Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ያለፈ ክፍልua-cam.com/video/2BpUiUKd7uI/v-deo.htmlsi=Fiy38DowhotjjB7T
ወይኔ እነዚ ጋዜጠኞች ትግስታቹ አላህ ይጨምርላቹ
በአጠቃላይ ግን ቤተሰቦቿ ኮተታሞች ናቸው ጌታ እየሱስ ይርዳሽ እህቴ በርቺ
ይኸመርጌታ እሚባል ሠዉየ የብዙ ሠዉ ህይወት አበላሸ ለህግ ሥጥ😢😢😢😢
ግሩም በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም ይህን እንቆቅልሽ ፈጣሪ ይፍታው ልጁን እንደው ምን አርገውት ይሆን ፈጣሪ ሆይ ቸር አሰማን ወይኔ በደብተራ ነው የተጫወቱባቸው
Romans 10 አማ - ሮሜ9: ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
ያማታል፣እዴ፣፣እሡ፣ምን፣ያርግሽ፣፣የተረገምሽአተነህ፣እያለች፣፣ሆሆ፣መፍቴ፣ፈልጉልኝ፣ብለሽ፣አምጥተሽ፣እሡላይ፣ትጮሀለች፣እዴ
ልክ ናቸዉ ሳያዉቅ ቢመጣ ጥሩ ነዉካወቀ አስመትቶ ነዉ የሚመጣው
መርጌታ ማለት አጋንንት ስብሳቢ ቅጠል በጣሽ መድሀኒተኛ ማለት ነው እናትና አክስት በደንብ ያውቃሉ ልጁንም እናትየው አግታ ነው የሚሆነው ጋዜጠኛው እራሱ አጠያየቅህን አሳምር መስተፋቅር የሚስሩ የስው ህይወት የሚያበላሹ ናቸው መሪ ጌታ ማለት 😢😢
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ግሩሜ እንኳን ደህና መጣህ ጀግናው ወንድሜ
እናቷን እዳትለቃት ሁሉም ነገር ከናቷ ጋርነው
አልገባኝም ግን እንደትነው እግዚአብሔር የፈጠረውን ሰይጣን የሚቀየረው አልገባኝም😢😢😢😢😢
እኔም ገርሞኛል ፈጣሪየሰጣቸውን ሰይጣን የሶን ዳቦ እሱጋ መለጠፍ የሱን እሷላይ መትከል ጉድ የማይሰማ ነገር የለም
BE AYENACHEWE LAYE DEGEMOBACHEWE YEHONALE ENEGE FETARE YEFETEREWE AYEKEYAYEREME
አቤቱ ጌታሆይ ህዝብን አድን ርስትንም ባርክ በ ሀጢያት እንዳንጠፋ አድነን
ጠቃይ አምላኪ ናቸው
መርህ ጌታ መላት ሼጣንተከታይ መላት ነው እግዚአብሔር ከምድርችንከኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይገልብጦዉ ኢሳት ይበላቸው
ልጅቷ የአቀራረብ ችግር አለባት። የጋዜጠኛው ትእግስት አስገራሚ ነው። ፆታቸው ተቀያየረ የሚለው ነገር ሲጀመር አሳማኝ አይደለም። በሁለቱ ተጋቢዎች ሳይኮ ላይ የተሰራ ነገር ያለ ይመስለኛል።
ያጋንት ስራ ነዋ እነሱ የመረጡላትን እድታገባ ስለሚፈልጉ በእርኩስ መንፈስ ነው እዲህ የሆነባቸው እግዚአብሔር ከእስራት ይፍታቸው😢
They wished the devil and they get it!
