@@ብሩህkidshi doctor is it normal for babies like 2, 3 month to chew their hands. Bega Hager yawe eji ayeblu yelemdal yebalale be western countries demo development yasayale yelalu plz mene telale
Thanks for the info. But you have not mentioned about beets, blueberries and formula if the mother doesn’t produce any milk or not enough for the baby.
Doc. Absolutely marvellous information you are providing us. I would like to take my part and appreciate for all the education and support you provide (on behalf of all Mumy out there ) Thank you 🙏
Selam doctor Leje 5 werua new ye fit lefit mazeya lemetekem felge neber . Mazeyaw mekemecha alew menalbat le jerba atintua chigir lefetrebgn yechelal beye eskahun altetekemkutm. Ena ebakih doctor meche letekemew. Amesegnalew.
Ye 6wer lij alegni Ena mgb ke Jmere 1samntu new yasjmerkut gn serifam Ena Mather choice neber ahun gn mn maslemed endalebgni gebtognal amesegnalehu gn tyake alegni enkulalun endet new mnsetachew beslo new saybesl algebagnim?
☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 / 0939602927
Hey doctor…Can you do a video about Blue Sclerae
🤣
."ዠ@@Eromi24
ዶክተር
ዶክተር በጣም ጥሩ መረጃ ነው የምትሠጠን በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን
ዲ/ር መንታ ልጆች አሉኝ አንተጋ መጥቼ አሳክሜአለሁ በጣም ምርጥ ዶ/ር ነህ ጠቃሚ ምክር ትሰጣለህ ተባረክልን
ዶ/ርዬ በጣም አመስግናለሁ ፈጣሪ እውቀት ይጨምርልዎት አሁንም
ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏
@@ብሩህkidsኢንሻ አላህ እየተከታተልን ነው እድሜ ጤና ይሥጥህ ዶ/ረ
ጥያቄ ነበረኝ የምኖረው አረብ አገረ ነው ምግብ በልቸ ትንሺ ሥተኛ በጐኔ ሥነሣ በጣም ሆደ ይነፍኛል እና
ተጋልየ ሥተኛ ይሻለኛል ከጤንነት አንፃረ እደት ነው? በልቶ ተጋሎ መተኛት መልሥልኝ ዶ/ረ
Thank u doc
ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን
የምንለቃቸው ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏
እናመሰግናለን ዶ/ር እጅግ ጠቃሚ መረጃዎች ነው የምትሰጠን በርታ 🙏🙏🙏
ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏
@@ብሩህkidshi doctor is it normal for babies like 2, 3 month to chew their hands. Bega Hager yawe eji ayeblu yelemdal yebalale be western countries demo development yasayale yelalu plz mene telale
❤❤❤በፈጣሪ ይባርክህ ዶ/ር ለልጆቺ ብዙ ተጠቅሜለው
እድሜ ከጤና ይስጥልን ዶክተር ተባረክ!
Thanks D.R Great Message
ዶክተር እድሜና ጤና ይሰጥህ አንድ ጥያቄ ልጄን ቶንሰን የሰቸግራታል ሁሌም የመታል
በጣም ጥሩ ነዉ ትምርትህ
Doctor betam enameseginalen. Lije 5 Wer limolaw new ina egna senimegeb betam yigugual min masjemer alebign? Be5 wer megeb bijemir cheger alew?
እናመሠግናለን 🙏
Enamesegenalen .🎉 Doctor... Leje 1 amet honuatal Enekulale lemasejemer bemen meleku ladereg doctor???
የ ተቀቀል እንቁላል መጠቀም ይቺላል ከ አስኳል ይጀምሩ
Thanks for the info. But you have not mentioned about beets, blueberries and formula if the mother doesn’t produce any milk or not enough for the baby.
Thank you, I found it very useful!
thank u doc. wotet k' 1 amet befit yemayifeked kehone bemigb maletm genfo lay binichemir chigir yelewum malet new?
Thank you Doc!
እናመሰግናለን doc. ስለ አሳ ዘይት ይችን ጥያቄ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል። hyper active attention deficit disorder ያመጣል ይላሉ። እውን ያመጣል?
Doc. Absolutely marvellous information you are providing us. I would like to take my part and appreciate for all the education and support you provide (on behalf of all Mumy out there )
Thank you 🙏
🙏🙏 Thank you share and invite other parents too 🙏🙏
@@ብሩህkids sure I will definitely. God bless 🙏
እጅግ አብዝተው እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤❤ ልጆችህ እግዝያብሔር ይባረክ ።
አሜን 🙏🙏 ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏
@@ብሩህkids yes dr.
