Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትክክለኛ እናት ናቸዉ አስተሳሰባቸዉ እራሱ ልዩ እናት ጤናቸዉ አላህ ይመልስሎት
ሚኪ ሚኪ ሚኪ ትለያለህ አንተን ያሳደገች እናት ትባረክ
ጀግና ነህ ጋዜጠኝችን
በጣም ደስ ይላል የመስከረምን መጨረሻ ማወቅ የምተፈልጉ ላይ❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገርማል ለበቀል ባይነሳሳ ነበር እሚገርመዉ ልጁ ግን ሀቀኛነዉ ልጅቷን አለማስረገዙ የእናቱን ሁኔታ እያየ
እልልልልልልልልልልል
አንድልጅ አሳደግሽ የአንድ እሽ ጀግና አኮራሽ 💕💕💕💕💕
Awo bawent
እናት መስከረም ላንቺ ቃል አጣሁልሽ ጉዳትሽ የዋህነትሽ ልጅነትሽን ማጣትሽ ባመንሽው መካድሽ እጅግ አስለቀሰኝ ልጆሽ የተባረከ ቁጥብ መልካም አርቆ አሳቢ አርገሽ አሳደግሽው ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ሄለን ከዚህ ምን ተማርሽ?????????? ሴት አይደለሽ ወልደሽ እይው እሺ በሰው እድል አድገሽ ድሀ ስትይ ታሳፍሪያለሽ።
ጋዜጠኛ በሄድክበት ቸር ይግጠምህ ተባረክ
ንብረቷን ይመልስ
የወሰደባቸዉ ንብረት ይመልስላቸዉ የምር ቆንጆ ሂወት ይኑሩ በጣም ያሳዝናሉ እህ እናታችን
ኡፍፍ ጀግና እናት አቤት እናትነት እኮ ቃል የለዉም ቃላት አጣሁልሽ ጀግና እናት ነሽ እናቴ ሚኪ ሚገርም ልጅ ነዉ በስርአት በእምነት ነዉ ያሳደግሹዉ የኔ እናት በጣም ጎተሀታል አቶ ሞገስ እድሜዋ ሞራኖ ጤናዉ ንብረቶ ሁሉ ከንቱ አርገህ አቅለህ አትየዉ አቶ ሞገስ ብቻ ካሳቸዉ ለእናታችን መስረም
የኔቢጤ የሴት ልጅ ብሎ ይሳደባል። እንዲህ ዓይነት እናቶችን እግዚአብሔር ያኑርልን።
🎉❤❤❤
አቶ ሞገስም በህይወት መኖራቸው ይህ ሁሉ ደስታ ማገኘታቸው የሚኪ እናት ደስ ይላል
በጣም ያሳዝናል ጌታን የኔ እናት አይዞሽ በልጂሽ ክሶሻል ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤መልካም ሰው እድህ ነው አቶ መጎስ. እግዛብሄር በህድክበት ይጠብቅህ. ልጅም እዳ ተው መልካም ነው ጥሩ ልጅ ።ትግስተኛ ነው ማርያምን ደስ ሲል
ግሩም በጣም እያሻሻልክና ደስ የሚል አቀራረብ እያመጣህልን ነው በርታ።
ገና ከጂምሩነው ማየት ያቃተኝ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ አንድ አንድ ወንዶቺ የሴትን ቅስም ስብር አድርገው ይሄዳሉ የኔናት ባይበቀል ነበረ የሚገርመኝ ለዛነው የተረገመቺ የሆነቺው😭😭😭😭😭😭😭
በጣም ያሳዝ ናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
ልጁ ሀቅ አለው ልጆቹን አለመግደሉ ይገርማል እናቱን እንደዚህ ሰብሮ የሄደ ሰውዬ አፍኖ ቢገካቸውም ሀቅ አለው
ሚኪ የተባረክ ነህ አንተ ባትወለድ የናትህ ጤንነት አይመለስም ጨዋ እራስህን ጠብቀህ እናትህ አዳንህ አቶ ሞገስም በጣም አስተዋይ ነህ
የምር እንባየ መጣ ቤቱን ሰየው ልጁ መበቀል አይደለም ቢገድላቸው ለራሱው አይፈርድበትም😢😢😢😢
