Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ደህና ተቀላቀልክ ወንድሜ 🙌
ኤf ስወድህ
@@nasriyros5048🎉🎉
አጋጋይ😅😅😅😅
Efi በሳቅ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣
ፀጉርህን አሳድግ
ቡርኬ አብሽር የመዳም ቅመሞች እኮ ለመርዳት እና ለማበረታታት አደኛ ነን እኮ ደሞ ቆጆ ነህ🙆🙆🙆🙆🙆🏃🏃🏃
ክክክክክ
Hhhhhh በመጨረሻም አድናቆት
@@ዙልበረካ-ሐ8ጘ ባትጋሪኝ ብሩኬን እኔቀድሜአለሁ ቅመም
እኛ እያለን 🤣🤣🤣
😂😂😂😂 አማረሽ
ወንድሜ በርታ😂😂😂
Enbertaln🫡🤪
ስታምሩ❤❤❤
ስታምሩ ባለ መሀተቦቹ ወንድሞቸ😍
❤😊❤😊❤😊@@FhbGgb
❤❤❤❤❤❤
አፍረምን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም ቡሩኬ በርታ ❤❤❤❤
Wow brother 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ጓደኞች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም
ውዲ።ደምርኝ
ብሩኬ ዋው እንኳንደህና መጣህ ደስብሎኛልይቱይብስለከፈክ በርታ
ብሩኬ እንኳን ደህና ተቀላቀልክ ወንድማችን በርታ 🙏
እንኳን በሰላም መጣክህ ብርክዬ አሌንሄልክህ ግን የመጀመሪያ ደሞስ ለድሆች አከፍለ ብለ
አረ አይዞህ ደሞ እኛን ለማበረታታት ማብሎን ምርጥ ወንድም🤣🤣🤣👍👈
😂😂🌷
@@ዘቢባዩቱብ 🤣🤣😳❤
😂😂eko
😂😂😂
እንኳን በሰላም መጣችሁ መልካም ሥራ ዘመን ይሁን ወንድም በርታ ❤❤❤❤
በርታ ወንድማችን ደሞ ቆንጆ አይተን የመዳም ቅመሞች😅🏃🏃🏃🏃
😂😂
የተመቸኝ ኮሜንት😂😂 የቆንጆ አጥማጅ ነን😮😂😜
አው በደንብ
ስታስቀኑ ጎደኝነታችሁ እውነት የጎደኝነት ጥግ ከናተ ነው ያዬሁት በርቱ !!!
ዋው ደስ ይላሌ ከጎኑ በመሆን አሪፍ አሪፍ ሰራበመስራት ለተመልካች በማቅረብ እንደዚውም እኛም ላይ ሼር በማረግ ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰው ግን አታዋክቡ በመንገድ ላይ ምን እንደሚሆን አታውቁም በደንጋጤ ሲሮጥ😢 ተጠቀቁ
አዉ እንዲህ ተደጋግፎ ማደግ እንዴት ደስ ይላል አይለያቹ ። አብሮነት ማለት እንዲህ ነዉ
እኳን ደና መጣክልን ወድማችን ካተ አስተማሪ ነገር እጠብቃለን ማህተባችን ወበታችን ነው ማርያአምን ስታምሩ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
እንኳን ደና መጣህ ብሩኬ ደስ ይላል በረቱ የጎደኘነት ጥግ አቤት መታደል በፍቅረ ኑሩ❤🙏🙏
ዋው ደሰ ሰትሉ በርቱ ❤❤አሳቃችሁኝ ደሞ😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይመስገን አይዞህ በረታእሽ
ምርጥ ጓደኛሞች ናችሁ እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ በርታ በርታ ብሩኬ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የመጨረሻ መዝጊያችሁ በጣም ነዉ የሚያዝናናዉ ብሩኬ አብሽር ምርጥ ልጆች ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
Wow birkyeeeee👍👍👍efaa mark hulachum nurulin❤❤❤
🎉🎉🎉 እግዚ አብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ ። ይሄን ሳቅ ይሄን መተሳሰብ ያብዛላችሁ።።ብሩኬ ጎበዝ በርታ 🎉🎉 100 ግዜ ላይክ አረጋላሁ።።።ልጆቼ እደጉ
