በመጨረሻም መሪጌታው ተገኘ!! - ለሊት የምገናኛት እኔ ነኝ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 544

  • @MeremOumer-ur7yd
    @MeremOumer-ur7yd 8 днів тому +107

    በህግ ይጠየቅ የምትሉ ላይክክ

    • @AzytiAzy
      @AzytiAzy 7 днів тому +1

      ይጠየቅ

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification 14 годин тому

      ህግ አሁን ይህን የመናፍስት ስራ ያምናል?

  • @MmN-p1l
    @MmN-p1l 8 днів тому +44

    ለህግ መስጠት አለብህ የሚትሉ

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds 8 днів тому +33

    እግሩ ላይ ከምትደፊ ቤተክርሰቲያን ሄደሸ አትደፊም ፀበል ተጠመቂ ሰው ምን ሀል አለው እሱኮ ሰው ነው ❤ሀል የእግዚአብሄር ነው🎉

    • @SelamBd
      @SelamBd 7 днів тому

      እውንትሽን ንው መስገድ ለክርስቶስ ንው

  • @AbebechWalelign
    @AbebechWalelign 8 днів тому +36

    ወድሜ ንስሐ ግባ ከጋንት ጋር ቃል ገብተህ አትኩራራ መጨረሻህ ሞት ነው ተመለስ

  • @kasayezerihune9968
    @kasayezerihune9968 8 днів тому +21

    እኔ የሚገርመኝ ጋዜጠኛው ነው ሳቄ ነው የሚምጣኝ በጣም ጎበዝ ነህ በዚህ እድሜ ሰይጣን ሰራ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 8 днів тому +18

    በጌታ በእየሱስም ምን አይነት ሰይጣናዊ ስራ ነው አቤት አቤት የሰይጣን ነገር 😮😮😮😮😮😮ጌታሆይ ተመስገን ለይተህ ስላወጣህኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 8 днів тому +57

    የጋዜጠኛዉ ሀረካትየሚመቸዉ👍👍👍👍

    • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
      @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 8 днів тому +1

      @@AnshaSeid-gi7ei ቀለደ ዛሬ በውነት እዴ ቪዲዮ ይዞ ለህግ አያቀርብም እዴ

    • @Bojaethiopia-rk8tq
      @Bojaethiopia-rk8tq 8 днів тому +1

      በሕግ ያስቀጣዋል በሚዲያ ተንበርክካ ሴት ልጅ ስትለምነው ❤ይሔ ደደብ ጠንቆይ ❤

    • @MmN-p1l
      @MmN-p1l 8 днів тому

      ጋዜጠኛው ቀበጥ እመስላል😅😅😅😅😅

    • @aleemoa9847
      @aleemoa9847 7 днів тому

      በጣምቀልደኛነዉ😂😂😅😅

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 8 днів тому +20

    ያራቢ አደራህን ምህረትህን አውርድልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @سميرهسميره-غ6ف
    @سميرهسميره-غ6ف 8 днів тому +27

    በዚህ በወጣትነትህ ዘመንህ ፈጣሪህን ማክበረ ሲገባህ መተታም ይታሰረ የምትሉ ላይክ አድረጉ😢😢

  • @EndawokAdane
    @EndawokAdane 8 днів тому +20

    ዊይ ምን የተረገመ ሰውየ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ እህቴ አይዞሽ በፃም በፃለት በስግደት ፀበል ተጠመቂ በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu 8 днів тому +13

