[ለአበል የጫኑት 400ሺ$? ] ጋዜጠኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኮሚቴውን ገመና ዘረገፈው!| Paris 2024 Olympics | Dr Ashebir

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 128

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 2 місяці тому +3

    ልክ ነህ የምታወራው በመዝናናትነው የሚያሳልፉቱ ገና ብዙ ጉዱ ይወጣል እንካኻብቻ እግዛብሔር ሌሜሳን አተረፈልን ወድሜ

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 2 місяці тому +21

    በተቻላቹ መጠን በርቱ ዶ/ር አሸብር እና ደራርቱ ከስልጣን የሚወርዱበትን እነሱ የሀገራችን የስፓርት ትልቁ እንቅፋት ናቸው

    • @Mojo1132
      @Mojo1132 2 місяці тому

      Manen lemeshom ? Medere nebese geday atelet negn bay mediayawen tekotatero selechohe/selasechohe/ bedem yetenekerew ejochachew ye darartu melekam sem bematefat yetseda yemeselewal. Medere awere Ethiopian yegedelutema yetor zemach azemach atelet nen bayoch ke gorobet hagerat wetaderoch gar hunew Ethiopians wegenochachew setoch bedebo endideferu endigedelu Ethiopians ateletoch endigedelu enditaseru yetebaberu yezemetu genzeb yesetu werada bandoch zare selamen sebekew torent endikom be emebam chimir tematsenew yekomuten ende telemedew yezer jirafachewen biyazenebu rasachewen yenesu gebere aberoch biyalazenu yemisemachew kale yaw yetelemedew ye hotelena mesa mesetengedo le hode megezat new.

    • @tinbitayele9797
      @tinbitayele9797 2 місяці тому +2

      ከስልጣን መውረድ ብቻ ሳይሆን በሕግ መጠየቅ አለባቸው የሚናገር ጠፍቶ እንጂ ደራርቱ በስሟ በመነገድ ብዙ የሰራችው በደል ተነግሮ አያልቅም

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 2 місяці тому +4

    ወይ ሀገሬ ምን ጉድ ነው የመጣብን ፈጣሪ ያውርዳችሁ ሌላ ምን ይባላል 😢

  • @taz09216
    @taz09216 2 місяці тому +19

    የኦነግን ፅንፈኛ መሪ የስፖርትና የባህል ሚኒስትር አድርገው ሲያስቀምጡ ምን ይጠብቃሉ? 😡😡

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 2 місяці тому +9

    ጨፈራው ይለቀቅልን የዘንድሮ ታላቁ ጨፈራ በፓሪስ ፈረንሳዮ 2024 ምርጥ ሐኔሙን ይባልልን

  • @Fishafish-u7l
    @Fishafish-u7l 2 місяці тому +7

    ምን ጉድ ነው በሀገሪቱ ላይ እየተደረገ ያለው ምንድንነው? እግዚዎ እግዚዎ።

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 2 місяці тому +10

    የዶ/ር አሸብር እና የደራርቱ ቤተሰቦች የትውውቅ ኘሮግራም በፓሪስ 😂😂😂

  • @AlamYlima
    @AlamYlima 2 місяці тому +3

    ወይ ሀገሬ እንደው ምነው በጭንቀት ተወጠርሽ የኔ ናት ሰው አደለሽ አተነፍሽ😢😢😢😢

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 2 місяці тому +10

    የመንግስት ገንዘብ አትበል የዚህ ምስኪን ህዝብ ገንዘብ ነው እኝህ ወሽካታ ካድሬዎች የሚዘሉበት

  • @Veronicatedla
    @Veronicatedla 2 місяці тому +6

    ደራርቱ ጥሩ ሰው አልነበረችም እንዴ ምን ነካት ኢትዮጵያ ደና እና ጤነኛ ሰው አጣች

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 2 місяці тому +1

    ሰው ሁሉ ምንነካው?ጎበዝ ሰው አይውጣብሽ የተባለች ሀግር ሆነች አገራችን::

