ሀይልዬ እንዳልክን እና ሄሉን አጣላቸዉ 😄🤣🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 721

  • @sead-w6s
    @sead-w6s Місяць тому +84

    ተው ሀይልየ አትጥፋ ትናፍቀናለህ❤❤

  • @newkw9034
    @newkw9034 Місяць тому +79

    እህህህህ ሆደ ቆሰለ በሳቅ 🤣🤣 ሄሉ ስትናደድ ቁጭ ብድግ ነው የሚያደርጋት 🤣😂🤣

    • @mitiku5068
      @mitiku5068 Місяць тому +3

      😂😂😂😂😂😂 እኮ በሳቅ ነው የወደኩት እንዴት እንዳሰተዋልሻት ግን ይመችሽ 😅😅😅😅😅እህቴ ማሪያምን በሳቅ ሆዲ ቆሰለ

    • @newkw9034
      @newkw9034 Місяць тому

      @@mitiku5068 🤣🤣🤣

    • @YelamMesela
      @YelamMesela Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Місяць тому

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @bazawitalmeamen4643
      @bazawitalmeamen4643 Місяць тому +3

      ከፖስቱ ኮመንቱ አሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 Місяць тому +81

    ውይ አይልዬ ሃሉ ሰታለቅሰ ማየት አንፈልግም ጠፈተከል 😢😢❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @saudasaudamuda3804
    @saudasaudamuda3804 Місяць тому +49

    ሀይልየ ግን አስቀሃኛል ደስ ያሚል ቅነት ወለሂ ፈገግ ነዉ ያስበልከኝ😂😂

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Місяць тому +44

    ሀይሌዬ ወይ ቅናት 😅😅😅😅

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Місяць тому +20

    ቀለው የቅናት ጥግ ይሉታል ይሄነው በል ከዚህ በዋላ በሁለቱ መአል እዳገባ እዳል የሄሉ ቆንጅዬው ንጉስነው ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @Uhgh-r4r
    @Uhgh-r4r Місяць тому +24

    ሄሉ የኔ የዋህ ስወዳት❤❤❤❤❤🌹🌹🌹

  • @Ggg-f4w
    @Ggg-f4w Місяць тому +17

    አይ ሄሉ እኔ ሲጋራ የት እደሚሸጥ የማላቅ ልጅ ትላለች ሀይልዬ ደግሞ ሱቅ ነዋ😂😂😂😂😂😂

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz Місяць тому +24

    ሄሉ 😂😂 እንዳልክ ምርጥ ሰዉ ሃይልዬ አትጥፋብን እባክህ

  • @yetinass4873
    @yetinass4873 Місяць тому +16

    ያገርየ ልጅህ የማታ እንጅራ ይስጣችሁ ያርብ ❤❤

  • @Semira-sz2sz
    @Semira-sz2sz Місяць тому +47

    የቅናት ጥግ ግልፅነትህን ሳላደንቅ አላልፍም(የመልስ ምቱን ግን🤗

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y Місяць тому +79

    ሀይልዬ ሄሉን ታፈቅራታለክ እዴ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +115

    😂😂😂😂እዳልክና ሄሉዬ ሞትም አይላያቻውም 😂😂እኳን ያሰው ወሬ ቀርቶ 😂😂ያምትሉ ለይክ😮😢😊😊😊

    • @kemeru72
      @kemeru72 Місяць тому +1

      ዜዶ ደምሪኝ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Місяць тому

      😂😂😂😂😂ሞት አላልሽም

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 Місяць тому +2

      እና አብረው ሊሞቱ ነው 😂😂😂😂

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p Місяць тому

      @@ameensuiij8076 አዎ ክክክክ

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 Місяць тому +1

      ወሬአለብሽ ተብሎማይታወቅ ወሬ ሲወራ ያስጠላል።ምንማለትነው ሞትም አይለያቸውም ማለት?

