Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የስደት እህቶቼ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ሠላም ለሀገራችን ❤😢
❤❤❤❤
👍👍👍♥️♥️🙏😘😘አሜን አሜን አሜን ማር
امين❤
አሚንንን
አሚን አሚን
ዋው በ4አመት 3ልጅ መባረክ ነው ❤❤❤እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናችው
ሚስትህን እማ ማማየ አትበል ማሬ ውደ ምናምን በል እማ ለኡሚ ብቻ ነው እማ እናት ብቻ ናት
ትክክክል
እኔም@@BeletuSntayehu
ትልቅ ወንጀል ነው አይቻልም ከፋራ ሁላ አለበት@@BeletuSntayehu
ሉላዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥሽ😍😘
ቅመሞችዬ ሌላ ምንም አልልም አሏህ ይጠብቀን ❤😊😊😊😊
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሚን❤ እንደማመር እስኪ እኛው ለኛው
አሚን ያረብ
አሚንን
አሜን
የዛሬዎቹ ደስ ሲሉ ማሺ አላህ ሳቅ በሳቅ የሆኑ ጥንዶች ❤
ደስ ስትሉ ታድላቹ በ4 አመት 3 ልጅ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላቹ
የዛሬዎቹ 3ቱም በጣም ደስ ይላሉ ❤❤❤
ዛሬ አንደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ እጀራ ይስጣችሁ💚💛❤
አሜን 🙏🙏🙏
አሚንንንን
አሚን ያረብ 😢😢😢
Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️ 💖
አሚን
ኡንኳን ዳስ አላቹሁ ቤቲችን ተዛራፉ ስትሉ በዝህ ኑሮ ዉድነት አሳዛነቹኝ
ማርያምን ❤21❤️ኪዳነ ምሕረትን 16🌹
ሉላዬ ማሻአላሀሰ አላህ ካይን ይጠብቅሺ የኔ መለሉ የዛሬዎቹ እግዶችሺ ፍታ ያሉ ናቸዉ በ4አመት 3ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሆ አምሮባችኋል ❤️❤️👌
2/3 የሆነ ስጦታ መሰጥት አለባችሁ ባይ ነኝ
በአራት አመት ሦስት ልጆች ማሻላ እንዲሂነው ሩጫ፡ፈጣሪ፡ያሳድግላቹሁ❤
Oromo nachew, ende meretachin hizbachinem lemlem naw galataa waqaaa. Zerachinen yabzaaw amen
የኔም እቅድ ነው ያሳካልሸ በሉኝ
የዛሬዎቹ ፈታ ያሉ ናቸው ዋው
ፀዲ የሀገሬ ልጅ ደስ ትላላችሁ❤❤❤
እኔ የምለው ክልል ግለመሌ እያልን ቋንቋ ቋንቋ እንላለን ግን በምን ተግባብትን ነው እንዳችን ከአንዳችን እንደዚኽ የምንጫወተው ይሆን!!!
አይይይ በጣም የሚያሥጠላ ሂወት ሁለት የተለያዩ ሠዎች በትዳር መኖር እሺ በመሀከል ልጆቹ ይኖራሉ የተኛው እምነት ነው የሚከተሉት እህታቸን ወደ እራሥሽ ተመለሽ በዝሙት ነው እየኖረሽ ያለሺው ትዳር መሥሎሽ ነው አላህ ቀልብሽ ይመልስልሽ
የትኛዋ ነች ግን
ማ@@eman8927ማሀለኛዋ የኦሮሞ ልብስ የለበሱት
ማለት ቧሏዋ የሌላእምነት ተከታይነው እዴ
@@ስአዲውሎየ ይመሥለኛል በንግግሩ እንደተረዳሁት
አርሲወች
ሚስትህን እናቴ አይባልም ለሙስሊሞቹ ነው ይሄ ምክር
አዎ ወላሂ ልንጠነቀቅ ይገባል
ሙሲሊሜች ጥንቃቄ ያሰፍልጋል ሚሰቱን እናቴ አይባልም
ልጁ እኮ ክርስቲያን ነው
ለምን?
