ማድረግ ሳልፈለግ የምታስደርገኝ መንፈስ ማን ናት? |Mayazewal Eshetu podcast Ep.76 | በሐይሉ ሙሉጌታ ​⁠

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 210

  • @ezedin-u2x
    @ezedin-u2x 15 годин тому +35

    የተቆራረጡትን ሀሳቦች በ part 2 ይለቀቅ ምትሉ 👍

  • @top_10_lists
    @top_10_lists День тому +13

    የበሀይሉ ሀሳብ ተቆርጦ ወጥቷል። ማን ይዘዋል ሀሳብ ማስጨረስ ላይ ትንሽ ያስቸግራል።

  • @behailumulugeta5062
    @behailumulugeta5062 День тому +199

    በጣም አዝናለሁ ማኔ።
    .
    የእንግዶችህን ሀሳብ አታከብርም። የባለፈው ቆይታዬ ላይ 30 ደቂቃ ገደማ ቆርጠሀል። በአደባባይ ዝም ብዬ በግል እንድታስተካክል ነገርኩህ። የአሁኑን ከ3 ሰአት ቆይታ 1:30 ቆረጥክ። ሰላሳ ደቂቃውን የድምጽ ችግር ስለነበር ብለህ አስተባበልክ። ያውም ለተመልካችህ ሳይሆን ለኔ በውስጥ መጥተህ። ለኔ ቢቀር ለተመልካቾችህ ስትል መተው ነበረብህ።
    .
    ከአዳማ መጥቼ ማደሪያ ሰለሌለኝ በዛው እለት መመለሴን ታውቃለህ። የታክሲንኳ አልተቀበልኩህም! በዛ ላይ ሁለቱንም መጸሀፎቼን አላነበብክም። ቃለመጠይቅ እና ትምህርቴን አላየህም። ፖስተር አይተህ ከጠየቅከኝ ጥያቄ በቀር ስለኔ ምንም አታውቅም። ይሁን ብዬ ባንተ ሜዳ ብጫወት እሱንም.......
    .
    በውይይቱ አሸናፊ መስለህ ለመታየት ስትል ያወጣሀቸው የኔ ወገን ሀሳቦች የንግግሬን ወጥነት አጥፍተውታል።
    .
    በመሀል በመሀል የምወስደውን አየር ሳይቀር ምን እንዳደረገህ አላውቅም ቆርጠህ አንቀዥቅዠኧኛል። በየሱሰስ ስም እንዴት እንደተደበርኩ አታውቅም። በየሱስ ስም እንዴት እንደማስደብርህ አልገባህም።
    .
    በሚስጥር ስህተት ናቸው አሰሰተካክል ያልኩህን በሙሉ በምስል አስደግፌ እመጣባሀለሁ።
    .
    የቆረጥከው ባንተ በኩል መልክ ለመስራት ፈልገህ ነው። ወላ ስለሒፕሮታይዜሽን ወይም ድግምት ያወራሁትን ያወጣኧው እንደሱ አይነት ስለምትሰራ መሰለኝ።
    .
    ስለሶስተኛ መጸሀፌ ስለትእግስት ዋልተንጉስ፤ ሰሰላንተ ያደባባይ ስህተቶች፤ ስለ ሩሚ፤ ስለ ጫት፤ ስለደሞዝ ጎሽሜ የተናገርኩትን በክርክርህ ማሳመን ሲያቅትህ ቆረጥከው። በጣም አዝናለሁ። እንዴት እንደማዝረከርክህ አታቅም! በኔ ትዩብ ጠብቅ።
    .
    👆 ይሔንንም ካልቆረጥክ/ካላጠፋህ ማለት ነው

    • @tewodrosnahto2700
      @tewodrosnahto2700 День тому +14

      Baya, you need to invite him on your UA-cam, and then we can understand your point of view too.

    • @Thefuture-Z
      @Thefuture-Z День тому +6

      we wanna see your point of view on your channel. he exploited you

    • @MulunehAbera-p6m
      @MulunehAbera-p6m День тому +6

      እንጠብቃለን በሃ

    • @bisratbirhanu7969
      @bisratbirhanu7969 День тому +6

      WOW .... just woww

    • @natnaeltd
      @natnaeltd День тому +6

      🤝im not gonna watch this podcast bahan kaskeyemhma 🙌

  • @nardosyohanes9867
    @nardosyohanes9867 День тому +17

    ማንያዘዋል የምታቀርብልን ኘሮግራሞችን ሁሌ እከታተላለው እና እንደ ሁልጊዜውም ምርጥ እንግዳ አቅርበእ ነበር.........ማለቴ በሀይሉን በጣም የሚገርም ሀሳብ ያለው ሰው ነው እና ለምን ሀሳቡን እንደቆራረጥክበት አላውቅም ግን ይሄ ትክክል አደለም ያንተን ሀሳብ እንደምታከብረው የሰውንም ማክበር አለብህ

    • @msarthal467
      @msarthal467 День тому

      Sidib ena bilgina mekoret alebet! Ye audience kibir metebek alebet!!

  • @Jos-ud2og
    @Jos-ud2og 7 годин тому +1

    "እውነትን ሳትፈራ ተናገር ዛሬ ቢጠሉህ ነገ ግን ይወዱሀል" በሐይሉ ሙሉጌታ እደዛ

  • @TameratDamaka-m8p
    @TameratDamaka-m8p День тому +30

    ብዙ ሰዎች በዝህ ችግር ውስጥ ናቸው አንደ ሀገር ውድቀት ውስጥ ነን መንፈሳው ውጊያ ያስፈልጋል እንደዝህ አይነት ፕሮግራም በጣም መብዛት አለበት ያስተምራል 10Q ማንዛዋል

  • @MinKayak
    @MinKayak День тому +17

    በሀይሉ ሙሉጌታ በእውቀት ያወራል ከደርዘን አንቂዎች ይበልጣል ሀሳቡን ባትቆራርጥበት ጥሩ ነበር

    • @msarthal467
      @msarthal467 День тому

      Sidib ena bilgina mekoret alebet! Ye audience kibir metebek alebet!!