    እንደዚአይነት ጥበብአለ ጌታ ይገሥፀው ጋዜጠኛው ግን ተመቸሀኝ አላገጥክበት ጎበዝ

  • @adanechhaile8958
    @adanechhaile8958 6 днів тому +3

    ወይኔ ጋዜጠኛ በሳቅ ነው የገደልከኝ ብዙ ጋዜጠኛ አይቻለው የመንፈስ አሰራርን ትቃውማላቹ በዚህ ደስ ነው የምትሉኝ

  • @Fikrtemariam1
    @Fikrtemariam1 8 днів тому +7

    ጥበብ ሳይሆን ጠባብነት ነው ሰይጣን አምላኪ የትኛውንም እምነት አይወክልም

  • @lubabayeshak7324
    @lubabayeshak7324 8 днів тому +18

    እኔ ጋዜጠኛዉ በጣም ይመቸኛል የምር ክበርልኝ ይመችህ አቦ ፈታ ነዉ የምታደርገኝ እያዋዛህ ነዉ የምትሰራዉ😂😂😂😂😂

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 8 днів тому +10

    ጋዜጠኛው አንተ አለቦታህ ያለህ አይመስልህም ማለት ቀልድህ አይጠገብም።❤❤❤❤❤❤❤

  • @habibathomaskawa6932
    @habibathomaskawa6932 8 днів тому +8

    በጌታ በኢየሱስ ስም ስራው ይፍረስ 🙏🙏🙏

  • @RaheM-l1v
    @RaheM-l1v 8 днів тому +8

    ጌታሆይቅርበለኝ የምርጋዜጠኛውይ እያሳቀኝነው
    የኔጀግና😂😂😂 በጣምነውምወድህ
    ጀግናበርታ

  • @Martejes
    @Martejes 8 днів тому +8

    ለጠንቋይ ለሙዋርተኛ ለምቀኛ መድሀኒቱ ጌታ ኢየሱ ስ ብቻ ነው የመዳን ቀን አሁን ነው ዛሬ ነው

    • @yetemegenali-9074
      @yetemegenali-9074 8 днів тому

      የሚያድነው እየሱስን የፈጠረው አንድ ፈጣሪብቻ ነው

  • @EzanaEzana-d8s
    @EzanaEzana-d8s 8 днів тому +7

    ሰላም፡ዶክተር፡በልጅቷ፡በጣም፡ነው፡ያዘንኩት፡ሴጣን፡እግር፡ስር፡ከምትወድቅ፡ስራዋን፡ትታ፡ወደ፡ፀበል፡ብትሄድ፡ልጁ፡እራሱ፡እግራ፡ስር፡ይወድቃል፡አሁንም፡የለሊቱን፡ቢትዋት፡ስራውን፡ቀይሮይመጣል፡ስለዚ፡መምህር፡ግርማ፡ወይምመምህር፡ተስፋዬን፡አበራ፡ትምህርት፡ብታድምጥ፡ብዙ፡ትምህርት፡ታገኛለች

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds 8 днів тому +8

    ጋዜጠኛው አትፍራ ካለ ፈጣሪ አሟጠሽ ጋግሪ እንደሚባለው ይሄ ሰው ከፈጣሪ አይበልጥም ሰይጣን አምላኪ ነው ❤ገብርኤልና ሚካኤልን ሰትጠራበት አይወድም ተኖ ይጠፋል በሚናገረው ነገር አትፍራ ሰይጣን ሀይል የለውም🎉👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @messeretagegnehu6683
    @messeretagegnehu6683 8 днів тому +9

    ፀበል ትጠመቅ መምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጭ ከቻልሽ መምህር ተስፋየ አበራን ለማግኘት ሞክሪ

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 8 днів тому +13

    ምናምናም ክብር ይላል እዴ ጠንቆይ

  • @TigestKifele
    @TigestKifele 7 днів тому +3

    እግዛብሔር ይገስፅ በጌታ በእሱስ አንተ ላይ የሚሰራ መንፈስ ይገል በጥ እህቴ አትፋሪ ወደ ጌታ ነይ ነዓ ትወጫለሽ

  • @direharerej
    @direharerej 8 днів тому +8

    እኳን የጌታ ሆንኩ እባካቹህ ጌታን ተቀበሉ ሟርትና ድግምት በጌታ ልጅ ላይ አይሰራም ስራህ ይፍረስ

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 6 днів тому +2

    ይህን የሰይጣን ታላቅ ወንድም ሌላም ሳይበክል ይህ ባለጌ የተማረ ሰው አይመስለኝም እግዜር ይገስፅህ ክፉ ነው ጠንቋይ ነው አታክብረው

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l 8 днів тому +15

    መታሰር፡አለበት፡አምኗል፡

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 8 днів тому +8

    ፈጣር ሆይ ይቅረ በለን 😢😢😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 8 днів тому +3

    ኮሜዲው ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ይሔ ዳቢሎስ መሪ ጌታ ሳይሆን ደብተራ ነው እድሜህ ይጠር አቦ ደሞ እንደ መልካም ስራ ዘና ብሎ ያወራል ፀበል ተጠመቂ ትድኛለሽ

