Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከማርክ ጋርም ኣንድ ቀን አብረው ይጡን የምትል በላይክ አሳዩኝ😢😢😢😢😢❤
አያስፈልግም የማርክ ሰላም ይናጋል መገናኘት የለባቸውም
❤❤❤፤
ይስሩልን
Yamachehual😂 tewota lijun😂
እኔ ❤❤❤❤😂😂
_የኣሁን ሰጦታ ይለያል በእውነት ከሁሉም ይበልጣል✝️🎉💚_
እስኪ ዊና ከነብሩኬ ጋር በመምጣቱ ደስስስ ያለዉ🥺❤️🥰🤗
@sarachannel-y9hነይ ወደ ቤቴ ደምረሽ ኮመንት አስቀምጪ እመልሳለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው እንደ እኔ በጉጉት ስጠብቅ የዋለ🙏🙏🙏የድሮውን አንድነታችሁን እግዚአብሔር ይመልስልን🙏🙏🙏ዊይናታ ምርጥ ልጅ ይገበዋል🙏🙏🙏❤❤❤ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አንድ ላይ ስለ አየሗችሁ🙏🙏🙏❤❤❤ከፈተና በሗላ ሄሉንም አጡልን ናፍቃናለች🙏🙏🙏❤❤❤
ስጦታዉ አንደኛ ነዉ ማርያምን የሰዉ ልጅ ስጦታ ከሰጡ አይቀር እንዲህ ነዉ ስጭወች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ አስተዋይ ናችሁ👌❤ዊናም ይገቧዋል የተዋህዶ አስተዋይ ልጅ❤
የእውነት ይሄንን ስጦታ የሰጡት እህቱቻችን. እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም. የልባችሁን. መሻት. ትፈፅምላችሁ. ከሰውቤት. ስቃይ. ታውጣችሁ. ተባረኩ. ማያምን.💘💘🌷🌷💘
የፈለገ አስቸጋሪ ጌዜ ቢመጣ ጓደኝነት እንደዚ ጠንክሮ ሲቆይ ደስ ይላል👍❤
ዉድ ደሚሪኝ
ትክክል ምንም አለመመቻቸት አደለም እዛ ለዛ 😢😢😢
Betam ❤❤❤❤
ሀይሚ ቡራዉ ዊና ና ማርክ ሄሉ አድላይ ብመጡ ዋዉ ደስ ይል ነበር
ከማርኬም ጋ አድ ቪድዮ ይስሩልን😢😢😢ያምትሉ ለይክ በቃ እዳ ጎዳኝነታቹ 😊🎉❤😢
@@TemimaNasir-cv2jwደመርኩሽ ነይ ደምሪኚ
ከእንተ እነሱ ሳያስቡት ቀርተው አይሆንም አታስጨንቁአቸው ያለ ምክኒያት እንዲህ ሊሆኑ አይችሉም እኛ ሂወታቸውን እንምራ አትበሉ
@@ኤልሻዳይነውየድንግልልጅ ትክክል
@@ኤልሻዳይነውየድንግልልጅአዎ ይህ ነገር ዝምድና አይመስለኝም የሆነ የማያቀራረብ ነገር ይመስላል
በስጦታው የተደሰተ እኔ በጣም ነው የተደሰትኩት ሐገር ቤት እያለሁ ምንም የማይመስለኝ ሰጦታ ከሐገር ውጭ ስትርቁ የኢትዮጵያ የሆኑ ነገሮች ሁሉ ስጦታ ሲስጥ ያስቀናል እና I am so excited, My heart is lifted by the gift❤
ዋው ከስጦታዎች ሁሉ ትልቁን ስጦታ ነው ያገኘህ ዊና ወድሜ የብርሀን እናት ደግሞ በእመቤቴ ዊናዬ አንብበህ አትጠግበውም የእመቤታችን ፍቅር ይብስ ነው የሚጨምርብህ የሰጣችሁ እህቶች ተባረኩ በጣም አስተዋዮች ናችሁ የምር እኔ ወርቅም ቢሰጡ አልቀናው ግን እደዊና አይነት ስጦታዎች መንፈሳዊ ቅናት ያስቀኑኛል ተሰቶኝ ስለሚያውቅ ስለማውቀው ነው ስሜቱን እንዴት ደስ እደሚል በርታ ዊና መልካም ልጅ እመብረሀን መጨረሻህን ታሳብረው ❤❤
አሜን🙏. እግዚአብሔር ይመስገን
ዊናየ ተናፍቀህ ነበር አባቴ🥺❤እወድሃለሁ የኔ ወድም በጣም ከሳክ🥺🥀🥀🥀🥰🥰ልዩ ስጦታ❤❤
በእውነት ደስ የምትሉ ጥንዶች ከእናተ የተማረው ፍቅር ነው ምንም ቢሆን ጎደኘነታቹሁን አጥብቁት እንዳይላላ ሰል በልዑል እግዚአብሔር ሰም እጠይቃለሁ 🙏
@@TemimaNasir-cv2jw እሽ እማ በደስታ
@@mitiku5068 ሹኩረን ሁብ🍫🍫
B.w H ❤አብራቹ ስለ መጣቹ ከዊና ጋር በጣም ደስ ብለኛል ማነው እንዴኔ ደስ ያለው ❤❤❤🙏🙏🙏
የኔ አባት ዊናታ በጣም ደስ ብሎኛል ቡራ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀሰን ቅልድህ አይጠገብም❤❤❤❤❤😂
ነገ ለሀሰን ቪዲዬ ይሰሩለት የሚል በላይክ ከምረ አሳዛኘ ልጅ እኮ ነው
ትክክል እኔ እራሱም በጣም ነው የሚሳዝነኚ ሚስኪን ልጅ ነው
በጠም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚና ቡሩኬ ይሥሩለት ሚሥኪን ልጅነው🎉