ቡሩኬ ምርጥ ጓደኛ ነዉ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ❤❤❤❤ ወላሂ በጣም ትለያላችሁ ግን እርሱዉ ይቀየር ወላሂ ደግጨነበር ከሂሉ ጋር ተለያየን ሲል
እግዚአብሄርይጠብቃችሁ❤❤❤❤
በጣም ነው የምወዳቹ ወንድመቼ በርቱ ሄሉ እና ማርክ ዶሞ የቀደም ሰላማቹ እግዚአብሔር ይመልስላቹ
ደግሞ እኮ ሥወደዉ በሌላነገር አይደለም በቃ ደሥ ይለኛል😄😄😄😄
ይች ጠጋ ጠጋ 😂😂😂😂😂😂
@@እናቴህይወቴ-ከ2ነ😂😂😂😂እኔኮ የኮሜንት ኮሜንት ነው የሚያስቀኝ😂😂😂
@@እናቴህይወቴ-ከ2ነ😂😂😂😂
@@እናቴህይወቴ-ከ2ነ ጨርሺዋ እቃላማሣትነዉ ልትይ ነዉ እ😄😄😄 አላነሣም እዳታሥቢ
@@እናቴህይወቴ-ከ2ነ😂😂😂❤❤
አብ ሽር አይዞህ ትግስትአርግ አንተታገስ ከሶአንተትሻላለህ ነገሮችን በቀስታይፍታሉ ትልቅ ፍቅር ትልቅፍተና አለው
ወይኔ እኔ እሱነው ወይስ ላላ ሰው እያልኩኝ ነበር ማርክዬ ሰላማቹው ይብዛአ
ወላሂ ብሩክ ምርጥልጂነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ምርጥ ጎደኛማቾች ደሥ ትላላችሁ❤❤❤❤❤
Brukyee..yena.kojo...swedachihu❤❤❤
የኤፊ ና የማርክ እውነተኛ ምርጥ ጎደኛቸው ስለሆንክ በነሱ ስም ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ አስተማሪ የሆነ ጥሩ ነገር ይዘህ እንደምትመጣ እንጠብቀሀለን 🎉🎉🎉
እንኳን ደህን መጣህ ብሩኬ ቀጣይ ቪድዮ እጠበቃለን በጉጉት ቶሎ ልቀቅልን❤❤🇪🇹
ደሞ በዚ አጋጣሚ በጣም ነው ምታምሩት ማሻ እላህ ካይን ያውጣቹ
ናፍቃቹ ናባር የኔ ማሮች ስላያውቹ ዳስ ብሎኛል ❤️❤️❤️❤️❤️
አይዞህ ብሮ ፍቅር አይታበይም
ስትረዳዱ ያምርባችኋል ቀጥሉበት...❤❤❤
በርቱ ጀግኖች እንወዳችኋለን ❤❤❤
አይዞህ ጠክር ጥሩ ቤተሠቦች ናቸው❤❤
ደምርኝ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
እንኳን ደና መጣህ ብሩኬ ደሰ ይላልበረቱ🎉🎉🎉🎉
ዋው ደስ ስትሉ ምርጥ ወንድማሞች ናቹ
ደስ ትላላችሁ የምር ባለማህተቦቹ ❤❤
እኳንደህናመጣህብሩክ ደስስትሉግንፍቅራችሁንያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
Maryamen desi sel fekrachu fetari ayleyachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ biruke wed
ዋው ስታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤በርቱልን መልካም የስራ ዘመን bro❤🎉🎊🎉🎈🍾🎂🍷
ኤፍየ የፀጉርህ ቁርጥ እስታይልህን ስወድልህ እባክህ እንደ ሌሎች እንዳታሳድግ እሺ ኦርቶዶክስ ልጆች ፀጉር አታሳድጉ ብሎናል የሰማይ አባታችን❤❤❤❤❤❤
ብርክ በሄሉ አትሚጠበት በጠም ነው የምወደት ተው በአሁን ሰአት ነገሩ እርሱ አልተስከከለም 🎉🎉🎉🎉🎉 በተርፈው በርታ
ማርኬ ብሩኬ ኤፍ በርቱ የተሻለ አስተማሪ ነገር ለመስራት ሞክሩ የሄሉ ነገር የናተ ፂናትነው ይስተካከላል🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደና መጣክ ብሩኬ በርታ❤❤
ወይኔ. በአላህ. አስደነገጣቹህት. ሚስኪን. ❤❤❤