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 7 днів тому +4

    ይህ የማይመለስ የደረቀ ፍጹም የሰይጣን ኣገልጋይ ነው። የብዙዎችን ህይወት ያበላሸ ያሳበደና የገደለ ከእግዚኣብሄር ፍጹም የራቀ ፍጡር ነውና የማያዳግም ቅጣት ይሰጠው። ኣለበለዝያ የዚህን ጋዜጠኛ እጣፋንታም ቢሆን ከማበላሸት ኣይመለስምና መንግስትና ህዝብ ላይ የተነሳውን ይህን ኣውሬ መወገድ ኣለበት።

  • @martharufael8673
    @martharufael8673 7 днів тому +2

    ወንድም አለም ይህ መተት የሰይጣን ስራ የሚከሽፌው በጸበል በእግዚአብሔር ስም የስይጣን ስራ እግዚአብሔር ይገስጸው ጸበል ውሰዳት ኽፍያው የሰይጣን ግብር ነዉ

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 8 днів тому +5

    መምህር ግርማን፣መምህር ተስፍዬን ቀሲስ ሂኖክን ሌሎችንም አባቶች የምትቃወሙ እስኪ ምን ትመልሱ 😢ሰይጣን አይሠራም የምትሉ እነ ገለቴ😂 ንሰሐ ፣ፆም፣ፅሎት ፣ስግደትን ምትቃወሙ

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 8 днів тому +6

    አንተልጅ በሳቅ ገደልህኝ ድርቀት ይዞኛል አልከው😅😅😅 አይ ጥበብ😂😂😂😂የጋዜጠኛው ሀረካቱ ደስ ሲል 😍😍😍😍

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 7 днів тому +3

    በፍጹም በጭራሽ እርግጠኛ ሆኜ እነግርሀለሁ መጽጠፍ ቅዱስ አንብቦ አይደለም አይቶ አያውቅም ቢያነብ ኖሪ ይሄ ሁሉ ጭካኔ አይመጣም።

  • @LiyaLiya-qy4ls
    @LiyaLiya-qy4ls 8 днів тому +8

    በፍጣሪ ምኑ ጉድ ነው ደሞ ወጣት አይደል 😮እንዴ በስማም ፈጣሪ ይሄን ስራ ያፈርሰው 🙏🙏🙏🙏አሜን በሉ 😔

  • @mihretyakob9177
    @mihretyakob9177 7 днів тому +1

    ኣጆኽ መንመ ኣይገብረክን እዩ ኣጅክ ሰይጣን ፈራሕ እዩ ሳንቲእም ከይትሕብዮ ሕደራ ንሰይጣን ከይትኽበር ሕደራ ተትመቕ በግዛብሄር አሜን አግዛብሄር ቀትባ እዩ ገዳም ገብ ስራ አቁም ምስገድ ብዘይ ዕረፍት ኣድርግ ኣይዞ መኤ ኣይምታም ሕድ ገዳም አግዛብሄር ምሳኺ ይኹን

  • @FiraolDessale
    @FiraolDessale 8 днів тому +6

    እግዞ እግዞ ፍጣር ልቦና ይስጠን

  • @AlemMuche-kv8xp
    @AlemMuche-kv8xp 7 днів тому +2

    ጋዜጠኛው ግን በጣም ጎበዝ ነሕ በርታ ፈጣር ይጠብቅሕ ቀሰ በቀሰ ሑሉን ነገር አሰለፈለፍው

  • @SeLam-o3k
    @SeLam-o3k 8 днів тому +3

    ይህንን ጋዜጤኛ ስወደው❤🎉🎉❤
    የማይን ባል ቅዱሴን ይመስላል ወንድሙ ነው መስለኝ❤

  • @Zeena-cb6wy
    @Zeena-cb6wy 7 днів тому +3

    ጌታእየሡሥ ይገሥፅሕ አንተ የሠይይጣን አገልጋይ የምናባሕ ጥበብ ነዉ አጋንት

  • @astertafer4059
    @astertafer4059 7 днів тому +5

    በጌታ በኢየሱስ ስም ስራው ይፍረስ🙏🙏🙏🙏😏

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 7 днів тому +1

    ቅዱስ ሚካኤል ዋጋህን ይከፍልሃል የእግዚአብሔር ህግ ያልፈራ የምድር ህግ ለሱ በቂ አይደለም በዚህ ሕግ አለመኖር ማንም እንደፈለገ በዚህ ልክ ወላዲተ አምላክ ሀገራችን ላይ የአጋርነትን አሰራር ታጥፋልን አሜን አሜን አሜን

