🔴አምቲን ለማግባት ቀለበት ይዘው መጡ ወይኔ ጉዴ በቃ አስረጄችኝ🥰🙏

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 526

  • @seidTube854
    @seidTube854 Місяць тому +153

    አምቲን እደኔ የሚወዳት ጣፋጭየ

    • @user-xt2xr5el6n
      @user-xt2xr5el6n Місяць тому +2

      ሰያው አንተስ መቸ ነው ከልጂህጋ ከሚስትህጋ እምናይክ😅

    • @user-hf3xx2zg4e
      @user-hf3xx2zg4e Місяць тому +4

      አሁን አበላሽተዋታል

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj Місяць тому

      ​@@user-xt2xr5el6nቁመነገረኛ ወንድ አድርገሸዋል ቱ😂😂

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 Місяць тому

      ሰይዶ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Місяць тому

      ​@@user-xt2xr5el6nበህልሙ 😅😅😅😂😂

  • @EmaHewotiy
    @EmaHewotiy Місяць тому +28

    ጀማል ወንድሜ ልጅህን በምክርም ይሁን በቁጣም ልጅህን አስተካክል ለእናቷ ክብር አስተምራት አንተም ሚስቲህን አክብራት ባአባቶቻችን ተጣሞ ያደገ ባህርዛፍ ለማስተተካከል ብትሞክር ይሰበራልጅ አይስካከልም ይላሉና እና እባክህ ልጅህን ለእናቷ ክብርን አብሮነትን አስተምራት የኔ ያንች የሚላል ነገርን አታስተምራት በረፈ እድግ ትበልላችሁ

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Місяць тому +85

    ጀማል እቃ እየሠበርክ እቃ አትግዛ አጠራቅም እና ያጣ ጎዳና የወዴቁ አሉ ልብሥም እቃም የሚያሥፈልጋቸው ለእነሡ አድርሥላቸው

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 Місяць тому +52

    ብዙ ግዜ ግን ልጅቱን ከቀልዳችሁ መሀል ባታሥገቧት ጥሩ ነው ልጅ በልጅነቱ የሚሠራውን ነገረ ሥለማይረሣ ቡኋላ ላይ ችግረ እንዳይፈጥረባት ተጠንቀቁላት

    • @user-tm7ze2ek1h
      @user-tm7ze2ek1h Місяць тому +9

      ሢጀመር ልጅቷ መቆንጠጥ አለባት እናቷን እንደት ትማታለች ገና ካሁኑ ይች የኔ ልጅ ብትሆን እልኳነበር እማስገባት

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k Місяць тому

      የማናትና ልጂቱ ስርአት ትይዛለች ብለሽ ነው አሳዳጊውን አይታ ነዎ አባቷ የሚያደርገውን እያየች ነው ​@@user-tm7ze2ek1h

    • @ssaa3540
      @ssaa3540 Місяць тому +2

      @@user-tm7ze2ek1h ትክክል ልጅ አይራበው እንጅ ባሁን እድሜዋ እደዚህ ማድረግ የለባትም

    • @user-zt5sl8dj9z
      @user-zt5sl8dj9z Місяць тому +1

      ሳህ

  • @user-bj9lc1tp3p
    @user-bj9lc1tp3p Місяць тому +46

    ወላሂ ምንም ብትለብሸ ያምርብሻል የኔ ፈንድሻ ሀወየ

  • @TesfayefameliTube
    @TesfayefameliTube Місяць тому +19

    አልሀምዱሊላህ እናት ሀገሬ ልገባ ኤረቦረት ነዉ ያለሁቲ ሠላም ግቢ በሉኝ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Місяць тому +29

    ዋው ሽፍኑ ሲያምርባ እሚቲ ❤ ዋይኔ አባቷን ስወድ ልክ እንደኔ ናት ለእናቷ ግን ክብር የላትም ኡኡ እናቷን ስትሳደብ ለምን ትስቃላችሁ ቆንጥጦት ይህ ብልግና ነው 😢

    • @narditube4378
      @narditube4378 Місяць тому

      በጣም ነው ደሜ የፈለው እሷም እሱ ይገለፍጠሉ ቲሽ 10 አመት ስሞለት ትገርፈችዋለች በዚህ ከቀጠለች ቂጧ ስር ቁንጥጫ እንደ መስጣት ድድ መስጠት 👊👊

