ሀያት አለቀሰች፡ እውነቱን ነገርኳት😢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 731

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Рік тому +261

    ይሄ ፕራንክ ይቅር የምትሉ ላይክ

    • @mohamesm2764
      @mohamesm2764 Рік тому +1

      እኔ እንጀ ሰው ሁሉ ታበለሽቶወል

    • @queenstar1896
      @queenstar1896 Рік тому +1

      si jamer and muslim and muslimin masdenget haram new

    • @ሀኒደምሰው
      @ሀኒደምሰው Рік тому

      ይቀጥል በድርሽን ምልሽ እሺ❤❤

    • @GgGh-d2y
      @GgGh-d2y 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @hanan610
    @hanan610 Рік тому +69

    የሞት ፍርድ ለሚጠብቃት እህታችን ድምፅ ሁኑ

  • @byky3031
    @byky3031 Рік тому +85

    ሳኡድ ልትሰቀል ነዉ ለተቢለችዉ ድምፀ ሁኑ ወገን ለወገን ደራሺ ነዉ 😢

    • @galaxya146-zh6ii
      @galaxya146-zh6ii Рік тому

      😢😢

    • @amarchkoche
      @amarchkoche Рік тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @HoovaH-pt8yz
      @HoovaH-pt8yz Рік тому

      የሰው ልጅ በራሱ ካልደረሰ አይገባውም

    • @Fjf-m2c
      @Fjf-m2c 8 місяців тому

      ሲጀመር እኳን የቀረብሽ ዝበይው ሀዩ ከሱ የበለጠ ይስጥሽ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Рік тому +35

    አጅ ነብዮ ወድ ሰለም መለት አይቺልም ያምቱሉ ብቻ 👍🥺

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 11 місяців тому

      ሁለቱም ሀጅ ነብይ ናቸው ኒካ ስለላቸው

    • @Hamdiya-b2p
      @Hamdiya-b2p 4 місяці тому

      👍👍👍👍👍👍🫶

    • @SadahTrad
      @SadahTrad 4 місяці тому

      አይዋ አይቻልም የእሳት ፉም መጨበጥ ይሻላል

  • @haymi16h
    @haymi16h Рік тому +70

    ሀዩ ትበቀለው የምትሉ

  • @user-umunuh
    @user-umunuh Рік тому +7

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ወደት እየሄድን ነው ግን ማሻ አሏህ የምትሉ ላይክ የምታዱርጉ በጤናችሁ ነው አሏህ የጠላውን ስራ ማበረታታን ይሄ የሙስሊም ተግባር አይደለም አሏህን እንፍራ እንጠየቅበታለን

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ Рік тому +72

    ፍትህ ለህታችን ለሞት ፈርድ ለደፈረደባት😢😢

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa Рік тому +6

    አላህን ፍሩ ተው ዱኒየ የዛሬን ብቻ ነው ተው አላህን ፈሩ በተለይ ሴቶቺ ተስተካከሉ

  • @ፋፊነኝየመርሣዋሀገሬሠላም

    እስኪ በአሏህ አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ በል ያረቢ ሠላም ሠላም ይሄ ሠላምታነው እኔ ከዛሬ ቡኋላ ሠላም ብለህ ከጄመርክ ዚድዎውን አላይም በቃ ሠላምታችሁን አሥተካክሉ ትዛዜን አክብሩ ዋ

