Yes 👍 yes 👏 yes 👍 yes 👏 👏 👏 I knew that he is Godly before he said it. ❤ so much grace, very humble, passionate, speaking wisely, he was judging with showing an amazing heart, He never disrespects anyone!! May God bless this brother and his family and God keep him strong 💪 ❤️ ❤ ❤
I am so proud of you mikyae my beloved young brother ,I love you so much for being you. You are so talented with so much wisdom. I believe your dedication and strong mind will take places more importantly tge believe and trust you have in our Almighty God will bless you more . Egziabhere yebarkehe and all our beloved family .We are with you all the way ❤️❤️❤️
Liya Lijochun selam kalsh bewala serategnawan bagatami new selamta yeseteshat. Egna ager eskahun lebet serategna yalenin gimit edalashashalin yemiyasreda new. EBS arif program akrabiwochina astemari media silehone eyadadu negerbetechale meten tinikake bidereg arif new
ሼፍ መክብብ እባክህ ለመን you tube ላይ አጫጭር ስልጠና አትሰጠንም 😍😍😍😍😍
በየትኛው ሙያዬ ጀዝባ
ዋጋውን ለአምላኩ የሚሠጥ ሰው እግሮቹ አይያዙም. የምድሪቱን ከፍታ እግዚአብሄር ያስረግጥክ የልጆችክን መልካም ፍሬ እይ ሼፍ ተባረክ ❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ምርቃት አሜን😊
በእምነቴም ከሆነ ከእግዚአብሔር ጋር ባለኝ ግንኙነት አላፍርም። እግዚአብሔር አዳኜ፣ ጠባቂዬ እና ሁለ ነገሬ ነው። አሜን!
እና ምን እናርግሽ
@@ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ😂😂😂 የመልስ ምቱ የሚገርም ነው
min agenagew kezi gar
man tyeksh
ደስ ይላል ግን ከዚህ ጋር ፍጹም ምንም አያገናኘውም
ሼፍ መክብብን ስላየሁት ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ::ስው አክባሪ ስርአት ያለው አዛኝ ነው :: በምርጡ ገበታ ላይ በዳኝነቱ በመልካምነቱ ይታወቃል ለሱያለኝ አክብሮት ልገልፅ እፈልጋለሁ:: የሚገርም ቁርስ ነው ያየሁት ምራቄን ነው የዋጥኩት ::ሆቴሉ ሲከፈት ይህንን ነው የማዘው 😊
ትልቁ መፅሀፍ "የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ " ይላል
የምታስበውን የጀመርከውንም ወደ ስኬት እንዲደርልህ እመኛለሁ ::
ከምወዳቸውና ከማከብራቸው በእርጋታዋ የአነጋገር ለዛ ጋር አክብሮቷ በእውነት አንቺ የተሰጠሽ ነሽ እናከብርሻለን እህቴ:: የተከበራችሁ ሼፎቻችንም ይህንን ዝግጅት ወደ አገራችን በማምጣታችሁ በእውነት ትልቅ ክብር ይገባችኃል የተከበረ ዘርፍ ስለሆነ:: ሁለታችሁም 👌🙏::
በእውነትሼፍ መክብብ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ሊያዬ ባለቤቱን ግን አልጠቀሽም ማለትም የልጆቹን እናት
