ቃል ታማ ሆስፒታል ገባች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 сер 2024
  • የሐዲስ ዜማ ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  7 місяців тому +114

    አቤል ጥበብ 👉🏻 t.me/abmeaz 👈🏻
    ቃል ፈርኒቸር 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻

  • @heesan7389
    @heesan7389 7 місяців тому +1214

    ነፍሰጡር ነኝ ልወልድ ቀናቆች ነው የቀሩኝ አመብርሀን ትቅረብሽ በሉኝ ❤
    ቃልዬ ፈጣሪ ይማርሽ 😢

    • @ZamizamTube
      @ZamizamTube 7 місяців тому +10

      አይዞሽ ማማዬ የፈጣሪ በሰላም ያጋለግል ሽ

    • @rvfghbgbh2100
      @rvfghbgbh2100 7 місяців тому +11

      አይዞሽ እናቴወይ ቸሪቱ እመአምላክ ትቅረብሽ ቅዱስ ሩፋኤል አይለይሽ ❤😥🙏

    • @user-jc8ig2lt9o
      @user-jc8ig2lt9o 7 місяців тому +6

      ፈጣሪ ሰላም ይገላግልሽ

    • @brown-ge4hl
      @brown-ge4hl 7 місяців тому +6

      ማርያም ትቅረብሽ

    • @user-to8kd3bb9o
      @user-to8kd3bb9o 7 місяців тому +8

      ዉይ የኔ እናት እመብርሀን ትቅረብሽ❤❤❤

  • @user-vd5ef9ne6k
    @user-vd5ef9ne6k 7 місяців тому +250

    በባል ቤተሰብ እንደዚህ መወደድ መታደል ነው ቃልየ እግዚአብሔር ያሽርሽ የኔ እናት ❤🙏

    • @hiwotalemu6754
      @hiwotalemu6754 7 місяців тому

      ትክክል

    • @Hawa-ji4hi
      @Hawa-ji4hi 7 місяців тому +1

      አረ የኔየባሌ በተሠቦች አድ ሤትልጂ ሥለሆነኝ ያለቻቸዉ ሢሳሡልኝ ሀታ ወደበተሠቦቸ ሥሄድ ለየት ያለ ምግብ ቢሰራ የምመለሥ ከሆነ እሶ ስትመጣ እንበላለንነዉ የሚሉት

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 7 місяців тому +1

      ​@@Hawa-ji4hiታድለሽ ማሻአላህ ለኔም እደዝህ ያለቤተሰብ ይስጠኝ ያረብ

    • @user-xv6ny7by2t
      @user-xv6ny7by2t 7 місяців тому +3

      ለመጀመሪያ ግዜ በባል ቤተሠብ ምራት ሥትወደድ ወላሂ ሲያምሩ❤❤❤❤ እኔማ ሥወዳቸዉ

    • @Hawa-ji4hi
      @Hawa-ji4hi 7 місяців тому +1

      @@SxB-gz3mt ተበረከላህ ዉደ ኢሸአላህ ከመልካሞች ጋር ይደብልቅሽ

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x 7 місяців тому +50

    ቃልየ እግዜአብሔር ይማርሽ እኔም እዳች አሞኝ በሰዉ አገር ጠያቄ ካን የለን መዳኔት የሜሰጠን የለ ግን የስደተኞች እናት ድግል ማርያም ታበረታናለች እደዜ በቤተሰም ታጅቦ እመሙ እራሱ ይጠፋል

