Betoch | “ አንድ ስንሆን ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 336

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 783

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 3 роки тому +552

    ዛሬ ደስ ብሎኛል የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ ብቻ ላይ

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 3 роки тому +79

    አደኛ ነኝ ደብሮኛል 😭ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ😍የመዳም ቅመሞች ያሰባችሁት ይሳካላችሁ በሰላም ለእናት አገራችን ለመመለስ ያብቃን😭

  • @ወለተማርያምየድንግል-ፀ8ኘ

    ስራ በዝቶብኝ እንኳን አደረሳችሁ ሳልላችሁ ሙስሊሞች እንኳን አደረሳችሁ የመዳም ቅመሞች እንኳን እረመዳን በሰላም አለቀላችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርጎ እኛንም ለሀገራችንን ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @ኪዳነምህርትእናቴ-ዠ2ተ
    @ኪዳነምህርትእናቴ-ዠ2ተ 3 роки тому +132

    የማዳም ቅመሞች በቅርብ ወደ እናት ሀገሬ ልገባ ነው በስላም ግቢ በሉኝ

  • @asineg2890
    @asineg2890 3 роки тому +60

    የዛሬው ይለያል አላህ ሙስሊም ክርስቲያኑን ያዋድልን የሚለያየንን የሀገር ፀር ያሣልን ያረብ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 3 роки тому +73

    ቤቶቾ ሁሌም ጥሩ መልክት ነው የምታስተላለፍት አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን መቼም አድ ነን ማንም አይለየንም 🕌⛪️💚💛❤️

  • @saliya3249
    @saliya3249 3 роки тому +26

    የኡነት ቤቶችዬ ዘሬ በጠም ደስ ትለለቹ አብሮነተችን ውበተችን ነው እድሜነ ጤነ ይስጠቹ ጋሊላዬ ደግሞ አለህ ልጅ ይስጥሽ ጉሊ አሚን

  • @charientertainment
    @charientertainment 3 роки тому +54

    ማነው ቤቶች እስኪለቀቅ በጉጉት ልክ ክደኔ የሚጠብቀው

  • @samridesta5897
    @samridesta5897 3 роки тому +75

    ቤቶችን እንደ እኔ በጉጉት የሚጠበቀው ማነዉ በላይክ👍👍👍

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 3 роки тому +3

    Welcome Betoch በብሄርና ባሀይማኖት ሳንላያይ አንድ ካሆንን ሀጋራችን እትዮጵያ ሳላም ትሆነላች ❤
    አንድ እንሁን እንወደድ ቤቶች ባተላይ ያዛሬ ድራማ ባጣም ደስ ይላል አንድ ስንሆን👍እኬ ያት አሌ ዛሬ❓ሳላም ላሀጋራችን 🇪🇹🇪🇹

  • @mustobintmahmed6736
    @mustobintmahmed6736 3 роки тому +24

    Baga nagiyan dhuftan wedochi koo namin akka kotiti jaltani like nafi godha hedu isin jaladha jabadha itti fufa 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 3 роки тому +26

    እኛ ኢትዮጵያውያን አንድ ነን ፍቅር ያሸንፋል።አንድ ህዝብ አንድ አገር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠበቀን።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።💚💛❤️💚💛❤️

  • @MUHAMMADAli-mv3iw
    @MUHAMMADAli-mv3iw 3 роки тому +5

    አንኳን ለኢድአል ፈጠር በሰላም ቤቶች እና የቤቶች ቤተሰቦች በሙሉ መጭ ጊዜ ለኢትዮጵያ ህዝብ ብሩህ ተስፋ አባይን ገድበን ሌላ ግድብ የምንገደድበት ጊዜ አላህ ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abushe1364
    @abushe1364 3 роки тому +172

    በ2015 እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ የፍቅር ጎጆዬ ሆሳዕና ለመግባት እያሰብኩ ነው በሰላም ግባ ባሉ እስቲ ❤✌️

  • @saaliofficialtube
    @saaliofficialtube 3 роки тому +8

    አሜንዬ ጠፋች ጩጬዋ የሚወድ ቢቻ ላይክ ያርግ

  • @ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ
    @ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ 3 роки тому +12

    _እወነት ሻሸ የኔማዳም የምሰጠኝ ደመወዝ አይበርክት እያለች ነዉ መሰል የምሰጠኝ ገና እቦርሳየ ሳይገባ ግማሺ የት እንደሚገባ አላቀዉም😌😌😌😔😔😔😔😔_

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 роки тому +44

    "አንድ ስንሆን"ሁሉም ነገር ቀላል ነው !