Awo ysrulat
አው የሰራለት
የስው ደስታ ያስደስተኛል(( BWH))በዝህ መልኩ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ቀጥሉበት❤❤❤❤
ማነዉ ቡራ ዊናና ሀሰን አብሮዉ በመምጣታቸዉ የተደሰተ❤👍👍👍
መሻአላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ማነው እደኔ የሀሰን አነጋገር የማስቀው
አንድላይ ስላየናቸው ደስ ብሉናል የምትሉ👍❤
ምን እንደምፅፍ ግራ ገባኝ ብቻ ደስስስስስስስ ነው የለኝ 💞💞💞💞💞💞🥰
ወንድማችን wina እንኳን ደህና መጣ ጠፍተህ ነበር 🥰🥰🥰
ስለአየዋችው ደስስስ ብሎኛል ❤❤❤ ቡራየ ጎበዝ ።በሚቀጥለው ደሞ ማርኪን ሄሉን ሁላችውንም አብራችው ለማየት ያብቃኝ !!!መልክቴ ከጀርመን❤
*_አንድ ላይ በመምጣታችሁ ደስ ብሎኛል የእውነት ስጦታው ደሞ ከቃል በላይ ነዉ እግዚአብሔር ይባርካቹ ✝️❤️_*
እሮጬ ነው የገባውት እርሱን አይቼ በጣም ደስ ብሎኛል የምር ❤❤❤ ኑሩልኝ ደስ ያለው እጅ ወደላይ
አንድ ለይ ስለ መጣችዉ ደስ ብሎኛል ሁሌም አንድ ለይ ስሩ ዊና ብቻዉን ስሆን ከፍቶኝ ነበ♥
ጌታእየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹሁ 🙏🙏🙏
❤❤❤ዋው የዘለአለም ስጦታ ብሩኬ ተባረክ❤ ዊናዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በቃሉ ይምራችሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጣቸው እህቶቼ ተባረኩ ትልቅ ስጡታ ነው እመብርሃን የልባቹን መሻት ትፈፅምላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን መጣችህልን እንድህ ነው የማምርብቹህ ማሪያምን አንድ ሁኑ የተፈጠረውን ወደሆላ ተውት
ዊና ወንድማችን ትልቅ ሱጦታ ነው የሶጡህ እኛንም የስደት እህቶችህን አስበን በፀሎትህ በርቱ ድንግል ማርያም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ❤❤❤❤
የኔ ወንድም ኡፍፍፍ ዊይና ከሳ ይሄን ፈገግታ ነበር ማየት የናፈቀኝ😢😢😢🎉🎉🎉
ዊናየ በምነቱ ጠካራልጂነው እንኳንደሰአለህ ምርጣቹ
አሜን አሜን አሜን ዊናዪ እኳን ስላም መጣህ❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍ ጨቆን ነበር ማርያምን ቡራየ የጓደኝነት የፍቅር ጥግ ሁሌም ኑልን
ዊናን ከቡራና ከሀሰንጋ መገናቼታቼው እደኔ ደስያለው👍❤🎉
ተመስገን🙏 እንኳን በሰላም መጣችሁ አብረንነታችሁ ናፍቆኝ ነበር ካሁን በኋላ አብራችሁ ሱሩልን እንደ ድራችሁ
ዊና ከልብክ የምስቀው ደስየሚልክ እነዚህ ጋ ስትሆን ነው ማርያምን ሁለየ ስሩ ቪደው❤❤
Winaye Enkuwan Desss AlekDemo ፀልይ እሺ ሁሌምእሄንን የሰጡ እጆች የተባረኩ ይሁኑ❤
አይ ሀሰን😂😂ግማሽ ነገርኩት ሳላቅ አላለም ስወዳችሁ❤የኔ አድርቆች
ዉድ ደሚሪኝ 17:34
.ዊናዬ.የኔአባት.ጠክርልን❤❤❤❤❤❤❤
ዊናየ የኔፍ ልቅልቅ ሁል ግዝ ም ደስ ደስተ ኛሁን❤❤❤❤
ወይኔ ሀሰን እቤት እሚሰቀል ነው አለና መልሶ ደሞ ነገርኩህ እንዴ አላለም ወየው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዊና የልጅ አዋቂ ነህ ። ሂሉና ማርክ ፍቅራቸው እንዳለ ነው በተፅእኖ የተለያዩት እንጂ አንተ ለፍቅራቸው ያልከፈልከው መስዋእት የለም ።ከኔ ጀምሮ የማያደንቅህ የለም ። አሁን ግን ለምን ከማርኬ ጋር ትርቃለህ ? ወይስ አባትህን ፈርተህ ነው? አሁን ነው አይዞህ ማለት ያለብህ ፣ ማርክ እኮ ንፁህ አፍቃሪ ነው ። እንዲሁም ሄሉ ቆንጆ የፍቅር አመቤት ነበረች ። ቅር የሚለው ለፍቅር ስትል እንደነ ሩታ እስከጥግ ድረስ መሄድ ነበረባት ። እናንተ ብትደብቁትም መሰማቱ አይቀርም ። ለመለያየት የሚያደርስ ግን አልነበረም ። ያም ሆነ ያ ከማርኬ ጋር አብራችሁ ሁኑ ።
