Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ያሳምርልን አብርሺ ወገናችን እውነት አንዳንደየ ቪድወወችህን አያለሁ ብዙም ኮመንት አልፆፍም በርታልን ከታጠቅ ቀጥሎ አንተ ለስደተኞች ለአረብ ሀገር እህቶች የምስሩት ስራ ደስ ይለኛል መስሎቻችህን ያብዛልንልክ ነው ይቅርታ ትጠይቅ ይጠይቁ ቪድወውን ያጥፉት ያ ሚድያ በጣም እያስጠለበት ነው ባለፈው መንሱርን ለማሳሳት እንደ እንሱ ጋጠወጥ ለማድረግ ያልፈነቀሉት የክፉት ወጥመድ የለም ግን መንሱር ጀግና ጥሩ ስብእና ያለው ነው በልጦቸው ተገኝ የበለጠ ለሱ ክብር እና ውደታ እንደኖረን አደረጉን አላህ ይጠብቀው ይጠብቀን
አብርሽ ዘና እኮብየነው እማዳምጥህ
አሚን
አብርሽዬ የኛ ጀግና እቺ ሴትዮ በህግ ትጠየቅልን እግረኛዉ ሚዲያ አዘጉልን ዛሬ ይህ ከታለፈ ነገም ሌላዉ በአፉ ይፀዳዳብናል😢
በየትኛዉ ህግ የኛ ሴቶች እንኳን ሰማቸዉ ህይወታቸዉ ባደባባይ ሲጠፋ ምንም መፍትሔ አላየንም እኛ ግን ሚዲያዉን ማዘጋት አለብን
ችግሩ ህግ የለማ እህቴ ፣ ፈጣሪ ብቻነው ያለን ይቺ ቆሻሻ
Tikikil
አንተና አቤል የወይኗ ልጂ ወላሂ አላህ ልባችሁን አይቀይረው ቅንነታችሁ ሰውአክባሪ ሀይማኖት አክባሪ ❤❤
በትክክል
ጥሩ ምክር ነው ወንድማችን❤🙏🙏
እናመሰግናለን አብርሽ እራሳችን እንድናይ አርግተኸናል
አብርሽ የምታቀርበው ጥቅሶችህን በጣም ነው የምወዳቸው በርታ።
እውነት ነው አብርሽ እኛ ስንያዝ ብቻ ነው ፈጣሪያችንን የምናስበው ሁላችንንም አላህን አመስጋኝ ያድርገን ለእናቱ ለቤተስቦቹም አላህ ስብሩን ይስጣቸው 🙏🙏 😭
ውይ አብርሽ ተባረክልኝ የውስጤን ተናገርክ እንደው ከሌላው ሁሉ ፍጣሪ በፍጠረው ፍጡር ላይ የሚሳለቁ ኮሜንተሮችን ሳይ በጣም ነው ሚያመኝ❤❤❤❤
ጎሽ የኔ ልጅ ድምጵህን አልጆቻችን በማሰማትህ እግዚአብሔር ይስጥህ
ትክክል ወድሜ ሀቅ ነው የአረብ አገር ሴት ጀግና ናት
የኔ,ደርባባ,ወንድም,አምሮብሀል,ሁሌም,እመርልኝ,
አብርሽዬ ተባረክ ጥሩትምህርትነው
ትክክል ሱብሀንአሏህ ሁሉም ጠፊ ነው እቺ አለም አሏህ መጨረሻ ያስምራል
ነገ ምን ይገጥመኛል ብሎ ራስን ማዘጋጀት ሁልጊዜም አስፈላጊ ነው። በአንድ ዓመት በጣም ከባድ ነው ለሚመጣብኝ ነገር ከፈጣሪ ጋር እቋቋመዋለሁ ብሎ ጥንካሬን መለማመድ በጣም ጠቃሚ ነው ። ተስፋ መቁረጥ ከበሽታ በላይ ገዳይ ነው።
ፈጣሪ ለሁላችንም ልብ ይስጠን እኛ ሰዎች ስንባል ከባድ ባህሪ ነው ያለን የተሰጠንን ትተን የሌለንን መመኘት አብርሽ እንዳንተ ልባም መካሪ ወጣት ሲኖር ደስ ይላል ማንቂያ ደውል ነህ መዳንያለም ባለህበት ሰላም ያድርግ የሰው ዘር በሙሉ ክፋ አይንካው ነጭም ይሁን ጥቁር😢😢😢😢😢😊😊😊😊
እውነት ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏ጌታ ሆይ መጨረሻችንን ያስምርልን😭😭😭😭
ተባረክ አብርሽ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
እግረኛው ሁሌ እንደዚህ አይነት ልክስክሶችን እየፈለገ ያቀርባል ለሶስተኛ ጊዜ
ወራዳ ስው ስልሆና ነው እኔ አንድም ቀን አይቼው አለቅም
ራዳ ናው
አምሮብሃል እናመሰግናለን ወድሜ ፈጣር ከንደዝ አይነት ፈጣር ይ ጠብቀን አሜን 🙏🙏
እውነት ነው አብርሽ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌👌👍👍👍👏👏👏👏👏