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን የ 3 ወር ልጅ አለኝ ጥሩ ትምህርት ሰጠከኝ
ተባረክ ዶክተርዬ።
Doctor enes lije megib kejemere 9wer hon gin sega enkulal alisetehutim lela megib hulunim yibelal
Thank you D/R 🙏🙏🙏🙏
Enamesegenalen edema ketenna gare yesetke
Selam doctor lomi ke 1 amet betach aymekerm aydel avocado yale lomi new yemnsetachew ?
❤thank you doc
Thanku Dr❤❤❤
የምንለቃቸው ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏
Doctor, ye 7 month lej ye ላም ወተት mejemer yechelal?
Doctor wow endet endemeredan yemetanesawu information betelegn wuchi lalenn
Ene menta ljochi alugne ahun tru lay nachew be 5 wer behuwala new yejemerut yenatachewn ena techemary apitamil ytekemalu
Eg/r zamenihn yibarekh
Enamesegnalen.
ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏
ሰላም እንዴት ነህ ዶክተር ልጄ ሁለት ወር ከአንድ ሳምንቱ ነው እጁን ግን እስካሁን አልጠባም አለመጥባቱ ችግር ይኖረው ይሆን?
selam doctor Lejen k6 wer behaula tuto endet laslemd
Thank you docter
Enamesgnalen Dr
🙏 የምንለቃቸው ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏
@@ብሩህkids የሁልጊዜ ተከታታይ ነኝ
ዶክተር ልጄ 6ተኛወራን ይዛለይ እቁላሉን ስንሰጣቸው ቀቅለን ነው ወይስ እደትነው እምናረገው ደክተር መልስልኝ አደራ
Dr betama teru temert nw mesetn. Dr betam techegrelew ene wechii nw mewlew lije 2 ametua nw megeb stay Gena legena leksoo nw mikdemat Ena lelit tuto nw metetkemwu endet ladrg?
ተባረክ
የምንለቃቸው ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏
Thank you Dr❤❤🇪🇷
የምንለቃቸው ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏
Tebark
Thank u docterye😊
ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏
Selam doctor
Leje 5 werua new ye fit lefit mazeya lemetekem felge neber . Mazeyaw mekemecha alew menalbat le jerba atintua chigir lefetrebgn yechelal beye eskahun altetekemkutm. Ena ebakih doctor meche letekemew.
Amesegnalew.
betam new mnamesegnew dokye lje 5 werwa nat ena afenchewa betam new mtashew ena mn larglat
ምርመራ ይፈልጋል ደውለው ይምጡ
40Kenunwu tut setba eklf ewsedwal tutom edzawu men eshalal atlfeg sewld mukt kefel 15 ken tkemeto nebr meladerg akiymoch menm chger ylbtm alug gen aytbam ylhut arb ager nwu ebakeh docetr
ስላም ዶክተር ልጄ 9ወሩ ነዉ ጡት ብቻ ነዉ የሚጠባዉ ምግብ ሳበላዉ እሺ አይልም በፍሌበር የተዘጋጀ ዬገርት እና ትንሽ ሴሬፍም ይበላል ኪሎ 15 ነው ችግር አለዉ በተጨማሪም ቫይታሚን እስጠዋለዉ ችግር አለዉ አመሰግናለዉ
15kg at 9 months?
እርጎ ተይው እሱ ከለመዱ ሌላ እሺ አይሉም
@@kokobtemelso5204ፓውንድ ልትይ ነው እንዴ በዘጠኝ ወር 15 ኪሎ እንዴት ሆኖ
Ere ayhonm be 9wor
Tekekel neh doctor leje 1amet honuatal ena tenesh chew eyejemereku ... Ahun serechia sesetate ...meleyet jemralech
le 5war lij be kubaya formula mastat yichalal ye tut wetat bizu matbat enbi alagn pls dr tachagire naw zare malisilign tuto enbi ale
ሠላም ዶክተር እናመሠግናለን አንድ ጥያቄ ነበረኝ cephalohematoma ምን ማለት ነው?
ከጭንቅላት ቆዳ በታች ከአጥንት በላይ የደም መሰባሰብ
Thanks
Thank you.