ዉነትሺ ነዉ ወላሂ
በጣም ወላሂ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረክ
አንተ ጎበዝ ነህ ሳላደንቅህ አልቀርሞ ሴትዮዋ በጣም ያሳዝናሉ
የእኛ ጀግና እንኳን በደና መጣህ።
ማዘር አሰተሳሰባቸው በሰርዐት ያደጉ የታነፁ ናቸው ሚኪ ያንተ እናት በመሆናቸው ያኮራሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሰዉየዉ እርጋታ በጣም የሚገርም ነዉ በዳይም ቢሆን በጣም የሚገርም ነዉ መምህር መሆን ይችላል ሴትየዉም በጣም ታሳዝናለች በመሀከላችዉ ሰላም በወረደና ደሰታቸዉን ባየሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምንጊዜም ያጠፈ ይቅርታ ይጠይቅ አቅም ካለው ይካሰ❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪ. ሚኪ እንኮን. ደስአለህ. ሚኪ ጀግናው. ሚኪ ጥብቁ. እናትህን አላህ. ያሺርልህ,.ትባርክም
እናትና አባት ካሳደጋቸው በላይ በጥሩ ስነምግባር ልጅሽን ያሳደግሽ ጀግና ሴተ እግዚአብሔር ይፈውስሽ ቀሪ በሕይወትሽ ያማረ ይሁን ልጅሽን ለወግ ለማረግ ያብቃልሽ
😢😢😢😢😢አቦወድልጅ ይወለድ
ወይኔ የኔናት ስታሳዝን 😢😢😢😢😢
ከሁሉ የከበረ እንቁ እናት ነሽ የሚኪ እናት እሱም እንቁ የእንቁ ወጣት ልጅ። " ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል" አለች ጥበበኛ ሴት በጥበ ብ ልጇን ያሳደገች። ክብር ለመድሃኒዓለም።
ሱብሀን አላህ ልጁ ጀግና ነው ወላሂ አላህይጠብቀው ❤❤❤ ግን ቅንናት ብሎነበር እዳለውም ምርጥሰው ናት ያአላህ አላህ አፍያያርጋት
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ መልካም ሴት ነሽ በእውነት ልጅሽም በስርአቱ ያደገ እመብርሀን ሺ ታርግልሽ ዘር ይውጣለት መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
እግዚአብሔር. ይመስገን እናት ጥሩ ናቸው አባትም ፍልገው መምጣታችው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ሁሉ ለበጉ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
ግሩሜ ተባረክ የኔ ልጅ ለተቸገሩት እንደምትደርስ ላንተም ፈጣሪ ይድረስልህ ለጓደኞችህም ጭምር።
ወንድሜ በርታ መጨረሻቸውን አሳውቀን
የሚኪ እናት አስተዳደጉ በጣም ጥሩ አድርገሽ ነው ያሳደግሹ በልጅሽ ትካሻለሽ ምርጥ ልጅ አለሽ እግዝአብሄር ይማርሽ
ወሮ መስከረም በጣም ስብዕና ያላቸው አንደበተ ርዕቱ እና ትህትና የትሞላበት አመለካከት እና ልጃቸውን በስነልቦና አንፀው ያሳደጉ የተማላ የቤት እመቤት የነበሩ ውብ እናት ለመሆናቸው ምንም ጥርጥር የለኝም እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጣቸው እና ከልጃቸው ጋር የትባረከ ኑሮ ይስጣቸው