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው Місяць тому +17

    ሀይልዬ እሱን ስታገኚ ከዳሽ አላለም 😂😂😂

  • @sojoog8h702
    @sojoog8h702 Місяць тому +12

    ሀያልየ በጣም ነው ተመቸህኝ በጣም ነው ያሳክኝ ክዳልክ ጋር ቢጋቢ ደስታውን አልቸለውም 😂😂😂😂😂❤❤🎉🎉

  • @AMISIYAGAMER
    @AMISIYAGAMER Місяць тому +8

    ወይኔ እንዳልክ ማንም የለም የፍቅር ንጉስ

  • @zebenaybayu6346
    @zebenaybayu6346 Місяць тому +21

    ሄሉዬ የኔ ምርጥ እወድሻለው ግንከንፈርሽን የተቀባሸው በጣም ደበረኝ ወበትሽን አጠፋው

  • @ZahraZahra-y6l
    @ZahraZahra-y6l Місяць тому +10

    ቅናት መፈስ ወጋቱ ሀይለየ 😂😂😂😂😂 😊

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Місяць тому +63

    የሄሉ አስቂኝ ነገሯ ሃሃሃሃሃ የምትለው😂😂
    ወይ ሄሉ 😊

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ Місяць тому +18

    ሄሉየ የኔ ቅመም አንዳልክ የሄሉ ንጉስ ነው በቃ😂😂

  • @MMistauel
    @MMistauel Місяць тому +18

    አንዳልዬ ግንሰዉ ነህ ማርያምን አይ ሄሎ ተንጨርጨርሽ አይልዬ ግን ሄሎጋ ባትነካካ ጥሮነዉ አትችላትም 😂😂😂😂😂😂😂ብድሯን ነዉ ምታጨርጭርህ

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ Місяць тому +10

    ወይኔ ሞትኩ ደስ የሚል ቅነት ሄሉደሞ ስትናደድ ቁጭ ብድግ ነዉ የሚያደርጋት😂😂😂😂

  • @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ
    @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ Місяць тому +5

    ዴሞኮ የምትይዛቸዉ ወዶች በጣም ይገረማል አሥሊ አሥሊናቸዉ😂😂😂😂😂😂

  • @ጆርድ
    @ጆርድ Місяць тому +10

    በቃ ሄሉ ለ ሀይልዬ ጊዜ ስጩ 😂😂😂😂አንተ የተመታ 😂😂

  • @Tesfansh8358
    @Tesfansh8358 Місяць тому +18

    አቤት ሄሉዬ የእንደልክ ፍቅር ፎንቃ ጠልፎሸል 😂😂

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Місяць тому

      😂እናጋባቸዉ😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Місяць тому +5

    ሀይልየ መልካም መቃጠል😂😂😂ሄሉ እንደሆነች ጠበለል የመሰለውን ይዛለች❤

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d Місяць тому +20

    ተው እንጂ ተው ሀይልዬ በግድ ሠሞኑን ሠሞኑን ሥቃ ብትመጣ 😂አልቃሻዋ ሔሉ እንዳልክ እንባዋን ዘር አባቱን አጠፋላት ይመቸው

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 Місяць тому +6

    ወይ ሀይልዬ በሳቅ ገደልከኝ ደጌነቱ እንዳልክ አስተዋይና የተረጋጋ ልሽ ነው

  • @emumulat5651
    @emumulat5651 Місяць тому +18

    ሀይልዬ የት ጠፍተክ ነዉ ከናቲጋ በቃ ተለያዩ ከምር ያሣዝናል ያንትስ ጉዳይ ምን ላይ ደረሠ

  • @sojoog8h702
    @sojoog8h702 Місяць тому +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉ሀያልየ ናፋቀንህ ነበርበሳላምእኮን መጣህ ሄሉ ምርጥ አፋቃሪ ናት አላህ ትዳሮን ያክፈትላት ዴ ሄሉማሩ😅😅😅😂😂😂

  • @ZahraZahra-y6l
    @ZahraZahra-y6l Місяць тому +8

    ሀይሌ ግን ሄሉ ያፈቅራታል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ritatekalign
    @ritatekalign Місяць тому +12

    ድም የላሰች ውሻ መሰለሻል ዛሬ ድግሞ ባትቀቢስ ቢቅረብሽ ሆይይይ😂😂

    • @Hayme659
      @Hayme659 Місяць тому

      😮😮😮

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ Місяць тому

      ክክክክክክክእኮ

    • @SameeraEth
      @SameeraEth Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @TenaWorku-u1k
      @TenaWorku-u1k Місяць тому +1