    • @HshsHeu-es8rl
      @HshsHeu-es8rl Рік тому +1

      የት ያውቃል

    • @ፋፊነኝየመርሣዋሀገሬሠላም
      @ፋፊነኝየመርሣዋሀገሬሠላም Рік тому +1

      @@HshsHeu-es8rl ያቃሉ በዴብ ሙሥሊም ሁኖ ይሄን የማያቅ የለም የኔ እህት

    • @አህሚአሚ
      @አህሚአሚ Рік тому +2

      ወላሂ ሙስሊም ሆኖ አስላሙአልኩም እና አልሃምዱሊላህ የማይል እንዴት እድሚያናደድኝ

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 Рік тому +2

      አጅነብይሴትጋር ሚተቃቀፍና ሚሳሳመሰ ብሽቅ የሆነጅል የምን አሰላሙ አለይኩም ሊያውቅነው ቲሽ ብሽቅ የሆነ ልጅነው

    • @ዜድነኘየራያዎ
      @ዜድነኘየራያዎ Рік тому

      ​@@አህሚአሚ❤

  • @Miskosman7479
    @Miskosman7479 Рік тому +8

    እነዚህ ሴቶች ግን ምነው ቆላችሁ ሴት ልጅ ስረአት አደብ ሲኖራት ነው ደስ የምትለው😢

  • @Mነኝስደተኛዋ-v4v
    @Mነኝስደተኛዋ-v4v Рік тому +41

    በለቅሶ ያገኘሃትን አታስ ቀይማት❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

    • @zuzuweloyewa1712
      @zuzuweloyewa1712 Рік тому +3

      ይሄ ልጅ እኮ ጓደኛ ነበረችው ትቷት ነው እንደ

    • @richtube5245
      @richtube5245 Рік тому

      @@zuzuweloyewa1712 አወ ከዛች ጋ ተለያይተዋል

  • @gyt129
    @gyt129 Рік тому +73

    አትጀጀሉብን ስንት የምየሽጨንቀን ነገር አሌ ጅሎች ይልቁንስ ተሰቅለ ለምትገደለወ እተችን ድምጽ ሁኑኑኑኑኑ

  • @mlikkedir3956
    @mlikkedir3956 11 місяців тому +2

    የሀያት ጓደኛ አላህን ፍሪ አለባበስሺን

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Рік тому +30

    ሴቶች ስናፈቅር ጀሎች ነን ያርብ የሴትልጀ ልብ የሰበራችሁ ልባችሁ ይሰበር

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 Рік тому +2

    እኝክ መግማማት ደግነቱ እስልምና በእናተ አይለካም😢😢😢

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Рік тому +8

    ለማንኛውም ተጠንቀቂ ቆፍጠን በይ ወንዶች ውስጠኞች ናቸው እየሰለለሽ ነው በቀጣይ ብድርሽን መልሽ

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo Рік тому +7

    አሚር እየ ተው እደዝህ አይነት ልብይሠብራል ወላሂ ስታለቅስ ሳያት አሳዘነችኝ እናም ይህ አይነት ሃያትየ ይህ መረካከስ ይመጣል እሽ ውዶቸ

  • @muntahahussen7932
    @muntahahussen7932 8 місяців тому

    ድራማ ነው ወይስ ምንድነው እውነት ነው ሀያት ራስሽን ሰቀልሽ አሚር ስለወደደሽ ነው ማሂር ልክ ነው ሀየት ራስሽን ሰቀልሽ ይሄንን ፍቅር እንደዚ አይናት ፍቅር አለምን ብትዞሪ አታገኝም ራስሽን አተስቀይ አሚሮ አይዞህ መገፋት ጥሩ ነው አይዞህ የተሻለ ታገኛለህ

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 Рік тому +15

    ለተመልካች ክብር ይኑርህ

  • @yuiityuii2627
    @yuiityuii2627 Рік тому +1

    መሳሳምም ሰላም መባባልም መነካካትም አይቻልም ከኒካህ በፊት ሀራም ነዉ በሀራም የተጀመረ መጨረሻው አያምርም ከተጋባችሁ ተጋቡ መጨባበጥም ሀራምነዉ አላህን እንፍራ አላህ ከሀራም ይጠብቀን ትክክለኛ ፍቅርን ርዚቅን በትዳር ዉስጥ ፈልጉ ብለዋል ዉድ ነብያችን አባቴ የምትይዉ አባትሽስ የወለደሽ አላህን ፍሪ ያላገባሽዉን ወንድ አባቴ ስትይ ብቴገቢም ባልሽጂ አባትሽ አይሆንም።

