Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ያለፈ ክፍል ua-cam.com/video/HgfVLEncJbc/v-deo.htmlsi=S71x679n2t59yDRx
DEN
የራሶ ልጂነዉ የኔነዉ ለማለት ፈርታነዉ ዲኤን ኤ ትመርመር ደስ አላለችኚም
እናቱ እራስዋ ናት ዲኤንሄ ይመርመሩ እናትና ልጅ ናቸው እየዋሸች ነው
ይች ሴት እናቱ ነች መናገር ፈርታ ነው DNA እድጉ
👍
ይህችን እናት አጣራ ምንአልባች እሶውትሆናለችእናት ምክንያቱም መናገርፍርታ እዳይሆን ይሄንበኑዛዜመልክ አርጋ ልጆንመካስፍልጋስእደሁ
እኔም ልቤ ሚነግረኝ እንደዛ ነው ስታሳዝን
እንኳን በሰላም መጣህ የኔ ልጅ ጀግና ነህ በርታ ሰዎችን ለመርዳት በምትሄድበት ሁሉ ፈጣሪ ይርዳህ።
እውነት ነው የራሷ ልጅ ነው በደንብ መርምሯት ወንድሜ::
እግዚአብሔር ይመስገን ግሩሜ እንኳን ደህና መጣህ ጀግናው በርታልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
100% የራሡዋ ልጅ ነው እመኑኝ ድኤንኤ ይመርመሩ የምትሉ ላይክ አድርጉ የራሡዋ ልጅ ነው
መታደል ነዉ ከመላክት ቦታ መወለድ የከብት በረት ደስ ይላል ክብቶች ቅዱስ ናቸዉ❤🎉🙏
ልጁ በጣም ጠንካራና ትክክለኛ ጥያቄ ነው የሚጠይቀው ።
በጣም የሚያሳዝን ልጅ በጣም የሚያሳዝን ታሪክም ነው
ከዚች ሴት ጋር ፡DNA ...አሰራ እናቱ እራሷ ፡ናት
ግሩም ልጁ የራሷ መሆን አለበት ጠርጥር!!
አይዞሽ፣ እህቴ፣ ጎበዝ፣ ነሽ፣ ምን፣ ታደርጊ፣ አንድም ሚስጥር፣ አለው፣ ያንቻ፣ ልጅ፣ ከሆነአድግዋል፣ ጎበዝ፣ ልጅ፣ ነው፣ አንችልም እሱም፣ ሁለተታችሁም፣ ታድላችሁዋል፣በይቅርታ፣አንተም፣ ምንም ቢሆን፣ አሳድጋሀለች፣ ትእግስት፣አድርግ፣ D N Aይደረግላችው፣ የድሮ፣ ግዜ፣ ቀላል፣ አይደለም፣ የወላጆች፣ ቁጥጥር፣ አንድምእሱ፣ ሊሆን፣ ይችላልና፣ ልጅ፣ ትእግስት አድርግ ጩከት፣ እኮ፣ መፍትሄ፣ አይሆንም።
እናቱሳትሆን አትቀርም ይመርመሩ ያታቅባል❤❤❤❤❤
ራስዋ እንዳትሆን በሕክምና ከልጁ ጋር ትመርመር።
DNA አስመርምራቸው እናቱ ሳትሆን አይቀርም ግሩም በደንብ አጣራ
የሷ ልጅ ቢሆንሰ የምትሉ ትኖሩ ይሆን ይሄ ጥርጣሬአችን ነው
እንኳን ደህና መጣህ የምር ሁልጌዜ አስታውሰዋለሁ ግን ሁሉም በጌዜ ይሆናል ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢
የራሳ ልጅ ሊሆን ይቻላል ጅግናችን DNA መሪሙሩት 😢😢😢😢😢😢😢😢
DNA !!!!
