🛎️ከ14 አመት ልጅ ጋር ፍቅር ያዘኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @Kidoo.21
    @Kidoo.21 9 місяців тому +104

    ብጋራህ 😂😂😂

  • @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ
    @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ 10 місяців тому +402

    እስኪ ብሩኬን እደኔ የሚወደዉ በላይክ ግጩኝ የኔቆንጆ

    • @ለምለምየጌታልጀ
      @ለምለምየጌታልጀ 10 місяців тому +2

      ከኔ ዉጭ ማንም ልዉድ አይችልም ፍቅር ፍቅር ያጫዉተኛል ዜንድሮ ከቡረ ጋራ😢

    • @jesam-oz5dh
      @jesam-oz5dh 8 місяців тому

      እወደዋለሁ❤😢❤❤❤

    • @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ
      @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ 8 місяців тому

      @@ለምለምየጌታልጀ በህግ እንከባበር

    • @GvHv-b3t
      @GvHv-b3t 7 місяців тому

      እኔ እወደዋለሁ❤❤❤❤❤❤

    • @NESRiyaAOWL
      @NESRiyaAOWL 6 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @kalkidan7912
    @kalkidan7912 10 місяців тому +154

    እረ በዝህ video ቡራን 20k እናስገባው የምትሉ 👍👍👍👍

  • @marketube391
    @marketube391 10 місяців тому +442

    እሰራልካለው ቆይ😅😅

    • @fadelaabdulla
      @fadelaabdulla 10 місяців тому +4

      😁😁😁😁😁

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 10 місяців тому +9

      ማርክ ተበቀላቸው ኤፋና ብሩኬነው

    • @bsgd936
      @bsgd936 10 місяців тому +4

      ቡራዩ ያሳዝናል አትስረው

    • @samiratube2151
      @samiratube2151 10 місяців тому +1

      ኢጠቢቃለን

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 10 місяців тому +3

      ማርኬ ጎበዝ ለናትህ ትናት ሰፕራይዝ ያረካት አስለቅሶኛል በርታ ተባረክ ማርኬ በናትህ ኤፍሬምን ፕራንክ አድርግልን

  • @almalm523
    @almalm523 10 місяців тому +141

    ጎደኝነት እዚህ ቤት አለ ጌታን ደግሞ ስወዳችሁ አይለያችሁ ብሩኬ ፍቅረኛህን አስተዋውቀን

    • @betelhemtube1655
      @betelhemtube1655 10 місяців тому

      እኔ ነኝ❤

    • @almalm523
      @almalm523 10 місяців тому

      @@betelhemtube1655 አደለሽም😂😂😂😂😂

    • @Ruta688
      @Ruta688 10 місяців тому +2

      ብዙ ቤት ፅፍያለወ❤ ያስተዋውቀን

    • @GgRe-v8w
      @GgRe-v8w 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 10 місяців тому +507

    ወንድሜ ግን እደዚ አታስጨንቀን😢

    • @ምየደሙፈሬነኝ
      @ምየደሙፈሬነኝ 10 місяців тому +11

      ኤፍ አንተ የሳቅ ምንጭ 😂😂😂😂😂

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 10 місяців тому +10

      ኤፍሬም ምርጥ ልጅ❤❤❤❤❤❤

    • @emuhiba9441
      @emuhiba9441 10 місяців тому +3

      እረ ኤፋ ግግም አልክ እኮ ቢያንስ ለልጅቷክብርአይኖርህምእዴ. የሌላግዜ ብቻውን አትመክረውምእዴ. በጣምአካበድከው እንኳንም ፕራንክሆነ. ሲቀጥል. ተማክራችሁበትነው. እጅ. ቅናት ያለብህነውእሚመስለው

    • @emuhiba9441
      @emuhiba9441 10 місяців тому +4

      እሷ አምናበት. ግደታትንሽነች😂😂😂😂😂😂

    • @haymi16h
      @haymi16h 10 місяців тому +3

      አንተማ ቆንጅዬ ናትአልክ🤣

  • @እኔነኝደራሽለወገኔ
    @እኔነኝደራሽለወገኔ 10 місяців тому +67

    ኤፍሬምን ሚያጨልል ብራክ አርጉልን ወረታዉን እከፍላለን😂😊

    • @Tube-ex7fl
      @Tube-ex7fl 10 місяців тому +1

      😂😂😂ክፉ

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 10 місяців тому +123

    ብሩኬ ጨዋ ልጅ ነው ❤

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 10 місяців тому +51

    ዋው የጎደኝነት ጥግ ይልሀል እዚህ ነዉ በጣም ደስስ የምትሉት ዉዶቼ ሠላማችሁ ይብዛ❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 10 місяців тому +23