በእውነት ደስ የሚል ስጦታ ❤❤❤❤❤የመንፈሳዊ ሂወት ማን ይበልጣል ማወቅ እንፈልጋለን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
ወላሂ ባንድ ስላየሀችሁ ደስ ብሎኛል ማርክ ኤፋ ኤሉ ባንድ ኑልን ኖርማን ጓደኝነታችሁን አጠክሩ♥♥♥♥
የኔ ውዶች ተናፍቃቹሀል ❤❤❤❤ የሀሰን ወሬ እደኔ የሚያስቀው ማነው 😂😂😂😂😂 ስጦታማ ሰጦሀል ያውም ትልቅ ስጦታ መስገጃ ዊና ምርጥ ሰው 🎉🎉🎉🎉🎉
ጎደኝነት ከምንም በላይ ነው❤
@sarachannel-y9hደምረኛ
❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉 yameri wena nafeqogni nabire Anide Laye selayauachu dase bilogniale🎉🎉👍👍👍❤️♥️♥️👌👌👌
እንኳን ደህና መጣችሁ ስለተገናኛችሁ ደስስ ብለኛል❤🎉 እወደቸዋለሁ ዊናየ ሄለንስ ለቤትህ አድስ ነኝ እህትህ ከትግራይ
ዊናዬ ከሁሉም ነገር የበለጠ ስጦታ ነው የተሰጠክ የኔ ወንድም ሁሌም ኣንብቦው ይጠቅምሀል❤❤❤
በጣም የሚያምር ስጦታ በምድር ላይ የሚያስፈልግ ትልቅ ስጦታ
Amen amen amen amen winayee❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 W.B .H❤
አይዞኝ ዊናዬ እውነተኛን ሰው ማን ይወደዋል ባሁን ሰአት አይዞኝ ይችም ቀን ታልፋለች ❤❤❤❤ለሄሉዬም መልካም ፈተና
😢😢😢❤❤❤❤❤ስህ
ዋው ከስጦታ በላይ ሱጦታ እግዝአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰
ደስስ ሲል ከምንም ስጦታ በላይ❤ዊናየ በርታልን ሁላችሁንም እንወዳችሗል በርቱልን አትጥፉ❤❤
እሚገርም ስጦታ እግዚአብሔር ይስጥክ ቡራየ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዊና ለሄሉ ያለውን ፍቅረ የሚወድለት ደምሩኝ 👍👍👍
ይሄንን ስጦታ የሰጡ እህቶች በእዉነት እዉነተኛ እህቶች ናቸው አንተም አንብበህ እንድትጠቀም ወላድተ አምላክ ትርዳህ ወንድሜለሰጭዎችም እግዚአብሔር ይስጥልነአደራዉንም ተቀብለዉ የአደረሳችሁ ወንድሞቻችን ክበሩልነ ❤❤❤
በጣም ደስ ይላል❤
እንኳን በሰላም መጣችሁ ሄለን ትምጣልን የምትሉ ዊናየ የኔ አስተዋይ ቡራ ሃይም አብራችሁ በጣም ደስ ብላኛል♥️♥️
እግዚያአቤሄር ፍቅርና ሰላሙን ያብዛላችሁ የእዉነት ትልቅ ሰጦታ ነዉ እደት ደስ ይላል
ማርኬንም ጎብኘው ብሩኬ መልካም ሰው ክበርልኝ፡❤ደስ የምትሉ ጉሩፖች እውነት እዎዳችሆለሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዊናዬዬ የኔ አባቴ ደሰ ስትል ደሞ ሰወድህ❤❤
ዋው የጓደኝነት ጥግ❤❤። ምንም ነገር ቢፈጠር እዳትለያዩ አላህ መጥፎነገር ይያዝላችሁ በርቱ አይለያችሁ
ትልቅ ትልቅ ትልቅ ስጦታ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ቡራዬ
በጣም ደስ ይላል ገን ዋና እና ማረከ አብረው ይስሩልን
Welcome wudoche iwodachuwalo atileyayu ish andi layi sithonu betam nw miyasdesetegn inde duro hunu benatachu❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉ ስጦታው ሁሉም አንደኛ ነው አቦ እመብርሀን ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤
አድላይ ስለመጣችው ደስ ብሎኛል ቀጣይ ከማርክ ጋ እጠብቃለን❤❤❤❤❤
ዊናዬ ሄሉየ የኔ ፀባይ ስናዮች
እንኳን ደና መጣእልኝ ዊናዬ ከምትወዳቸዉ ወድሞች ደስ ብሎናል አተን በማየት ዊናዬ ከነሱጋ ቡራዬ አሰንዬ እሱን ከናንተጋ በማየት ደስታችን ከአቅማችን በላይ እግዚአቤር ፍቅራቹ ያብዛላቹ እወዳቹአለዉ
ዉይ የኔዉዶች እንኳን ባድ አየኋችሁ ❤❤🥰🥰ማርክም አድላይ ቢሆን ልክ እደዶሮአችዉ ከዊናጋ 😥