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 3 роки тому +5

    ቤቶች በጣም ደስ ትላላችሁ ከሚያቀያይመን ይልቅ የሚያፋቅረን ብዙ ነገር አለን

  • @frehiwottizazu5329
    @frehiwottizazu5329 3 роки тому +28

    እካን ደህና መጣቸሁ ከበር ለግዛብሄር ወደ ለገሬ ለሄድ ነው ደስ በሎኛል እስኪ የሠው ደስታ የማስደሰተው ለክ

  • @tsigemoges5655
    @tsigemoges5655 3 роки тому +6

    እሮብ አገሬ ልገባ ነው የቤቶች ወዳጆች ሠላም ግቢ በሉኝ

  • @taybamohammed4528
    @taybamohammed4528 3 роки тому +3

    ዋው ይለያል ስወዳችሁ እኛ ፍቅር ነን መቼም ቢሆን አንለያይም ክፉወችን አላህ ይያዝልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 3 роки тому +3

    ማሽአላህ ደስ ትላላችሁ እውነትነው አንድስንሆን ደስ እንላለን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 3 роки тому

    ይሄ ባህላችን ደስ ይላል። ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል በዚህ አይነት ባህላት ላይ ደግሞ እንደዚ እየተሰበሰባችሁ ስለ ግል እምነታችሁ ብትወያዩ እና እርስ በእርሳችሁ ብትማማሩ እምነታችሁን ታዳብራላችሁ የማታውቁትን ነገር ታውቃላችሁ። እንደዚ በማድረግ ወደትክክለኞው እምነት እሱም ፈጣሪን ወደማየት ወደሚወስደው መንገድ እንደምትቀርቡ አስባለው። ያለማወቅ እርስ በእርስ የመዘላለፋችንን ባህል እንናቆም ያግዘናል።

  • @roniberuk3291
    @roniberuk3291 3 роки тому +5

    ቤቶች ድራማችሁ በጣም ቆንጆ ሆኖ ድምፅ ላይ ትንሽ አይሰማም ። ከድራማው የማስታወቂያው ድምፅ ነው የሚበልጠው።

  • @tube1187
    @tube1187 3 роки тому

    Betoch አርጋሽን የኔተስቡ አባል ብትሆን በጣም በጣም ድራማው እየተወደደ ይመጣል. በጣም ታስቃለች ቀላቅሏት በተቻላቹ thank you

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 3 роки тому +16

    ሰላም ለሀገራችን እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሸ ናፍቆኛል ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ💚💛❤

  • @zinetseydali8079
    @zinetseydali8079 3 роки тому

    የቤቶች ድራማ የሙስሊም በአልን በማስመልከት ለመጀመሪያጊዜ ድራማ ሲሰሩ!በጣምደስ ብሎኛል ማሻአላህ።

  • @ሞሚሚዲያ1
    @ሞሚሚዲያ1 3 роки тому +14

    ዋዉ ተለቀቀ ስወዳቹህ በላይክ አንደኛ ነኝ ፕሊስ 👍👍ሚ

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 3 роки тому

    ወይኔ፤በጣም፤ደስይላል፤ፈጣሪ፤ሀገራችን፤ፍቅራን፤ሰላማን፤ይመልስልን፤አንድ፤የአድርገን🙏☝🇪🇹🙌🌾🌾🌾🕊🕊🕊💐💐💐👏

  • @mekiyatube1823
    @mekiyatube1823 3 роки тому +3

    ቤቶች እማናመስግናለን እውነት ስንከባበር ነው እሚያምርብን አላህ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 3 роки тому +2

    ማሸአላ በጣም ደስይላል የሚለያየንን ከመሀላችን አላህ ያሳልን ያረብ

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 3 роки тому +1

    የሚያዋጣን አንድነት ብቻ ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የአግዛብሔር ሰላም ይብዛልሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ

  • @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ
    @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ 3 роки тому +5

    ዋወወወወ ዛሬ ገና ኮሜንት ሰፀፍ 8አመት ሙሉ ሳያችሁ አንዲምቀን ፀፊ አላወቅም ዛሬ ልፃፍ ድሰሰሰሰ ሰላላችሁኝ አብሮነታችንን አላህ ይመልሰልን

    • @AsAs-qn7oq
      @AsAs-qn7oq 3 роки тому +1

      8 አመት ሙሉ አስተያየት አለመስጠትማ ሸም ነው
      እኔ ለማንም ነገር አይቸ ስጨርስ
      ጥሩ ተሆነ ጥሩ ነው
      መጥፎ ከሆነ ይሄ ጥሩ
      አይደለም ሳልል አልወጣም

  • @seidkemal1457
    @seidkemal1457 3 роки тому +5

    wow Betoch በመላው ሙስሊም ስም እናመሠግናለን ጥርት ያለ አስተማሪ ድራማ

  • @fikrishgabtobadme3304
    @fikrishgabtobadme3304 3 роки тому +2

    ከምር በጣም በጣም ደስ ይላል የዛሬው እንደዝህ ክርስተኑ የሙስልሙን ሙስልሙ የክርስተኑን ደስታውንም ሀዘኑንም አብራን በነከፋል ሀገራችን የት በደራሳች እማዬ እትዮጵያን ሳለምሽ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 3 роки тому +2

    አይ ባሸ የሰው ሞራል ለይ እንደ ማውረድ ምን ምባል ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 love you guys ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @medinahmlove3384
    @medinahmlove3384 3 роки тому

    እባካቹህ ሳውድ ለታሰሩት ወንድሞቻችን አንድ ነገር አድርጉላቸው እረ የምግስት ያለህ በራብ በውሀጥም ንፅህናን ባለመጠበቅ በነኝህ ሁሉ እየተሰቃዩ ነው እባካቹህ እባካቹህ

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 Рік тому

    ኢትዮጵያዊነት ይልሀል ይሄ ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👌

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 3 роки тому +1

    በለዉ በጣም ጥሩ ነዉ ቤቶች በተለይ ሀሊማ መኖሯ በጣም ጥሩ ነዉ አድነታቺን ይበልጣል ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 3 роки тому +48

    ኮሮና ምርመራ ልሄድ ነዉ በፀሎት በዱአ አግዙኝ ፈርቻለሁ

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 3 роки тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እማ ኢትዮጵያ ሰላምሽሽ ንፍቅቅቅ ብሎን አሞናል ልጆችሽ ሰላም ከሌለሽ ሰላም አንሆንም ሰላምሽ ይብዛ🇪🇹❤

  • @woyinshetbelete1871
    @woyinshetbelete1871 3 роки тому +6

    አረ ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ በዜና ና😂😂😂😂😂😂

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ ❤

  • @dawitmicheal3582
    @dawitmicheal3582 3 роки тому +3

    23:17 this dude searching history is legendary 🥴😂🤣🤣🤣🤣

  • @hdbd775
    @hdbd775 3 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ቀጥሉበት እኔ የሚገርመኝ እነዚህ ዲስ ላይክ የሚያደርጉ ሰዎች ቆይ ምን አየን ብላችሁ ነው የሰው ደስታ የማያስደስታችሁ እንደው ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ልቦና ይስጣችሁ

  • @Tigየራያዋ
    @Tigየራያዋ 3 роки тому +1

    ቤቶችየ በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ ስላማችሁ ይብዛልን 😘😘😘😘

  • @suziouzi
    @suziouzi 3 роки тому

    የምር ቤቶች ዉስጤ ናችሁ አሏህ ረጅም እድሜ

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 3 роки тому +16

    😍💚💛❤️ ✞✞✞ የአምላካችን ምህረት ፣ ቸርነትና ረድኤት ከሁላችንም ጋር ይሁን ! ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ለሕዝቦችዋ ደግሞ ጤናን ፣ ፍቅርን ፣ ወንድማማችነትን ፣ መተሳሰብን ፣ መቻቻልን ፣ ፀጋን እና ብልጽግናን አትረፍርፎ ያድልልን !!!✞✞✞ ❤️💛💚😍
    .
    😍💚💛❤️ ✞✞✞ May the mercy, kindness and help of our God be with all of us! ……….. May peace, health, love, brotherhood, care, tolerance, grace and prosperity abound for our country, Ethiopia!!! ✞✞✞ ❤️💛💚😍