    ማረክ እና ኤፋ ለሴት ልጅ ያላችሁን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 10 місяців тому +43

    ዉይኔ ማርቆስ እና ኤፋ
    በጣም እናመሰግናለን ከልብ በእዉነት
    ❤❤❤

  • @SerkeAsalfew
    @SerkeAsalfew 9 місяців тому +28

    ኤፊ&ማርክ ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብር ሳላድንቅ አላልፍም 👌👌👌ብሩኬ አቦ ይመችህ👌👌

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 10 місяців тому +39

    ጉዋደኝነት እንደዚህ ነው ለሴት ልጅ ያላቸው ክብር ሴት ልጅ ጥቃት እንዳይደርስባት ያደረጉት ትግል ደስ ያሰኛል እንደናንተ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 10 місяців тому +23

    ወላ ቨሳቅ ነፈርኩ🤣🤣🤣🤣🤣ልጂቱ 10 ኛክፍል አለች እነሡደሞ 13አመት ነዉ የሚሆናት አላሉምደ🤣🤣በ3አመቷ ትምህርት ገባችደ ወይኔ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @mabept906
      @mabept906 10 місяців тому +2

      እኮ እኔ ግራየገባኝ ነገር እሱ ነው 🤣🤣🤣🤣

  • @jemila602
    @jemila602 10 місяців тому +71

    ብሩኬ ዛሬ ሣያቀው ተነፈሠ ብዙ የፍቅር ታሪክ አሣልፈን እናቃለን ሥሜቱ ከባድ ነው አለ !! በቃ ይጠየቅልን የምትሉ በላይክ!,👍

    • @أمعسمان
      @أمعسمان 10 місяців тому +1

      ኤፍሪም በሚለው ይስተካከል😅

    • @HgHf-fg7br
      @HgHf-fg7br 6 місяців тому +1

      እህቱናትኮ😅😅😅😅😅

  • @DghjFhjj-c1b
    @DghjFhjj-c1b 8 місяців тому +49

    በእውነት አስተሳሰባቸውን አለማድነቅ አይቻልም ለሴት ልጅ ክብር ያለቸውልጆች❤❤❤❤❤

    • @umufaruqtube622
      @umufaruqtube622 8 місяців тому

      ጎበዞች ለሴት ልጂ በሚሰጡት ቦታ አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ ይጠብቃች

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 10 місяців тому +53

    ኤፍሬም፣ ማርክ ጀግና የሴት ልጅ መብት ይከበር
    ብሩክ ሰራህላቸው😂😂
    ደስ የምትሉ ጓደኛሞች

  • @Betsi1292
    @Betsi1292 10 місяців тому +17

    ማርያም የነኚ ልጆች ጓደኝነት እንዴት ደስ እንደሚል መከባበራቸው አስተዋዪነታቸው ሁለ ነገራቸው ፈጣሪ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @Senayitmulugeta-x6j
    @Senayitmulugeta-x6j 9 місяців тому +14

    እውነተኛ ፍቅር እዚህ ቤት ነው ያለው ቡራ ፍቅርቹን ያብዛላቹ ስታምሩ አይለያቹ አድናቂያቹ ከኢንሴኖ ❤❤❤❤

  • @LaylaLayla-gb5mw
    @LaylaLayla-gb5mw 10 місяців тому +18

    ቡሩኬ ምርጥ ሰው እወድሃለሁ ❤❤ደርባባ ነገር 😊❤

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 10 місяців тому +16

    ወላሂ ለሤቶች ክብር እናመሠግናለን ኤፊና ማርክ ክበሩልን አድናቂያችሁ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsAs-o7v3l
    @AsAs-o7v3l 9 місяців тому +4