😭😭😭😭 ትክክለኛ ጥያቄ ከዎስደባት ንብረት ይልቅ እድሜዬን መልስልኝ ማለትዋ ልክ አለቺ
ግን ፈጣሪ የሰራህን ይሰጥህ በጣም ያማን በቁም ክህደት😢😢😢😢😢😢
አቶ ሞገስ ልፈርድብህ ነበር ግን ፊት ለፊት ተገናኝታችሁ ታሪካችሁን ስታወሩ ችግሩ የት ጋር እንደነበረ ተረዳሁ:: እርስዎ አ.አ አልሄድም ባህሉ ኖሮ አብራችሁ የመኖር እድልና ሌላም ልጆች ትወልዱ ነበር:: አቶ ሞገስ ጥፋትህ ብዬ እንደኔ አመለካከት ሄደው check አለማረግዎ ነው:: ግን ሳላደንቅህ አላልፍም ይቅርታ መጠየቅ እና ለመካስ መምጣትህ ትልቅ ክብር አለኝ
የኔ እናት እግዚአብሔር መልካም ነዉ እንኳንም ወለድሽ እናትዋ🎉❤❤❤ መጨረሻዉ ያምራል🙏
አቶመጎስ መፀፀታቸው በጣም ጥሩ ነው ቅድሚያ ታከሙ ወይዘሮ መሰከረም እንካን ደስ አሎት 38:23
አቶ ሞገስ ተባረክ እኳንም ምንም ጥፋት ሳይጠፋ ልጁ በጣም ጥሩ ልጅ ነው
ወይዘሮ መስከረም በጠም ጎበዚ እናት፡ አለህ ይባሪክሺ ።በጠም በጠም ... በሳል ኖት እሪሶን ለመግለጺ በቂ ቃላት የለኝም።
ወገኖቸ ስታገቡ ከባላችሁ ሌላ አማካሪ አታስገቡ ትዳሯን ያበላሸችው እራሷናት ግን ይህን ያህል ጊዜ ግን ያለመጠየቁ እሱም ጥፋተኛ ነው
በጣም በጣም ደስ ይላል ጤናዋ ተመልሶ ልጆን ቁማ የምትድር ያድርጋት ደስታዋን ይመልስላት።
አቶ ሞገስ ምን አይነት ክፉ ሰው ግን??????
የኛ ጀግኖች እደዚሕ አይነት ብሮግራም የምታዘጋጁ ሑላችሑም እግዚአቢሔር እድሜና ጤና ይሥጣችሑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሠይ እንኳንም እኔሕን እናት አገኛቹሐቸዉ
በእውነት የሚኪ እናት ጨዋ ናት መድሃኒኣለም እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ
እንኳን ደህና መጣህ❤❤ብቻ ከዚህ በፍት የሰማነው ነገር እውነት ከሆነ አቶ ሞገስ ልክሳቺው ይገባል መካስ ብቻ ሳይሆነ ንብሬቷን መመለስ አለበት አንተ ጎበዝ ነህ እተማመንብሀለሁ የእሷ የሆነውን ንብረት ይመልስላት
አቶ መጎሰ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ከድ በበዛበት ዘመን አንተ ታማኝ ነህ
በጣም ይገርማል ቃማኛዎች ምን ጊዜም ገንዘብ ሁሉንም የምመልስ ይመስላቸዋል አሁን የፈለገው ገንዘብ ብሰጣት የፈለገውን ካሳ ብሰጣት የሞራል ካሳ የአይምሮ ካሳ አይሆናትም የሴት ልጆቹንም ምላስ ካሳ አይመልስም ።
እንኳን ደና መጣክ የሚኪ ኣባት ከዚኣውጥቶ የተሻለ ቦታ እንድያስቀምጣት ተስፍርጋለወ
aAto moges ahun bedenb kaswat eskelejuwa chiwa sew yimeslalu
የኔ እናት አላህ ያሺልሺ
ዋው በጣም ደስ ይላል ታሳዝናለች ፈጣሪ ጤናዋን ፈፅሞ ፈውሶ የደስታ ዘመን ይስጣት
የኔ ሚስክን እናት ብጣም ኣስልቅሱኝኝኝ😭😭😭😭😭😭😭እግዛኣብሕር እድሜ እና ጢና ይስጣቹ❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና እናት ከገንዘብ ይልቅ ፍቅርንና ይቅርታን የምታስቀድምፈርሀ እግዚአብሔ ያላት ለልጇም ጥሩ መሠረት የሆንሽ ጀግና እናት እግዚአብሔር ምሮሽ ድነሽ ለማየት ያብቃን የኔ እናት በምክንያት ፈጣሪ ስላገናኛችሁ ደስ ብሎኛል
