የነ ቃል ቤተሰብ የወረደ ሰው አታቅርቡ ኑ እዩ ጉዳቹን ከተማራቹበት።ጠቅላያችንሰ ምን አለ ።ወይ ዘንድሮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 326

  • @mawaysh
    @mawaysh Місяць тому +53

    እስኪ የመዳም ቅመሞች የውሸት ሰፈር የምታሞቁ ኑ አብርሽን እውነተኛውን እናሣድገው ሁለት እናሥገባው ያላ ፍጠኑ

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw Місяць тому

      እነዚህ ዩቱበሮች ውሸታሞች ናቸው ለላይክ ነው አትመናቸው እንእነዚህ አይነቶችን ባለጌዎች ቤንዚል አርከፍክፎ ማንደድ ነው ምድረ የመንደር ልቅምቃሚ አዲስ ነገር አይሰሩም የፈረደበት ዩቱብ የተማረውም ያልተማረውም ኡፍፍፍፍግ

    • @kaddamasabaalnaser6951
      @kaddamasabaalnaser6951 Місяць тому +2

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @AlemShewafera
      @AlemShewafera Місяць тому

      አብሽየ የኔንም አስተዋውቅልኝ ወዳጀ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Місяць тому +36

    ኒቃሟንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች

  • @አቤቱበመግስትህአስበኝ

    አብረሺ በርታ በእዉነት አድናቂህ ነኝ በተለይ ስእብናህ ደስ ይላን❤❤❤❤

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Місяць тому +52

    😭😭😭😭አያቴ አረፈች በጣም ነበር የምዳት አርጅታለች ግን ብቀብራት ጥሩ ነበር በጣም ከፋኝ በገነት ያኑራት

    • @MeriEthi
      @MeriEthi Місяць тому +1

      ነብስ ይማር እህቴ ሁላችንም ወደዛው ነን እህቴ ፍጣሪ ያፅናሽ እስከቤተሰቦችሽ😢😢

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Місяць тому

      @MeriEthi አሜንንን የኔወድ በጣም ይከብዳል

    • @hananhanan2023
      @hananhanan2023 Місяць тому

      አይዞሽ

    • @alem587
      @alem587 Місяць тому +1

      አይዞሽ እህቴ ነፍሳቸውን ይማረው😢😢

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Місяць тому

      @@alem587 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @SwefiehMobile123
    @SwefiehMobile123 Місяць тому +20

    በምተ ሰው እሚቀናበት ጊዜ ይመጣል የተባለው አሁን ነው😢😢😢እምዬ ሀገሬ መጨረሽሽ ምን ይሆን😭😭😭😭😭😭

  • @ريتاج-ص2ض
    @ريتاج-ص2ض Місяць тому +3

    አብርሽ የቄራው አስተዋይ ከዃላህ ባንድራችን 16:33 ❤🇪🇹

  • @ter2065
    @ter2065 Місяць тому +23

    እስኪ ሙስሊሞች በዱክርስቲያኖች በፀሎት ሌላም እምነት ተከታዮች በፀሎት አስቡኝ ሁሉም ነገር ጨለመብኝ ስራም ተፈታሁ ወር አለፈኝ እህህህህህህህህ ትዳሬም ሊፈርስ ነዉ

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 Місяць тому

      Ayzge e/r yerdash

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 Місяць тому +5

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ጸልይ እህቴ

    • @SaraHxtkvrg
      @SaraHxtkvrg Місяць тому +1

      ኣይዞሽ

    • @Fsjgshha
      @Fsjgshha Місяць тому +2

      እመብርሐን ትርዳሽ እህቴ😢😢😢

    • @TigistTigist-z4k
      @TigistTigist-z4k Місяць тому +2

      አዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አለ እህቴ ይቅናሽ እህቴ !!!❤

  • @MenbereWosero
    @MenbereWosero Місяць тому +10

    አብርሽ ጌዜአችን የደረስንበት ያሳዝናል ቤቻል በፀሎት ወደ ሕግዜሐብሔር ማልቀስ ብቻነው አገራችን ያለችበት ያሳዝናል አብርሽዬ ተባረከ ጤና እድሜ ይስጥእ