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS 2 місяці тому +5

    የስም ዶ/ር አሸብር ። በጣም የምትገርም የሀገር ባንዳ መሆንህን በተግባር አሳይተሃል ።

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 2 місяці тому +3

    ሊዝናኑነዉ ይኤዲት ነው በጣም ያዛዝናል የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፌድሬሽኑ አሳፋርድርግትነዉ ያደረገዉት

  • @dawitasmare6682
    @dawitasmare6682 2 місяці тому +2

    አይ ጉዳፍ እውቅና አልተሰጠኝም አልሽ፡፡ አሁንም የስነልቦና እና የድካም ስሜት እያለብሽ 10000ሜ እንድትሮጭ መወሰናቸው አትሌቲክሱ በምን ዓይነት ሰዎች እየተመራ እንደሆነ ግልጽ ሆኗል፡፡ እርግጠኛ ነኝ አታሸንፊም፡፡ ነገር ግን መልካም ምኞት አለኝ፡፡ ውለታሽ ግን አይረሳም

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 2 місяці тому +2

    ወይ ጉድ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ወጤት እንኳን ብታመጡ የተሻለ ነበር የዘመድ አዝማድ መገባበዣ የቤተዘመዱ አልተዘፈነም እንዴ ታዲያ ???ደራርቱማ አበዛቺው የተከበረቺውን ያክል ውርደት ፈልጋለች ሲያልቅ አያምር አሉ እማማ ጨቤ😂

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 2 місяці тому +7

    ወደ ቂሊንጦ ገቢ፣ የህዝብ ሀብት በማባከን።

    • @seifu567
      @seifu567 2 місяці тому

      ማን እንዴ ገባ ይገባሉ bro.

  • @danielBekele-u3b
    @danielBekele-u3b 2 місяці тому +1

    Yihe yehager kihdet new keteta wede kilinto keza yemereshenewn mereshen lelawn 10 amet kerchele aleke ye arogetena ye shemagele mechawecha honech hagerachen 10 aleka kebede negne tnx

  • @SofyaAbebe
    @SofyaAbebe 2 місяці тому

    ያሳዝናል እኔ የሚገርመኝ የሚኒሊክ እሪሰቶራት ባለቤት አቶ ሰለሞን እነዝህን አሳማ ሰብሰበህ ሰታሰጨፍር ያሳዝናል እኔ የሚገርመኝ እነዝህ አሳማ ጉማሪዎች በህግ አይጠየቆም ፈጣሪዬ እንኳን አላገኛኃችው

  • @amdetsionmolla4507
    @amdetsionmolla4507 2 місяці тому +5

    ወሬ አታውሩን በቃ ወታደራዊ እርምጃ መወሰድ እኮ በዚህ ወራዳ ግለሰብ ላይ

  • @doit-o2c
    @doit-o2c 2 місяці тому +2

    እባቧና ዘረኛዋ ደራርቱና ሆዳሙ አሸብር እስካሉ ድረስ የሀገሬ ውርደት ይቀጥላል😢

  • @tedirosgebremeskel865
    @tedirosgebremeskel865 2 місяці тому

    ይህ ምክኒያት አለዉ እንድዚህ አይነት ታይቷ እይታወቅም ሁላችን
    ኢትዮጵያዊያን ፅሎት አናርግ

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 2 місяці тому +2

    ወይ ኢትዮጵያ ይህም ቀጠለ፡፡ ደራርቱ እውነትን ከረገጠች፡ ከተሸነፈሽ፡ ምን ይጠበቃል፡፡የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባት፡፡

  • @dodobobo275
    @dodobobo275 2 місяці тому

    በጣም ያሳፍራል ያናድዳል ከስልጣናቸው መውረድ እና በህግ መጠየቅ አለባቸው 😡

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 2 місяці тому

    Asheber sayehon ashebari newe!!!!
    Yasazenal yasaferalem Yasazenal
    Yasazenal yasaferalem 😢😢😢😢