እሄን ኮመንት ካነበብክ ፍጥረታቸው እዳለ ነው ለነሱ ብቻነው የተቀየረ የሚመስላቸው በመተት አይናቸው እና አእምሮቸው እዳያምን ያረጋሉ እጂ አይቀየርም
እግዚኦ ይህን ያክል እርቀት ምን ጉድ ነው የስማይ አባታችን ፍርዱን ይስጣችሁ እሱ በፈጠረው ዳቢሎስ እንደፈለገ ይጫወታል ስላሴዎች ይገስጹት😢😢😢😢
1ኛ ነኝ ጀግና ወንድማችን እንኳን በሰለም መጣ❤❤
ጀግናቺን በርታ
ገለውት እንዳይሆን ግሩሜ በጣም ከባድነው
የሁለቱም ጥያቄ መልስ እናቲቱ ጋር ነዉ
ለምን ፀበል አወስዳቸውም ግሩሜ😢 ያሳዝናል
መርህ ጌታ የሚባሉትን ይቀልልን ከዝሚድር ላይ አይጠቅሙም ሰዉን ጨረሱ መንፈሳቸዉ ይወጋ
ማርገታ ማላት የስንት ሳው ሂዎት ያባላሼ ሳው ነው 💔ለህግ ይቃራብ 🙏
Kkkkkk ኢተዩጰያ ህግ አለ
እግዝኦ አውጠን ጌታ ሆይ ምረቱን አምጠልን እግዚአብሔር ሆይ
የአክስትየዋ ቤትና፣ የናትዋ ቤት ገፍትረክ ግባና ቤቱ ፈትሽ ፍቅረኛዋ አግተውበት እርግጠኛ ናኝ ልጁ አግተውበት
እንዲህ የሰው ህይወት ሲመሰቃቀል ማየት በጣም ያሳዝናል ።ልጁ ግን በማያውቀው በእርኩስ መንፈስ እንዲህ መሆኑ ያማል ምነው በፈጣሪ እነዚህ መተተ የሚሰሩትን ያጥፋልን 😂 እባክህ ድረስላቸው ብሮ በርታ
ሰለመአቹ ይብዛ ጊሩሚያ❤መገደአቹን እግዘአብሔር ይቂደም😮😢
ውይ ኢትዮጵያ በዚህ ልክ በሰይጣን ስራ ተጨመላለቀች
ለጠንቋይ ቃል ገብታ ይሆናልእናትየው
እግዚአብሔር ለሰዉ ሰዉ አለዉ ጀግና ነህ አንተ ወንድሜ
ጉድ እኮ ነዉ ምን እየተፈጠረ ነዉ ወዴት እየሄድን ነዉ
እግዞ የፈጣሪ ያለህ አምላክ ❤❤ድረሰላቸው❤❤❤
Selam selam our hero brother inquwan dehina metah wellcome always 😮😮😮😮😮😮
አቤት ፈጣሪ እባክህ ምህረትህንላክልን ለኛ ብለው እራሳቸውን አሳልፈው ሰጠው እንዲህ ለሚሰሩልን ጋዜጠኞቻችን የፈጣሪ ጥበቃ አይለያቸው🙏🏽
ከመፍትሔ ላይ የምትደርሰው. በተመርማሪዎች ድክመት እንጅ በአንተ ብስለት አይደለም ።።
Yegeta yalehe egozo mahereni🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
አስሮ ጸበል ያስገባ ይጸድቅ ነበር😢
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወይ ጠንቋይ እንዴት ያለ ችግር ነው በሰው ህይወት መጫወት አረ ጌታ ይድረስላቸው ሌላ ምንይባላል ።
የአክስትየዋ ድምፅ የወንድ ነው
ይህ ነገር ከእናትዮዋ ራስ አይወርድም።እናትየዋ የምታውቀው ነገር እንዳለ እኮ ተናግራለች።ይህ የመተት ጉዳይ ነው።ሴትየዋ ቀጣፊና አስመሳይ ናት።በየጊዜው ደብተራው እነሱ ጋ የሚመጣው ለጥንቆላ ነው ይህንን ያደረገውም እርሱ ራሱ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም።