      እውነት እኔ እራሡ እያልኳት ነበር በተለይ ዛሬ በፀጉሯ መጣች ያምራል የከፈሩ ተዉት ደግሞ ከራሥዋ በላይ ምትሰራው ፀጉር ቋቋቋቅ ነው ምትለይ

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx Місяць тому +12

    ሄሉየ ግን በጣም ተስተካክላለች አለባበሷ,እና ዊግ መጠቀሟን ትታለች በርች በራስሽ ዉበት ፈጣሪ በሰጠሽ ፀጋ❤❤❤

    • @agegneush
      @agegneush Місяць тому

      አለባበሰ እንኳን ትንሸ ይቀራታል❤

  • @hayathapty
    @hayathapty Місяць тому +7

    አረ ሆዴ ቆስለ ፈታ አረጋቹኝ😂😢

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Місяць тому +7

    የፈለገ ጊዜ ባትሰጥክ በግልፅ ማናገር እየቻልክ እንደዚህ አይነት ፕራንክ መስራት አልነበረብክም እውነት አጥፍተካል እንዳልክ እኮ ከለቅሶ ወደ ሳቅ የለወጣት ሰው ነው። ከእሷ ጋር ሌላ ፍላጎት ካለክ በግልፅ መናገር ነው።

  • @RahamaQtr
    @RahamaQtr Місяць тому +19

    የፈረስ ጭረው ይቅር የምትሉ😂

    • @SamreaMama
      @SamreaMama Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 Місяць тому +4

    ሔሊ ሐይልዬን በፍቅር እንዳቲዢው በጣም ይጎዳሻል

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Місяць тому +14

    😂😂😂😂😂😂😂ወይ እኔ የተመታ😂😂😂ትወጅዋለሽወይ አላለም😂😂😂ሄሉ ደግሞ ከእዳልክ ጋር ስትሆን አማረባት

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Місяць тому +1

    የወንድ ምንቀኛም ኣለ እንዴ ብልግና ነው ሄልየ ከእንዳልክ ጋር እግዚኣብሄር ኣይለያችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Susu143j
    @Susu143j Місяць тому +4

    የቅናት መንፈስ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @saudasaudamuda3804
    @saudasaudamuda3804 Місяць тому +10

    ሄሉን አታስከፈት ❤❤❤

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed Місяць тому +1

    አረ ወየው ሀይልዬ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Місяць тому +2

    ለኔ ያለሽ ጊዜ አነሰ አላለም 😂😂😂😂😅😅😅🤣🤣🤣🤣አልቀልህ 🤣🤣

  • @emumulat5651
    @emumulat5651 Місяць тому +5

    ከምር ሀይልዬ ተመችተከኛል

  • @AgereAdugna
    @AgereAdugna Місяць тому +1

    ወይኔ ሀይልየ በሳቅ ገደልከኝ ወይ ቅናት😂😂😂

  • @PhoneStore-o4y
    @PhoneStore-o4y Місяць тому +1

    ሀይልዬ አተ መልካምሰውነክ ላተውሸት እኔ የተሳቀኩትነገር ምን ይሉታል😂😂😂😂😂

  • @DfyFty-un3ho
    @DfyFty-un3ho 5 днів тому

    ሔሉሥትናደድ ቁጭብድግ የምትለው ነገር😂😂😂😂

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Місяць тому +2

    ወይ ሀይልዬ ነፍስህ አይማርም😂😂

  • @hbeba8561
    @hbeba8561 Місяць тому +2

    ወላሂ ፍታነው ያርጋቺሁኝ😂😂😂❤❤❤

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Місяць тому +1

    ክክክ ወይ ጉድ ክክክ ወይ ሀይልዬ 😅😅😅😅ጉደኛ ነው

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR Місяць тому +8

    ለእዳልክ ሱስ አለባት አልኩት አላላትም ቱ 😂😂😂😂

  • @meditube147
    @meditube147 Місяць тому +8

    ሃይሊዬ ተው ❤❤😂😂

  • @Fkre-n7j
    @Fkre-n7j Місяць тому +9

    እንዳልክ በፕራንክ ፍዳህን ትበላለህ😅😅ገና ምን አይተህ ሀይልዬ ተፍተካል😢❤❤😊

  • @AliMahdi-il5bj
    @AliMahdi-il5bj Місяць тому +3

    ሀይልዬ ዘሬ አሰቃኝ😂😂

  • @selamselam6256
    @selamselam6256 Місяць тому

    😂😂😂😂 ሀይልዬ። በታምር እንዳልክ አያምንህም ሂሉ ሆደባሻ ነቺ ነቺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky Місяць тому +4

