Betoch | “ፎቢያ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 437

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 437 “ፎቢያ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 437
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

КОМЕНТАРІ • 159

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Рік тому +37

    አላህ ከወጀል ከብቸኚነት ከድህነት ከጭቀተ ከሰውቤት ያውጣን አሚን

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 Рік тому +4

    አላህዋ,አገራችንን,ሰላሟን,ይመልሰልን,ያረብ,

  • @Sariy177
    @Sariy177 Рік тому +40

    ፈጣሪ አግራችንን ሰላም ያርግልን

  • @NawaMawa-sw1zu
    @NawaMawa-sw1zu Рік тому +12

    አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁሉም በየሀይማኖቱ ዱአ እያደረጋችሁ የፊቲቱ ኢትዮ ትመለስ😭😭😭

    • @mrindia2422
      @mrindia2422 Рік тому

      Amiiin Amiiiiin Amiiiin yaa Allha ❤❤❤

    • @hzjd7055
      @hzjd7055 Рік тому

      ያረብ አላህ ሠላሙን ይመልሥልን

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Рік тому +14

    አሹ ብልሹን አምጡልን ኧረ በጣም ናፍቆናል❤

  • @molanmolan6943
    @molanmolan6943 Рік тому +13

    ለይኩኝ እዴታልፉኝ😅

    • @saadas9954
      @saadas9954 Рік тому

      ምነው አምሮሽነውደ ላይክ ክክክክ ለየኩሽ

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Рік тому +7

    11 ዓመታት ያልሰለቸኝ ድራማ ❤❤❤❤

  • @madinahassan63
    @madinahassan63 Рік тому +9

    ሠላም ውዶች አላህ አገራችን ሠላም ያድርግልን❤❤

  • @HayatEtupia
    @HayatEtupia Рік тому +2

    ያረብአገራችንሰላምያርግልን

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Рік тому +2

    ሰውን የፈጠረው ፈጣሪ አለው በሕግ መዳኘት ነው ያለበት እንጂ መዘረፍ፣መጨፍጨፍ፣እህቶቻችን በመንግሥት መከላከያ ነኝ ባይ መደፈር የለባቸውም ሕመማቸው የሁላችን ሊሆን ይገባዋል ።

  • @masiwollotube4483
    @masiwollotube4483 Рік тому +15

    ይቤ ከወጣ ጀምሮ አይቸ አላቅም ይቤነበር ዲምቀት ለቤቶች 😢

    • @sollymimi8503
      @sollymimi8503 Рік тому +2

      አሁን ምን ያረገል ታዲያ

    • @ቤተሰቦቼንወዳድነኝ
      @ቤተሰቦቼንወዳድነኝ Рік тому

      እኔም

    • @EtpyaEtpya
      @EtpyaEtpya 7 місяців тому

      ወላሂ ከስት አደየነው እማየው ይቤ ይመለስልን ይቤ እና ማፊ ከወጡ ወድህ እይታቸው ቀንሱው

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Рік тому +1

    God bless you all

  • @bjgu
    @bjgu Рік тому +6

    ❤❤❤❤❤❤,ኮመት ላነብ ስሮት ተደፍቼነበር😊😂😂

  • @atakelthailu187
    @atakelthailu187 Рік тому +1

    ሰዎች በቀን አንድ ጊዜ መብላት አይችሉም፣ ስለ ሪል እስቴት ነው የምታወራው።

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Рік тому +10

    እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏😢

    • @edelawitmusse7292
      @edelawitmusse7292 Рік тому +2

      Amen amen amen

    • @cabdiraxmanxasanxasan9126
      @cabdiraxmanxasanxasan9126 Рік тому +1

      አሜን ❤❤❤

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r Рік тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @girumadane7515
      @girumadane7515 Рік тому +1

      የኢትዮጵያ ሕዝብማ ሰላም ናፈቅ ነዉ ግን ምን ዋጋ አለዉ እርኩስ ፖለቲከኞች የሰላማችንን ነሱን እንጅ 😢😢

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Рік тому +6

    ሻሼ ከማን አንሼ የሳቄ ምንጭ😂😂😂

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Рік тому +1

    Hahahaha በጣም ታምራላችሁ❤❤❤

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Рік тому +4

    መግማማት😂😂😂😂

  • @derejereta860
    @derejereta860 Рік тому +1

    መልካም ሰአሌ

  • @haregewinemessert2194
    @haregewinemessert2194 Рік тому +1

    መች ነው ና የሚሳካለት ማንነው እስከዛሬ ከዚህ ቤት የሚያልፍለት ሰው የለም ወይስ ኢትዮጵያውስጥ መኖር ካልሰረክ ካልዋሸህ ወይም ጉቦ ካልበላህ አይሆንምማለት ነው????

