እናቴን ስፕራይዝ አረኳት ለአረፋ ከብት ገዝቼ ጥጃ ነው ብላ አጥላላቺብኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #EkruTube#እማማጨቤ#የእማማጨቤእናት

КОМЕНТАРІ • 301

  • @user-uo9gg3cs6h
    @user-uo9gg3cs6h  2 місяці тому +55

    እናታቹን ምቶዱ ሁላቹም ላይክ እያረጋቹ ምርጦቼ ❤❤

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @husniyaezame-lx9cz
      @husniyaezame-lx9cz 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉eid mubark I love u❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr 2 місяці тому

      በአረፋ ከብትአይታረድም አንችእራሱከብት

    • @walisotube
      @walisotube 2 місяці тому

      በርቺልኝ ውዴ

    • @rahma-743
      @rahma-743 2 місяці тому

      ማሻአላህ ወላሂ ጀግናነሺ ❤❤❤❤ይመችሺ

  • @natsnethaylu7352
    @natsnethaylu7352 2 місяці тому +81

    አንች ግን ትለያለሽ ለናትሽ ያለሽ ክብር ጌታ ዘመንሽ ይባርክ

  • @HhHh-fw8po
    @HhHh-fw8po 2 місяці тому +35

    ለወንዶች ብቻ ሳይሆን የሴቷንም መቶሽ እናስገባት አጠናክሯት

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ውድዬ ደምሪኝ

  • @tube6066
    @tube6066 2 місяці тому +18

    መሻአላህ ኢክሩ ለናትሽ ያለሽ ክብር ግን ጥጃይቱ በጣም ህፃን ናት ለርድ አልደረሰችን በግ ብታርጅ ይሻል ነበር

  • @naatytube
    @naatytube 2 місяці тому +26

    አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን 🙏😔 ቅመሞችዬ አበረታቱኝ❤🎉

    • @abbnna4618
      @abbnna4618 2 місяці тому

      ኤወላ ሀያቲ ያረብ እንካን አደረሣችሁ ያኡመተ ሙሀመድ ኢድኩም ሳኢድ ዉዶችዬ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ZdZd-xv9pf
    @ZdZd-xv9pf 2 місяці тому +15

    ኢክሩዬ ብዙም አይወሰድብሽም መስታወት አሰገቢለት የናትሽ ቤት እቺ ጀግና እናት አለችሽ እድሜዋ ያቆይልሽ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ😢

  • @user-rn9we9wj7e
    @user-rn9we9wj7e 2 місяці тому +26

    የእናትሽ ምርቃን መቼ ጥሎአይጥልሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 2 місяці тому +14

    ማሻላህ አች በጣም ጎበዝ ሴት ናሽ የናትሽ ምርቃት አለ ለማይት ያብቃሽ ነገ ትልቅ ደርጃ ትደርሽ አለ ምክኛቱም የናትሽ ምርቃ አለሽ እድለኛ ናሽ እናትሽ አላህ ይጠብቅልሽ

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 2 місяці тому +3

    በጣም ደስ ይላል ኢክሩዬ የና ጀግና ሴት❤❤መልካም በአል ይመቻችሁ

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 2 місяці тому +10

    ለመላው ለእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ ይክሩ ማሻአላ አላህ ይጨምርልሽ ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ይስጣቸው❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ😢

  • @Gurage4
    @Gurage4 2 місяці тому +19

    ማሻአላህ ወላሂ ኢድ በሰው ቤት ሲያሰጠላ 😢 በሰደት ላላቹ እህት ወድሞቼ አላህ ለአገራቹ ያብቃቹ ያብቃኝ🤲

    • @Nesrya.
      @Nesrya. 2 місяці тому

      አሚን❤❤❤❤❤❤

    • @fatoobeebi1550
      @fatoobeebi1550 2 місяці тому

      አሜንንንንን

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ​ሕቴደምሪኝ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ​@fatooእሕቴደምሪኝbeebi1550

