የኤሌክትሪክ ምጣድ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Electric Mitad Price in Addis Ababa | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лип 2024
  • 00:00 Intro
    00:37 ድሪም ኤሌክትሮኒክስ 0911603883 / 0910714240
    11:37 ሰይፈ ምጣድ 0914565200 / 0965396100
    ☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
    የኤሌክትሪክ ምጣድ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Electric Mitad Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 52

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  Рік тому +5

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን ምጣድ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ ድሪም ኤሌክትሮኒክስ 0911603883 / 0910714240 (ሳሊተ ምህረት ቤ/ክ)
    ☎ ሰይፈ ምጣድ 0914565200 / 0965396100 (ሰሚት ፔፕሲ ፊትለፊት)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ +251955929622) ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @user-gt5mz5sf8i
    @user-gt5mz5sf8i Рік тому +8

    ኢትዮጵያን ሰላም ያአድርግልን ምጣዱ👍እናመሰግናለን ቅርንጫፍ በደሴ ወልደያ ካለ ♥

  • @Galax77792
    @Galax77792 10 місяців тому +1

    ግርግዳ ላይ የሚለጠፈው ምጣድ የመጨረሻ ግኝት ነው 👏👏👏👏👏👏👍

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Рік тому +1

    ጥሩ ነው እናመሰግናለን እኅታችን

  • @fireyirga34
    @fireyirga34 Рік тому

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @wudinesh2337
    @wudinesh2337 Рік тому

    አመሰግናለሁ 🥰

  • @user-tq8cd5sk6t
    @user-tq8cd5sk6t Рік тому

    እናመሰግናለን ሳቲሪ

  • @Sami-kn7qg
    @Sami-kn7qg Рік тому

    As usual l am here to see Beautiful Saron ❤❤

  • @azebg7176
    @azebg7176 Рік тому

    በጣም ጎበዝ ቀጥይ ።

  • @ludadego4189
    @ludadego4189 Рік тому

    ፃሊተምህረት 😍ልጅትዋ ደስ ስትል💚🍀

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 Рік тому +1

    ዋጋዉም ተመጣጣኝ ነው ደስ ይላል።

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 Рік тому

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @tgethio2113
    @tgethio2113 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ሳሪ እስኪ የበርበሬ መደለዣ ማሽን ካለ ብታሳይን

  • @hagereethiopia8111
    @hagereethiopia8111 Рік тому +1

    ሰላም ነው እኔ ድርጅት ውስጥ ነው የምሰረው እናም ድርጅቱ ብዙ ምጣድ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ የመጅመሪያውን ምጣድ የኤሌክትሪክ ፍጆታው ማለትም ሪዚዝተሩ ስንት አምፔር ከረት ነው የመሸከም አቅም አለው በአጠቃላይ የህይል ፍጆተው በዝርዝር ብትገልፁልኝ

  • @zeynebmohammed4849
    @zeynebmohammed4849 Рік тому

    ማሻአላህ ያምራል

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Рік тому

    nice info!
    💪

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 Рік тому

    yena konjjo baxme gobze nesh hulme sershen ewdlshalwuu 👌👌👌👌👌qaxlbte

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 Рік тому

    የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ጥሩ ታስተዋዉቂያለሽ ግን ዋጋው ለአንቺ የሚነግሩሽና በአካል ሔደን ስንጠይቅ ግን ዋጋው እጥፍ ነው

  • @mulubelay9278
    @mulubelay9278 Рік тому +1

    ሠላም ወደ ባህርዳር ትልካላችሁ መግዛት ፈልጌ ነበር?

  • @hulumyalfal7052
    @hulumyalfal7052 Рік тому

    Enamesgnen konjo program new

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Рік тому +1

    እኔ ግን መጠቀም አልችልም ኤሌክትሪኩ እዬያዘኝ ምን እንድሆን አላቅም

  • @kadotube
    @kadotube Рік тому

    Yane konjo si wodish eko 🥰🥰🥰

  • @almazmekonnen6541
    @almazmekonnen6541 Рік тому

    Tinishu 45 inchu ale wey?