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 Місяць тому +4

    አሳዘከኝ ወላሒ እናትን ማጣት እራስን ከማጣት በላይ ነዉ😢

  • @TigistTigist-z4k
    @TigistTigist-z4k Місяць тому +6

    እግዚኦ ፍጣሪ ጠብቀን ህዝብን ይጠብቅልን ጌታሆይ😢😢😢😢😢

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw Місяць тому +3

    እነቃል ግን መበረታታት አለበቸው እቤት ተደብቀው ሚውሉ እነሱን እያዪ እንዲወጡ

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t Місяць тому +4

    አብረሸ ጀግነ በረተ አኖድሀለን

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 Місяць тому +4

    ውይ አብርሽ ሳቅና ልቅሶየን አደባለኩት አተን ስሰማ😢😢

  • @mnkkmn-n3h
    @mnkkmn-n3h Місяць тому +3

    ❤❤❤❤የኔናት ነብስዋን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልክ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Місяць тому +3

    በጣም እናቃልየ ተግማምተዋል ኤጭ

  • @jgfjjkhgt4494
    @jgfjjkhgt4494 Місяць тому +2

    ኡፍፍፍፍፍ አብርሼ ውስጤን እረበሽከው የሞተ ሰው ተገላገለ😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይ ዘመን መጨረሻዬን እየፈራሁ ነው

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Місяць тому +7

    አብርሺ የሰገጤዎች መድሀኒት ፈታ ነው የምታደርገኝ😅😂😅

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 Місяць тому +2

    ፍጣሪ ሆይ ድርስልን ወይ ዘንድሮ ስንቱን ነው እምንስማው😢😢😢😢😢😢

  • @HabibaHabibi-s7p
    @HabibaHabibi-s7p Місяць тому +2

    እናመሰግናለን አብርሽ ለሁሉም ምክርክ ሰው ማክበር ለራስ ነው

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 Місяць тому +5

    በጣም ያሳዝናል አይ ሰው 😢😢😢

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Місяць тому +2

    እንታችን እግዛቤሔር በገነት ይቀበላቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    እዝጎ መርና ክርስቶስ የገዛ ልጄ ደፈርኝ አለች ወየው

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Місяць тому

    አብርሽዬበምንቃልልግለፅህ.ውነትነው ይህሰገጤአስደቶችአባት አላህይጠብቅህ

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun Місяць тому +2

    😢😢😢😢እነቴ😢😢😢ነብስሽን፣ይማርውእህህ😢😢😢የሰው፣ቁስ

  • @Lubabh-ft8pd
    @Lubabh-ft8pd Місяць тому +2

    አብራሺ የኚ አባሣ ዉነት ዉነትቴን እቆጩ እቅጩ 200k እናሥገባዉ ወድማቺንን

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Місяць тому +3

    እናሊላሂወኢናሊላሂ ራጁኡ እናት ልጁን እውነትም ሞት ይሻላል

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd Місяць тому +7

    እኛ የፈለግነው የሀገር ሰላም ብቻ ነው አሁን እሚያውቅልን አጣን እንጅ ተረትረትምንም ይጠቅመንም አንገት ሳይሆን ሆድ ብቻ ያላቸው ባለስልጣኖች ሲያበሽቁ

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx Місяць тому +3

    ወይ አገሪ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሁንስ ፈራሁ 😭😭😭😭😭🙏

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ Місяць тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ አብርሃም ❤ሃቢቢ 🥰 የሀገራችን ነገር በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @EmebetEe
    @EmebetEe Місяць тому +8

