የኦቨን እና ስቶቭ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Oven & Stove Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 74

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  Рік тому +9

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የኤሌክትሮኒክስ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ ጎዶሊያስ ኤሌክትሮኒክስ 0960318181 / 0941399055 (ፊጋ ትራፊክ መብራቱ ጋር)
    ☎ ሃላ ኤሌክትሮኒክስ 0921378234 / 0923050555 (አጎና ሲኒማ ጎን)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

    • @zufangetahun9464
      @zufangetahun9464 Рік тому

      ቦንዳ ልብሶች አራት ኬሎ ሌሎች ቦታ ብታሳይኝ ካለ አሣይን

  • @wahamobile6716
    @wahamobile6716 Рік тому +30

    ተይግልማር ያልኩሽን የግድግዳ ወረቀት አሳይን

    • @user-ts3hi3ei5l
      @user-ts3hi3ei5l Рік тому

      ውዴ ብር ካለሽ ቤተሰቦችሽን ግዙ ብትያቸው ይገዙልሻል እማ

    • @Rabe152
      @Rabe152 Рік тому +1

      እኔምእፈልጋለሁ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Рік тому +1

      እኔም እፈልጋለሁ

  • @menutube7647
    @menutube7647 Рік тому +13

    በእውነት እናመሰግናለን ካለሁበት ሀገር ዋጋ ጋር ምንዛሬ አነጻጽሬ ሀገር ቤት መግዛት ጥሩነው

    • @genitube1438
      @genitube1438 Рік тому +1

      አዎ ግን ጥራቱ ይወሥነዋል

    • @zd9022
      @zd9022 Рік тому

      ​@@genitube1438ትክክል የኢቶቢያው አይቸዋለሀ እዚህ ይለያየል

  • @samritube9007
    @samritube9007 Рік тому +5

    ኦብን ላስገዛ እያስብኩ ነበር ታባረኪ ምርጥ መረጃ ነው❤❤❤

  • @abiotbekele5440
    @abiotbekele5440 6 місяців тому

    ሳሮን በጣም አምህሰግናለሁ! ከዚህ በተጨማሪ የዶሮ መድሃኒት መሸጫ መገኛ (agri farm) ከተቻለሽ ሚዲያ ላይ ብታቀርቢ

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Рік тому +2

    እስቶፉ እኔ የገዛሁት ሁለት ሺህ ብር ነው አንተ ጋር ደሞ ስድስት ሺህ በጣም ውድ ነው

  • @user-vo3zt8yg3j
    @user-vo3zt8yg3j 10 місяців тому

    Thank you for your good insight for us but I bought 5800 before one year now it got more expensive

  • @eyobbirhanu-rl4me
    @eyobbirhanu-rl4me Рік тому +1

    የኔ ውድ ከልብ እናመሰግናለን በነካ እጅሽ ትላልቅ የድግስ ድስቶችና ፍራሾች የሀገር ልብስ

  • @tewfiqsiraj9131
    @tewfiqsiraj9131 9 місяців тому

    ሣሮን እናመሰኛለን፣ እስካሁን ያሳየሽን ጥሩ ናቸው፣ ደሞ የ LG, የ SAMSUNG እና የ Ethelco ካምፓኒዎችን አስጎብኚን

  • @applered4091
    @applered4091 11 місяців тому

    ሀገር እቃ እገዛለሁ የምለው በምክንያት ነው ዋው❤❤❤❤

  • @user-mq4nz3nl2y
    @user-mq4nz3nl2y 11 місяців тому

    እንኳን ደህና መጣሽ አቀራረብሽ ደሲላል❤ እና የሲሊንደሩን ፈልጌ ነበር ደሴ ይኖራል እባክሽን አሳውቂኝ

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i Рік тому

    Hey konjittt arif programme new degemo zare anche amrobsheal yene bale weletaye neshe eshi 1 Ken bagegnshe ena weleta bemeleskugn.
    Lemangnawem 🙏 ❤🎉