ዊና ሄሉን ሰላም በልልኝ በመጣታ ደስ ብሎኝ አንዳንድ የመሳደብ ሱስ ያለባቸዉ በነሱ ነዉ መሰል ጠፋች የኔ ስስት አይዞሽ ፈተና ቢበዛ ለኸይርነዉ እሚጠሉሽ ቢኖሩ እምንወድሽ አለን እኔ እንደራሴ ነዉ የማስብልሽ ዉሎሽ አዳርሽ አስብሻለሁ
ዊናዬ እካን ሰላም መጣህ ❤❤❤❤❤ የጋደኝነት ጥግ አይለያችሁ
ዊናዬ ስላምጣሁ ድስበሎኝል ብሩክዬ ናአሳንዬ ውድሙቼ ወደፈት በላያክ ❤❤❤❤❤ፍጣረ ይጣቡቃቻሁ የኔውዴቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍❤❤❤❤❤
ወይኔ ሀሰንና ቀልድ❤❤❤❤❤ዬምር በጣም ነዉደስ የምትሉት
ቡራው ዊናታው ሃሠንዋ ሥላየሇችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አብራችሁ ስላየሇችሁ🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክበሩልን ቡራው የኛ መልካም ሰው 🎉🎉🎉❤❤ዊናታውን ስላመጣህልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉❤❤
ቡራየ ሀሰን ምርጥ ጓደኛ እነዚህ ነው ደስ እሚለን ዊና ምርጥ ሰው ነው ኤፋስ ለምን አልተገኘም ይመቻችሁ ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢
ኤፊ ከአ አበባ አልተመለሰም
@@Yenenesh-h1kደምረኛ
ስወዳችሁ እኮ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ብራዉ አዲቀን ሰብሰብ ብላችሁ ሄሉንም ጭምር ይዛችኳት እንያችሁ እስኪ ፈታ እያላችሁ ናፍቃችሁናል እባካችሁ ጓአደኝነታችሁ አይቀዝቅዝ ሁሉም በፈጣሪ ፍቃዲ ሆነ ወደፈት❤❤❤❤❤
Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚን ዊናዬ🙏🙏እኛም እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው የተራራቃቹ መስሎኝ ከፍቶኝ ነበር😍😍😍❤❤❤👍👍👍👍
Ehe sitota lene yetestegn yahali new desi yalegn❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ማነው በመገናኘታቸው ደሥ ያለው ❤❤❤❤
ውናየ ከነቡራጋ ስላየንህ ደስታችን ወደር የለውም❤
እኳን ደህና መጣችሁ ዊይናየን ከማርክጋር አገናኟቸው እሽ ወደ ድሮአችሁ ተመለሱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ዊናየ ከስቷል ማርያምን የኔ ወዲም❤❤
አንደኛነኝ ዛሬ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ የመዳብ ታክሲነኝ 😢ቅመሞቸ የመዳብ ቅመሞቺ እወዳቹሀለሁ ክብር ለኛ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ቡራየ ❤ አትጥፍበት ዊና ምርጥ ልጀ ❤ ነው እጥፍ የናተ ጎደኛ ነት ድምቀት ናችሁ ❤
100kእናስገባው ዊናን
እግዚአብሔር ይመስገን እዉነት ዛሬ በጣም ደስስ ብሎኛል አብራቹ ስላየሗቹ ዊናዬ የኔ አባት ስወድህ ❤❤❤❤
አንደኛነኝ እዳታልፉኝ 😢ሂሉየ ስምሽን ልጠራነው እየደጋገምኩኝ እኔ አንችን ከወደድኩ ቆየሁ ሰነበትኩኝ😘ታቹን በወልዲያ ይዘራል ነጭ ጤፍ❤️ልቤ አንችኑ እያለ እደቱንስ ልረፍ 😘
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
እኔ ራሱ በጣም ስወዳት❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤😢😢
😢😢❤
ሄሉዬ የኔሱስ 😢😢❤❤❤
Amen amen amen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እነዚህ ልጆጅ እንደኔ የሚወድ🥰🥰
የጓደኝነት ጥግ ከእናተጋ አይቻለሁ ማሻአላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤
ብሩክየየኔቆጆአተን የማይበት አይኔ ደነዘዘ የኔፋድሻ❤❤
ዊናዬ 100k እናስገባው እስኪ ቤተሰብ አንድ ላይ ስላየዋቹ ደስስ ብሎኛል ማርያምን ሁላቹም አንድ ላይ ተሰብስባቹ ኑልንንንን
ሄለን ትምጣልን የምትሉ 👍
