አረብ አገር እሰር ቤት ሰትገባ የገዛ ዘመድዋ ንብረትዋን ካደቻት ።እኔንም ያሰመመኝ ቪዲዬ ነው አይታቹ ተማሩበት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 421

  • @yoditberhane6925
    @yoditberhane6925 Місяць тому +42

    አንተ ጀግና በምትሰራው ስራ በጣም ነው የማከብርህና የምወድህ ተባ ረከ

    • @kaddamasabaalnaser6951
      @kaddamasabaalnaser6951 Місяць тому +1

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @hana-f2c
      @hana-f2c Місяць тому

      ❤❤❤

  • @hana-f2c
    @hana-f2c Місяць тому +1

    አይዞሽ እህታችን ፈጣሪ ይርዳሽ ከሰው ይልቅ ፈጣሪ ሲረዳ ነው የድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድሃኔ አለም ይርዳሽ

  • @azmra-y3u
    @azmra-y3u Місяць тому +4

    ወላሂ ይህ ልጅ ስረደው 😢😢😢 የልቤን ነው የሚናገአው ❤❤❤❤❤❤ ሰላምህ ይብዛ

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 Місяць тому +30

    መወለድ ቋንቋ ነዉ ታማኝነት በዝምድና አይደለም ታማኝነት በእምነትም አይደለም መስሏት ነዉ እንኳን የሰዉ ሃቅ የራሷን በይ ያድርጋት ሲቀጥል ፎቶዋን ትልቀቀዉ

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 Місяць тому +10

    መወለድ ቋንቋ ነዉ ስንት መልካም ሰዉ አለ መሰላችሁ❤

    • @ummazinabinas6357
      @ummazinabinas6357 Місяць тому +1

      እኔ አንድም አላየሁም

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 Місяць тому +1

      @ummazinabinas6357 እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ጓደኞች አሉኝ በጣም ምርጥና የተባረኩ😘😍 ልቦናቸዉን አይለዉጥብኝ

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر Місяць тому

      ​@@ummazinabinas6357አሉጁ እንደት የሉም

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke Місяць тому

    ያጎቷልጅ በጣም ጎበዝነችማለትይቻላል ይቸሰድነች የጇንነውያገኘቸው ከሁለቱምአዳምጠህፈረድወገን

  • @Um_Abdellah
    @Um_Abdellah Місяць тому +13

    አላህ ይጠብቀን ሀቂቃ ከባድ ነው

  • @ZainabEshetu-r5k
    @ZainabEshetu-r5k Місяць тому +6

    ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ የምትለው ነገር ሁሉ በጣም ጠቃሚነው ቀጥልበት እኛም ማበረታታት እንቀጥላለን

  • @aseayseuf9242
    @aseayseuf9242 Місяць тому

    አላህይርዳሺ የኒውድ አብሺሪ ኢነላሀ ማአሶብሪ ቁርአንሺን ቅሪ አላህለህይሩነው አይዞሺ

  • @Um_Abdellah
    @Um_Abdellah Місяць тому +6

    እውነት የምታወራው ሀቅ ከሆነ የአርሹ ባለቤት አላህ ይርዳት ወላ ኑዘኪ አላሏሂ አሀዳ

  • @mareym-gy4ii
    @mareym-gy4ii Місяць тому

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ምታወራው ሁሉ እውነት ነው❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @דסטהקסהון-צ8ק
    @דסטהקסהון-צ8ק Місяць тому +11

    ያዛዝናል የኔ አናት ፈጣሪ ይደርስልሽ አች ዘመድ ተብየዋ በዚህ ዘመን የሰዉ ገንዘብ በልተሽ ጤና ይሆንሻል የሰዉ ላብ እረ በፈጣሪሽ መልሽላት የስራሽዉን ይባርክልሽ እደዚህ ደም እባ አልቅሳ አዝናብሽ ይደርስብሻል ሴት ነሽ እኳን የሷን ገንዘብ ልትበይ እዴዉም ምን ያስፈልግሻል በለሽ በገዛ ገንዘብሽ ገዝተሽ መስጠት ስትችይ የሷን