  • @raheemaghfgg5748
    @raheemaghfgg5748 2 місяці тому +11

    ወይኔ የኮሜታተሮዎች ምላስ። ምነው ዝም ብትሉ። እሄኔ። እናተ ለእናታቹ ሻሽ ገዝታቹ አታቁም

    • @aminaharake5556
      @aminaharake5556 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂👍👍👍ይመችሽ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ብራቸው ባስር ዩቱየበር በወድ የሚጨር 10:19 ሱ ሰገጤናቸው ሚለፈልፉት

    • @narditube4378
      @narditube4378 2 місяці тому

      በጣም ወለሂን ሰው አንድ ሌትር ዘይት መግዛት አቅቶታል ይሄው በትንሹ ከ10ሺህ ባለይ ነው

  • @HhgHuf-zb3re
    @HhgHuf-zb3re 2 місяці тому +18

    ስታምር ብታሳድጓት😢😢😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому +1

      ውዴደምሪኝ በቅንነት❤

    • @user-sq8jk5bq9n
      @user-sq8jk5bq9n 2 місяці тому +1

      ቀደምሺኝ ብታድግ ብዬ ተመኘሁ
      የናት ብርቃት የናፈቀው❤❤❤

    • @HhgHuf-zb3re
      @HhgHuf-zb3re 2 місяці тому

      @@DadaTube225 ደምሬሻለሁ ❤❤

    • @user-bf9iq2zd4d
      @user-bf9iq2zd4d 2 місяці тому

      ቀደምሽኝ

    • @SarahSalama-tn5it
      @SarahSalama-tn5it 2 місяці тому +1

      ምን አለ ብታድግ ጥጂ ነች እኮ😂

  • @user-ql5qc2qo3m
    @user-ql5qc2qo3m 2 місяці тому +10

    አሁን ምናለ ብታድግበት እችን የመሰለች ጥጃ ከምታርጅ ተለቅ ያለ በግ ገዝተሽ አታርጅምደ ጥጃ እወዳለሁ እንቅልፍ ሲተኙብኝ እቀሰቅሳቼዋለሁ የሞቱብኝ እየመሰለኝ😢

  • @lubabamohmmed4324
    @lubabamohmmed4324 2 місяці тому +8

    ወይ ጥጃይቱ ግን አሳዘነችኝ ወላሂ

  • @NegeleWaryo-dl1fj
    @NegeleWaryo-dl1fj 2 місяці тому +10

    Yaa Rabbii kiyya nulee ijoolee mana madamii jiraan hundaa nuu gamachiisi🎉❤❤

    • @hfhjjgghh9753
      @hfhjjgghh9753 2 місяці тому +1

      Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin yaa rabbii

  • @narditube4378
    @narditube4378 2 місяці тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ ኢክሩዬ ለማዬም ሰላም ባይልኝ ሼር

  • @helenhelen9007
    @helenhelen9007 2 місяці тому +2

    ማሪያምን የማማጨቤ እናት ስወዳት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HhHh-fw8po
    @HhHh-fw8po 2 місяці тому +7

    እኔም እናቴን በአካል አገናኝቶኝ የማስደስታት ያርገኝ😢😢

  • @lubaba355
    @lubaba355 2 місяці тому +1

    እህት ኩራትሽ የምር ልጅሽን ታቅፋ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @barkatbarkat9657
    @barkatbarkat9657 2 місяці тому +16

    ላይክ ብቻ አደለም ያኑርልሽ ከጎንሽ አቺም ጤናሽ ይጠብቅሽ ለልጅሽ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አከፈል እናቱን እምወደው

  • @user-ks2dn6mf6n
    @user-ks2dn6mf6n Місяць тому

    አቺን ሳይ እናቴን ምንም ያረኩ አይመስለኝም ማሻአላህህህ ኢክሩዬ እናትሽን አላህ ይጠብቅልሽ❤❤❤

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 2 місяці тому +7

    እንዴህ ጀግና ስትሆኝ ለኛም ብርታት ነሽ❤

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 2 місяці тому +14

    በጣም ምርጥ ጥጃ ነው በውጣ ይተካ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ ይክሩ ትለያለሽ ወላሂ ለብተሠቦቻችን እዴዚህ ነዉ ዉዴ አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤❤

  • @AminatSeid-rh6zp
    @AminatSeid-rh6zp 2 місяці тому +6

    ውይኔ በግ አርደሽ በሆነ እውነት ስታሳዝን

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d 2 місяці тому +1

    የምር ጨብዬ ጀግና ነሽ❤❤❤

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r 2 місяці тому +2

    ማሸአላህ❤❤❤❤❤አላህይጨምርልሽ እናትሽንም እርሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @user-jy7gq6ij8i
    @user-jy7gq6ij8i 2 місяці тому +4

    አረ እቺ ጥጃ ናት ለእርድ አልደረሰችም ግን በእናንተ ሃይማኖት ከተፈቀደ አላውቅም በግ ብትገዢላት ይሻል ነበር ጨቤ ጥጃዋ ስታሳዝን 😢😢😢😢😢

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 2 місяці тому +6

    እድሜው ከሁለት አመት በላይ መሆን አለበት ከብት ከሆነ ፍየል ከአመት በላይ ማለቴ እድሜያቸው

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ😢

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi 2 місяці тому

      ያልፋታልእካማሪታድያ😊

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow 2 місяці тому +6

    በግ አይሻልም ግን ጥጃኮነች ስታሳዝን

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera 2 місяці тому +2

    ጎበዝ ነሽ ኢክረም በርቺ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 2 місяці тому +1

    እዲ ደሞ ጥጃ ይታረዳል እዴ😢😢 የመጀመርያየ ነው ጥጃ ሲታረድ ሳይ ጉድኔ

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 2 місяці тому +8

    ጥጃይቱ ለኡዱህያ አልደረሰችም ሸርጥ አለው የእድሜ ገደብ አለው የሁሉምእሰሳ ዙሮ ማሻ አላህ እናትሺን ስላስደሰትሺ

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f 2 місяці тому

      አረ ባክሽ አረብ አገር የሚታረደው ይኤ ነው

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ኧረባካቹ ስም ብላቹ አትለፍልፉ ጥጆአይደለችም ትልቅናት 4አመት ይሆናታል

  • @user-cb1fj8ps2r
    @user-cb1fj8ps2r 2 місяці тому +3

    ማሻአላህ ጎበዝ እናትሸን። ትከባከባለሸ ❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ😢

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 2 місяці тому +1

    ኢክሩ ለእናትሽ ያለሽ እክብካቤ በርቺ ግን ጢጃይቱ 2አመት አይሆናትም ከብት ከሆነ ለእርዲ የሚበቃው 2 አመት ከሞላውነው ውደ ለወደፊትሽ ተጠቀቂ ፍየል 1አመት በግ ከ6ወር አለዛ አይበቃም

  • @user-cb5jz5un1w
    @user-cb5jz5un1w 2 місяці тому

    የእናትሽ ምርቃት ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እግዚያብሔር ይባርክሽ ጎበዝ ምነው እማ ኖራ እንዳቺ መመረቅ አማረኝ😢😢😢😢

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 2 місяці тому +1

    በዒዱ ቀን ማንም እንዳይከፋው ከሀገር ውጪም ያላቹህ ከቤተሰብም ተለይታቹህ ያላቹህ አብሽሩ ሁሉም ለኸይር ነው.......... አሏህ ሁላችንንም ከሀራም እርቀን በሃላሉ በደስታ የምናሳልፈው ዒድ ያርግልን ያረብ.....