ምድረ ምቀኛ አንቺ ባልሽን አባቴ አይደል የምትይው😂😂
ፂዲና፡ዘላለም፡እርጋታቹሁ፡ደስ፡ስሊ፡ሁላቹሁም፡አንደኛናቹሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ😂❤
ለሁሉም ግዜ አለዉ የኔስ መቸ ነዉ
ፈጣሪሲፈቅድ
ኪዳንምህረትን ማለትና ማርያምን ማለት አንድ ነው የተለየ አይደለም እምብረሃን ከልጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ለሐጢያተኞች ምሕረረትን ለምና ስላስማረችን ቃልኪዳን ስለተገባላት ኪዳንምህረት ብን እንጠራታለን የምህረት ቃል ኪዳን ማለት ነው ስለዚህ መልሱ ልክ ነች
ሙሥሊም እህት ወድሞች ረመዳን ሙባረክ❤❤❤❤🕋🕌
ፈጣሪ ሀገራች ሰላም ያረግልን❤❤❤
አሚንንን❤
አላህ ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን ያረብ 🇪🇹
ቤታቸው የተዘረፈባቸው አይዟችሁ ያልታሰበ ሪዝቅ ይስጣችሁ😢😢
የባሌን ጀዋል አሳድሩኝ ብሎ ያገሩሠው ሠረቀው😂
@@ዮስራዩትዩብ ምን ማለት ነው መሀይም
አረ ልቦና ይስጥሽ ምን አደረገ ካላወቅሽ ዝም አትይም ርዝቅ ማለት እኮ ሲሳይ ማለት ነዉ ምን አጠፋ
@@tadalachgetachwe5118 ይስጣችሁ ነው ያልኩት ክክክክክ በደንብ አንብቢ
@@الحمدالله-ش6غ3ض 😂😂 ምን አደረገች እሷም የደረሰባትን ይሆናል ያወራችው እኔም ደርሶብኛል ጓደኛ መስሎ ቀርቦ አብልተን አጠጥተን እየሸኘን አንዲ ቀን እንደተኛን ያለበስነውን ሽርጥ እና ብርዲ ልብስ የኔን ከአረብ ሀገር የወሰዲኩት ስልክ እና ቲንሽየ ሪደኦ ይዞ ጠፋ ጧት ስንነሳ የለም ሾንጣውም አልመቸው ብሎ እንጂ እርቃናችንን ነበር የሚያስቀረን ግን ሻንጣው ባልጋችን ስር በርሚል ላይ ነበር እና ተረፈልን
😂😂😂😂😂ፈታ ነው ያረጉኝ ጌታን😂😂😂 በተለይ የዱዝ
ከዛ ከዛ ሲበዛ አስጠላኝና ወደ ኮማቾች ጎራ አልኩ 😂😂😂 አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ያደረከኝ ጌታ ዝም ብሎ አብሮ መኖር ግን አይከብድም ቤተሰብም ዝም ይላል አጅብ ነዉ የኔ እንኳን ጠቅልየ እሱጋ መሄድ ቀርቶ ስጃጃል ካገኙኝ አይለቁኝም ከምር
በሳቅ ነው የነፈርኩት kezaaa🤣🤣🤣ሲል
😂😂😂😂እደኔ ቤተረቡች
የዛሬዋቹ አሳቁኝ ፍታያሉናቸው ዱዝ ደነዝ😂😂😂😂በሳቅ
ማሻ አላህ በ4 አመት ሶስት ልጅ
ሉላዬ ❤ቲማቲም መደቡ ከፍራፍሬ ነው።
Mindnew ema mamaye abate mebebali wed mare tebabalu ye enat ena abate sime atitestatu ene aliwedm
Please የሬቻ በዓል እሚባል ክፉ አምልኮ ካገር እዲጠፋ ሁሉም መተባበር አለበት ብዙ ትውልድ እየጠፋ ነው ባለማወቅ ሰው እንዴት የፈጠረውን አያቅም እንዴት ዛፍ ይመለካል የሚያስሩት ጨሌ ምን እደሆንነ ቢያቁ ስቱን ጉድ እደተሸከሙ በገባቸው ነበር በተለይ ኦሮሞ ወስጥ ደቡብ ውስጥ እመነት ምንም አያቁም ገና ናቸው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላቸው 🙏
እንዳንተ ጠባብ ሰዎች ናቸው ለዚች ሀገር መካራ የሆኑት ባንተ ቤት በጣም አወኩኝ ብለህ ኮመንት ፂፌ ሞትክ ።ምገርመው ነገር ኦሮሞ ሁሌም ለፈጣሪው ቅርብ ነው። አንተ እንደምትለው ኦሮሞ በዛፍ አምኖ አያውቅም መቸም ልያምን አይችልም። ግን ኦሮሞ ፈጣሪ የፈጠረውን ፊጡር ያዳንቃል ያካብራል።ያ ማለት ወደ ሆራ ሄዶ ምስጋናዉን ለፈጣሪ ያቀርባል።
😆😆😆😆
እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን እባካችሁ እምነት ቀይ መስመር ነው ይች ምድር ጠፊ ናት የዘላለም ቤታችንን በቀሪ ቤት አናበላሽ ፕሊስ ወላሂ እንዴት እንደምትኖሩ አላሁ አእለም 😢አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
ሉላ እዛዉ መድረከሽ ቁሚ ከሀላችዉ አትቁሚ የኛ ወዶች አይናቸወ😂😂
እህህህህህዛሬስአቃተኚ😭😭😭😭😭😂የምወደውንስውአጥቸእይይይይይይይይይይ አላህያዝልቅላችሁጥንዶች
እረ ተዉ በየሳምንቱ እታስቁን ፥ ወይ እንቺ ደነዝ 😅😅😂🤣🤣
ስለሁሉም ነገረ አመሰግናለሁ
ሉላዬ የኔ ደርባባ ስወጅሽ
ግን በፊትለፊት ሆነሽ ጠይቂ በጀርባ አትዙሪ
የመዳም ቅመሞችየ ❤❤አበረታቱኝ እኔንም ❤አይከፈልበትም
የዛሬዎቹ ፈታ ያሉ ናቸዉ
Gen shlmatu lehulum bihon arife nw.