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb Місяць тому +2

    ሀይማኖትና ሀገር ይለያያል
    😢😢ስለዚህ ሀገሩን ወዳለሁ በደሉን እጠላለሁ አለቀ😢

  • @lendayesedeso9103
    @lendayesedeso9103 Місяць тому +5

    ዋኑው አንች ካዚ በሳላም ዉጪ ሃብት ይማጣል አይዞሽ 😢😢ይሔዳል ድክምሺን ዬባላቹሃ ጌታ ያስርውን ይስጣት

  • @tsigeredaamsalu476
    @tsigeredaamsalu476 Місяць тому +2

    ተባረክ አቦ ልብ ያለው ልብ ይበል እኔ መቼም ብዙ ተምሬያለሁ አንዳንተ ያለ ሰውን ያብዛልን

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ Місяць тому +2

    አይ ስደት አይኒ ይጥፋ 😢😢😢አይዞሽ እህታችን እመ ብርሃን ከጭንቀት ታዉጣሸ
    አብርሽ የታናገርከዉ ነገር ትክክል ነው ሁሉም ሰዉ ከፋ😢

  • @FfRrr-ow8rt
    @FfRrr-ow8rt День тому

    ሰላምህ ይብዛልን ወድማችን እሽ እናረጋለን

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n Місяць тому +2

    ቃል ከባድ ነው ወላሂ የሰራነውንም በሰላም በጤና ብንጠቀም ምንኛ ድሰባለን ለዚህ ከቱ አለም😭😭

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Місяць тому +5

    😢😢ኡፍፍ የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ዋናው አንቺ ደና ሁኚ😢

    • @burhamburhan2042
      @burhamburhan2042 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Egzeyaber..yederaselat😂😂

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Місяць тому +1

    አይ ስደት ... 2 አይንህ ይጥፋ
    ስደት እሚባለው ቃል :.
    አይ ዘመድ .. አይ ዘመድ
    ስንት ዘምፕድን እሚያስንቅ
    የባእድ ዘመን አለ ::
    እህት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
    ደህና ሁኝ ስርተሽ ከእሱ በላይ
    ንብረት ታፈሪያለሽ.. ስርተሽ አይደል የገዛሽው.. ስርተሽ
    ትተኪዋለሽ :: 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp Місяць тому +6

    አሳዘነቺኝ😢 እግዚአብሔር ይካስሽ ሳኡዲ አስፈሪ ሀገር ናት የምትለጥፈው ጥቅስ ያስተምራል ከመተት በእግዚአብሔር እጠበቅ አለሁ በህይወቴ የምያስፈራኝ ነገር መተት ነው ጌታ ሆይ ቤተሰቦቼም ጠብቅልን እባክህ😢

    • @mdrk0921
      @mdrk0921 Місяць тому

      ምንም የሚያስፈራ አገር አይደለም ፍትህ ያላት አገር ነወ ሀቂቃ ነወ የምልሽ የሚያስፈራማ በጠራራ ፀሀይ የሚበላ ኢትዮጵያ ም አለ።

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp Місяць тому +1

      @ALHID0921 እረ ባክሽ እንደ ሰኡዲ ከሀዲ የለም ወንድሞቻችን እያለቁ ያለ በነሱ ነው መሰለኝ መሓመድ ከሳኢዲ ተባሮ ሲመጣ እኮ ክርስትያኖች ነበሩ እጃቾው ዘርጉተው የተቀበሉት አረብች ግን በጥይት ነው እያረገፉን ያሉት ስርተን ለመብላት እኳን በስንት ስቃይ ነው ውለቷ ቢሶች ናቾው

  • @sarahbahru8807
    @sarahbahru8807 Місяць тому +2

    ለጊዜው ነው የሠው ገነዘብ መጨረሻው እሥት ያላት ይዞባት ምሄድ ምህረቱን ይሠጠን

  • @dfghtyui4174
    @dfghtyui4174 Місяць тому

    አንትን አለማዲነቅ ኑፍግነት ነዉ በረታ ውንድማችን ስለምክርህ እናመስገናን ሰቀጥል ቀን ስጥል ፈራጂ ብዙ ነዉ ለእህታችን እ

  • @BirtukanGetachew-e4d
    @BirtukanGetachew-e4d Місяць тому

    አይዞሽ ውድ እግዚአብሄር ይድረስልሽ ሁለት አመትኮ ነገ ጥዋትናት ጊዜው ሲሄድ መች ይቆያል አይዞሽ ብቻ ደህና ሁኚጂ

  • @FhfFhg-jt2ye
    @FhfFhg-jt2ye Місяць тому

    ዉዶች በላም ነዉ የደበረኝ😢😢😢 አይዛሽ በሉኝ እስኩ

  • @HaptamM-z2e
    @HaptamM-z2e Місяць тому

    አብርሻዬ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅል ተባርክ

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ Місяць тому

    እንኳን ደህና መጣህ ❤ በጣም ያሳዝናል 😢 ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ 😢 አቤት ክፋት😢 እህታችን አይዞሽ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢

  • @EnbebaGebre
    @EnbebaGebre Місяць тому

    ምስኪን አይዞሽ ሁሉም አሳልፍል ፅልይ የፍርድ አምላክ አለ

  • @SarahSarah-zl3vs
    @SarahSarah-zl3vs Місяць тому

    የኔ እናት ልቤን አማማኝ ጌታን ያመንሽው ጌታ ፈጥኖ ይራራልሽ ይርደሽ የኔ ካርታታ ኡፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Місяць тому +2

    አውዚቢላህ አላህይጠብቀን ፆሎትአርጉ😢😢😢

  • @AlamAlom-l8g
    @AlamAlom-l8g Місяць тому

    ❤እዉነት ብለሀል ወድሜ በርታ

  • @ZeyinebHamid
    @ZeyinebHamid Місяць тому

    ሳኡዲኮ ቢዘጋ ጥሩ ነበርር 😭😭😭 አብርሽየ የኔ ምርጥ ሰው አወ ሳኡዲ ከሲኦልም ሲኦል ያላህህህ ኡኡኡ

  • @EmebetMamo-m9b
    @EmebetMamo-m9b Місяць тому

    Ewnet new wendema egziabher ybarekchu enate Maryam tetbkeh ፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @birhanegetu4537
    @birhanegetu4537 Місяць тому +1

    አብርሽ ልክ ነይ ሰው ስት በልተዎ አይዎድም ፋጣር ይርዳሺ አህቴ

  • @hayatNuru-t3n
    @hayatNuru-t3n 25 днів тому

    ትክክል ትክክል🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💔💔💛💔💜💕💜💕💜💕💜💜💜💕💜💜💜💙💙💙💘💘💙❤🎉🎉

  • @AdisSolomon-yy4gf
    @AdisSolomon-yy4gf Місяць тому +1

    ምኑ ጊዜ ደርስን በእግዚአቢሔር ማስተዋልን ስጠን ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እህታችን

  • @Umhabib_7
    @Umhabib_7 Місяць тому

    ወላህ ውነትህን ነው ስወልናት እንየ ለብዙ አመቴ ልጁች ወልጀ ስኑር ልጁችን እዳይዙብኝ ቢየ እንኩን ትምህርት ሊማሩ ውጩን ካዩት።አመታት አስቁጥረዋል

  • @Zinet.EndAhmed
    @Zinet.EndAhmed Місяць тому

    አላህ ሰብር ይስጥሽ እህቴ ከባድ ነው ሰው ማመን ቀብሮ አንተ ጀግናነህ ምክርህ ጠብ አይልም ማንን እንመንን🎉🎉

  • @ሀያትኑሩ-ኰ1ተ
    @ሀያትኑሩ-ኰ1ተ Місяць тому

    እዉነት ነዉ😢😢😢

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv Місяць тому +1

    እኳን ደህና መጣህ አብርሽ አይዞሽ እህቴ አላህ ይርዳሽ ምን አይነት ጭካኔ ነው ነግ በኔነው ፈጣሪ አትፈራም በሰላም ለገርሽ ያብቃሽ አታልቅሺ

  • @MaheltYeAmanueleLij
    @MaheltYeAmanueleLij Місяць тому

    ኦ😢😢😢😢😢😢 ኦ ፈጣሪ ሆይ አይዞሽ የእኔ ዉድ እህት ❤❤❤❤

  • @እንዴግቲዮብ
    @እንዴግቲዮብ Місяць тому +1

    ወላሒ ከባድ ነወ ግን ብዙ ታማኝ በዙ ከሀዲ አለ መወለዲ አለመወለድ አዴለም

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by Місяць тому

    እይዞሽ እህት ነገ ሌላ ቀን እለ ንብርት ይሄዳል ይመጣል ዋናውጤናይስጥሽ በስላም ክእስር ያስውጣሽ

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 Місяць тому +6

    እኔ እሥዋን እራሥዋን አላመንኮትም ቆይ ግን እደት ልብሥ በቀላል ማቀበል ይቻላልደ ደሞ ጀዋል 24ሰአት ትለቃለች ልጂትዋ አእምሮዋ በሠላም እዲትገባ ማልቀሥዋን ማቆም አለባት