  • @amanuel_beyene16
    @amanuel_beyene16 13 годин тому +3

    "Healing-ድህነት”
    ሰው ሰውን ማንቃት እንጂ ማዳን
    አይችልም፡፡ የአዳኝነት ሙሉ አቅም
    ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡ ሰው
    ለሰው ድህነት ምክንያት ቢሆን
    እንጂ በፍፁም ማዳን አይችልም፡፡

  • @Tiqoye
    @Tiqoye День тому +10

    4 የተቆረጠ ቦታ አስተውያሁ በጣም ያናድዳል

  • @BirhanuAnteneh-c5q
    @BirhanuAnteneh-c5q День тому +4

    ማኔ በሃይሉን የሚለዉ ነገር እዉነት ነው

  • @muhammedibrahim4657
    @muhammedibrahim4657 2 дні тому +12

    አላህ የከለከለህ ቦታ እንዳያይህ
    ያዘዘህ ቦታ ደግሞ እንዳያጣህ

  • @ካንቺወዲያ
    @ካንቺወዲያ 2 дні тому +9

    ሁለታቹህም በራሳቹህ መረዳት የምትፋጩት ነገር ደስ ይላል ። የሆነ ሚስጥረዊ 'በርም ነዉ የምታሳዩን። እና ደሞ ማኔ እረቂቁ ሃይል እየገባህ ይመስለኛል የበለጠ ይገለጥልህ።

    • @ellenieellenie5941
      @ellenieellenie5941 2 дні тому +1

      ታጥቦ ጠጪቃ ሁለታቺሁም።
      .
      ማንም ማንንም ሊዳኚ አይገባም በሰዉ ቁሰል እንጨት እንደተባለ።
      All knowledge merciful god how come we go through all this in the universe or multiverse????
      After all though shall not judge is seriously the real issue.
      We are all one plant or animal and everything one in all we are god’s powerful and we can do anything
      and everything the one in all within us not outside force. 10:34
      Who are you to juggle?
      You two are confusing more and more and confusing people.
      Religion and culture is disturbing us look around you .
      I can’t believe you two discussing
      religion and all like you know it all.
      We are created by the creator image.
      We are god.’s
      Everything happens for good reason as it gets dark and get bright one must loose everything to find himself only for better.
      Juggling any one is juggling the creator.
      Words matter don’t lead people in darkness.
      Follow for more the following knowledge as well as next level soul podcast.
      Good and bad is in us nothing up there or satan and this none.
      Most important never forget what goes around comes around.

    • @ABENEZERBIYADIGILGN
      @ABENEZERBIYADIGILGN День тому

      Ayimegelet chirash gezeb sil tedefene inji ayi yesiga neger yasaznal😏

    • @abrahamfikadu7
      @abrahamfikadu7 День тому +1

      😂😂🤣 አትዪኝም!

  • @abrahamfikadu7
    @abrahamfikadu7 День тому +3

    01:14:13 ማንያዘዋል በእውነት የማሰብ ብስለትህ በጣም ገና እንደሆነ ያየሁበት አፍታ ነው ፡ አክሰሱ ስላለህና ማቅረብ ስለምትችል አቀረብካቸው እንጂ ከእንግዶችህ ጋር ቁጭ ብሎ እኩል ለማውራት የማትመጥን ሰው ነህ። አለማወቅኮ ኖርማል ነው ግን እኔ አውቃለሁ እኔ ትክክል ነኝ ባይነት ድፍ፟ን አድርጎ እንዳትሰማና ምላስህ ብቻ እንዲቀድም ያደረገህ ቃልህ እርስ በርሱ የሚምታታ እብሪተኛና የምትናገረውን የማትኖር "ሰው" ነህ፡ ጉዳዬ አይደለም እንጂ ከእያንዳንዷ ሰከንድ ንግግርህንና ቶንህ ውስጥ ላገልጬ ብራራልህ እችላለሁ

    • @msarthal467
      @msarthal467 День тому

      Sidib ena bilgina mekoret slebet! Ye audience kibir metebek alebet!!

    • @abrahamfikadu7
      @abrahamfikadu7 19 годин тому

      @msarthal467 የባሰ አለና… አሉ፡ ከአንድ ሰዓት በላይ ሲሳደብ ነበር የቆየው ነው ምትዪኝ/ምትለኝ? ስድቡንማ መቼ ቆረጠው ይኸው ቁጭ ብሏልኮ ምክንያቱም ማንያ… የበኃይሉን Image ለማበላሸት እንደፈለገ በግልጽ ያሳብቅበት ነበር፥ ነገር ግን ማ…ዘዋል እራሱን ነው ያዋረደው ።

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ День тому +4

    ❤❤❤❤😢😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቅን እነጂ 😢😢😢ከባድ ነው አሜሪካ ማር በዳቦ ውስጡ መርዝ 😢❤❤❤ብርቱልኝ. ወንድሞች❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤

  • @zola1621
    @zola1621 День тому +5

    በተለይ ስለ GMO, FDA & spirit በደምብ በስፋትና በጥልቀት ለማሳወቅ ሌሎች ሰዎችንም ጋብዝልን ማኔ። ስለሚመጣው ዘመን እንደ ሀገር መንቃት በጣሙን ያስፈልጋል አሁን ላይ እየተሰሩ ያሉ አደገኛ ነገሮችን ለማስቆም ትውልዱ መንቃት የግድ ይላል። የአባቶቻችን ልዕልና መላበስ ለመጨረሻው ዘመን ምርጫ የሌለው መፍትሔ ነው።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን አለምን ይባርክ 🙏