  • @አሚንአሊ
    @አሚንአሊ Рік тому +4

    ሲጀመር ይሄ ፕራንክ ሳይሆን ሁሉም ትወናና ድራማ ነው ይመቻችሁ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Рік тому +1

    ምንህም ደስ አይለኝ ሴታሴትድሬስ አላህ ያልወደደውን እየስራችሁ ሀይማኖት አሰዳቢወች አላህ ይህድኩም

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    ልቧ ቀጥ አረገባት እኮ ምን እየሆነ ነው ጀል ነገር ይመስለኛል ባለፈው እያለቀሰ አልነበረም እዴ ኮሜታተሮች ለሂክራም ብዙ ኮሜታተሮችም ሰደቧት ሴት ላይ አትጫወት ደነዝ

  • @ዜድሻየናቷ
    @ዜድሻየናቷ 6 місяців тому

    አልቀሰህ ያገኛሀትን አታሠቃያት አሚር ሀዩቲየኔቆጆ😢

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia2085 Рік тому +32

    በፍቅር አትቀልዱ ልብ ይሠብራል ውሸት ቢሆንም😢😢😢

  • @obsinanobsinan
    @obsinanobsinan Рік тому

    ሙት እሺ ወላህ እውነት መስሎኝ ነበር እንካንም አልሆነ🎉🎉❤❤

  • @ekramali6409
    @ekramali6409 Рік тому +2

    አሚር የሥራህን ይሥጥህ እንደዛ ተንበርክከህ አልቅሠህ አሁን ፕራክ አይደብርህም ሀራም አሌክ ሀዩቲ የኔ ፍልቅልቅ 🥰🥰🥰🥰 ብድርሽን መልሽ ብድርሽን ከመለሽ በቃ ፕራክ ይቅርባችሁ !!!!

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 7 місяців тому

    ወላህሀዩየኒውድሀቢበቴኢማንሺሙሎንውቀጥይበት❤❤❤❤🎉

  • @HhvhhhYhhh
    @HhvhhhYhhh Рік тому +4

    እሥከመጨረሻው ማዬቴ ጠቀመኝ በሥድብ ላጥረገርግህ ነበር 😂 እኛ ሴቶችኮ አናፍቅር 😂😂እና ደግሞ ሥጀምሩ አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሒ ወበረካቱ በሉ ❤አለበለዚያ. ዋላችሁ😂

  • @yfffyfhg2436
    @yfffyfhg2436 Рік тому

    ወላሂ እውነት መስሎኝ ደግጬ ነበር እባክህ አሚር እንዳት ጎዳት ወላሂ ሀዩ ስያዯት በጣም ገራገር የዋህ ነት😢😢

  • @AbAbdela-km3wr
    @AbAbdela-km3wr Рік тому

    ሚገርማቹ ቡዙ ጊዜ ፕራንክ ስለለመድኩ comment አይቼ ነው ምሾፈው

  • @አላሕወኪል-ሠ8አ
    @አላሕወኪል-ሠ8አ Рік тому +5

    ወላሂ በጣም አሥደግጠክኛል አላህ ይቅር ይበልህ❤❤

  • @zeynbadadaabdlah3950
    @zeynbadadaabdlah3950 Рік тому +22

    ፕራክ መሆን አለበት

  • @semirasemira-te1sb
    @semirasemira-te1sb Рік тому +3

    ሀዩ የኔ እናት😢😢😢አይዞሽ የኔ ማር💔💔💔❤❤❤

  • @goodhurmahabasi559
    @goodhurmahabasi559 Рік тому +1

    ወይኔ እዉነት መስሎኝ ደነገጥኩ አላህ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ❤❤❤

  • @AyoushaDreamsManageyourGoogleA

    ወላሂ የስራህን ይስጥህ እደት እዳለቀስኩ እፍ ይቅር አትበልህ ፊት ጥያቄህን እድትቀበል ስናስብ ዛሬ እድህ ከባድ ነው ኳሜቱን እካን ስለቀው በግድ ነው የመጣው እቢአለኝ አይገርምም