ከይቅርታጋ ያልተጋቡ ከሆኑ አብረው መኖራቸውን ያቁሙና በሀይማኖታቸው ተውበት ያርጉ እንደዚህ አይነት ወንጀል እነሱን ብቻ ሳይሆን የሚጎዳው ህዝብንም ይጎዳል ሁላችንም ተሳሳቾች ነንና ይቅር ይበለን😢
ሉላ ግን ይሄ ከኃላ እየሄድሽ የምትለጠፊውን ነገር ብትተይውስ ወይኔ ምነው ሱስ ሆነብሽ እንደ
ጸዲ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤
ማሻአላሀ🎉🎉🎉
በሳምት ነውዴ እስቲዶወ እምቀያይሩት😂😅
😂😂😂😂😂😂😂😂 እውነትም ያስጠጣል
ንፁህ የጥንቷ የfb ጓደኛዬ አላህ ከዚህ ከዘቀጠ ኑሮ ይገላግልሽ ከካፊርካ 😢
እእእእ
ካፍርማለት እኮ አይነት የለለዉ ማለት ነዉ እኛ ደሞ ቀጥተኛ ህይወት እዉነት ቀዳማዉ አለን እና ማነዉ ሃይማነት የለለዉ መጤሁላ አዳሜ 😂😂😂😂
@@jffhff5132 ቆሻሻ ካፊር መጤ እናተ ናችሁ ዘረቢስ ታጠቢ ግም🤑😷
@@jffhff5132 ካፊር ማለት የካዱ ማለት ነዉ ወገኔ ሀሀሀ መጤ አልሺ አለማወቅ
በነገራችን ላይ ቲማቲም ከፍራፍሪዎች የሚመደብ ነው
ዘላለም እና ፀዲ ትመሳሰላላቹ,
ቅንናት ለራስ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
እግዚአብሔር ሲል ክሪስቲያን መሰሉኝ ነበር ብሀላ ምን ብላ ትምላለች ስትለው ወላሂ ሲል አይ ምን አለ በራስህ ሀይማኖት አልሃምዱሊላህ ብትል
እኔም ሚስቱን እማ(ሚ)፤ባሏን ደግሞ ባባ(ዬ) እያሉ እንደሚጠራሩ ጥንዶች የሚሸክከኝነገር የለም
ወደድንም ጠላን ግን ሊያግባባን እና ሊያኖኑረን ሊያቻችለን የሚችል የጋራ የሆን ሁለት ውይም ሦስት ቆንቋዎች መቻልም ሆነ ማወቅ ግዳችን መሆን አለበት!!!!
ምን ማለት ነው ሁላችንም ጨለልን በቃ አልገባኝም😅😂
ፍቅር ሲሆኑ እናቴ ማሬ ፍቅሬ ሲጣሉ ሲናደዱ ደነዝ ላይዘቅ ፀሎት ለቅፅፍት አሉ እኔ አልወድም በትክክለኛ ስሜ እንዲጠራኝ እኔም እንደዛው ማቆላመጥ አይመቸኝም
ከዛ ከዛ ከዛ በዛ😂😂
Fara yalu nachawu lula thank you you are the best intertanier
አርሲወች ሙስሊም እና ክርስትያን ናቸው❤
ሙላት ግንእንደኔ እንድያ የመስለው ቁጭ ኢንዲ።ነው ሚመስለው
እማ እናት እረ ጦስ 😅😅😅😅
❤❤❤ 4ኛ ነኝ
ትክክልየእምየ፡ስም፡እደት?ለሚስት
እነብሩክ ❤❤❤
ቆይ ወገኖች ግን በአንድ ቤትዉስጥ መኖራችሁ ጋብቻ ያስብላል እንደ እረ ምን ጉድ ነው
ዝበይ እኛን አያገባንም ሙስሊም ከሆንሺ
@@Alhamedulilah651 አንቺ ራስሽ ዝም በይ አስመሳይ ነገር ነሽ አሁን ባንቺ ቤትማወቅሽነዉ
@@Alhamedulilah651የፈለገችውን ትጠይቅ ?
አጃኢብ ነውኮ የቴዲን ዘፈን ይዘው ይሆናል ዝበይ ያልሽው ልጅ ምን አስበሽ ነው
Zare mashenef yeneberebachew sera yelelachew behonu arif neber..teneshemvbehon yetekemachew neber.
