ቲክቶከር ፊዮና ተጋለጠች አድዋ 128 አነጋጋሪ ጉዶች | ashruka channel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 бер 2024
  • ቲክቶከር ፊዮና ተጋለጠች አድዋ 128 አነጋጋሪ ጉዶች | ashruka channel
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 180

  • @ashruka
    @ashruka  4 місяці тому +81

    ለምትከታተሉኝ ሁሉ አመሰግናለሁ ላይክ እያደረጋችሁ ፈታ በሉ

    • @SelamAlene-ix3zh
      @SelamAlene-ix3zh 4 місяці тому

      Era ashruka tfaki

    • @hiwachane3407
      @hiwachane3407 4 місяці тому

      በርታ እስኪ እዳተ ዩትዩብ ላይ ለመስራት ምን ማድርግ አለብኝ ስራ አጥቺ እየተሰቃየው ነው አማክረኝ

    • @90ETHoldmusic
      @90ETHoldmusic 4 місяці тому

      😢😢

    • @nesryutub5941
      @nesryutub5941 4 місяці тому

      እንድ ነገር ልሙጡን ባንድራ ለምን ትጠቀማላችሁ🇪🇹ይህ ነው የኢትዮጵያ ባንድራ

    • @maryemendirsyoutube2251
      @maryemendirsyoutube2251 4 місяці тому +1

      ሰኡዲም ጂዳ አድዋን ተክብሯል 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪በደማቁ

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 4 місяці тому +17

    አሹ በዚ ጊዜ 25 አመት መቆየት ማለት ለኔ ከቃላት በላይነው አይለያቹ ዘመናቸው ይባረክ እኛም ከነሱ መማር አለብን❤❤

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit 4 місяці тому +30

    የሰው ቤት ስልችት ምርር ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑር ይስጠን ይስጣች👍

    • @user-bn9pc9ux6q
      @user-bn9pc9ux6q 4 місяці тому

      Amen amen amen❤❤❤

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 4 місяці тому

      አይዞን ሁሉም ያልፋል ከጠሉት ካማረሩት ይብሳል ለዚህ መፍትሄው እኔ ዛሬ እዚህ ያለሁት ለጊዜው ነው ገንዘብ ሰብስቤ አገሬ በጤና ብገባ የተሻለ ነው ብሎ ማሰብ ይሻላል 🙏 መፀለይ እንደየ ሃይማኖታችን ቀላል አድርጎ ማየት ነው የሚሻለው✌️ 💚💛❤️ 🤗

    • @Lubabayimer-bu6tf
      @Lubabayimer-bu6tf 4 місяці тому

      ​@@nunubelete8142 እውነትነው እህቴ

    • @wardawarda4153
      @wardawarda4153 4 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @b.6015
    @b.6015 4 місяці тому +16

    እ ለካ ከሀገር ውጭ ሆነህ ነው ባላሰሩህ እያልኩ ነበር እውነት ነው ውድቀት ለአብይ ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ እናሸንፋለን ኢንሻ አላህ

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 4 місяці тому +3

      Asእኛም ይሄ ፋሽስት አብይ ሴሞትልን በሀገራችን እናከብራለን

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 4 місяці тому +16

    አሽሩካ የምርጦች ምርጫ❤

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 4 місяці тому +16

    አሹሩካ ፉኖ አችን እንወድህ አለንንን

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 4 місяці тому +4

    እኔም ከጓደኛየ ጋር 20 አመታችን እጅግ በጣም ነዉ የምወዳት የኔ ዉድ ሺ አመት በሰላም በጤና ያኑርሽ❤❤❤

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 4 місяці тому +7

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ይርዳህ 💚💛❤️

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 4 місяці тому +15

    እኔም ደስ አይለኝ በድሃዎች መቀለድ እሚስማማ👍👍👍 ግጩኝ❤

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu 4 місяці тому +8

    ብሩክ ፍጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 місяці тому +10

    በድሀ መቀለድ በራስ ላይ እሳት እንደመጨመር ነው የትም አያደርስም

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 місяці тому +1

      እውነት ነው ሰው በአገሩ ነፃነት ያጣበት ዘመን ደርሰን እግዛብሄር አገሩን የሚወድ ህዝቡን የሚያከብር መንግሰት ያምጣልን

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 4 місяці тому +25

    እሚቀጥለው አመት ከፋኖዎች ጋር ሚኒሊክ አደባባይ እናከብረዋለን!!