ጀግናው እኮንደህናመጣህ ❤❤❤❤❤❤
ዋውውውውው አንደኛ ነኝ ዛሬ 😮😮😮
የራስዋ ልጅ ነው ይመርመሩ ልጁ ነጻ ይውጣ
እመኑኝ የራሷ ልጂ ነው ይመርመሩ የምትሉ
Rasu. Naturally. Nate
የሶ ልጂ ነው ብይ ኮሜት ልፅፍ ስገባ ያቺን ኮሜት አይሁ
እኔም እጠራጥራለሁ😢😢😢
እኔም እራሷ ነች ብያለሁ
እኔማ በእርግጠኝነት እናትየዋ ራሷ ነች ብዬ ነው እማምነው ዳይ ወደ DNA
ሁሉም ኮሜት አዲ አይነት ኮሜት የሶነዉ ልጁ ይመርመሩ ነዉ የሚለዉ ይመቻችሁ❤❤
በትክክል እናቱ ይች ሴት ነችDNA ይመርመሩ ጀግናችን አስምርምራቸውየቁጭት ነገር ታይባታል
እናት ልጅ ሊሆኑ ይችላሉDEN ይመራመሩ ያስፈልጋሌ ታማኝ ሆና ይህንን ካረገች ለርሳ እኛ ሽልማት ያስፈልጋል🎉
John 10 አማ - ዮሐንስ9: በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።
ሴትዮዋ ግን ምንዋም አልጣመኝ ልጁ የራስዋ ሳይሆን አይቀርም ካልሆነም ደግሞ የወላጅ እናቱን ቤተሰብ ሳታውቅ አትቀርም ወገን ይኖረዋል ልጁ ስለዚህ ትፈልግለት ቤተሰቦቹን😢😢😢
ጀግናው መጣ እንኳን ደህና መጣህ 🎉🎉🎉🎉🎉
እናቱ ራሷ እንዳትሆን ጠርጥር ፈርታ ነው ቀጥታ እናት ነኝ ብላ መምጣቷ ታሳዝናለች እንኳን ከሰው መወለድህን ታወቀ ከዛም ምርመራ ይደረግ
የራሷ ህይወት ሊሆን ይችላል ወንድሜ በደንብ አጣራ
ግሩም ዱካሾው እንዲህ አይነት ነገር አጋጥሞት ነበር እና በርታ ደህና ደረጃ ላይ አድርሰው አደራ
ልጅዋ ሊሆን ይችላል።ግድ የለህም።ዲኤንኤን አስመርምራቸው።
ይሄ ልጅ በጣም ተሰጥዎ ያለው ልጅ ነው very smart even his conversation ♥️ 👌 is perfect 👌
መቼም እራሷ እናቱ ከሆነች በጣም ያሳዝናል:: ከሆነች እውነቱን መንገር አለባት:: አነጋገሩ ስርዓቱ በጣም ነው የሚያስደንቀው:: he is so smart
እውተኛ።እናቱ።እራሥዋናት።የመሥለኛል
ሳር እና ቅጠል መብላት ሁሉም ሰዉ ይበላል አወላለዳችንም ቢሆን እናቶቻችን ባልታሰበ ቦታ እና ጊዜ የሚወስነው ምጡ ነዉ ሽንት ቤት ገበያ መንገድ ላይ ሊሆን የችላል
በደንብ መርምሯት እኔ እናቱ ትመስለኛለች በርግጠኝነት
እናቱናት ይመርመሩ ወሬዋ አልጣመኝም😅😅😅
እናቱ መሆን አለባት በየ አስባለሁ🙏🏽
ምስክን ፈርታነው እንጅእናቱ ረሷትመስለኛለችልጁ ❤ከእብረተሰቡ ተገልሎ ያደገአይመስለኝም🎉አነጋገሩአርፉነው❤ለማንኛውም ጎበዙ 🎉ኡኔታውን አጣረለት🎉
እመኑኝ ይች ሴት የራሷ ታሪክ ነው ወንድሜ በደንብ ጠይቃት ወይ እናቱን ያለችበትን ታውቃለች ህብረተስቡ ግን መጥፎ ነው እበረት መወለድ ይፈጠራል ማግለላችን ግን እጂግ ያሳዝናል
ሰው ክእንስሳ አይወለድም ልክ ነህ አሁን ያለፍው አልፈዋለ የእናትህን ጓደኛ ማግኘትህ ትልቅ ነገር ነው