  • @NebyuTiruneh-z8g
    @NebyuTiruneh-z8g 8 днів тому +4

    ይህች ልጅ ከመናፍስት አሰራር ለመላቀቅ ሰውየውን መለማመጥ አያስፈልጋትም ወደ ኢየሱስ በመምጣት በስሙ በማመን የእግዚአብሔር ልጅነትን ስልጣን ታገኛለች ስለዚህ ይህ የአጋንንት በኢየሱስ ስም ጮሆ ይወጣል ከዚያም በኋላ ተመልሶ ወደእርሷ አይመጣም ሰላሟን ታገኛለች አልፎም ተርፎ በኢየሱስ ስም ሰውየው ላይ ያለውን አጋንንትም ልታስወጣው ትችላላች ።ይህ ሰው የሚሰራው ነገር ጥበብ አይደለም የአጋንንት ነው ስለዚህ በኢየሱስ ስም ተነቅሎ ይወጣል አሁንም በኢየሱስ ስም ከልጅቷ ላይ ተነቅሎ ይውጣ በኢየሱስ ስም ነፃ ትውጣ በኢየሱስ ስም አሜን ።

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 4 дні тому

    ፈጣሪ የዘራሀውን ያሳጭድህ መሪ ጊታ የምትባሉት

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 5 днів тому +1

    በህግ ይጠየቅ የምትሉ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 8 днів тому +3

    ምን አይነቱ ባለጌ ነው እነዚህ ሙሉ ጌታ የሚላቸው ሰው አደገኛ ሰዎች ናቸው 😢😢😢😢. እረ ልጁቱን አታሰቃያት 😢😢😢

  • @habtamuademasu6329
    @habtamuademasu6329 6 днів тому +1

    ክፋቱን ባልወድለትም ጥብብ ግን ጥብብ ናት ለበጎ ከዋለች….ዛሬ ግን ካየሁት ባለታሪኩ ነው ጎበዝ ዛሬ ጠያቂ አጠያየቅህን ሁን እንዳስጠፋብህ ታዘብሁ

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 8 днів тому +4

    እየ በህግ መጠየቅ አለበት !!!!!!እየ ያስቀጣል በጣም ያስቀጣል እንደዚህ አይነቱን ልጅ አፋር ድሜ አታበሉትም

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 8 днів тому +3

    ንስሐ ግቢ ፣ፀበል ተጠመቂ፣ፀልይ፣ሰገጂ ገጠመኝ ወይም መምህር ተስፍየ ብለሽ አዳምጭ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 8 днів тому +21

    ውይ ዶክተር የዛራው ይለያል አላህይጠብቀን አኡዙቢላህ መንሸይጦን እርጅም 😢😢😢😢😢

  • @WazirCell-o9m
    @WazirCell-o9m 8 днів тому +7

    እግዚኦ ማረን😢😢😢😢

  • @rukyatunase
    @rukyatunase 7 днів тому +1

    ግን ይሄ ልጅ ፍቱ መሸፈን የለበትም ነበር ለሌሎች እህቶቻችን የጠነቀቁበተል😢😢😢😢😢😢

  • @Hawayoutube-n9d
    @Hawayoutube-n9d 4 дні тому +1

    አኡዙቢላህ ምን አይነት የተረገመ ነዎ በአላህ ደግሞ እደ ጀግና ያወራሎ እየተጎረረ

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 8 днів тому +6

    She is going to be ok just trust God pray

  • @MeriyDefar
    @MeriyDefar 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይገስፀህ እንደ አንተ ያለው በሀገራችን መኖር የለበትም አረመኔ በህግ ይጠይቅ