  • @rahelbrhane1385
    @rahelbrhane1385 Рік тому +1

    ሳሮንዪ የ ጂፓስ ስፒከር ዋጋ ኣሳይን pls

  • @lozaasfesh7494
    @lozaasfesh7494 Рік тому +2

    Hi konjit batam yetachagrkut pls olive oil & vinegar applel original ale woy Ethiopia wust? Pls batm faligehu new

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Рік тому +1

      Ale shewa supermarket All mart supermarket novis bambis enezi supermarketoch wist ale

    • @lozaasfesh7494
      @lozaasfesh7494 Рік тому

      OK Thanks Sis batm

  • @zebu4271
    @zebu4271 Рік тому

    ሳሪዬ❤ እናመሰግናለን በዛውም እስኪ የኮርኒስ ዋጋ አሳይን ስወድሽ

  • @alimaadam1368
    @alimaadam1368 Рік тому

    Odeefaannookee namati tolaa gabarraatti woliikessaa hin maktuu hundaa addumaan bareechitee sirritti gafaate namaf galchiita meshaallee
    Galaatomii thank u
    Mee kan gazaa qofaa maaliif hin jiree biyyaa
    Kan wolii kessaa hin fenuu gazaa qofaa ykn Stove qofa
    Worraa barbaadanif hin jiruu biyyaa
    Maaliif

  • @hamdyatube9734
    @hamdyatube9734 Рік тому +3

    ችግሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ጋዙ አይቻልም

    • @genitube1438
      @genitube1438 Рік тому

      እሡነው ከባድ መብራትም ቶሎ ቶሎ ይጠፋል

    • @user-fz8jk4it5x
      @user-fz8jk4it5x 10 місяців тому

      ስንት ነው ጋዙ ግን የሚሞላው ስንት ብር

  • @user-fe6fw2er3q
    @user-fe6fw2er3q Рік тому

    እናመሰግናለን የፍረጅ ዋጋ ጠይቂልን

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Рік тому

    እኔ ግን የሲሊደር አራቱም የሆነ ብታሳዮን ማለት ኤሌክትሪክ የሌለው አይቼ አላውቅም ለምድነው

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Рік тому

    እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Рік тому

    Thanks eht

  • @zahraargobawatube887
    @zahraargobawatube887 Рік тому

    በጣም አሪፍ ነው ግን የኤሌትሪኩን ነው መግዛት ጋዙ በጣም ውድ ነው ማንም አይችለውም

  • @user-nk9om7pw6x
    @user-nk9om7pw6x 4 місяці тому

    ቁጥራችሑ የት አለ በምን ተገኛላችሑ

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql 9 місяців тому

    በመብራትየሚሠራነዉ

  • @Rabe152
    @Rabe152 Рік тому

    አሪፍነው

  • @romantup9195
    @romantup9195 Рік тому

    Estifuna selder andelay bayderge le adgaw selder gasu hyilegna new sent ehetochachen hatan be arb ager😢

  • @Zinash-go9lm
    @Zinash-go9lm Рік тому +1

    የሶላር ዋጋ አሳይን እስቲ

  • @WadaGurmessa
    @WadaGurmessa 4 місяці тому

    Wagawu sint new?

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 Рік тому

    ሠቭን እስታር ባለ እንዷ የዛሬ አራት አመት 80ብር ነበር የገዛሆት እናመሰግናለን

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Рік тому

      የት ?
      እኔ በ 2011 ደሴ 230 ብር ነው የገዛሁት

  • @marthakiflefantaye8095
    @marthakiflefantaye8095 Рік тому +2

    Air fryer ካለ አሳይን እስቲ ስንት ይባላል

  • @Munera-fj2jr
    @Munera-fj2jr Рік тому +1

    ዋስትነ ግዜ ይጨምሪ አረብ ሀገሪ 10አመት ነዉ

  • @TigistTadesse-qq9ee
    @TigistTadesse-qq9ee Рік тому +1

    እህት ሳሮንዬ.የቲቪ.ዋጋ.አሳየን.ሳሮንዬ.እስኪ ክቻልሽ እኔ ያልሁት.ብስድት ነው.እቃ ግዥልኝ እና እዛው አድሳባ.ልባልቤቴ ስጭኝ ወንድ.እቃ መግዛት አይችልበትም.እሺ እህቴ እባክሽን እንዳታልፊኝ ❤