  • @مهرةالحمادي-ث6ش

    ቤቶቺ እንኳንሰላም መጣቺ

  • @gemelatemamee1926
    @gemelatemamee1926 Рік тому +4

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @senaitasefa8142
    @senaitasefa8142 Рік тому +1

    I like melat ,ashenafi and the previous mafi Actors were acting than these new actors bring them back pls

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Рік тому +1

    ሻሺቱ መሸሻ እና አቢ ዋ አረጋሽ እንዳት መጣላቹ 😁😀😀😀😀 በሰከንድ አንድ ኪሎ ስጋ ነዉ የምት ቀንሱት እነ ጭሌን አቅርቡልኝ ኮሮኔልም ጠፉ 🤔🤔

  • @UserUser-nx9ur
    @UserUser-nx9ur Рік тому +1

    Wowowowowowowowowo🙄😅🥰👍👍🙄

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ

    አድ ሀጋ አፈር ተሸክሞ 😂😂 እድሳት ነዉ😂😂

  • @Ethio9180
    @Ethio9180 Рік тому +1

    ❤❤ ሰላም እና ጤና ለእናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ
    እውነት ድካሜ ሁሉ ለቀቀኝ እናንተን ሳይ❤❤

  • @BilalSaleh-b9o
    @BilalSaleh-b9o Рік тому +1

    Wow des yelale hgerachn selam yarglen

  • @ኢክራምየወሎልጅ
    @ኢክራምየወሎልጅ Рік тому +2

    እርስቴምለቀቀችዴ ናፍቃኛለች😢😢😢

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us 11 місяців тому

    AmenAmenAmen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ayeshaa4598
    @ayeshaa4598 Рік тому +2

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድረግልን

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Рік тому +4

    ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💃💃💃💃💃💃💃🏃🏃🏃🚶🚶🚶🚶🚶

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Рік тому +1

    እርስ ቴ ይቤ ማፊ ሲኖሩ ድራማዉ ዉበት ነበረዉ አሁን ግን ብዙም አይጥምም ለዛ የለዉም

  • @ethiopialove2158
    @ethiopialove2158 Рік тому

    እኔ ምለው የቤት ሰራተኞች ልብስ አይቀይሩም ያለው ማነው ድራማም ቢሆን ቢያንስ አመቱን ሙሉ አንድ ልብስ ኸረ ትዝብት

  • @eyosiasy
    @eyosiasy Рік тому

    Betoch is regressing from bad to worst. It is clearly very poorly managed show even by Ethiopian standards. The story line is disorganized, the actors are not acting well anymore (specially new children, and Zeru himself). Had it not been for Beferedu and Tarikua, it would have been dead by now. I remain hopeful though.

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 11 місяців тому

    የድንጋይ ወረፋ በፍርድ የድሮ ትዝታዎቼን ከሰቀስክብኝ ድሮ በለሊት 😢😢የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ወረፋ በድንጋይ የዳቦ ወረፋ በድንጋይ ቀበሌ የስኳርና የዘይት ወረፋ በድንጋይ ለጓደኞቻችን ቀድሞ የደረሰ እናሰልፍ ነበር ወይ የድንጋይ 😢😢ወረፋ ግንግን ሲያልፍ 😂😂ያስቃል ዛሬ ስደተኛ ነኝ😢እድሜ ደጉ ብዙ ያሳያል ያ ደጉ ዘመን ናፈቀኝ😢

  • @HayatEtupia
    @HayatEtupia Рік тому +2

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @EtpyaEtpya
    @EtpyaEtpya 7 місяців тому