  • @sofi8983
    @sofi8983 Місяць тому +24

    ማሻ አላህ ዛሬ አምሮባቸዋል ቅመሞችየ እስ አበረታቱኝ ስወዳችሁ ❤🎉❤🎉 አሚቲ ግን ለናቷ ክብር እንድኖራት አድረግ ጀማል አተን እየተከተለች ነው ❤❤🎉❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Місяць тому +20

    አቤት አሚቲ ያባቷ ታዳላለች እደኔ❤❤❤😢😢 ጀማል ገልምጣት እናቷን አትሳደብ❤❤❤

  • @fftt3985
    @fftt3985 Місяць тому +17

    አሚቲ አባቷን ስትወድ ልክ እደኔ ናት እኔ ወላሂ ትልቅ ሁኔ እራሱ አባቴጋር ነበር የምተኛው ተቤት ወቶ ሲያድርብኝ አለቅስ ነበር

    • @user-wk1cu6ev1f
      @user-wk1cu6ev1f Місяць тому

      ወረቢ እኔም እሰው አገር ስቲጅ ምን ሊበቃሽ ነው ከማን ጋር ትተኝ ይሁን ይሉኝ ነበር የኔ ውድ አባት❤ ንፍቅ ብሉኞል

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Місяць тому +22

    መጀመሬ ሳትጠየቁ ቀለበት አይመጣም ፍትህ ለበሀላችን😅😅

    • @user-us5ow3fu9g
      @user-us5ow3fu9g Місяць тому +1

      😅😅😅😅😅ሳሳሳአሚቴ

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Місяць тому +6

    አምቲ የኔ ጣፋጭ 🍓
    ባል አላለችም
    ጀማል ፈንድሻው ፖሊሶች አሉኝ አላለም ሆ ፖሊሶች ተወት አድርጉት በገዛ ሚስቱ ዘና ይበል እጂ እንደፈለገ ይሁን

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Місяць тому +8

    አሚቲን ፊት አትስጧት እናቷን መማታት የለባትም ጀማል እደዚህማ ፊት አትስጣት ይለምድ ባታል

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Місяць тому +10

    ጀማልእኮጎበዝነው ስህትትይሰራና በስጦታ ይክሳል እዳው ይሄን ፀጉርህን ብቻነውየቀረህ ማስተካከልአለብህ በተረፈ ጎበዝ

  • @NEIMAYOUtube-po6nf
    @NEIMAYOUtube-po6nf Місяць тому +7

    😂😂😂😂ወላሂይ ያሳቀችኝ ባሌ ስትል ልጅቱ አይ ጀማል ታዋትች የቃቃ ባሏነው ሞኩ በሳቅ😂😂😂

  • @cbmksa7389
    @cbmksa7389 Місяць тому +2

    Masha Allah gen ene yeljachihu tarbiy betam yasasibal La enat kibir yinurat ye nat haq kebad endehona Astemirat

  • @nomo6793
    @nomo6793 Місяць тому +9

    መሸ አላህ ጀምየ ዛሬ ይለያል አሙቲ ማር ማች ልብስ ከወደ አላህ ፈቅዳሉኝ ከስደት ስመለስ እድህ አይነት ብሆን😢😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉
    ዝበላቸው ሰው ብዙ ይላል🙏🙏🙏

  • @g6blas820
    @g6blas820 Місяць тому +10

    ክክክክአሚትየ የኔቆንጆ አምሮባችኋል ግን በናቷ በኩን ማረጤናት ጅማል ለናቷ ክብር እንድኖራት ስርአት አሰዛት ይመቻችሁ

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k Місяць тому

      እሱ መች ስርአት አለውና ልጁን ስርአት ያስተምራል ያባቷን ይዛ ነው እናቷ የምትገላመጠው እንደ አባቷ ባለጌ ናት

    • @medinaevryalley2246
      @medinaevryalley2246 Місяць тому

      ማሻአላህ

    • @user-uh5ov3ck2s
      @user-uh5ov3ck2s Місяць тому

      ​@@user-vl6ck5ko6kክክክክ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Місяць тому +17

    የባሌን ነው የገዛሀልኝ አላለችም አሚቲ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Місяць тому

    Masha Allah
    Amete yney mare ❤❤❤

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ Місяць тому

    ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ አላህ ይጨመሪላችሁ የኔ ማሮች ግምት የኔ ቅመም እድግ በይልኝ ወላህ አሳቀችኝ የኔ ውድ ነገር. የኔ ምሪጦች. ውደታ እሲከ ጀነት ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @omnajat
    @omnajat Місяць тому