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 Місяць тому +9

    ሳዉዲ እስር ቤት ቀደም ባለዉ ዘመናት አንተ ከምትኖርበት ሃገር ከሌሎች ሃገሮች የበለጠ ምቾት ነበር ነገር ግን ስነ ምግባር በጎደላቸዉ ሃበሾች የተነሳ እንዲዝህ የሆነዉ ሲቀጥል ሃበሻን በዚህ መልኩ የሚያደርጉት ሃበሻ እስር ቤቱን ለምደዉታል የታፈሳሉ ተመልሰዉ በባህር ይመጣል አሁንም

  • @HabtamKassa-i3v
    @HabtamKassa-i3v Місяць тому

    እግዚኦ😢 ምን አይነት ጌዜ ደረስን
    አይዟሽ እኅታችን

  • @YEWORKMEDIA
    @YEWORKMEDIA Місяць тому

    My brother thank so much 🙏 you are very good 👍 👏 person 👍 👌 ❤️

  • @userd76
    @userd76 Місяць тому

    May,god,blessed,you,abrish,yekeraw,more,blessing,for,you,bro,

  • @LubabaLubaba-c7n
    @LubabaLubaba-c7n Місяць тому

    😭😭 ዜድየ የአላህ ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን እረ ያገራችነ ሰው ወደ አውሬነት እየተቀየረነው ከማንጋ ነው እምንኖረው ወድም አተን አላህ ይጠብቅህ ወድሜ እሷንም አላህ ይርዳት ሀቋን ያስመልስላት ፎቶዋ ይለቀቅ እና ቅጣቷን ትውሰድ ለሁሉም ትምህርት ይሆናል ብየ አስባለሁ ፍትህ ለዘምዘም ☝☝☝☝

  • @MeskiGesese
    @MeskiGesese Місяць тому +2

    Betame tasazenalech fetari yerdate.....abrishe tebareki wandeme

    • @ዘሀራZ
      @ዘሀራZ Місяць тому

      2 ሪያል ነወ የተበዴርኩት ብላለች

  • @lastversion250
    @lastversion250 Місяць тому +5

    አደኛነኝ ኮሜት አብርሽ ውድ እደምነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @امايمن-ف
    @امايمن-ف Місяць тому +9

    አብርሽ አፌ ቁርጥ ይበልልህ እኔ ጓደኛ አልይዝም በቃ የለኝም ምን ይሰራል ምቀኛ ናቸው።በተለይ ሴት ምቀኛ🎉🎉

  • @sarahbahru8807
    @sarahbahru8807 Місяць тому +2

    ወንድሜ የሠውዲ እሥር ቤት እንዲህ አልነበረም ምግቡ የሤቶች ሚያሠፈልግ ይሥጡ ግን የኛ ዜጎች በጣም ሚያበዙት በሁሉም ወንጀል ውሥጥ የሀበሻ እጅ አለበትበቃ መረራቸውእውነት መናገር ጥሩ ዝም ሢባል ሀበሻ ጥጋቡ አገር ያበላሻል እነሡ ጋ በአገር ቀልድ የለም

  • @ZeyinebHamid
    @ZeyinebHamid Місяць тому

    የአጎት ልጅጅ 😢😢😢 ያላህ አላህ ሀቁን ያውጣልሽሽ እህቴቴ 😭😭😭

  • @SalamSalam-n8e
    @SalamSalam-n8e Місяць тому +2

    እህቴ አይዞሽ ግዚአብሄር ይጠብቅሽ ራስሽን እንዳትጎዲ ነገ ሌላ ቀን ነዉ

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    አላህዋ ከደዚህ አይነትሥቃይ ጠብቀን ያኢላሂ እሧንም አላህ በቅርቡ አገሯእምትገባአድርጋት😢

  • @derebederebe68
    @derebederebe68 Місяць тому +3

    አዞሽ እህት ያልፋል እራስሽ መጠፋት አትሞክር ውዴ እሄን ቀን ያልፋል 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Місяць тому +2