የምግብ ውድድር ዳኛው በጣም ጎበዝ ነህ። አደንቅሃለሁ።
አማርኝ ግን ጨመር ብታደርግ ጥሩ ይመስለኛል። በተለይ ሁሉም አድማጭ እና ተመልካች እንዲረዳህ ሙያዊ ቃላቶችህ ላይ ትኩረት ብትሰጥ መልካም ነው።
በተረፈ ምርጥ መርሃግብር ነው።
ይቺስ የእ/ር ጣት ናት... ዘመንክ ይባረክ ዘርክ ይለምልም በጣም ነው ምወድክ ወንድሜ
Yes 👍 yes 👏 yes 👍 yes 👏 👏 👏
I knew that he is Godly before he said it. ❤ so much grace, very humble, passionate, speaking wisely, he was judging with showing an amazing heart, He never disrespects anyone!! May God bless this brother and his family and God keep him strong 💪 ❤️ ❤ ❤
ሸፈ መክበብ ምርጥዳኛ ልጆችህድሞ ሲያምሩ አላህያሳድግልህ❤❤❤🎉🎉
ሸፍ መክብብ እንዴት ነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ።ምርጥ መምህር ነህ እወድሃልሁ ።ገርጂ የነበረው ሬስቶራንት ኣብሬህ ሰርቻለሁ።ምርጥ ባለ ሞያ ነህ።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይብዛልህ ተከናወን
በጣም የምወደው የማከብረው ምርጥ ሺፍ ከሱጋ በመስራቴ በጣም አድለኛ ነኘ ሙሉ ሰው ያረገኝ በሙያይ ብዙ ነገር ያስተማረኝ ምርጥ መምህሬነው መልካም ሰው ነው ለሜሰራ ሰው ሙሎ ሰው ነው የሜረገው ምያውን በጣም የሜወድ ሰውን አክባሬ ቅን ሰው ነው አግዛብሔር ከዜ በላይ ከፍ ያርግክ አድሜና ጤነ ይስጥክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሼፍ መክብብ እጅግ ትሁት ሰው ነህ የጀመርከው ሁሉ ይሳካልህ ምርጡ ገበታ ላይ ያላችሁ ሼፎች ሁላችሁም ጀግኖቻችን ናችሁ አስተያየት እንኳ ስትሰጡ ለሰው ስሜት በጣምትጠነቀቃላችሁ እወዳችሗለሁ ያገሬ ልጆች በርቱ ሰላም ለናንተ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤ ደስ የሚል አስተያየት
ዋውውው በጣም የምወደውና የማከብሰው ሼፍ ነው በእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ።❤❤🎉🎉🎉
ዋው መሻአሏህ ደስ የሚለኝ ሰው እርጋታው ና ኮስታራ የሚያደረገው የሸፍነት ሙያው 15:55 ስሬስ ነው የሚያደረገው ሸፍ መኖን ትልቅ ምኞቴ ነው አሁንም በመዳም ቤት ፈናን ጠባህ ነኝ ግን በደንብ በትምህርት የታገዘ ትክክለኛ ትልቅ ሸፍ መሆን እፈልጋለሁ ሀገር ስገባ ምርጡ ገበታ ተሳትፌ የዚህን ሸፍ ርዳታ እንደማገኝ ተስፍ አለኝ በረታ ወንድማችን
ሼፍ መክብብ ምርጥ ዳኛ እናከብርሀለን ዘመንህ ይባረክ
I am so proud of you mikyae my beloved young brother ,I love you so much for being you.
You are so talented with so much wisdom.
I believe your dedication and strong mind will take places more importantly tge believe and trust you have in our Almighty God will bless you more .
Egziabhere yebarkehe and all our beloved family .We are with you all the way ❤️❤️❤️
ሊያ አሁንም እርጉዝ ናት🎉🎉🎉🎉❤❤
እና አንቺን ትጠብቅ ደነዝ
