🛑 አርቲስት አለም ሰገድ እንደከፋው ተናገረ ሴቶች አርቲስቶች ኢንተርናሽናል ጠባሾች ሆነዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 сер 2024
  • በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

КОМЕНТАРІ • 111

  • @abrahamayele4113
    @abrahamayele4113 5 місяців тому +21

    አንተ ግን ትልቅ ሰው ነክ ብዙ ዩቱበሮች አይቻለው ቤንጃ ይለያል በርታ

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 5 місяців тому

      በጣም ልክ ነህ አስተዋይ መጠጥ ያለ ነው

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 5 місяців тому +4

    አጠፋ ሹፌሩ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 5 місяців тому +8

    ብዙ ውሃ መጠጣት አድጋ እንዳለው ያውቁ ይሆን? ባለፈው ዓመት በ ካናዳ አንዲት እናት 2ሊትር ውሃ ጠጥታ ውድያው ነው የሞተችው ምክንያቱም ውሃው ወደጭነቅላቷ ሄዶ ስላሳበጠው በዛ ምክንያት ሞተች ስለዚህ ተጠንቀቁ

  • @almaz1912
    @almaz1912 5 місяців тому +5

    ለወንድምየው እውነቱን መንገር ነበረበት

  • @kukisam2528
    @kukisam2528 5 місяців тому +8

    2liter ውሀ በአንዴ ለመጠጣት እንዳታስቡት ይገላል

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 5 місяців тому +2

    ምርጥ ምርጥገራሚ ቪዲዮ ድንቅና ጣፋጭ ልጆች❤❤❤❤❤❤

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 5 місяців тому +3

    አረ የዘንድሮ ልጆች ፈታ ያረጋሉ ፈጣሪ ያሳድጋቸው

  • @yaredAyalew23
    @yaredAyalew23 5 місяців тому +8

    ቆየን ካየን ላይ ግን ሰይፉ አይኑን እዩት ትክክል ነው

    • @zeynu292
      @zeynu292 5 місяців тому

      Filter argewbt nw

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 5 місяців тому +2

    የሕፃናቶቹ ልዩነት በራሱ ይገርማል.እፁብ ደንቅ ስጦታ ነቺ

  • @norgeabrham7970
    @norgeabrham7970 5 місяців тому +3

    ነገር ግን አደጋ ቢደርስባት ምን ሊል ነው/ ደውሎ ልጅትዋ ከሱ ጋር እዳልሆነች መንገር አለበት

  • @user-yw1bc8gz7w
    @user-yw1bc8gz7w 5 місяців тому +3

    አደጋ.ቢደርስባት ተጠያቂው ሹፊሩ ነው
    ስለዚ ታማኝ መሆን አለበት የኔ አሳብ ነው

  • @samtekeba3520
    @samtekeba3520 5 місяців тому +1

    ሠላም ቤንጃ ሁሉ መልካም ,,,ኘሮግራም አቀራረብህ ትህትናህ ይበል ነው ይቀጥል ,,,,,💯👍🙏

  • @user-ok5tn5zt4f
    @user-ok5tn5zt4f 5 місяців тому +4

    የራይድ ሹፌሩ ታዘብኩት ትንሽ ልጅ ከሆነች ባይተባበራት ጥሩ ነበር

  • @kelemworkadmasu9013
    @kelemworkadmasu9013 5 місяців тому +2

    ባለራይዱ ግን ማድረግ አልነበረበትም ሣሬም ሆቴል ሆና ልጅቷ አንድ ነገር ቢገጥማት ወንድሟ ይፋታዋል?....

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 5 місяців тому +2

    He has to tell her brother

  • @user-uq8ge5gr1m
    @user-uq8ge5gr1m 5 місяців тому +2

    በህግ ተጠያቂ ነው ምክኒያቱ አነድ ነገር ቢደረሰባት ተጠያቂ ነው

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 5 місяців тому +3

    አይ መሰሉ " ካረጁ አይበጁ " አለ ያገሬ ሰው።

  • @emmeradv1
    @emmeradv1 5 місяців тому +2

    ራይዱ ትልቅ ጥፋት ነው ያጠፋው ልጅቷን ማስተካከል ይችል ነበር

  • @user-bf7wb5cs6v
    @user-bf7wb5cs6v 5 місяців тому +1

    ልክአይደለም

  • @user-cq9px2qj3e
    @user-cq9px2qj3e 5 місяців тому

    U're a gentle man and u're displind we love u.