  • @mekdsbedada4047
    @mekdsbedada4047 14 годин тому

    ጎበዝ !!!ፍኖተ አእምሮን ሁሉም ሰው እንዲያነብ ምከር ሜኔ

  • @abrehamhabtemariam9803
    @abrehamhabtemariam9803 11 годин тому +1

    Thank you Mr. Behailu 🙏

  • @SolBesha
    @SolBesha День тому +7

    Mane mndenew yeserahew. Behailun betam askeymehewal😮😮😮

  • @yameniCheramlack
    @yameniCheramlack День тому +11

    አንዲናገር ፍቀድለት

  • @meserbeye
    @meserbeye 2 дні тому +6

    ማኔ በጣም ቅን ሰዉ አንተ ጋር የመጡትን እንግዶች ቻናሎቻቸዉን የምታስተዋዉቅላቸዉ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 🥰

  • @eyobogast7296
    @eyobogast7296 2 дні тому +9

    Bhaylu betam ymechegnal❤

  • @sisay616
    @sisay616 День тому +1

    Yagegnem yatam ekul yabdal....zemenun wajut!!!

  • @DaneilTadesse
    @DaneilTadesse 2 дні тому +3

    ማኔ ለተመረጡት ነብሳት ማኔለተመረጡትነብሳትብቻ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirhanuAnteneh-c5q
    @BirhanuAnteneh-c5q День тому +4

    በጣም ነው ደስ የምትሉኝ ብዙ ነገር እየተማርን ነዉ እናመሰግናለን

  • @mikyasdemere6585
    @mikyasdemere6585 16 годин тому

    was amazing debate, both are a wonderful gifted person Egziyabher yemesgen.

  • @batiamani9621
    @batiamani9621 День тому +8

    ወንድማችን የገበያ አርእስት አትምረጥ የግል ሳይሆን የማደያ(media)አቀራረብ ተከተል የውጭ ቋንቋ አታብዛ ግለኝነትና ጥቅም አታሥቀድም በሥጋና በነፍስ መካከል ያለውን አንድነትና ልዩነት በቅጡ ተረዳ እንግዳ ጋብዘህ አንተ አትቅደም በውይይት በመልእክት በትምህርት በትረካ በአወያይነት ወዘተ መካከል ያለውን የአቀራረብ ልዩነት ተረዳ አለሁ አለሁ አወቅሁ አወቅሁ አትበል ከይቅርታ ጋር 🎉

  • @TsegaHabte-td2dh
    @TsegaHabte-td2dh День тому +2

    በጣም ግልፅ በጣም የምያክም ሀሳብ ነዉ የተነሳዉ አሪፍ ፖድካስት ነበር

  • @Eski-d3f
    @Eski-d3f День тому +4

    በመጀመሪያ ሀሳቡን እንዲያቀርብ አመጣሕው በመቀጠል ሙሉ ሐሳቡን እንዳያቀርብ ቪዲዮውን መቆራረጥ ምን የሚሉት ነው ።...በዚ ጉዳይ የአንተን ሐሳብ እንጠብቃለን

  • @Kaleegziabeher-gs1lo
    @Kaleegziabeher-gs1lo День тому +1

    Anyone who wants add something on his life must watch this!

  • @woinshetgetahun4374
    @woinshetgetahun4374 День тому +12

    ሀሳቦቹ ባይቆራረጡ ጥሩ ነበር !

    • @sulem4124
      @sulem4124 День тому

      አንድን ይዞ አንድን መልቀቅ

    • @woinshetgetahun4374
      @woinshetgetahun4374 День тому

      ​@@sulem4124 የሀሳቡን ጭብጥ ላገኘው አልቻልኩም ! ብትን አለ ነገሩ። ማኔ ማስተካከል ያለበት ይመስለኛል

    • @mefordad
      @mefordad День тому

      ቆርጦታል ብሏል በኮሜን በሀይሉ 3 ውይይት ነው ሲል ያየሁ መሰለኝ

  • @amlakietemesgen
    @amlakietemesgen 13 годин тому

    I never seen this kind interviw ,free and real,in ethiopia

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 День тому +2

    Waw very interest topic thanks bro

  • @tigisttgi6802
    @tigisttgi6802 День тому

    Baya #1, u r living ur true greatness in personality. U deserve better

  • @theman_123
    @theman_123 День тому +4

    ይሄ የማንያዘዋል ስራ ይመስለኛል : እንዲህ እየለፋህ " ሰብህ " ያን ያህል ስላላደገ በቃ ስደበኝና ፈምስ ሰብስክራይብህም ይብዛ ያለው ይመስላል : : አደራ : ከፈጣሪ መንገድ እማያወጣ ነገር ብቻ ስሩ ::

  • @amehalulseged2486
    @amehalulseged2486 День тому +1

    በሀይሉ አንደኛ

  • @HaregeweyinabdiMame
    @HaregeweyinabdiMame День тому

    Great debating and sharing knowledge

  • @tewodrosabraham441
    @tewodrosabraham441 День тому +4

    የተቆረጡት ሃሳቦች እንደ ክፍል ሁለት ይለቀቁ ያ ጥሩ ይመስለኛል ሙሉ ክርክሩን እንስማው የሃሳብ የበላይነት እና ቀሪውን ፍርድ ለተመልካች

    • @msarthal467
      @msarthal467 День тому

      Sidib ena bilgina mekoret slebet! Ye audience kibir metebek alebet!!