የራሶ ልጂ ነዉ እሚሆነዉ
ይመሪመሩ
የራሷ ልጅ ነው
DNA የሁለቱን ወስድ: እውነቱን ለማግኘት
D N A ይመርመር የራሷ ልጅ ነዉ ደብቃች እንደ ቤዛ ቲዩብ አስመርምሩ
ወደ አእምሮ አትበል ወደ ማህበረሰብ ብትል ይሻላል ጋዜጠኛው መጀመሪያ እራስህ ልጁ ጤነኛ መሆኑን እመን ሰጀመር ልጁ በሳል ነው ።ያደረከው ጥረት በጣም ጥሩ ነው።
አዕምሮየ ምንም ችግር የለብኝም አያለህ ስለሆነ አትደጋግምበት ይቂርታ እንዲህ በማለቴ 🤭
እውነት የሌለው ኑዛዜ እናቱ እሷ ናት ምክንያቱም ወረቀቱ አዲስ ነው ጠርጥረሀል
ዉደዳቹሙ ጣለቹ የሪሱ ታሪኪ ነዉ ዉንድሜ የሪሱ ቤታሰብ ጋ መሄድ አለብኪ ትዉልድ ቦታ
የህች ሴት አራሷ ፡እናቱ ናት
እራስዋ እናቱ ትሆናለች ስለዚ ውሸትዋን ይሆናል ዲኤንኤ ይደረግ እናቱ እየመሰለችኝ ነው እንደኔ የተጠራጠራት??????
ወንድሜ ልጁ የራሳ ልጅነው DNA ይመርመር አትድከሙ እባክህን ፈርታነው ወይንም ሌላሂወት ሊኖራት ይችላል ጋዜጠኛው በደንብ አውጣጣት በእርግጠኝነት ከአወራሩዋ እኔየሚመስለኝ እንደዛ ነው
ግሩሜ ድኤን ኤ አስመርምራቸው የርስዋ ልጅ ሳይሆን አይቀርም
እኔDNA ይሰራ እናቱ ነች❤❤❤
ግልፅ አይደለችም ንግግርዋ ጓደኛ ከሆነች ከማን አረገዘች?የት ሄደች?ሴት ሳታገባ መውለድ ያለና የነበረ ነው።ይህ ምክንያት ሊሆን አይቺልም ባይ ነኝ።የትና እንዴት ጣለችው ይጣራ ወንድማችን?
የእናቱ ቤተሰብ የሉም እንዳ ወይ የኣባቱ ቤተሰብ
ምናልባት ፖስታው ውርሱ ሊሆን ይችላል ውርሱን ለራሷ ለማድረግ መተት አድርጋበት ይሆናል። ስለናቱ ይጣራ የምትሉ።
እናቱ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኮ❤
እናት ናት ያለምንም ጥርጥር DNA ማጣራት ያስፈልጋል እርግጠኛ ለመሄን
የራሱልጅ ነው ይመርመር
እርግጠኛ ነኝ እናቱ እርስ ናት
ወረቀቱ የድሮ ከሆነ ይመርመር??
የራሳልጅ ነው እመነኝ አስመርምራቸው
እርግጠኛነኛ ነኝ እናቱናትይችሴት
ፈርታ ነው እንጂ እራሷ ናት በደንብ ጠይቃት
እናቱ ትሆን ይሆን አላሁአለም ብቻ ያጠራጥራል
አላህ የርዳቹ 👍👍👍❤❤
ሠትየዋንና ልዱን ዲ ኤንኤ ይመርመሩ
ወንድሜ DNA ቤተስብንፈርታ ነው ይህን ያረገችው
የሪሶ ልጂ ነው 100/00 በላሆት በአንዶ አፎታ ።ጡት ወተ ት የሚወጣዉ ልጂ ሲወልዱ ብቻ ነው።እሱም ላም ነው ያሳፈገው እንደነሱ ነው የኖረው ምንም በቪታ የለውም።በጣም የተመሸረ ሰው ነው ።ዳኚነት ቢያጠና ደሰ ባለኚ።ረጋዜጠነኞው ሰው ክፋ አይንካህ ለዘለሸለም ።ትአግሰት ተሪራ ይንዳል❤❤❤❤❤ቀ
Yimaslalanyal liju yesaw naw badanb axaru
ንብረት እያላት እንምታወርሰውዘመድ ከሌላት እንዴት ልጅዋን 53:46 ጥላ ማንን ፈርታ ጥለው ትሄዳለች ?????