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 роки тому +5

    እኛ ኣንድ ነን በፍቅር መኖር ነው የምያምርብን የሃገራችንን ኣንድነታችን ሰላማችን ፍቅራችንን ይመልስልን
    ቤቶችዬ እናመሰግናለን ኣሪፍ መልእክት ነው ዋዛ ምስ ቁምነገር❤

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ-ረ9ጰ

    ኑሩልን እናተ ባትኖሩ ዘና ማለት አንችልም ነበር የሀገራችን ወድህ የቤተሰብ ናፍቆት ወድህ የመዳም ስራ ያስጨንቀን ነበር በርቱልን

  • @ታመነችታፈሰ
    @ታመነችታፈሰ 3 роки тому

    ዋዉ ደስ ብሎይኛል ጌታ ይርዳችሁ በጣም ተደስቺያሎ በጣም እዎዳቻዉዋሎ ❤

  • @ፊርዶስሙሀመድየአሏህባሪያ

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ የእስልምና እምነት ተከታዮች አንኳን ለኢድ አልፈጥር በሰላም አደረሳችሁ ከወር ቡሀላ ሰርጌ ነው አይዞሽ በሉኝ ዱአ አድርጉልኝ

  • @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
    @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ 3 роки тому +2

    ሁፍፍፍፍ ቤቶችዬ ስወዳቹ ቅዳሜን እንድናፍቅ አረጋቹኝ ኑሩልን በፍፁም እንዳታቆሙ

  • @muaztube2701
    @muaztube2701 3 роки тому

    አቦ እችን አረጋሽ ተብየዋን አዉጧት ኡፍፍፍፍፍ ቤቶችን ማየት አስጠላኝ

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 роки тому

    ደስ ይላል እዲነው ደስ የሚለዉ እሄነው ባህላችን ተባረኩ

  • @smegambaye2511
    @smegambaye2511 3 роки тому +3

    እትዬ አረጋሽ በጣም ነው ምትመቸኝ በተለይ ከነሻሼ ጋር ስትገጥም ።

    • @AsAs-qn7oq
      @AsAs-qn7oq 3 роки тому

      እኔስ እፈራታለሁ አንዴ ሰው
      አንዴ አፈር ስትሆን

    • @smegambaye2511
      @smegambaye2511 3 роки тому

      @@AsAs-qn7oq ክክክክክክክክክ ትገርማለች ከምር

  • @fatuma9
    @fatuma9 3 роки тому +5

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @salamweldu7185
    @salamweldu7185 3 роки тому

    ወዉዉዉ ቤቶች በጣም ጥሩ መልእክት አለው እናመስግናለን

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ሁሌም አንድ ያድርገን ዘረኞችን ያጥፋልን🙏

  • @alemkassa9956
    @alemkassa9956 3 роки тому +2

    ቤቶች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ስወዳቹ ሁላቹም ጣፍጭ

  • @ፈጡማ-ጀ8ቐ
    @ፈጡማ-ጀ8ቐ 3 роки тому

    አረ ሸሽዬ እና አብ አራጋሽ እንዴት ነው ምተጋበግበችሁ እሱ ነገር ነው ሁሌም የምነፊቃኝ🥰😂

  • @ፋጢማብንትሰይድ
    @ፋጢማብንትሰይድ 3 роки тому

    ዉይ ቤቴች እንኳን በሰላም መጣችሁ ፈታ ነው የምታደርጉት አላህ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን ያረብ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 роки тому

    በሳቅ ገደሉን አቢና ና ሁሉቱ ሲገናኙ ስበሻሸቁ ደስ ይላል ሌላዉ ማፊ ለስማ ያላት ቦታ ፉፉፉ የዘሩ ቤተሰቦች ይመቻችሁ

  • @elssaelssa779
    @elssaelssa779 3 роки тому +1

    ቤቶችየ ደስስ ትላላቹሁ ፍቅርን መስበክ ይልመድባቹሁ 🥰🥰

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 роки тому

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።mmn

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 роки тому

    Masha allah betoch betam des blognal betam enamesegnalen awo egna snwaded new miyamrbn hulem and enhu fetari hagerachn fikir yabzaln amin betoch zelalem nuruln eid mubarek