የማታ የማታ ንብረቶትን እግዝአብሄር የሚኪ አባት አክለፍልፎ እጃቹ ለይ ይ ጣለላቹ የሰውሀቅ የበላ ንፁህ እንቅልፍ አይተኙም ማዘር እግዝአብሄር ይማሮት 19:15
አሁን፣መካስ፣መታከም፣አለባቸው፣እኚህ፣ጀግና፣እናት።እግዚአብሔር፣ይቅር፣ይበለን።።ጀግና፣ጋዜጠኛ፣በርታ።
በእውነት ዛሬ እጅግ ነው የተደሰትኩት በምን አጭር ቃል ልግለጸው?የሚኪ አባት ስብእናው፣ ትእግስቱ፣የተረጋጋ መሆኑ፣ልግስናው ኧረ ስንቱንልዘርዝረው ?አገር ምድሩ ከሐዲ በሆነበት በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ዜጋ ለሰጠን እግዚአብሄር ክብሩን ይውሰድ፣የሚኪን አባትም አብዝቶ አብዝቶ ይባርከው።ለእውነተኛ አፍቃሪዋ ለሚኪ እናትም በከባዱ በታመመችበት ወቅት እግዚአብሄር ስለደረሰላት እንባርከዋለን። አንተ ጋዜጠኛው ያንን ሁሉ አልፈህ እነዚህን ሁለት ቤተሰቦችአግባብተህ እዚህ እንዲደርሱ ስላደረስህ ተባረክ ሁሌም ይሳካልህ።አሜን።
አይዞሽ የንየ እናት ፈጣሪ ይማርሽ
❤❤❤❤❤
እዉነት አቶ ነገሠ ሥተት ቢሠራም አለን ግን ትትናዉ በጣም ያሥደሥታል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልን ጀግኖቻችን ከእግዚአብሄር በታች የወደቀ እምታነሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪ መሸአላ ምርጥ እናት ጡናዋን ይመልሥላት ያረብ ትክክለኚ እናት
ልጁ መበቀል ሳይሆን ቢገልም አይደቀኚም በጣም የሚሳዚኑ እናትነች😢😢😢😢
አይ፡እናትእኮ፡ለልጁ፡ትሞታለች፡እግዜቤሆር፡ጤናሽን፡ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰውየው አሪፍ ሰውነው ንፁ ህሊና ይሄ ነው
ጥሩ እህት ጀግና ልጂ ነው ያለወት። እንኳን በህይወት ኖሩ እግዚአብሄር ይመስገን
ተባረኩ የሚከዬ አባት ጥሩ ነው ያደረጉት ማሜ በጣም ያሳዝናሉ አይዞት ለሚከዬ መኖር አለቦት
እዉነት ነዉ ፍቅር ይበልጣል ክብርና ምስጋና ለቸሩ መደሐኒአለም ይሁን ተመስገን
ለጋዜጠኞችቃላትየለኝምመዳኔለምበፍቃዱይከፈላቹህ❤
ሚኪ ግን ጅግና ነህ
እናት መስከረም እግዚአብሔር ይማርሽ የማታውን እንጀራ ያሰምርልሽ
ዝቅ ብለህ ይቅርታ ጠይቃት እባክህ ደስ ይበላት እቺ ሴት ተጎድታለች
እግዚአብሔር ይማርሽ ህቅሪታ ታደርግ ትልቅ ነገር ነው
ሚስክን ናት ፈጣሪ ምህረቱ ይላክላት❤❤❤
የኔ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስሽ 🙏 ልጅሽን እንዴት እዳሳደግሽዉ ያለ በቀል 😭😭 እንደ አንቺ ያሉትን እናቶች ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክህ 🙏
በጣም ያሳዝናል የሴትየዋ ጉዳት በጣም ያሳዝናል አተ ጀግና በርታ
ሚኪ ጀግና ነህ
እርውሩ እናት ስነምግባር ያላት እናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ ከነ ልጅሽ