    ብሩክ ከማድነቅም በላይ እወድሀለሁቁጥር ተለዋውጠን ብናወራ ፕሊስ ተረዳኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 10 місяців тому +20

    የኔ ብሩኬ አበባዬ❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 10 місяців тому +13

    ጥሩ ጓዳኛማሞች ናችሁ በርቱ ለሴትም ልጅ ያለቹ ቦታ ደስ ይላል

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 10 місяців тому +13

    እረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r 10 місяців тому +11

    ውይ ጎደኝነት በናተ እንማር ምርጥ ጎደኛማ ናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @irikrir538
    @irikrir538 10 місяців тому +11

    ኤፍሬም ብሩኬ ማርክ የጓደኝነት ጥግ ስወዳቹህ እኮ❤❤❤❤

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 10 місяців тому +11

    ምርጥ ጓደኝነት ደስ ስሉ ❤❤😂😂

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 10 місяців тому +5

    ግን ሴት አትማስልም ድምፅ ብቻ ነው ሴት ያስማሰለ ብርክዬ ምን ሆነክ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 10 місяців тому +8

    አሁንማ ሱስ ሆናችሁብኝ የምር የሳቄ ምጮች ከመዳም ጋር ስተክን እውልና ማታ ይቱብ ላይ ስገባ እርስት አረገዋለሁ እሲ በምኑም በምኑም አፅናኑን እደዚህ ከዘርኝነት ነፃ የሆናችሁ ስውዳችሁ ፈጣሪ ይጥብቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 10 місяців тому +10

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ምርጥ ጓደኞች በማይሆን መንገድ ጓደኛ ሲራመድ መመለስ😢

  • @fatmaabdullah4363
    @fatmaabdullah4363 10 місяців тому +10

    😂😂😂😂 አይ ብሩኬ አሳከኝ ደሞልጅቱ ስተምር ማሻአላህ❤

  • @SameeraSameera-g8y
    @SameeraSameera-g8y 10 місяців тому +8

    ጎበዝአተምእደዚህአይዳያ እያመጣክስራ ይቲውብህ ያድግልሀል

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 10 місяців тому +11

    ወይኔ ማርክና ኤፍ ዛሬ ተሰራላችሁ ውነት ብሩኬ ደሞ በሌላ ና እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤ በሳቅ ገደላችሁኝ

    • @jebdb
      @jebdb 10 місяців тому +1

      ጀግና ነው ወንድማችን

    • @jebdb
      @jebdb 10 місяців тому +1

      ደግ አደረክ

    • @jebdb
      @jebdb 10 місяців тому +1

      እሰይ

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 10 місяців тому +16

    ትመሣሠላላችሁ ብሩኬ ❤❤❤❤❤❤

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 10 місяців тому

      ማርዋ. ዴምሪኝ

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 10 місяців тому

      @@SebrinaTube- እደትነዉ አላቀዉማ ማማየ ወላሂ አይጠባኝም

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 10 місяців тому

      @@SxB-gz3mt ሽኩራን እማ. ሰብስክራይብ ማዲረግ. ቀላል ነው

  • @JeriLove-m7f
    @JeriLove-m7f 4 місяці тому +1

    Mencheger alw enta dgemo akbdchute

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 10 місяців тому +5

    በጣም አስተዋይ ናችሁ ህፃንልጅናት እዉነቱ ትክልልለኛዉ ነገር ለእሱ ተናገራችሁ እዉነተኛ ጓድኛ ማለት እንደዚህነዉ!!!!!!!!!!!!!እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hgfthgg5994
    @hgfthgg5994 9 місяців тому

    እናተልጆችበጣምበሳልአስተዋይአዛኝናችሁሰላሙንያብዛላችሁትክክለኛጋደኛምችእስከመጨረሻውያዝልቅላችሁ

  • @mulu5
    @mulu5 10 місяців тому +6

    አይ ኤፍሬም ትንሽ ልጅ ፍቅር አይዘዉም ያለዉ 😂😂😂 በቃ አፈቀራት በቃ አላዋለዳቹሀትም 😂😂ጎን ጎበዝ ናችሁ እድህ ለሌላ ማሰባችሁ በርቱ