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 День тому

    🙏🏾🙌🏾🙏🏾 enjoying your collaboration. Edigulin, beretulin .... generation enasimilitalin. Respecting your difference

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto 2 дні тому +6

    ኤለን መስክ ትራንፕ ምናምን ማንኛውም ነጫጭባ ከፊት ጥሩ የሚሰሩ ይመስላሉ ጀርባቸው ግን ስጋ የለበሱ ሴጣኖች ናቸው
    ሁሉም ነጭ ። አንዳንድ ጥሩ አለ እንዳትሉኝ

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 День тому

      😂😂😂

    • @mefordad
      @mefordad День тому +1

      የበሀይሉ ሀሳብ እንደዛ ነው ግን አንዳንዴ ጥሩ ለመምሰል መልክ ስለሚሰሩ ማኔ ተሸውዷል 😂ነው ሀሳቡ

  • @eyobogast7296
    @eyobogast7296 2 дні тому +3

    Yemayselech sew new🥰

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt День тому +1

    ቀሎብኛል ቃለ መጠይቁ

    • @ChuchuBabye
      @ChuchuBabye День тому

      Mulwun alkkerebewum kortobetal...behailu u tub ga gebtesh eyw

  • @AlphaOmega173
    @AlphaOmega173 7 годин тому

    መጀመሪያ በሁለቱ መካከል የእውቀት የመረዳት የንግግር ስርአትና ድምፅ አወጣጥ ራሱ የተለያየ ነው ማኔ ገና አልተሰራም ይቀረዋል

  • @willbenamedVoR
    @willbenamedVoR День тому +2

    Invite demoz goshime manyazewal.......and fill the unseen gap

  • @SkyRamaEt
    @SkyRamaEt 5 годин тому

    በሃይሉን ድጋሚ ካላቀረብከው አንተ ሰው አይደለህም ማን☝☝

  • @DANI-VLOG12
    @DANI-VLOG12 2 дні тому +3

    Semet ke selet kekedeme hulum wedaki new🙏

  • @joashhabt
    @joashhabt День тому

    ❤❤❤🎉ይህ podcast ፍፁም ይሁን ብላችሁ ለምታስቡ ሰዎች ይሁንልኝ ።🎉❤❤❤
    🤔🤔🤔 ቤተሰብ በዚህ /podcast/ ላይ ከነግሳንግሱ አንዳንዶቻችን ታላቋን ኢትዮጵያ እያየንና እየሰማን ነውና እባካችሁ!!! እባካችሁ!!!"" አንዳንድ ማቅናት የማንችለውን ነገር አናቅናው""።።።።።።።።።።።።።... ምክንያቱም ላይመለስ ይሰበራልና ።
    """"ሁሉ በጥበብ ይሁን"""

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 16 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤ዋውውው😊

  • @wenduzeleke3252
    @wenduzeleke3252 3 години тому

    ማን እንዲሠማቹ ነው የምትፈልጉት እኛ ኢትዮጵያዊያኖች ከሆንን በአንድ ቋቋ ብቻ አውሩ እባካቹ አዘባርቁ በእንግሊዘኛ

  • @yona7han
    @yona7han 11 годин тому

    በሀይሉን በራሱ tube እከታተለዋለው እና እሱ የፈጠረውን በሀይሉ ስለሆነ ምናየው፣ ከሃሳብ ሀሳብ መዝለል እና random የሆኑ ወሬዎችን ሰለሚያበዛ የተዘጋጀውን በሀይሉ ነው ምንደግመው። ፓድካስቶች ላይ ግን ልቅ የሆነው በይሉ ተጨቁኖ አፈትልኮ ሚወጣውን በሀይሉ ስለማገኘው መስጦኝ ነው ማየው። ከማኔ ጋር ሲሆን ደግሞ ያን ግድንግድ አውሬ ነው ያየሁት። የተቆረጠው ባይቆረጥ ድራጎኑን ባሀ ነበር ምናየው። ከማኔ ትልቅ ነገርን ተምርያለው፣ ለምን ጠባብ መሆን እንደሌለብኝ።

  • @Kaleegziabeher-gs1lo
    @Kaleegziabeher-gs1lo День тому +2

    Ancient babylon is located currently in Iraq not Rome ...babylonias king nabbukednotser was built paradise during his time, also the first mathematicians was there......

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 дні тому +1

    እናመሰግናለን🙏

  • @DendeneGenene-v5z
    @DendeneGenene-v5z День тому +1

    ብዙ ኣትልፉ ኣንልፋ = kesis henok weldemaryam = ብላቹ ሰርች ኣርጉ እናም ስለ ግለ ወሲብ 1 እስከ 100

  • @Jos-ud2og
    @Jos-ud2og 7 годин тому

    "መዳኒት ማስታወቂያ አያስፈልገውም"

  • @robelgetachew1824
    @robelgetachew1824 2 дні тому +4

    አላውቀውም ነበር ይኸው ሳትለኝ ሰብስክራይብ አደረኩት

  • @Jos-ud2og
    @Jos-ud2og 8 годин тому

    እውነትም ማኔ አበቃሁ

  • @Senayytube
    @Senayytube 6 годин тому

    good news

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto 2 дні тому +2

    ስለ መዳኒት ካወራቹ አንዳንድ መዳኒቶች ስትውጡ ስትሰብሩት መሀሉ ላይ ገመድ
    የሚመስል ነገር ውስጡ አለው የነጮች ተንኮል ነው መሀን ያደርጋል