አረ በስምአብ ሶጦታ ማለት እንድህ ነዉ ሰጦችየ በጣም አስተዋይ ሰዎች ናቹ❤❤❤ፈጣሪ ይባርካቹ❤❤
ከማርክ ጋርም ኣንድ ቀን አብረው ይጡን የምትል በላይክ አሳዩኝ😢😢😢😢😢❤
አያስፈልግም የማርክ ሰላም ይናጋል መገናኘት የለባቸውም
❤❤❤፤
ይስሩልን
Yamachehual😂 tewota lijun😂
እኔ ❤❤❤❤😂😂
_የኣሁን ሰጦታ ይለያል በእውነት ከሁሉም ይበልጣል✝️🎉💚_
እስኪ ዊና ከነብሩኬ ጋር በመምጣቱ ደስስስ ያለዉ🥺❤️🥰🤗
@sarachannel-y9hነይ ወደ ቤቴ ደምረሽ ኮመንት አስቀምጪ እመልሳለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው እንደ እኔ በጉጉት ስጠብቅ የዋለ🙏🙏🙏የድሮውን አንድነታችሁን እግዚአብሔር ይመልስልን🙏🙏🙏
ዊይናታ ምርጥ ልጅ ይገበዋል🙏🙏🙏❤❤❤ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አንድ ላይ ስለ አየሗችሁ🙏🙏🙏❤❤❤
ከፈተና በሗላ ሄሉንም አጡልን ናፍቃናለች🙏🙏🙏❤❤❤
ስጦታዉ አንደኛ ነዉ ማርያምን የሰዉ ልጅ ስጦታ ከሰጡ አይቀር እንዲህ ነዉ ስጭወች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ አስተዋይ ናችሁ👌❤ዊናም ይገቧዋል የተዋህዶ አስተዋይ ልጅ❤
የእውነት ይሄንን ስጦታ የሰጡት እህቱቻችን. እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም. የልባችሁን. መሻት. ትፈፅምላችሁ. ከሰውቤት. ስቃይ. ታውጣችሁ. ተባረኩ. ማያምን.💘💘🌷🌷💘
የፈለገ አስቸጋሪ ጌዜ ቢመጣ ጓደኝነት እንደዚ ጠንክሮ ሲቆይ ደስ ይላል👍❤
ዉድ ደሚሪኝ
ትክክል ምንም አለመመቻቸት አደለም እዛ ለዛ 😢😢😢
Betam ❤❤❤❤
ሀይሚ ቡራዉ ዊና ና ማርክ ሄሉ አድላይ ብመጡ ዋዉ ደስ ይል ነበር
ከማርኬም ጋ አድ ቪድዮ ይስሩልን😢😢😢ያምትሉ ለይክ በቃ እዳ ጎዳኝነታቹ 😊🎉❤😢
ዉድ ደሚሪኝ
@@TemimaNasir-cv2jwደመርኩሽ ነይ ደምሪኚ
ከእንተ እነሱ ሳያስቡት ቀርተው አይሆንም አታስጨንቁአቸው ያለ ምክኒያት እንዲህ ሊሆኑ አይችሉም እኛ ሂወታቸውን እንምራ አትበሉ
@@ኤልሻዳይነውየድንግልልጅ ትክክል
@@ኤልሻዳይነውየድንግልልጅአዎ ይህ ነገር ዝምድና አይመስለኝም የሆነ የማያቀራረብ ነገር ይመስላል
በስጦታው የተደሰተ እኔ በጣም ነው የተደሰትኩት ሐገር ቤት እያለሁ ምንም የማይመስለኝ ሰጦታ ከሐገር ውጭ ስትርቁ የኢትዮጵያ የሆኑ ነገሮች ሁሉ ስጦታ ሲስጥ ያስቀናል እና I am so excited, My heart is lifted by the gift❤
ዋው ከስጦታዎች ሁሉ ትልቁን ስጦታ ነው ያገኘህ ዊና ወድሜ የብርሀን እናት ደግሞ በእመቤቴ ዊናዬ አንብበህ አትጠግበውም የእመቤታችን ፍቅር ይብስ ነው የሚጨምርብህ የሰጣችሁ እህቶች ተባረኩ በጣም አስተዋዮች ናችሁ የምር እኔ ወርቅም ቢሰጡ አልቀናው ግን እደዊና አይነት ስጦታዎች መንፈሳዊ ቅናት ያስቀኑኛል ተሰቶኝ ስለሚያውቅ ስለማውቀው ነው ስሜቱን እንዴት ደስ እደሚል በርታ ዊና መልካም ልጅ እመብረሀን መጨረሻህን ታሳብረው ❤❤
አሜን🙏. እግዚአብሔር ይመስገን
ዊናየ ተናፍቀህ ነበር አባቴ🥺❤እወድሃለሁ የኔ ወድም በጣም ከሳክ🥺🥀🥀🥀🥰🥰ልዩ ስጦታ❤❤
በእውነት ደስ የምትሉ ጥንዶች ከእናተ የተማረው ፍቅር ነው ምንም ቢሆን ጎደኘነታቹሁን አጥብቁት እንዳይላላ ሰል በልዑል እግዚአብሔር ሰም እጠይቃለሁ 🙏
ዉድ ደሚሪኝ
@@TemimaNasir-cv2jw እሽ እማ በደስታ
@@mitiku5068 ሹኩረን ሁብ🍫🍫
B.w H ❤አብራቹ ስለ መጣቹ ከዊና ጋር በጣም ደስ ብለኛል ማነው እንዴኔ ደስ ያለው ❤❤❤🙏🙏🙏
የኔ አባት ዊናታ በጣም ደስ ብሎኛል ቡራ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀሰን ቅልድህ አይጠገብም❤❤❤❤❤😂
ነገ ለሀሰን ቪዲዬ ይሰሩለት የሚል በላይክ ከምረ አሳዛኘ ልጅ እኮ ነው
ትክክል እኔ እራሱም በጣም ነው የሚሳዝነኚ ሚስኪን ልጅ ነው