ስወዳችሁ እኮ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ የመዳም ቅሞምቼ የት ናችሁ ኑ እዝህም ተጀምሩዋል Wellcome እንበለው 😊
እናበረታታሀለን ብሩኬ አብሽር ወንድማቺን እኛ የመዳም ቅመሞቺ ለማበረታታት አልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ነው ደስይላል ብሩኬ በሪታ በጉጉት ነበር የጠበኩት ለሱ ማለት ነው❤❤❤❤
ቡራዬ የጓደኛ ጥግ የስዉ ምርጥ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ ስትሉ አብሮ ማደግ መለወጥ 🎉🎉🎉❤❤❤
ማሬያምን ፈገግታችሁ ደስ ሲል የኔ ማማሎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስታምሩ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ ብሩኬ በርታ ❤❤❤❤❤
ማሻአላሕ ጓደኝነታችሑ ደሥሢል መልካም ጓደኛማግኘትኮ መታደል ነዉ 🎉🎉🎉እኔግን ጓደኛ አይወጣልኝም
ብሩኬን አታሥጨንቁት እኔ አልችልም ያመኛል❤❤
ቡርክዬማልከምነ
ወይኔ ፈታኮነዉ የምታረጉት አብሽር ተጎንህ ነን የመዳም ቅመሞች
ብርኬ እካዎን ደና መጣህ ❤❤❤በርቱልን
ያምሀል የሚላትስ ቃል የምር ሢያሳዝን😅😅😅😅😅😅❤❤❤በዚህ አጋጣሚ በጣምነዉ የምወዳችሁ
ብሩኬ ሰውዳህ እንኳን ደህና መጣህ❤️❤️❤️
ሁላቸውም ፕራክ ነው ሢባሉ ይቀየማሉ ቡራ ግን አይቀየምም ቡራየ አድናቂህ ነኝ ❤❤😘😘😘👍👍
ዌል ካም ብርኬ ጥሩና አስተማሪ ነገር እደምሰራ ተስፍ አለን በርታ ጎበዞች እዲህ ነው ጓደኛ በርቱ❤
ደምርኝ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
የምር እኔግን ከሀይሜ ጋር ልጣላነዉ እዳገላግሉን በርቱልኝ የኔ ወድሞች❤❤❤❤
እኳን በሠላም ተቀላቀልክ ብሩኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት እኔ እነኝህን ጓደኛሞች ስወዳቸው በማርያም በብዙው ኑሩልን😘😘😘😘😘
የጋደኝነት ጥግ ይመቻችሁ ❤ ኤf በሳቅ ገደልከኝ 😃 መላጣ ነትህ ያምርብሀል
𝚝𝚊𝚋𝚋𝚊𝚛𝚝𝚊𝚝 𝚢𝚎𝚗𝚎 𝚊𝚋𝚋𝚊𝚝❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳን በሰላም መጣህ ብሩኬ በርታ❤❤
🥰🥰🥰🥰ብራ ምረጤ ሰወደህ ❤❤❤እርገት ያለ በዛ ላይ ቅን በዛ ላይ ቆንጀየ ❤❤❤
አንድነታቹ ደስ ይላል❤❤❤
አላህ የጠብቃችሁ ምርጥ ዉዴሞች
ወንድማች እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይጣብቃችሁ❤❤❤❤
ማርክዬዬዬዬ❤❤እግዚአብሔር ሁሉን በግዜው ውብ አድርጎ ሰራው ይላል አይደል መፅሀፋችን❤❤ ማርክዬ ታገስ ፀልይ ሁሉ መልካም ይሆናል እመን
መልካም ጓደኛ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ። ብሩኬ በርታ ምርጥ ልጅ ነህ ብሮ
እንኳንደህናመጣህ ወንድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ዉዶች ሰታምሩ❤
አይለያቹህ. በጣም ደስ. የምትሉ. ❤❤❤ከራሷቹህ. በላይ ለሰው. ያላቹህ. ክብር እና. መልካምነት. በጣምደስትላላቹህ
❤❤❤❤ብሩኬ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤ ለማንኛውም ደሰ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