  • @መዳምየራሴምታት

    በሙስሊማ ያለ ንካአ አፈቅርሻለሁ አትባባሉ አላህ ሂዳ ይሥጣቹ

  • @YezilemeBerha
    @YezilemeBerha Рік тому

    የኔ እናት ስታሳዝን በጣም ነበር ያናደድከኝ የነበረው ጉዋ ስትል

  • @Sufinaa-p2e
    @Sufinaa-p2e 3 місяці тому

    አሚር ባአላህ ሀያትን አቅርብልን

  • @JgJse-v7z
    @JgJse-v7z Рік тому

    የናተስ ከፋ አሁንስ አተ ስታለቅስ ማበሰበል ደሞ በተራዋ ስታለቅስ ማባበል ከፋ አሁን እኛ የሚሳሰበን ለሞት የተፈረደባት እህታችን ናት የምታሳሰብን እናተ አደፈለጋቹህ እሺ

  • @fafiwelloyewa3230
    @fafiwelloyewa3230 Рік тому +2

    ሀዩቲ አለባበስሽን ሳላደቅ አላልፍም ሰላምሽ ይብዛ ከቻልሽ ጎደኛሽንም ምከሪት

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab Рік тому

      Yane wudeee allaha yisitshi🎉🎉

  • @AyshhAlharthy
    @AyshhAlharthy Рік тому +2

    ሀዪ በጣም ደንግነበር ፋቅር እስከ መቃብር ይወፋቃችሁ ውዶችየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ejigayehuhailemariam70
    @ejigayehuhailemariam70 Рік тому

    ውይ ውይ ዛሬ እንዴት እንዳስ ደነገጥከኝ በስመአም ከባድ ነው ገራሚ ነህ ግን ይቅር እንዲህ አይነት ነገር

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 Рік тому +1

    ወላእ፣ውባኤን፣አፈሲኩት፣በናትክ፣አታሲደነግጣ፣በጣም፣ነው፣የደነገክት፣የሲራቹን❤❤❤❤

  • @KadigaHusen-v5o
    @KadigaHusen-v5o 11 місяців тому

    ልክቡለሀል፡ፍቅር ያለኒካ የለውም፡በረካ፡እህቴ ፡ዪቅርብሺ፡አንቺ ፡የተለየሺነሺ፡ለራሥሺ፡ክብርዪንርሺ

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 Рік тому +2

    የኔ ውድ ልቤ ቀጥ አለብኝ ወርቢ😢😢😢

  • @AbdMu-k9e
    @AbdMu-k9e Рік тому

    አንተ ነብስህ አይማርም ኢቺን የመሰለች ልጅ እያኮላተፍክ ማስለቀሱ እንዴት አስቻለህ መጨረሻው ግን ተመችቶኛል ወንድ ከሆንክ ደሞ አግብተሀት ሀላል ፕራንክ አድርገው ይመቻቹ👌👌

  • @AlikaMaki-j4x
    @AlikaMaki-j4x 4 місяці тому

    ሁለታኛ ወንድ ልጅ አለፈቅርም ብዬ ወስኜ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @umumeriyem
    @umumeriyem Рік тому

    ማሰብ የሚችል ሁሉ ለይላን ከሞት እንታደጋት
    አትጃጃሉ

  • @CjFi-g2t
    @CjFi-g2t Рік тому

    ኔኮ ፕራክ ካልሆነ ጓደኘዋ እዴት ሶብረኛ ሆነች እላለሁ😂😂😂

  • @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ

    እና ጥርግ በላ ኧረ አታልቅሽ እንደውም ok አይደል እንደዛ ከሆነ ሀሳብ እኔም አላፈቅርህምኮ ብለሽ ትተሽው ላሽሽሽ በይ ቆንጅት...!!

