Betoch | “ጩሁና አስወጡ ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 486

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 224

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 21 день тому +89

    ወ/ሮ አዛሉን መልሱልን
    እች ችግር ፈች ሳትሆን ችግር ፈጣሪ ነች
    ጋሽ እርገጤ እችኛዋን እየረገጡ ያስወጡልን

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 21 день тому +19

    አብየ ኧረ ይችን ሴትዮ ጀርግደዉ ይጣሉልን በያዙት ከዘራ😂😂😂😂😂😂

  • @Melaku-D
    @Melaku-D 21 день тому +16

    ቤቶች ማኛ መዝናኛ 👌

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 21 день тому +3

    ታማኝ ነሕ ወንድሜ ቤቶች ጥላሑን ጉግሳ long life For you and your family body.

  • @janvs7133
    @janvs7133 17 днів тому +2

    አዛሉ ከለለች አቋማችሁ ይወርዳል ቤቶች አሁንም ተመልካቻችሁ በጣም ቀንሷል ❤❤❤❤❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 20 днів тому +2

    ሀሪፍ ነዉ ወንጀለኛ የሚገባዉን መገኝቱ

  • @امزهيركتون
    @امزهيركتون 21 день тому +5

    ሰላም ለአለም ህዝብ ይሁን ❤ በጣም ደስ ይላል ዛሬ በትክክል የታሪኳን ድምጽ ሰማሁ እንደ ቬንትለተር አሯሯጠችውም ማፍም ብታርጋግው አፈጣጠን እናት በገንዘብ ቀያሪዎች እሽቃባጮች በአጋጣሚ ምግብ አማራጮች በዜ ና አቢ የመሳሰላችሁት ኢትዮጵያን ለቃችሁ ጥርግ ብላችሁ ውጡ ንጹህሀንን አትበክሉ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️🇪🇹🇪🇹❤️

    • @امزهيركتون
      @امزهيركتون 21 день тому

      ሰላም 🇪🇹 ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ☝️በሱ ፍቃድ ቤዜ ሶማሌ ና ግብፅ አቤ ባንዳ
      እነ አርጋሽ ወደነፈሰበት አብዬ እርገጤ ስይረዱ ፈራጅ ዘሩ ሞላ ሀይሌ ትክክለኛ 🇪🇹 ኢትዮጵያዊ ለዝርዝ ወደ ዘሩ አለች አዛልየ 🇪🇹ወዳችሗለሁ ኢትዮጵያን ስርታችሗታል ፊደል ቢጎል ቢንጋደደ ከስራው በሀሪ ነው ይቅርታ እጠይቃለሁ 🇪🇹

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 21 день тому +8

    አሪፍ ድራማ

  • @Atlantis12493
    @Atlantis12493 21 день тому +35

    አዛሉ ትመለስ ትርንጎ ትፍረስ

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 21 день тому +5

    😂😂 ዘሩ ሲጮህ በሳቅ ገደለኝ

  • @KerimaYesuf
    @KerimaYesuf 20 днів тому +2

    እር ተው እከን እካን አምጡል 😢😢😢የድሮወች ተዋናዩች ናፍቁን

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg 21 день тому +5

    ኣዛሉ ይበቃል ማፊ እርስቴ በተመለሱ

  • @NaimaBotima
    @NaimaBotima 21 день тому +14

    አዛሉ አምጡልን እምትሉ ላይክ አርጉው

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 20 днів тому +2

    አቶ ዘሩ እንኳን በደህና መጡ ❤❤❤❤♥♥💟💟💟💟💜💜🎉🎉🎉

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 21 день тому +2

    ሁሌም እወዳችኃለሁ❤❤❤ ኑሩልኝ❤

  • @legessemereru4010
    @legessemereru4010 21 день тому +8

    ምነው አዛሉ ዬት ገባች? ትመለስ ይሁን?

  • @brikeneshbetiso5413
    @brikeneshbetiso5413 21 день тому +7

    It is very funny 😂😅

  • @MESERETBOJA-i4e
    @MESERETBOJA-i4e 21 день тому +1

    ቤቶች ምርጥ ድራማ❤

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 14 днів тому

    ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @emmy1365
    @emmy1365 17 днів тому

    I can't stop 😂😂😂😂 ቤቱን የሽ ጋብቻ አደረጋችሁት😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 21 день тому +10

    ቅማሞችዬ ወጥቶ ከማቅራት አላህ ይጣብቃን ጉሉ አሚን😢😢🎉🎉😊😊❤❤❤😂😂😂

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 6 днів тому

    ጩሁና አስወጡ i can't😂😂😂

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 20 днів тому

    የዛሬዉ ቤቶች የወንዶች ጉዳይ መሠለኝ 😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 21 день тому +4

