አነጋጋሪዋ ዳናዊት ወደ EBS የመዛወር ጉዳይ | ብዙዎችን ያስለቀሰው አትሌት ጉዳይ | ያሬድ ነጉ የታመመበት ጉዳይና ነፃነት ወርቅነህ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 2 місяці тому +66

    የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ያሬድ እግዚአብሔር ይማርህ 🙏🙏🙏🙏

    • @fikir-q2v
      @fikir-q2v 2 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏 እማ
      አሜን ይማርህ ያሬድዬ🎉🎉

    • @aregashgebere
      @aregashgebere 2 місяці тому

      አሜን 🙏

    • @hana-f2c
      @hana-f2c 2 місяці тому

      አሜን

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @AasfZxc
      @AasfZxc 2 місяці тому

      ድንቃድነቅ የዛሬዉ ፖሮግራምህ 😊

  • @VshhVsjsjb-bc1lr
    @VshhVsjsjb-bc1lr 2 місяці тому +33

    ወድሜ ያሬዶ ፈጣሪ የማርክ አሜን አሜን 🙏🙏❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇱🇧🇱🇧

  • @SeidTube-u4z
    @SeidTube-u4z 2 місяці тому +57

    የዘባባውዘፈን ድምፁአይሠማም 🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 2 місяці тому +5

      ኮፒራይት እንዳይሆንበት አጥፍቶት መሰለኝ

    • @mariouset142
      @mariouset142 2 місяці тому +2

      እኔኮ ከስልኬ መሰለኝ

    • @Sofi2023-s1b
      @Sofi2023-s1b 2 місяці тому

      ሞገድ ማለትየጀራ ምጣድ መግጠሚይ ሁለተኛው ፍንጃል ማለት የቡና መጠጫ ሲኒ ማለት ነው ሶፊያ ከየመን

  • @SaraSara-lb2tx
    @SaraSara-lb2tx 2 місяці тому +4

    ኧረ ድቃድቅዬ ጠፍተካል ለማንኛውም እንኳን ደና መጣክ❤❤❤

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 2 місяці тому +3

    ያሬድ ነጉ እመብርሃን በእጆቿ ትዳብስህ ወንድሜ🙏💖💖💖

  • @abdure522
    @abdure522 2 місяці тому +155

    ፍንጃል ማለት የቡና ሲኒ ነው እና ሙገድ ማለት አከንባሎ ነው😂😂😂😂😂

    • @SaraYu-gd7ms
      @SaraYu-gd7ms 2 місяці тому +1

      አከባሎ ምድነው 😢😂

    • @AbrahamWasse
      @AbrahamWasse 2 місяці тому +2

      Fnijal malet yebuna metecha music palette yemitad Megtemia new

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 місяці тому

      እራሱ ሰውየው አሳ ነው የሚመሰለው አይ ፓሰተር ዳሰተር ነክ😂😂😂😂

    • @pawlostesfaye6176
      @pawlostesfaye6176 2 місяці тому +1

      ፍንጃል = የቡና ሲኒ
      ሙገድ = እከንባሎ

    • @MizanTube-cw1df
      @MizanTube-cw1df 2 місяці тому

      አከንባሎ የምጣዱ ክዳን

  • @nathanjoab8286
    @nathanjoab8286 2 місяці тому +11

    ወይኔ ወንድሜ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔ ይር ከውደቅክበት ምሕረቱ ይስጥህ

  • @MesertWalo
    @MesertWalo 2 місяці тому +19

    እኔምለው ህፃኖቹን ከየት ነው እምታመጣቸው ሳቃቸውን ስወደው!!😁😁❤️❤️❤️❤️

  • @YNESaFekr
    @YNESaFekr 2 місяці тому +8

    ፍንጃል ማለት ፣ ሲኒ ነው ሲሆን
    ሞግድ ማለት አክምባሎ ማለት ነው🙏🏻እንደሚደርሰኝ ባለ ተስፋ ነኝ
    ከደረሰኝ አንተ ደስ ላለህ አንድ ድሀ ምሳ አብላልኝ።❤❤❤❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 місяці тому +3