የኛ መልካም ወንድም የኛ ተቆርቃሪ የመጨረሻው ጊዜ ደርሳል ይቺ ባለጌ የአረብ አሽከር ሆነን የምንኖረው
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እናመሰግናለን ወንድማችን❤
ልክ,ነው,ወንድማችን,እናመሰግናለን,
እግዝኣብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
በጣም የዚህ ልጅማ ትልቅ ት ት ነዉ ጆሮ ያለዉ ይሰማ ትምክታቸን ፈጣሪያቸን ይሁን ይገረማል
አብርሽ አልሞተም አላህ አፊያውን ይመልስለት አላህ አያያዙ የከፋ ነው
አብርሺ ወንድማችን አንተ አስተዋይ ነህ ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን😢😢😢😢
@@Tigist-o1y konjo jemari nang betsab hung
@KOKITUBE-h1g እሺ ዉዴ በርች
@Tigist-o1y amsginalew
አብርሸየ እውነት ብለሐል አረብ ሀገር ያለን ሰዎችን የማይሰድበን የለም ብቻ የጃቸውን ይስጣቸው ወላሂ ዱኒያ አጭር ናት እያንዳንዳችን መች እንደምንሞት የማናውቅ ከንቱዎች ነን በዚ መልኩ ተጠላልተን ተሰዳድበን የምንኖረው ከረ ተው አትስደቡን
በትክክል ብለሀል አብርሽ ውሉም አገር አለ አንተ ሁሌ ስታወራ ሚዛንተኛ ነህ አለህ እድሜና ጤነ ከነባለቤትህ ይስጣቹ ምን ያረገል አዱኛ ብለሸ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን
ወላሂ እኔ ስደት ከወጣው 😢😢😢8 አመቴ ነው አድቀን ወጥቼ ተዝናንቼ ጥሩ ምግብ ጥሩ ልብስ ለብሼ አላቅም 8 አመት መዳም ቤት ነው የኖርኩት ግን ስማችን ስለሚጣፍጥ ስማችንን ያጠፉታል ግን አይዟቹ የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤
እኔም እንዳንቺ ዱባይ ስምንት አመት አልፎኛል እርፍት ናፍቆኛል አንድ ቀን ወጥቼ አላቅም እርፍትም አይሰጡ ብዙ ኮንተራት ቤት ምንሰራ ሚሰሩ አሉ 😢😢😢 ይህ ጋጠ ወጥ የስራዋ ይስጣት ባለጌ
@ZorishMenjeta በጣም አላህ ለሁላችንም ብርታቱን ይስጠን ከጤናጋር
አብርሽዬ ምርጡ ወድማችን❤ እዉነት ይች ጠጃም እኛ ስት መከራ እያየን እደምንኖር አያቁም
Brother, you're lagend & and a good adviser.God bless you 🙏 always Your advice is makes me kray 😢😢😢
አብርሽ ጌታ እየሱስ ይባረክ ተባረክ ኑሪልኝ ትልቅ ትምህርት ነው 😮😮😮😊😊😊❤❤
ጥሩ መልክት ነዉ ፈራሽ መሆናችንን እንረሳለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ቅመሞች ደሞ ፈታ በሉ መንደርተኞች ተሰብስበዉ የሚያወሩትን አትስሙ እንዴት እንደማከብራቹ በላባቹ የምትኖሩ😊😊😊
That's. true. Bro🎉🎉🎉from. Minnesota. God blessed. U
የኔም የመዳሜ ልጅ በደም ካሰር ሞተ 40 አመቱ አሏህ ሆይ እዘንላቸዉ ርኸመቸዉ የመዳም ቅመሞች የታሠገ መጠጥ የታሸገ ሙግቦች ብዙ አትጠቀሙ ፍሬሽ ነገር ሰርታቹ ብሉ አላህ ይጠብቀን ዘር ዙርያችን ያረብ😢አሏህ በረገሮቹ አይሳሳትም አዋቂ ነዉ ሠብቡን ለማድረስ ያክል😢
ይመችክ አብርሽዬ
አብርሽ ላንተ ቃል የለኝም እግዜአብሔር ይባርክህ
ወይ አብርሸየ እድሜ ይሰጥህ ❤❤❤ .ምናለ እናንተ አንዳንድ አሸቃባጮች ለአንዳንድ ምንም ትምህርት ለሌላቸው ዪቱበሮች ስታሸርግዱ ከምትውሉ ምናለበት ለእነደዚህ አይነቱ ጀግና ብታበርታቱ