ሴትዮዋ የራሷልጅነው አስመርምሯቸው
ይቺ ሴት እናቱናት ድኤንኤ አስመርምር ይሄን አድርግ ያጠራጥራል
DNA ይመርመር እናቱ ልትሆን ትችላለች
ይኸ፡ነገር፡የሴትዮዋ፡አባባል፡ወላጆቿ፡ይህች፡ዲቃላ፡የወለደች፡ብለው፡ወደ፡አክስቴ፡አዲስ፡አበባ፡ላኩኝ፡አባባሏ፡ይመርመር።
ድኤን ይመርማሩ እበከችው
አጠያየቅህ አይስብም ከንስር አይን ተማር
እየሠራአይደልምንአረጋቹ
በዚህች ምድር እስከ አመሁ ድረስ. የሚል አረፍተ ነገር ቃል አለ. ይህ ማለት እራሷን አጥፍታለች ማለት ነው. ከዚህ ሌላ. ደብዳቤው ኑዛዜ ነው የሚለው.
እኔ በበኩሌ የስዋ ልጅ ነው የምለው እውነት ተደብቃ አቀርም ዋጋ ያስከፍልሻል
በርታ ልጁ ወይ ታሞ ይሆናል
DNA
😢😢😢😢በትክክልነው በገጠር አገር ይህይፈጠራል ያላገባቺ ሲት ወይ ጫካውስጥ ወይ ማርቤት 😢ይወልዳሉ የገጠር ቤትሰብ በጣም ቺግርነው
ልጁ የራስዋ ልጅ ነው DNA ትመርመር
ጎበዝ ነህ ግን ንግግር ትደጋግማለህ እና ታረዝማለህ ያሰለቻል
አሳዛኝ ነው ግን በህብረተሰቡ ጫና ምናልባትም ወደዛ ላለመመለስ ያደረገችው ውሳኔ ሊሆን ይችላል የሞተች ባልሆነ ጠንክር ወንድሜ አምላክ ረድቶህ እናትህን አግኛት ምኞቴ ነው።
Nesu. Naturally nate
ግዴላቹም፣የራሣ፣ሊጅነዉ፣፣ፈርታነዉ፣የኔነዉ፣ማለት፣ኡኤኔ፣ይመርመር፣በናትህ፣😢😢😢😢አይዞህ፣፣የራሣነዉ፣ዲኤኔ፣ዲኤኔ፣ይመርመር
የራሷ ልጅ ነው መመርመር አለባት አለበለዚያ አብሮ አደጌ ናት ብላለች የናቱን ቤተሰብ የት እንዳሉ ትናገር ግን እራሷ ናት የምትመስለኝ
አረ የራሳ ልጅ ነው ይመርመር እዳትለቃት
መጀመርያ፣ ልጅ፣ ረጋ፣ በል፣ እንጂእንዴ ፣ምንም ሆነ፣ ምን፣ትልቅ፣ ስው፣ ነችበትእግስት፣ አክብራትና፣ ተነጋገሩ፣ መጥፌ፣ ንግግር በህዋላ ይቆጫል።
እባክህ ደ ኤን ኤ አሰራ ውሸቷን ነው
አረ የራሷ ልጅ ይመስላል ዲኔ ይመርመሩ
የእራሷ ይመስለኛል
ያለፈ ክፍል ua-cam.com/video/HgfVLEncJbc/v-deo.htmlsi=S71x679n2t59yDRx
DEN
የራሶ ልጂነዉ የኔነዉ ለማለት ፈርታነዉ ዲኤን ኤ ትመርመር ደስ አላለችኚም
እናቱ እራስዋ ናት ዲኤንሄ ይመርመሩ እናትና ልጅ ናቸው እየዋሸች ነው