  • @hayat227
    @hayat227 8 місяців тому

    ማብራት 3,ቀንጠፍቶ አዲቀነው የሚበራው እናቴ ራብእንሙትደ😂😂😂 በሶላር ከሰራ እገዛለሁ

  • @haseamir612
    @haseamir612 2 місяці тому

    Selam wude be tenkesakash ye dabowun chemresh sint newu wagawu

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics Рік тому

    ቤተሰቦች ባሉበት ሆነው ይማሩ (Introduction to economics for all 1st year Ethiopian university students, Marketing, Economics/Econometrics, Management , Accounting, STATA, SPSS)

  • @samrawitzemene7722
    @samrawitzemene7722 Рік тому

    Gondar branch yelachum?

  • @mazenpro8419
    @mazenpro8419 Рік тому +1

    በጠም ጥሩ ነው እኔም ፍልገለሁ ሁለቱን።አንዴ ለይ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому +1

    አርፍነችው ግን ውድነው አቃው

  • @AleyekaNasir
    @AleyekaNasir 9 місяців тому

    Enalmunium blawgh 9000shi birr naw yashatulgh esum kaonu yecxasal

  • @edeneshetu-vr6co
    @edeneshetu-vr6co Рік тому

    ere lemehonu yetelexafiw kidanu yetale

  • @user-ei6lq8zc5g
    @user-ei6lq8zc5g Рік тому

    የ2015 የተቢጂን ዋጋ

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 Рік тому

    y dream andegna new :: lelaw enkwan aymsitm

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Рік тому

    እቤት ድረስ ታመጣላችሁ?

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Рік тому

    ምጣዱን እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ፕሊስ ጥር

  • @semira5171
    @semira5171 Рік тому

    የሻውር ቤት ውሀ ማሞቅያ እስቲ አሳይን

  • @user-fp8wf5vz4x
    @user-fp8wf5vz4x Рік тому

    ስልካችሁን

  • @addisababa_
    @addisababa_ Рік тому

    Visit Addis Ababa

  • @gudinaadmasu9865
    @gudinaadmasu9865 Рік тому

    Yet sefer

  • @zehara5680
    @zehara5680 Рік тому +2

    እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ያልገባኝ ነገር ምጣዱ ታስሶ ነው የሚሸጠው ወይስ አለማወቅ ሀጢያት አይደለም

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Рік тому

      አደለም ዉዴ አንች ነሽ የምታሟሽዉ

    • @hanna4751
      @hanna4751 Рік тому

      አንቺ ነሽ የምታሙዋሽው

    • @kidanabera5960
      @kidanabera5960 Рік тому

      አንች ነሽ እምታስሽዉ ብዙም አያደክምም

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 Рік тому

      አች ነሺ እምታስሺው. ጎመዘርና. ጉሎ እኔ እሰጥሻለሁ ካሙዋሸሺ ቡሀላ ግን ቂጣ ትጋግሪኛለሺ ክክክክክክክ

  • @user-ei6lq8zc5g
    @user-ei6lq8zc5g Рік тому

    ደሴ ቅርጫፍ ይምጣልን

  • @user-zz2um4wb8g
    @user-zz2um4wb8g Рік тому

    ይህ የመቸ ነው

  • @endashawbereda1127
    @endashawbereda1127 Рік тому

    አይ አምራች አምራች ከሆናቹ እስቲ ሸክላውን ለምን አታመርቱም ከየት እንደምታመጡት ብታስረዱን እንኳን እናንተ ከዩኒቨርስቲ ተልከው መርካቶ ምንአለሽ ተራ የሚማሩት ሰውን አትሸውዱ እውነቱን አስረዱ

  • @almazmekonnen6541
    @almazmekonnen6541 Рік тому

    Phone no