የዚሕ ሰዉዬ ሚስትና ልጆቺ ታድለዉ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ለኛም ለስደተኞቺ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጠን😢😢😢
አሚንንን
Amen 🙏🏿
ሊያየ በጣም ነው የምወድሽ
አላቅም ሊያ ግን ትወና አይደለም ምትሰራው የምር ነው የምትኖረው ካሜራ ላይ😊😊በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ሲተወን ሳይሆን ሲኖሩት ነው የሚያምረው we love you sis liya
ሊያዬ እርግዝና የሴት ልጅ ውበቷ ነው አትደባብቂው በዛላይ አለም ያወቀው ጸሐይ የሞቀው ባለትዳር ነሽ
ገናልጇ 1አመት መችሆናት ከወለደች
Gena arase nat borchan new yeshekefech
Yeah she is pregnant ❤
ሸፍ እባክሕን እርዳኝ ምኖረዉ ሳዉድ አረብያ ነዉ ምስራዉ ደግሞ ምግብ ነዉ አገሬ ገብቸ መስራት እፈልጋለሁ ሸፍ አተጋ መሥራት እፈልጋለሁ ,,,,,,,,ይችን መልክቴን እድታይ ፈጣሪን እለምናለሁ,,,,,,
Please try to come to your homeland am willing to give you tge opportunity
ያጋጥምሽ
ሼፍ የተባረከ ቤተሠብ ይሁንልህ ደስ የሚሉ ቤተሠቦች ናችሁ በማር የሠራኸው ጁስ በደንብ አላየሁም ልሞክር ፈልጌ ነበር በተረፈ ጥሩ የስራ ዘመን ይሁንልኸ ልጆችዬ ተባረኩ
ኪያር እና አብል አክዳር ግሪን ከዛ መፍጨት ነው ወሀጨምረሽ ናና ብታደርጊበተ ጥሩ ነው ግን ወፍራም ከሆንሽ
@@sarauae2998 እሷ የጠየቀይሽ ሊያ እደገባችው የቀዳላትን ነው እደ ሻሂ
መጀመሪያ ሊያ እንደገባች የቀዳላትን በሻይ መልክ ያቀረበውን ከሆነ የተሰራው
ከዝንጅብል
ከእርድ
ከሎሚ
ከማር
ነው ያለው ያው ውሃም አለው ውሃው ሲመስለኝ የሞቀ ይመስለኛል ልሞክረውና ቴስቱን እናገራለሁ ዘረንጅብል ሎሚና ማርን አውቀዋለሁ በተለይ አረብ ሀገራት ላይ ለጉንፋንና ለቶንሲል እንጠቀመዋለን እርድ ተጨምሮበት ግን ቀምሸው አላውቅም ጉዞ ወደ ሙከራ
ተርመሪክ ብሏል እርድ ማለት ነው@@fafafafa1396
ሸፍ መክበብ ምርጥ ዳኛ ምርጥ ሸፍ አንተ ካለህ ምርጡገበታን አያለሁ
ሼፍ መክብብ ምርጥ ሰው
ቤቱ ሲያምር ኢትዮጵያ ውስጥ አይመስልም ።
የሚገርሙ የሙያ ባለቤቶች ዋው እኔ ረብዑ (በተለምዶ እሮብ) EBSን የማየው የእነ ሼፍ መክብብን እውቀት ለማድነቅ ነው ሙያየ አይደለም ደሞ አራዶች እውቀታቸው perfect ለትውልዱ አስተማሪዎች ናችሁና በርቱልን WOW
ራሴን ሼፍ ብየ አልጠራም ከሁሉም እማራለሁ ያልከዉ በጣም አስተምሮኛል አመሰግናለሁ
የረዳህ ጌታ ስሙ ይባረክ
እሰይ ጌታ ይባረክ እንኳን ጌታ አገዘህ ❤❤❤
ሊያዬ እርጉዝ ነሸ መሰለኝ ቆንጆ እንኳን ደሰ አለሸ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሊያዬ የኔ ቆጆ እስካሁን ጥቁሯን አልቀየረችም 😢😢😢😢😢የፍቅርን ጥግ በተግባር ያሳየች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሼፍ መክብብ እርጋታህ እና ለሠዉ እንደምታዝን ያየሁት እነ አዳነች ወ|ልደገብርኤል አርቲስቶችን ስትዳኝ አይቼዋለሁ እኔ ሳየዉ ግን ምንም አያስፈራኝም እንደዉም የእናቴን ቤተሰቦች ስለሚመስልኝ ደስ ነዉ የሚለኝ ሲዳኝ ሁሉ በእርጋታና በትህትና ነዉ ተባረከ በብዙ ተወዳዳሪዎችን የሚያበሻቅጠዉ ማን ነበር ስሙ አሣ የሚጠብሰዉ ሼፍ ዮናስ እሱ ከባድ ነዉ ሼፍ መክብብ❤😂
ዮሀንስ😂
ዮሀንስ😂
እኔየ በኮከንበር ጁዝ መኖሩን ዛሬ ገና አየሁ መሻአላህ ሼፍ መክበብ በጣም ጉበዝ ሼፍ
ሼፉ መክብብ እኔ ከሼፉነት ሞያዬ ከወጣሁ ቆየሁ ግን በጣም የምወደው ሞያ ነው።መመለሻ ቀኔ ይናፉቀኛል።