  • @lemlem836
    @lemlem836 5 місяців тому +4

    It is not right. No he shouldn’t go

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s 5 місяців тому +2

    ቤንጃዬ ቆየንህ ካየንህ❤😂ቆየን ካየን

  • @selamayele6359
    @selamayele6359 5 місяців тому +1

    ❤❤❤ thankyou

  • @menberegetachew2521
    @menberegetachew2521 5 місяців тому +1

    እውነትነው አለምሰገድ አይደለም ልጁ እኔም አለምሰገድ እንዳልሆነ ስናገር ቦለከኝ እባካችሁን ማን እንደሆነ ለዩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @Hanimar1221
    @Hanimar1221 5 місяців тому +1

    ከምንም በላይ ቀና አመለካከትህ ይመቸኛል❤❤❤

  • @arditube5698
    @arditube5698 5 місяців тому +3

    የራይዱ ግን🙅🙅🙅🙅 ልጂቱ ኪድናፕ ብትደረግም ወይንም አደጋ ቢገጥማት የራይድ ሹፌሩ ከመጠየቅ አያመልጥም እኔ ብሆን አላደርገውም ሀናን ጣሪቅ ግን ጥሩ ነገር ነው ብለሽ መቅረፅሽ በራሱ አሳፋሪ ነው አመዳም

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 5 місяців тому

    ቤንጃችን የሁልጊዜም ምርጫችን ቤንጃ ቲዩብ በጣም ወዳጅክ ነኝ የኔ መልካም ጨዋ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 5 місяців тому +2

    ምርጥ ነበሩ ይመችህ 🙏🤣

  • @zaitounah6715
    @zaitounah6715 5 місяців тому +1

    ደውሎ ለወንድሟ መናገር ነበረበት

  • @retayonasereta1067
    @retayonasereta1067 5 місяців тому +2

    አዲሳለም ግን ማብረጃውን ይላክልሽ አፍልተሻል

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 5 місяців тому +1

    ሹፌሩ ስራ ነው የሰራው ትክክል ነው።

  • @mannasirak2183
    @mannasirak2183 5 місяців тому +2

    እቺ መሰሉ ግን ምነው ሸለለችብን

  • @user-sp7rp6nr7h
    @user-sp7rp6nr7h 5 місяців тому

    ሰላምችሁ ያብዞ የሀገሬ ልጅች😍😍እውነትም እፅብ ድንቅ ልጅ ነት አቤት መታድል

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 5 місяців тому +1

    አይ እኔ ብያለሁ ቲክቶክ ላይ አለም ሰገድ አይደለም አትሸወዱ ስል ኮሜንት ላይ አይሰሙም ደም በጣም ነው ማደንቅህ ምወድህ ሲሉ ገስት ቁጭ ብለው ቱ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @semaynehnida3251
    @semaynehnida3251 5 місяців тому +1

    እኔ ባንክ ነው ምሠራው አንድዋ ተማሪ አባትዋ ያስገባላትን አውጥታ እንዳለ አድርጌ እንድጽፍላት ጠይቃኝ ታቃለች

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 5 місяців тому

    በርታ

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi 5 місяців тому

    ሰላም ብንጄ❤❤❤

  • @user-de9ok9df6e
    @user-de9ok9df6e 5 місяців тому

    well come

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 5 місяців тому +1

    🎉እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ🙏
    Hope Fully ታኩር መልካሙ ሁሉ እንዲገጥመው እመኛለሁ! ቤተሰቡን የሚረዳ ትልቅ ደረጃ መድረስ ይገባዋል!

  • @bek_1234
    @bek_1234 5 місяців тому

    you have no idea how conformable i am to watch your videos with my family. at list i have shared your channel for all ppl i know.