    አብርሽ ልጅቷ ታሳዝናለችግን እደትነው ስልአሲያዟት ሌላወደሞ ስለሀገሪቱ መናገር አትችልም ስለሀይማኖቱ አደለም እምናገርህ ቆምብለህአስብ ከየትኛውም አረብሀገራት ለየትባለ መልኩ ህገወጥ እሚበዛባትሀገር ሳኡድናት ሆኖም በፊት ሲይዙ በራሳቸው ወጭ አብለተው አጠጥተው በስረአት ያሳፍሩነበር አሁን ግንበራሳችን መግስት እዝላልነት ብዙግፍ ደርሶባቸዋል እየደጋገምክ ሰለሀይማኖት አትናገር ስለማታውቀው አታውረው በራሳችንሀገር ስትግፍ አየደረሰብን አይደልደ በዛላይ የኛንም አረመኔነት ከግምትአስገባ የአስካሪመጠጥ አያዘዋወሩ ቢገኙ የኛ ሰው እሚያርዱ የኛ ያውም የገዛ የሀገሩን ዜጋ አግቶ እስከ 30 40 ሽ ሪያልእሚጠይቀው የኛው ዜጋ ታድያ አረቦችቢጨክኑብን ይፈረድባቸዋል ?? ባጭሩ የዝችልጅ ዘመድ መመልከት ቢቂነው የኛን አውሬነት ከራሷ ነው አስገቢልኝያለቻት ከኪስሽአውጠተሽ አልተባለች ጨካኝነች።

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Місяць тому +1

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ የልቤን አስተያየት አገኘሁ😢😢 ይህ ነው እውነቱ

  • @manuel2445
    @manuel2445 Місяць тому

    ❤❤ አብርሽ ሰላም በርታ አዉነት ነዉ😢😢😢😢

  • @hebe3258
    @hebe3258 Місяць тому +1

    ወላሂ አብርሽ የወንድሜ ልጅ ካታኛለች አሁን ሰአትለይ በጣም ከበድ ነው አላህ ይርዳሽ ሀቢበቲ

  • @HeymanoteHeymanote
    @HeymanoteHeymanote Місяць тому

    ፈጣር ካንች ጋራ ይሁን አይዞሽ ለቦጎ ነዉ ነገ ለላ ቀን ነዉ እህታችን አብርሽየ እማከብር ወንድማችን

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር Місяць тому +1

    ወገኖቼ በጸሎታችሁ አስቧት ሁኔታዋ ሁሉ ያስፈራል አንዳንድ ሰው እንደ ዱባ ነው ምንም አይነት ችግር መቋቋም አይችልም ዘምዘምም እንደዛ ነች ቢያንስ ጠንካራ መሆን በመጠኑም ቢሆን ግድ ነው!!

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Місяць тому +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያበርታሺ😢😢😢😢😢😢😢

  • @buzobuzo152
    @buzobuzo152 Місяць тому +1

    አብርሽ እነ ዳኒ ፓርት 2 ቱ ድራማ ጀምረዋል ተመልሰህ ና. እህታችን ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @zemzem-oj5mb
    @zemzem-oj5mb Місяць тому +1

    የኔ እህት አላህ ይገዝሽ ወላሂ ከባድ ነው እንኳን 2 አመት ወንድሞቸ 1ወር ታስረው ቢወርዱ አጥታቸው ብቻ ነው የቀረው ሳያቸው አልቅሽ ልሞት 😢😢😢

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ Місяць тому

    ፈጣሪ ከጭቀት ያውጣሽ እግዚአብሔርን በጣም ይክብዳል እፍፍ😢💔💔💔 እኛ ኢትዮጲያኖች በሀገርም ከሀገር ውጭም ስቃያችን በዛ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን

  • @ሐብታምዘተዋሕዶ
    @ሐብታምዘተዋሕዶ Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ይርዳት እኔም አይቸዋለሁ የሳኡድን እስርቤት ተመትቻለሁ ሁላ በጣም ነው የምታሳዝነው ልጅቷ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Місяць тому

    እህቶች በስደት ላይ ጠካራሁኑ የዋህነት ወላሂ ለግዜው ይጎዳል አላህ ግን አይጥለንም ግን ማንንም አትመኑ በርግጥ ጥሩ ሰውም አሉ ግን እኛ የጠላነውን ማንነታችንን ማንም አይወደንም ቅድሚያ ለራሳችሁ ስጡ በተረፈ አላህ ይጠብቀን

  • @ElfeneshEldenesh
    @ElfeneshEldenesh Місяць тому

    አቤት የሰደት መከራ ትክክል ነው ወንድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 Місяць тому +4