እግዚአብሔር ያክብርህ አተ ብቻነህ የተረዳህን❤❤
አን ዳንዴ ነው ምከታተልክ በጣም ተመስጬ ነው የሠማሁክ እውነት ነው የተናገርከው ማስተዋሉን ይስጠን 🙏
This my first time watching your video you are right our brother thanks for sharing this video
እግዚአብሔር ሰላም ጤና እድሜ ይስጥህ በጣም ጉብዝ ነህ ጥሩ ምክር ነው የምትሰጠው አመሰግናለሁ
አብርሽማለት በጣምቅንና ጥሩስነመግባር ያለውልጅነው የኢትዮጽያውያን ይቱብ በሮች ጨዋነትን ደግነትን ጥሩስነመግባርን ከአብርሽ ተማሩ ❤
አብሪሽዬ. እውነቱን. ስለምትናገሪ. ነው የኛ ጀግና. እች ክፊታም እራስሽ ከሰራሽ. ሁሉም እደዞ ይሰራመሰለሽ. ላባችን ጠብ አሪገን ሽትቤት አጥበን ነው የምንኖረው
ዋው አብሽር የቄራው ሺህ አመት ነርልን
ትክእል ሱብሀን አላህ ሁሉም ጠፊ ነው. እቺ አለም አላህ መጨረሻ ያስምራል
የአረብ ሐገር ሴት ጀግና ነች አለቀ
አብርሽዬ ለዝች አጭር እድሜ እረ እንተጋገዝ
Wade jemari nang bet gora bey
ነይ አብረን እን ደግ ሰብ አርጌሻለሁ መልሽ @@KOKITUBE-h1g
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉የኔጀግናወደምፈጣሪይጠብቅክ
ዉበት እረጋፊ ነዉ ግን እኛ ሰዎች መቼ ነዉ የሚገባን😢 እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን በደሌን አትመልከት አባት ሆይ🤲❤❤❤😢😢😢
ኢና ሊላህ ወኢና ኢለህ ረጁዑን ምንም ማለት አልፈልግም ግን አላህ ይረመክ🥺🥺🥺🥺🥺
👌👌በትክክል ባለን ነገር ማመሥገንጅ🙏 አትመኩበት👌
አብርሽዬ በጣም ማሻላነህ አምሮ ብሀል የኛጀግና ኑርልን እንወ ዳሀለን እድሜና ጤናይስ ጥልን አብር ዬ እኔ5 አመቴ ነው ሳል ወጣእየሠራሁ ነዉ?
ትክክል. የሰወ ሰወነት ፈራሽ ነወ የእኛ ሰጦታ ይመስ መክራራት. .ይህ ትምህርት ነወ ለአስተዋዪቹ.
👌👌👌👌🧡🧡🧡🧡🧡✅✅✅✅🫶🫶🫶
❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥲🥲🥲🥲
💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍
🙏🙏🙏🙏🙏😰😰😰😰😰😰
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
EGZABHER LEBONA YESTENE THANKS ABRESHE THAT'S GOOD LESSON. 🙏❤️
አወ ያጥፍ አለዛ ሚድውን ድብልቅልቁን ነዉ የምናወጣው እደግ እደግ ብለን አለ ያገሬ ሰው
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲አግዚአብሔር ሆይ ስላሁሉም ንሃጋር ታማስሀን
ተመልካች ነው የቸገራችሁ እንጅ ክብር አይደለም
እኔ ይችን ሤቲዮ የራሧን መማገጥ ከሌሎች እህቶቻችን ላይ ማራገፏ ገርሞኛል የዚህን ልጅ መጨረሻ ሣይ አላህ ሊያሥተምረን እና ሊያሥታዉሠን ፈልጎነው የሚለው ሀሣብነው የመጣልኝ አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገሮች መጨረሻችነን አሣምርልን
አሏህ ይዘንልህ ወንድማችን አይመን የሰው ልጅ ሾክላ ተሰባሪ ነው ኡፉፉ😢😢
አለሀምዲሊለ ለሁሉምነገር የረቢ
አብርሽየ ዛሬ በነፍሴደርስክ እግዛብሔር ያክብርልኝ
ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምረው ልክ ብለካል 😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኑርልን ወድማችን ክፉ አይካህ ኢሻአላህ