  • @SimretHaileSima
    @SimretHaileSima 2 місяці тому +4

    የጉድ ሀገር

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 2 місяці тому +3

    የቆሸሸው ዶክተር ተብዬው በሌብነት ሊከሰስ ይገባል።ዘርፎ የሄደውን ዶላር አንዲመልስ።

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 місяці тому +2

    400 ሺ ዶላር ወጥቶ ውጤት ቢገኝ መልካም ነበር፣ ሆኖም ውጤት ካልመጣ ለድኃ አገር ትልቅ ወጪ ነው ምክንያቱ ብዙ ምግብ የሌላቸው ዜጎች ባለባት አገር ይህ ነገር ጥሩ ስራ አይደለም።

    • @hahu3160
      @hahu3160 2 місяці тому +1

      ዋናው ነጥብእኮ ሰዎቹ ይህን ያህል ገንዘብ ይዘውየወጡትለራሳቸው እንጂ ለአገርቢያስቡ ኖሮ ትኩረታቸው አትሌቶቹ ላይ እንጂ ቤተሰብና ጓደኞቻቸው ላይ አይሆንም ነበር

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 місяці тому

      @@hahu3160 እንደዚያ ከሆነ ተጠያቂው ኢትዮጵያውያን ድኃ አድርጎ ዜጎቹን ለ6 ዓመት ያለ ማቛረጥ እየገደለ ያለው የብልግናው መንግስት ነው፣አመራሩ ከአሎቆቻቸው Green Light ባያገኙ እንዲህ አያደርጉም።

  • @KalabNaol
    @KalabNaol 2 місяці тому

    በሀገርና በህዝብ ሞራል ላይ የቀለዱ ሁሉ የሚወሰደውን እርምጃ በጉጉት እንጠብቃለን።

  • @Bilale-v5z
    @Bilale-v5z 2 місяці тому

    ከኤርፖርት ቀጥታ በፖሊስ በካቴና የፍጥኝ ታሰረው ወደ ቂሊንጦ መግባት አለባቸው አሸብርም ደራርቱም መጠየቅ አለባቸው የወንበዴ ስብስብ ሀገሬን አንገት አስደፏት

  • @emebatwubushet551
    @emebatwubushet551 2 місяці тому

    ይቺንስ አልሰማክም ነርስ ናቸው ተብለው 1.5ከፍለው ስደተኛ ለመሆን የመጡት ገና ብዙ ጉድ አለ ወይ አገሬ።

  • @megersakukie3634
    @megersakukie3634 2 місяці тому +1

    Did they pay from government many? They can invite by their respective.

  • @gezahegngamo4436
    @gezahegngamo4436 2 місяці тому

    yasazinal. wey Hager

  • @ras2472
    @ras2472 2 місяці тому

    yasazinal

  • @AdishawaAdi-fb8pu
    @AdishawaAdi-fb8pu 2 місяці тому

    አዎ ስምን መለአክ ያወጣዋል ።በቃህ ልንለው ይገባል ።ሀገር የህብ እንጂ የግለሰብ አይደለችም ።

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 2 місяці тому +3

    ስሙ አሸብር። እዉነትም አሸብር። ስምን መልአክ ያወጣዋል

  • @hanaabebe-t5d
    @hanaabebe-t5d 2 місяці тому

    የሌባ ግዜ እየመሸበት ነዉ ምክኛቱም እያንዳንድሽ ፋኖ ፋኖ ፍኖ እየመጣነዉ ይሄኔ አምልጭ

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 2 місяці тому

      Uufff mecha new memetaw ke semay new enda mewedew koy eko😅😅😅😅

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 місяці тому

    እኒነን ለኢትዮፕያ ቅትብ ወይንስ የሮናልዶ እህት አንድ አምስተና የአረብ ሚስት ለኢትዮፕያ ቅርብ

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 2 місяці тому

    ተጋለጡ ሲላቸው ውጤት ከዳቸው

  • @awolyimer3233
    @awolyimer3233 2 місяці тому

    ዶላሩን እንድመልሱ ከአሰልጣኝና ከተወዳዳሪ ውጭ ያሉት !! ያሁሉ ጆንያ ምን ሊሰሩ ነው ሊሮጡ???