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 5 місяців тому

    ጥሩ ትምህረት ይሠጣል

  • @nejatabdu3015
    @nejatabdu3015 3 роки тому +2

    ቤቶች ደሥ ይላል የዛሬው ደግሞ

    • @hirutamare885
      @hirutamare885 3 роки тому

      Betam selam lhagrachin 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️❤️♥️❤️♥️🇪🇹🇪🇹

  • @halima1020
    @halima1020 3 роки тому +1

    ቤቶችየ እኳን ደህናመጣችሁ ከናተ ብዙ ነገር እንማራለን በርቱልን

  • @Tube-bp6od
    @Tube-bp6od 3 роки тому +2

    ናዬ ዛሬ ሳቅ ገደልሺኝ የአራዳ ልጅ👍👍👍 ጊቢለት

  • @kam1733
    @kam1733 2 роки тому +1

    ምርጦች አይ ና ኪኪኪ

  • @fafibitmhamed525
    @fafibitmhamed525 3 роки тому +1

    ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረቢ በፍቅር ነዉ እማያችሁ ቤቶች ኑሩልን

  • @misriajamal3627
    @misriajamal3627 3 роки тому +4

    Wowowow jabadha jajabe koo yene wad mare ye jegna jabadhu jajabe kooo gota

  • @fdelu858
    @fdelu858 3 роки тому +1

    ይቺ ናት ሀገሬ❤🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹 አንድ ስንሆን እናሸንፋለን

  • @ራቢአየአላህባሪያ
    @ራቢአየአላህባሪያ 3 роки тому +4

    ማሻ አላህ ሠላም ለሀገራችን አሚን ሰላም ሸናፍቆኛል ሀገራችን ያርብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +3

    እውነት ነው አንድ ስንሆን የሚያምርብን

  • @selamabebe1308
    @selamabebe1308 3 роки тому

    Yena konjo bertu betam dese yelale wow aregeya metah ulahum nebse nahu gobzuh tena mertuh. Ewdahwalewo

  • @meriteritetyifd5213
    @meriteritetyifd5213 3 роки тому

    እእእእቶዮ ለዘላለም ትኑር እናቴ 💖💖💖💖💖💖💖🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍭🍭🍭🍭🍭❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❣️❣️ስወዳቹ ሁኮ👍👍👍👍👍

  • @thaybakasa2176
    @thaybakasa2176 3 роки тому

    ቤቶች በርቱ አሪፍ ትምህርትነው

  • @rahamanrahamn2199
    @rahamanrahamn2199 3 роки тому +1

    አገራችን ሠላምያርግል ደሥትሎአላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @wanshtango5116
    @wanshtango5116 3 роки тому

    እናመሠግናለን ቤቶች ና ዛሪ በሳቅ ገደለኝ

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx5417 3 роки тому +1

    ቤቶች በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @ተሙፍቃዱ-ዘ7ቸ
    @ተሙፍቃዱ-ዘ7ቸ 3 роки тому +1

    የእውነት ደስ ትላላቹ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛልን

  • @weyzer4642
    @weyzer4642 3 роки тому +1

    ና ሢያሥቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +1

    አይ ባሻ ❤️❤️❤️❤️❤️ሲመቹኝ
    ሁላችሁም ዉብ ናቹ ❤️

  • @AsmaRamadan-g2i
    @AsmaRamadan-g2i 2 місяці тому +1

    😂😂

  • @fatimahyasian2155
    @fatimahyasian2155 3 роки тому

    ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ መጽናኛዎች እናንተን ሳይ ሁሉንም እረሳዋለሁ

  • @temumol6642
    @temumol6642 3 роки тому +2

    ዘሩ ስላልኖረ ነው ድግስ ይዛችሁ የሄዳችሁ????????/ I like Betoch

  • @አይሻያአለህባሪያ
    @አይሻያአለህባሪያ 3 роки тому +1

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሪፍ ነው አንድነታችንን ያሳያል

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 3 роки тому

    ሰላም ይሁን አገራችንን ቤቶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያያችሁ እንዳንዶቹ ምንም ሳይፈጠር የተፈጠረ አስመስለዉ ለማጣላት ይሞክራሉ እንደናት እይነቶቹ ደሞ ለማዋደድ. እናመሰግናል.ኑሩልንን