❤❤❤ልጃቸውበጣምጎበዝነው
የተባረከአባትእድሜይስጥወድማችንየኔናት፡ያለፈዉአለፈእግዛቢሔርጤሽንይስጥሽ፡ለልጅሽመኖርአብሽአዉነትነዉ፡ጠካራእናትአትገኝም
አይዞት ማሜ ይህም ያልፋል ሚኪን የመሰለ ጀግና ልጅ አሎት
የኔ እናት ይቅር ማለት ትልቅነት ነው እርሶ በጣም መልካም ና ንፁ ህሊና ያለዎት እናት ኖዎት ጋሽ ሞገስም እግዚአብሔር ይስጦት በጣም መልካም ሰው ኖት ለሁለታችሁም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው ቀሪው ዘመናችው የደስታ ዘመን ይሁንሎት እናቴ
የኔ እናት ድህነት እና እጦት ቁምጥና አይደለም እናቴ ዛሬ ቢወድቁ ነገ ይነሳሉ የኔ እናት ዋናው የርሶ ጤና ነው ቸሩ መድኃኒያለም በምህረት እጁ ዳብሶ ምህረቱን ይስጦት እናቴ ኑሩልን የእናትነትን ጥግ አሳይተውናል ሚኪ በጣም እድለኛ ነህ እኚህን የመሰሉ እናት ስለሰጠህ ፈጣሪህን አመስግን ዛሬ እየወለዱ በሚጥሉበት ዘመን እንደ እርሶ አይነት እናቶችን ያብዛልን
በጣም ጨዋ እናትና አባት።
አንቺ ጎበዝ እናት ነሽ የመሚያኮራ ጎበዝ ልጅ አለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልልሽ የባርከው
አሁነ ጥያቄ አለኝ አቶ መጎስ መጀመርያም ንብረቱ ዉሰደዋል ግን እኝህ ምስኪን እናት ንብረታቸዉ ወስደዉ ከተጠቀሙ በሃላ የሁላ ዓመት እኝህ እናት ሲከራተቱ ከነልጃቸዉ የትነበሩ ጥያቄ አለኝ በጣም ተጎድተዋል አሁን ምን ያርግላቸዉ መካስ ልባቸዉ ተሰብረዋል ታሪካቸዉ ያሳዝናል ለማንኛዉ ፈጣሪ ይማሮት እናታችን 🙏🙏
በእውነት አንተ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ከሚገርመኝ የቀደሙ ቪድዮዎችን ሊክ ስለምታስቀምጥ በጣም አመሰግናአለሁ!!። ሚኪ ቢበቀላቸውም አይገርምም
ሞገስምርጥሰዉ ነዉ
የሚኪ እናት ግንሙሁር ነች እመቤቴን።
ሚስኪን የሚያዛዝኑ ናቸው ። ከቻልክ ቀሪ ዘመናቸውን በጡሩ ኑሮ እንዲኖሩ ንብረታቸውን አስመልስላቸው በቻልከው መገንገድ
Different Mother God Bless you
በስመአብ በጣም ሚስኪናት የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚያብሔር ይማርሽ 😢😢😢❤❤❤❤
እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥም ምርጥ እናት ልዩ ነሽ ትለያለሽ እናቴ
እግዚአብሔር አየ ተመለከተ በእውነት እግዚአብሔር እዚህ ቤት ከናቱጋር አለ ታሬክ ተቀየር
Mirti enat nat👍,Wed Amerika mewesed alebet Mr Moges
በድየ ይቅርታ እጠይቃለሁ ካሉ አባት መሆኑ መች ቀረ በፈሰሰ ውሃ መታፈሰ አይችልም መካስ አለባቸው ማሳከም አለበት እጂ እድሜዎ ሳይቀር ተበልታለች
አናቴመሰከረም ላንቺቃል አጣሁልሽ❤የኔማር❤ገዳትሽ የዋህነትሽ ልጅነትሽን ማጣትሽ ነዉ❤አላህ አድሜና ጤና ይሰጥህ❤ ግሩም በጣም ጎበዝነህ አይዞህ በርታ ❤❤ሚኪየ እንኳን ደሰ አለህ❤❤አናትህን አላህ ያሸርልህ ❤❤የኔማር