ያገባሁትን ባል አሳይኝ ተመችቶኛል😂አረ ልጁን ገብረውት እንዳይሁን ያሰጋል በጣም የፍጣሪ ያለክ ምድረ አስጠንቋይና ጠንቋይ?🤔🤨🙄😭
አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤❤. በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢
መሪ ጌታ እሚለው የጥንቆላ ጌታ ቢባል
እናትና አክስት:ጠንቋይ አምላኪ ናቸው:በእርሱ ምክንያት የልጆች ህይወት ትመሰቃቅሏል::
እግዝኦ እግዝኦ 😢😢😢😢መርጌታ እያላቹ ሳይሆን ይህ ሲጣን ነው 😢😢😢😢😢የሰው ሕይወት እያበላሽ እግዚአብሔር የስራህን
እነኚህ መሪ ጌታ የሚባሉ መተተኞችን ፈጣሪ አምላክ ከምድረ ገጽ ያጥፋልን። በሰው ላይ የሚፈፅሙትን ሰይጣናዊ ሥራ በራሳቸው ላይ ያዙርባቸው።
ፆታ ተቀያየረ ሚለው ግን እውነት ነው የትኛውም መተት ይሁን ፆታ የመቀየር ሁኔታ ሊኖር አይችልም
እናትየው እጅ ያለበት ምንም ጥርጥር የለኝም።
ለምን ሁለተኛ ተለቀቀ ግን?🤔ወይስ ሌላ ሰው ነው የለቀቀው?🤔🙄
ይህን ነገር የሐይማኖት አባቶች አስተያየት ይጠየቁበት ፡፡ የፈጣሪን ስራ እንዴት ይሆናል ፡፡ሰይጣን ይህን ያክል ሰልጣን አለው ፡፡
ልጅቷ ደነዝ ናት ምንም መፍትሄ የላትም ማሰብ እኳን አትችልም ያሳዝናል እናትየዋ ነች እንደዚህ ያደረገችዉ ድግምት ከባላባቱ የተባለዉ ሰዉየ ጋ መልዋጠ ፆታ ተደግሞባታል ወንድሜ
ጋዜጠኛ ጀግና ነክ
በጣም የሚገርመው ነገር የኢትዮጵያ መሪጌታ ነን እያሉ በሰው ህይወት ላይ ለምነው ሚጫወቱት አነድም ነገር ለጎ ነገር አይሰሩም ለተነኮል ብቻ ነው
በጌታ በኢየሱስም የመረገመ ጨርቅ ይቀደድ ጉድ ጉድ
እንካን ደህና መጣህ የኛ ጅግና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንዳንድ ጊዜ. መፍትሔ በሃይልም ይገኛል ።
ሴትዬዋን ለህግ ማቅረብ አለብህ እውነትዋ ነው መፍትሄ ሳታገኝላቸው ቆዬህ አንድን ነገር ጀምሮ መጨረስ
ባሬወይምስራተኛማለትነው
ልጂቱ አበደች እዴ ሆሆሆ አተ ነህ ያሰጠፋህው አላለችም😮😮😮
እረ ጋዜጠኛ ልጁን ቅድሚያ ይሰጥ የሰው ህወት ነው ገሎት እንዳይሆን
ለሀውለወለ ቁወተ ኢለቢለሀ😢
አረውይ ምን ጉድ ነው
እግዞ ፈጠርዬ😭😭😭
ልትገብረው ወስደው እንዳይሆን. ተሎ ድረሱለት. እሱን አድኑት
ልጅቷ በጣም ችግር አለባት ከፈለገች ተዋት ተሸክማ ትቀመጥ ልጁን ምን አድርግ ነው የምትለው እንዴ በጣም ነው ያበዛችው
እኔ ግን ያልገባኝ እንዴት ፆታ ይቀየራል ካይምሮ በላይ ሆነብኝ እኮ በሰርጀሪ ነዉ ወይስ የምር ግራ ገባኝ እኮ እስኪ እንደ እኔ ግራ የገባዉና ካይምር በላይ የሆነባቹ
እናቲቷን እንዳትፋቸው
Indeti newi ❤ kefetari ❤ sera ❤ newi ❤ wey gudi ❤