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እፍን እፍን ተመቸኝ
ግን ኮመታተሮች እሚፅፍላችሁ ቀጥራችኋል እንዴ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ያውና ከዛን የምለው ከወረችው በለጠ 😅😅😅
አንቺ ደነዝ ይለኛል አላለችም ኤረ የቤታቹ ገመና እስከ ጥግ ድረስ አታውጡ 😂😂😂😂
😂😂ቀላልሳኩኝዱዝ ደነዝ
አረ በሳቅ 🤣🤣🤣
ወጣጆ😁🤔
@@hayatkedirkedir6434 😂😂😂....እንደዛ እየተባሉ አብረው መኖራቸው ገረመኝ
@@rahelestif2112አታካብጂው ቀላል ነው
ምነው ዝምታ ያሻልማል የናፈቀው ማነው 😂😂😂😂😂😂
ቆይ ባሏ ክርስቲያን እሷ ሙስሊም እደት
Huletum Oromo nachew. Wanaw esu naw.
OromotiyyaQashti❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዴው ሀይማኖታችሁን አታስቡምዴ እዴ ሹ ለዛ
ሉላዬ ዳሌ የመግስት እጅ አለበት ይመስለኛል 😅😅😅😅😅 እውነት እስቦጅ ካልሆነ ቅርፅሽ በጣም ያምራል
👎👎👎👎👎👎👎👎👎
የራሧ ነዉ አትጠራጠሬ ቅናታም😜
@@bdjkddhdjjd8300ያምራል ማለት ቅናት ነው
😂😂😂😂😂😂😂 duze dnez 😂😂😂😂❤❤❤❤
ክዛ ክዛ😅😅😅በዛ
የኦሮሞልብሥ ሊያሥተዋዉቁ ነዉእዴየመጡ
Men chger alew
Timatim alalem
እኔ ከማጋር ልምጣ ሉላየ
Kkkk😅😅😅😅😅 achi denezi hooo minew😅😅😅😅😅
አየ ስም አይገዛ ማዘጊ አላለይም😂😂😂
ባልዬው ክርስቲያን ነው እሷ ስትምይ ምንድነው የምትይው ሲባል ወላ ነው የምለው አለች ምንድነው ነገሩ እኛ ስንምል ወላህ ነው የምንለው ግራገባኝ ሙስሊም ከሆንሽ ልጆቹም የዝሙት አንቺም ትዳር የለሽም ዝሙትላይ ነሽ ነው ወይስ በኦረሞኛ እንደዚህነው የሚማለው
ለምን አልሽ እህቴ ማለቴ የለይለሀኢለሏህ እህቱ ናት እኮ
ሙስሊሞ ሚስቴ ነው እሚለው እማ ኣይልም ይህ ምክር ለሙስሊሞች
ጥያቄ አለኝ እሱ እግዚአቢሔርን ይላል እሶ ወላሂ ለምን?
የኔም ጥያቄ ነው እሱ ሲምል ሰምቸዎ እራሱ መልሶ ወላሂ ትላለች አለ እኔ እንደት ብለው እንደሚኖሩ ግራ የገባቸዎ ይመስለኛል
ከዛ ከዛ ከዛሬ😂😂
አስፋውን በቃ ረሳችሁት በቃ😭😭😭😭😭
ልጁም እረስቶታል እንኳን እነሱ 😌😏
መቼም አይረሳም
ኤጭ አልበዛም
እና አብረው ይሙቱ ኮተት😏
እና ህደዉ ያጡትደ ጉድኮነዉ እሞተጋ አይሞት ምን ያርጉ
Timatim ferafere new ewnet
በ40ቀኗ ነው የምታረግዘው 😅ማሻአላህ
🤣🤣🤣🤣
Oromo naw awo mahasnwa lemlem naw
ቆይ ግን መካከል ያሉት ሙስሊምና ክርስቲያን ናቸዉደ 🤔🤔🙄🙄
እኔም አልገባኝም
Awo
እኔ እምለው ትዳርና ፍቅር እንዴት ይለያያሉ?
