#miskinochu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лип 2024
  • #miskinochu #habesha #funny
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 28

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 29 днів тому +10

    “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)
    በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል።
    Godana Tube

  • @user-ho6ww2oc6y
    @user-ho6ww2oc6y 29 днів тому +16

    እደው በማዘር ፍቅር ጠብ አልኩ ስወዳቸው ኡፍፍፍ ወላሂ እናቴን ትመስለኛለች እርጅም እድሜ ማዘርዋ❤❤❤

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete 28 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 29 днів тому +5

    አስተማሪ ድራማ ነው በየቤቱ ስንት የሚገርም ታሪክ እኮ አለ

  • @indirsbabo
    @indirsbabo 21 день тому +1

    ሚስት ብትሄድ ሚስት ትመጣለች እናትግን ሁሌም መተኪያ የላትም እናቴ ሂወቴ የመኖሬ ሚስጥር

  • @maryammaryam-kb1yo
    @maryammaryam-kb1yo 29 днів тому +5

    በስነ ስርዓተ ሙሉውን የሚለቀቀው የት ነው ለምንድን ነው በትክክል የማትሰሩት ለስሙ ትላልቆች አርቲስቶቹ አለበት እነማዘር እነ አሹ

  • @madinahassen
    @madinahassen 29 днів тому +4

    እማማን የሚወድ ይደምረኝ❤❤❤

  • @madina-vv7lo
    @madina-vv7lo 7 днів тому

    እናት የዘመኑን አማትና ምራትነት አውቃችሁበትን

  • @metadeltube1
    @metadeltube1 29 днів тому +1

    Enkon den metchu Sewdachuuuu Eko ❤

  • @kiyaye050
    @kiyaye050 11 днів тому

    የኔ እናት😢😢አያቴን አስታወሰችኝ😢ሁሌ ነበር ከአጎቴ ምስት ጋር የሚጣሉት😢

  • @EthioFun2
    @EthioFun2 28 днів тому +1

    👍👍👍

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl 19 днів тому

    ከባሌ እናት ጋርማ አያኑረኝ ከዚህ ብዙ ተምርያለው

  • @naeemah6381
    @naeemah6381 24 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 15 днів тому +1

    ተጨማለቃችሁ ሲጀመር እናትን ከሚስት ጋ ልታወዳድሩ መሞከራችሁ😏

  • @NIGATKASSAy-yy5vq
    @NIGATKASSAy-yy5vq 28 днів тому

    ate akoreretwt eshi

  • @shukriaWorku
    @shukriaWorku 27 днів тому +1

    mame❤❤❤❤❤❤

  • @TabuTabuye
    @TabuTabuye 28 днів тому

    💚💛❤

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 28 днів тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ny2hi2jw2k
    @user-ny2hi2jw2k 29 днів тому

    😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-sr4ve5ze5r
    @user-sr4ve5ze5r 29 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @seadbargicho8123
    @seadbargicho8123 21 день тому

    ወይ ምራትና አማት በአንድ ቤት

  • @mltadendena6930
    @mltadendena6930 28 днів тому +1

    ማስተዋልዬ የኔቆንጆ

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 29 днів тому +3

    እናትየው ሆና ምትተውኑት ልክ ቁርጥ እናቴን ነው ምትመስለው ሚስት ተብዬዋ ስትመጣ ግን ጠንቀቅ በይ እኔ በእናቴ ቀልድ አላቅም

    • @fritahaylurodas8374
      @fritahaylurodas8374 29 днів тому

      GED nw mkbaber

    • @dagimdagne9508
      @dagimdagne9508 29 днів тому

      @@fritahaylurodas8374 ቀላል ግድ ነው እናቴ ይሄንን ሁሉ አመት ጐደኛዬ አማካሪዬ ሚስጥረኛዬ እህቴ እናቴ ሁሉ ነገሬ ናት ምንዝናናው እኳን አብረን ነው እናቴ የትም ስትሆድ እኔም የትም ስሆድ አብረን ነው ምንሄደው እና ሚስት ተብየዋ መታ የእናቴን ሰዓት እሻማለው ብትል ማንም አይሰማትም

    • @user-vi5tq8ys7i
      @user-vi5tq8ys7i 24 дні тому

      እሺ እላለሁ በቃ እንሰማማ

  • @seadbargicho8123
    @seadbargicho8123 21 день тому

    ወይ ምራትና አማት በአንድ ቤት

  • @seadbargicho8123
    @seadbargicho8123 21 день тому

    ወይ ምራትና አማት በአንድ ቤት