  • @maimohammed2764
    @maimohammed2764 8 днів тому +10

    ይሄ ልጅ ጋዜጠኛ ሳይሆን ኮሜዲ ቢሰራ ያዋጣዋል😂❤

  • @RichRy-gs8nr
    @RichRy-gs8nr 8 днів тому +2

    መድሃኔዓለምን ለምኚው እባክሽ እሱን ከምትለምኚ እህቴ ፀበል ሂጂ ስራ ከጤና አይበልጥም የኔ ውድ

  • @GalaneeTujuba-y7e
    @GalaneeTujuba-y7e 8 днів тому +5

    Maaqa yesus maaltuu dhufaa jiraa biyya kenyaa 😢

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 8 днів тому +4

    አቤት እኔ ሚገርመኝ እኮይሄ ጠባብ ጭቅላት ይዘዉ ጥበብ ሲሉ ያስገርመኛል እኮ የምን ያባቶች ጥበብ ነዉ የሴጣን ጥበብ ነዉ ሚባለዉ እርኩሶች እህቴ አይዞሽ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አባግርማ ቀሲስሄኖክ ወልደማርያም ቆሞስ አባ ሳሙኤል ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ዘ ሚካኤል ኬፋ ይቱብ እዬ ምድኚዉ በነዚህ ትምርቶች ነዉ ፁሚ ፀልዬ ስገጂ ተጠመቂ ቅባቅዱስ ተቀቢ ንስሀ ገብተሽ ዉጊያ ጀምሪ መተት ልኮብሽ ነዉ ምንም ያክል ብር ብትከፍዉም መንፈሱ ከዉስጥሽ አይወጣም ብሩምአትስጪዉ ባምሳ ሺዉ ምፅዋት አርጊበት ቀላል ነዉ እሱ አካብዶ ሚያወራዉ ጥበብ በስላሴ ስም ሚያዝ ተራ መንፈስ ነዉ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @FetleworkTamirat
    @FetleworkTamirat 6 днів тому +1

    Amen Yigelbet!!!!!!!!!!!

  • @NaeemaSomalee-pv3ni
    @NaeemaSomalee-pv3ni 8 днів тому +2

    ውይ ሀገሬ ወደት እሂድሽ ነው ገና ወጣቱ በዝህ መልኩ መዝገጥ ባለጌ ነውሱብሀንአላህ ስንት አይነት ሰው አለ

  • @mediitube8488
    @mediitube8488 7 днів тому +3

    Era beyesusim
    Weda church heji ehite😢 yesus yadenal❤

  • @muhammedyamor
    @muhammedyamor 7 днів тому +2

    በህግይጠየቅ

  • @beniyamwedaji978
    @beniyamwedaji978 8 днів тому +3

    ይህንን ሰይጣን ነው ከመቅደስ ውሰጥ አሜን ስንል ምኑለው

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 8 днів тому

      አው በየቤተክርሥቲያኑ የተመሠገው

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 7 днів тому +1

    እኔ በጣም ነው ጋዜጠኛው እሚያስቀኝ 😂😂😂😂😂 ለምን የፊልም ባለሞያ አትሆንም ወይ የኳሜዲማ አንደኛ ነህ። በኢንተርቪው እንዴት እንደምስቅ።😂

  • @amaamm-pi1xo
    @amaamm-pi1xo 7 днів тому +1

    መገን. እኔ 😢😢😢😢😢😢😢አተየ እርዳኝ ማርያምን. ክፍ ውስኔ ሳልወስን ደረስልኝ😢😢😢

  • @SereneRose-yi1nj
    @SereneRose-yi1nj 8 днів тому +3

    Egziabiher yigetsis

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 7 днів тому +1

    የሚያንቀጠቅጥ ነገር የለክም እኔ አሁን አልተንቀጠቀጥኩም አላለም😅😅😅😂

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ 8 днів тому +1

    እረ የተጨቆነ ቃላትን አትጠቀሙ 😊ይገርማ ።ጭለማ ሥራ. የጥበብ መጀመሪያ እግዜብሔርን መፍራት ነው።በክርስቶስ እየሱሰ ስም የአስማቶችን አስማት የገለበጠ ክርስቶስ በዙፋኑላይ ነው ።ሥራውን ሁሉ ያፍርስ ።ጌታ ይቅር ይበልህ ምህረቱን ይላክልህ ።

  • @HaniAbebe-l8w
    @HaniAbebe-l8w 5 днів тому

    Ere tsebel hij stastela benatachu tenkuway egr sr kemtdefi niseha gebtesh tsdbel tetemeki❤❤❤

  • @Birtukan-le7gf
    @Birtukan-le7gf 5 днів тому

    የንጉሶች ንጉስ የጌቶች ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድልህ እኔ ከልጅቷ ላንተ ነዉ ያዘንኩት አምላክህ ማን እንደሆነ እራሱ አታዉቅም እምነትህ ምንድን ነዉ ለመሆኑ እሷስ በፀበል ትድናለች ምንም አታመጣም