Minaw zimata yashelemal milaw pirogeram qare😂😂❤❤
ከዛ በዛ ሆ😂😂😂😂😂
😅😅በጣም
ታየኝ እኮ ባሌን ባባ ልለው 😂😂አረ ሸም ነው እማ ለእናት ብቻ ነው ::ግልፀኝነታቸው ደስ ሲል አንች ደነዝ😂😂😂
መካከለኛቹ እነ ባለ ጊዜ ናቸው😂😂😂😂😂😂😂
አጀብ ባለ ጊዜ ?ፓለቲከኛ እና ባለ ስልጣን እንጅ የሚጠቀሙት ሌላው ምንም አይጠቀምም
ከብቶቹ ናቸዉ😂😂😂😂
@@yabyab5036yee nedet menfes wegahut buzu atecheneq 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😄😄😄
ሉላየ የኔ ዉድ የ ebs ድምቀት
ከእለታት አንድ ቀን አላለም ተረት አድርጎት 🤣🤣🤣🤣🤣
አለ ማወቃቸው ነው እንጂ ቲማቲም ከፍራፍሬ ጋ ነው የሚመደበው እና ቲማቲምም ፍራፍሬ ነው::
Awo lke nesh
የስደት እህቶቼ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ሠላም ለሀገራችን ❤😢
❤❤❤❤
👍👍👍♥️♥️🙏😘😘አሜን አሜን አሜን ማር
امين❤
አሚንንን
አሚን አሚን
ዋው በ4አመት
3ልጅ መባረክ ነው
❤❤❤እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናችው
ሚስትህን እማ ማማየ አትበል ማሬ ውደ ምናምን በል እማ ለኡሚ ብቻ ነው እማ እናት ብቻ ናት
ትክክክል
እኔም@@BeletuSntayehu
ትልቅ ወንጀል ነው አይቻልም ከፋራ ሁላ አለበት@@BeletuSntayehu
ሉላዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥሽ😍😘
ቅመሞችዬ ሌላ ምንም አልልም አሏህ ይጠብቀን ❤😊😊😊😊
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሚን❤ እንደማመር እስኪ እኛው ለኛው
አሚን ያረብ
አሚንን
አሜን
የዛሬዎቹ ደስ ሲሉ ማሺ አላህ ሳቅ በሳቅ የሆኑ ጥንዶች ❤
ደስ ስትሉ ታድላቹ በ4 አመት 3 ልጅ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላቹ
የዛሬዎቹ 3ቱም በጣም ደስ ይላሉ ❤❤❤
ዛሬ አንደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ እጀራ ይስጣችሁ💚💛❤
አሜን 🙏🙏🙏
አሚንንንን
አሚን ያረብ 😢😢😢
Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️ 💖
አሚን
ኡንኳን ዳስ አላቹሁ ቤቲችን ተዛራፉ ስትሉ በዝህ ኑሮ ዉድነት አሳዛነቹኝ
ማርያምን ❤21❤️
ኪዳነ ምሕረትን 16🌹
ሉላዬ ማሻአላሀሰ አላህ ካይን ይጠብቅሺ የኔ መለሉ የዛሬዎቹ እግዶችሺ ፍታ ያሉ ናቸዉ በ4አመት 3ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሆ አምሮባችኋል ❤️❤️👌
2/3 የሆነ ስጦታ መሰጥት አለባችሁ ባይ ነኝ
በአራት አመት ሦስት ልጆች ማሻላ እንዲሂነው ሩጫ፡ፈጣሪ፡ያሳድግላቹሁ❤
Oromo nachew, ende meretachin hizbachinem lemlem naw galataa waqaaa. Zerachinen yabzaaw amen
የኔም እቅድ ነው ያሳካልሸ በሉኝ
የዛሬዎቹ ፈታ ያሉ ናቸው ዋው
ፀዲ የሀገሬ ልጅ ደስ ትላላችሁ❤❤❤
እኔ የምለው ክልል ግለመሌ እያልን ቋንቋ ቋንቋ እንላለን ግን በምን ተግባብትን ነው እንዳችን ከአንዳችን እንደዚኽ የምንጫወተው ይሆን!!!
አይይይ በጣም የሚያሥጠላ ሂወት ሁለት የተለያዩ ሠዎች በትዳር መኖር እሺ በመሀከል ልጆቹ ይኖራሉ የተኛው እምነት ነው የሚከተሉት እህታቸን ወደ እራሥሽ ተመለሽ በዝሙት ነው እየኖረሽ ያለሺው ትዳር መሥሎሽ ነው አላህ ቀልብሽ ይመልስልሽ
የትኛዋ ነች ግን
ማ@@eman8927ማሀለኛዋ የኦሮሞ ልብስ የለበሱት
ማለት ቧሏዋ የሌላእምነት ተከታይነው እዴ
@@ስአዲውሎየ ይመሥለኛል በንግግሩ እንደተረዳሁት
አርሲወች
ሚስትህን እናቴ አይባልም ለሙስሊሞቹ ነው ይሄ ምክር
አዎ ወላሂ ልንጠነቀቅ ይገባል
ሙሲሊሜች ጥንቃቄ ያሰፍልጋል ሚሰቱን እናቴ አይባልም
ልጁ እኮ ክርስቲያን ነው
ለምን?