    😢አሜን የሞቱትን ነፍስ ይመር😢😢😢

  • @mawaysh
    @mawaysh Місяць тому +8

    በርታልን አብርሽ የኛ ጀግና

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru Місяць тому +2

    በመጨረሻ አሳከኝ አብርሽ ቆርቆር አለቸችም😂😂😂😂😂

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc Місяць тому +5

    እረ ይሂ መግሥት ተጃጃለ እህ አቃጠለን እኮ አይ አብርሽ እየተናደድኩ የምሥቀውሥ😢😢

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Місяць тому +3

    😭😭😭😭 እውነት ምን ዓይነት ዘመን ደረስን እኔ. ምን እንበል ይህ የ ኢትዮጵያ ወጣት በስፈሩ ያሉ ሰዎች ማሰክበር አለባቸው ምስኪን በጣም አዝናልሁ 💔💔💔😭

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Місяць тому +2

    አላህየ ነስሩን አውረዲልን ያረብ መጨረሻው ምንይሆን

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና Місяць тому +4

    የአብርሽ ደጋፊ ማነው እስኪ ደምሩኝ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Місяць тому +2

    አብርሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እ

  • @ሰሚራይቱብ1
    @ሰሚራይቱብ1 Місяць тому +2

    ሱሀን
    ንአላህ🤲

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee Місяць тому +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን የመለስ ግዜ ናፈቀኝ እንደፈለገን ወተን እንገባ ነበርኮ ሰላምሽ ይመለስ አገሬ😢 አላህ ይጠብቅህ አብርሽዬ

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 Місяць тому +2

    😢😢😢😢😢አሏህ ይረህሚክ ኡሚ 😢😢

  • @AlmazSmart
    @AlmazSmart Місяць тому +2

    ወይ ጉድ የታሪክ አገር ነበረት የተርት ሀገር ሆነች አይዞሽ አገሪ ወይ ይመሻል ወይ ይነጋል 😢😢😢😢😢😢

  • @MmmMmm-ri8jf
    @MmmMmm-ri8jf Місяць тому +1

    ስወድክ እኮ፡አብርሺ የልብ ስትናገር

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 Місяць тому +3

    አብርሽ ወንድማችን ያለወን ተጨባጭ እዴት አድርገህ እደምትገልፀወ ልብ አርስ አገላለፅ ያለወ ተጨባጭ በድሮ ዘመን የሞቱት አላህ የወደዳቸወ ናቸወ አረ ስንቱን ሰማን

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 Місяць тому +2

    አብርሽ ማሪያምን እናትህን የእዉነት የምታወራት መስሎኝ እኔ ደዉዬ እናቴን የማገኛት ያክ ነዉ የተሰማኝ ማሪያምን እዉነቴን ነዉ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Місяць тому +2

    እውነት ነው አብርሽ ❤ በጣም በላጌ ነህ ዳዊት😢😢😢😢😢😢😢

  • @አህሊየኮቻዋ
    @አህሊየኮቻዋ Місяць тому +4

    ቶሜን ጀሪ አላለም የኔ ልጅች ይወዱታል

  • @LailaLaila-o9c
    @LailaLaila-o9c Місяць тому +2

    አይ አብርሺዬ ሰገጤ አንተ ጋ ነዉ የረፈዉ ሲዲብህ ግን😢😢😂😂 ለቀነ አሲተሰሰብህ ሰለደንቅህ አለልፍም የሰዉ ልጅ ሁሉም እኩል ነዉ ምንበለለጠዉ አለሀን በመፍረት ብቻ ነዉ አለሀ ሊቦነ ይሲጠቸዉ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Місяць тому +2

    ኧረጉዲነው ሀስቡናሊህ ወኒአመል ወኪል ልጄ ዴፈረኝ አለች ኑሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Місяць тому +1

    አብርሽየ 🥰🥰🥰

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd Місяць тому +7

    አያልቅበት የራሱ ቻናል ከፍቶ ቢሰራ ለራሱ አሪፍ ነው

  • @HseinAbdellatif
    @HseinAbdellatif Місяць тому +2

    አብርሽዬ በጣም ይመቹንኛል እነ ቃል

  • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
    @ዙዙቲ-ዀ3ጐ Місяць тому +1