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ❤

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 2 місяці тому +1

    ግን እኔ ብር እጅ የምልከዉ አድ ቀን ከበተሠቦቸጋር አሣልፌ አላቅም አባቴሞ ወዴ ወዴ አኬራ ሄዴብኝ አሁን እናቴ እና እህት ወድሞቸ አሉኝ አልሀምዱሊላህ አለሁ በሠዉ ቤት እሥከ ሚያልፍ አላህ ያሠብነዉ ተሣክቶ ላገራችን ያብቃን እህት ወድሞቸ ያረብ ወላሂ ዴከመኝ አላቅም ሥራ እወዳለሁ 13 አመቴ ጀምሪ አለሁ በሰዉ ቤት ግን መጨረሻይ እዴሚያመር ተሥፋ አዴርጋለሁ በአላህ ፍቃድ 🥰🥰🥰🤲🤲🤲

  • @user-lg5bp1wh1y
    @user-lg5bp1wh1y 2 місяці тому +1

    ደስ አልሽኝ የምር ማሻ አላህ ❤❤❤❤

  • @YeshlYeshi
    @YeshlYeshi 2 місяці тому

    ውይ ጥጃዋ ህፃን ናት የኛ ቤተሰብ እንኳን ጥጇ የበግ ትንሽ እንኳን ከሆነ በፋፁም አይበሉም በዛ ላይ ለስለስ ያሉ ስለሆነ ለመብላት ይደብራል

  • @አያፋ
    @አያፋ 2 місяці тому

    ማሻ አላህ በውጣ ይተካ እማማጨቤ እናትዋ እድትደስት ቡዙ ጥረት ታረጋለች የምር እሰካ እናታቹ የምትወዱ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @Tg-bl9bp
    @Tg-bl9bp 2 місяці тому +1

    ተባረኪ ይክሮ አናትን ማስደሰት ከምንም በላይ❤መልካም በአል

  • @FetiyaYa
    @FetiyaYa 2 місяці тому

    ማሻ አላህ❤❤ እናት አንቺም ምታስደስት ልጅ አላህ ይስጥሽ ነዉ 🎉🎉

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ጎበዝ ሂክሩዬ❤❤❤

  • @ziyadaziyada8069
    @ziyadaziyada8069 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ስጋዋ ምርጥ ነው

  • @GrDgg
    @GrDgg 2 місяці тому +3

    ደሞ ሁዱሂያ ጥጃ አይታርድም በግ ነው ሚታረደው እማማ ዝናሽ ሁዱሂያው አይበቃም ሁሉም ሸርጥ አለው እሺ

  • @user-dh1zn7ig3r
    @user-dh1zn7ig3r 2 місяці тому +1

    ጨብየ የነጀግና

  • @user-kx8cx9lk1h
    @user-kx8cx9lk1h 2 місяці тому +1

    ጎበዝ ኢክሩ ጥጃዋግን ከምታረዳት አሳድጋ ወተቷ ይበልጥባት ነበረ❤❤❤

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 2 місяці тому +1

    ውይ ምነው እኔስ ጥጃዋ አሳዘነቺኝ ግቢ አላትእናትሽ አሳድጋት ብትጠቀምስ ብትበዛላት በግ እያለ ጥጃ ሲታረድም አይቼ አላውቅም

  • @user-bj7un1eu7i
    @user-bj7un1eu7i 2 місяці тому +1

    ግን ጥጃይቱ ስታሳዝን አሳድጋችሆት በነበር

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 місяці тому

    ማሸአላህ ኢክሩ እናትሽን ስታስደስች አላህ ያስደስትሻል. እና የእናትዶአ ከምድር ጠብ አይለም ሁሌም እናናታችንን የምናስደስት ያረግን ያረብ እኛንም ሰቶን የእናት ሀቅ ከባድ ነው ወላሂ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ በቅንነት❤