ይች ሴት እናቱ ነች መናገር ፈርታ ነው DNA እድጉ
👍
ይህችን እናት አጣራ ምንአልባች እሶውትሆናለችእናት ምክንያቱም መናገርፍርታ እዳይሆን ይሄንበኑዛዜመልክ አርጋ ልጆንመካስፍልጋስእደሁ
እኔም ልቤ ሚነግረኝ እንደዛ ነው ስታሳዝን
እንኳን በሰላም መጣህ የኔ ልጅ ጀግና ነህ በርታ ሰዎችን ለመርዳት በምትሄድበት ሁሉ ፈጣሪ ይርዳህ።
እውነት ነው የራሷ ልጅ ነው በደንብ መርምሯት ወንድሜ::
እግዚአብሔር ይመስገን ግሩሜ እንኳን ደህና መጣህ ጀግናው በርታልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
100% የራሡዋ ልጅ ነው እመኑኝ ድኤንኤ ይመርመሩ የምትሉ ላይክ አድርጉ የራሡዋ ልጅ ነው
መታደል ነዉ ከመላክት ቦታ መወለድ የከብት በረት ደስ ይላል ክብቶች ቅዱስ ናቸዉ❤🎉🙏
ልጁ በጣም ጠንካራና ትክክለኛ ጥያቄ ነው የሚጠይቀው ።
በጣም የሚያሳዝን ልጅ በጣም የሚያሳዝን ታሪክም ነው
ከዚች ሴት ጋር ፡DNA ...አሰራ እናቱ እራሷ ፡
ናት
ግሩም ልጁ የራሷ መሆን አለበት ጠርጥር!!
አይዞሽ፣ እህቴ፣ ጎበዝ፣ ነሽ፣ ምን፣ ታደርጊ፣
አንድም ሚስጥር፣ አለው፣ ያንቻ፣ ልጅ፣ ከሆነ
አድግዋል፣ ጎበዝ፣ ልጅ፣ ነው፣ አንችልም
እሱም፣ ሁለተታችሁም፣ ታድላችሁዋል፣
በይቅርታ፣አንተም፣ ምንም ቢሆን፣ አሳድጋሀለች፣ ትእግስት፣አድርግ፣ D N A
ይደረግላችው፣ የድሮ፣ ግዜ፣ ቀላል፣ አይደለም፣ የወላጆች፣ ቁጥጥር፣ አንድም
እሱ፣ ሊሆን፣ ይችላልና፣ ልጅ፣ ትእግስት
አድርግ ጩከት፣ እኮ፣ መፍትሄ፣ አይሆንም።
እናቱሳትሆን አትቀርም ይመርመሩ ያታቅባል❤❤❤❤❤
ራስዋ እንዳትሆን በሕክምና ከልጁ ጋር ትመርመር።
DNA አስመርምራቸው እናቱ ሳትሆን አይቀርም ግሩም በደንብ አጣራ
የሷ ልጅ ቢሆንሰ የምትሉ ትኖሩ ይሆን ይሄ ጥርጣሬአችን ነው
እንኳን ደህና መጣህ የምር ሁልጌዜ አስታውሰዋለሁ ግን ሁሉም በጌዜ ይሆናል ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢
የራሳ ልጅ ሊሆን ይቻላል ጅግናችን DNA መሪሙሩት 😢😢😢😢😢😢😢😢
DNA !!!!
