Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የእንጀራ ምጣድ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!☎ ቢታንያ ምጣድ 0941891492 / 0940575467 (ጉርድ ሾላ ሰዐሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን)☎ አብርሃም ምጣድ 0982003512 / 0945248318 (ሰሚት ቁ.2 ኮምዶሚኒየም ፊትለፊት)በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
የግድግዳው ይጨንቃል ለማስፋትም ይመች አይመስለኝም ሌላው ጥሩነው ግን ያስነፍስ ይመስላል ክዳኑ ግጥም ማለት አለበት በደንም ስትገዙ
የዚህን ያህል ጥራት ደረጃ ከፈለግሸ ሶሰት እጥፍ ክፈይ ተጠንቅቀዉ ይሰሩልሻል
@@ዋሰበቀጠሮ ነው እደ የሚሰራው 3 እጥፍ የሚከፈለው
@@om_Ryane ወርቅነሸ, የምልሸን በደንብ አዳምጪ በአሮፕላን ወይ በባቡር ሰትሄጂ አንደኛ ደረጃ ሁለተኛ ደረጃ ሶሰተኛ ደረጃ የሚባል ትኬት ትከፍያለሸ ግን ሁላችንም እኩል እንደርሳለን የመቀመጫዉና ከመሰተናግዶ ልዩነት በሰተቀርአሁንም አማማ ሉላ ቄንጠኛ አንደኛ ደረጃ ጥራት ያለዉን የእንጀራ መጋገርያ መረጡ ሰለዚህ ሶሰት ግዜ እጥፍ ለመክፈል ዝግጁ ኖት ብዬ ጠየቅዋቸዉ። ጥራቱ ባደገ ቁጥር ዋጋዉም በማደጉ ለምሳሌ በአሉሚኒየም መሆኑ ቀርቶ Food grade stainless steel 304 or 316 ብረት ከተሰራ ደግሞ ዋጋዉ መጨመር አለበት ይሄንን ነዉ የምልሸ የአሜሪካ ደረጃ ይሆናል አንዷ የቱርክ ዳቦ መጋገርያ እፈልጋለሁ ብላ ነበር ። የቱርክን ዋጋ ከከፈለች ሀገር ዉሰጥ በጥራት ይሰራላታል ባይ ነኝ
አሪፍ. ነው
ሸክላው ቢሰበርስ በመቆየትብዛትኮይሰነጠቃል
ግን ከስር የዳቦና ከላይ የእንጅራ የለምዴ እናንተ ጋር እሱ ነው እኔ እምፈለገው
ግን የገርመኝ ልጂቱ ብሃቃ ሲል ያላወቅሽው ጠፍቶሽንው የምታቦኪበት ኪኪኪኪኪኪ
እኔም ገርሞኛል
ወላሂ እኔ ራሱ አላውኩትም ነበር ምን እያለ ነው እያልኩኝ😅😂😂
Aygrmshem
Ancient dedebbb bhopal Ekaterina teaches geltu
እኔም ብሃቃ አላቅም ቦሀቃ መሰሎኝ
የሻማ ማምራቻ ማሺን ጠይቂሊን
Very nice!!!
ቦሃቃ ሳታውቂ ነው ይሄን ፕሪግራም የምት ሰሪው?
ክክክክክክክ እኮ ሴት ሆና ቦሃቃ አታውቅምዴ እንጅራ ጋገራ አታውቅም መስለኝ ለዛ ነው
የምር እኔም አላቅም ነበር🙈
እህት በኤሌትሪክም በማገዶም በሁለቱም የሚሰራ ምጣድመስራትከተቻለ
እህቴ። የምግብ። ጣውላ። እፈልግ። አለሁ። ግን። ወልድያ። መላክ ከተቻለ
እህት እሰቴ ዋሴ ምጣድ አሳይን እባክሸ
ዋሰ ምጣድ መርዘኛ ኬሚካል ቀብተዉት ነዉ የማይዝ የሚያረጉት በተለይ ከቻይና የሚገባ መመርመርያ ሰሌለን ኮንሰር እንጠቃለን የተፈጥሮን ምጣድን የሚደርሰበት የለም
ኃይል ቆጣቢ ምጣድ ለምን እንደማትሰሩ አይገባኝም
tell has the price plz
Sariyes.?