    ያሬድ ነጉ ወንድማችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ashe270
    @Ashe270 2 місяці тому +24

    1.ስኒ
    2.አከንባሎ ነው 👌👌👌

  • @MeryTdey
    @MeryTdey 2 місяці тому +7

    ስንት የሚያስጨንቀን የሀገራችን ገዳይ አለ 😢😢😢ዳናዊት ebsገባች አልገባች ሁሉም ለበዝነሱ ነው ክክክክ ያሬድ ነጉ ፈጣሪ ጨረሶ ይማርክ ነፅዬ አንተንም ጨርሶ ይማርክ ድምፅክ ትክክል አይደለም 😢ኢትዮጲያን ፈጣሪ የባርካት ይማራት😢😢🙏🙏🙏

  • @Salam-n4p
    @Salam-n4p 2 місяці тому +4

    እንኳን ደህና መጣህልን ድቃድቅ አተ እራስህ ድንቅ ሰዉ ነህ
    ፍጃል ማለት ቡና መጠጫ ነዉ በከተሜዉ ስኔ ይሉታል😊

  • @MakiTegana
    @MakiTegana 2 місяці тому +1

    ሌሎቹን ተዋቸው እኔ የምወደው አንተን ብቻ ነው🎉❤

  • @እሙረያን-ደ8ተ
    @እሙረያን-ደ8ተ Місяць тому +1

    የቡና ሲኒ ማለት ነው❤❤❤❤

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 2 місяці тому +13

    ይሄ የረከሰ መድረክ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን አልሆነም ❤ብመጣም ወርቅ እና ብሩ የእርኩሳን ነው 😢እኔ ድፍት ልበል የኔ ወንድም 😢እውነት ነው ሀገር ነው የወደቀ 😢እርኩስ መደረክ 😢