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤ይቅርታ yiblxle ❤❤❤
Good mom I like the way she’s answer father
Meskeeyyyyyy you’re so amazing woman
ትክክለኛ እናት ናቸዉ አስተሳሰባቸዉ እራሱ ልዩ እናት ጤናቸዉ አላህ ይመልስሎት
ሚኪ ሚኪ ሚኪ ትለያለህ አንተን ያሳደገች እናት ትባረክ
ጀግና ነህ ጋዜጠኝችን
በጣም ደስ ይላል የመስከረምን መጨረሻ ማወቅ የምተፈልጉ ላይ❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገርማል ለበቀል ባይነሳሳ ነበር እሚገርመዉ ልጁ ግን ሀቀኛነዉ ልጅቷን አለማስረገዙ የእናቱን ሁኔታ እያየ
እልልልልልልልልልልል
አንድልጅ አሳደግሽ የአንድ እሽ ጀግና አኮራሽ 💕💕💕💕💕
Awo bawent
እናት መስከረም ላንቺ ቃል አጣሁልሽ ጉዳትሽ የዋህነትሽ ልጅነትሽን ማጣትሽ ባመንሽው መካድሽ እጅግ አስለቀሰኝ ልጆሽ የተባረከ ቁጥብ መልካም አርቆ አሳቢ አርገሽ አሳደግሽው ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ሄለን ከዚህ ምን ተማርሽ?????????? ሴት አይደለሽ ወልደሽ እይው እሺ በሰው እድል አድገሽ ድሀ ስትይ ታሳፍሪያለሽ።
ጋዜጠኛ በሄድክበት ቸር ይግጠምህ ተባረክ
ንብረቷን ይመልስ
የወሰደባቸዉ ንብረት ይመልስላቸዉ የምር ቆንጆ ሂወት ይኑሩ በጣም ያሳዝናሉ እህ እናታችን
ኡፍፍ ጀግና እናት አቤት እናትነት እኮ ቃል የለዉም ቃላት አጣሁልሽ ጀግና እናት ነሽ እናቴ ሚኪ ሚገርም ልጅ ነዉ በስርአት በእምነት ነዉ ያሳደግሹዉ የኔ እናት በጣም ጎተሀታል አቶ ሞገስ እድሜዋ ሞራኖ ጤናዉ ንብረቶ ሁሉ ከንቱ አርገህ አቅለህ አትየዉ አቶ ሞገስ ብቻ ካሳቸዉ ለእናታችን መስረም
የኔቢጤ የሴት ልጅ ብሎ ይሳደባል። እንዲህ ዓይነት እናቶችን እግዚአብሔር ያኑርልን።
🎉❤❤❤
አቶ ሞገስም በህይወት መኖራቸው ይህ ሁሉ ደስታ ማገኘታቸው የሚኪ እናት ደስ ይላል
በጣም ያሳዝናል ጌታን የኔ እናት አይዞሽ በልጂሽ ክሶሻል ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤መልካም ሰው እድህ ነው አቶ መጎስ. እግዛብሄር በህድክበት ይጠብቅህ. ልጅም እዳ ተው መልካም ነው ጥሩ ልጅ ።ትግስተኛ ነው ማርያምን ደስ ሲል
ግሩም በጣም እያሻሻልክና ደስ የሚል አቀራረብ እያመጣህልን ነው በርታ።
ገና ከጂምሩነው ማየት ያቃተኝ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ አንድ አንድ ወንዶቺ የሴትን ቅስም ስብር አድርገው ይሄዳሉ የኔናት ባይበቀል ነበረ የሚገርመኝ ለዛነው የተረገመቺ የሆነቺው😭😭😭😭😭😭😭
በጣም ያሳዝ ናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
ልጁ ሀቅ አለው ልጆቹን አለመግደሉ ይገርማል እናቱን እንደዚህ ሰብሮ የሄደ ሰውዬ አፍኖ ቢገካቸውም ሀቅ አለው