    • @FatySam
      @FatySam Рік тому +2

      አሳይታለች ስተየታሳይ መጀመሪያገብተሽእይ

    • @samritube9007
      @samritube9007 Рік тому +1

      ትላንት እህቴ ገዛችልኝ ባህርዳር 55 ኢንች 42000 ብር

    • @user-zv4zu7gy4n
      @user-zv4zu7gy4n Рік тому +1

      ​@@samritube9007 እህቴ ለአገርሽ በስላም ያብቃሽ እንኳን ደስ አለሽ

  • @sophiameme5066
    @sophiameme5066 Рік тому

    ❤❤❤

  • @tigkasahunethiopiawet7159
    @tigkasahunethiopiawet7159 Рік тому

    Yesfit mosebochn eski asayin ehtalem

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Рік тому

    በጣም ውድ ነው ሌላ ቦታ ቅናሽ ነው

  • @amanimousa3606
    @amanimousa3606 Рік тому

    Ere bele Ethiopia weset wede new oven

  • @munamuna4748
    @munamuna4748 Рік тому

    Cylinder sint new ethio west ende areb ager new wey yemtaku eski

  • @samrawitewnetu2637
    @samrawitewnetu2637 Рік тому

    Midea snt liter nw 10500 yalew please

  • @helentube.
    @helentube. Рік тому

    የቤላ ምጣድ ዋጋ እሰቴ አቅርቤልን ሌላ ተመሳሳይ የሆኖ ምጣዱችን ከይቅርታ ጋር

  • @telisijohn2054
    @telisijohn2054 Рік тому

    How do you promote or even sale products like this when electric is so scarce in Addis Abeba, unless this is for the elite who live near someone who is part of the government and has electric city all the time.

    • @lizhenen5395
      @lizhenen5395 9 місяців тому

      Keep your negative energy and comment for yourself cos we good out here😏

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql 9 місяців тому

    የእኔዉዲ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Рік тому

    እስቲ solary"አሳይን ማሬዋ

  • @kdjdnhdhduj9193
    @kdjdnhdhduj9193 Рік тому

    በተለይእዉጭላለነዉ👍👈

  • @murshidamurshida8266
    @murshidamurshida8266 Рік тому

    በጣም አሪፍ ዋጋ ነው

  • @Philosophia-yise
    @Philosophia-yise Рік тому

    Is Mifta Mubarek ur boyfriend...is that the only place you know? your 3rd show the same spot

  • @TiruneshMekonnen-ge6fg
    @TiruneshMekonnen-ge6fg Рік тому

    🫶🫶🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @MrsSomia-vt3kv
    @MrsSomia-vt3kv Рік тому

    💓💓💕💕💗❤❤❤❤

  • @asnakechtsegaye699
    @asnakechtsegaye699 Рік тому

    ላውንደሪና ዲሽ ዋሽሪ አሳይን

  • @evacell1380
    @evacell1380 Рік тому

    wwwww❤

  • @TangutAhmed
    @TangutAhmed Рік тому +1

    አንቺ ቆንጆ ባል አትፈልጊም

    • @user-oc9oy4tp8q
      @user-oc9oy4tp8q Рік тому

      😂😂

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Рік тому

      ባል የለኝም ብላህ ነበር እንደ 😂😂

    • @TangutAhmed
      @TangutAhmed Рік тому

      @@Ztube2390 አንተ አግባኝ ብትለኝ ብየ እኮ ነዉ አይ ወንድ መከራዉ

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Рік тому

      @@TangutAhmed 😂😂

    • @user-sk6jx6rw3y
      @user-sk6jx6rw3y Рік тому

      የሰከልክ

  • @wollo4001
    @wollo4001 Рік тому

    ❤❤

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 Рік тому

    ❤❤❤❤❤