  • @እሙአሚር-ዘ2ረ
    @እሙአሚር-ዘ2ረ Рік тому +1

    ያደለህንጊዜአትቀልድበት

  • @hibaawel6298
    @hibaawel6298 Рік тому +15

    ሁሉንም አይቼ መጨረሴ ጠቀመህ ከስድብ ተርፈሀል 😂😂😂😂😂

    • @tamerARAGAW
      @tamerARAGAW 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Fadilakemal
    @Fadilakemal Рік тому +2

    Uuuuufffff ayi Jaalala wallahi aniyuu Bayeen riiffadhee wan aksi hin godhin Nama nansiiaas rabiiin walitti sin hajalalatuu inshaaAllah Nika Hala godha daffatti ❤

  • @khaderkhader5312
    @khaderkhader5312 Рік тому

    Uuuuufffff dangichalo hayzosh mamaye hayti yane maar ❤perka atta dargi

  • @HananJihad-hx8ix
    @HananJihad-hx8ix 3 місяці тому

    Alhaa yikir yibalik ate idezi libawan sebireki er sijemeri idezi ayinet kaladi lamin asifelege iiii alhin litifera yigebali ishi izimidiyalayi lefikir ayimechim lekeledi kalhone besiteker er welahii yasazinal 😢😢😢😢😢

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
    @suzanmohammedalhabeshaalhe709 Рік тому +1

    ምናችውም አይዋጠይኝም ለምን እደው ግን አላውቅም አኡዙቢላህ

  • @urcell1875
    @urcell1875 Рік тому +6

    ስታምር ከፈገግታዋ ጋር ማሻ አላህ❤

  • @ferihiwotasmareyoutube989
    @ferihiwotasmareyoutube989 Рік тому

    አትሺለጥለጥባክህ ስት ስትነፍርቅ እዳልነበርአሁን እንደዚህ አይነት ነገር ብቻ እኳን ፐራክ ሆነ

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Рік тому +7

    በፍቅር ቀልዲ ይቅር እምትሉ 😏👍

  • @hananh8092
    @hananh8092 Рік тому

    አሚር አውፉ በለኝ🙈 አጥቤ ላሰጣክ ነበር ሀዩቲ ባንቺ አይምጡብን ሁቢ 🤍🤍

  • @yimamahmed2304
    @yimamahmed2304 Рік тому

    እረ ይቅርባችሁ ፕራክ የሚባል ነገር ጡሩ አደለም አደኛ ያጣላል ሁለተኛ በድንጋጤ ምክኒያት መታመም አለ ጡሩ አደለም

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 Рік тому +3

    አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 Рік тому +2

    የኔማር ሀዩየ የኔቆጆ ❤❤❤ሺማግሌይልካልእያልኩ አለች ማሻአላህ 🥰 እባክህ ፕራክአታርጋት ወላሂ ስወዳችሁ በቅርብ ተጋብታችሁ ብናያችሁ ደስይለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretmeseganaw6796
    @meseretmeseganaw6796 Рік тому

    አይ ትቀልዳላችሁ በጣም ሰውስንት ይጨነቃል

  • @tayba1611
    @tayba1611 Рік тому

    ጓደኛዋ ግን ውይ ሲበዛ አሠመሳይ ናት ወየው ምኖም አይመቸኚም ጓደኛዋ

  • @kelsumabentbaba2340
    @kelsumabentbaba2340 Рік тому

    በፊት ፍቅሬን አፍኘ አልክ አሆንደሞ አላፈቅርሽም አሁን አፍኘ አረ ሸምነዉ አስለን በፊትም እየቀለዳችሁ መሆኑን አዉቃለሁ ግን ቀልድም ቢሆን በደንብ አላስመሰልከዉም የሀያት ይሻላል ካራክተሯ

  • @heksne
    @heksne Рік тому

    ፍራክ ነው የልካት የስላቃከት ጀግነነህ ለታ የላትን ቦታ አይተሃል አሚር ተመቸሀኝ ምርጥ ትምርት ነው ብዬ አስባላው የዝልቅለችሁ

  • @netsanetgetachew7965
    @netsanetgetachew7965 Рік тому

    የምር አስደነገጥከኝ ሆሆሆሆ ፍቅራቹውን እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @SemiraEthiopian
    @SemiraEthiopian Рік тому