ፈርዶብናል አብርሽ ማንም እየመጣ የራሱን ቆሻሻ ይጠርጋል 😢😢
😢😢😢😢😢😢
ያልቆረጠ እጅ አይደማም አይደል ምባለው ዋናው በትእግስት መጓዝ
ሲጀመር እግረኛው ሚዲያ ስርዓተ ቢስ እኔ ከዚህ በፊት ለአካል ጉዳተኞች ልዩ የሆነ እዝነት ና ክብር ነበረኝ ምክንያቱም ከጤነኛው ሰው ይልቅ ሂሊና አለቸው ብዬ ስለማስብ ይህ ሰውዬ ግን ይለያል ከዚህ በፊትም በሄቫን ጉዳይ አይተነዋል አካውንቱን ሪፖርት አድርገን ከላዘጋነው አይገሰፅም ከዚህ በኋላም የባሰ ነገር ይዞ ሊመጠ ይችላልና
ኡፍ አብርሽዬ🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረክ እሷ ለዚህ ስራ ሄዳ ስለሆነ new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብርሽዬ የኔወንድም ተባረክ
𝔸𝕓𝕣𝕚𝕤𝕙𝕚𝕪𝕖 ብርክ በል ጥሩ ምክር ነው❤❤❤
በጣም አምሮብሀል አብርሼ ከአይን ያውጣክ😊😊😊😊😊😊😊😊
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ አጉል መወጣጠር ጥሩ አይደለም እኛ ሸክላነን ተሰባሪ😭😭😭
ትክክል. ነው. እግዝያብሄት. ይቅር. ይበለን. እዳማሩ. መሞት. የለም. የሚባባበው. እውነት. ነው. እኔም ከውሉም. ቤተስቦቼ. ጋር. ተጣልቼ. እለው. ግን. ልጆች. ሥላሉኝ. እፅናናለው. ተመስገን
እውነት ነው ውድም እግዚአብሔር ይባርክ
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏿
እውነት ብለሃል ወንድሜ ለሁላችንም ልቦናይስጠን ።
ትክክክሊ ስማችን አጠፈች ግን አለህ የሣራዋን አለህ ስጣት
😢😢😢😢እኛሥ ፈርዶብን እንሠደባለን ሥቃይችንን አምላክ አለን
ሰላም ልክ ብለሀል ስንት አሉ ረፍት የማያምራቸው እስዋ የሄደችው ለተናገረችው
ትክክል አብርሽ አዲን ነገር ስናጣዉ ነዉ የምናቀዉ
አብርሽ የቄራው እንዳው 1000 ላይክ ባደርግህ ብችል ቃል አጣሁልህ እምገልፆበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አብርሽዬ ኑርልን ወንድመሰችን❤
😢😢😢😢😢😢😢انا لله وانا اليه راجعون الله يرحمه ويغفر له سكنوا في الجنه ان شاء الله 😢😢😢😢😢
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ❤
የሰው አይን ከባድ ነው አንድ ያስደነቀውን ነገር ላይ መሽአሏህ ላቁወተ ኢሏቢሏህ ካላስከተልን ያን ሰው ይጎዳዋል።
አይ የሠው ልጅ ረጋፊ መሆናችንን ቆም ብለን ማሠብ በራሥ መተበይ በጣም ክፉ ትቢት ነው ያለንን አመሠግኖ መኖር
አብረሽ ሳዉዲላይ ለሞቱት ድምፆ ሁን በማሪያም😢😢😢
Yaltezemerelachew አልክ አፍህ yibarek❤❤❤❤❤❤❤
Wendime meliktih betam astemirognal edme ke Tena gar yestih ❤❤❤❤❤
እደአተ አይነት ምዉ ሺህ ቢወለድ እቺምድር ትድን ነበረ😢😢😢
Abershe, God bless you 🙏🙏🙏🙏
አረ አብርሽ የስፈሪ ልጅ ሱፍህዋው... ያው ከመስቀያው ነው :እኛ የቄራ ልጆች.. ጆንያም ብንለብስ.. ሽኮች ነን ::🤣🤣🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍 አብርሽ አናዳችሁኛል ለዝችነውረኛ እና እራስዋን ወክላእሄ ይሄ ነኝ ብላ እራስዋንበእግረኛው ሚድያ አጋልጣ ለስጠኝ ጋለሞታ ::ድስቱም ግጣመም እሄው ነኝ ስሌለችው ሴት አትናደዱ ::የማዳም የሂወት ቅመሞችንአትንኩብኝ .. ያመኛል 😳😳😳