ያለ ኤክቲርክ የሚሰራ አሳዩን መብራት የለለበት አከባቢ ምን ይዋጠን
ሁለት ላሞች ካሉሸ በእበታቸዉ ባዬ ጋዝ ሰርተሸ እንደቡታጋዝ እንጀራሸን በነፃ ያለ ጭሰ መጋገር ትችያለሸ
@@ዋሰ😅😅😅ላም አይጠፋም ማብሪያት በለለበት ሰፈር ግን ስደት ለመጀ ያለ ማብሪያት ከለለበት ለመኖር አልችልም እኔ
Wow
ye mtadu aleminym aserar btasayun
ቀጣይ የፍሪጅ ዋጋ አሳዬን
ሀበሻ አማራ ቡሀቃ አይጠፋውም
❤❤❤❤❤😮😮👍👍👍👌👌
ቧሀቃ የማያውቁ ሴቶች አሁን እቺ ትዳር ትይዛለች እግዚዮ 😅😅😅😂😂😂
Betam yameral
ሆሣዕና ቅርንጫፍ አለ ወይ ??
የቱርክ የዳቦ ባትራ የላቹም እንዴ???
የትሩኩን የዳቦ መጋገርያ ወሰደሸ እንጀራ ምጣድ የሚሰሩትን ሰሩልን ብትያቸዉ በሸክላ አሳብደዉ ይሰሩልሻል ምን መሰለሸ የቱርክ የዳቦ ባትራ አሉሚኒየም ነዉ ግን በጣም በሚግልበት ግዜ ችግር ያመጣል በጤናሸ 20 ዓመት ሰለሚወሰድ አይታወቅሸም ግን ግዜዉን ጠብቆ ሕመምተኛ ያረግሻል stainless steel ራሱ ብዙ ዓይነት አለ ለምግብ የሚሆነዉን ፈልገሸ መግዛት አለብሸ ከዚህ ሁሉ ተፈጥሮ የለገሰሸን ሸክላ ዳቦ ብትበይሰ
ልዩ እቃ ብልሽ ግቢ ቴሌግራም ላይ የዱባይ የሳውዲ የሁሉም እቃዎች አሉ ግን ውድ ናቸውጂ እኔ እራሱ የዳቦውን ፈለጌው ግን በጣም ውድ ነው ለማንኛውም ግቢና ቃይው
@@ዋሰአዎ ጥሩ ሀሳብ ነው እኔም የሽክላውን ነው የፈለኩት ከታች የዳቦና ከላይ የእንጅራው አለ አይዴል እሱ ማለት ነው እዚህ ውስጥ ግን አላይሁትም እስካሁን
ተለጣፊ ዋጋው ስንት ነው
እናንተ የሚያስረዳው ቢታንያ የማለው ሊሮጥ ነው እንዴ ደንግጦዋል እረ ባካቹ ማወራት አልቻለም እኔ ገዝቼ ነበር ቶሎ ነው የተበላሽው ውሉም ውሸት ነው አይ ነጋዴ
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የእንጀራ ምጣድ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ ቢታንያ ምጣድ 0941891492 / 0940575467 (ጉርድ ሾላ ሰዐሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን)
☎ አብርሃም ምጣድ 0982003512 / 0945248318 (ሰሚት ቁ.2 ኮምዶሚኒየም ፊትለፊት)
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
የግድግዳው ይጨንቃል ለማስፋትም ይመች አይመስለኝም ሌላው ጥሩነው ግን ያስነፍስ ይመስላል ክዳኑ ግጥም ማለት አለበት በደንም ስትገዙ
የዚህን ያህል ጥራት ደረጃ ከፈለግሸ ሶሰት እጥፍ ክፈይ ተጠንቅቀዉ ይሰሩልሻል
@@ዋሰበቀጠሮ ነው እደ የሚሰራው 3 እጥፍ የሚከፈለው
@@om_Ryane
ወርቅነሸ, የምልሸን በደንብ አዳምጪ በአሮፕላን ወይ በባቡር ሰትሄጂ አንደኛ ደረጃ ሁለተኛ ደረጃ ሶሰተኛ ደረጃ የሚባል ትኬት ትከፍያለሸ ግን ሁላችንም እኩል እንደርሳለን የመቀመጫዉና ከመሰተናግዶ ልዩነት በሰተቀር
አሁንም አማማ ሉላ ቄንጠኛ አንደኛ ደረጃ ጥራት ያለዉን የእንጀራ መጋገርያ መረጡ ሰለዚህ ሶሰት ግዜ እጥፍ ለመክፈል ዝግጁ ኖት ብዬ ጠየቅዋቸዉ። ጥራቱ ባደገ ቁጥር ዋጋዉም በማደጉ ለምሳሌ በአሉሚኒየም መሆኑ ቀርቶ Food grade stainless steel 304 or 316 ብረት ከተሰራ ደግሞ ዋጋዉ መጨመር አለበት ይሄንን ነዉ የምልሸ የአሜሪካ ደረጃ ይሆናል አንዷ የቱርክ ዳቦ መጋገርያ እፈልጋለሁ ብላ ነበር ። የቱርክን ዋጋ ከከፈለች ሀገር ዉሰጥ በጥራት ይሰራላታል ባይ ነኝ