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 2 місяці тому +1

    ወይይያያያያያ ለዚህ ነው ለእርዳታ ባለሀብቶች የተጠሩት እጃቹ ዘርጉልን የተባሉት

  • @teferishenkute7263
    @teferishenkute7263 2 місяці тому

    ይኼን ያህል ከምትቀደዱ አንዳችሁ እስቲ ብቪድዮ አሳዩን!
    ባሁን ዘመን ቪድዮ የምያነሳ ሴል ፎን የሌለው ሰው ያለ አይመስለኝም።

  • @abezege5565
    @abezege5565 2 місяці тому +1

    አሸብር እንደ ሥሙ በገባበት ሀሉ ማሸበር ነው ሥራው ሥምን መለዓክ ያወጣዋል ይባላል እንጂ እንዲህ አይነቱን ሥም ግን መለዓክ ሣይሆን ሰይጣን ያወጣው ይሆናል መለዓክማ አያወጣውም።

  • @RihanaSadik-k1r
    @RihanaSadik-k1r 2 місяці тому

    ፈደረሽኑ ይህን ነገር በጣም ማየት አለበት እነዚ ዘራፍዎች

  • @MohammedMohammed-ec5hz
    @MohammedMohammed-ec5hz 2 місяці тому

    300$x130 Regional sport commissioner =
    13,000 አበል
    የአየርቲኬት ደርሶ መልስ
    "በፓሪሱ ሚኒሊክ ሆቴል እየተንደላቀቀ ሀገርን የሸጠ አሸባሪ"

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 місяці тому

    ይህሁሉ የሮባልዶ ሊብነት ነው
    የአረብ ንጉስን አስነሰቀች ሙላት የተወዳደረችውን ሞዲል ይቺ ትንስ አሮጊት የሰራችው ስራ 👆👆👆

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j 2 місяці тому

    በሙስና የሰከሩ ለሀገራቸው ክብር የሌላቸው ስለ ታሪክ የማያውቁ በሙስና ስልጣን ላይ እየወጡ አግማሙን ይህ ጉማሬ ፊት ሰውዬ ወይ እሰሩት ወይም ይገደላል ማንም አይለቀውም እመኑኝ ይሞታል

  • @KhanAli-j3w1q
    @KhanAli-j3w1q 2 місяці тому +1

    ከፍተኛ ጥል ውስጥ የነበሩት ደራርቱና አሸብር እንዴት ታረቁ??አልፈውስ እንዴት በጣም ወዳጃሞች ሆነው አብረው ሌላውን ማጥቃት ቻሉ??ደራርቱ 180digree የዞረችው በአደገኛ የሙስና ብልሽውና ነው ወይ ደግሞ አስቀያሚ ስህተት ስትሰራ ይዘዋት በማስፈራራት እስረኛው አርጓታል።ደራርቱ ተጠልፋለች የሚታይ ሌብነት እየፈጸመች ነው ደራርቱ ከነክብርሽ ስልጣን ልቀቂ ለነገሩ ምን ክብር አለሽ ሌባ ለአሸብር ብለሽ እነሃይሌን መክሰስ መጀመርሽ በራሱ ሌባ ሙሰኛ መሆንሽን ያሳያል

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 місяці тому

    ከአሰብር የበለተ የሲታ ሙሰንነት በአለም የተጋለተነው ቀደም ሲል ለምን አትሰበሰብም
    በመሰረቱ ቢያስገሳም ቾማ

  • @amanuelyitbarek9732
    @amanuelyitbarek9732 2 місяці тому

    ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ከተበላ በኋላ ወግ ምን ያደርጋል አሁን እንዴት ነው ቀጣይ ምን መደረግ አለበት ለተፈጠረው ማን ነው ተጠያቂ ሁሉንም ጥርግ አድርጎ ማስወጣትና እውነተኛ ኢትዮጵያውያንን በእውቀት የተመሠረተ መሪዎችን መመልመል ይገባል

  • @SolomonTamire-m1c
    @SolomonTamire-m1c 2 місяці тому

    Baayee nama aja'iba

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 2 місяці тому

    አይ የኦነግን ፅንፈኛ በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያ የነዚህ መጭወቻ ሁነች ???????😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 2 місяці тому