    ወይኔ መርያቺን ጨልሏል 😢😢😢

  • @milinbd2315
    @milinbd2315 Місяць тому +2

    የላቀ ምንጭ እኮነህ የመነፀሯ ነገርስ

  • @Hdgfdh6543
    @Hdgfdh6543 Місяць тому +1

    እብድ እየመራት ሀገሪቱ ፈረሰች😢

  • @asiaaanoud2155
    @asiaaanoud2155 Місяць тому

    በጣምውድም😭😭👍👍👍👍👍👍👍

  • @GenetLigabawገኒሊጋባው
    @GenetLigabawገኒሊጋባው Місяць тому +2

    አር አበእታትንል ግን ለእኛ የለም ያበርታትን ግን አብርሽይ አንተ አደርግህያል ዳዊት ስብስክርይብ አድርግንል

  • @mnkkmn-n3h
    @mnkkmn-n3h Місяць тому +1

    😂😂😂ክላሲካሉ ነው ያሳቀኝ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Місяць тому +3

    አዎ ዘንድሮማ ሰገጤዎች ተባዝተዋል!😮😊

  • @asiaaanoud2155
    @asiaaanoud2155 Місяць тому

    ትክክል❤❤❤👍👍👍

  • @NetsanetFa13456
    @NetsanetFa13456 Місяць тому +1

    ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @hayuutube-k5w
    @hayuutube-k5w Місяць тому +2

    ለራሱ ክብር የሌለው ለሌላው ከብር የለውም እንዴት እንዳሳዘነኚ እንዲህ ሲያገላታው ቢያስ በእደሜው አያከብረውም እንዴ ቢወልደው ያደርሰዋል እኮ አይ ስው😢

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t Місяць тому +2

    አብረሸየ አሳከኝም አሰለቀስከኝ አባቴን በቅረብ ነው ያጣሁት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ElfeneshEldenesh
    @ElfeneshEldenesh Місяць тому +2

    ዱሮም ከገጠር የማጡት በቃ ትምህርት ከሌላችው እንደዝ ነችው የከተማን ውሃ ከቃማሱ ሰውዬ ትልቅ ሰው ነው አባት ይሆኗል በእውናት ባላጌ ነው