ሼፍ መክብብ ስወድህ ❤️👍
በጣም የማደንቅህ ሼፍ ነህ ጉበዝ 👏👏👏
ሊያ እርጉዝ ናት ልበል
ትመስላለች
ትመስላለች
Yes she is pregnent
ሼፍ መክብብ ተባረክ❤❤❤❤❤
ሊያዬ ርጉዝ ነች መሠል ዋው ደስ የሚል ቤተሰብ ሼፍ መክበብ👌👌
በጣም ጎበዝ ነህ ሼፍ👏👏👏
ሼፍ መክብብ እጅግ በጣም የምወደውና የማከብረው ነው ምርጡ ገበታ ላይ እሱ የሌለበት ቀን ደስ አይለኝም
ሼፍ መክብብ በጣም ነው የምወድህ
Beautiful family! Good luck with your new journey 👨🍳 Mekebeb belenale!💚💛❤️
ሊያ ሁለተኛ ቋጥረሻል ❤
ሸፍ መክብብ ምርጢ ዳኛ ❤❤❤ሊያዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
እዉነተኛ ዳኛ መክብብዬ❤❤❤❤❤❤
ሼፍ አከበርኩ የዚህ ሁሉ ሞያ ባለቤት ነህ በዚህ ላይ የሚያጓጓ ቤት ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግንሃለን
ያለው በሰላም የትም እየሰራ የሚኖርባት የሌለው ደሀ ሰርቶ እንዳይበላ ሚገደልበት የሚሰደድበት የሚሞትባት አገር ያሳዝናል ።
ያ አላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ነጃሺን የመሰለ ፍትሀዊ መሪ ለሀገራችን አላህ ይወፍቀን😢😢😢😢😢😢😢 የሰራም ይለፍለት።
Fithawe Meri fetaresh semtoshal. Gin egnena abeshoch cheger alebin yalenin yetesetenin mekebel anichelim hule adis nafaki weyim duro nafakiwoch nen.be tesetesh temesgen bey
@@kidisttafesse455ሲሰጠንማ ህፃን አዛውንቱ ተመስገን ብሎ ሰውየውንም ወዶ ተቀብሎ ነበር። ግን እየሆነ ያለው በሀገሪቱ ሰው ተስፋ ካረገው በተቃራኒ ነው።
Am soooo happy about you chef .
የኔ ሚስኪን እዚህ ቤት የምሰሪ. ሰራተኛ አላህ ብርታቱን ይስጥሺ. የቤቱ ፅዳት. የቃው ብዛት. ማሻአላህ
ደሞዝዋም በዛ ልክ ነው
Gobez neh abo i wish u all the best
Bravooooo chief 👏👏👏👏
Proud on you 👌👌👌
ወድቆ መነሳት እኮ ቀላል አይደለም፡፡ እግዛብሄር ነው የሚያነሳው፡፡ ሰው በራሱ አይነሳም
እዉነት ነው 🙏
አንደኛ ነኝ 👍👍👍 ግጩኝ
ይግጭሽ(ህ)ድዝዝዝ
@@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ በቀኝ አውለኝ 😏😏
@@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈሆሆሆ ነገረኛ ሴት😅😅😅
ሼፍ በጣም ነው የምወድህ ባገኝህ እንዴት ደስ እንደሚለኝ
ሸፍ በጣም ነዉ የምፍራዉ ፊቱ ኮፍታራ ስለሆነ ዛሬ ስለሳክ ተመችህኝ😂😂
እኔ ወላሂ በጣምነዉ እምፍረዉ ግን ጡሩ ሰዉ ነዉ💪👌
ሼፍ መክብብ መምህሬ አለቃየ ትልቅ አክብሮት አለኝ 🙏🙏🙏🙏
ሊያ እርጉዝየ መልካም እርግዝና
ልጅዋ እኮ አመት አልሆናትም እኮ
@@saudihosen8183ምን ችግረ አለ ልጀ የአላህ ስጦታ ነዉ
@@saudihosen8183አመት ሁኑዋት ልደት ተከብሮ
ምርጥሰው ሸፍ መክበብ❤❤
በራስህ ቻናል መተህ አዳዲነገር የሰራህ ብንማር ደስይለናል
ሼፍ መክብብ በጠም ናው ምኖድህ በርታ ስራህንም ቤትህንም ፋጠሪ ይበርክልህ 🎉🎉🎉
ሊያ ስወድሽ ❤ ሼፍም
Egziabeher Ahunem Abzeto Ybarkeh
ስወደው ሼፍ መክብብ❤❤❤ ሁሉ ነገርህ ይመቸኛል ❤
Egzabher Yasakalek❤
ወይ፡ አገሬ! ምንድነው፡ ድሃ፡ የሚሉሽ? ሁሉ፡ ክ/ሀገሮቹ፡ ሰላም፡ ቢሆኑ፡ ምግብ፡ ሞልቶናል!