    ግን ሙስሊም ሆነቹ ያስውን ነብስ ከመታደግ ጥራንክ ቀላለቹ አስፈራቹን 😢

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Рік тому +3

    አይ እኛ ሰናፈቅር አይ ሴት😢❤ምሰኪን ብድርሸን መልሸ ሃዩ

  • @hffvg4654
    @hffvg4654 Рік тому +1

    ሀዩቲ የኔቆንጅ ስወድሽ ብድርሽን መልሽ አንተ አሚር አታናዳት ሀዩቲን

  • @AazliyaAzliya
    @AazliyaAzliya Рік тому +1

    እኔ የሚወደኝልጂ ነበርና እሱ እደዛያለኝ ያለኝ ስሜት ነበር የተሰማኝ ወላሂ ወይይይይይ አተ ልቤን ወደቦታዋ መለስካት ፕራክ ነዉብለል

  • @samirasamira8847
    @samirasamira8847 Рік тому

    ውይ ቅል ህዝቡምነው ፕራክ የተደራጋው ፕራክ ቀራ በና ሰምሪ ግዜ

  • @osmanassen67
    @osmanassen67 Рік тому

    እውነት ካተ ፍቅር ከውስጣ ይቁረጥላት ከውስጥህ ትውጣ አታፍቅርህ እዳስደነገጥከኝ ግን ለምን ሳሊህ ሚስት ትሁንልህ

  • @AzezaYassin
    @AzezaYassin 4 місяці тому

    ወላሒ አስደነገጣችሁን ሐዩዬ እኔም አብሬ እያለቀስኩ ነበ

  • @mahiderraya9417
    @mahiderraya9417 Рік тому +1

    የኔ እናት😢አይዞሸ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 Рік тому +1

    እኔ እኮ ግርም የሚለኝ የኔ ማልቀስ ኡፍፍፍፍ ኧረ በእናታቹሁ እንዲህ አይነት 😢😢😢😢 ፕራክ ይቅር

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 11 місяців тому

    ጎደኛሽናት ጠላትሽ ሁሌ እሱን ደግፋ

  • @ሀውለትሀበሻዊት

    ሀላል ያልሆነ ወንድ ተጨማለቂ ርካሽ ውድ ብትሆኒ በሀላል ካልሆነ እቢ ትይው ነበር

  • @ekramtsegaye9682
    @ekramtsegaye9682 Рік тому

    ayuya sisiki bexam new mitamiriw bemali yetenagerishiw desi yilali yenikaw ala yasakalachu ❤❤❤❤❤❤

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ

    ፍቅር የነንተ መቀለጀ አይደለም እኔ እቀወማለሁኝ😢💔

  • @zebuurayya
    @zebuurayya Рік тому

    ዋላሂ በጣምነው የራጋምኩ እንዲ አልክሼ አኛንስ ባሚን ትክስናለ 😭😭😭😭

  • @kamelasultan372
    @kamelasultan372 Рік тому

    ማጀማረየም አልተሸወድኩም አይገርምህም ሀዩት ቁጀነሽ አለበበስሽ አርፈነዉ ኒቀበንብጨምርበት ደሞ ኒከሰይተሰር እድማሆነቹ ምንማለትነዉ አለሀንፍሩ

  • @ahmedinseid9671
    @ahmedinseid9671 4 місяці тому

    በመስሊም ስም የዱርዩ ስራ አትስሩ ወሏሂ አሏህ ፊት ከመዋረዳችሁ በፊት ተመለሱ

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 Рік тому +1

    ዛሪ ግን ኢክራምን ነው እማድነቃት ሱብሩን ስጡታል አሚር ድግሞ ስርአት ያዝ እህታችንን እንዳታስቃያት እሽ እናት ውንዱች እይ ሲቅርቡቹህ ችግር ሲርቆቹህ ችግር ቅልድም ቢሆን አያስፈልግም ::