ሚኪ የተባረክ ነህ አንተ ባትወለድ የናትህ ጤንነት አይመለስም ጨዋ እራስህን ጠብቀህ እናትህ አዳንህ አቶ ሞገስም በጣም አስተዋይ ነህ
የምር እንባየ መጣ ቤቱን ሰየው ልጁ መበቀል አይደለም ቢገድላቸው ለራሱው አይፈርድበትም😢😢😢😢
ዉነትሺ ነዉ ወላሂ
በጣም ወላሂ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረክ
አንተ ጎበዝ ነህ ሳላደንቅህ አልቀርሞ ሴትዮዋ በጣም ያሳዝናሉ
የእኛ ጀግና እንኳን በደና መጣህ።
ማዘር አሰተሳሰባቸው በሰርዐት ያደጉ የታነፁ ናቸው ሚኪ ያንተ እናት በመሆናቸው ያኮራሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሰዉየዉ እርጋታ በጣም የሚገርም ነዉ በዳይም ቢሆን በጣም የሚገርም ነዉ መምህር መሆን ይችላል ሴትየዉም በጣም ታሳዝናለች በመሀከላችዉ ሰላም በወረደና ደሰታቸዉን ባየሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምንጊዜም ያጠፈ ይቅርታ ይጠይቅ አቅም ካለው ይካሰ❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪ. ሚኪ እንኮን. ደስአለህ. ሚኪ ጀግናው. ሚኪ ጥብቁ. እናትህን አላህ. ያሺርልህ,.ትባርክም
እናትና አባት ካሳደጋቸው በላይ በጥሩ ስነምግባር ልጅሽን ያሳደግሽ ጀግና ሴተ እግዚአብሔር ይፈውስሽ ቀሪ በሕይወትሽ ያማረ ይሁን ልጅሽን ለወግ ለማረግ ያብቃልሽ
😢😢😢😢😢አቦወድልጅ ይወለድ
ወይኔ የኔናት ስታሳዝን 😢😢😢😢😢
ከሁሉ የከበረ እንቁ እናት ነሽ የሚኪ እናት እሱም እንቁ የእንቁ ወጣት ልጅ።
" ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል" አለች ጥበበኛ ሴት በጥበ ብ ልጇን ያሳደገች። ክብር ለመድሃኒዓለም።
ሱብሀን አላህ ልጁ ጀግና ነው ወላሂ አላህ
ይጠብቀው ❤❤❤ ግን ቅንናት ብሎነበር እዳለውም
ምርጥሰው ናት ያአላህ አላህ አፍያያርጋት
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ መልካም ሴት ነሽ በእውነት ልጅሽም በስርአቱ ያደገ እመብርሀን ሺ ታርግልሽ ዘር ይውጣለት መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
እግዚአብሔር. ይመስገን እናት ጥሩ ናቸው አባትም ፍልገው መምጣታችው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ሁሉ ለበጉ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
ግሩሜ ተባረክ የኔ ልጅ ለተቸገሩት እንደምትደርስ ላንተም ፈጣሪ ይድረስልህ ለጓደኞችህም ጭምር።
ወንድሜ በርታ መጨረሻቸውን አሳውቀን
የሚኪ እናት አስተዳደጉ በጣም ጥሩ አድርገሽ ነው ያሳደግሹ በልጅሽ ትካሻለሽ ምርጥ ልጅ አለሽ እግዝአብሄር ይማርሽ
ወሮ መስከረም በጣም ስብዕና ያላቸው አንደበተ ርዕቱ እና ትህትና የትሞላበት አመለካከት እና ልጃቸውን በስነልቦና አንፀው ያሳደጉ የተማላ የቤት እመቤት የነበሩ ውብ እናት ለመሆናቸው ምንም ጥርጥር የለኝም እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጣቸው እና ከልጃቸው ጋር የትባረከ ኑሮ ይስጣቸው