ዉይ አብርሽዬ ምንወድህ በምክንያት ነዉ👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
ሱበሀን አላህ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን እኛስዎችእኮ ፈራሾች ነን 😢
ሰላም ወይ ጉድ 😢😢😢 ኡፍፍፍ በትክክል❤❤❤ኔንከርታታ❤❤😢
ይመችክ አብርሽዬ❤❤❤
ለኢላሀኢለላመሀመድረሱለሏሂ ከአሏህዉጭበሀቅየሚመልክአምላክየለም ነብዩሱለሏሁአሊይሂወስለምየአሏህባሪያእና መልዕክተኛናችዉ አሏህመጨረሻችንንያሳምረልን።ሱባሀንአሏህ መልክ ዉበት ቆንጂና አያኩራም ሁሉምየአሏህስጦታነዉ አሏህይጠብቀንከክፉነገር የአረብሀገርሴት ለራሷእንደሻማእየቀለጥችለስዉህይወት የምትኖርጀግናናት ስማችንንአታጥፋ ስንስራአትይኖራችሁምድርስገጤወች
😢😢😢😢 madni'alm yidifat uuuuuu engna lalite na kani yesarn inmaxalene ichi argit indazi taworlch 😢😢 madni'alm libona yisxat😮😮
አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ያሳምርልን አብርሺ ወገናችን እውነት አንዳንደየ ቪድወወችህን አያለሁ ብዙም ኮመንት አልፆፍም በርታልን ከታጠቅ ቀጥሎ አንተ ለስደተኞች ለአረብ ሀገር እህቶች የምስሩት ስራ ደስ ይለኛል መስሎቻችህን ያብዛልን
ልክ ነው ይቅርታ ትጠይቅ ይጠይቁ ቪድወውን ያጥፉት ያ ሚድያ በጣም እያስጠለበት ነው ባለፈው መንሱርን ለማሳሳት እንደ እንሱ ጋጠወጥ ለማድረግ ያልፈነቀሉት የክፉት ወጥመድ የለም ግን መንሱር ጀግና ጥሩ ስብእና ያለው ነው በልጦቸው ተገኝ የበለጠ ለሱ ክብር እና ውደታ እንደኖረን አደረጉን አላህ ይጠብቀው ይጠብቀን
አብርሽ ዘና እኮብየነው እማዳምጥህ
አሚን
አብርሽዬ የኛ ጀግና እቺ ሴትዮ በህግ ትጠየቅልን እግረኛዉ ሚዲያ አዘጉልን ዛሬ ይህ ከታለፈ ነገም ሌላዉ በአፉ ይፀዳዳብናል😢
በየትኛዉ ህግ የኛ ሴቶች እንኳን ሰማቸዉ ህይወታቸዉ ባደባባይ ሲጠፋ ምንም መፍትሔ አላየንም እኛ ግን ሚዲያዉን ማዘጋት አለብን
ችግሩ ህግ የለማ እህቴ ፣ ፈጣሪ ብቻነው ያለን ይቺ ቆሻሻ
Tikikil
አንተና አቤል የወይኗ ልጂ ወላሂ አላህ ልባችሁን አይቀይረው ቅንነታችሁ ሰውአክባሪ ሀይማኖት አክባሪ ❤❤
በትክክል
ጥሩ ምክር ነው ወንድማችን❤🙏🙏
እናመሰግናለን አብርሽ እራሳችን እንድናይ አርግተኸናል
አብርሽ የምታቀርበው ጥቅሶችህን በጣም ነው የምወዳቸው በርታ።
እውነት ነው አብርሽ እኛ ስንያዝ ብቻ ነው ፈጣሪያችንን የምናስበው ሁላችንንም አላህን አመስጋኝ ያድርገን ለእናቱ ለቤተስቦቹም አላህ ስብሩን ይስጣቸው 🙏🙏 😭
ውይ አብርሽ ተባረክልኝ የውስጤን ተናገርክ እንደው ከሌላው ሁሉ ፍጣሪ በፍጠረው ፍጡር ላይ የሚሳለቁ ኮሜንተሮችን ሳይ በጣም ነው ሚያመኝ❤❤❤❤
ጎሽ የኔ ልጅ ድምጵህን አልጆቻችን በማሰማትህ እግዚአብሔር ይስጥህ
ትክክል ወድሜ ሀቅ ነው የአረብ አገር ሴት ጀግና ናት
የኔ,ደርባባ,ወንድም,አምሮብሀል,ሁሌም,እመርልኝ,
አብርሽዬ ተባረክ ጥሩትምህርትነው
ትክክል ሱብሀንአሏህ ሁሉም ጠፊ ነው እቺ አለም አሏህ መጨረሻ ያስምራል