ምድረ ምቀኛ አንቺ ባልሽን አባቴ አይደል የምትይው😂😂
ፂዲና፡ዘላለም፡እርጋታቹሁ፡ደስ፡ስሊ፡ሁላቹሁም፡አንደኛናቹሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ😂❤
ለሁሉም ግዜ አለዉ የኔስ መቸ ነዉ
ፈጣሪሲፈቅድ
ኪዳንምህረትን ማለትና ማርያምን ማለት አንድ ነው የተለየ አይደለም እምብረሃን ከልጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ለሐጢያተኞች ምሕረረትን ለምና ስላስማረችን ቃልኪዳን ስለተገባላት ኪዳንምህረት ብን እንጠራታለን የምህረት ቃል ኪዳን ማለት ነው ስለዚህ መልሱ ልክ ነች
ሙሥሊም እህት ወድሞች ረመዳን ሙባረክ❤❤❤❤🕋🕌
ፈጣሪ ሀገራች ሰላም ያረግልን❤❤❤
አሚንንን❤
አላህ ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን ያረብ 🇪🇹
ቤታቸው የተዘረፈባቸው አይዟችሁ ያልታሰበ ሪዝቅ ይስጣችሁ😢😢
የባሌን ጀዋል አሳድሩኝ ብሎ ያገሩሠው ሠረቀው😂
@@ዮስራዩትዩብ ምን ማለት ነው መሀይም
አረ ልቦና ይስጥሽ ምን አደረገ ካላወቅሽ ዝም አትይም ርዝቅ ማለት እኮ ሲሳይ ማለት ነዉ ምን አጠፋ
@@tadalachgetachwe5118 ይስጣችሁ ነው ያልኩት ክክክክክ በደንብ አንብቢ
@@الحمدالله-ش6غ3ض 😂😂 ምን አደረገች እሷም የደረሰባትን ይሆናል ያወራችው እኔም ደርሶብኛል ጓደኛ መስሎ ቀርቦ አብልተን አጠጥተን እየሸኘን አንዲ ቀን እንደተኛን ያለበስነውን ሽርጥ እና ብርዲ ልብስ የኔን ከአረብ ሀገር የወሰዲኩት ስልክ እና ቲንሽየ ሪደኦ ይዞ ጠፋ ጧት ስንነሳ የለም ሾንጣውም አልመቸው ብሎ እንጂ እርቃናችንን ነበር የሚያስቀረን ግን ሻንጣው ባልጋችን ስር በርሚል ላይ ነበር እና ተረፈልን
😂😂😂😂😂ፈታ ነው ያረጉኝ ጌታን😂😂😂 በተለይ የዱዝ
ከዛ ከዛ ሲበዛ አስጠላኝና ወደ ኮማቾች ጎራ አልኩ 😂😂😂 አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ያደረከኝ ጌታ ዝም ብሎ አብሮ መኖር ግን አይከብድም ቤተሰብም ዝም ይላል አጅብ ነዉ የኔ እንኳን ጠቅልየ እሱጋ መሄድ ቀርቶ ስጃጃል ካገኙኝ አይለቁኝም ከምር
በሳቅ ነው የነፈርኩት kezaaa🤣🤣🤣ሲል
😂😂😂😂እደኔ ቤተረቡች
የዛሬዋቹ አሳቁኝ ፍታያሉናቸው ዱዝ ደነዝ😂😂😂😂በሳቅ
ማሻ አላህ በ4 አመት ሶስት ልጅ
ሉላዬ ❤ቲማቲም መደቡ ከፍራፍሬ ነው።
Mindnew ema mamaye abate mebebali wed mare tebabalu ye enat ena abate sime atitestatu ene aliwedm
Please የሬቻ በዓል እሚባል ክፉ አምልኮ ካገር እዲጠፋ ሁሉም መተባበር አለበት ብዙ ትውልድ እየጠፋ ነው ባለማወቅ ሰው እንዴት የፈጠረውን አያቅም እንዴት ዛፍ ይመለካል የሚያስሩት ጨሌ ምን እደሆንነ ቢያቁ ስቱን ጉድ እደተሸከሙ በገባቸው ነበር በተለይ ኦሮሞ ወስጥ ደቡብ ውስጥ እመነት ምንም አያቁም ገና ናቸው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላቸው 🙏
እንዳንተ ጠባብ ሰዎች ናቸው ለዚች ሀገር መካራ የሆኑት ባንተ ቤት በጣም አወኩኝ ብለህ ኮመንት ፂፌ ሞትክ ።ምገርመው ነገር ኦሮሞ ሁሌም ለፈጣሪው ቅርብ ነው። አንተ እንደምትለው ኦሮሞ በዛፍ አምኖ አያውቅም መቸም ልያምን አይችልም። ግን ኦሮሞ ፈጣሪ የፈጠረውን ፊጡር ያዳንቃል ያካብራል።ያ ማለት ወደ ሆራ ሄዶ ምስጋናዉን ለፈጣሪ ያቀርባል።
😆😆😆😆
እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን እባካችሁ እምነት ቀይ መስመር ነው ይች ምድር ጠፊ ናት የዘላለም ቤታችንን በቀሪ ቤት አናበላሽ ፕሊስ ወላሂ እንዴት እንደምትኖሩ አላሁ አእለም 😢አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
ሉላ እዛዉ መድረከሽ ቁሚ ከሀላችዉ አትቁሚ የኛ ወዶች አይናቸወ😂😂
እህህህህህዛሬስአቃተኚ😭😭😭😭😭😂የምወደውንስውአጥቸእይይይይይይይይይይ አላህያዝልቅላችሁጥንዶች
እረ ተዉ በየሳምንቱ እታስቁን ፥ ወይ እንቺ ደነዝ 😅😅😂🤣🤣
ስለሁሉም ነገረ አመሰግናለሁ
ሉላዬ የኔ ደርባባ ስወጅሽ
ግን በፊትለፊት ሆነሽ ጠይቂ በጀርባ አትዙሪ
የመዳም ቅመሞችየ ❤❤አበረታቱኝ እኔንም ❤አይከፈልበትም
የዛሬዎቹ ፈታ ያሉ ናቸዉ
Gen shlmatu lehulum bihon arife nw.