  • @ኤርሚያስገብረህይወትገብረ

    ስህተት ድካም በደል ከሰው ልጅ ስለ ማይጠፋ ኣይገርምም እና ፡ ኣንዳቹ ለኣንዳቹ እንድት ታጋገዙ ማየት እንሻለን ፈጣሪ ያግዛቹ ኣሁን ላትስማሙ ትችላላቹ ግን እንድትዋደዱ እና እንድትግባቡ እንወዳለን እናሳስባለን ኣንዳቹ ስለፍቅር ተሸነፎ ፈጣሪን ያስደስት እኛንም ደስ ይበለን እግዚኣብሔር እናመሰግነው ዘንድ ማንያዝዋል ወንድምህ ያለው ሁሉ ትክክል ከሆነ ኣጥፍተሃል ይቅሬታ ጠይቅ ፡ ምክንያቱ ያለህን ማረግ ካልቻልክ ሁሉም ባትለቀው ይሻል ነበር ወይ መጀመርያ መግባባት ነበረብህ ያጋጥማል እና ይቅሬታ ጠይቀው ካልሆነ ኡነትህን ሂዘህ ዉጣ እንስማህ እኛ ተጎድተናል ኡውነት የት እንዳለ ማየት እንፈልጋለን እግዚኣብሔር ያግዛቹ ሰላሙን ያብዛላቹ መጨረሻቹ ኣሳምርላቹ ለጠላት ኣይስጣቹ ኣመስግናለሁ !

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m 2 дні тому +2

    Yemgerm nw atsadeb ante 😂😂😂 manye thanks bhaylu demo betam gobez ena defar tmeslale desylal❤❤

  • @amehalulseged2486
    @amehalulseged2486 День тому +1

    ሙሉውን ቪዲዮ ልቀቀው ካለቀክ አንተ ሌላ ሰው ነሕ ማለት ነዉ....እኛን አክብር አለዛ......

  • @kbgb-g7t
    @kbgb-g7t 14 годин тому

    Yhe teyaki endet ykefal ..rasu yelele tsadik.. akalehu bay kefo

  • @mihreteabnigatu9227
    @mihreteabnigatu9227 2 дні тому +2

    ክርክር ደስ ይለኛል ፖድካስት ለይ

  • @Ras_ab23
    @Ras_ab23 22 години тому +1

    Manyazewal ketay kefl ynure

  • @manyazewaleshetu
    @manyazewaleshetu  2 дні тому +22

    Everyone enjoy the podcast

    • @YohanseTizazu
      @YohanseTizazu 2 дні тому +1

      እንዴታ በሃ እኮ ነው!!!! 😇

    • @HAN-T22
      @HAN-T22 День тому +4

      ማኔ እኔ ብዙም ያልተመቸኝ part አሉ🤷‍♂️እሱ እንዳለዉ የተቆረጡት ቢካተቱ ከባድ ነበር።ስለ እግዚአብሔር የጠየከዉ part ላይ የመለሰዉ ከባድ ነዉ።anyhow ማኔ የምታቀርበዉስ ሰዉ የምትጠይቀዉን ብትለይ ደስ ይለኛል።ስለ እግዚአብሔር ከጠየክ መፀሐፍትን ጉባኤ ቤት የተማረ ቢሆን ይመረጣል።ካልሆነ ሌላ ጭዌ መጫወት ይሻላል።

    • @eyobaychew7168
      @eyobaychew7168 День тому +1

      ነጋዴው ማኔ

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 День тому

      Des yelal betam.... thank you

    • @binyamshimles4246
      @binyamshimles4246 День тому

      ያስተምርክ ባዬ ይችላል

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 дні тому +2

    ማን ያዘዋል ጎበዝ ነህ ❤

  • @Earme-x2e
    @Earme-x2e День тому +4

    ስለ ግለ ወሲብ ጀምራችሁ ዘጠና በመቶ ስለ ግለ እዉቀት ለማሳየት ስትጋጋጡ ዋላችሁ ምን ጉድ ናችሁ

  • @EyobEyob-v2z
    @EyobEyob-v2z День тому +3

    ማኔ የኔንም ኮሜንት ሲቆርጥ አላመነታም😂

  • @BariTefera
    @BariTefera 12 годин тому

    ማያ የግብፅ አማልክት ነበርች መንፈሷ አሁንም አለ ይባላል።

  • @Kidaye
    @Kidaye 14 годин тому

    ይሄ ሰውዬ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ቢሰጠው አሪፍ ነበር

  • @lijnato7980
    @lijnato7980 2 години тому

    ማኔ ትንሽ ንባብ ያስፈልግሃል 😅

  • @covenant_13
    @covenant_13 День тому +62

    እረ ኡኡኡኡኡ ማንያዘዋል የሰው ሀሳብ አክብር እረ በፈጠረክ እንዴ ጭራሽ ሰው ሰው የራሱን ሀሳብ መያዝ አይችልም እንዴ ምንሆነህ ነው አንድም እኮ podcast'tu የሚረዝምው ግዴታ አንተ ምታወቀውን ለኛ ካላሳወኩ ስለምትል ነው እንዴ ዝግጅቱ እኮ የተለያዩ ሰዎችን አቅርቦ ሀሳባቸውን መስማት ነው አይደል እንዴ አንተ በጣም ነው የታገሰህ ምን አርግ ነው ምትለው ግዴታ እኔ ነኝ ትክክል!!!!!! ሰው ጋብዘህ ትከራከራለክ እንዴ ራፋቱኤልንም አስቀምጠክ ሰውየውን ሀሳቡን ከመስማት ይልቅ ምታቀውን ማውራት በስመአም ስንቴ ነው ሀሳብ ስለማታስጨርስ እሱ ያንተን ከሰማ ቦሀላ በሙድ ወደ ዋላ እየተመለሰ ሀሰቡን የጨረሰው!!!!! ማወቅህን ማሳወቅ ብቻ እንደምትፈልግ የሚያስታውቀው እኮ አትሰማቸውም ምታወራው ነገር ከሚያወሩት ጋር ግንኙነት የለውም መቼ እነሱ ጨርሰው እኔ ማቀውን አወራለው የሚል ስሜት ነው ሚታይብክ ሀሳባቸውን አትሰማ እረ በስመአም ምንሆነክ ነው humble አይደለህም ታይታ ትወዳለክ አጉል የአምልኮ መልክ አለክ ምን አገባህ አንተ እኛ ከፈጣሪ ጋር ስላለን ግኑኝነት የት ታቀኛላክ እኔ የሚገባውን ክብር ልስጠው አልስጠው ስሌላው ምን የምታቀው ነገር አለ እርግጠኛ ሆነህ ማውራት ምችለው ስለራስህ ብቻ ነው!!!! ምን አይነት የአምልኮ መልክ ነው የምሰራብን እኛ ምን አይነት የተባረከ ቅዱስ ሰው እንድንልህ ነው!!!!!! እረ ፈጣሪ ጌታን በጣም ትመቸኝ ነበር በጣምም ስላንተ ተካራክሬ አቃለው አሁን ግን አንተም አስመሳይ መሆንህ ገብቶኛል ይቀርሀል ማኔ በጣም ይቀርሀል እንድምታወቅ ለማሳወቅ ስትሞክር ማንነትህን አየሁት ማስክህ ተላጠ አንተም እኔ ክርስቶስን ነኝ ብለው ከመጡት ውስጥ አንዱ ነህ ይሄን የመሰለ ሰው ጋብዘህ ከሱ ማግኘት ምንችለውን እንዳናገኘ አደረክ ባንተ ምክንያት ፕሮግራሙ ከሸፈ!!!!!!