    አላህ በራህመቱ በያለንበት ይጠብቀን ስራ ፈተው የተቀመጡ እህቶችሲ ወላሂ😢😢 በቃ ሰኡዱ አሁን ከብዷል

    • @MeriEthi
      @MeriEthi Місяць тому

      ደምሪኝ

  • @max1-n7y
    @max1-n7y Місяць тому +1

    እውነት እኔም ስንት አመቴ አብርሽ ወንድማችን እሰራለሁ አጠራቀምኩ ስል የት እንደሚገባ አይታወቅም ወይ አላገባሁ እድሜዬን ጨረስኩ

  • @KiyayeKiyaye-ip8vu
    @KiyayeKiyaye-ip8vu Місяць тому +1

    አብሽሪ አላህ ይክስሻል ኢንሻ አላህ አብሽሪ የአዩብን አለይሂ ሰላም ታሪክ አስታውሺ ሙሲባ በደረሰባችሁ ጊዜ በኔ ሞት ተፅናኑ ብለውናል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @serkaasmare5065
    @serkaasmare5065 Місяць тому

    የኔ አባት አብርሽዬ ትረገጥ ስትል አሳከኝ ስትናደድ ደስ ስትል 😂😂😂

  • @ወይንሽት
    @ወይንሽት Місяць тому

    አይዞሽ እህት ያልፋል እግዚአብሔር ይድረስልሽ😢😢😢😢

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Місяць тому

    አብርሸ እኔ ዱባይ ከመጣሁኝ 8 አመቴን ይዣለሁኝ ሁሌ ነዉ 👍👍👍 የማደርግህ በርታልን ቅን ወንድማችን ♥♥♥💕💕💕❤🙏🙏🙏💞💞💖💖

  • @SoloTube-s2m
    @SoloTube-s2m Місяць тому

    ዎይ ዛማድ ጋዳል ይግባ ዛምድ ጌታን 😭😭😭😭አይዞሺ የኔ እናት

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ

    የወደቀን ዛፍ ምሳር ይበዛበታል ይባላል ጥላቴን ስጠብቅ ወዳጀ ገደለኝ የምባለው እኮ እውነት አጀብ ጉድ የኛ ነገረ መከራችን ስቃያችን በዛ የኢላሂ እሪዝቃችንን በሀገረችን አድርግልን

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Місяць тому +3

    አብርሽ😢😢 ወላሂ ከፋኝ 😢 ❤❤❤

  • @hayatbogalehayatbogale9262
    @hayatbogalehayatbogale9262 Місяць тому

    እውነት ነው አላህ ፈረጃውን ያምጣልን

  • @نصرهاحمد-ذ2ق
    @نصرهاحمد-ذ2ق Місяць тому +1

    በመጀማሪያ መካሪ ወንድም አያሳጥን. ሲቀጥል እህቴ አብሽሪ አላህ. ለሚወደወን ይፈትናል. የዝች አለም ህይወት ደስታም ችግርም የተፈራረቀባት ሀገር ናት አይዞሽ እራስን ማጥፍት ሁለታገር በደል ነወ ዱአ አድርጊ ለበደለኞች አላህ የስራቸወን ይሰጣቸዋል አንችም አላህ የበላይ አላህ ያደርግሻል. ግን ትግስት ይኑርሽ. አይዞሽ

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw Місяць тому +1

    ሰላም አብርሽ ሰላምህ ይብዛ አይዞሽ እህታችን የማያልፍ የለም ያልፋል እሷም እመኝኝ ያላሰበችው አደጋ ወይ እሳት ይሆንባታል ግን ፎቶዋን ተቀብለህ ልጅቷ ትረገጥ ሃቋን ትመልስላት
    እህታችን አይዞሽ እኔም እንዳንች ቡዙ ጊዜ ተጎድቻለሁ ግን ሰርቼ አገኚሁት
    አሁን ላይ አደጋ ደርሶብኝ በገንዘብ እንኳ ታክሚ መዳን አልቻልሁም አካለ ስንኩል ሁኛለሁ ግን ያልፋል ተመስገን ብዬ አምኚ ተቀብያለሁ ታገሽ ድዋ አርጊ እሽ ከወደቅሽበት ሚያነሳ ፈጣሪሽ አለ ስገጅ ድዋ አርጊ ፈጽሞ ሞትን አታስቤ በዚች ምድርም ላያይኛው ቤትም ስቃይ ነው ሚሆንብሽ ተረጋጊ ካለሽበት ጭንቅ እመብርሃን ታውጣሽ አይ ሰው እንደሰው ያለ ከሃዲ ምንም ነገር የለም
    ውሻ እንኳ ያበላውን እጅ አይክድም ሰው ግን ውይ በስላሴ ስም