  • @SisNem-wx9jq
    @SisNem-wx9jq 2 місяці тому +1

    ውይ ምነው በግ ብታርጂ ይቺን አንድ ፍሬ ጥጃ ከምታርጃት😢

  • @user-wd3cv3q
    @user-wd3cv3q 2 місяці тому

    ጉበዝ እናቱን የሜወድ 🥰🥰🥰👍👍 ግን መስታይት አስገጥሜላቸው ለናትሽ በሩን 👍

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 2 місяці тому

    ጀግናነሽ እናትሽን ያስደሳ ዳይመን ደስተኛነዉ በዱኒአ በአኽራም

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 місяці тому

    የኔ እናት ከዚህ የበለጠ እምታረኪላቸው ይስጥሽ ጤና ካለ ሁሉም ነገር በጊዜ ይሆናል በተለይ በአሁን ሰአት ስጋም ቅርጫ እማይበላ ሞልቷል 😢😢🙏

  • @user-gi9wz3om3b
    @user-gi9wz3om3b 2 місяці тому +1

    ኧረ እሄ ማረድ አይፈቀድም ሁለት አመት ያልሞላው ማረድ አይፈቀድም

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 2 місяці тому

    ማሻአላህ እናትሽ ጎበዝ ናቸው እኔ ብሆን ይችን የመሰለች ኪደር አላሳርዲም አረባታለሁ ነው የምለው

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d 2 місяці тому

    የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጠን😢

  • @OnyyaTopya
    @OnyyaTopya 2 місяці тому

    የኔ ፍቅር ወላሂ ለቤተሠቦችሽ ያለሽ ፍቅረ ይለያል አሁን ሠብሥክራይበ አረግሽ አለሁ

  • @user-vm8zd1ii7j
    @user-vm8zd1ii7j 2 місяці тому +1

    ወይኔ እማማ ጨቤ ቃላት የለኝም ማዓረይ ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ እናቴን ጎበዝ ለናትሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ደስ ይላል 😊😊😊❤❤❤

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 2 місяці тому

    Emama cheba telyalshe gobez endhe new masedsete enaten beweta yetka ❤

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 2 місяці тому

    ታድለሽ ወላሂ በእናትሽያለሽን ነገር በጣም እቀናብሽለሁማሻአሏህ

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 2 місяці тому

    ታድለሸ እነትሸ እህትሸ ልጅሸ በቃ እድለኘነሸ ውደ ጀግነምነሸ ማሻአላህ

  • @lubabayesuflubabayesuf8622
    @lubabayesuflubabayesuf8622 Місяць тому

    ጀግና ኔሸ ብረቺ

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 2 місяці тому +1

    ትንሺ ጢጃ ለምዲኖው የምትረዳዋት ይዲፋችሁ

  • @etiopia9840
    @etiopia9840 2 місяці тому

    ከብቷግን ትንሽነች ብታድግሥ😢 በተርፈ ጎበዝነሽ

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 2 місяці тому +1

    እች ትንሽ ምን ብላችሁ በላችሁ 😢😢😢😢

  • @nejatmohamedamin9206
    @nejatmohamedamin9206 2 місяці тому

    ማሻአላህ ውይ ስታምር ጥጃዋ ለናንተ ብቻ ነው ወይስ ቅርጫ ሰጣቹ

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera 2 місяці тому

    የእናት ምርቃት ይጠብቅሻል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍

  • @meseretaymeseretay7199
    @meseretaymeseretay7199 2 місяці тому

    ሓጢያትሽ ነዉ ሥገዉ የሚቀጠቀጠዉ አድጋ ያልጨርሠች አረደሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 2 місяці тому +1

    ማሻአላአላህይጠብቅትማማዬ❤❤❤

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 2 місяці тому +1

    ጥጀዋ ብታሳድጎት ትልቅ በሬ ትሆን ነበር

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ❤❤

  • @hbc2244
    @hbc2244 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ለናትሺ እዳስደሰሺ አላህ ያስደስትሺ