Burki well come 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ታምራላቹሁ ምርጥ ጓደኛሞች❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣቹልን ወድሞቾቻችን እንኳንም አስቆረጣቹት ፀጉሩ ያስጠላበት ነበር ተመሳሳይ መኦናቹ ደስ ይላልይመቻቹ በርቱልን
እንኳን ሰላም ምጣችሁ አይዞህ ብሩኬ በርታ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😮😮😮Maxachu bazi damo inante qonjowochi😊❤
እካን በሰላም መጣቹህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Weyeny berki sewdeh 🥰🥰🥰🥰 f ney ke dubai yemer betam nw yemewedeh
እንኳን ደህና በጣቹሁ ዉድ ወንድሞቻችን የሀገሬ ልጆች በርቱ ከስባቹሁት ሁሉ አላህ ያድርሳቹ አይለያቹ በስላም በጤና ያኑራቹ እንሻ አላህ
ዋዉ ደሰ ሰትሉ በርቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😊😊😊😊
❤❤❤❤
ብሩክዬዬዬ ውይ ማርክዬ አዘንክለት እኮ
❤በርቱ መልካም ወጣቶች ብሩኬ🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክክክክክክ አረ ወይኔ አረ ወይኔ ወላሂ ሆዴ ቆሰለ የማርቆስ ሰላምታ ሰላም ጤና በደረሰበት እሺ ጨርሰው ድረሱ ነው ኣትድረሱ ኣይ ኣይለያላቹህ ❤
እደናተ ቅን አላየሁም አላህ ከፍያርጋችሁ❤❤
❤❤❤ተመስገን ስላማቹ ብዝት ይበል መልካመቼ
አዲስ ነኝ ቤተሰብ አርጌካለው
በቃ አሁንማ እናተን ሣላይ አልተኛም ሡሥ ሆናችሁብኝ❤❤❤❤

እንኳን ደና መጣህ ብሩኬ
ደሰ ይላል
በረቱ🎉🎉🎉🎉
ዋው ደስ ስትሉ ምርጥ ወንድማሞች ናቹ
ደስ ትላላችሁ የምር ባለማህተቦቹ ❤❤
እኳንደህናመጣህብሩክ ደስስትሉግንፍቅራችሁንያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
Maryamen desi sel fekrachu fetari ayleyachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ biruke wed
ዋው ስታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤በርቱልን መልካም የስራ ዘመን bro❤🎉🎊🎉🎈🍾🎂🍷
ኤፍየ የፀጉርህ ቁርጥ እስታይልህን ስወድልህ እባክህ እንደ ሌሎች እንዳታሳድግ እሺ ኦርቶዶክስ ልጆች ፀጉር አታሳድጉ ብሎናል የሰማይ አባታችን❤❤❤❤❤❤
ብርክ በሄሉ አትሚጠበት በጠም ነው የምወደት ተው በአሁን ሰአት ነገሩ እርሱ አልተስከከለም 🎉🎉🎉🎉🎉 በተርፈው በርታ
ማርኬ ብሩኬ ኤፍ በርቱ የተሻለ አስተማሪ ነገር ለመስራት ሞክሩ የሄሉ ነገር የናተ ፂናትነው ይስተካከላል🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደና መጣክ ብሩኬ በርታ❤❤
ወይኔ. በአላህ. አስደነገጣቹህት. ሚስኪን. ❤❤❤
ስወዳችሁ እኮ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ የመዳም ቅሞምቼ የት ናችሁ ኑ እዝህም ተጀምሩዋል Wellcome እንበለው 😊
እናበረታታሀለን ብሩኬ አብሽር ወንድማቺን እኛ የመዳም ቅመሞቺ ለማበረታታት አልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ነው ደስይላል ብሩኬ በሪታ በጉጉት ነበር የጠበኩት ለሱ ማለት ነው❤❤❤❤