    • @aschmy4411
      @aschmy4411 День тому

      Thank you. Wowwwwww

    • @mefordad
      @mefordad День тому

      መልካም ሀሳብ ነው ግን አንድ ስህተትሽ/ህ ሀሳባቸውን እንዲሰጡ ነው በአልከው መቼም የማይሆን ነገር ሲናገሩ ዝምብሎ መስማት አለበት እንደማትይ ተስፋ አደርጋለሁ ማንም አራግፎብህ እንድሄድ የለብንም ማናችንንም ብንሆን ሲጀመር አንድን ሰው ሀሳቡን ለመስማት ስትፈልግ ያው ምንም እማታውቅ ከሆነ ሁሉንም የመቀበሉ ያን ያህል ግድ አይሰጥህም ግን አንተ ምታውቀውንም ይዘህ ከቀረብህ ለአንተ የተሻለውን ትቀበላለህ እማይጠቅምህን መተው ግድ ነው
      በርግጥ እኔ ስለ spiritual በፖድካስት እሚነገሩት ነገር አይመስጠኝም ማለት መከራ ውስጥ ነበርኩ ወደ እግዚአብሔር ቀረብኩ እግዚአብሔር ቃል በቃል ነገረኝ አረ እማይሆን ነገር ነው አናግሮህ እንኳን ቢሆን ለመናገሩ አትደፍርም ነበር ቅድስናቸውን እንዳይታወቅባቸው ነበር እሚያደርጉት የነበር እውነት በመንፈስ ቅዱዱስ ሚመላለስ ሰው ሚድያ ላይ አያወሩም እንዴ ሚገርመው የሰይጣን ጠፍር አሳክለው ሴቶቹ human hair ተጠቅመው ቻፕስቲኩ አረ ስንቱ ተለቅልቀው ሱሪያቸውን ድቅን አድርገው እየመጡ ስለ እግዚአብሔር እንመሰክራለን ሲሉ ያሳፍራል መንፈሳዊነት መኖር እንጅ ማውራት አደለም 😌😌😌😌😌ማለትና መኖር የሰማይና የምድር ያህል ርቀት አለው

    • @covenant_13
      @covenant_13 День тому +2

      @@mefordad ሀሳባቸውን ዝም ብሎ መስማት አለባቸው ሳይሆን የራሳቸውን ሀሳብ የመያዝ መብት አላቸው በሀን አይተኸዋል የሱን ሀሳብ እኮ ያከብርለታል እና የሚያምንበትን ይነግረዋል እንጂ አንተ ትክክል አይደለህም እኔ አቃለው አይለውም ሀሳቡን አክብሮለት እሱ ሚያምንበትን ደሞ ይነግረዋል ማንያዘዋል ግን መሳሳቱን ሊያሳየው ነበር ሲሞክር የነበረው እንጂ ዝም ብለህ ስማ ማሀለቴ አይደለም በቃ የሰው ሀሳብ ማክበር አለበት ከተረዳኸኝ ይህን ነው ለማለት የፈለኩት!😊

    • @mefordad
      @mefordad День тому +3

      @@covenant_13 ሰናይ ተመችቶኞል ሀሳብሽ ሲጀመር የሆነ ሀሳብ አንስተው ሳይቋጭ ወደ ሌላ እየገቡ ያኔ ዝብርቅርቅ ያለ ነው ግን መጨረሻ ሳይ ኮሜንት በሀይሉ ተቆርጧል ብሏል በነገራችን ላይ እኔ በሀይሉ ይመቸኞል የሆነ የተለየ የመረዳት ብቃት አለው ከማኔ በተሻለ የሚል እምነት አለኝ ረቂቅ ነው ግን ብዙዎች አይረዱትም 🥰🥰ግን ይመቻቸው እኞም ከነሱ ሚጠቅመንን መርጠን መውሰድ ነው 🥰🥰🥰