ነገ ምን ይገጥመኛል ብሎ ራስን ማዘጋጀት ሁልጊዜም አስፈላጊ ነው። በአንድ ዓመት በጣም ከባድ ነው ለሚመጣብኝ ነገር ከፈጣሪ ጋር እቋቋመዋለሁ ብሎ ጥንካሬን መለማመድ በጣም ጠቃሚ ነው ። ተስፋ መቁረጥ ከበሽታ በላይ ገዳይ ነው።
ፈጣሪ ለሁላችንም ልብ ይስጠን እኛ ሰዎች ስንባል ከባድ ባህሪ ነው ያለን የተሰጠንን ትተን የሌለንን መመኘት አብርሽ እንዳንተ ልባም መካሪ ወጣት ሲኖር ደስ ይላል ማንቂያ ደውል ነህ መዳንያለም ባለህበት ሰላም ያድርግ የሰው ዘር በሙሉ ክፋ አይንካው ነጭም ይሁን ጥቁር😢😢😢😢😢😊😊😊😊
እውነት ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏ጌታ ሆይ መጨረሻችንን ያስምርልን😭😭😭😭
ተባረክ አብርሽ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
እግረኛው ሁሌ እንደዚህ አይነት ልክስክሶችን እየፈለገ ያቀርባል ለሶስተኛ ጊዜ
ወራዳ ስው ስልሆና ነው እኔ አንድም ቀን አይቼው አለቅም
ራዳ ናው
አምሮብሃል እናመሰግናለን ወድሜ ፈጣር ከንደዝ አይነት ፈጣር ይ ጠብቀን አሜን 🙏🙏
እውነት ነው አብርሽ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌👌👍👍👍👏👏👏👏👏
የኛ መልካም ወንድም የኛ ተቆርቃሪ የመጨረሻው ጊዜ ደርሳል ይቺ ባለጌ የአረብ አሽከር ሆነን የምንኖረው
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እናመሰግናለን ወንድማችን❤
ልክ,ነው,ወንድማችን,እናመሰግናለን,
እግዝኣብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
በጣም የዚህ ልጅማ ትልቅ ት ት ነዉ ጆሮ ያለዉ ይሰማ ትምክታቸን ፈጣሪያቸን ይሁን ይገረማል
አብርሽ አልሞተም አላህ አፊያውን ይመልስለት አላህ አያያዙ የከፋ ነው
አብርሺ ወንድማችን አንተ አስተዋይ ነህ ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን😢😢😢😢
@@Tigist-o1y konjo jemari nang betsab hung
@KOKITUBE-h1g እሺ ዉዴ በርች
@Tigist-o1y amsginalew
አብርሸየ እውነት ብለሐል አረብ ሀገር ያለን ሰዎችን የማይሰድበን የለም ብቻ የጃቸውን ይስጣቸው ወላሂ ዱኒያ አጭር ናት እያንዳንዳችን መች እንደምንሞት የማናውቅ ከንቱዎች ነን በዚ መልኩ ተጠላልተን ተሰዳድበን የምንኖረው ከረ ተው አትስደቡን
በትክክል ብለሀል አብርሽ ውሉም አገር አለ አንተ ሁሌ ስታወራ ሚዛንተኛ ነህ አለህ እድሜና ጤነ ከነባለቤትህ ይስጣቹ ምን ያረገል አዱኛ ብለሸ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን
ወላሂ እኔ ስደት ከወጣው 😢😢😢8 አመቴ ነው አድቀን ወጥቼ ተዝናንቼ ጥሩ ምግብ ጥሩ ልብስ ለብሼ አላቅም 8 አመት መዳም ቤት ነው የኖርኩት ግን ስማችን ስለሚጣፍጥ ስማችንን ያጠፉታል ግን አይዟቹ የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤
እኔም እንዳንቺ ዱባይ ስምንት አመት አልፎኛል እርፍት ናፍቆኛል አንድ ቀን ወጥቼ አላቅም እርፍትም አይሰጡ ብዙ ኮንተራት ቤት ምንሰራ ሚሰሩ አሉ 😢😢😢 ይህ ጋጠ ወጥ የስራዋ ይስጣት ባለጌ
@ZorishMenjeta በጣም አላህ ለሁላችንም ብርታቱን ይስጠን ከጤናጋር
አብርሽዬ ምርጡ ወድማችን❤ እዉነት ይች ጠጃም እኛ ስት መከራ እያየን እደምንኖር አያቁም
Brother, you're lagend & and a good adviser.