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 4 місяці тому +7

    ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @emmy1365
    @emmy1365 4 місяці тому +5

    አሽሩካ በእውነት በእውነት ግን እንደ ዘንድሮ አድዋ አዲስ አበባ ተከብሮ ያውቃል!!??

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 місяці тому +7

    አሹካችን የምርጦች ምርጫ!!❤️💛💚

  • @behayluhenok5092
    @behayluhenok5092 4 місяці тому +4

    አቦ ይመቻቸው እንዴት እንደሚመቹኝ ቀሪ ዘመናቸው ይባረክ

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 4 місяці тому +2

    አብ ፍቅር ❤❤❤ ድል ለፋኖ 🎉 ድል ለአማሃራ እዝብ❤❤❤❤❤

  • @user-xn2hk4uj5c
    @user-xn2hk4uj5c 4 місяці тому +6

    እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵአዊአን ሁሉ ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ💚💛❤

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p 4 місяці тому +7

    አሹካ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesi2112
    @mesi2112 4 місяці тому +2

    አቤቱ አምላክ ሆይ ፍቅሩን ስጠን

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 4 місяці тому +3

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 4 місяці тому +5

    በደሀ ስም ና የሰደተኞችን ገንዘብ የሚበላ እሳት ይሁንባቸዉ 😢

  • @yosephandemeskel9340
    @yosephandemeskel9340 4 місяці тому +1

    ለከርሞ አድዋን ከፋኖ ጋር በምኒሊክ አደባባይ በድርብ ድል አብረን እናከብራለን ❗💚💛❤💪

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 4 місяці тому +3

    ድል ለፋኖ ❤

  • @aynlenladefris9702
    @aynlenladefris9702 4 місяці тому

    አለን 90 እግዚያብሄር ለሀገራችን ሰላምን ያዉርድልን

  • @Gabriel-bp7mb
    @Gabriel-bp7mb 4 місяці тому

    የድሮ ትዝታ በጣም እንወዳችሃለን ተባረኩ

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij 4 місяці тому

    ❤❤❤እንኳን ደህና መጣህ

  • @selemonlule7213
    @selemonlule7213 4 місяці тому +1

    አሽሩካ ምርጥ ሰው

  • @meseretniguse8684
    @meseretniguse8684 4 місяці тому +3

    Ashruka mirixi sew😍😍👍👍

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 4 місяці тому +4

    Happy Adaw

  • @enatmesob6472
    @enatmesob6472 4 місяці тому +1

    Yes 🙌 I love it adewa

  • @user-ox8mj4mz3m
    @user-ox8mj4mz3m 4 місяці тому

    የዘራፉ ሙሉ ቪድዮ የትነዉ ማገኘዉ ጦቅሙኝ

  • @Ambassel
    @Ambassel 4 місяці тому

    ሰነፍ ሰው፣ራስ ወዳድ ሰው ስግብግብ ሰውና ሰይጣን በሚያደርጉት ክፋትና ሴራ ድህነት ይፈጠራል እንጂ የሰው ልጅ ፈጣሪ የሰጠውን በረከት በፍትህ ቢከፋፈል ይህን ያክል ልዩነት አይፈጠርም::ፋኖ❤ምኒልክ❤

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 4 місяці тому

    አሹ የምርጦች ምርጫ እንዴት ነህ👌

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 4 місяці тому

    አሹረካየ አላህይጠበቅህ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Mashquke
    @Mashquke 4 місяці тому +1

    እኔኮምለው ቤተሰብ ጉዋደኛ የላችሁም ሐገራችሁ መርዳት ምትፈልጉትን ከቦታው ሄዶ ሚሰጥ ወይስ በካሜራ የተደገፈ ሥራ መርዳታችሁ እንዲታወቅ ነው በዚህ ግዜ አስር ሺ ምንስ ሊረዳቸው ነው የሐገር ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ ቀኝ እጅህ ሚሰጠውን የግራ እጅህ እንኩዋ አይየው አይልምን? እባካችሁ

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 4 місяці тому +1

    ግን እርዳታ ሚሰጡ ሰወች ቤተሰብ የላቸውም እኔ መላክ ካለብኝ ቤተሰቦቸን አበሽብሸ ከዛ ዘመዶቸን ከዞ ጎረቤቶቸን ከዛ የትውልድ ሀገሪን ከዛ ወደጎረቤት ሀገር ከውቀት ጋር ያረብ