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda Місяць тому +3

    አይዞሽ ያልፋል ገንዘብ በገንዘብ ይተካል አንች በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @fatma6629
      @fatma6629 Місяць тому

      ትክክል

    • @CopraCopra-g3j
      @CopraCopra-g3j Місяць тому

      ወላሂ ልጅቱን ፎቶዋን ለጥፎ መዋረድ አለባት ካሀድናት ያረብ አንተው እርዳን

  • @LailaLaila-o9c
    @LailaLaila-o9c Місяць тому

    አብርሺዬ ወለህ ሲደት ለሁም ጀሀነም ሆኑዋል ብቻ ሰኡዲ አይደለም አረብ ሀገር የተበለ ሁሉ ክፉ ነዉ ሲደት በረሱ ጎዶሎ ሲቀይ ነዉ

  • @ZamizamiHalluni-mx4sd
    @ZamizamiHalluni-mx4sd Місяць тому +2

    አብርሽ፣እድሜና፣ጤና፣ሰቶን፣አገሬ፣ገበቼ፣የእዶችን፣እደምስራው፣ተስፋ፣አለን፣ብሬን፣በልተውን፣በሽተና፣አርገውን፣ልጆቼን፣አዳላሳድግ፣ገለውን፣ነበር፣አሁን፣ደናነን፣የተሰበረ፣ልቤን፣እዜ፣እገባለው፣ብዬ፣ተስፋ፣አለን፣

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Місяць тому +2

    አብርሽ የስፈሪ ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን :
    1000000000% መተት ባልክፕው ነገር.. እዚህም አሜሪካ በ አይቼያለሀ ...በብረቱ አይቻለሁ .. ከ ኢትዮጵያ አስመጥተው.. የ ኢትዮጵያ 1 ሳንቲም.. በነጭ ደበሎ ሻሽ
    የደረቀ ሎሚ የሆነ ስሙን እማላውቀው ብረት እሚምፕስል ጉድ አስረው
    የጉዋደኛዬ የእራስጌዋ መብራት ላይ አስራ .. ጉዋደኛዬ.. ልጅ ሳትወልድ.. ከባልዋ ጋር ተፋታች የ አሜሪካ ያለው የ አበሻ ክፋት
    ይለያል .. በፈጣሪ ስም
    እመቤቴን ደሞ እኮ ፃድቅ
    ፅድቅ እሚጫወቱት ናችው
    ለመተት ቅርቦቹ.. ፈጣሪ
    ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ::

    • @Munira-uo5pv
      @Munira-uo5pv Місяць тому +1

      አላህ ይፍረድባቸዉ ጉዋደኛሽን ግን በምታምኚዉ እምነት ጸሎት አስደርጊላት

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 Місяць тому

      @ ሙሂራ እሺ እህት 🙏

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Місяць тому +1

      AMerica yaminoru midira orito Ethiopia yamihedut matati lamamixaat nawe yih hullu ya Ethiopia oritodocs wuxeet nawe

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 Місяць тому

      @ ..... በላይ ... 100 % ኢትዮጵያ እሚሄዱት መተት ለማምጣት ነው ስላልከው ትክክል ነህ
      እመቤቴን... ግን ኦርቶዶክስ ስላልከው
      ላልቀበልህ እችላለሁ ምክንያቱም
      ቤተክርስቲያን የእምነት ቦታ ናት
      ብዬ ስለማምን::
      ልክ ልትሆን ትችላለህ ... እሄ ልባርካችሁ
      እሄ ልፅልይላችሁ እያሉ.. እንደሚነውሩት
      ቄሶች ከሆነ ::
      ግን ነውር ነው በእምነት ስም ቆሻሻ ነገርን መስራት :: 🙏

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Місяць тому

    አብሪየኔ ልዩ አይማኖትምን አግናኝው ተክክል ውድአብራዬሀቅነው አላህይጠብቅህ ዘሙ😢😢😢😢😢😢😢😢ያልፋልኢሺአብሺር

  • @Kadijaa-h9g
    @Kadijaa-h9g Місяць тому +1

    Yaa Allah
    Bro thanks
    Ine hule gize ante ayalo
    Yate mikire mashaa allah❤❤😢😢