ጀግናው እኮንደህናመጣህ ❤❤❤❤❤❤
ዋውውውውው አንደኛ ነኝ ዛሬ 😮😮😮
የራስዋ ልጅ ነው ይመርመሩ ልጁ ነጻ ይውጣ
እመኑኝ የራሷ ልጂ ነው ይመርመሩ የምትሉ
Rasu. Naturally. Nate
የሶ ልጂ ነው ብይ ኮሜት ልፅፍ ስገባ ያቺን ኮሜት አይሁ
እኔም እጠራጥራለሁ😢😢😢
እኔም እራሷ ነች ብያለሁ
እኔማ በእርግጠኝነት እናትየዋ ራሷ ነች ብዬ ነው እማምነው ዳይ ወደ DNA
ሁሉም ኮሜት አዲ አይነት ኮሜት የሶነዉ ልጁ ይመርመሩ ነዉ የሚለዉ ይመቻችሁ❤❤
በትክክል እናቱ ይች ሴት ነች
DNA ይመርመሩ
ጀግናችን አስምርምራቸው
የቁጭት ነገር ታይባታል
እናት ልጅ ሊሆኑ ይችላሉDEN ይመራመሩ ያስፈልጋሌ ታማኝ ሆና ይህንን ካረገች ለርሳ እኛ ሽልማት ያስፈልጋል🎉
John 10 አማ - ዮሐንስ
9: በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።
ሴትዮዋ ግን ምንዋም አልጣመኝ ልጁ የራስዋ ሳይሆን አይቀርም ካልሆነም ደግሞ የወላጅ እናቱን ቤተሰብ ሳታውቅ አትቀርም ወገን ይኖረዋል ልጁ ስለዚህ ትፈልግለት ቤተሰቦቹን😢😢😢
ጀግናው መጣ እንኳን ደህና መጣህ 🎉🎉🎉🎉🎉
እናቱ ራሷ እንዳትሆን ጠርጥር ፈርታ ነው ቀጥታ እናት ነኝ ብላ መምጣቷ ታሳዝናለች እንኳን ከሰው መወለድህን ታወቀ ከዛም ምርመራ ይደረግ
የራሷ ህይወት ሊሆን ይችላል ወንድሜ በደንብ አጣራ
ግሩም ዱካሾው እንዲህ አይነት ነገር አጋጥሞት ነበር እና በርታ ደህና ደረጃ ላይ አድርሰው አደራ
ልጅዋ ሊሆን ይችላል።ግድ የለህም።ዲኤንኤን አስመርምራቸው።
ይሄ ልጅ በጣም ተሰጥዎ ያለው ልጅ ነው very smart even his conversation ♥️ 👌 is perfect 👌
መቼም እራሷ እናቱ ከሆነች በጣም ያሳዝናል:: ከሆነች እውነቱን መንገር አለባት:: አነጋገሩ ስርዓቱ በጣም ነው የሚያስደንቀው:: he is so smart
እውተኛ።እናቱ።እራሥዋናት።የመሥለኛል
ሳር እና ቅጠል መብላት ሁሉም ሰዉ ይበላል አወላለዳችንም ቢሆን እናቶቻችን ባልታሰበ ቦታ እና ጊዜ የሚወስነው ምጡ ነዉ ሽንት ቤት ገበያ መንገድ ላይ ሊሆን የችላል
በደንብ መርምሯት እኔ እናቱ ትመስለኛለች በርግጠኝነት
እናቱናት ይመርመሩ ወሬዋ አልጣመኝም😅😅😅
እናቱ መሆን አለባት በየ አስባለሁ🙏🏽
ምስክን ፈርታነው እንጅእናቱ ረሷትመስለኛለች