የአክስትየዋ ድምጽ በጣም ያስጠላል። ጤነኛ አትመስልም ዛራም ትመስላለች።
ይሄ መሪ ጌታ ስንት ነው ስሌ
ያገር ባህላቹን ለህግ አብራሩ።
ሴይጣንን ጌታችሁ አርጋችሁ የሰውን ህይወት የምታበላሹት መጨረሻችሁ ምን ይሆን አቤት
መፍትሄው ፀበል ነው
አክስት ተብየዋ. ወንድ ነሽ
Yasazenal 😢😭😭💔💔💔💔 Gobaze gazetana nake katelbate 🎉🎉🎉❤❤
ወንድሜ ለአንተም ተጠንቀቅ እና ለመተተኛ ግብር ነው ለሰይጠን
Alah Lantyu Sierawn Yestat Gen Gazatagu Barth Terunau Sireh
What's wrong with her she's becoming crazy something behind her family's 😢😢😢😢😢😢
ኧረ ልጄ አትበይው ።።።።
Egzio maharene christos what's happening in the country? Ye digimt menfes become more & more may god remove all this kind from our country 😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሸይጣን እናት ናቸው ወድሜ ጥርሰወን አውልቀው በቦክስ
እኔ ማመን ተስኖኛል እንዴት ፆታቸው ሊቀያየር ቻለ ምናልባት በህክምና አሰርተውት እንዳይሆን!
የሠይጣን ስራ ምንም አናቅ
ደረቅ ሴት
Ehtyi ynhi wdehi ehi ulou besethu enhtesi nathi zebelsi atwrhi serati ynuresi
ለምን እስከዛሬ ልታስተካክል አልሞከርክም ?ቢያንስ በስአቱ ማጣራትና፣ወደ ጸበል መውሰድ ነበረባችሁ እንጂ ባልዋ እስከሚጠፋ መቆየህን አልነበረብህም
ጀዝባው. ባላባት ማለት ሀፍታም የአካባቢው ኗሪ እና ባለ እርስት ማለት ነው ።
ላይክ ሼር አርጉለት ❤❤❤
ባልአባትማለትዘሬማለትነው
Uuuuuuuuuuuy ffatarehoy maren ye dengel mariyamlij😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔💔
Hmmmmmm
እናትሽ ራስሽ አትፈሊጊያትም አታረግም አላቅም እያልሽ መፍትሄ ትፈሊጊያለሽ
እና እሱ ምን ያድርግሽ ግዴታ የለበትም አጠያየቅሽ ፖላይትሊ ቢሆን።
Bartu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይጉድ 🫢🫢😮😮
😭😭😭😭🙏🙏🙏
Belijtu minim atfredu metetu yihonal Allah yedreslachu enatiyew teketatlo mawetatat new tindochum wede emnet bota wesedwachew
ያለፈ ክፍል
ua-cam.com/video/2BpUiUKd7uI/v-deo.htmlsi=Fiy38DowhotjjB7T
ወይኔ እነዚ ጋዜጠኞች ትግስታቹ አላህ ይጨምርላቹ
በአጠቃላይ ግን ቤተሰቦቿ ኮተታሞች ናቸው ጌታ እየሱስ ይርዳሽ እህቴ በርቺ