    ኢትዮጵያ ዘንድሮ ኦሎምፒክ ወይስ ሐኔሞን እንበለው እንደው አይናችውን አጥበው መተዎ የሐኔሙን አበባ አንገታችው ላይ ይደረጋል ወይስ የፖሌስ ካቴና ያጠልቁ ይሆን እናያለን መጨረሻውን

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 2 місяці тому

    እይ ደራርቱ ??? እንቺም ?? ክብርሽን እጣሽ ለሽርሽር ነው እንዴ የሄድት በዚህች ደሀ እገር ገንዘብ መዝናናት ታሪክ ይጠይቃችሃል😓 የ 2024 ኦሎምፕኪ ማፈሪያዎች ናችሁ ስራቸው ተጣርቶ መውረድ እለባቸው !!! ሀገርን ወክሎ ሄዶ መከፋፈል ያሳፍራል 😮

  • @SamuelGebregzy
    @SamuelGebregzy 2 місяці тому

    ይቅር በሉን እነመለስ😂😂😂😂😂😂😂

  • @danadkw9918
    @danadkw9918 2 місяці тому

    138 is too low. They need to go and support the team if they do not. They must refund. Let us not dram too high. Col Derrartu can invite 1000 more if she will. I wish she had invited me. I will pay and go to support.
    Shame on those who tell us bad news anything about Ethiopia and anything on earth. May God forbid evil minds and promote good news and happy endings to all.

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 2 місяці тому

    አትሌቲክሱም እንደ ኳሱ ያሳዝናል

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 місяці тому

    አዲስ፡ ፌዴሬሽን፡ እንፈልጋለን!

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 2 місяці тому +2

    ዶር አሸብር የወያኔ አተላ፡፡ ኢትዮጵያን አዋረዳት፡፡ የበረሉት ዶላር ለመሸፈን ሰራተኛ አባርራለሁ እያለ ፡፡ይፎክራል፡፡

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 2 місяці тому

    የነኩት ሁሉ ይረክሳል ዘመነኞቹ ሀገሪቷን አቅል አሳጧት አሳፋሪዎች😡😡

  • @zerayaflegne3557
    @zerayaflegne3557 2 місяці тому

    አገሪቱ የማይክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ እየቀየረች ያለችው እኮ ለነዚህ ብላ ነው

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 місяці тому

    ኡትዮፕያውስት በአትሉታ ስም ስንት ፎቅ ተሰተ
    ስንትስ ኮነዶሚኒየም
    ተሰተ ብር ከሰማይ አይወርድ እንደዙሁ አየተክከሰከሱ እንጂ

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 2 місяці тому

    ኢትዮጵያ እንዳታሸንፍ ነው በብሄር ተታጥረው ምድረ መፈርያ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 місяці тому

    እነ ዶክተር አሸብር ይህን ነውር ሊሰራ ያስቻለው የጦር መሳሪያ እየነገደ ባጠራቀመውና የአብይም የቅርብ ወዳጅም በመሆኑ፣ነው ዛሬ በፈረንሳይ ኢትዮጵያ ሀገራችን ልትዋረድ የቻለችው፣

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 2 місяці тому

    ለስፖርቱ ተቆርቋሪ ከሆናችሁ የአንድ ቀን ዜና ሳይሆን እንደ ለሜቻ መስወዕት ከፍለን ነገም ከነገ ወዲያም በነዚህ ሌቦች ላይ ልንሰራ ይገባል።

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 місяці тому

    ወዳጂ እነ ቢቢቸ ሙሉ መረጃ
    ባይሰቱህ እንካን ግናድ መረጃ አታታም
    በስተርጅና
    ይህን ሁሉ ሀብት ይዞ ማነስና መዋረድ አይታል
    የገተር አራዳ ለከተማ እዳ