ልጁ ❤ከእብረተሰቡ ተገልሎ ያደገአይመስለኝም🎉አነጋገሩአርፉነው❤
ለማንኛውም ጎበዙ 🎉ኡኔታውን አጣረለት🎉
እመኑኝ ይች ሴት የራሷ ታሪክ ነው ወንድሜ በደንብ ጠይቃት ወይ እናቱን ያለችበትን ታውቃለች ህብረተስቡ ግን መጥፎ ነው እበረት መወለድ ይፈጠራል ማግለላችን ግን እጂግ ያሳዝናል
ሰው ክእንስሳ አይወለድም ልክ ነህ አሁን ያለፍው አልፈዋለ የእናትህን ጓደኛ ማግኘትህ ትልቅ ነገር ነው
የራሶ ልጂ ነዉ እሚሆነዉ
ይመሪመሩ
የራሷ ልጅ ነው
DNA የሁለቱን ወስድ: እውነቱን ለማግኘት
D N A ይመርመር የራሷ ልጅ ነዉ ደብቃች እንደ ቤዛ ቲዩብ አስመርምሩ
ወደ አእምሮ አትበል ወደ ማህበረሰብ ብትል ይሻላል ጋዜጠኛው መጀመሪያ እራስህ ልጁ ጤነኛ መሆኑን እመን ሰጀመር ልጁ በሳል ነው ።ያደረከው ጥረት በጣም ጥሩ ነው።
አዕምሮየ ምንም ችግር የለብኝም አያለህ ስለሆነ አትደጋግምበት ይቂርታ እንዲህ በማለቴ 🤭
እውነት የሌለው ኑዛዜ እናቱ እሷ ናት ምክንያቱም ወረቀቱ አዲስ ነው ጠርጥረሀል
ዉደዳቹሙ ጣለቹ የሪሱ ታሪኪ ነዉ ዉንድሜ የሪሱ ቤታሰብ ጋ መሄድ አለብኪ ትዉልድ ቦታ
የህች ሴት አራሷ ፡እናቱ ናት
እራስዋ እናቱ ትሆናለች ስለዚ ውሸትዋን ይሆናል ዲኤንኤ ይደረግ እናቱ እየመሰለችኝ ነው እንደኔ የተጠራጠራት??????
ወንድሜ ልጁ የራሳ ልጅነው DNA ይመርመር አትድከሙ እባክህን ፈርታነው ወይንም ሌላሂወት ሊኖራት ይችላል ጋዜጠኛው በደንብ አውጣጣት በእርግጠኝነት ከአወራሩዋ እኔየሚመስለኝ እንደዛ ነው
ግሩሜ ድኤን ኤ አስመርምራቸው የርስዋ ልጅ ሳይሆን አይቀርም
እኔDNA ይሰራ እናቱ ነች❤❤❤
ግልፅ አይደለችም ንግግርዋ ጓደኛ ከሆነች ከማን አረገዘች?የት ሄደች?ሴት ሳታገባ መውለድ ያለና የነበረ ነው።ይህ ምክንያት ሊሆን አይቺልም ባይ ነኝ።የትና እንዴት ጣለችው ይጣራ ወንድማችን?
የእናቱ ቤተሰብ የሉም እንዳ ወይ የኣባቱ ቤተሰብ
ምናልባት ፖስታው ውርሱ ሊሆን ይችላል
ውርሱን ለራሷ ለማድረግ መተት አድርጋበት ይሆናል። ስለናቱ ይጣራ የምትሉ።
እናቱ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኮ❤
እናት ናት ያለምንም ጥርጥር DNA ማጣራት ያስፈልጋል እርግጠኛ ለመሄን
የራሱልጅ ነው ይመርመር
እርግጠኛ ነኝ እናቱ እርስ ናት
ወረቀቱ የድሮ ከሆነ ይመርመር??