ከይቅርታጋ ያልተጋቡ ከሆኑ አብረው መኖራቸውን ያቁሙና በሀይማኖታቸው ተውበት ያርጉ እንደዚህ አይነት ወንጀል እነሱን ብቻ ሳይሆን የሚጎዳው ህዝብንም ይጎዳል ሁላችንም ተሳሳቾች ነንና ይቅር ይበለን😢
ሉላ ግን ይሄ ከኃላ እየሄድሽ የምትለጠፊውን ነገር ብትተይውስ ወይኔ ምነው ሱስ ሆነብሽ እንደ
ጸዲ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤
ማሻአላሀ🎉🎉🎉
በሳምት ነውዴ እስቲዶወ እምቀያይሩት😂😅
😂😂😂😂😂😂😂😂 እውነትም ያስጠጣል
ንፁህ የጥንቷ የfb ጓደኛዬ አላህ ከዚህ ከዘቀጠ ኑሮ ይገላግልሽ ከካፊርካ 😢
እእእእ
ካፍርማለት እኮ አይነት የለለዉ ማለት ነዉ እኛ ደሞ ቀጥተኛ ህይወት እዉነት ቀዳማዉ አለን እና ማነዉ ሃይማነት የለለዉ መጤሁላ አዳሜ 😂😂😂😂
@@jffhff5132 ቆሻሻ ካፊር መጤ እናተ ናችሁ ዘረቢስ ታጠቢ ግም🤑😷
@@jffhff5132 ካፊር ማለት የካዱ ማለት ነዉ ወገኔ ሀሀሀ መጤ አልሺ አለማወቅ
በነገራችን ላይ ቲማቲም ከፍራፍሪዎች የሚመደብ ነው
ዘላለም እና ፀዲ ትመሳሰላላቹ,
ቅንናት ለራስ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
እግዚአብሔር ሲል ክሪስቲያን መሰሉኝ ነበር ብሀላ ምን ብላ ትምላለች ስትለው ወላሂ ሲል አይ ምን አለ በራስህ ሀይማኖት አልሃምዱሊላህ ብትል
እኔም ሚስቱን እማ(ሚ)፤ባሏን ደግሞ ባባ(ዬ) እያሉ እንደሚጠራሩ ጥንዶች የሚሸክከኝነገር የለም
ወደድንም ጠላን ግን ሊያግባባን እና ሊያኖኑረን ሊያቻችለን የሚችል የጋራ የሆን ሁለት ውይም ሦስት ቆንቋዎች መቻልም ሆነ ማወቅ ግዳችን መሆን አለበት!!!!
ምን ማለት ነው ሁላችንም ጨለልን በቃ አልገባኝም😅😂
ፍቅር ሲሆኑ እናቴ ማሬ ፍቅሬ ሲጣሉ ሲናደዱ ደነዝ ላይዘቅ ፀሎት ለቅፅፍት አሉ እኔ አልወድም በትክክለኛ ስሜ እንዲጠራኝ እኔም እንደዛው ማቆላመጥ አይመቸኝም
ከዛ ከዛ ከዛ በዛ😂😂
Fara yalu nachawu lula thank you you are the best intertanier
አርሲወች ሙስሊም እና ክርስትያን ናቸው❤
ሙላት ግንእንደኔ እንድያ የመስለው ቁጭ ኢንዲ።ነው ሚመስለው
እማ እናት እረ ጦስ 😅😅😅😅
❤❤❤ 4ኛ ነኝ
ትክክልየእምየ፡ስም፡እደት?ለሚስት
እነብሩክ ❤❤❤
ቆይ ወገኖች ግን በአንድ ቤትዉስጥ መኖራችሁ ጋብቻ ያስብላል እንደ እረ ምን ጉድ ነው
ዝበይ እኛን አያገባንም ሙስሊም ከሆንሺ
@@Alhamedulilah651 አንቺ ራስሽ ዝም በይ አስመሳይ ነገር ነሽ አሁን ባንቺ ቤትማወቅሽነዉ
@@Alhamedulilah651የፈለገችውን ትጠይቅ ?