    ይቤና ማፊ ከወጡ ወድህ እይታው ቀንሱዋል አሁን እሚለቀቀውን ከማይ ያለፈውን ባይ ይሻለኛል

  • @hildanahenok9649
    @hildanahenok9649 11 місяців тому

    I miss Rista❤❤

  • @KalbaKalba12-x4e
    @KalbaKalba12-x4e Рік тому +1

    👏👏👏👏👏🌲🌲🌲🌹🌹🌹💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷

  • @hgzzzs3422
    @hgzzzs3422 Рік тому

    በህልሜ ይቤና ማፊ ተመልሰው አይቼ ነበር እውነት ቢመለሱ እነሱ የቤቶች ድምቀት ናቸው አዲሶቹም አሪፍ ነው ብቃታቸው ግን እነይቤን መልሱልን😊

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Рік тому +2

    እናመሰግናለን በርቱ!!!

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 Рік тому

    ሳሚት ሰፋሪ ስሙ ገራሚ ነው? ሰፋሪ የሚለው አስተማማኝ መኖሪየ አይመስልም

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik Рік тому +2

    Mafi fonkaye🥰🙈

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i Рік тому

    አራ ገሽ ዛሩ ይሄ መስታቂያ እኮ ቤቱለሀብታሞች ነው የኛንማ የጫረቃ ታብሎ ግሬዳር አነሳዉ

  • @KhalidKhalid-qt7ci
    @KhalidKhalid-qt7ci Рік тому +2

    ደስ ይላል በርቱ

  • @የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ

    ደግሞ አሹ የት ገባ ማፊ እና ይቤ ከወጡ በኋላ ጣእሙ ቀዝቅዞ ነበር አሁንም እየቀየራቺሁ ባሎነ የድሮዎቹን የሚያክል የለም😢😢😢😢😢

    • @marymeadmeadme9520
      @marymeadmeadme9520 Рік тому +3

      ታዳ ዘሩሞላ በግድ ገትቶ አያመጣቸው ምንያድርጋቸው

    • @AaDd-ob1we
      @AaDd-ob1we Рік тому

      ​@@marymeadmeadme9520😅😅😅😅😅

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @miabaka8236
    @miabaka8236 10 місяців тому

    🥺🥺🙏🏽👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤

  • @LemmaAbose-zg2hy
    @LemmaAbose-zg2hy Рік тому

    መፍና ይበቃልን ወደ ቤቶች ድራመ አምጡት

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 Рік тому +1

    እግዜር ይጠብቃቹህ

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 11 місяців тому

    አየ ይቢና ማፊ ቤቶችን አራቆታችህት

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 Рік тому

    አሹ ይምጣ እንጅ

  • @ezratessera6123
    @ezratessera6123 Рік тому

    Great comedy show. Always impressed by your continuous creativity, acting, social critics, etc

  • @totefroute6455
    @totefroute6455 Рік тому

    😄😄😄😄😄😄

  • @DejeneTiruneh
    @DejeneTiruneh Рік тому

    😂❤❤❤

  • @absayas7528
    @absayas7528 Рік тому

    እ የድሮዉ ይበቃል እረ የድሮዋ ማፊ አምጡልን አሹስ እደ ቤቶች ጣእም አጣ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому

    ማለት ቴዶ ስራውን ለቀቁ እንዴ 🤔

  • @rawudakasim1617
    @rawudakasim1617 Рік тому

    ያረብ ሀገራችን ሰላም አርግልኝ 🤲🏼🤲🏼

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם Рік тому

    አይ ጥላሁን ለሞተ እንጀራ ሰጥተህ እንዳልሰጠህ ሆነ

  • @sefan696
    @sefan696 Рік тому +1

    አራ ዌዘሮ አዛሉ ዬት ሄዴች የቤቶች ድምቂት ❤❤❤❤❤❤❤

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 Рік тому +1

      እኔም ስንት ቀን ጠየኩኝ የሚመልስልኝ ሰዉ አጣሁኝ ውዴ ባፈጥ ባፈጥ 😳😳😳😳🙄🙄🙄 እከም ጠፋ የሳቄ ምንጭ

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 Рік тому

      አዛሉ ኢንግላድ ናት ያለችው።የኪነጥበብ ቶር እያደረጉ ነው

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 Рік тому

    ❤❤❤❤🎉

  • @mariouset142
    @mariouset142 Рік тому

    ይበቃል ትችላለህ በርታ አሹ ብልሹን አምጥሉን

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Рік тому

    ሻሼና አቤ ልብሳችሁ እላያችሁ ላይ ሊያልቅ ነው በተለይ አቢ ድራማም ቢሆን ቀይሪው

    • @saadas9954
      @saadas9954 Рік тому

      በሳምንት አንድ ቀን ነው ለቀረፃ አንዳፍታ እሚለብሱት ምን ችግር አለው

  • @snakura
    @snakura Рік тому

    ኡፉ ሀጋሬ ነፈቃኝ

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 Рік тому

    አረ አዛሉን ያያቹ

  • @ሙሀመድረሱልአላህ
    @ሙሀመድረሱልአላህ 10 місяців тому

    አቢየ እቅልቅል

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc Рік тому

    😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @frehiwottilahun540
    @frehiwottilahun540 8 місяців тому

    Happy to you 🎉❤❤❤❤❤❤❤🤣

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 10 місяців тому

    አሜንንንንንንን❤

  • @metameta9015
    @metameta9015 Рік тому +1

    😂😂😂

  • @Asuu121
    @Asuu121 Рік тому

    😂😂😂❤❤❤🥰🥰🥰👍

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Рік тому +1

    ኦሪጅናሎቹ ይቤና ማፊ ነበሩ የቤቶች ድምቀት የአሁኖቹ ጋራ ምንም አይጥሙም ሌላ ቦታ አሰሯቸው:: አይ ግዜ ቤቶች በነይቤ ግዜ ቀረ😢😢😢😢

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን የአብየ ምርቃት ደስ ሲል ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AaAa-yx2wq
    @AaAa-yx2wq Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @inshas2865
    @inshas2865 Рік тому

    ፈጣሪአግራችንንሰላምያርግልን

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Рік тому

    ንካው ብሎሐል ዘሩ ቀለጠ 😅

  • @badruabdallah2736
    @badruabdallah2736 Рік тому

    በጠምናው ምከተለቹሁ በርቱ

  • @misrakgirma2185
    @misrakgirma2185 Рік тому

    Manew yalew na new ine

  • @jorgesteven9501
    @jorgesteven9501 Рік тому

    Yibkal na mafi character dero kere

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Рік тому

    አደኛ ነኝ ልልነበር😂😂😂😂😂ተቀድሜ አለሁ

  • @habibatesfaye7073
    @habibatesfaye7073 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @HussenDall
    @HussenDall Рік тому

    በጠም ደስ ምል ነዉ

  • @ramatoetiso5971
    @ramatoetiso5971 Рік тому

    ነ ደስ ይለል

  • @HayatEtupia
    @HayatEtupia Рік тому

    አሜን❤❤❤❤❤ 2:24

  • @Fozi-u2h
    @Fozi-u2h 2 місяці тому

  • @sinidufantaye2633
    @sinidufantaye2633 Рік тому

    Wow ጥሩ ነው 👍

  • @فيصلالشريف-خ8ص
    @فيصلالشريف-خ8ص 4 місяці тому

  • @دانهدانه-ل3م
    @دانهدانه-ل3م Рік тому

    😂😂😂😂

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ Рік тому

    😂😂😂😂

  • @KkKkk-tt9gi
    @KkKkk-tt9gi Рік тому

    Amiin

  • @JanatJari-lk3px
    @JanatJari-lk3px 11 місяців тому

    😂😂😂

  • @amsal2076
    @amsal2076 Рік тому

    አሜን

  • @Mes355
    @Mes355 Рік тому

    welcome ❤

  • @godanazewde9985
    @godanazewde9985 Рік тому +1

    በት/ት ሚንስቴሮች በኩል የሚደረግ የተማሪዎች እንግልት እንድቆም እበከችሁ ድምፅ ሆኑለቸዉ

  • @mewtube3727
    @mewtube3727 Рік тому

    Nice

  • @NooraMd-n1r
    @NooraMd-n1r Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @SumayaAboosh
    @SumayaAboosh Рік тому

    😆😆😆😆😆😆👌👌👌

  • @wubalem6806
    @wubalem6806 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HayatEtupia
    @HayatEtupia Рік тому

    አሜን❤❤❤❤❤ 2:24