የራሳልጅ ነው እመነኝ አስመርምራቸው
እርግጠኛነኛ ነኝ እናቱናትይችሴት
ፈርታ ነው እንጂ እራሷ ናት በደንብ ጠይቃት
እናቱ ትሆን ይሆን አላሁአለም ብቻ ያጠራጥራል
አላህ የርዳቹ 👍👍👍❤❤
ሠትየዋንና ልዱን ዲ ኤንኤ ይመርመሩ
ወንድሜ DNA ቤተስብንፈርታ ነው ይህን ያረገችው
የሪሶ ልጂ ነው 100/00 በላሆት በአንዶ አፎታ ።
ጡት ወተ ት የሚወጣዉ ልጂ ሲወልዱ ብቻ ነው።
እሱም ላም ነው ያሳፈገው እንደነሱ ነው የኖረው ምንም በቪታ የለውም።
በጣም የተመሸረ ሰው ነው ።
ዳኚነት ቢያጠና ደሰ ባለኚ።
ረ
ጋዜጠነኞው ሰው ክፋ አይንካህ ለዘለሸለም ።
ትአግሰት ተሪራ ይንዳል❤❤❤❤❤ቀ
Yimaslalanyal liju yesaw naw badanb axaru
ንብረት እያላት እንምታወርሰውዘመድ ከሌላት እንዴት ልጅዋን 53:46 ጥላ ማንን ፈርታ ጥለው ትሄዳለች ?????
ሴትዮዋ የራሷልጅነው አስመርምሯቸው
ይቺ ሴት እናቱናት ድኤንኤ አስመርምር ይሄን አድርግ ያጠራጥራል
DNA ይመርመር እናቱ ልትሆን ትችላለች
ይኸ፡ነገር፡የሴትዮዋ፡አባባል፡ወላጆቿ፡ይህች፡ዲቃላ፡የወለደች፡ብለው፡ወደ፡አክስቴ፡አዲስ፡አበባ፡ላኩኝ፡አባባሏ፡ይመርመር።
ድኤን ይመርማሩ እበከችው
አጠያየቅህ አይስብም ከንስር አይን ተማር
እየሠራአይደልምንአረጋቹ
በዚህች ምድር እስከ አመሁ ድረስ. የሚል አረፍተ ነገር ቃል አለ. ይህ ማለት እራሷን አጥፍታለች ማለት ነው. ከዚህ ሌላ. ደብዳቤው ኑዛዜ ነው የሚለው.
እኔ በበኩሌ የስዋ ልጅ ነው የምለው እውነት ተደብቃ አቀርም ዋጋ ያስከፍልሻል
በርታ ልጁ ወይ ታሞ ይሆናል
DNA
😢😢😢😢በትክክልነው በገጠር አገር ይህይፈጠራል ያላገባቺ ሲት ወይ ጫካውስጥ ወይ ማርቤት 😢ይወልዳሉ የገጠር ቤትሰብ በጣም ቺግርነው
ልጁ የራስዋ ልጅ ነው DNA ትመርመር
ጎበዝ ነህ ግን ንግግር ትደጋግማለህ እና ታረዝማለህ ያሰለቻል
አሳዛኝ ነው ግን በህብረተሰቡ ጫና ምናልባትም ወደዛ ላለመመለስ ያደረገችው ውሳኔ ሊሆን ይችላል የሞተች ባልሆነ ጠንክር ወንድሜ አምላክ ረድቶህ እናትህን አግኛት ምኞቴ ነው።
Nesu. Naturally nate
ግዴላቹም፣የራሣ፣ሊጅነዉ፣፣ፈርታነዉ፣የኔነዉ፣ማለት፣ኡኤኔ፣ይመርመር፣በናትህ፣😢😢😢😢አይዞህ፣፣የራሣነዉ፣ዲኤኔ፣ዲኤኔ፣ይመርመር
የራሷ ልጅ ነው መመርመር አለባት አለበለዚያ አብሮ አደጌ ናት ብላለች የናቱን ቤተሰብ የት እንዳሉ ትናገር ግን እራሷ ናት የምትመስለኝ
አረ የራሳ ልጅ ነው ይመርመር እዳትለቃት
መጀመርያ፣ ልጅ፣ ረጋ፣ በል፣ እንጂ
እንዴ ፣ምንም ሆነ፣ ምን፣ትልቅ፣ ስው፣ ነች
በትእግስት፣ አክብራትና፣ ተነጋገሩ፣ መጥፌ፣
ንግግር በህዋላ ይቆጫል።
እባክህ ደ ኤን ኤ አሰራ ውሸቷን ነው
አረ የራሷ ልጅ ይመስላል ዲኔ ይመርመሩ
የእራሷ ይመስለኛል