  • @wondmagegnshumu3060
    @wondmagegnshumu3060 5 місяців тому

    ስራ ግን እውነታውን ተናግሮ ትንሽ ምክር ቢጤ ጣል ማረግ

  • @user-bf7wb5cs6v
    @user-bf7wb5cs6v 5 місяців тому +1

    አይኑትክክልአይደለም ሰይፉ

    • @MebratMichael
      @MebratMichael 5 місяців тому

      ምን ሆነ አይኑ አላስተዋልኩም

  • @hiwottesfaye5833
    @hiwottesfaye5833 5 місяців тому +1

    አረ ቤንጃ እነዚህ የሚሳደቡትን አታቅርባቸው አይመጡኑህም አይመጡኑንም

  • @sewunettegegne3920
    @sewunettegegne3920 5 місяців тому +1

    In my opinion, he shouldn’t do that because if something happened to this girl, first thing police going to ask is him because he’s the one last time seeing her to take her somewhere so he should think that don’t do it

  • @user-bp7fs6ns6j
    @user-bp7fs6ns6j 5 місяців тому

    Welcome

  • @Zufan2421
    @Zufan2421 5 місяців тому +2

    ልጅቷ አደጋ ቢገጥማትስ ያስጠይቀዋል እኮ

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 5 місяців тому +1

    No, he is so wrong

  • @SenaitTefera-iw6um
    @SenaitTefera-iw6um 5 місяців тому +2

    Gin eko tenagerikibat

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ ሰናይት ተፈራ

    • @SenaitTefera-iw6um
      @SenaitTefera-iw6um 5 місяців тому

      Eshi silalichanku new

  • @MikeTesfu-cd3kf
    @MikeTesfu-cd3kf 5 місяців тому

    Benja you suppose tell him seifu he give respect takur. Why interview with out gave him chair. Seifu he don't treating him nicely

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 5 місяців тому

    መሠሉ ፋንታሁን ግን የሚበተንላት ብር አሳብዷታል እኛኮ የወደድናት ያደነቅናት በድሮ ማንነቷ ነዉ በዛ ላይ እሷ በለበሰችዉ ልብስኮ እኛ ተሳቀቅን 🤗

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 5 місяців тому +1

    እሱማ ስራው ነው ልጆች ግን አስቸጋሪ እየሆኑ ነው

  • @Amran.HD1
    @Amran.HD1 5 місяців тому +1

    Benja marege yelebetem mekenatume lijeta ande negere betehone mejemera teteyake esu new eko

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ አምራን

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 5 місяців тому

    ፍቅርሲይዝም በሚቀጥለው ባንተ ዩቱብ ይቀርባል😊

  • @LilSab-bq5yf
    @LilSab-bq5yf 5 місяців тому

    Ene yalegebagn benja mlt mn mlt nw????

    • @benjatube2
      @benjatube2  5 місяців тому

      ብንያም

    • @tinsaelelisa5044
      @tinsaelelisa5044 5 місяців тому

      Beminegna new?

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ lilsab

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 5 місяців тому

    ዘፈኑን ዛሬ ገና ከልብ አድምጬ አላውቅም ወይ ጉድ

  • @user-kb7lr7ph5p
    @user-kb7lr7ph5p 5 місяців тому

    ሀይ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 5 місяців тому

    ሀሎሎሎ እረ ምንድነው😅😅

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c 5 місяців тому

    Ere teye meseluya

  • @Lovebk98
    @Lovebk98 5 місяців тому +1

    Shuferu be heg yasteykewal ,Ethio alkem enji lela hager 18 amet betach lejoch le becha aychenum

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻች ይጻፍ።
      @ lovebk

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @natiefternamn6022
    @natiefternamn6022 5 місяців тому

    weregna nesh tastawkiyalesh hametegna mehonish

  • @TigistTekle-pr9eu
    @TigistTekle-pr9eu 5 місяців тому

    ልጆቹ ግን ይገርማሉ

  • @user-on4zr4uy9j
    @user-on4zr4uy9j 5 місяців тому +1

    አረ መሰሉ ምትባለው ሽንቷ የቀዘቀዘ አረጊት

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 5 місяців тому

    Yehen ebd ye Media sewoch zeneigna aderegachut. Yechin aroget azmari ebakh atakerbat.

  • @AsterEsheta
    @AsterEsheta 5 місяців тому

    አረ ይችን መሰሉ የምትባል አሮጊት ወዴትእንጣላት

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z 5 місяців тому

    አይ አማረ የሰው ትንሽ ስድብ መለያችሁ

  • @tibebedebele4196
    @tibebedebele4196 5 місяців тому

    Endeedemeshe Zefegne....