ይኸመርጌታ እሚባል ሠዉየ የብዙ ሠዉ ህይወት አበላሸ ለህግ ሥጥ😢😢😢😢
ግሩም በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም ይህን እንቆቅልሽ ፈጣሪ ይፍታው ልጁን እንደው ምን አርገውት ይሆን ፈጣሪ ሆይ ቸር አሰማን ወይኔ በደብተራ ነው የተጫወቱባቸው
Romans 10 አማ - ሮሜ
9: ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
ያማታል፣እዴ፣፣እሡ፣ምን፣ያርግሽ፣፣የተረገምሽ
አተነህ፣እያለች፣፣ሆሆ፣መፍቴ፣ፈልጉልኝ፣ብለሽ፣አምጥተሽ፣እሡላይ፣ትጮሀለች፣እዴ
ልክ ናቸዉ ሳያዉቅ ቢመጣ ጥሩ ነዉካወቀ አስመትቶ ነዉ የሚመጣው
መርጌታ ማለት አጋንንት ስብሳቢ ቅጠል በጣሽ መድሀኒተኛ ማለት ነው እናትና አክስት በደንብ ያውቃሉ ልጁንም እናትየው አግታ ነው የሚሆነው ጋዜጠኛው እራሱ አጠያየቅህን አሳምር መስተፋቅር የሚስሩ የስው ህይወት የሚያበላሹ ናቸው መሪ ጌታ ማለት 😢😢
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ግሩሜ እንኳን ደህና መጣህ ጀግናው ወንድሜ
እናቷን እዳትለቃት ሁሉም ነገር ከናቷ ጋርነው
አልገባኝም ግን እንደትነው እግዚአብሔር የፈጠረውን ሰይጣን የሚቀየረው አልገባኝም😢😢😢😢😢
እኔም ገርሞኛል ፈጣሪየሰጣቸውን ሰይጣን የሶን ዳቦ እሱጋ መለጠፍ የሱን እሷላይ መትከል ጉድ የማይሰማ ነገር የለም
BE AYENACHEWE LAYE DEGEMOBACHEWE YEHONALE ENEGE FETARE YEFETEREWE AYEKEYAYEREME
አቤቱ ጌታሆይ ህዝብን አድን ርስትንም ባርክ በ ሀጢያት እንዳንጠፋ አድነን
ጠቃይ አምላኪ ናቸው
መርህ ጌታ መላት ሼጣን
ተከታይ መላት ነው
እግዚአብሔር ከምድርችን
ከኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር
ይገልብጦዉ ኢሳት ይበላቸው
ልጅቷ የአቀራረብ ችግር አለባት። የጋዜጠኛው ትእግስት አስገራሚ ነው። ፆታቸው ተቀያየረ የሚለው ነገር ሲጀመር አሳማኝ አይደለም። በሁለቱ ተጋቢዎች ሳይኮ ላይ የተሰራ ነገር ያለ ይመስለኛል።
ያጋንት ስራ ነዋ እነሱ የመረጡላትን እድታገባ ስለሚፈልጉ በእርኩስ መንፈስ ነው እዲህ የሆነባቸው
እግዚአብሔር ከእስራት ይፍታቸው😢
They wished the devil and they get it!
እሄን ኮመንት ካነበብክ ፍጥረታቸው እዳለ ነው ለነሱ ብቻነው የተቀየረ የሚመስላቸው በመተት አይናቸው እና አእምሮቸው እዳያምን ያረጋሉ እጂ አይቀየርም
እግዚኦ ይህን ያክል እርቀት ምን ጉድ ነው የስማይ አባታችን ፍርዱን ይስጣችሁ እሱ በፈጠረው ዳቢሎስ እንደፈለገ ይጫወታል ስላሴዎች ይገስጹት😢😢😢😢
1ኛ ነኝ ጀግና ወንድማችን እንኳን በሰለም መጣ❤❤