God bless you 🙏 always
Your advice is makes me kray 😢😢😢
አብርሽ ጌታ እየሱስ ይባረክ ተባረክ ኑሪልኝ ትልቅ ትምህርት ነው 😮😮😮😊😊😊❤❤
ጥሩ መልክት ነዉ ፈራሽ መሆናችንን እንረሳለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
ቅመሞች ደሞ ፈታ በሉ መንደርተኞች ተሰብስበዉ የሚያወሩትን አትስሙ እንዴት እንደማከብራቹ በላባቹ የምትኖሩ😊😊😊
That's. true. Bro🎉🎉🎉from. Minnesota. God blessed. U
የኔም የመዳሜ ልጅ በደም ካሰር ሞተ 40 አመቱ አሏህ ሆይ እዘንላቸዉ ርኸመቸዉ የመዳም ቅመሞች የታሠገ መጠጥ የታሸገ ሙግቦች ብዙ አትጠቀሙ ፍሬሽ ነገር ሰርታቹ ብሉ አላህ ይጠብቀን ዘር ዙርያችን ያረብ😢አሏህ በረገሮቹ አይሳሳትም አዋቂ ነዉ ሠብቡን ለማድረስ ያክል😢
ይመችክ አብርሽዬ
አብርሽ ላንተ ቃል የለኝም እግዜአብሔር ይባርክህ
ወይ አብርሸየ እድሜ ይሰጥህ ❤❤❤ .ምናለ እናንተ አንዳንድ አሸቃባጮች ለአንዳንድ ምንም ትምህርት ለሌላቸው ዪቱበሮች ስታሸርግዱ ከምትውሉ ምናለበት ለእነደዚህ አይነቱ ጀግና ብታበርታቱ
እግዚአብሔር ያክብርህ አተ ብቻነህ የተረዳህን❤❤
አን ዳንዴ ነው ምከታተልክ በጣም ተመስጬ ነው የሠማሁክ እውነት ነው የተናገርከው ማስተዋሉን ይስጠን 🙏
This my first time watching your video you are right our brother thanks for sharing this video
እግዚአብሔር ሰላም ጤና እድሜ ይስጥህ በጣም ጉብዝ ነህ ጥሩ ምክር ነው የምትሰጠው አመሰግናለሁ
አብርሽማለት በጣምቅንና ጥሩስነመግባር ያለውልጅነው የኢትዮጽያውያን ይቱብ በሮች ጨዋነትን ደግነትን ጥሩስነመግባርን ከአብርሽ ተማሩ ❤
አብሪሽዬ. እውነቱን. ስለምትናገሪ. ነው የኛ ጀግና. እች ክፊታም እራስሽ ከሰራሽ. ሁሉም እደዞ ይሰራመሰለሽ. ላባችን ጠብ አሪገን ሽትቤት አጥበን ነው የምንኖረው
ዋው አብሽር የቄራው ሺህ አመት ነርልን
ትክእል ሱብሀን አላህ ሁሉም ጠፊ ነው. እቺ አለም አላህ መጨረሻ ያስምራል
የአረብ ሐገር ሴት ጀግና ነች አለቀ
አብርሽዬ ለዝች አጭር እድሜ እረ እንተጋገዝ
Wade jemari nang bet gora bey
ነይ አብረን እን ደግ ሰብ አርጌሻለሁ መልሽ @@KOKITUBE-h1g
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉የኔጀግናወደምፈጣሪይጠብቅክ
ዉበት እረጋፊ ነዉ ግን እኛ ሰዎች መቼ ነዉ የሚገባን😢 እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን በደሌን አትመልከት አባት ሆይ🤲❤❤❤😢😢😢
ኢና ሊላህ ወኢና ኢለህ ረጁዑን ምንም ማለት አልፈልግም ግን አላህ ይረመክ🥺🥺🥺🥺🥺
👌👌በትክክል ባለን ነገር ማመሥገንጅ🙏 አትመኩበት👌
አብርሽዬ በጣም ማሻላነህ አምሮ ብሀል የኛጀግና ኑርልን እንወ ዳሀለን እድሜና ጤናይስ ጥልን አብር ዬ እኔ5 አመቴ ነው ሳል ወጣእየሠራሁ ነዉ?
ትክክል. የሰወ ሰወነት ፈራሽ ነወ የእኛ ሰጦታ ይመስ መክራራት. .ይህ ትምህርት ነወ ለአስተዋዪቹ.