    • @Esatubeኢሳቲዩብ
      @Esatubeኢሳቲዩብ 2 місяці тому +1

      ሮዚ ደምሪኝእህቴ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 місяці тому +1

      እፍ አንጀቴ በሏኝ እኔ እህቱ ልደፋለት😢😢😢😢😢ወይኔ ወንድሜ

    • @ZainabZainab-u6j
      @ZainabZainab-u6j 2 місяці тому

      😢😢ሞተ እንዴ 😢

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 2 місяці тому

      @@ZainabZainab-u6j አልሞተም እህቴ

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 2 місяці тому +6

    እንኳን ደና መጣህ

  • @SarahGetachew-k9b
    @SarahGetachew-k9b 2 місяці тому +6

    ድንቅዬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 місяці тому +1

    ያሬዶ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ

  • @SltanuSltanu-s1c
    @SltanuSltanu-s1c 2 місяці тому +2

    ፍንጃል ማለት ቡናውን ይዘን ምንጠጣበት እቃ ማለት ነው። ሞግድ ማለት ደግሞ የምጣዱ ክዳን ማለት ነው ይመችህ ብሮ በርታ👍👍👍

  • @Zinatibrahim-z4r
    @Zinatibrahim-z4r 2 місяці тому +11

    ኧረ የፈንጂልህ አቀው ነበር ግን ሽልማቱ ስለማይደርሰኝ አልመልስም😂😂😂😂😂😂❤

  • @Misgana334
    @Misgana334 2 місяці тому +6

    ድንቅዬ አነተ የሣቄ ምነጭ ነህ ❤❤🎉🎉🎉

  • @AhmeriuKhanio
    @AhmeriuKhanio 2 місяці тому +19

    ፍጃል ማለት የቡና ሲኒ ማለትነውሙግድ ማለትየምጣድ ክዳን ማለት ነው

    • @romanzewdie9841
      @romanzewdie9841 2 місяці тому

      Yes u are right ✅️

    • @ekru7258
      @ekru7258 2 місяці тому

      ፍጃል ማለት ሲኒየቡናመጠጫ ☕ ሲሆን ሙግድ ማለት ደግሞ የምጣድ ክዳን ወይም ሞክዶ የምንለው ነው

  • @RareCell-k2d
    @RareCell-k2d 2 місяці тому +1

    ወድማችን እኳን ሰላም መጣህ 🎉🎉 ነፂ በጣም እንወድአለን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ያሬዶ እግዝያብሔር ይማርህ ❤❤

  • @HamelmalBeyene-tl7xq
    @HamelmalBeyene-tl7xq 2 місяці тому +5

    እነዛ ከኃላ የሚስቁት ልጆች ደስ ሲሉ ንጹህ የእዉነት ሳቅ ነዉ ሚስቁት

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 2 місяці тому +7

    ወይ ዘንባባ ቀን ሲያልፍለት ጠላት በዛበት😂😂😂😂😂😂ግን ለምን ቦዲ ጋርድ አይቀጠርለትም

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +13

    ድንቃድንቅ ሰሀት አስትካክል ያምትሉ ለይክ 😮እንትሰሳብ እጂ 😢😂😂😂🎉😊

  • @abebudemisse4108
    @abebudemisse4108 2 місяці тому +13

    ወንድማችን ያሬድ ነጉ ጨርሶ ይማርህ

  • @SarahKassem-o2h
    @SarahKassem-o2h Місяць тому +1

    Ye buna sini naw ❤❤❤😂😂

  • @መቅደስሽፈራውወሎየዋ
    @መቅደስሽፈራውወሎየዋ 2 місяці тому

    ወደቀ ሳይሆን ወደቅን እንበልና በዱአ በጾለት አንለየው ወድማለምየ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይድረስለት

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 2 місяці тому +11

    የዘባባው ዘፈን አይሠማም

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 2 місяці тому +4

    ድቃድቅ ዛሬስ ድቃድቅ አለለህም ቦግዬ ሳቂታው ልበልህ😂😂😂

  • @gaga320
    @gaga320 2 місяці тому +10

    ለሜቻ ፈጣሪ ቀላሉን ያርግልህ

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 місяці тому +1

    አድናቂህ ነኝ

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @Hulualem31
    @Hulualem31 2 місяці тому +7

    የቡና ሲኒ ፍንጃል ሙግድ አክንባሎ❤❤

  • @ፍቅርከድሀልጂ
    @ፍቅርከድሀልጂ 2 місяці тому +4

    የቡና ሲኒ ❤❤❤❤❤❤

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 2 місяці тому +8

    ስለዘንባባ ብዙ ግዜ ስትቀልድ እሰማሀለሁ አገር የምታምረው የተሰራውን በደንብ ስንጠብቅ ነው አሁን አንተ ዱባይ ነበርኩ አልክ ዱባይ ያማረው ህዝቡ አገሩን ስለጠብቀ ነው

    • @medhin8187
      @medhin8187 2 місяці тому +6

      ስለዚ መንግስት ከሰዉ መጠበቅ ዘንባባዉ ቢጠብቅ ነዉ ሚያምርበት ያልሽ ነዉ??🤔የሰዉ ከንቱ ኣገሪቱ በደም ጨቅይታ ስለ ዘንባባ መጠበቅ ?