    ውይ ሀይልዬ😂😂😂አጨረጨርካትኮ😅

  • @MisterAssefa
    @MisterAssefa Місяць тому +8

    ሀይልዬ የመጨረሻው ክላሲካል መታሰቢያነቱ አስመሰልከው

    • @Tube-cr9st
      @Tube-cr9st Місяць тому

      😂😂😂😂😂

  • @galaxyim8630
    @galaxyim8630 Місяць тому +1

    አቤት ቅናት በቃ ሄሉ ጊዜ ስጨው

  • @Tybatube
    @Tybatube Місяць тому +6

    እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች ሰወዶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና😢😢❤❤

  • @RaaaYouTube
    @RaaaYouTube Місяць тому +3

    😅😅😅ሀይልዬ ኧረ ሁሌ ስራ

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts Місяць тому +1

    አረ ሀይልዬ የት ጠፍተህ ነዉ እንዴ አትጥፋ😢😢 ሀይልዬ ተኮል አያልቅብህ ዉይ ደሞ የተመታ ተኮል ወላሂ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Місяць тому +17

    ሀይሉ የተመታህ ሀይሉ ታፈቅራታለህ ተነቅቶብሀል😂😂😂

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f Місяць тому +2

    የዳልክን ሰም አይቸነው የመጣሁት የኔምርጥወደም❤❤❤❤

  • @bellatube9672
    @bellatube9672 Місяць тому +1

    ሀይልየ እንካን በሰላም ተመለ ሰክልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት Місяць тому

    ወይኔ ሆዴ ቆሰለ ሄሉዬ የኔ ማር የኔ አሰል ሀይልዬ አናዶሽ እንዳተይዉ ብድርሽን መልሽ 😂😂😂😂

  • @ፈጡማ-ጀ8ቐ
    @ፈጡማ-ጀ8ቐ Місяць тому

    በራኪና ጠጥታህ የፋቀርከት ልጅ ይት ሄደች ስሟዋ ጠፋኝ ሶሪ😢😢😂😂 በጣም ቆንጆ ነበረች ።ኦኬ ዮሪዲ ነት ነርዲ🤣🤣

  • @Netsi2023
    @Netsi2023 Місяць тому

    አረ haileye ቂናት 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ ፈታ አረከኝ ቤ ዉነት ሄሉዬ የኔ ውድድ አይዞሽ ቻይው ብድርስህን ደሞ ባበደ መልሽ

  • @AelmGetachew
    @AelmGetachew Місяць тому +2

    ኧረ ትንሽ ሳይሆን በደንብነው ፈታነውያረከን ይመችህ እኖድሀለን አትጥፋ

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye Місяць тому

    ሀይልዬ ቅናታም ነው🤣🤣🤣🥰❤️ግን ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ አትጥፋ ❤️

  • @HanaMulualema
    @HanaMulualema Місяць тому +3

    እረ ሀይልዬ እቺ ቅ ናት

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc Місяць тому +2

    ሀይልየ እንኳን ደና መጣህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @felekhiel
    @felekhiel Місяць тому

    ሀይሌዬ 😀😀ግልፅነትህን ሳላደንቅ አላልፍም የመልስ ምቱ ሄሉዬ😮😮

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie Місяць тому +1

    የማይሆን ፕራንክ በጣም ያስጠላል ባህላችንም አደለም ደስ አይልም ለኮሜንት እንደሆነ ተረድተነዋል ለገንዘብ ብላችሁ የሰውን ስሜት አትጉዱዱዱዱዱዱዱ