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 8 днів тому +3

    እህቴ ፀበል ግቢ በናትሽ አታናጂኝ እህ የምን ብር ነዉ በነፃሚያድን እምነት ለዛዉም ከሞት ሚያስነሳ ኢየሱስ እያለን እመቤታችን ቅዱሳን ፃድቃን መላክቾች ይዘን በሴጣን ስንገዛ እኮ ስናደድ እባክሽ ገጠመኝ ስሚ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ ወንቅሸት ገዳም ሂጂ በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ሂጂ ስዉራ ማርያም ሂጂ ትድኛለች ለሱ አትስገጂ ለሚሰገደዉ ለፈጣሪ ብቻ ነዉ ፀበል ጊቢ ኮመንት አንብበሽ ተግቢሪዉ አናደደኝ እኮ የሴጣን ልጅ ደሞ ጥባብ ጭቅላት ይዞ ጥበብ ይላል አስማተኞች ደብተራዎች እመቤት ከቅድስት ሀገር ታጥፋቹ የስንቱ ሂወት አበላሻቹ

  • @HEWOTAESSFA
    @HEWOTAESSFA 7 днів тому +1

    geta hoy tabarek kanazh hulu chalama alami silaleyahi

  • @SerawitSerawit-e7q
    @SerawitSerawit-e7q 7 днів тому +1

    በህግ ይጠየቅ

  • @HIBAAAHIBAA123
    @HIBAAAHIBAA123 8 днів тому +2

    እግዞኦ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MesfineDesta
    @MesfineDesta 6 днів тому

    በጣም ብዙ አይነት በሕብ ደረጃ ተወዳጅ የሆነ ስክትቢት / ድርሰት አለ ነገር ግን ይሄ በጣም ሚያስጠላ ነው ምክኒያቱም የእውነት በዚህ ሁኔታ ላይ ሆነው ሚሰቃዩ ሰዎች አሉና በእነሱ ላይ በቀለድ እና መሳለቅ ነው ሚሆነው

  • @tgay5642
    @tgay5642 8 днів тому +3

    አልሃምዱሊላህ ረቢላ አለምን ከአሏህ ዉጭ ሌላ አምላክ የለም

  • @AliAli-d3y1d
    @AliAli-d3y1d 8 днів тому +2

    ዝም ብለሽ ፀበል አትገቢም እንዴት ሳይጣንን ይቅርታ ትያለሽ ቤተክርስቲያን ስሄድ ሰላም ነኝ ብለሻል የቀረው ስራ ቢቀር ከጤናሽ አይበልጥም ለምን ገዳም አትሄጅም

  • @جهادالأطراف
    @جهادالأطراف 7 днів тому +1

    አረ እነዚ ጦንቃዮች ፈጣሪ ያጥፋልን😢😢

  • @gemechuEmiru-il7ls
    @gemechuEmiru-il7ls 8 днів тому +33

    እንኳንም ጴንጤ ሆንኩ ሟርትና ድግምት በኛ ላይ አይሰራም በኢየሱስ ሰም የጴንጤ ወዳጅ አሜን በል❤❤❤❤

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 7 днів тому +2

    ጨርቅ የለበሰ ሰይጣን

  • @Elisamazret
    @Elisamazret 8 днів тому +3

    እግዚኦ አረ ወኔ😂😂😂😂😂

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 8 днів тому +2

    ሠላምክ ይብዛ ወንድማችን

  • @AlmasAlnaqbu
    @AlmasAlnaqbu 8 днів тому +4

    ለደብተራ ትንበረከክያለሽ እሱኮ ሰይጣን ነው ንስሐ ግቢ ፀበል ተቀበለ ገዳም ሂጂና 50000 ስጭ እግዚአብሔር ይባርክልሻል የደብተራ ባሪያ ሞኝ መጨረሻ ሺ ከባድ ነው የሚሆነው መጨረሻ ላይ ግብር ያደርግሻል እግዚአብሔርን አታስቀየም ዓለማዊ ህይወት ከቁም ሁሉም ነገር ይለቅሻል ክርስቲያ ክርስቲያን ሆነሽ ለሰይጣን ትንበረ የመምህር ግርማ ትምህርት የመምህር ተስፋዬ ወልደ ወልደማርያም