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 місяці тому +2

      ​@@medhin8187 መንግስትን አልደግፍም ግን ዘንባባ በጣል ኢማራት ውሰጥ ምን እንደሚያስደርግ ጠይቂ ሲቀጥል እኛ ራሳችንን ብናከብር ኖሮ መንግስት አይጎዳንም ነበር የኛው ጠላት ራሳችን ነን

    • @Burtan-d8z
      @Burtan-d8z 2 місяці тому

      ዘንባባውግንአርቴፊሻልአይደለም😂😂

  • @lub6388
    @lub6388 2 місяці тому +1

    አወዳደቁ በጣም ያሳዝናል 😢ከምር ግን በሰላሟ በሁሉም ነገር አደኛ ነበረች አሁላይ ግን ሰላሟ ጠፋብን ያረቢ ሠላሙን አውርድልን 🤲😥ኢትዮጵያ የምወድስ ዙሬ መግቢያየ ❤🥰

  • @ALEMAYHOKebede
    @ALEMAYHOKebede 2 місяці тому

    wuyyi yaredo እግዚአብሔር ጨሪሶ ይመሪ🙏

  • @yeshe1457
    @yeshe1457 2 місяці тому +2

    ሀይ እንኳን ለፍልስታ ፆም አደረሳችሁ ❤❤

  • @Hdeh-mc9xw
    @Hdeh-mc9xw 2 місяці тому +4

    ፊንጃል በገጠር ሲኒ ነዉ ክክክክክ የገጠርልጅነኝ ወሎየዋ

    • @zzzzzzzz-c1u
      @zzzzzzzz-c1u 2 місяці тому +1

      እኔምየገጠርነኝ

  • @ZaniKed
    @ZaniKed 2 місяці тому +5

    ድንቃድንቅዬ ትመቺኛለሽ እኮ እስቲ የድንቃድንቅ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @Aziza-lq1rk
    @Aziza-lq1rk 2 місяці тому

    እረሤቶችተውእናተሥተውትተክብረውየተቀመጡትንቤተሠቦቻችንንአታሠድቡ፣በፈጠራችሁተ።ድቅየእኳንሠላምገባሕ❤❤

  • @GemalShafi-p8e
    @GemalShafi-p8e Місяць тому +1

    ሰነአነአካንበሐል

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 місяці тому +1

    ፍንጃል ማለት ስኒ ማለት ነው 😂

  • @kojetdamte2799
    @kojetdamte2799 2 місяці тому

    ያረድ እግዛብሄር ይማርህ ለንሰሀ ሞት ያብቃን

  • @ManayeTiget-p4d
    @ManayeTiget-p4d 2 місяці тому

    ፍንጃል ማለት የቡና መጠጣ ስኒ ነው ሆ እንዴ አድናቂህ ነኝ በርታ🎉

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 2 місяці тому +1

    ፍንጃል ሲኒ ሲሆን ሙግድ ደሞ የምጣድ መክደኛ ነው 😂

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይማረው

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema 2 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣህ ነፂ እግዝያብሔር ይማርህ

  • @Gelagaymedia
    @Gelagaymedia 2 місяці тому +1

    ፍንጃል=የቡና ስኒ
    ሙግድ=የምጣድ ግጣም(አከንባሎ)

  • @zulfazulfa-fk8lx
    @zulfazulfa-fk8lx 2 місяці тому

    ትክክል

  • @asmeretzeressenay4792
    @asmeretzeressenay4792 2 місяці тому

    ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤

  • @Fyori-e6b
    @Fyori-e6b 2 місяці тому

    The kid at 12:10 ,his laughing,i like it ❤❤❤i wish this happiness to every kids in the world ❤

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 2 місяці тому +1

    ድንቀድንቅዬ ከሀልታ tv የነብይ ገብ ጉተማን ጮሃት ጨምርልን በሳቅ ገደለን እኮ የምሬን ነው እባክህን በቀጠይ video ጨምርልን ስወድህ❤

  • @ansiajhonkerose6802
    @ansiajhonkerose6802 2 місяці тому

    ነፃነት ጤንነትህ ተመልሶ በማየታችን ደስ ብሎናል ግን እረፍት እረፍት አድርግ ትንሽ ይቀርሀል

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 місяці тому

    ወንድማችን ያሬድ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 2 місяці тому

    ያሬዶ እግዚአብሔር ይማርህ 😭ለንስሀ ሞት ያብቃህ 🙏🙏🙏

  • @MohamedWordi
    @MohamedWordi 2 місяці тому

    እግዛብሄር ይማርህ ያሬዶ

  • @AbukWodmagegni
    @AbukWodmagegni 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይማርህ❤