  • @adebebmadefro8783
    @adebebmadefro8783 3 місяці тому +2

    ከብሩኬ ፍቅር ይዞኛል

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 10 місяців тому +7

    ጎበዞች ናችሁ ስርአታችሁ ደስ ይላል ለህፆልጂ ያላችሁ ቦታ ጥሩነው

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e 9 місяців тому +4

    ስታምሩ ወንድሞቸ በፍቅርኑሩልኝ ❤❤❤❤

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 10 місяців тому +5

    ብሩኬ የኔ ወንዳወንድ ስታምር እኮ የእውነት ግን ባንተ ኢወት ማንም አያገባውም ስለዚ አሪፍ ልጅ ጠብሰክ እንዳንተ አይነት ቆንጆ ፍቅረኛ መያዝ አለብክ እንጠብቃለን ❤❤❤ታምራለች ያክስትክ ልጅ

  • @roroathiopia3519
    @roroathiopia3519 10 місяців тому +9

    ብሩኬ የኔ ጨዋ ለዛ ያለህ ለጉአደኞቺህ

  • @anvsnv9586
    @anvsnv9586 10 місяців тому +5

    ማሻኣላህ ጓደኝነትብሎ ዝም ነው ማርክ ኣጣነው አልክ የእውነት ጓደኝነት ደስ ይላል ኣይለያቹው

  • @ለምለምየጌታልጀ
    @ለምለምየጌታልጀ 10 місяців тому +2

    ቆይ ግን ለምን መልስ አትሰጡኝም በማርክ ፔጅ ላይ የጻፊኩት ኮመት 😢

  • @samira7639
    @samira7639 10 місяців тому +5

    ፍቅራቸው በጣም ነው ደስ የሚለዉ ቡሩኬ ኤፍርም ማርክ ፍቅራቹዉ እንዳይቀየር እኔም ከናተ ፍቅር ተምሯለዉ❤❤👍😭😭

  • @FEee-mi6kb
    @FEee-mi6kb 3 місяці тому +1

    ወይኔ የይቱብ ዘበኛ ሆኘቀረሁ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 10 місяців тому +4

    መከባበራችሁን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር እድሜከጤና ይስጣችሁ እስከሽበት ተመኝሁ

  • @Rihanaawel-r4h
    @Rihanaawel-r4h 10 місяців тому +1

    የምር bero ይቅርታ እስከዛሬ ያንተ ቻናል አላቀውም ነበር አሁን ነው subescrabi ያደረኩት

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 10 місяців тому +7

    ምሪጥ ትምራት ነው ይሰጣችሁ ኤፌዬ ና ማረኬ ያሁነት ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @رحمهكدير
    @رحمهكدير 12 днів тому +1

    ፍቅሪ ኢድሜ አይጠይም❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 10 місяців тому +4

    ብሩኬ ዊና 10k. ገብተዋል በርቱ በጣምነው የምወዳችሁ❤❤❤ ብሩኬ በናትህ ኤፍሬምን ከባድ ፕራንክ አድርግልን

  • @astuyemaryamlji-vk3uz
    @astuyemaryamlji-vk3uz 5 місяців тому

    እኔም ታላቅ ወድም የለኝም ስለዚህ አንተ ወድም ሁነኝ እኔ እህት ልሁንህ እንስማማ ብሩኬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ውድ ነው የማረጋችሁ ሁላችሁንም❤❤

  • @እሙዘይነብ-ዐ7ዠ
    @እሙዘይነብ-ዐ7ዠ 10 місяців тому +6

    😂😂ምነው መያዝ ኤለበትም

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 8 місяців тому

    ብሩኬ እነዚህ ወንድሞችህ።። የውነትም ቢሆን ከለከሉህ።።ግን አጭተህ ማሳደጌ አይቻልም ?