  • @user-yd9hi1ij8f
    @user-yd9hi1ij8f 4 місяці тому +1

    ጠፋተህ ነበር እኳን ደህና መጣህ

  • @aliy274
    @aliy274 4 місяці тому +1

    ሀዩቲ አደኛ❤❤

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 4 місяці тому

    ምንሊክ ሙስሊም አባቶቻችን ጎዷ
    የጣሊያን ወራሪ ኃይሎችን ሲቀበሩ አባቶቻችን ደሞ ሬሳችሁ አልተነሳም በዚህ ደሙ ሁሌም በምኒልክ እና አደዋ ሲከበር ማለት ነው

  • @birhan5110
    @birhan5110 4 місяці тому

    አሽሩካዬ ❤❤❤

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 4 місяці тому +2

    ምኗ ገጥ ወጥ ናት ሰታ መልሳ መቀበሏ ሳያንስ ይቅርታ እንድትጠይቅ አረገቻት አጭበርባሪ ሀሳቧ እኮ ሰው እሷን አምኖ አድርሽልን እያሉ እንዲሰጣት ነበር እየተቀበለች ልትበላ ባለጌ እግዚአብሔር አጋለጣት

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 4 місяці тому +1

    1:00 25 years of friendship

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 4 місяці тому

    👍👍👍

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 місяці тому +1

    🌺🌺🌺🌺🌹

  • @Davidm127
    @Davidm127 4 місяці тому +1

    ashruka well come back

  • @Mashquke
    @Mashquke 4 місяці тому

    ከየት እንደምታገኙዋቸው አንዳንዴ ያስቀኛል የራሳችንን ግዜ የማይረቡት ላይ Invest እያደረግን አለም እያበላሸን ነው ።ተጠንቀቁ ስለምታውቁት ነገር interested ሁኑ።

  • @musafukiisea5257
    @musafukiisea5257 4 місяці тому

    Lemn bemen defubt????

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 4 місяці тому

    ትዝታው እግዚአብሔር እየፈረደበት ነውየሰራው ብዙ ነው

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 4 місяці тому

    ማስተር አብነት ረጅም እድሜ ከጤና ይስጠው እና መልእክተኛ ው በሌላ ብር ማስተላለፍ ለጅብ ስጋ መስጠት ነው

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis5932 4 місяці тому

    Ashuka❤

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 4 місяці тому +1

    Minilk Eritran 🇪🇷 yeshta mingst 😭😭😭😭

  • @enatmesob6472
    @enatmesob6472 4 місяці тому

    Yes na please welcome 🙏

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 4 місяці тому

    12:12 she says sorry about it 😂

  • @rosarosa1646
    @rosarosa1646 4 місяці тому

    Ashuye ❤❤❤

  • @meremanasir4147
    @meremanasir4147 4 місяці тому +1

    አሹርካ ባሁን ሰአት ጎደኛ ተዉና ባልምአበላዉሽ አጠ ጣዉሽ ማለት ተጀምአዋል

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 4 місяці тому +2

    😢wow ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕

  • @meskerembedaso30
    @meskerembedaso30 4 місяці тому

    Really I respect u,and I now it's your write to say what you want I don't think that this government it's doing what u saying, adaw is for all Ethiopians.falg isn't big issue and if you come to the point don't cover you self on green yellow and red pls use your page for good things thank u

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 4 місяці тому +1

    ይገርማል የዚህ ቆሻሻ መግስት ነገር እደት ሰዉ በበታችነት ሥሜት ይሠቃያል

  • @hhufgh2551
    @hhufgh2551 4 місяці тому

    አደኛ1😍😍😍

  • @gizeale
    @gizeale 4 місяці тому

    አለን

  • @peace3791
    @peace3791 4 місяці тому

    መጀመርያ ድሀ ቤተሰብ መርዳት ጥሩ ነው:: ለድሀ ካልደረሰ መቀለጃ ገንዘብ የለኝም እኔ

  • @zuriashy1546
    @zuriashy1546 4 місяці тому

    👍👍👍👍

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l 4 місяці тому

    እውነተኛ ጓደኝነት ከእናት ልጅ በላይ ነው ለሚያውቀው።

  • @user-lx1wc8ng9e
    @user-lx1wc8ng9e 4 місяці тому

    አሹካ ሰላም ነው እኔም ወደ ፓሪሥ መጥቻለው ቻዎ ቻዎ ኢትዮጵያ ብያለው❤❤❤

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 4 місяці тому +1

    SELAM ASHRUKA

  • @Batl.14
    @Batl.14 4 місяці тому

    አሹዬ❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 4 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 4 місяці тому