    እውነትም እጂ እጂ አለ ድራማው በተለይ በዛብ የደራማውን ወዝ አጠፊት ዘሩ ድራማውን መጨረሽ ይውን

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 21 день тому +1

    ሻሼ አቢ ይመቻችሑ እንወድችሗለን ብላለች ልጄ 😅

  • @ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ
    @ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ 21 день тому +2

    በዛብህ አለማወቅህ በዛ 😅

  • @sheshegberehun
    @sheshegberehun 21 день тому +1

    ኧረ የጠፉት ይምጡልንንንን ኡኡኡኡኡ ሳንል😅

  • @مريم-ل6ك8ط
    @مريم-ل6ك8ط 2 дні тому

    ቤቶች አስጠሉኚ አሁንስ ማየቱንም አቁሜ አለሁ ክክክክ

  • @davemak7906
    @davemak7906 21 день тому +1

    እውነት ነው በፊት የነበሩትና የለቀቁት ተደራጅተው እነሱ ይመለሱልን አያሉ ይሳደባሉ ድራማው ጥሩ እየሄደ ነው:: እእደምንም በመጀመሪያው ኮመንት መጥፎ ይፅፉሉ ሰዎ እንደአንተ ስራውን አይቶ አይነገርም የመጀመሪያ ኮመንቱ ላይ የተፃፈውን እያነበበ ነው:: ጥላሁን ጌታ ስላለው ነው እንጂ ጠላቱ በፀጉሩ ልክ ነው:: አይወድቅም ገና እንደንስር ከፍ ይላል::

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 21 день тому +4

    😂😂😂 አይበዜ

  • @መቅዲ-ቐ3ነ
    @መቅዲ-ቐ3ነ 21 день тому +2

    ማሶታዋወቂያ ብቻ ነዉ 😂😂😂😂😂😂 ዘሩ ቀለጠ ማለት አሁን ነዉ

    • @ሙናA
      @ሙናA 21 день тому +1

      ደምሪኚ ስወድሽ💗

    • @AmeraZheter
      @AmeraZheter 15 днів тому

      ባይሆን እሱ ጥሩ ነው 😊

  • @eftusiratadesse4670
    @eftusiratadesse4670 21 день тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😅😅😅 ቤቶችችች😊😊😮😮😮

  • @Gamelah-l9q
    @Gamelah-l9q 21 день тому +1

    አዳናቅነኚ፣ባጣም፣ናዉ፣ይምዎዳቹ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @በእኔላይኢየሱስብቻነውየበ

    _ዘርሸ በሕግ አምላክ አዛሉን አምጣልን_

  • @edrisassen
    @edrisassen 21 день тому +1

    ናሀ እነ በዚህ ከሃዲ ናቸው😅😅

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 21 день тому +6

    አሯሯ ... አረ የወንዶች ወንድ አበጀ ማን ችሎት እከዬ ቢኖር ዥልጦ ያባርርላችሁ ነበር እኮ 😂😂😂…. እሱ ከበሩ ሲጠፋ አጥሩ ተደፈረ ማንም ዘውዘው እያለ ይገባ ጀመር .... እከዬ ለአቶ ዘሩ መከታው ነህ ተመለስ...😂😂😂😂

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 21 день тому

    በጣም ሀሪፍ ነው

  • @ሜቫ
    @ሜቫ 21 день тому +4

    ወይዘሮ አዛሉን ያምጡልን pls

  • @MBaba-u5s
    @MBaba-u5s 16 днів тому

    አቶ ዘሩ እደ እረ እኔ አዛኑን ካላመጣህ እኔ ከዝች ቤት አልመጣም አዛንየን አንጣ ሆ የይቤ እና የማፊ የርስቴ ሲገርመኝ ጭራሽ አዛንየን አንጣልን እባክህ ዘርየ❤

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n 20 днів тому

    ኦራራራ አዛልዮ አዛሉ አአዛልዮ አዛሉ ኡኡኡኡኡኡ አይ እንግዲህ ደሜ አታፍሉተ ፍትህ ለአዛሉ❤😢😢😢😢

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 20 днів тому

    Blessed 🙏🙏🙏🙏አዛልዬ ትምጣልን ናታችን

  • @amma4705
    @amma4705 21 день тому +6

    እጭጭጭጭጭ አሁንሥ አሥጠላ ቤቶች ይዘጋ በቃ መከታተል ይቅርብኝ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ 21 день тому +3