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx Місяць тому +4

    😭😭1😭😭😭😭😭😭😭ያማል

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee Місяць тому +1

    አላህ ይድረስላት ወላሂ ከበድ ነው ሰኡዲ የሚባለው ሀገረ 😢

  • @KayWudeLoveyou
    @KayWudeLoveyou Місяць тому

    አይዞኔ እናት እግዚአብሔር አለልሽ

  • @hanan-pz3yc
    @hanan-pz3yc Місяць тому

    አላህ ሂዳ ይስጣት ዘመድ ተብያዋ እባክሽ አላህን ፍሪ የኔ እናት

  • @AbukiMurad-sr8zy
    @AbukiMurad-sr8zy Місяць тому +1

    .አብርሺ.ጀግናቺና..አለሀ.ይጣቢቂሂ.አዞሺ.ዛሙይ.ዉዴዴዴ.አቢሺሪ

  • @Samsung2023-b3q
    @Samsung2023-b3q Місяць тому

    አይ አለመታደል ድቁርና እኮ በዛ የሷ መታሰር ለሷ ፋሲካ ሆነላት እህቴ ለበጎነዉ ብለሽ እሰቢ ጤናሽን እዳታጭይ እራስሽን ጠብቂ ጤነኛ ካልሆነሽ ሁሉም ቀርነዉ ጤና እያለሽ የጨከነችብሽ ምን ትጠቢቃለሽ ማንም የለሽም እኮ አታልቅሽይ አይሚሮሽን አታስጨንቂዉ ወተሽ እዳቀሪ በስደት አለም በቃ ከራስሽ ጋር ታረቂ በቃ ጎበዝ ቆራጥ ሁኝ እባ የፈሰሰዉ ሰዉ ጥሩ አይደለም እራስሽን ባዶ አታርጊ እህቴ አይዞሽ ይነጋል እደመሸ አይቀርም ሁሉን ነገር በቃ ለአለህ ታይዉ የፈሰሰ ነገር አይታፈስም በጣም አዝነናል በደረሰብሽ ነገር ሁሉ ተረጋጊ ያምሻል ታይ እህቴ

  • @EmebetMamo-m9b
    @EmebetMamo-m9b Місяць тому

    Ayzosh ynaenat egziabher yredash enate seminesh kidane mhret tetbkesh ehta

  • @kokimarkokimar8415
    @kokimarkokimar8415 Місяць тому +2

    አብርሽ ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd Місяць тому +1

    አልሀምዱሊላህ ዘመድም ጓደኛም የለኝ የምተማመንበት አንድአላህ ብቻነው ። ስኖርም ሠው እደለለኝ ስለማቅ አልዝረከረክም ብያዝም የሚቆጨኝ እቃየለኝም።የኛ ሀበሻ በጣም ይገርሙኛል ኢቃማ ያለው ሠው እንኳን ኢቃማውን ተማምኖ ኮተት አያበዛም ህገወጥ ሁነው አንድ ቢያጆ ሠልባጂ የሚሰበስቡትነገር😢ወርቅ በጡትመያዥየነው ሠፈቸ ለብሸየምዞረው የትም ብሄድ ወርቄ ከኔአትነጠልም ቀልድ

  • @ስላምለሃገሪ
    @ስላምለሃገሪ Місяць тому

    አንተ ልጅ እሚያዳምጥህ ብታገኚ ምክርህ በጣም ሀሪፍነው

  • @ZeyinebHamid
    @ZeyinebHamid Місяць тому

    እኔም ዱባይ ተይዜ የባሌ ዘመዶች ኡኡኡኡ ተይኝማ ዘመድ የሚባል የለም አብርሽየየ እህቴ አላህ ይዘንልሽሽ

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc Місяць тому

    ሥታሳዝን የኔናት ገዘብሽን የወሠደችዋን አላህ እዳትበላው ያርጋት ጨካኝ😢

  • @Meram-jd9hp
    @Meram-jd9hp Місяць тому

    ላሐውለውላቁወተኢላቢላ 13:35 ውይየኔውድአላሕይድረስልሽ😢🥺🥺🥺🥺🥺🥺ስታሳኝወላሒእንጀቴንበላሽኝ🥺🥺🥺በአላሕተመኪአላሕየሚወደውነውየሚፈትነው