  • @yeabsrasolomon9930
    @yeabsrasolomon9930 Рік тому +1

    Anta ebde neh ende betam new yamtastelaw eshi la prank belh lijtoan atgudat

  • @እሙሲድራ
    @እሙሲድራ Рік тому

    በጥፋ ብለሽው አከጅም ጅራፎ እኔ እምትገርሙኝ አላፈቅርሽም ስትባሎ ከምርህ ነው የምትሎ በጥፋ ብለሽው አከጂም

  • @zenebeh
    @zenebeh Рік тому

    ወዶች ሤትእደምታፈቅራቸዉናእደማታፈቅራቸዉለማወቅ ማያረጉትጥረትየለም አይዞሽ ምንምእዳይሠማሽያፈቅሪሻል

  • @ZyinebMahamed
    @ZyinebMahamed Рік тому

    ከቲክታ ስሮጥልደፋነበር ኡነቱንለማወቅ የወሬጥማቴ😮😂😂😂

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 Рік тому

    አሁን በዚ ሰአት የአለም ሙስሊም በፍልስጤም ሞት ጭቀት ባለ ሰአት ሙስሊም ሆናችሁ እንዲ ትጃጃላችሁ ከጊዜው ጋር የሚሄድ ባትሰሩ አርፋችሁ ተቀመጡ

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky Рік тому +6

    ምነው አሚር ሥት አልቅሠህ እዳገኘሀት አትርሣ እናማ አታሥለቅሣት😂😂❤

    • @ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ
      @ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ Рік тому

      አልቅሰው ኡኡ ብለው ካገኙ በኅላ ወዶች መጨረሻ አስለቅሰው ነው የሚሄዱት 😢

    • @Tre-pu2ky
      @Tre-pu2ky Рік тому +1

      @@ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ ሁሉ ወድ ባይሆንም ሚበልጠው እደዚህ ናቸው ያው እኛ ቅመሞች አለን እናሥታውሣቸዋለን ሥትሁኖ አግቶ ያሥለቅሣትደ ሆ😂

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 Рік тому +3

    ሀዩ❤❤❤ተረጋጊ😅😅 የኔ ልዩ ሴት ወላሂ ምርጥ ሚስት ትሆንሀለች ታስታውቃለች የኔ ቆንጆ ውበታ በሞኮ አለባበሳ እራሱ ልዩናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወደታ እስከ ጀነት ሀዩ ኤዲ አሚር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayuqueen-y9b
    @hayuqueen-y9b Рік тому +1

    የኔ እናት የኔ ፍልቅልቅ ስወዳት ደርባቢት❤

  • @zehara-q4u
    @zehara-q4u Рік тому

    ጡሩአይደለምእንደዚህአይነትቀልዲየለም

  • @nejbiyakemal5122
    @nejbiyakemal5122 Рік тому +2

    የኔ ሚስኪን ሃያት አይዞሽ ቻዊው

  • @Jamila-h3t
    @Jamila-h3t Рік тому +5

    በፍቅራችሁ ማሀል ጥርጣሬ እዳይገባት ሀዩ❤ፕራክእያልክ በምታረገው ነገር❤❤❤መልካም የፍቅር ዘመን❤እኔም ጭምርነው ፕራክ ያከን ወላሂ😂ደግጨነበር የስራሀን😢አሚር🎉🎉

  • @LdetZewdie-sl8rf
    @LdetZewdie-sl8rf Рік тому

    እውነት የነብያችንን የትግል ከሆነ ኒካሀ እሰሩ

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 Рік тому +1

    እስከመጨረሻ ሰላየውት ከስድብ ተረፈአል ውዶችዬ ቢዲሆ ሳታዩ ኮሜንት አትፅፉ በቅንነት እቤቴ ጎራ በሉ ሞያ እንማር❤❤

  • @eyobkassahun6813
    @eyobkassahun6813 Рік тому

    የማትረብ የምር ተናጄ ነበረ ይቅርታ እግዚአብሔር አይለያቹ ኑሩል