ቪፍ ማንያውም ብታ ካስታራ ናቸው አድናቄህ ነዬ❤
Beautiful good luck chef 🙏❤ thanks for sharing 👍
ሼፍ መክብብ እባክህ እባክህን youtub ላይ የምግበ ዝግጂት ልቀቅልን
Liya Lijochun selam kalsh bewala serategnawan bagatami new selamta yeseteshat. Egna ager eskahun lebet serategna yalenin gimit edalashashalin yemiyasreda new. EBS arif program akrabiwochina astemari media silehone eyadadu negerbetechale meten tinikake bidereg arif new
እንኴን ጌታ ረዳህ
ዋው በጣም፡ደስ፡ይላል፡ሼፊ፡መክብብ🎉
Waw shed mkbeb nurlen❤😍👍👍👍👍💐
ሸፍ መክብብን በጣምነዉ እምፍረዉ ግን ጡሩ ሠዉ ነዉ ማሻአላህ
Ejig betam yemwedeh chef i wish ke ante ga besera
ምርጥ ዳኛ ይሔ ሸፍ❤❤❤
ሊያዬ የኔ እናት ሁላችሁንም የምትወደዱ ናችሁ የሚገርመው ሁላችሁም ውስጥ የአስፊቲ መንፈስ ሁሌ ይታየናል እና በርቱልን እናመሰግናለን
ሊያዬ አንድ ሰው ሪኮመንድ ላርግሽ በጣም ጠንካራ ሰው ፓስተር ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ በእውነት ታመሰግኝኛለሽ ውዴ ታንኪው እደምታረጉት አምናለው።😊😊😊
በምንድን ጠንካራ ከ ፔንጤው ጋላው አብይ ጋ ሰው ለሚያጭበረብሩበት ነው ደነዝ ኣህያ
ግን እኮ የኢትዮቢያ አስረወች ክብር የላቸውም ለስራተኛ😢 ከነሱ ይልቅ ልጆቱ ናት የታየይኝ😢
እና ምን ትሁን ሊከፈላት መስሎኝ አንዳንድ ሰው የሚጽፈውን አያውቅም ልበል ሆ
@@hayu684እና ውሸት ነው አዎን ክብር የላቸውም
ምን አደረጋት ሲናገራት አላየሽ😅
@@Maryam-mm7mf ሁሉም ሀበሻ ክብር የለንም ብትይ ይቀልሻል
Yaa I am also ashamed by both Shef Mekbib and EBS for not recognising the existence if the house helper 😢😢
የምወደው ሼፍ ስሬስ ነው
ሼፍ መክብብ ስወደው
Big Respect
ሌያዬ የኔ መልካም ሳከብርቨ አውንም እንተዋወቃለን በሁለተያ ዛር ከቃልዬ ጋር ብቀርብ ምኙቴ ነው ማርፈዳን ተወች
ጠንካራ ሰው በርታ❤❤
ሸፈአላህያሳድግልህ😮😮😮😮
شيف مكبب انت شيف كبير الله يحفظك نحبك❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉⚘️⚘️👍👍👍👍😋😋😋😋😋😋😋😋
Daniye, welcome. Lots of love❤❤❤❤
ወላሂ በጣም እምውደው ሸፍ ነው❤
Wushetam... le ebs nw enji endezih firafire yemitibela kehone yhe borich keyet meta😢😢😢😢
የምወደው ሰው ፅዱ ንፁ እባክህ ዩቱብ ላይ አጫጭር ስልጠና ስጠን
የእጅ ሞያ በአጠቃላይ ያስከብራል ተወዳጅነትም አለው 👍
ልያየ የኔ ውድ አሳቅሺኝ ዢው አይዴረግም አላልሺም 😂😂
❤❤❤❤እኔ የታየችኝ ኢትዮጲያ ናት😮😮😮😮😮
ሸፍ መክበብ ❤❤❤ደስ የሚል ዳኛነው
የሚገርመው እኔ አያቴ ስታሳድገኝ ለሷ ምግብ እየሰራው ቡና እየፈላው ነበር ሜድገው አድጌ ሼፍ ነበር መሆን ምፈልገው ግን ቅስሜን የሰበረሠችሁት ሴታ ሴት ያላችሁኝ ዛሬ የት እደርስ ነበር ❤
አሁንም ተስፋ አለህ ወደ ፊት በርታ
😂😂😂😂
💪💪
ሊያ እርጉዝ ናት❤
መክብቤ ስወድህ
My favorite Chef
ሸፍ ማርያምን ስወድህ❤❤ሊያ አመጋገብሽ እራሱ ተገምግሟል ዛሬ ሸፋችን እንዴት በቆረጣ እንዳየሽ😂😂