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 2 місяці тому

    ነፂ ግን ንግግሩ ያዝ ያለ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ❤

  • @AstuAstu-eh5fw
    @AstuAstu-eh5fw 2 місяці тому

    ማንም አይቀነስ ግን ትምጣ በራሷ ፕሮግራም 🎉🎉

  • @LinaSameson
    @LinaSameson 2 місяці тому

    እግዚአብሔርዬ ለያሬድ ምህረትን ስጠው

  • @tsigeshimeles1921
    @tsigeshimeles1921 2 місяці тому

    ሴጣን አገር ምን ይጠቀማል ወንድማችንን ቀላል ህመም ያርግልን ሌሎቹን በሰላም ላገራቸው ያብቃልን

  • @eshetutegegne7215
    @eshetutegegne7215 2 місяці тому

    መቼም ጥሩ ነገርና ጥሩ ሰው አይቆይም አይደል ሚባለው ሉላን በሷ እንዳይቀይሯት ፈራሁ❤❤❤❤❤

  • @BEZA-gn8dn
    @BEZA-gn8dn 2 місяці тому

    ልክ ነህ ሴት ልጅ ነሽ አርቀሽ ማሰብ ነበረብሽ ይገርማል ስጦታ መልስ እኔ ብሆን አልመልስም

  • @MuletaWeld
    @MuletaWeld 2 місяці тому

    ፈጂል ስኔ ነው ሙግድ ሞግዶ ከሆነ የጀራ ስጋገር መገጠመው ነው ማገዶ ከሆነ እጨት ነው ❤❤❤

  • @MuluuneshBogela
    @MuluuneshBogela 2 місяці тому

    ፍንጃል ማለት የቡና ሲኒ ሙጋድ ማለት አክባሎ ማልካም ዕድል ❤❤❤

  • @samyKhan-b1x
    @samyKhan-b1x 2 місяці тому

    ፍንጃል ማለት የቡና ሲኒ ነው ሙግድ ማለት ደግሞ አከምባሎ የእንጀራ መጣድ ግጣም ነው ብሮ 😊❤❤❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 місяці тому

    ድንቃድንቅ 👍 የሚስቁትን ልጆች በመሀል በመሀል ያሉት እንዳታጠፉቸው በጣም ውበት አላቸው

  • @MeseretKiya
    @MeseretKiya 2 місяці тому

    እኛማ በዘር እንጣላ እንጂ መቼ ለጡሩ ነገር እንሆናለን ወድቀናል ሞታል ከአሁን በሃላማ መናስት የለም አይ ኢትዮጵያ አይዞሽ

  • @zed8332
    @zed8332 2 місяці тому

    ፍጃል ማለት የቡና መጠጫ ነዉ😁🙈
    ሞጉድ ማለት የምጣድ ግጣም ነዉ😁
    ልሞክር ብየነዉ መቸዉ አይደረሰኝም❤❤

  • @Heytemukrem-dc9rg
    @Heytemukrem-dc9rg 2 місяці тому

    ሲኒ
    አካባሎ 😍😍😍ይደርሰኛል ብዬ አስባለሁ

  • @nnag6005
    @nnag6005 2 місяці тому

    አላህ ያትርፍህ ውድሜ

  • @FentahunDerebe-dl2sp
    @FentahunDerebe-dl2sp 2 місяці тому

    መግድማለት አከንባሎ ነው ፍንጃል ማለት ስኒነው ድንቃድንቅ በጣም ትመቸኝ አለህ

  • @Mekides-z8s
    @Mekides-z8s 2 місяці тому

    የልጆቹ ሳቅ ደስ ይላል

  • @እናቴ-አ2ነ
    @እናቴ-አ2ነ 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ድንቃድቅ ስወድክ ኑርልን❤❤❤❤❤