    • @abrahamfikadu7
      @abrahamfikadu7 День тому

      ይሄ ፖድካስት በጣም የሚገርሙ ጠቢብ ባለ አእምሮ ሰዎች የሚቀርቡትን ፖድካስት ነው፡ ማንያዘዋል ግን ከእንግዶቹ ጋር ተጣጥሞ የሚሄድ የማዳመጥ ብስለት ያንሰዋል፤ ብዙ ከማውራቱ እሱ የሚያወራው ሐሳብ እነሱ የተናገሩበትን ቀለም የሚያጠፋ ነው፡ በዚህ አመሉ በተለይ በጣም የተማረርኩት ራፋቶኤልን ባቀረበበት ፖድካስት ላይ ነው፡ ወላ እሱ ማውራት ሲጀምር እያሳለፍኩ ነበር ማዳምጠው፡ እና ማኔ ወይ ይሄን ነገርህን ተው ወይም ሆስት ቀይር። እነዚህን አስተያየቶች አንተን Discourage ለማድረግ የተጻፉ Negative Comments አድርገህ አትውሰዳቸው፡ ከዚህ ውጪ የተዋጣለት ፖድካስት ነው, keep going ✌🏾

  • @natiman3314
    @natiman3314 2 дні тому +1

    ❤❤❤

  • @TenaworkFIKRE
    @TenaworkFIKRE День тому +1

    ማኔ ይህ የጭንቅ ቀን እንደሚመጣ ኢየሱስ ክርስቶስ በወንጌል ላይ ነግሮናል።ድንገት የመጣ አይደለም።እንንቃ guys

  • @MorkaDiriba
    @MorkaDiriba День тому +1

    Arif

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 День тому +2

    ማኔኤ በያሀ ልክህ ነው መመር ዘበነ ሀንተን ፤፤ዳሀጊኢ ፣፣ዳሆክተር ወዳሀጄነ
    ፣ታሀይኤ ዳዊት ድራምስ የተናገረ ሰው ነው ፣ዘ ስክሬት ፣ ኢሊሙንኤም ያለው ህሱሁ ነው ሀትርስሀ ለዛውም የቤተክርስትያን ልብስ ለቡሳሆ ህናሀ በሀይሉ ልክ ነው

  • @jemalbedru8006
    @jemalbedru8006 7 годин тому

    እረ ማኔ የተቆረጠ ካለ አቅርብለት ስድ ቃል ካለው ተወው

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq 17 годин тому

    ማኔ እነሱ የሚሰጡህ የስንዴ ዘርምን ያህል መቶበመቶ ትክክለኛና ተፈጥሯዊ መሆኑን እርግጠኛ መሆን ይቻላል? የካንሰር በሽታን የሚያመጣ የሆነን ነገር በውስጡ አለመክተታቸውን ምን ያህል እርግጠኛ መሆን ትችላለክ?

  • @lijnato7980
    @lijnato7980 День тому

    ❤🙏

  • @MeseretGemechu-o8f
    @MeseretGemechu-o8f День тому +2

    Wow ❤❤❤

  • @SkyRamaEt
    @SkyRamaEt 4 години тому

    አርባ ምንጭ ሄጄ መሬት ልገዛ አልክ ከዛስ ምንድነው ያወራከው የት የት ነው የምትረግጠው ግን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Kidaye
    @Kidaye 13 годин тому

    ይሄን ሰውዬ ከyoutube ውጪም ሊከፈለው ይገባል

  • @ethioaradatube4635
    @ethioaradatube4635 20 годин тому

    title ላይ ያለውን ሀሳብ አላገኘሁትም

  • @eliasseife2505
    @eliasseife2505 День тому +3

    ማኔ ግማሽ ሰአት ሙሉ ሳትስቅ
    ባያ አጨናንቆሃል እንዴ ?

  • @MikiMaraki-q3i
    @MikiMaraki-q3i День тому

    Mane yhn borecast hasaboch misherasherubet mehon alebet and eyta👀 bcha matsebarek yalebetm slezi mulu video lkekln

  • @eduTesma
    @eduTesma 4 години тому

    በሀ መፍጠር የፈለከው ምስል የከሸፈብህ ይመስለኛል ከራስህ ትዕቢት ነፃ አልወጣህም ። በዕወቀቱ ስዩም እንደሚለው " አልሆንልህ ሲልህ መጉላትና መግዘፍ ከምርጦቹ መሀል አንዱን መርጠህ ዝለፍ 😅 ይሄን ያልኩት የአንተን fb እና ዩቱብ አይቼ ነው

  • @YoniLiul
    @YoniLiul День тому +1

    Esi le beha mlashi sixew

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat День тому

    እኔ ባሃን ያወኩት በማኔ ነው ሃሳቦቹ እደተቆረጡበትም ግልጽ ነው ግን እደራሴ ምልከታ ማኔ ሆን ብሎ ሳይሆን ከርዝመቱ አንጻር እደሆነ ነው የማስበው በርግጥ በ 2 ፓርት መልቀቅም ይችል ነበር ጥፋትም ከሆነ ማኔ ይቅርታ ብትጠይቅ ባሃም ባታካብደው ደስ ይለኛል ባሃ የምታነሳቸውን ሃሳቦች የሚገርሙ ናቸው እና የቀሩትን በራስህ ቻናል ልቀቃቸው እንማርባቸዋለን ስልዚህ ተዋቸው ለማለት ነው ። በርቱ

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani День тому +4

    በሀይሉ የተምታታ መንፈስ ያለው ሰው ማኔ ለዚ ፕሮግራም ለኔ በቂ አይደለም

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 День тому +1

      😮😮😮😅😅😅😅 kil neh

    • @mefordad
      @mefordad День тому +1

      የምር አልተረዳችሁትምጂ የሚገርም እይታ ነው ያለው እውነት እብድ ነገር ነው ያኔ ግልጽ ነው ለመረዳት ሞክር ትረዳዋለህ አለው የሆነ ረቂቅ ነገር ተመችቶኞል እኔ ከማኔ በሀሳብ እሱ የተሻለ የመረዳት ነገር አለው የሚል እምነት አለኝ 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