  • @AbabagudisoAbaba
    @AbabagudisoAbaba Місяць тому +1

    Yessssssss 😢😢😢😢😢😢

  • @alem587
    @alem587 Місяць тому +9

    ይህ ሰውየ በቃ ወርዶ ወርዶ መቃብር አይሞቅም ማለት ጀመረ ወይኔ አገሬ ምኑን ድንጋይ እራስ ጣለብሽ😢😢😢

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Місяць тому +1

    በትክክል

  • @AlmazAlmaz-k2z
    @AlmazAlmaz-k2z Місяць тому

    አብርሽ የኛ ጀግና❤❤❤❤

  • @דודבןדוד-ה6ע
    @דודבןדוד-ה6ע Місяць тому +2

    ዳዊት ሀሞር

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Місяць тому +1

    ግን ይህ ግዜ አልፎ እንደታሪክ እናወራው ግንይህግዜአልፎእንደታሪክእናወራውይሁ ን

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 Місяць тому +9

    😅😅😅😅አብርሽ ሊያየው ነው ወይም አይቶት መጣል 😂😂😂ወይም እየመረቀነ ነው የሚገባው ፓርላማማማማማ

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 Місяць тому +1

    እረ ከመኖር መሞት የሚመረጥበት ጊዜ ነው የፓርላማ ሰዎችኮ ጉዳቸው አያልቅም 😭 አብርሽ ሰብ አስደርገኝ በፓርላማ ሰዎች ስም😂😂😂

  • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ

    የይ አብርሽ ጀግናችን❤❤❤

  • @fatumafatuma1101
    @fatumafatuma1101 Місяць тому +1

    wayna abrshe asznkage baewnate yasazenale

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE Місяць тому +1

    ትክክል አብርሽየ😂😂😂😂😂

  • @LobTop
    @LobTop Місяць тому +2

    አይ አብሪሽ የአገራቸን ሁኔታ በጣም ያሳዝናል በተለይ ይህ ቀይ እቧይ መንግስት ክገባ ወድህ

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 Місяць тому +1

    እውነት ነው አብርሽዬ በአሑን ሠአት የሞተ ተገላገለ 😢😢😢😢😢😢

  • @TigistHailu-q7x
    @TigistHailu-q7x Місяць тому

    እዉነትነዉአብርሽእኔበጣምነዉየተናደድኩት

  • @emukiya822
    @emukiya822 Місяць тому

    እናትህ የኔ ወንድም አብ ሽር አብሽር😢😢😢😢

  • @GrDgg
    @GrDgg Місяць тому +4

    ዘንጠሽ ነው እዴ ለጠብ ምትመጪው አላለም 😂😂😂😂ቃል ለጠብ ዝንጣ መታ😂😂

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 Місяць тому

    ልክ ነህ በጣም ባለጌ ነው አንጠለጠለው እኮ ።

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Місяць тому +2

    😁😁😁😁😁😁😁 ካንድ የሀገር መሪ የማይጠበቅ 😢

  • @Reem_Tube
    @Reem_Tube Місяць тому +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤
    ሀገሬ ሰላምሽን ይመልስልሽ
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤
    የበፊቷን ኢትዮጵያ ናፈቀችን
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤
    ፍቅራችንን አንድነታችንን አላህ ይመልስልን

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 Місяць тому +1

    አብርሽ የቄራው የሰፈሬ ልጅ ነህ ታስቀኛለህ ኢኔ አናዳውኛል

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Місяць тому +1

    አብረሽ ይመቸህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 Місяць тому +1

    Wow men ayenet aseteway neh Aberesh.

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FarihTube
    @FarihTube Місяць тому

    አሁንስ ይሄ መግስት ተጫወተብን እቃቃ ጫዋታ አላህ ያሳህ አቦ 😂😂😂

  • @Reem_Tube
    @Reem_Tube Місяць тому +1

    አያልቅበት ዩቱብ የለውም አልተከፈተለትም እንዴት እንዳሳዘነኝ አንገላታው እኮ አይ ይች አለም 🙉🙉🙉

  • @ZolitaFernandez
    @ZolitaFernandez Місяць тому

    ወይኔ😢😢😢😢😢😢በጣምያሳዝናልአይግዜ💔💔💔💔

  • @GhGh-k2r
    @GhGh-k2r Місяць тому +1

    😢😢ወላጅ ነን😢😢

  • @PutinAbebe
    @PutinAbebe Місяць тому

    ,አደርሽ ልጂ አበረታታልኝ ቲክቱክ ላይ እኔ አሰተያየትክን ወድጀዋለሁ እንደ በጣም አዝናለሁ እናመሰግናለሁ

  • @LObaba-i9v
    @LObaba-i9v Місяць тому +1

    8:48

  • @semTIWu
    @semTIWu Місяць тому +1

    አብርሽዬ ስወድክክክ❤

  • @wasney-sd1kl
    @wasney-sd1kl Місяць тому +1

    እኔመጨርሽችንናፍቀኝእውነት

  • @GufuJigjj
    @GufuJigjj Місяць тому +1

    ከብርሽ እኔ ዩቱብ መክፈት እፈልጋለሁ ገን አላቅበትም

  • @LemLemSimeneh
    @LemLemSimeneh Місяць тому

    ምንም ማለት አልችልም ግን አመሰግናለሑ

  • @kaderawwal9920
    @kaderawwal9920 Місяць тому

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    ሰላም ❤❤❤❤❤

  • @fozi4569
    @fozi4569 Місяць тому +1

    ሰላም ሰላም እኮን ደህና መጠህ ወድመም በጠም የሰቀኝ ነገር የመቀብሩ ጥያቄ አየ አብይ በቁሙ የሞተ መሪ 😂😂😂😂

  • @MaryamMaryam-rr2xi
    @MaryamMaryam-rr2xi Місяць тому

    ያሁኑሥከፋ ለማያቅሺ ታጠኒአላለም የባስበት ጅልጅላጅል