ጀግናቺን በርታ
ገለውት እንዳይሆን ግሩሜ በጣም ከባድነው
የሁለቱም ጥያቄ መልስ እናቲቱ ጋር ነዉ
ለምን ፀበል አወስዳቸውም ግሩሜ😢 ያሳዝናል
መርህ ጌታ የሚባሉትን ይቀልልን ከዝሚድር ላይ አይጠቅሙም ሰዉን ጨረሱ መንፈሳቸዉ ይወጋ
ማርገታ ማላት የስንት ሳው ሂዎት ያባላሼ ሳው ነው 💔ለህግ ይቃራብ 🙏
Kkkkkk ኢተዩጰያ ህግ አለ
እግዝኦ አውጠን ጌታ ሆይ ምረቱን አምጠልን እግዚአብሔር ሆይ
የአክስትየዋ ቤትና፣ የናትዋ ቤት ገፍትረክ ግባና ቤቱ ፈትሽ ፍቅረኛዋ አግተውበት እርግጠኛ ናኝ ልጁ አግተውበት
እንዲህ የሰው ህይወት ሲመሰቃቀል ማየት በጣም ያሳዝናል ።ልጁ ግን በማያውቀው በእርኩስ መንፈስ እንዲህ መሆኑ ያማል ምነው በፈጣሪ እነዚህ መተተ የሚሰሩትን ያጥፋልን 😂 እባክህ ድረስላቸው ብሮ በርታ
ሰለመአቹ ይብዛ ጊሩሚያ❤
መገደአቹን እግዘአብሔር ይቂደም😮😢
ውይ ኢትዮጵያ በዚህ ልክ በሰይጣን ስራ ተጨመላለቀች
ለጠንቋይ ቃል ገብታ ይሆናልእናትየው
እግዚአብሔር ለሰዉ ሰዉ አለዉ ጀግና ነህ አንተ ወንድሜ
ጉድ እኮ ነዉ ምን እየተፈጠረ ነዉ ወዴት እየሄድን ነዉ
እግዞ የፈጣሪ ያለህ አምላክ ❤❤ድረሰላቸው❤❤❤
Selam selam our hero brother inquwan dehina metah wellcome always 😮😮😮😮😮😮
አቤት ፈጣሪ እባክህ ምህረትህን
ላክልን ለኛ ብለው እራሳቸውን አሳልፈው ሰጠው እንዲህ ለሚሰሩልን ጋዜጠኞቻችን የፈጣሪ ጥበቃ አይለያቸው🙏🏽
ከመፍትሔ ላይ የምትደርሰው. በተመርማሪዎች ድክመት እንጅ በአንተ ብስለት አይደለም ።።
Yegeta yalehe egozo mahereni🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
አስሮ ጸበል ያስገባ ይጸድቅ ነበር😢
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወይ ጠንቋይ እንዴት ያለ ችግር ነው በሰው ህይወት መጫወት አረ ጌታ ይድረስላቸው ሌላ ምንይባላል ።
የአክስትየዋ ድምፅ የወንድ ነው
ይህ ነገር ከእናትዮዋ ራስ አይወርድም።እናትየዋ የምታውቀው ነገር እንዳለ እኮ ተናግራለች።ይህ የመተት ጉዳይ ነው።ሴትየዋ ቀጣፊና አስመሳይ ናት።በየጊዜው ደብተራው እነሱ ጋ የሚመጣው ለጥንቆላ ነው ይህንን ያደረገውም እርሱ ራሱ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም።
ያገባሁትን ባል አሳይኝ ተመችቶኛል😂
አረ ልጁን ገብረውት እንዳይሁን ያሰጋል በጣም የፍጣሪ ያለክ ምድረ አስጠንቋይና ጠንቋይ?🤔🤨🙄😭
አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤❤. በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢