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris 2 місяці тому

    😭😭😭

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 2 місяці тому

    ወጪው ከግላቸው ከሆነ ለምን ዘር ማንዘራቸውን አይወስዱም።ዛሬ ውጤት ቢከዳን ነው ይሄ ሁሉ የወጣው እንጂ አሰራሩ የነበረ ነው። ሐላፊዎቹ ሐብታሞች ናቸው በገንዘብ አይታሙም። ለማንኛውም አቀባበላቸው እንደቀድሞው ይሁን።

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 2 місяці тому +3

    ዘራፊ ሁላ በዚችሐገር መቀለጃ ከሆነች ቆይታለች ለሐገራዊ አላማ ነው ወይስ የዘመድአዝማድ ቫኬሽን አይኢትዮጲያ የጉድ ሐኀር ሌባሁላ ሌባሁላ በሚለው ዘፈን ተቀበሏቸው

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 2 місяці тому

    ፌዴሬሽኑ ተጠሪነቱ ለማነው ?? 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @papibelete-pw4vq
    @papibelete-pw4vq 2 місяці тому

    Endew yenze mechawecha enhune Wayne ethiopia 🇪🇹 hagere

  • @MahiMahi-xq2eb
    @MahiMahi-xq2eb 2 місяці тому

    🤔🤔🤔

  • @enactfaa
    @enactfaa 2 місяці тому +1

    ወያኔ ያግማማው አትሌቲክስ ብልጽግና ቀዘነበት

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 місяці тому

    እነዚህስ የክልል ኮሚሽነሮች ምን ሊሰሩ ይሆን ፈረንሳይ የገቡት? ይህ የጦር መሳሪያ ነጋዴስ ማነው እዚህ ስልጣን ላይ ያስቀመጠው? ለምንድን ነው አሸብር አብይ ጋ ስልክ የደወለው? አብይ የማይመለከተው ከሆነ ለምን እሱ ጋ መደወልስ አስፈለገ?

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 2 місяці тому

    ገዛኸኝ ወልዴ ሌላ ገዛኸኝ አበራ ሌላ ምን ሆናችሁ ነው ገዛኸኝ አበራን ፎቶውን አመላለሳችሁት

    • @isamtatu7313
      @isamtatu7313 2 місяці тому

      በሰልፍ አልተቀበሉኝም ብሎ ስላቅራራ ነዋ!

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 2 місяці тому

    3000ሽህ ዶላር ???

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 2 місяці тому

    አገር ቁልቁል ስትጓዝ ሙስና የማይገባበት ቦታ አይኖርም

  • @MohammedHassen-p4x
    @MohammedHassen-p4x 2 місяці тому

    ሀላፊነት ከጎደለውና የሀገሪቷን ህዝባዊ ተቋማት በስርአት መምራት ከማይችል መንግስት የሚጠበቅ እንዝላልነት ነው። በማን አለብኝነት ሁሉም እንዳሻው የሚያረጋት ሚስኪን አገርና ቀን የጎደለበት ህዝብ.... እጣ ፋንታው እንዲህ መሆኑ ያሳዝናል።

  • @mhmfmhmj7384
    @mhmfmhmj7384 2 місяці тому

    በጠማያዛልለተችፈጣሬዪክፈላችሁ

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 2 місяці тому

    አገር ሲያረጅ ጃርት ያበቅላል፣ዓሳም ከወደ ጭንቅላቱ ይገማል🤑

  • @Sisaygudeta-f8p
    @Sisaygudeta-f8p 2 місяці тому

    ኣሎሎ ራስን ማን መረጠው

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 2 місяці тому

    ሁለቱም ከኢሓዴግ ጊዜ ጀምሮ ሙጭጭ ብለው ስልጣኑን ይዘውታል ማስለቀቅ አለብን ጋዜጠኞች በርቱልን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @tigrayplea5385
      @tigrayplea5385 2 місяці тому

      አንተ ቆሻሻ ውሸታም በኢህአደግ ጊዜ እናንተ ነፍስጠኞች ናቹ አሸብር ካልሆነ ብላቹ የመረጥሥቹት ኡሸብር ኢህአደግ ጠል ነበር ተጠቀመባቹ እንደ ኡብይ - ወርዶች ገመናቹ ሌላው ጋ ማላከክ ኑው