    Ashuka 🔥🔥❤️❤️❤️

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 4 місяці тому

    Wondma btam nw yametmechagni ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 4 місяці тому

    አሹካ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 4 місяці тому +1

    አሉ ብዙ ስውች በዳሀ የሚጫውቱ ስውች አሉ 😢😢😢

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 4 місяці тому +2

    💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @yayahala615
    @yayahala615 4 місяці тому

    እንኳን አደረሰን ለአደዋችን የድል ቀን

  • @hilinaseyoum226
    @hilinaseyoum226 4 місяці тому

    I LOVE YOU ASHRUKA 🥰🥰

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 4 місяці тому

    😊😊😊😊😊😊😊👍👍👍👍👍👍

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 4 місяці тому +1

    እኔመቸም፣ምንምጓደኛአይወጣልኝም

  • @serklma4551
    @serklma4551 4 місяці тому +2

    አሹካ

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s 4 місяці тому +4

    ትዝታው ሳሙኤል እኮ እናትና ልጅ ከደፈረ በኋላ እጋንንት 100% ተቆጣጥሮታል
    ቤተክርስትያን ሚስጥሩን ደብቃ ስራ ግን መስራት አትችልም ስላለችው
    በቀል መሆኑ የስድብ አፉን የከፈተው ግን በራሱ ተዋርዷል ሚስጥሩን አዝርከረከው በገዛ እጅ ።

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 4 місяці тому +1

    ዋዊ ዮቲ❤

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 4 місяці тому +3

    አለን 90ዎች ጓደኝነት ድሮ ቀረ ትላለህ bro🎉🎉🎉

  • @parrot_7889
    @parrot_7889 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 4 місяці тому

    የፊቱ ለወጥ ገርሞኛል እኔ ትንሽ ካዉያ ያቃጠለኝ እንደጠቆረ ነው የሱ በሳምንት ኖርማል ፊት😢

    • @user-hs8in5zo6g
      @user-hs8in5zo6g 4 місяці тому

      እና ለምን ዳነ እያልሽ ባልሆነ

  • @YezinaMolla-iy1wt
    @YezinaMolla-iy1wt 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 4 місяці тому

    🥰🥰

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal
    @user-jn7xf9tq1tMstawal 4 місяці тому

    💪💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @user-ko6qr3of7g
    @user-ko6qr3of7g 4 місяці тому

    Waw❤❤❤

  • @ZamniyZamniy
    @ZamniyZamniy 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vt8fi9cx2q
    @user-vt8fi9cx2q 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @hjbcbjdhghd-tr5yl
    @hjbcbjdhghd-tr5yl 4 місяці тому

    አለን 90

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 4 місяці тому

    ፋኖ አሽሩካ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezazeleke9492
    @bezazeleke9492 4 місяці тому

    ይህችን ዘፈን ሲወጣ ኑሮዬ ሻኪሶ(አዶላ) ነበር። አይ በደጉ ዘመን ግዜ

  • @userenter2635
    @userenter2635 4 місяці тому

    ሀገራችን ነገር አስቸጋሪነው አይደለም የአደዋ ቀን በነፃነት ሊከበር አይደለም ከባድነው የሚዲያ ነገር እኮ አስቸጋሪ ሆኗል ካደረገችው ነውርነው እናት ናት ለዛው ችግርተኛ እንዴት እደዚህ ታደርጋለች

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 4 місяці тому +1

    ሚኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው 💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱አሹካ የምርጦች ምርጫ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ወንድማችን እውነት ያሸንፋል ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 ሞት ውርደት እና ውድቀት ለዘንዶው አብይ አህመድና ለአሳማ አጨብጫቢዎቹ በሙሉ 👎👎👎👎👎

  • @kawthar0017
    @kawthar0017 4 місяці тому

    ሚኒሊክ ገዳይነው ። እኔአማራ ነኝ ወሎ ውጫሌ አማራስለሆንኩ አልሺጎጠጎጥም ኦዳዳድ ሙስሌሞች ሙስሌሞችን እደት እደሚጨፈጪፍ የታወቀነበር

  • @KokiSpark-se3vy
    @KokiSpark-se3vy 4 місяці тому

    አለን90ዎች

  • @akberetfoto3360
    @akberetfoto3360 4 місяці тому +1

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🇪🇷

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 4 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @samuelberhanu7998
    @samuelberhanu7998 4 місяці тому

    Dil lefano❤❤❤❤❤