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 10 місяців тому +3

    በጣም ጨዋ ናችሁ ትክክል ናችሁ ጊዜው ተበላሽቷል መቆጣጠራችሁ ጥሩ ነው ህት ስላላችሁ

  • @ZenebeDutiso
    @ZenebeDutiso 10 місяців тому +2

    ኤፌሬም እና ማርቆስ እናንተን ብሎ የከተማ ልጆች ቆይ ባጌኝችው በመጀመሪያው ቀን እንደዚህ ትሆናለችሁ በዛም በልጅቷ ፍት

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 10 місяців тому +8

    ሰርህላቸው ብሩኬ 😂❤❤❤

  • @gdhghh2290
    @gdhghh2290 10 місяців тому +2

    አታካብዱ እኔም 14አመቴ ነዉ ፍቅረኛ ያዝኩት ወላሂ😂😂😂😂😂😂

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 10 місяців тому +6

    የሳቂ ምጮች ያዝቅልህ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 10 місяців тому +2

    ለሴት ልጂ የምታስቡ መሆኑ አስደሠታችሁኘ በውነት አዳዲ ሰገጤ ተወደደች ችግር የለውም የሚሉ አሉ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 8 місяців тому +3

    🎉🎉 ማርክ አንተ የሔለን አባት አይሆንም ሲሉህ የተሰማህን ስሜት አስብ ።።የእውነት ቢሆንን እንኳ የልጅቱን ልብ ሰበራችሁ እኮ

  • @eliham.ሰለምቴዋ
    @eliham.ሰለምቴዋ 9 місяців тому +3

    ወይ ስወዳቹ እኮ ኧረ በስመ አብ ለሴት ልጅ ያላቸውን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም

  • @JhJv-ix3qs
    @JhJv-ix3qs 9 місяців тому +4

    እናተ የዘመኑ ምርጥ ጀግኖች እኔ ልጀን 13 አመቷ ድረዋቷል እኔ ሥደትነኝ እሥካሑን

  • @emu6470
    @emu6470 10 місяців тому +5

    እንኮ የሚያስቀኝ ኤፍሬም ነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 10 місяців тому +17

    እኔ እሚታየኝ ማህተባቸው ብቻ ነው የኔ ባለማህተቦቹ ስወዳቸው ❤❤❤❤❤

    • @zabibatube
      @zabibatube 9 місяців тому +2

      ሙስሊም ሆኜ እኔ ራሱ ወለሂ ደስ ስሉ የእምነት ክብር🎉❤❤❤😢😢

    • @ኤምየድንግልልጅ
      @ኤምየድንግልልጅ 5 місяців тому

      የኔዉድ❤​@@zabibatube

  • @Zuzutiiyejimalij
    @Zuzutiiyejimalij 4 місяці тому

    Eree yenezi godigninat Batam yemiwade sew like gicugn😢❤❤

  • @masart9631
    @masart9631 8 місяців тому +3

    ዋውውውው የጓደኝነት ጥግ ትለየለቹ ብሩኬ ምርጥ ወንድም👌😍❤❤

  • @Aste221
    @Aste221 10 місяців тому +1

    ቆይ ለምድነው የእግዚአብሔርን ስም በከቱ አትጥሩ😢

  • @amiyimamgo7198
    @amiyimamgo7198 10 місяців тому +5

    ብሩኬ የአንተፍቅር ሊደፊኝነው😢 ደግሞኮ ቆንጅየነህ ስታምር

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 10 місяців тому +1

      ዋው ደጋሜ,እዳልሰማ

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 10 місяців тому +1

      😂😂😂😂

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 10 місяців тому

      @@genetteshome3906 😁😂😂ወይ ስወደውእኮ😜 ይህውደገምኩልሽ💃💃

    • @zainasied615
      @zainasied615 10 місяців тому

      ​@@genetteshome3906😂😂😂😂

    • @የወርዲ
      @የወርዲ 2 місяці тому +1

      ኧረ የምርሽን ነው😂😂😂

  • @ሀዩየራያዋ-ኰ5ፈ
    @ሀዩየራያዋ-ኰ5ፈ 9 місяців тому +1

    እርኔከብሮኬፍቅርይዞኛል የማዳምቅመሞችየዲርሱልኝ😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 10 місяців тому +10