  • @akberetfoto3360
    @akberetfoto3360 5 місяців тому

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @melalihd428
    @melalihd428 5 місяців тому

    Ahun mayet lejer new Ads selale

  • @aliyamohammedebirahim3031
    @aliyamohammedebirahim3031 5 місяців тому

    ህጻናቶቹ በርግጥም እፁብ ድንቅ ናቸው, እናዛ አሮጊቷ እና ሰውየው በጣም ያሳፍራሉ በዚህ እድሜያቸው የሰለጠነ ሀገር ላይ እየየኖሩ መዝቀጥ ምን ይሉታል🤔😡
    ሌላው ወንድም እህቱን በራይድ ልኮ የራይዱን map ከመከታተል ማለት ልጅቷ ለአቅመ ማስተዋል ካልበቃች በሰልኳ እኮ አሷን መከታተል ይችላል

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 5 місяців тому

    እትዬ መሰሉ ከባድ ቁዝር ባይሆኑ ኖሮ ዋይ ዋይ የሀገሬ ሰው ጉዱ ፈልቶ ነበር: አሳማ

  • @SelamGirma-hl4td
    @SelamGirma-hl4td 5 місяців тому

    እትዬ መሰሉ አረ ይተዉ

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 5 місяців тому +1

    መሰሉ ቅንዝራም አሮጊት ምነዉ ፈላብሺ😂

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂Ayi moxa

  • @addisalembogale9653
    @addisalembogale9653 5 місяців тому

    Eche Emama mitu menew baleyew fetuatale Enda???

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ አዲስዓለም ቦጋለ

  • @yeneneshwolde4281
    @yeneneshwolde4281 5 місяців тому

    Yech demo ye Kim kardashian copy

  • @agddag4626
    @agddag4626 5 місяців тому

    ቤጂ በጣም ጭዋ ልጅ ነህ ሚስትህ እድለኛ ናት

  • @Sewtube12
    @Sewtube12 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂🎉😂🎉😂🎉

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 5 місяців тому

    ልፍጭቅ?🤣🤣🤣🤣🤣🤣 wa was that

  • @Pikebarcelona
    @Pikebarcelona 5 місяців тому +1

    Ay Hanan Tariq tejajalsh😂😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      👉🏾☝🏾👈🏾
      @ ኑኑ ደበበ

  • @hiwottamerat6263
    @hiwottamerat6263 5 місяців тому

    መሰሉ አረባክሽ እንደእድሜሽ ሁኚ ለገንዘብ ብለሽ አበድሽ።

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 5 місяців тому

    ከልክ በላይ ዉሀ መጠጣት ለሞት ይዳርጋል

  • @kelemworkadmasu9013
    @kelemworkadmasu9013 5 місяців тому

    ባለውኃዋ የቆመችው ወደ እግሯ እንዲወርድ ይሆን?😂😂😂😂

  • @masialemu
    @masialemu 5 місяців тому

    ክክክክክክ ሞጣ

  • @ZemuMuhe-qg6fe
    @ZemuMuhe-qg6fe 5 місяців тому

    kkkkkk

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r 2 місяці тому

    አዘጋጅ በእናትህ ይዤሃለሁ !!! የነዚህን ሴት አሰዳቢ አዝማሪዎች ድርጊት አታሳየን በጣም ነው ለማየት የሚቀፈው ያሳፍራል እማምላክን ይቅር ይበለን እንደው !!! አዘጋጅ ስራህ ቢሆንም አስብብት !!!

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l 5 місяців тому

    እኔ ግን ቤንጃየ በምን እንደማፍር ታውቃለህ በአገራችን ተዋቂ ነን በሚሉ የጠጂ ቤት አዝማሪዎች በየመሸታው ቤት ሲጃጃሉ በሚያመሹ ሸሌ ቅንዝራም ዘፋኞች አሁን ይች ሰገጤ አሮጊት ምንድነው የለበሰችው አቋም 0። መልክ 0 ቅርፅ 0። አንተ ይችን የቱነቡላ መድፊያ ቱቦ ሴትዮ ማምጣት ስትወድ ማፈሪያ

  • @selamSeksm-jf1ru
    @selamSeksm-jf1ru 5 місяців тому

    የቀለሉ አሮጊት

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 5 місяців тому

    🤣🤣🤣 aye Mota

  • @abegiafekadu3764
    @abegiafekadu3764 5 місяців тому

    Maderge yelbetem

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ አቢጊያ ፈቃዱ