      አንቺ ማን ስለሆንሽ ነው ላንቺ የሚዘጋው? ሰውን ማበረታታት ሲገባን አንንቀፍ እባካችሁ 🙏🏻

    • @Hig-uh2pq
      @Hig-uh2pq 21 день тому

      እጭ ያድርግህ ወይም ያድርግሽ ቆሻሾች ምቀኛ አፈር ብሉ

    • @madinachanel6313
      @madinachanel6313 21 день тому

      ዝም አትያትም​@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 21 день тому +4

    አዛሉን አምጡልን

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ 21 день тому +5

    ይች ሴትዮ ንብረቴን ልከፈል አለችኮ😂😂 አዛሉ ተበላሽ😂

  • @ዘይነባ-ጨ5ፐ
    @ዘይነባ-ጨ5ፐ 21 день тому +7

    ውድ ያገሬልጆች በያላችሁበት ሰላምና ፍቅረ ይስጣችሁ❤❤❤🎉

  • @Madena45
    @Madena45 21 день тому

    😂😂😂😂የኒ አባሣ የዲሐ ቀብራራ አላሉም ተመቺቶኛል❤

  • @MhretShaf-k8u
    @MhretShaf-k8u 21 день тому +6

    ኧረ ወ/ሮ አዛሉን መልሱልን

  • @omg7745
    @omg7745 21 день тому +1

    እየውደድናችው ስድብ ስለበዛበት ከልጆች ጋር ማየት አቁመናል ይታሰብበት

  • @destadiriba6150
    @destadiriba6150 21 день тому +2

    Arrrrrr wayen ye Abbi በለ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 21 день тому +1

    አዛሉ ኸረ ነይ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 21 день тому +1

    ጋሽ ዘሩ ዛሬ የቹሐት ናዳ አደረስክብን 😅

  • @SamuelAbera-m8n
    @SamuelAbera-m8n 3 дні тому

    ቤቶች መጠቀሚያ

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv 20 днів тому

    አዛሉንና እከን አምጡልን አታሠልቹን እሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕ

  • @Nigatwa-d6f
    @Nigatwa-d6f 21 день тому

    ቤቶችይህቺሴትዮለድራማው፣አትመጥንም፣ቀይሯት፣አዛሉን፣ባየንበትይቺን፣ማየት፣ይከብዳል።

  • @robelmulugeta-yh5lc
    @robelmulugeta-yh5lc 21 день тому +1

    አቢ ግን የእውነት ነው የደነገጠችው😂😂😂

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz 21 день тому +3

    ኧረ አዛሉ ኡኡኡኡኡኡ

    • @ሙናA
      @ሙናA 21 день тому

      ደምሪኚ ስወድሽ💗

  • @tametame3211
    @tametame3211 21 день тому

    mastawekiw alibezam .......temelkachin menak new

  • @yonihile7813
    @yonihile7813 8 днів тому +1

    ኸረ አዛልዬን መልሱን

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 21 день тому

    ውይ ❤❤❤

  • @yohannesalemayehu9917
    @yohannesalemayehu9917 20 днів тому +3

    አቦ እቺ ሴትዮቱጣ አለበዛ ላይክ አናደርግም

  • @ሉሉየየሀራዋ
    @ሉሉየየሀራዋ 20 днів тому

    🎉🎉😂😂😂😂😂😂ያስቃን😅😅

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 20 днів тому

    Netsuh Haile.. ahunm GERED NESH.. yebet serategna.. amenesh tekemechi..lemn serategna tebaleku belesh neber alu.. ahunm GERED NESH

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 21 день тому

    ❤❤❤ቤቶች

  • @yonasfikru5888
    @yonasfikru5888 20 днів тому +1

    እንዴት እንደ ሚያስጠላ አዛሉ ከሌለች

  • @ሸጋዶሮግብር
    @ሸጋዶሮግብር 21 день тому

    እጅእጅ አለ ቤቶች 😢😢😢😢በነይቤ በነ እርስቴ ቀረ 😢😢😢😢😢

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 21 день тому

    ክክክክአለቁ በቃቤቶች

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው 21 день тому

    😂😂😂😂😂የታባክ አላለም አይዘሩ

  • @HelenA-y2t
    @HelenA-y2t 20 днів тому

    Ara ya uuuuuuu yalahi 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AsnakechYaikob
    @AsnakechYaikob 20 днів тому