በጠም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚና ቡሩኬ ይሥሩለት ሚሥኪን ልጅነው🎉
Awo ysrulat
አው የሰራለት
የስው ደስታ ያስደስተኛል(( BWH))በዝህ መልኩ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ቀጥሉበት❤❤❤❤
ማነዉ ቡራ ዊናና ሀሰን አብሮዉ በመምጣታቸዉ የተደሰተ❤👍👍👍
መሻአላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ማነው እደኔ የሀሰን አነጋገር የማስቀው
አንድላይ ስላየናቸው ደስ ብሉናል የምትሉ👍❤
ምን እንደምፅፍ ግራ ገባኝ ብቻ ደስስስስስስስ ነው የለኝ 💞💞💞💞💞💞🥰
ወንድማችን wina እንኳን ደህና መጣ ጠፍተህ ነበር 🥰🥰🥰
ስለአየዋችው ደስስስ ብሎኛል ❤❤❤ ቡራየ ጎበዝ ።
በሚቀጥለው ደሞ ማርኪን ሄሉን ሁላችውንም አብራችው ለማየት ያብቃኝ !!!
መልክቴ ከጀርመን❤
*_አንድ ላይ በመምጣታችሁ ደስ ብሎኛል የእውነት ስጦታው ደሞ ከቃል በላይ ነዉ እግዚአብሔር ይባርካቹ ✝️❤️_*
እሮጬ ነው የገባውት እርሱን አይቼ በጣም ደስ ብሎኛል የምር ❤❤❤ ኑሩልኝ ደስ ያለው እጅ ወደላይ
አንድ ለይ ስለ መጣችዉ ደስ ብሎኛል ሁሌም አንድ ለይ ስሩ ዊና ብቻዉን ስሆን ከፍቶኝ ነበ♥
ጌታእየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹሁ 🙏🙏🙏
❤❤❤ዋው የዘለአለም ስጦታ ብሩኬ ተባረክ❤ ዊናዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በቃሉ ይምራችሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጣቸው እህቶቼ ተባረኩ ትልቅ ስጡታ ነው እመብርሃን የልባቹን መሻት ትፈፅምላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን መጣችህልን እንድህ ነው የማምርብቹህ ማሪያምን አንድ ሁኑ የተፈጠረውን ወደሆላ ተውት
ዊና ወንድማችን ትልቅ ሱጦታ ነው የሶጡህ እኛንም የስደት እህቶችህን አስበን በፀሎትህ በርቱ ድንግል ማርያም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ
የኔ ወንድም ኡፍፍፍ ዊይና ከሳ ይሄን ፈገግታ ነበር ማየት የናፈቀኝ😢😢😢🎉🎉🎉
ዊናየ በምነቱ ጠካራልጂነው እንኳንደሰአለህ ምርጣቹ
አሜን አሜን አሜን ዊናዪ እኳን ስላም መጣህ❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍ ጨቆን ነበር ማርያምን ቡራየ የጓደኝነት የፍቅር ጥግ ሁሌም ኑልን
ዊናን ከቡራና ከሀሰንጋ መገናቼታቼው እደኔ ደስያለው👍❤🎉
ተመስገን🙏 እንኳን በሰላም መጣችሁ አብረንነታችሁ ናፍቆኝ ነበር ካሁን በኋላ አብራችሁ ሱሩልን እንደ ድራችሁ
ዊና ከልብክ የምስቀው ደስየሚልክ እነዚህ ጋ ስትሆን ነው ማርያምን ሁለየ ስሩ ቪደው❤❤
Winaye Enkuwan Desss Alek
Demo ፀልይ እሺ ሁሌም
እሄንን የሰጡ እጆች የተባረኩ ይሁኑ❤
አይ ሀሰን😂😂ግማሽ ነገርኩት ሳላቅ አላለም ስወዳችሁ❤የኔ አድርቆች
ዉድ ደሚሪኝ 17:34
.ዊናዬ.የኔአባት.ጠክርልን❤❤❤❤❤❤❤
ዊናየ የኔፍ ልቅልቅ ሁል ግዝ ም ደስ ደስተ ኛሁን❤❤❤❤
ወይኔ ሀሰን እቤት እሚሰቀል ነው አለና መልሶ ደሞ ነገርኩህ እንዴ አላለም ወየው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዊና የልጅ አዋቂ ነህ ። ሂሉና ማርክ ፍቅራቸው እንዳለ ነው በተፅእኖ የተለያዩት እንጂ አንተ ለፍቅራቸው ያልከፈልከው መስዋእት የለም ።ከኔ ጀምሮ የማያደንቅህ የለም ። አሁን ግን ለምን ከማርኬ ጋር ትርቃለህ ? ወይስ አባትህን ፈርተህ ነው? አሁን ነው አይዞህ ማለት ያለብህ ፣ ማርክ እኮ ንፁህ አፍቃሪ ነው ። እንዲሁም ሄሉ ቆንጆ የፍቅር አመቤት ነበረች ። ቅር የሚለው ለፍቅር ስትል እንደነ ሩታ እስከጥግ ድረስ መሄድ ነበረባት ። እናንተ ብትደብቁትም መሰማቱ አይቀርም ። ለመለያየት የሚያደርስ ግን አልነበረም ። ያም ሆነ ያ ከማርኬ ጋር አብራችሁ ሁኑ ።