  • @prime9451
    @prime9451 7 місяців тому +69

    እዮባ ኮ ለቃል❤ የተለየ ክብር ነው ያለህ የኔ መስኪን ልክ እንደ ወንድማ

    • @user-pq7tj2ky5j
      @user-pq7tj2ky5j 7 місяців тому +1

      ደግሞ ይመሳሰላሉ❤❤❤

  • @kmeshea
    @kmeshea 7 місяців тому +332

    አላህ ያሽራት ሂድያንም ይስጣት። አይዞን። የሰውደስታ የሚያስደስታችሁ። አበረታቱኘረ ጎራበሉ1000ሙሉኝና አስደስቱን ስወዳችሁ

    • @neimanure
      @neimanure 7 місяців тому

      ደምሩኝ እደምራለው

    • @kmeshea
      @kmeshea 7 місяців тому +3

      @@neimanure አበባ አስቀምጡ ደምራችሁ እኔም እመልሳለሁ

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 7 місяців тому +1

      ደምሩኝ ማሬ ልደምረሽ​

    • @neimanure
      @neimanure 7 місяців тому

      @@kmeshea ወላሂ ደምሬሻለው

    • @neimanure
      @neimanure 7 місяців тому

      @@medinaa-tc7sr ደምሬሻለው ደምሪኝ

  • @Etse1616
    @Etse1616 7 місяців тому +97

    ናፍቃችሁኝ ነበር ምነው እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ❤😢

  • @itsmydam5912
    @itsmydam5912 7 місяців тому +49

    ምን አይነት ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ ናቸው ፈጣሪ በደሙ ይሸፍናቹ ደስ ትላላቹ ቃል ጨርሶ ይማርሽ ፀበል ተፀበይ

  • @user-md4mh6iy3v
    @user-md4mh6iy3v 7 місяців тому +16

    ወይነ እዬባ ማርያም ን ደሰሰሰ ሰቱሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ ✅❤❤👌

  • @amrankan5901
    @amrankan5901 7 місяців тому +180

    ቃልየ ፈጣሪ ይማርሽ 🙏 አቤት ወድሞቹ ደስ ሲሉ ክብር አለ እዩቤ የቤቱ ድምቀት ነህ መቸም ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 7 місяців тому

      ደምሪኝ ውዴ

    • @neimanure
      @neimanure 7 місяців тому

      @@AyatMensur ነይ ልደምርሽ ደምሪኝ ውድ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 7 місяців тому

      @@neimanure እሺ ኮመት አስቀምጭልኝ ደምረሽኝ እመልሳለሁ

    • @neimanure
      @neimanure 7 місяців тому

      @@AyatMensur አስቀምጫለው

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 7 місяців тому

      ዴምሪኝ ማርዋ

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v 7 місяців тому +27

    እዮባ ለቃል ያለው ፍቅር ልክ እንደ እህት ነው ታድለሽ ማርያምን❤❤ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @Jam-km4cy
    @Jam-km4cy 7 місяців тому +5

    ይህንን ሳይ ያሳለፍኩትን ስቃይ አስታወስኩ እኔ በማዳብ ቤት ታምሜ ግሊኪስ ተተክሎልኝ ማንም ከጎኔ ሰው የለኝም ነበር የምወደውም ፍቅረኛ የዛኑለት እራቀኝ የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም አለፈ ግን ልረሳው አልቻልኩም ትዝ ባለኝ ቁጥር ማልቀስ እፍፍፍ

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z 7 місяців тому

      አይዞሽ😢

    • @Jam-km4cy
      @Jam-km4cy 7 місяців тому

      @@user-ye9me3ds9z የኒ ልዩ

    • @moon-ge4ky
      @moon-ge4ky 4 місяці тому

      Poor lady be strong Gods with you.

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 7 місяців тому +56

    ቃልዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይማርሽ እዬባ የቤቱ ድምቀት ስለውነት ድምቀታቸው ነህ ❤❤❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 7 місяців тому +53

    😮😮😮አቤት መታደል በባል ወንድሞች መታጀብ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ኩንስንስ የልጅሽ አምላክ ይማርሽ❤❤❤

    • @bituu126
      @bituu126 7 місяців тому

      ጌታን አስቀኑኝ ፍቅራቸው

    • @anahouse5697
      @anahouse5697 7 місяців тому

      በጣም🎉🎉🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase 7 місяців тому

      ​@biደምሪኛtani126

    • @fatumawase
      @fatumawase 7 місяців тому

      ​@anahouደምሪኛse5697

  • @habihabi6834
    @habihabi6834 7 місяців тому +5

    አላህ ይማርሽ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃችሁ❤

  • @Emebeth-Emiru2777
    @Emebeth-Emiru2777 7 місяців тому +12

    የኔ ማር አይዞሽ አንቺ እንኳን አሞሽ በጤናሽም የምታዛኝኚ ነሽ ። አይዞሽ አዲስን የመሰለ መልካም ሰው አለ ከጎንሽ እንደሁም መላው የተባረከ ቤተሰብ ውስጥ ስላለሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።ደስ የሚል በተሰብ …