  • @YoniLiul
    @YoniLiul День тому +1

    Lemn ye fara arekew aynefam

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 2 дні тому +1

    Mana

  • @bruv456tse
    @bruv456tse День тому +2

    He says ትቆርጥብኛለክ 1:01:34 - 1:01:37😂😂 i think we missed a lot of ጭዌ😂

    • @yeuwbdartesema7884
      @yeuwbdartesema7884 День тому

      Betikikil admitehewal endalascheresew elkun endascherew ezi bota gar tazebkut miskin akirbo asekayew baya leyet yale amelkaket bislet yetemola sew neber asmeleten

  • @AtsedeYalew-n8x
    @AtsedeYalew-n8x День тому +3

    ማነው እደኔ ምንም ሳይገባው ያዳመጠ ምንም አልገባኝ ከኔ ነው ወይስ ከነሱ 😂😂😂ዝውርውር ብሎብኛል😂😂

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 День тому

      Kaniche/ kante naw. Mitesemiwen mereche .... techeyalish. Bereche

    • @mefordad
      @mefordad День тому +1

      🤣🤣🤣አንድ ርዕስ ብቻ አደለም ያነሱት ለዛ ይሆናል እኔም እንዳችው ነኝ የሰማሁት ነገር ቢኖር መጀመሪያ ላይ በሀይሉ ያነሳው ሀሳብ ገዝቶኞል ስለ እጸ በለስ ያወራው ሌላው ስለ ሰዎች የተረዳው አንዳንዱ የበግ ለምድ ወይም ማሊያ ለብሰው ይመጣሉ ያለው ያው አንተ ጥሩ ነው ብለህ በምታስበው ልክ ተዘጋጅተው አንተን ለማጥፋት ይመጣሉ ያኔ መስለው አንዳንዶች ደግሞ እንደዚሁ ሲስተም ሳይጠቀሙ መግዛት ይችላሉ ምሳሌ ትራንፕን ያነሳበት ሌላው ስለ እግዚአብሔር ያነሱበት ግን አልተስማሙም ከማኔ ጋር በሀይሉ የምር እሚገርም ሀይል አለው የመረዳቱ ብየ አስባለሁ የማኔም ሀሳብ ጥሩ ነው እግዚአብሔርን ማወቅ አይቻልም ነው ያለው ግን በሀይሉ የሰው ልጅ ማወቅ አይቻልም ማመንጂ ነው ግን ሁሉንም ያስኬዳል አምነሽ ከተገዛሽ ይገለጥልሻል ግን በአካልም ባይሆን እግዚአብሔር የታወቀ ነው የሚል ሀሳብም አለኝ ከነሱ በተለየ በስራው ይታወቃል በፍጥረቱ ሶ ይመቻቸው ሰናይ ውይይት ነበር 😂😂😂😂

    • @AtsedeYalew-n8x
      @AtsedeYalew-n8x День тому

      @@mefordad እሽ አመሠግናለሁ ግን ከአንዱ ሀሳብ ቶሎ ወዴ ሌላው ሲዘዋወሩ ዞረብኝ ደሞ የመዳምን ስራ እየሰራሁ ስለሆነ እምሰማቸው ከኔም ይሆናል አይይይይ😌😌😌😌😌😌

    • @mefordad
      @mefordad День тому

      @@AtsedeYalew-n8x ኖ አንድ ሰአት ተኩል ተቆረጧል ብሏል ከአንቺ አደለም ከዚህ ቪዲዮ ትንሽ ተጋጭቷል ያኔ ሀሳብ የሰጠበትን አውጡቶታል እያለ ነው አረ ብዙ ነገር ብሏል በሀ ግቢ እይ ቻናሉ ላይ ስለማኔ ያለውን 20 ደቂቃ እውነት ይሁን አይሁን እግዚአብሔር ይወቀው እኞም ሚጠቅመንን መምረጥ ጥሩ ነው እንደወረደ መቀበል ይከብዳል ሀሳባቸውን

  • @willbenamedVoR
    @willbenamedVoR День тому +1

    Baha..😂😂😂😂 abichu meto eziw podaccast lay hand be joro yaz bilh latsemaw nw 😂😂😂 fetarin alsemawm ababalh.......

  • @keshatube3264
    @keshatube3264 День тому

    Maniazewal hasbu bxmm gerami new, huletachum gn gobezoch nachu.

    • @ABENEZERBIYADIGILGN
      @ABENEZERBIYADIGILGN День тому +1

      Chrash anch degmo comments yetesetewn satayw new hasab yemsechw

  • @tewodroswalelign4737
    @tewodroswalelign4737 16 годин тому

    ይህ ሰዉ የሀሳብ ሃብታም ነዉ አንተም ዝም ብለህ ብታዳምጠዉ ታተርፋለህ አካሄድክን አስተካክል

  • @samuelkebede9466
    @samuelkebede9466 2 дні тому +1

    Baye adun lekeyerw beyi sedebew box tegebkogn

  • @nahomamanuel3638
    @nahomamanuel3638 2 години тому

    Don't cut the video 😡

  • @Adiwealthman
    @Adiwealthman День тому +2

    ጥሩ ነው ግን ከርዕስ ውጪ ትሆናላቹ

  • @ethioaradatube4635
    @ethioaradatube4635 20 годин тому

    ኧረ ኡኡኡኡ ማንያዘዋል? ኧረ እንግዳ አሶራ

  • @abugida24
    @abugida24 14 годин тому +1

    ኧረ ፖድካስት እንደወረደ ነው ደስ ሚለው ። ማንያዘዋል ግን ታስመስላለህ እንጅ በራስህ አትተማመንም ፤ " መጀመሪያ ራስህን እመን ፣ ከዛ በራስህ ተማመን " እሱ ነው ሚሻለው ከቅዠትህ ውጣ የምር በጣም ...... ሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ነው ብሒሉ ። አሁንም መጀመሪያ ራስህን እመን !!