በእውነት ደስ የሚል ስጦታ ❤❤❤❤❤የመንፈሳዊ ሂወት ማን ይበልጣል ማወቅ እንፈልጋለን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
ወላሂ ባንድ ስላየሀችሁ ደስ ብሎኛል ማርክ ኤፋ ኤሉ ባንድ ኑልን ኖርማን ጓደኝነታችሁን አጠክሩ♥♥♥♥
የኔ ውዶች ተናፍቃቹሀል ❤❤❤❤ የሀሰን ወሬ እደኔ የሚያስቀው ማነው 😂😂😂😂😂 ስጦታማ ሰጦሀል ያውም ትልቅ ስጦታ መስገጃ ዊና ምርጥ ሰው 🎉🎉🎉🎉🎉
ጎደኝነት ከምንም በላይ ነው❤
@sarachannel-y9hደምረኛ
❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉 yameri wena nafeqogni nabire Anide Laye selayauachu dase bilogniale🎉🎉👍👍👍❤️♥️♥️👌👌👌
እንኳን ደህና መጣችሁ ስለተገናኛችሁ ደስስ ብለኛል❤🎉 እወደቸዋለሁ ዊናየ ሄለንስ ለቤትህ አድስ ነኝ እህትህ ከትግራይ
ዊናዬ ከሁሉም ነገር የበለጠ ስጦታ ነው የተሰጠክ የኔ ወንድም ሁሌም ኣንብቦው ይጠቅምሀል❤❤❤
በጣም የሚያምር ስጦታ በምድር ላይ የሚያስፈልግ ትልቅ ስጦታ
Amen amen amen amen winayee❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 W.B .H❤
አይዞኝ ዊናዬ እውነተኛን ሰው ማን ይወደዋል ባሁን ሰአት አይዞኝ ይችም ቀን ታልፋለች ❤❤❤❤ለሄሉዬም መልካም ፈተና
😢😢😢❤❤❤❤❤ስህ
ዋው ከስጦታ በላይ ሱጦታ እግዝአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰
ደስስ ሲል ከምንም ስጦታ በላይ❤
ዊናየ በርታልን ሁላችሁንም እንወዳችሗል በርቱልን አትጥፉ❤❤
እሚገርም ስጦታ እግዚአብሔር ይስጥክ ቡራየ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዊና ለሄሉ ያለውን ፍቅረ የሚወድለት ደምሩኝ 👍👍👍
ይሄንን ስጦታ የሰጡ እህቶች
በእዉነት እዉነተኛ እህቶች ናቸው
አንተም አንብበህ እንድትጠቀም
ወላድተ አምላክ ትርዳህ ወንድሜ
ለሰጭዎችም እግዚአብሔር ይስጥልነ
አደራዉንም ተቀብለዉ የአደረሳችሁ ወንድሞቻችን ክበሩልነ ❤❤❤
በጣም ደስ ይላል❤
እንኳን በሰላም መጣችሁ ሄለን ትምጣልን የምትሉ ዊናየ የኔ አስተዋይ ቡራ ሃይም አብራችሁ በጣም ደስ ብላኛል♥️♥️
እግዚያአቤሄር ፍቅርና ሰላሙን ያብዛላችሁ የእዉነት ትልቅ ሰጦታ ነዉ እደት ደስ ይላል
ማርኬንም ጎብኘው ብሩኬ መልካም ሰው ክበርልኝ፡❤ደስ የምትሉ ጉሩፖች እውነት እዎዳችሆለሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዊናዬዬ የኔ አባቴ ደሰ ስትል ደሞ ሰወድህ❤❤
ዋው የጓደኝነት ጥግ❤❤። ምንም ነገር ቢፈጠር እዳትለያዩ አላህ መጥፎነገር ይያዝላችሁ በርቱ አይለያችሁ
ትልቅ ትልቅ ትልቅ ስጦታ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ቡራዬ
በጣም ደስ ይላል ገን ዋና እና ማረከ አብረው ይስሩልን
Welcome wudoche iwodachuwalo atileyayu ish andi layi sithonu betam nw miyasdesetegn inde duro hunu benatachu❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉ ስጦታው ሁሉም አንደኛ ነው አቦ እመብርሀን ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤
አድላይ ስለመጣችው ደስ ብሎኛል ቀጣይ ከማርክ ጋ እጠብቃለን❤❤❤❤❤
ዊናዬ ሄሉየ የኔ ፀባይ ስናዮች
እንኳን ደና መጣእልኝ ዊናዬ ከምትወዳቸዉ ወድሞች ደስ ብሎናል አተን በማየት ዊናዬ ከነሱጋ
ቡራዬ አሰንዬ እሱን ከናንተጋ በማየት ደስታችን ከአቅማችን በላይ
እግዚአቤር ፍቅራቹ ያብዛላቹ
እወዳቹአለዉ
ዉይ የኔዉዶች እንኳን ባድ አየኋችሁ ❤❤🥰🥰ማርክም አድላይ ቢሆን ልክ እደዶሮአችዉ ከዊናጋ 😥