  • @ZewdenishHaile
    @ZewdenishHaile Місяць тому

    Haylyaa antenem EGZABHRE enkynee lezhee abkahee

  • @ToubaMohammed-l8t
    @ToubaMohammed-l8t Місяць тому +2

    ሀይልየ ስስቅ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ፈታ ብያለሁ😂😂😂

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 Місяць тому +7

    ወላሂ ፈታ ነው ያረከኝ አወራርህ ይመችህ👍👍👍

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx Місяць тому

    በጣም አሳከኝ😂😂😂😂😂😂😂 ሀይልየ ደግሞ ማርያምን ሲልደግም ደስ ሲል

  • @BontuGemuchu
    @BontuGemuchu Місяць тому +3

    በሄሉ ቀልድ የለም ሄሉዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebechmamuye3856
    @abebechmamuye3856 Місяць тому

    ያኛውን ጓደኛሽን የምታደርጊው ንግግር በጣም ይመቸኝ ነበር

  • @uae8392
    @uae8392 Місяць тому +2

    ሁለት እምወዳቸው ሰዎች እውነት❤

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale Місяць тому

    የኔ ቆንጆ ሄሉዬ 🎉🎉🎉🎉ሀይልዬ ጠፍተሀል ወንድሜ

  • @ልጅኤMየወድሞቼሲስ
    @ልጅኤMየወድሞቼሲስ Місяць тому +1

    የሀይልየ ሳቅ የሚያሥቀው እደኔ ክክክክክ

  • @MMistauel
    @MMistauel Місяць тому

    አረ አይ ሀይል ዬ የተመታህ እኮነህ አርተዉ ነብስ ህ አይማርም በተርፈ አትጥጥፋ❤❤❤❤❤

  • @HayuHasen
    @HayuHasen Місяць тому +1

    ጉጭ ብድግ የምትለዉ ነገሯ😂😂

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY Місяць тому +3

    ሄሉ ካንፋርሽ ያለ ቀልም ያምራል አትቃብ 🥰🙏

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 Місяць тому +4

    አለመሳቅ አይቻልም ውይይይ ሄሎ ቁጭ ብድግ😂😂😂

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt Місяць тому +1

    ሄሉየ እደው ስሞትልሺ ቆይ ላፕስትኪ አትቀብ 😂😂😂ቀይሪው

  • @mymonzPoiuy
    @mymonzPoiuy Місяць тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አቤት ሀልዬ ከቱ

  • @Aby-d8u
    @Aby-d8u Місяць тому

    አረ ሀይልየ የምገርም ልጅ ነክ ይመችህ ግን ሆዴ ቆሰለ በሳቅ❤

  • @Hfmreyjhfdgh-zn7kf
    @Hfmreyjhfdgh-zn7kf Місяць тому +1

    ይጣራሀይልዬ😂😂😂😂😂😂ያላትነገር

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b Місяць тому

    ሀይልዬ እንዴት እንዳሳከኝ ልነግርህ አልችልም ደስ የሚል ፕራንክ ነዉ

  • @dgehjsxwgioey7712
    @dgehjsxwgioey7712 Місяць тому +5

    ❤❤❤❤ሄሎየ❤❤

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f Місяць тому +1

    ክክክክክ ገና ዛሬ አሳቀኝ ሀይልየ😂😂😂❤❤❤

  • @maryameywahsey
    @maryameywahsey Місяць тому

    የሃይሉየ ቀልድ ኮ ይለያል ይሞታልባ 😅😅😅

  • @MekdesYonas-l4b
    @MekdesYonas-l4b Місяць тому +2

    ሃይልዬ ዛሬ ነዉ subscribe ያደረኩህ የሌለ ነዉ የተመቸሀኝ

  • @Beba873
    @Beba873 Місяць тому +1

    ሀይልየ አንተ እኮ ትመቸኛለክ 😂😂😂😂😂

  • @መፅናኛዬ
    @መፅናኛዬ Місяць тому

    ጌታን ልቤን አመመኝ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tegisasers9867
    @tegisasers9867 Місяць тому +1

    የምር ተመቸህኝ ሀይልየ ግን ምላሹን ቻለው 😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @SaraSara.3417
    @SaraSara.3417 Місяць тому +1

    ኣረ ተይ ሃሉ ኣትቃባብ ከንፈሪሽ😊

  • @busyline1119
    @busyline1119 Місяць тому

    ሀይልዬ አተ ምቅኛ በጣም ነው በሳቅ ሆደ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