የምንለቃቸው ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏
Selam doctor lije sidist wer limolat newu gin hailegna dirket alebat please help me
ዶክተር ጥያቄዬን መልስልኝ በጌታ
ዶክተር ልጄ ዘጠኝ ወርዋ ነው የጣሳ ወተት ነው የምትጠባው መቸ ነው ማቆም ያለባት?😊
ሰላም 7 ወርሩ ነው ፉሩቶችን በም አይነት መንገድ ነው መስጠት ያለብኝ
❤ thanks
❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን
🙏 ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏
ሰላም ዶክተር የኔ ልጅ እንቁላል በ 9ወሯ ነበር ለማስጀመር የሞከርኩት ግን አልተሳካልኝም እንቁላል ስትበላ ወዲያው vomit ታደርጋለች አሁን ሁለት አመት ሊሞላት ነው እኔ በጣም ነው እራሴን የምወቅሰው ምን ማድረግ አለብኝ?🙏
Selam dog ye 7 sebat wer lij injera be wet bitbela tichlalech?
Dr በአንድ ሰአት ውስጥ ጥያቄ የጠየቀ ይመለስለታል አደል
Dr please አላርጂ ያለበት ልጅ አላርጂው ሊተወው ይችላል ? መፍትሄው ምድነው ? እደምትመልስልኝ እተማመናለው Thanks 🙏
አለርጂ እንደየ ደረጃው ሕክምናውም ይለያያል በ አካል መታየት አለበት
Thank you 🙏
You’re welcome 😊
Enamesginalen siga asa bemin melkunw minsetachew?
ዶክተር ልጄ 6 ወር ሆኖዋታል እና አቦካዶ እስቲም ሳላደርግ ብሰጣት ችግር አለው
Dr lij 7 wer limolaw new formul lemsjemer felege yetegnaw new tiru yemibalew formula?
Liptomil
Liptomil
እናመሰግናለን ዶክተር
ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏
በርታ ወንድሜ
ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏
ዶከተር 1አመት ሆኖታል ረዥም ሰአት በደረቱ ነው የሚተኛው ችግር አለው
ሰላም ዶክተረ እኔ ያለውት ውጫገረ ነው የ9ወረ ልጂ አለው ምግብ እሚባል አዪበላም ወተትና ሲሪላክ ብቻ ነው እሚፈልገው እማ ምን ላድረገው
ሰላም ደክተር በአላህ በአላህ መልስልኝ ጨንቆኝ ነው ያለሁት ሰውሀገር ነው እንደልቤ መውጣት አልችልም እና ልጀ እራሱን ወዲያ ወድህ ያደርጋል ሲተኛም ሲነቃ ደሞ ፈቱን ከእራሱ ጭምር የማከክ ባህሪ አለው መተኛት ሲፈልግ ከቅንደቡ ጀምሮ እሰከ እራሱ ቀይ የሆናል እንደሽፈታ አይነት ነገር
ስላም ዶ/ር እንዴት ነህ ልጄ 11 ወሯ ነው አሁን እና ከሌላ ምግቦች ይልቅ እንቁላልና ከቦካዶ ነው የምትመገብልኝ አቦካዶው ግን ያልበሰለ ነገር መሆኑ ስለሚያሰጋኝ አንድና ሁለት ጠብታ ሎሚ አድርጌ ነው ማበላት
ስለ ሎሚው ምን ትለኛለህ ትክክል ነኝ ወይስ..? ዶ/ር መልስህን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ
Thank you docterye 😊😊😊❤
You're welcome 😊
ሰላም ዶክተር ልጄ 7 ወሩ ነው ውሀ እሺ ብሎ አይጠጣልኝም ሲጠጣም ትንታ አለበት የዱቄት ወተት ነው የሚጠቀመው ምን ማድረግ ይሻለኛል
የኔ ቆንጆ የኔም ልጅ ውሀ አትጣም ስለዚህ አንድ ፍሬ ቴምር ወይም ሁለት ፍሬ ቴምር አፍልቼ በጡጦ እሰጣታለሁ ድርቀትም ይከላከላል በጣም ወዳው ትጠጣለች ይህን ብትሞክሪ ይጠቅምሻል
ሲሚራክ አቡሏቸው ውሃ በጣም ያስጠጣል በጡጦ አትስጡ ውሃ በሲኒ ስጧቸው የኔም በፊት በጡጦ ስሰጠው ቀመስ አድርጎ ይተፋው ነበር በሲኒ ግን ማሻ አሏህ ይጠጣል
Selam ebakh cause of drooling and treatment seraln ebakhhhh
እናመሰግናለን እድሜ ይስጥክ ዶ/ር
ሰላም ዶክተር ልጄ አንድ ዓመት ከሁለት ወሩ ነው ምግብ በበላ ቁጥር ካካ ይላል እና is it normal ?