👌👌👌👌🧡🧡🧡🧡🧡✅✅✅✅🫶🫶🫶
❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥲🥲🥲🥲
💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍
🙏🙏🙏🙏🙏😰😰😰😰😰😰
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
EGZABHER LEBONA YESTENE THANKS ABRESHE THAT'S GOOD LESSON. 🙏❤️
አወ ያጥፍ አለዛ ሚድውን ድብልቅልቁን ነዉ የምናወጣው እደግ እደግ ብለን አለ ያገሬ ሰው
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲አግዚአብሔር ሆይ ስላሁሉም ንሃጋር ታማስሀን
ተመልካች ነው የቸገራችሁ እንጅ ክብር አይደለም
እኔ ይችን ሤቲዮ የራሧን መማገጥ ከሌሎች እህቶቻችን ላይ ማራገፏ ገርሞኛል
የዚህን ልጅ መጨረሻ ሣይ አላህ ሊያሥተምረን እና ሊያሥታዉሠን ፈልጎነው የሚለው ሀሣብነው የመጣልኝ አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገሮች መጨረሻችነን አሣምርልን
አሏህ ይዘንልህ ወንድማችን አይመን የሰው ልጅ ሾክላ ተሰባሪ ነው ኡፉፉ😢😢
አለሀምዲሊለ ለሁሉምነገር የረቢ
አብርሽየ ዛሬ በነፍሴደርስክ እግዛብሔር ያክብርልኝ
ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምረው ልክ ብለካል 😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኑርልን ወድማችን ክፉ አይካህ ኢሻአላህ
ፈርዶብናል አብርሽ ማንም እየመጣ የራሱን ቆሻሻ ይጠርጋል 😢😢
😢😢😢😢😢😢
ያልቆረጠ እጅ አይደማም አይደል ምባለው ዋናው በትእግስት መጓዝ
ሲጀመር እግረኛው ሚዲያ ስርዓተ ቢስ እኔ ከዚህ በፊት ለአካል ጉዳተኞች ልዩ የሆነ እዝነት ና ክብር ነበረኝ ምክንያቱም ከጤነኛው ሰው ይልቅ ሂሊና አለቸው ብዬ ስለማስብ
ይህ ሰውዬ ግን ይለያል ከዚህ በፊትም በሄቫን ጉዳይ አይተነዋል አካውንቱን ሪፖርት አድርገን ከላዘጋነው አይገሰፅም ከዚህ በኋላም የባሰ ነገር ይዞ ሊመጠ ይችላልና
ኡፍ አብርሽዬ🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረክ እሷ ለዚህ ስራ ሄዳ ስለሆነ new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብርሽዬ የኔወንድም ተባረክ
𝔸𝕓𝕣𝕚𝕤𝕙𝕚𝕪𝕖 ብርክ በል ጥሩ ምክር ነው❤❤❤
በጣም አምሮብሀል አብርሼ ከአይን ያውጣክ😊😊😊😊😊😊😊😊
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ አጉል መወጣጠር ጥሩ አይደለም እኛ ሸክላነን ተሰባሪ😭😭😭
ትክክል. ነው. እግዝያብሄት. ይቅር. ይበለን. እዳማሩ. መሞት. የለም. የሚባባበው. እውነት. ነው. እኔም ከውሉም. ቤተስቦቼ. ጋር. ተጣልቼ. እለው. ግን. ልጆች. ሥላሉኝ. እፅናናለው. ተመስገን
እውነት ነው ውድም እግዚአብሔር ይባርክ
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏿
እውነት ብለሃል ወንድሜ ለሁላችንም ልቦናይስጠን ።
ትክክክሊ ስማችን አጠፈች ግን አለህ የሣራዋን አለህ ስጣት
😢😢😢😢እኛሥ ፈርዶብን እንሠደባለን ሥቃይችንን አምላክ አለን
ሰላም ልክ ብለሀል ስንት አሉ ረፍት የማያምራቸው እስዋ የሄደችው ለተናገረችው
ትክክል አብርሽ አዲን ነገር ስናጣዉ ነዉ የምናቀዉ
አብርሽ የቄራው እንዳው 1000 ላይክ ባደርግህ ብችል ቃል አጣሁልህ እምገልፆበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አብርሽዬ ኑርልን ወንድመሰችን❤
😢😢😢😢😢😢😢انا لله وانا اليه راجعون الله يرحمه ويغفر له سكنوا في الجنه ان شاء الله 😢😢😢😢😢
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ❤
የሰው አይን ከባድ ነው አንድ ያስደነቀውን ነገር ላይ መሽአሏህ ላቁወተ ኢሏቢሏህ ካላስከተልን ያን ሰው ይጎዳዋል።
አይ የሠው ልጅ ረጋፊ መሆናችንን ቆም ብለን ማሠብ በራሥ መተበይ በጣም ክፉ ትቢት ነው ያለንን አመሠግኖ መኖር
አብረሽ ሳዉዲላይ ለሞቱት ድምፆ ሁን በማሪያም😢😢😢
Yaltezemerelachew አልክ አፍህ yibarek❤❤❤❤❤❤❤
Wendime meliktih betam astemirognal edme ke Tena gar yestih ❤❤❤❤❤
እደአተ አይነት ምዉ ሺህ ቢወለድ እቺምድር ትድን ነበረ😢😢😢
Abershe, God bless you 🙏🙏🙏🙏
አረ አብርሽ የስፈሪ ልጅ ሱፍህ
ዋው... ያው ከመስቀያው ነው :
እኛ የቄራ ልጆች.. ጆንያም ብንለብስ.. ሽኮች ነን ::
🤣🤣🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍 አብርሽ አናዳችሁኛል ለዝች
ነውረኛ እና እራስዋን ወክላ
እሄ ይሄ ነኝ ብላ እራስዋን
በእግረኛው ሚድያ አጋልጣ
ለስጠኝ ጋለሞታ ::
ድስቱም ግጣመም እሄው ነኝ ስሌለችው ሴት አትናደዱ ::
የማዳም የሂወት ቅመሞችን
አትንኩብኝ .. ያመኛል 😳😳😳