አጃኢብ ነውኮ የቴዲን ዘፈን ይዘው ይሆናል ዝበይ ያልሽው ልጅ ምን አስበሽ ነው
Zare mashenef yeneberebachew sera yelelachew behonu arif neber..teneshemvbehon yetekemachew neber.
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እፍን እፍን ተመቸኝ
ግን ኮመታተሮች እሚፅፍላችሁ ቀጥራችኋል እንዴ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ያውና ከዛን የምለው ከወረችው በለጠ 😅😅😅
አንቺ ደነዝ ይለኛል አላለችም ኤረ የቤታቹ ገመና እስከ ጥግ ድረስ አታውጡ 😂😂😂😂
😂😂ቀላልሳኩኝዱዝ ደነዝ
አረ በሳቅ 🤣🤣🤣
ወጣጆ😁🤔
@@hayatkedirkedir6434 😂😂😂....እንደዛ እየተባሉ አብረው መኖራቸው ገረመኝ
@@rahelestif2112አታካብጂው ቀላል ነው
ምነው ዝምታ ያሻልማል የናፈቀው ማነው 😂😂😂😂😂😂
ቆይ ባሏ ክርስቲያን እሷ ሙስሊም እደት
Huletum Oromo nachew. Wanaw esu naw.
Oromotiyya
Qashti❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዴው ሀይማኖታችሁን አታስቡምዴ እዴ ሹ ለዛ
ሉላዬ ዳሌ የመግስት እጅ አለበት ይመስለኛል 😅😅😅😅😅 እውነት እስቦጅ ካልሆነ ቅርፅሽ በጣም ያምራል
👎👎👎👎👎👎👎👎👎
የራሧ ነዉ አትጠራጠሬ ቅናታም😜
@@bdjkddhdjjd8300ያምራል ማለት ቅናት ነው
😂😂😂😂😂😂😂 duze dnez 😂😂😂😂❤❤❤❤
ክዛ ክዛ😅😅😅በዛ
የኦሮሞልብሥ ሊያሥተዋዉቁ ነዉእዴየመጡ
Men chger alew
Timatim alalem
እኔ ከማጋር ልምጣ ሉላየ
Kkkk😅😅😅😅😅 achi denezi hooo minew😅😅😅😅😅
አየ ስም አይገዛ ማዘጊ አላለይም😂😂😂
ባልዬው ክርስቲያን ነው እሷ ስትምይ ምንድነው የምትይው ሲባል ወላ ነው የምለው አለች ምንድነው ነገሩ እኛ ስንምል ወላህ ነው የምንለው ግራገባኝ ሙስሊም ከሆንሽ ልጆቹም የዝሙት አንቺም ትዳር የለሽም ዝሙትላይ ነሽ ነው ወይስ በኦረሞኛ እንደዚህነው የሚማለው
ለምን አልሽ እህቴ ማለቴ የለይለሀኢለሏህ እህቱ ናት እኮ
ሙስሊሞ ሚስቴ ነው እሚለው እማ ኣይልም ይህ ምክር ለሙስሊሞች
ጥያቄ አለኝ እሱ እግዚአቢሔርን ይላል እሶ ወላሂ ለምን?
የኔም ጥያቄ ነው እሱ ሲምል ሰምቸዎ እራሱ መልሶ ወላሂ ትላለች አለ እኔ እንደት ብለው እንደሚኖሩ ግራ የገባቸዎ ይመስለኛል
ከዛ ከዛ ከዛሬ😂😂
አስፋውን በቃ ረሳችሁት በቃ😭😭😭😭😭
ልጁም እረስቶታል እንኳን እነሱ 😌😏
መቼም አይረሳም
ኤጭ አልበዛም
እና አብረው ይሙቱ ኮተት😏
እና ህደዉ ያጡትደ ጉድኮነዉ እሞተጋ አይሞት ምን ያርጉ
Timatim ferafere new ewnet
በ40ቀኗ ነው የምታረግዘው 😅ማሻአላህ
🤣🤣🤣🤣
Oromo naw awo mahasnwa lemlem naw
ቆይ ግን መካከል ያሉት ሙስሊምና ክርስቲያን ናቸዉደ 🤔🤔🙄🙄
እኔም አልገባኝም
Awo
እኔ እምለው ትዳርና ፍቅር እንዴት ይለያያሉ?
Minaw zimata yashelemal milaw pirogeram qare😂😂❤❤
ከዛ በዛ ሆ😂😂😂😂😂
😅😅በጣም
ታየኝ እኮ ባሌን ባባ ልለው 😂😂አረ ሸም ነው እማ ለእናት ብቻ ነው ::ግልፀኝነታቸው ደስ ሲል አንች ደነዝ😂😂😂
መካከለኛቹ እነ ባለ ጊዜ ናቸው😂😂😂😂😂😂😂
አጀብ ባለ ጊዜ ?
ፓለቲከኛ እና ባለ ስልጣን እንጅ የሚጠቀሙት ሌላው ምንም አይጠቀምም