ቡራዬ የጓደኛ ጥግ የስዉ ምርጥ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ ስትሉ አብሮ ማደግ መለወጥ 🎉🎉🎉❤❤❤
ማሬያምን ፈገግታችሁ ደስ ሲል የኔ ማማሎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስታምሩ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ ብሩኬ በርታ ❤❤❤❤❤
ማሻአላሕ ጓደኝነታችሑ ደሥሢል መልካም ጓደኛማግኘትኮ መታደል ነዉ 🎉🎉🎉
እኔግን ጓደኛ አይወጣልኝም
ብሩኬን አታሥጨንቁት እኔ አልችልም ያመኛል❤❤
ቡርክዬማልከምነ
ወይኔ ፈታኮነዉ የምታረጉት አብሽር ተጎንህ ነን የመዳም ቅመሞች
ብርኬ እካዎን ደና መጣህ ❤❤❤በርቱልን
ያምሀል የሚላትስ ቃል የምር ሢያሳዝን😅😅😅😅😅😅❤❤❤በዚህ አጋጣሚ በጣምነዉ የምወዳችሁ
ብሩኬ ሰውዳህ እንኳን ደህና መጣህ❤️❤️❤️
ሁላቸውም ፕራክ ነው ሢባሉ ይቀየማሉ ቡራ ግን አይቀየምም ቡራየ አድናቂህ ነኝ ❤❤😘😘😘👍👍
ዌል ካም ብርኬ ጥሩና አስተማሪ ነገር እደምሰራ ተስፍ አለን በርታ ጎበዞች እዲህ ነው ጓደኛ በርቱ❤
ደምርኝ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
የምር እኔግን ከሀይሜ ጋር ልጣላነዉ እዳገላግሉን በርቱልኝ የኔ ወድሞች❤❤❤❤
እኳን በሠላም ተቀላቀልክ ብሩኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት እኔ እነኝህን ጓደኛሞች ስወዳቸው በማርያም በብዙው ኑሩልን😘😘😘😘😘
የጋደኝነት ጥግ ይመቻችሁ ❤ ኤf በሳቅ ገደልከኝ 😃 መላጣ ነትህ ያምርብሀል
𝚝𝚊𝚋𝚋𝚊𝚛𝚝𝚊𝚝 𝚢𝚎𝚗𝚎 𝚊𝚋𝚋𝚊𝚝❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳን በሰላም መጣህ ብሩኬ በርታ❤❤
🥰🥰🥰🥰ብራ ምረጤ ሰወደህ ❤❤❤እርገት ያለ በዛ ላይ ቅን በዛ ላይ ቆንጀየ ❤❤❤
አንድነታቹ ደስ ይላል❤❤❤
አላህ የጠብቃችሁ ምርጥ ዉዴሞች
ወንድማች እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይጣብቃችሁ❤❤❤❤
ማርክዬዬዬዬ❤❤እግዚአብሔር ሁሉን በግዜው ውብ አድርጎ ሰራው ይላል አይደል መፅሀፋችን❤❤ ማርክዬ ታገስ ፀልይ ሁሉ መልካም ይሆናል እመን
መልካም ጓደኛ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ። ብሩኬ በርታ ምርጥ ልጅ ነህ ብሮ
እንኳንደህናመጣህ ወንድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ዉዶች ሰታምሩ❤
አይለያቹህ. በጣም ደስ. የምትሉ. ❤❤❤ከራሷቹህ. በላይ ለሰው. ያላቹህ. ክብር እና. መልካምነት. በጣምደስትላላቹህ
❤❤❤❤ብሩኬ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤ ለማንኛውም ደሰ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
Burki well come 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ታምራላቹሁ ምርጥ ጓደኛሞች❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣቹልን ወድሞቾቻችን
እንኳንም አስቆረጣቹት ፀጉሩ ያስጠላበት ነበር
ተመሳሳይ መኦናቹ ደስ ይላል
ይመቻቹ በርቱልን