    የኔ ዉድ ማሻአላህ አላህ ያሳድግላቹሁ🎉🎉

  • @dhdgdg6231
    @dhdgdg6231 Місяць тому +2

    ማሂርንም ብቅአርጉትእጂ መሸአላህ ዛሪአሚቲ አምሮባታል

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Місяць тому +3

    አዳድ ግዜ ብታናድድኝም ሚስትህን ስለታክብር በዚህ ኑሮ ውድነት ሀዋ ስት አይነት ሽፎን አለሽ ማሻ አላህ ውድ ነው አላሉም እደ በሽፌን ዝንጥ አላችሁ እኮ

  • @user-rt5ry4dt8p
    @user-rt5ry4dt8p Місяць тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-ol5vk9qv8g
    @user-ol5vk9qv8g Місяць тому

    መሻአላህ እናተ እብዶች ደስ ትላላቹክ

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan7711 Місяць тому +2

    ሀዋ እኮ ቆጆናት በዛላይ አደቧ ማሻአላህህህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cp8go8zo1t
    @user-cp8go8zo1t Місяць тому +2

    Yene wudi Amuni🎉🎉❤

  • @user-kv2ny4md5h
    @user-kv2ny4md5h Місяць тому

    የኔ ውድ አሚቲይ አፊ ቁርጥ ይበል ወላሂ ፈታ አረገችኝ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @marymmyu273
    @marymmyu273 Місяць тому +3

    አሚቲ የኔማር ሰወዳት ጀማል ግን አሚቴን ሥደብ ታሰተምራት ልጂ አደሥተዳደጉነው በተረፈ በጣም ደሰ ትላላቹህ ማሻላህ

  • @saadaimam
    @saadaimam Місяць тому

    ማሻአላ. አሚቲውደእድግበይ

  • @user-rk4tn5wc2y
    @user-rk4tn5wc2y Місяць тому

    ልጅትዋ ለእናትዋ ክብር ይኑራት እምትሉ

  • @user-zo4bu1uo8z
    @user-zo4bu1uo8z Місяць тому +4

    ልጆችኝ በስነስርአት ማሳደግ አለባችሁ እናትና አባቶቺ ህፃንስለሆኑ አይምሯቸው ሽምደድነው እሚያረገው በቻላችሁት ያክል ከመጥፎነገርጠብቃችሁ አሳድጉ 😢

  • @Dee-rw6lk
    @Dee-rw6lk Місяць тому

    መሻላህጀማል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 Місяць тому

    የኔ ጣፍጭ እድግ በይ

  • @user-vi5fz3vs6q
    @user-vi5fz3vs6q Місяць тому

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ

  • @marye577
    @marye577 Місяць тому +2

    ጀማል ዋዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @Hadraqq
    @Hadraqq Місяць тому

    ማሻአሏህ ደስ ትላላችሁ አሏህ ይጠብቃች አሚቲ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @Mozaze
    @Mozaze Місяць тому

    የኔ ቆንጆ ወላሂ እደት እዳማረባት❤❤❤❤❤❤ ማሽ አላህ በውሃ ይልቅ ብያለሁ
    ሀገሩ ሰላም ይሁንና ለኔም መኮይ ታደርስልኛለህ ለናቴና ለልጀ ኢንሻ አላህ

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 Місяць тому

    ወይ ሴትልጅ አባቶን ትወዳለች እኔም አባቴን ሰለምወድ ❤❤❤❤

  • @user-sv5rd4mk4w
    @user-sv5rd4mk4w Місяць тому +2

    ማሻ አላህ እናት እና ልጅ አምሮባቹሀል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-lm1lt7xk7i
    @user-lm1lt7xk7i Місяць тому +1

    መሻ አላህ❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +1

    በሌ ነው ያላቹ አሚቲ ወይስ ጆሮዬ ነው 😮😂😂

  • @user-ib1qc3nl8p
    @user-ib1qc3nl8p Місяць тому

    Mashas allh hawati amarobashall amitm amarobatal walahi bale alrchi😂😂😂 ayi yahun laji iko ware carasawal inama faqarachuh woooou baxam das yalal mashaa allh gan takamaram jaraba idazah kahone baxam mashaa allh nw ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dt1mm2rx4s
    @user-dt1mm2rx4s Місяць тому +2