  • @user-lv7vd6kp5d
    @user-lv7vd6kp5d 2 місяці тому

    ጨብዬ ትለያለሽ

  • @user-ff4qz3ef2o
    @user-ff4qz3ef2o 2 місяці тому

    😢😢❤❤yene inat hule ye inatish sira siayi 😢inate nafekeching❤❤

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 2 місяці тому

    እንኳን አደረሳችሁ ደግሞ አምሮባችኋል

  • @JhHy-pz7us
    @JhHy-pz7us 2 місяці тому

    ሀረም፣አለክ፣ሴት ነው፣ምተርጂው

  • @user-gl9js2ew3s
    @user-gl9js2ew3s 2 місяці тому

    ወላሂ በጣም ጠንካራ ነሽ አብሽሪ

  • @asterabraham9656
    @asterabraham9656 2 місяці тому

    እማማ ጨቤ ተባረኪ እናትሽን ቤተሰብሽን ስለምትከባከቢ ልጅሽን ያሳድግልሽ❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ውዴደምሪኝ በቅንነት

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 2 місяці тому +1

    ትልቅኮ ነት ያምችሗልዴ ኮመንቶች ሁለት አመት ይሆናታል❤❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ😢

  • @rahmaasayyif
    @rahmaasayyif 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 2 місяці тому

    አገርቤት የመሰለ የለም እኮ ❤️👌👌🥰🥰🥰

  • @user-om8zz5qi5k
    @user-om8zz5qi5k 2 місяці тому

    ጎዝ.እዲ.ነው.ከነትሸ.ፈ.መለት.የምን.መልቀሰ.ነው.ደም.እያወፈርሸ.ነው.ለመቀነሰ.ምክራ

  • @dastaatube3641
    @dastaatube3641 2 місяці тому

    Mashaala emama cabe

  • @zainaba7413
    @zainaba7413 2 місяці тому

    Maasha aalh Masha aalh

  • @sadamohammed876
    @sadamohammed876 2 місяці тому

    Lnatshe yalshe tenkara mshallah
    Eseki
    100 she enasgbat

  • @fozi8890
    @fozi8890 2 місяці тому

    ወይኔአችየምንአለበትበግብታረጊአድፍሬጥጃተምታበላሽ

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 2 місяці тому

    ለምነሰ በግ አታርጂብ ጥጃ አይታረድም ወይኔ መሠሳዘኖ አድጋ ሳታበቃ

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 місяці тому

    እኔ የፈለገቢሆን ደስምትይኚ ለናትሺከልብሺ ስለምትኖሪነው ማዘር ኢድሙባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cq4tt1yh5w
    @user-cq4tt1yh5w 2 місяці тому

    ማሻ አላህ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 місяці тому

    እኔም ምኞቴነው ከእህቶቼጋከቤተሠብጋያርብዱአ አድርጎልኝእሰኪ ከጦርነትይጠብቃቸው😊

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 місяці тому

    ማሻአላህየሴትጀግናነሽ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 2 місяці тому +5

    በግ አገዥላትምዴ ጥጅ ተምገዥ😂😊

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому +1

      መተቸት ስቶዱ ሱበሐንአሏሕ እናንተእኮ እኳንልትገዙ ስልክም ማታወሩ ሰገጤናቹው እኛጉራጌዎችግን እይ ለቤተሰቦቻችን ስንልእንሞታለን

    • @husniyaezame-lx9cz
      @husniyaezame-lx9cz 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤​@@DadaTube225

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y 2 місяці тому

    በእኛ አገር ግን እንደዚች ያለች ጥጃ አትታረዲም ያወይሊ ስታሳዝን😢

  • @toeba-qt5nz
    @toeba-qt5nz 2 місяці тому

    እውይ. ገነልጂነት ጥጃነት

  • @user-qc6pp1iq2r
    @user-qc6pp1iq2r 2 місяці тому

    መሸአለ ጎቦዚ

  • @foziyafoziya184
    @foziyafoziya184 2 місяці тому

    ፍየል አታርጅም እንዴ ጥጃ የምታርጅው

  • @user-ce4qh4vp4o
    @user-ce4qh4vp4o 2 місяці тому

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