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema 2 місяці тому

    ያሬድዬ እግዝያብሔር ይማርህ ወንድሜ

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 2 місяці тому

    በጣም ነው ያዛንኩኝ ላሜቻ አሳዘነኝ አገሩ አስጠራለው ብሎ ነው እኮ የወደቀው እፍፍ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ለሜቻ

  • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
    @ፎዚነኝተስፈኛዋ 2 місяці тому

    እኔም ታምሜለሁ ወላሂ አንገቴ ላይ እባጭ ነበረችብኝ አሞኛል አሞኛል የአላህ አንተ ድረስልኝ በስደት እንዳልቀር

  • @Heesum-j9b
    @Heesum-j9b 2 місяці тому

    ወንድም ያሬድ ነጉ ፈጣሪ ይማርልን

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 2 місяці тому

    ያሬዶ አላህ ሠላምህን ይመልሠዉ

  • @KhgGji
    @KhgGji 2 місяці тому

    Waww😂😂😂❤😂

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 2 місяці тому

    ያሬድ ወንድሜ እምነትህ ያድንህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አተውህም ታመህም አልተውካትምና ደስ ይህን ያስማን

  • @AstuAstu-eh5fw
    @AstuAstu-eh5fw 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 2 місяці тому

    ፍንጃል ማለት ስኒ የቡና መጠጫ ነው ሙግድ ደግሞ አክንባሎ የምጣድ መክደኛ እንጀራ ሲጋገር ማለት ነው ።ድንቃድንቅ👌

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 місяці тому

    ሁሉም. ሴቶች. ወጥተው. ዳናዊት. ትግባ. ❤❤

  • @serkalemtube23
    @serkalemtube23 2 місяці тому

    ትክክል በዚህ ዘመን እራስህን መሆን ነው

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam 2 місяці тому

    ያሬዶ እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ🙏

  • @MlMlb.b
    @MlMlb.b 2 місяці тому

    ፍንጃል ማለት የቡና መጠጫ ሥኒ ማለት ሢሆን ሙግድ ማለት ደግሞ አክምባሎ የምጣድ መግጠሚያ ነው❤❤❤❤❤አደራ ኮሜንት ሥፅፍ ለመጀመሪያ ግዜ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @LemlemBihonegn
    @LemlemBihonegn 2 місяці тому

    ፍጃል የቡና ስኒ ሲሆን ሞግድ ደግሞ አከንባሎ ወይም የምጣድ ክዳን❤❤❤

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 2 місяці тому

    ወይኔ የተሸካሚው ተቃቀጠልኩ ወይኔ ጭካኔ

  • @altayechayele8258
    @altayechayele8258 2 місяці тому

    woyi dink dink tileyale ❤❤❤

  • @Banቺ
    @Banቺ 2 місяці тому

    ሰላምህ ይብዛልህ ❤❤❤ ፍንጃል ስኒ ሲባል( ሲሆን ) ሞግድ አክንባሎ የምጣድ ክዳን ነው ❤ በርታልን

  • @بلاينشبلاينش
    @بلاينشبلاينش 2 місяці тому

    ስላም💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 2 місяці тому

    እንኳን በላ ሰዉየው

  • @aschalawshiferaw
    @aschalawshiferaw 2 місяці тому

    ፍንጀል ማላት የቡና ስን ነዉ እና ሙጋድ ማለት አከንበሎ ነዉ 🎉🎉🎉

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 місяці тому

    የእውነት በሰው ሀገር ስከፋ ድንቃድንቅ ባለውለታዬ ድንቃድንቅ ትመቻለች

  • @hagereyesuf2399
    @hagereyesuf2399 2 місяці тому +1

    ፉጃል ማለት የቡና መጠጫ