    ማሻአላፍቅራችሁእስከዘላለም❤❤❤❤

  • @user-kt8rr3op3u
    @user-kt8rr3op3u Місяць тому +1

    ሁሌም በደስታ ኑሩ ዉዶችየ

  • @Donghutwice
    @Donghutwice Місяць тому

    masha alah amitiye ldgbey💞💞💞💞

  • @kalokalo1135
    @kalokalo1135 Місяць тому

    አላህይጨምርላችሁ👍👍👍

  • @user-gp6lb4zq8y
    @user-gp6lb4zq8y Місяць тому +2

    አሚቲን ማማን አክብሪ በላት ጀማል እናት እናት አሁንም እናት ከዚያ አባት ነዉ ያሉት ነብያችንም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀናት ከእናት እግር ስር ናት

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx Місяць тому +3

    እረተይ ሀዋዬ ልብሥሽን ሠተር አርገሽ ቁጭ በይ ዝርግት አትበይ አለባበስሽ መሸአላህ ነዉ

  • @sufiyasufi9403
    @sufiyasufi9403 Місяць тому

    ማሻአላህሀዊየአማሚቲየጀመልምስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-nq1lr7ug4x
    @user-nq1lr7ug4x Місяць тому

    ማሻ አላህ

  • @user-gi6xl9ub1s
    @user-gi6xl9ub1s Місяць тому

    ሀዋየለበሰችነገርያምርባታልመሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @HeG-tr6uy
    @HeG-tr6uy День тому

    የኔቆጆ አየ አሜቲ😂😂 የኔቆጀ❤

  • @qwss-wf4gw
    @qwss-wf4gw Місяць тому

    የኔውዶቺ ማሻአላህ ስታምሩ አይለያቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @musfadinerjabo3104
    @musfadinerjabo3104 Місяць тому

    ኡፉ ስየምር ሀወዬ ስወዱሽ አምሮበቹወል

  • @SaaSaa-bt1fu
    @SaaSaa-bt1fu Місяць тому

    ማሽ አላህ

  • @seada5485
    @seada5485 Місяць тому

    እደዉእደዛሬዉ አስቃኝአታዉቅምአሚቲየ የኔጣፋጪ ለባሌአላለይም አይየዘድሮልጆቺኮአላህያሳድግሽመሻአላህያምራልልብሱበዉሀይለቅ

  • @seadabelyneh6161
    @seadabelyneh6161 Місяць тому

    ማሻ አላህ ታምራላችሁ💐💐💐💐💐💐👌

  • @user-kt8rr3op3u
    @user-kt8rr3op3u Місяць тому

    ማሪያም ደስ ስትሉ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Місяць тому +1

    የኔ ማር አሚቲ ቅመም

  • @EmanAman-li3gj
    @EmanAman-li3gj Місяць тому +1

    አሚቲ የኔ ጣፍጭዬ❤❤❤❤❤

  • @user-ui7yi1sw8i
    @user-ui7yi1sw8i Місяць тому

    መሽአለህ አለህ ያስድግለቹ ግን እነቱወን ስታስደብ ቆጠ በለት ይለምድበታል

  • @fatumaseid9032
    @fatumaseid9032 Місяць тому

    ማሻአላህ እሥከመጨረሻው ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @user-mh2sv1gp7d
    @user-mh2sv1gp7d Місяць тому

    መሻአላህ ተበረካላህ ዛሬነው ያሳመርካቸውሁለቶችንም አላህ ይጨምርላቹሁ❤❤❤

  • @user-bq4rj8qk7n
    @user-bq4rj8qk7n Місяць тому

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤

  • @user-xh3vd3lf2o
    @user-xh3vd3lf2o Місяць тому +1

    መሽአላህ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Місяць тому

    እውይይይይ ሲያምሩ ደሞ ምርጫህ ምርጥ ጎበዝ ❤❤❤❤በጣም ነው የሚያምሩት አሚቲዬ እድግግግ በይ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Місяць тому

    وعليكم السلام ورحمة لله وبركاته
    ماشاء الله
    እስከመጨረሻው
    አላህ
    ያርግላችሁ
    ፍቅራችሁን
    ያረብ
    ክፍ
    አይካችሁ

  • @hawaassen9017
    @hawaassen9017 Місяць тому

    ማሻአላሂ🎉

  • @user-ur7rr9wu3h
    @user-ur7rr9wu3h Місяць тому

    ማሻ አላህ ስታምሩ❤❤❤❤

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g Місяць тому

    መሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @zainaba7413
    @zainaba7413 Місяць тому