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 місяці тому

    ምድረ ዘራፊ ፎቅ እንዲሁ አትሰራም የሊብነት ልምድ. አይደበቅም thffee vomited

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 2 місяці тому

    ቡልፀግና አሀገር አሰዳቢ ሰቡሰቡቡ

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 місяці тому

    ሊባዋ ደራርቱ ቱሉ ዘብት ገብትኢል ይተይቃት

  • @hananlegese3855
    @hananlegese3855 2 місяці тому

    Hulum ketatachewen yekebelalu

  • @KhanAli-j3w1q
    @KhanAli-j3w1q 2 місяці тому

    ድምጽ ሸጠውለት ነው

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 2 місяці тому

    አይ ኦሮሞ እከኮች

  • @AmanialEma
    @AmanialEma 2 місяці тому

    Gena aye Egadege ahune amesegenekuhe

  • @berhanudonja9383
    @berhanudonja9383 2 місяці тому

    ሂትለር ከሞት ተነሣ እንዴ?

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 місяці тому

    ደራርቱ የሂደችው የአንዳን ኢትዮፕያዊ የአሚሪካ ፖስት
    ጀሮናልዶ ቲፊሶ በመሆብ
    የአረብ ቢተሰብ ሆና የኢትዮፕያን ኢኮኖሚ ቱ ፋውንዲስን የለአብይ በአረብ ሀገር የሚገነውን የጂርናሊስት
    አስናቀች ሙላት አምስት አመት
    በኢን ላይን ሚሊዮን ዶላርና አሚሪካን ፒስት አረብ ንጉስ ጋት ቱ ፋውንዲስን በአብይና ነደረሰትቱ ቱሉ አማካይነት
    የተሰራው አሳትር

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 2 місяці тому

    Get hoiy ebakihen etiopian Asebate

  • @maminenabel4056
    @maminenabel4056 2 місяці тому

    ይቺ ተዉኔት የሆነች ሃገር ስንቱን አየን ሰማን አረ ደከመን።

  • @FasilFasil-v5w
    @FasilFasil-v5w 2 місяці тому

    አሥጨፍሪዎች ጭኖ የሔደዉ ፌደሬሽን እነ አቸኖ አይጨፍሩም እዴ

  • @AmmanZaci
    @AmmanZaci 2 місяці тому

    Witteet sintabikk hodachawin. Are moltaw limattuu naw. Lamahonuu rato. Yamayaawk under. Halfinat liwatta matabak. Ahiyaanat naw .

  • @WorkuAshenaf
    @WorkuAshenaf 2 місяці тому

    Ethiopia bezih zerf enkuan siket atachi man regmowat yihon woy hagere

  • @AbdurazaqAbdurazaaq
    @AbdurazaqAbdurazaaq 2 місяці тому

    Kaabajamo,mummee,Minsteera,ithopiyaa,raakoo,Atleetiiksii,ammaanumudaatee,kana,akkaabiiyyiikeenyaa,saalpaatuu,kantaasiise,,naamiichaa,D,,rashaabiirjeedhaamuu,kanaafii,faakaatootaa,issaa,waraafiixaaleeyii,guudiinaa,kenyaahinbarbaanee,waaliin,hiidhataa,waanqabuufii,haatatamaatiihojjiiraakaafaamee,qabenyii,issaa,samamee,motuumaaf,gaalii,ta,ee,naamoonii,issaa,waajiin,jiraaniis,haatatamaatii,seeraatii,akkaanuuf,dhaleesiitaan,abdacha,kaajaanissinitii,iyyaanoo,keenyaadhaleesaa,,,Nagayyaa,waajiin

  • @fetijemal5713
    @fetijemal5713 2 місяці тому

    Were😂

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 2 місяці тому

    ደራርቱ ቅሌታም ነሽ ደሞ ታለቅሻለሽ

  • @MahammadSaid-f9k
    @MahammadSaid-f9k 2 місяці тому

    Amara Ahiya

  • @teshomesisay6482
    @teshomesisay6482 2 місяці тому

    Ashebie registered failure to Ethiopia where ever he go as ussual he made hatrick in Paris olompic,