  • @abredkajla3198
    @abredkajla3198 3 роки тому +3

    አሊመ ኢንኳን አደረሰሽ

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 3 роки тому +7

    ቤቶች እንኩዋን ደና መጣችሁ ኢትዮ ሰላምሽ ይብዛልሽ ❤❤❤

  • @hayetheyet
    @hayetheyet 3 роки тому

    ብጣምዘናያረጋል ዋው ሠወዳቸሁ ውድድድድአደረጋቸኃለሁ❤❤❤❤

  • @አርሤማ
    @አርሤማ 3 роки тому

    ደሥ ሥትሉ እግዚአቤሄር በመካከላችሁ ሆኖ ፍቅር ሠላም አድነትን ይሥጠን ቤቶችየ ሥወዳችሁ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 роки тому +1

    በጣም አስተማሪ ምርጥ ትወና 😍

  • @abayazidkadir4393
    @abayazidkadir4393 3 роки тому

    በርቱ ቤቶች እኮ ውድድድ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 роки тому +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ።

  • @hannanegash9293
    @hannanegash9293 3 роки тому +1

    Brtochye betam nrw yemenwdachih 💚💛❤

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 3 роки тому

    በፈጣሪ ምዲር የኛ ነዉ እያሉ እኛ ብቻ እንኑር ይላሉ. ዲናችንን ቢሚፈቅደዉ ስንተባበር ስንተጋግዝ ያምርብናል በማይፈቀደዉ ሳይሆን ለምን መቸም ማንም ከፈጣሪ ፍጡርን አያስቀዲምም እና

    • @ኢትዩጲያሐገራችን
      @ኢትዩጲያሐገራችን 3 роки тому

      ቀዝቀዝ በይ ኢትዩጲያዬን የቆረቆረቻት እንደ ብረት ቀጥቅጣ አስተካክላ የሰራቻት ቤተ ክርስቲያን ናት። ያዳም መጤ አሁን ካናታችን ላይ ጨፈረብን እንጂ ወንበሩላይ መናፍቅና አህዛም ቀን ጥሎት ቢቀመጥ ፍርስርሷን አወጣዉ። እናንተ ሰይጣን ይመስል ደም ትመጣላችሁ ገዳይ ናችሁ ባይናችን አየናችሁ። ኢትዩጲያን እግዚአብሔር አምላክ ባርኮ ቀድሶ ሰቶናል ድሮም አሁንም እስከ አለም ምፅአት ድረስ እርስታችን ናት።።።።።።።።።።።።።።።።።። ኮሮና ቻይና ተነስቶ እንደጨረሰን ሁሉ እናንተም ሳዉዲ ተነስታችሁ ጨረሳችሁን ገዳይ የገዳይ ተከታይ ናችሁ ። መፅሐፋችሁን አንብቡት

    • @ኢትዩጵያዊት
      @ኢትዩጵያዊት 3 роки тому

      @@ኢትዩጲያሐገራችን አቤት ምላስስስስስስ እዳቺ አይነቱ ነው ሀገር አፍራሽ

    • @User-xt1hb
      @User-xt1hb 3 роки тому

      @@ኢትዩጲያሐገራችን ጭራሽ የናት ሁነ ስያምራችሁ ይቀራል የፈጠረዉን ፈጣሪን ከዲታችሁ የሱን ፍጡር እያመለካችሁ መሬቱንም ለናት ሊሆን አማራችሁ እኛ ሁሉንም የሰራዉን፣ፈጣሪ ነዉና እምንገዛዉ ሁሉም እሱ የፈጣረልን ሁሉም የኛ ነዉ ተገባችሁ እማ ግን ምን ይደረጋል ጌታ የምትሉት ተሰቀለ ተወገር፣ እያላችሁ እራሱን እማያዲን ደሟ ጌታሊሆን አይችልምምም

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 3 роки тому

    አሪፍ አይዲያ ።።