    Masha aallh ❤❤❤❤❤❤

  • @lubabayesuf4602
    @lubabayesuf4602 Місяць тому

    እፍ ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤

  • @user-se7vk7wr3c
    @user-se7vk7wr3c Місяць тому

    በኛ አገር ባህል ሴት ልጅ ኩታ እድህ ምትለብሰዉ ሰዉ ሲሞት 😢ነዉ የናተ ባላቅም ቀሚሱ ያምራል❤❤❤

  • @sayed8430
    @sayed8430 Місяць тому +3

    ማሻአለህ ሀዋ ሁሉም ልብስ ያምርባታል አሚቲ ጣፋጭ❤❤❤❤❤

  • @user-uc5nd4kl5x
    @user-uc5nd4kl5x Місяць тому

    የኔ ማረ ❤❤❤❤አሙቲዋ🎉🎉

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g Місяць тому

    እናተና ልጆቺ አምሮባቸዋልልልል

  • @user-pi3wn7zg8m
    @user-pi3wn7zg8m Місяць тому

    ማሻላህደሰትላላቸሁ❤❤

  • @thottirajan2896
    @thottirajan2896 Місяць тому

    ማሻ አላህ❤❤❤🎉🎉

  • @hussenyimer-hi3jp
    @hussenyimer-hi3jp Місяць тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቺሁ❤❤❤❤❤

  • @user-mk1rg8ve8p
    @user-mk1rg8ve8p Місяць тому

    ማሻአላህአምቲእናትሺንአትሳዴቢ

  • @user-tw4ht7uz6t
    @user-tw4ht7uz6t Місяць тому

    ወይን አዋ እንም እንዳቺ የሰኩ ታድለሸ አመቺ ልመጣልሸ ነዉአዊ❤

  • @tabiagfddd
    @tabiagfddd Місяць тому

    እኔምለው ያሁንልጆች አባታቸው ያሥበልጣሉ ዋውልብሡ

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 Місяць тому +1

    😂😂ዋው ያበደ ነው ይመቻችሁ❤❤❤

  • @user-ky6fu8qf2z
    @user-ky6fu8qf2z Місяць тому

    ማሽ አላህ ግን ምድይያ በባይዮጡ

  • @naemaadam4175
    @naemaadam4175 Місяць тому

    ማሻአሏህ

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v Місяць тому

    ማሻ አላህ ደስስስ ስትሉ 😍😍😍😍

  • @Hawaa-os6le
    @Hawaa-os6le Місяць тому

    ሀውይ ምንሁነሽ ነውነጠላ የዘቀዘቅሽው

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih Місяць тому

    ማሻአላ❤❤❤❤❤❤በደስታይለቅ💚💛❤👍

  • @aliakmel9336
    @aliakmel9336 Місяць тому

    የኔ ቅመም አምቲ

  • @HdRjdu
    @HdRjdu Місяць тому

    ማሻ አላህ የዛሬው ይለያል ወንድም

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen3202 Місяць тому

    ማሻአላህ😂😂😂😂😂የባሌ አሚቲ የኔማር

  • @user-ip4yl1se4y
    @user-ip4yl1se4y Місяць тому

    አሚቲ የኔ ውድ እንደት እንዳስቀችኝ

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py Місяць тому

    ውውውው እንኳን ለዝህ አበቃችሁ

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j Місяць тому

    አሚቲ አች ቁንጫ አባቲዋ አባቴዋ ሀይዉ አይዞሽ ሤት ልጂ ላባቷ እና ለባሏናት አችም አሚር ይደርሥልሻል ቆይ ጠብቂ ይነጫጭሻል አች ጦጣ

  • @user-fh3mx8bx4q
    @user-fh3mx8bx4q Місяць тому

    ኧረ ጉድ ፈላብህ ክክክክክ አሚቲ ጉድ አመጣች ኧረ ቁር አን ቤት አድርሳት

  • @hatifsama4835
    @hatifsama4835 Місяць тому

    ማሻአሏ። አላህዪጨምርላችሁ። አሚት። አላህያሳዲግሽ

  • @user-qt5cy3oo9o
    @user-qt5cy3oo9o Місяць тому

    ማሽአላህ

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 Місяць тому

    ማሻአላህ ጀማል 👍👍👍👍