    • @almazreta9110
      @almazreta9110 8 днів тому

      መምህር ግርማ እራሱ ትንሹን ሰይጣን አስወጥቶ ትልቁን ነዉ የሚያስገባው

  • @sasahudenkalem6121
    @sasahudenkalem6121 4 дні тому

    ዋውውውውው

  • @ebkebk-gs4qz
    @ebkebk-gs4qz 8 днів тому +1

    😢😢😢😢ፈጣሪ ምህረቱ ልቦና ይሰጠህ

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 8 днів тому +1

    😂😂😂 አረ ሞትኩኝ በሳቅ ጋዜጠኛው
    እግዚአብሔር ይገስጽህ ደፍተራ እርኩስ
    እህቴ ጸበል ሂጂ ምን አስለመነሽ ለዚ

  • @ZewUde-t3i
    @ZewUde-t3i 5 днів тому

    ይህ ሰይጣን ደግሞ የሰለሙን ጥበብ ነዉ ይላል።

  • @AbebaZenawi
    @AbebaZenawi 6 днів тому

    እግዚእ መሐርነ ክርስቶስ ሴተተ

  • @selamtekle8778
    @selamtekle8778 7 днів тому

    በፀበል በጸሎት ማሰር ስትችሉ መተተኛው መርጌታ ስር ትደፋላቹ! በጣም ነው የምታሳዝኑት, በአባቶች ፀሎት ይታሰራል

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 4 дні тому

    እግዝዮ ኣብየት ዘመን😢በህግይ ኣስዙይት ይህ ጠንቃይ🤬

  • @dawitmamo8892
    @dawitmamo8892 8 днів тому

    Yeabsira benatih be hig Asteykewu yesewu Hiwot Eyabelashe newu yihe ye seytan Kurach

  • @Susu143j
    @Susu143j 8 днів тому +2

    አኡዙቢላሂ ምነሸይጧንረጂም 😢

  • @sasahudenkalem6121
    @sasahudenkalem6121 4 дні тому

    የፍቅርሰው❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @Ehetmariyam-k2f
    @Ehetmariyam-k2f 8 днів тому

    ሰይጣን ተዋርሶ ግፍ እየሰራ ስጦታ ብሎ ይመጻደቃል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
    በእምነታች ባለመጽናታችን ሀይማኖታችን በተግባር አለመኖራችን ማንም መጫወቻ ሆንን እመመኑኝ የመሚፆም የሚፀልይ የሚሰግ ሰው ምንም ማድረግ አይችልም እኔ ምስክር ነኝ ፀበል ተፀበይ የምን እግር ስር መደፋት እግዚአብሔር ፊት ተደፊ እሱ ከፍለሽውም ሌላ መንፈስ ነው የሚልክብሽ መንፈስ መላክ እንጅ ማውጣት አይችሉም ግን ሽፍት ያደርጋል

  • @MonBi-w5e
    @MonBi-w5e 8 днів тому +2

    ሲረዉ ይፈረሲ በጌታ በእየሱሲም

  • @JjjJ-ul2sm
    @JjjJ-ul2sm 8 днів тому +4

    ለምንለህግአሳጠውም ምንአይነቱነህ ወላሂ አብርህእምቀልደውእሱጋርስታስጠላ

  • @RumanaAli-mj9cu
    @RumanaAli-mj9cu 3 дні тому

    ከሰይጣን ጋር መገናኘት እንደ ጀብድ አደረግከው መጨረሻው ወደ ራስህ ተመልሶ ይመጣል አትጎረር

  • @EirsteAbebayehu
    @EirsteAbebayehu 6 днів тому

    ቱ ቅዱስ ሚካኤል ይገስጽህ አፍህን ዝጋና ወደ ፈጣሪህ ተመለስ

  • @meskerembiro
    @meskerembiro 4 дні тому

    ስጋ ሳይሆን ነፍስህ ይቃጠል የተረገምክ መቼ እንደዚህ እያደረክ አሟሟቴ የውሻ አሟሟት ነው የምትሞተው እሷ መለመንም እኮ ያስፈልግም አባ ግርማ ብትሄድ እኮ ሁሉ ይለቃታል ያመጣል ከዛም በኋላ ማስፈልግም አባ ግርማ ጋ መሄድ ትችላለች

  • @zenebechdesta1580
    @zenebechdesta1580 6 днів тому

    አይ ክፉ እግዚአብሔር የፈጠረውን የእጁን ስራ ማበላሸት ስንት አመት በህይወት ይኖራል መሞት አይቅርም