    የምርግን ለሴልጅያላቸዉክብር ደስእሚሉ ጓደኛሞች❤❤❤❤❤❤

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 9 місяців тому +2

    ቡርክዬ ታምራላችሁ ደግሞ በጣም ነው ምትመሳስሉት እያየሁክ አደክ እኮ ትንሽ ልጅ ነበርክ ስደት ሳልወጣ በፊት❤❤❤❤

  • @martamarat3786
    @martamarat3786 9 місяців тому +4

    ጓደኝነታቹ ደስ ሲል ያዝልቅላቹ❤❤

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin 2 місяці тому

    Iamegaremo teweledoche iawenate gadagoche hooooo❤❤❤❤❤❤

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 10 місяців тому +15

    ሣቂ ልታስመቾኝ ነዉ አላለም ይመቻችሁ ❤❤

  • @tizitabekele-xe1zi
    @tizitabekele-xe1zi 10 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂.adena.nachu.yemre.edenate.ayente.wedemoch.yebezulegn

  • @ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ
    @ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ 10 місяців тому +3

    አይዞህ ወድሜ እመወለድ ቋቋ ነው ❤❤

  • @Atit_Royal
    @Atit_Royal 3 дні тому

    የእውነት ግን ምን አይነት ጓደኞቼ ናቹህ ግን ❤❤❤

  • @አግዚአብሔርአራኛዬነው
    @አግዚአብሔርአራኛዬነው 10 місяців тому +9

    የ ፍቅር በታሳብ ባጣም ነው የምዋዳችሁ እግዚአብሔር ካክፉ ኡሉ ይታብቃቹ የ ብሩኬ አፍቃሪ ነኝ 🥺❤❤❤❤❤

  • @tadela3984
    @tadela3984 7 місяців тому

    የልጅቱጤንካሬግንአዳናኳት😂😂😂❤❤❤❤❤❤ሲርያስነት❤❤❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 10 місяців тому +4

    አይዞህ መወለድ ቋንቋ ነው ብሩኬ

  • @toibasorry3507
    @toibasorry3507 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤🎉

  • @IkaarmIkkram
    @IkaarmIkkram 10 місяців тому +10

    ወላሂ በሳቅ ገደለቹኝ 😂😂😂😂😂😂😂አይ ኢፍሬም ምስክን አንደኛ ለምክር የእውነት

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 7 місяців тому +1

    እየወንድምነት ጥግ እድህ ነው ወንድም ጥፋቱንም በግልፅ የሜናገር ሰው ስወድ ግን የለኘም እማ ልጅ ብቻ ናት ብናደድም ብደሰትም

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 10 місяців тому +7

    አይ ብሩኬ ምን ይሻልሀል በጣም ነው የምወዳችሁ ጓደኝነታችሁ ሲያምር ማሻ አላህ አይለያችሁ አቦ

  • @ZetaZeta123-n6h
    @ZetaZeta123-n6h Місяць тому

    Endezih ayinet guwadenya yisxen yimil ej awuxu ❤waaaaw

  • @የሸኢትዮ
    @የሸኢትዮ 10 місяців тому +12

    ምራጥ ጎደኛ ናችሁ ጎደኛማለት እንደዚህ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaahaaySahay
    @SaahaaySahay 3 місяці тому +1

    😊😊😊❤❤❤

  • @A12Samsung-z3j
    @A12Samsung-z3j 10 місяців тому +4

    ማሻላ ደስ ትላላችሁ

  • @AaAa-t1i5l
    @AaAa-t1i5l 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ ማሮች ወደ ፍት❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 10 місяців тому +6

    ይመሳሰላለሉ❤❤❤❤

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 9 місяців тому +1

    እኔም በ13 አመቴ ነው የተዳርኩት ሁሌም ሂወት ትመረኛለች ኡፍፍፍ ወይኔ አለ መታደል ያውም ስሙንኳ ከማላውቀው ሰው

  • @DubaiUae-f7d
    @DubaiUae-f7d 10 місяців тому +18

    ባለ ማህተቦቹ መጡ❤

  • @tube1311
    @tube1311 10 місяців тому +3

    በርታ❤❤ ሰው ዘር ናችሁ

  • @HtveFet
    @HtveFet 22 години тому

    አይ ኤፋ አፈር ድሜ ብላ alale🤣🤣🤣🤣🥰🥰

  • @yhuity8885
    @yhuity8885 10 місяців тому +3

    ሰራህላችው ቡርኬ

  • @yeshiDejena
    @yeshiDejena 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 10 місяців тому +7

    የምር ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ እወዳችሆለሁ❤❤❤❤❤