    😂የአብ ቁራለዉ

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 21 день тому +1

    ዛሬ አንደኘነኝ በላይክ

  • @ALEMGZAWGERA
    @ALEMGZAWGERA 20 днів тому

    የበፊቶቹ ተዋናይያን ናፈቁን እባክዎን ይመልሱልን

  • @danukamaladin2353
    @danukamaladin2353 21 день тому +1

    I like ❤

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 21 день тому

    አይ ዘሩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @እንዲህምአለ21
    @እንዲህምአለ21 21 день тому +2

    betoch ahun yech satiyo kmetach teshale lebel

    • @davemak7906
      @davemak7906 21 день тому

      እውነት ነው በፊት የነበሩትና የለቀቁት ተደራጅተው እነሱ ይመለሱልን አያሉ ይሳደባሉ ድራማው ጥሩ እየሄደ ነው:: እእደምንም በመጀመሪያው ኮመንት መጥፎ ይፅፉሉ ሰዎ እንደአንተ ስራውን አይቶ አይነገርም የመጀመሪያ ኮመንቱ ላይ የተፃፈውን እያነበበ ነው:: ጥላሁን ጌታ ስላለው ነው እንጂ ጠላቱ በፀጉሩ ልክ ነው:: አይወድቅም ገና እንደንስር ከፍ ይላል::

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 21 день тому +3

    አዛሉ ጡሪታ ወጥታለች

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 20 днів тому

    ይችሠረትዮነጭነጫነች

  • @Madena45
    @Madena45 21 день тому

    እመየ😂😂

  • @hana5977
    @hana5977 21 день тому

    Weye aregashe menyeshalshale 😂😂😂😂😂😂😂 sewedahu bertu

  • @keransa-k5c
    @keransa-k5c 21 день тому

    betoch❤

  • @madideratube
    @madideratube 21 день тому +1

    ቤቶች 1ሚሊየን ሊገቡ ነው 🎉🎉🎉

    • @tube5986
      @tube5986 21 день тому

      እንደማመር በቅንነት❤

    • @madideratube
      @madideratube 21 день тому

      @tube5986 እሺ

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 21 день тому

    ምንድነው ብልሽሽቱ ወጣ ግን የቤቶች ለምን አታቆሙትም😮

  • @Momina798
    @Momina798 21 день тому +2

    አዛልየ አዛሉ ነይልንንንንን

  • @FrehiwotDebebe-i9y
    @FrehiwotDebebe-i9y 21 день тому

    እወዳሸዉዳ

  • @ShitayeData
    @ShitayeData 21 день тому

    አይገርምም ቤቶች ደራማ እንደዝ ይሆናል ብዬ አንድም ቀን አስቤ አላቅም ዱሮ በ ጉጉት ነበረ ምጠ ብቀዉ

  • @mishamabera8433
    @mishamabera8433 20 днів тому

    Araaa araaa she mase come back

  • @Kimem12
    @Kimem12 21 день тому

    Ke 9 amet eske zare teketatiyachew nebere ahun ihhh😢ine yibe maf sitefu uuu iyalen ahun degimo degemachut😢

  • @CherinetTamirat
    @CherinetTamirat 21 день тому

    tarikuye,siwodish,azalu,timalas,wodabetoch.❤❤❤🎉

  • @kalkidankebede7750
    @kalkidankebede7750 20 днів тому

    Areeee koute

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 21 день тому +38

    ቤቶች በጣም እያስጠላ መቷል የበፌቶቹን ተዋናዎች ይምጡልን

  • @TamiratAbebe-q1i
    @TamiratAbebe-q1i 9 днів тому

    አኔ አዛሉን ነው የምፈለገው

  • @Kimem12
    @Kimem12 20 днів тому

    Enkuwans wotus huletum😂😂

  • @AseAsebaba
    @AseAsebaba 21 день тому

    አዘሌን አምጡልን

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 20 днів тому

    አዛሎየነውየምንተመቸን

  • @tenad7309
    @tenad7309 21 день тому

    እውነትም ደረበ? አሉ አብዬ እርገጤ????አዛሉን የመሰለች ውብ ጨዋ ሴት? ጠፍታ???? 😂😂በዜ በሆዱ የሚታለል ልጅ ነው

  • @Mahi-v9s
    @Mahi-v9s 21 день тому

    አዛሉ ሞታለቺ እዴ😢

  • @teshomeregassagetaneh4372
    @teshomeregassagetaneh4372 21 день тому

    Kedadaa shimagilea tilahun betoch diraman betamm neber yemiwedeiwu mesasaten lerasea yikirta tebabilenal kerasea garr ahunn yekerew ina yemiyiyamrew classical u bicha newu kilea limkerih idmehinn le iwuket batitekemimm inkuan ke ketifetih temarbet!!!! Genzeb lekakmeh kibirihinn atishitewu kileatamm nehh!!!! Le?kaaa inemm balimarr inde ante neberr yemasibewu berabih . Sheebawwu!!!!! Besintun iyewu limkeriha????

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    የጋሽይሚሥት አላለችም😂

  • @BeautyEf
    @BeautyEf 21 день тому

    አይ አቢ ዕብቅ 😂😂😂😂😂

  • @Mahammad-k7i
    @Mahammad-k7i 21 день тому

    እቺን ሴትዮ ወዳ አባሩ

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 21 день тому

    አዛሉኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