ምን ያህል ግዜ ቆየበ ት
ሁለት ወር አካባቢ ይሆነዋል
Ye 6wer lij alegni Ena mgb ke Jmere 1samntu new yasjmerkut gn serifam Ena Mather choice neber ahun gn mn maslemed endalebgni gebtognal amesegnalehu gn tyake alegni enkulalun endet new mnsetachew beslo new saybesl algebagnim?
ኤሬ እሩዱኝ ልጄ 6ወሯ ነዉ ምግብ ከደመርች በኋላ ካካ ብዙም አታደርግም እስከ አንድ ሳምንት ትቆያለች ምን ማድርግ አለብኝ ጨንቆኛል😢
ዶክተር ልጀ ሰገራዋ እየደርቀባት ምን ባርግ ይሻላል
Apple teru nw lene lijm esun nw yetetkmkulat
ዶክ ልጄ 11ወር ናት ሆላንድስ የሚለውን ወተት ገዝቼ ነበር ለመጀመር ፈራሁ ምን ትመክረኛለህ
Good 🎉
Dr. Ye lam watet yemantekem kehone yemin watet enitekem
Weyi gelagelkeng temsgen anten yesetan amalak dr egzabher yebarkih thenkyou
🙏🙏
ዶ/ር የኔ ልጅ 6ወሯ ነዉ ምግብ የጀመርሁላት በ5ወር ነበር ግን አቡካዶ ስሰጣት የልተቀቀለ ነገር አትስጫት አያሉኝ ነዉ ስለዚህ ነገር ምን ትላለህ
6-7 ወር አቦካዶ ሳይበስል መጠቀም ይቻላል
Eshi amsegnalhu betam @@ብሩህkids
ልጀ 1 አመቶ ነው እንቁላል ስትበላ ያስመልሳታል የምን ችግር ነው ዶክተር
Le 6 were leje papaye juse besetatese
Lije 3were ke 20qenunew gene qegnu egere ye qexeqexale ena Gera gebetignale mene yeshalegnale ename Gera egeru betame yetenekerale qegnu gena betame lala yelale Mene mefete alew
ዉሃ በጣምነዉ የተቸገርኩት ልጄአትጣም 1ከ4ወሯነዉ ምን ላድርግ
ቀስ በቀስ በተለያየ ዘዴ መጠቀም
ሰላም የኔ ልጅ 11ወሯ ነው ግን ጥርስ አላወጣችም እና ጨቆኛል ምላድርግ?
eske 1amet 3 Dres chig yelewum yiwetal
Feet besnt wer begemer ter new?????????
Lij 10 wera new gin le ekulali aljeki Nat gin ke giza bohala newu ye metawu
እናመሰግናለን ዶክተርዩ ልጄ 8ወሩ ነው እንጀራ በፍቅር ነው የሚወደው እና እያበላሁት ነው ምናልባት ሳይድ እፌክት ይኖረው ይሆን ማለቴ እንጀራ መጥፎ ነው ለማለት ፈልጌ አይደለም ያለእድሜው ስለሆነ ብቻ እንጂ ሌላ ምግብ ሳበላው በጣም ያለፋኛል እሺ አይልኝም እባክህ? አመሰግናለሁ🙏
አፍለኛ ይሁን
እጀራውንበምንአድርገሽ እኔምላለማምደው
እናመሰግናልዶክሮተር የኔ 5 ዉሩንይዞል አትክልትምግብ ልመግበውችግርየለውም
ምን አይነት አትክልት አሰቡ?
የሴፍትራዞን መርፌ ህፃናት ሲወስዱ ምን ዓይነት ስሜት ያሳያሉ?
Enamsgenalne
🙏 ሁሉም መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክት መጫን አይርሱ 🙏
Dr ተባረክልኝ
ሀይ ዶክተር ልጀ አላርጅ እና የቆዳ ድርቀት ችግር አለባት ምን ትመክረኛለህ?
የቆዳ ማለስለሽ ቅባቶችን መጠቀም ይቻላል
Enjra mch lgmrlat