😭😭😭😭 ትክክለኛ ጥያቄ ከዎስደባት ንብረት ይልቅ እድሜዬን መልስልኝ ማለትዋ ልክ አለቺ
ግን ፈጣሪ የሰራህን ይሰጥህ በጣም ያማን በቁም ክህደት😢😢😢😢😢😢
አቶ ሞገስ ልፈርድብህ ነበር ግን ፊት ለፊት ተገናኝታችሁ ታሪካችሁን ስታወሩ ችግሩ የት ጋር እንደነበረ ተረዳሁ:: እርስዎ አ.አ አልሄድም ባህሉ ኖሮ አብራችሁ የመኖር እድልና ሌላም ልጆች ትወልዱ ነበር:: አቶ ሞገስ ጥፋትህ ብዬ እንደኔ አመለካከት ሄደው check አለማረግዎ ነው:: ግን ሳላደንቅህ አላልፍም ይቅርታ መጠየቅ እና ለመካስ መምጣትህ ትልቅ ክብር አለኝ
የኔ እናት እግዚአብሔር መልካም ነዉ እንኳንም ወለድሽ እናትዋ🎉❤❤❤ መጨረሻዉ ያምራል🙏
አቶመጎስ መፀፀታቸው በጣም ጥሩ ነው ቅድሚያ ታከሙ ወይዘሮ መሰከረም እንካን ደስ አሎት 38:23
አቶ ሞገስ ተባረክ እኳንም ምንም ጥፋት ሳይጠፋ ልጁ በጣም ጥሩ ልጅ ነው
ወይዘሮ መስከረም በጠም ጎበዚ እናት፡ አለህ ይባሪክሺ ።
በጠም በጠም ... በሳል ኖት እሪሶን ለመግለጺ በቂ ቃላት የለኝም።
ወገኖቸ ስታገቡ ከባላችሁ ሌላ አማካሪ አታስገቡ ትዳሯን ያበላሸችው እራሷናት ግን ይህን ያህል ጊዜ ግን ያለመጠየቁ እሱም ጥፋተኛ ነው
በጣም በጣም ደስ ይላል ጤናዋ ተመልሶ ልጆን ቁማ የምትድር ያድርጋት ደስታዋን ይመልስላት።
አቶ ሞገስ ምን አይነት ክፉ ሰው ግን??????
የኛ ጀግኖች እደዚሕ አይነት ብሮግራም የምታዘጋጁ ሑላችሑም እግዚአቢሔር እድሜና ጤና ይሥጣችሑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሠይ እንኳንም እኔሕን እናት አገኛቹሐቸዉ
በእውነት የሚኪ እናት ጨዋ ናት መድሃኒኣለም እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ
እንኳን ደህና መጣህ❤❤
ብቻ ከዚህ በፍት የሰማነው ነገር እውነት ከሆነ አቶ ሞገስ ልክሳቺው ይገባል መካስ ብቻ ሳይሆነ ንብሬቷን መመለስ አለበት አንተ ጎበዝ ነህ እተማመንብሀለሁ የእሷ የሆነውን ንብረት ይመልስላት
አቶ መጎሰ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ከድ በበዛበት ዘመን አንተ ታማኝ ነህ
በጣም ይገርማል ቃማኛዎች ምን ጊዜም ገንዘብ ሁሉንም የምመልስ ይመስላቸዋል አሁን የፈለገው ገንዘብ ብሰጣት የፈለገውን ካሳ ብሰጣት የሞራል ካሳ የአይምሮ ካሳ አይሆናትም የሴት ልጆቹንም ምላስ ካሳ አይመልስም ።
እንኳን ደና መጣክ የሚኪ ኣባት ከዚኣውጥቶ የተሻለ ቦታ እንድያስቀምጣት ተስፍርጋለወ
aAto moges ahun bedenb kaswat eskelejuwa chiwa sew yimeslalu
የኔ እናት አላህ ያሺልሺ
ዋው በጣም ደስ ይላል ታሳዝናለች ፈጣሪ ጤናዋን ፈፅሞ ፈውሶ የደስታ ዘመን ይስጣት
የኔ ሚስክን እናት ብጣም ኣስልቅሱኝኝኝ😭😭😭😭😭😭😭
እግዛኣብሕር እድሜ እና ጢና ይስጣቹ