መሪ ጌታ እሚለው የጥንቆላ ጌታ ቢባል
እናትና አክስት:ጠንቋይ አምላኪ ናቸው:በእርሱ ምክንያት የልጆች ህይወት ትመሰቃቅሏል::
እግዝኦ እግዝኦ 😢😢😢😢መርጌታ እያላቹ ሳይሆን ይህ ሲጣን ነው 😢😢😢😢😢የሰው ሕይወት እያበላሽ እግዚአብሔር የስራህን
እነኚህ መሪ ጌታ የሚባሉ መተተኞችን ፈጣሪ አምላክ ከምድረ ገጽ ያጥፋልን። በሰው ላይ የሚፈፅሙትን ሰይጣናዊ ሥራ በራሳቸው ላይ ያዙርባቸው።
ፆታ ተቀያየረ ሚለው ግን እውነት ነው የትኛውም መተት ይሁን ፆታ የመቀየር ሁኔታ ሊኖር አይችልም
እናትየው እጅ ያለበት ምንም ጥርጥር የለኝም።
ለምን ሁለተኛ ተለቀቀ ግን?🤔
ወይስ ሌላ ሰው ነው የለቀቀው?🤔🙄
ይህን ነገር የሐይማኖት አባቶች አስተያየት ይጠየቁበት ፡፡ የፈጣሪን ስራ እንዴት ይሆናል ፡፡ሰይጣን ይህን ያክል ሰልጣን አለው ፡፡
ልጅቷ ደነዝ ናት ምንም መፍትሄ የላትም ማሰብ እኳን አትችልም ያሳዝናል እናትየዋ ነች እንደዚህ ያደረገችዉ ድግምት ከባላባቱ የተባለዉ ሰዉየ ጋ መልዋጠ ፆታ ተደግሞባታል ወንድሜ
ጋዜጠኛ ጀግና ነክ
በጣም የሚገርመው ነገር የኢትዮጵያ መሪጌታ ነን እያሉ በሰው ህይወት ላይ ለምነው ሚጫወቱት አነድም ነገር ለጎ ነገር አይሰሩም ለተነኮል ብቻ ነው
በጌታ በኢየሱስም የመረገመ ጨርቅ ይቀደድ ጉድ ጉድ
እንካን ደህና መጣህ የኛ ጅግና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንዳንድ ጊዜ. መፍትሔ በሃይልም ይገኛል ።
ሴትዬዋን ለህግ ማቅረብ አለብህ እውነትዋ ነው መፍትሄ ሳታገኝላቸው ቆዬህ አንድን ነገር ጀምሮ መጨረስ
ባሬወይምስራተኛማለትነው
ልጂቱ አበደች እዴ ሆሆሆ አተ ነህ ያሰጠፋህው አላለችም😮😮😮
እረ ጋዜጠኛ ልጁን ቅድሚያ ይሰጥ የሰው ህወት ነው ገሎት እንዳይሆን
ለሀውለወለ ቁወተ ኢለቢለሀ😢
አረውይ ምን ጉድ ነው
እግዞ ፈጠርዬ😭😭😭
ልትገብረው ወስደው እንዳይሆን. ተሎ ድረሱለት. እሱን አድኑት
ልጅቷ በጣም ችግር አለባት ከፈለገች ተዋት ተሸክማ ትቀመጥ ልጁን ምን አድርግ ነው የምትለው እንዴ በጣም ነው ያበዛችው
እኔ ግን ያልገባኝ እንዴት ፆታ ይቀየራል ካይምሮ በላይ ሆነብኝ እኮ በሰርጀሪ ነዉ ወይስ የምር ግራ ገባኝ እኮ እስኪ እንደ እኔ ግራ የገባዉና ካይምር በላይ የሆነባቹ
እናቲቷን እንዳትፋቸው
Indeti newi ❤ kefetari ❤ sera ❤ newi ❤ wey gudi ❤
የአክስትየዋ ድምጽ በጣም ያስጠላል። ጤነኛ አትመስልም ዛራም ትመስላለች።
ይሄ መሪ ጌታ ስንት ነው ስሌ
ያገር ባህላቹን ለህግ አብራሩ።
ሴይጣንን ጌታችሁ አርጋችሁ የሰውን ህይወት የምታበላሹት መጨረሻችሁ ምን ይሆን አቤት
መፍትሄው ፀበል ነው
አክስት ተብየዋ. ወንድ ነሽ
Yasazenal 😢😭😭💔💔💔💔
Gobaze gazetana nake katelbate 🎉🎉🎉❤❤