ዊና ሄሉን ሰላም በልልኝ በመጣታ ደስ ብሎኝ አንዳንድ የመሳደብ ሱስ ያለባቸዉ በነሱ ነዉ መሰል ጠፋች የኔ ስስት አይዞሽ ፈተና ቢበዛ ለኸይርነዉ እሚጠሉሽ ቢኖሩ እምንወድሽ አለን እኔ እንደራሴ ነዉ የማስብልሽ ዉሎሽ አዳርሽ አስብሻለሁ
ዊናዬ እካን ሰላም መጣህ ❤❤❤❤❤ የጋደኝነት ጥግ አይለያችሁ
ዊናዬ ስላምጣሁ ድስበሎኝል ብሩክዬ ናአሳንዬ ውድሙቼ ወደፈት በላያክ ❤❤❤❤❤ፍጣረ ይጣቡቃቻሁ የኔውዴቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍❤❤❤❤❤
ወይኔ ሀሰንና ቀልድ❤❤❤❤❤ዬምር በጣም ነዉደስ የምትሉት
ቡራው ዊናታው ሃሠንዋ ሥላየሇችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አብራችሁ ስላየሇችሁ🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክበሩልን ቡራው የኛ መልካም ሰው 🎉🎉🎉❤❤ዊናታውን ስላመጣህልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉❤❤
ቡራየ ሀሰን ምርጥ ጓደኛ እነዚህ ነው ደስ እሚለን ዊና ምርጥ ሰው ነው ኤፋስ ለምን አልተገኘም ይመቻችሁ ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢
ኤፊ ከአ አበባ አልተመለሰም
@@Yenenesh-h1kደምረኛ
ስወዳችሁ እኮ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ብራዉ አዲቀን ሰብሰብ ብላችሁ ሄሉንም ጭምር ይዛችኳት እንያችሁ እስኪ ፈታ እያላችሁ ናፍቃችሁናል እባካችሁ ጓአደኝነታችሁ አይቀዝቅዝ ሁሉም በፈጣሪ ፍቃዲ ሆነ ወደፈት❤❤❤❤❤
Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚን ዊናዬ🙏🙏እኛም እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው የተራራቃቹ መስሎኝ ከፍቶኝ ነበር😍😍😍❤❤❤👍👍👍👍
Ehe sitota lene yetestegn yahali new desi yalegn❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ማነው በመገናኘታቸው ደሥ ያለው ❤❤❤❤
ውናየ ከነቡራጋ ስላየንህ ደስታችን ወደር የለውም❤
እኳን ደህና መጣችሁ ዊይናየን ከማርክጋር አገናኟቸው እሽ ወደ ድሮአችሁ ተመለሱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ዊናየ ከስቷል ማርያምን የኔ ወዲም❤❤
አንደኛነኝ ዛሬ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ የመዳብ ታክሲነኝ 😢ቅመሞቸ የመዳብ ቅመሞቺ እወዳቹሀለሁ ክብር ለኛ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ቡራየ ❤ አትጥፍበት ዊና ምርጥ ልጀ ❤ ነው እጥፍ የናተ ጎደኛ ነት ድምቀት ናችሁ ❤
100k
እናስገባው ዊናን
እግዚአብሔር ይመስገን እዉነት ዛሬ በጣም ደስስ ብሎኛል አብራቹ ስላየሗቹ ዊናዬ የኔ አባት ስወድህ ❤❤❤❤
አንደኛነኝ እዳታልፉኝ 😢ሂሉየ ስምሽን ልጠራነው እየደጋገምኩኝ
እኔ አንችን ከወደድኩ ቆየሁ ሰነበትኩኝ
😘ታቹን በወልዲያ ይዘራል ነጭ ጤፍ❤️
ልቤ አንችኑ እያለ እደቱንስ ልረፍ 😘
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
እኔ ራሱ በጣም ስወዳት❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤😢😢
😢😢❤
ሄሉዬ የኔሱስ 😢😢❤❤❤
Amen amen amen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እነዚህ ልጆጅ እንደኔ የሚወድ🥰🥰
የጓደኝነት ጥግ ከእናተጋ አይቻለሁ ማሻአላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤
ብሩክየየኔቆጆአተን የማይበት አይኔ ደነዘዘ የኔፋድሻ❤❤
ዊናዬ 100k እናስገባው እስኪ ቤተሰብ
አንድ ላይ ስላየዋቹ ደስስ ብሎኛል ማርያምን
ሁላቹም አንድ ላይ ተሰብስባቹ ኑልንንንን