  • @hayu684
    @hayu684 7 місяців тому +207

    አላህ ያሽራት የእርግዝና ምልክት ነው የምትሉ ቤተሰብ ሁኑኝ😂😂😂

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 7 місяців тому +1

      ማርዋ ዴምሪኝ

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g 7 місяців тому +1

      እሽ እኛ የስደት እህቶቼ በርቱ አሁን ሰብ አደርግሻለሁ

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g 7 місяців тому +3

      ​@@SebrinaTube-በርቱ

    • @user-lc7ts3cs9h
      @user-lc7ts3cs9h 7 місяців тому

      ​@@user-ok1bt6wx1gወዴ እኔም ደምሪኝ

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 7 місяців тому

      ደምሬሻለሁ ውዴ መልሺ 💞🙏💞​@@user-ok1bt6wx1g

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 7 місяців тому +62

    የአዲስ ወንድሞች ባጠቃላይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ

  • @user-ib5rv4cr8p
    @user-ib5rv4cr8p 7 місяців тому +4

    ቃልዬ እግዚአብሔር ይማርሽ😢😢😢 ፍቅሪቹህ አኮብሮታቹህ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤

  • @classicphone5908
    @classicphone5908 7 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ቃልዬ🙏❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 7 місяців тому +36

    እዮብ ግን እንዴት ያለ ደስስስስ የሚል ልጅ ነው ጨወታና ቁምነገር የሚችል ሁሉ የሚያምርለት ❤❤ ሞቅ ሲያደርግ ቤቱን ደስ ሲል ታናሽ ልጅ ድሮስ እኔም ታናሽ ስለሆንክ ነውኮ😊እንደዛሬው ሳልፈዝ

  • @YordiAlemu
    @YordiAlemu 7 місяців тому +20

    የፃድቃኔዋ ንግስት ምሕረቱን ትላክልሽ ቃልዬ

  • @user-zi9ik7wp1u
    @user-zi9ik7wp1u 7 місяців тому +2

    ቃልየ አላህ ያሺርሺ ደሙ በጣም እድለኛነሺ እደዚህአይነት ቤተሰብስላለሺ

  • @selamdejene1572
    @selamdejene1572 7 місяців тому +9

    የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ጨዋ ሴት እመቤቴ ትዳብስሽ እግዚአብሔር ይሄን ጨዋ እና ደስ የሚል ቤተሰብ ይጠብቅልን ክፉአይንካቹ

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 7 місяців тому +48

    እማዬ እመ አምላክ ትፈውስሽ ፀበል ተፀበይ ዛሬ ቀኑ ከፍቶን ተኝቶ የሚያድር የለም ጠንቆይና ደብተራ ቤት ነው የሚዞሩት
    ልቦና ይስጠን ኢትዮጵያ ያላችሁ ፀበል ተፀበሉ ትንሽ ሲያማችሁ ሀኪም ቤት አትሩጡ

    • @user-vz8qy3pl2n
      @user-vz8qy3pl2n 7 місяців тому

      Lik neshi

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 7 місяців тому

      መማህር ተስፈዬ ገጠመኝ አደመጡ በእጂች ስላል ነዉ እኝ ዉጭ ያላነዉ ተጠቅመንል ፀበል ህዱ እሺ እመቤቴ ትማርቨ❤❤❤

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube 2 місяці тому

      ልክ ነሽ

  • @Tig12342
    @Tig12342 7 місяців тому +38

    ወይኔ የዚህ ቤተሰብ ሚስቶች እድለኞች ናቸው ፍቅር ሁሌ ምታሳዩ እደህት የምታየውን ነገር ክብር አለኝ ብዙዎች ወንድሞች ከናንተ ይማራሉ

  • @abyabby9886
    @abyabby9886 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር ቃልዬ❤👏

  • @brukie7774
    @brukie7774 7 місяців тому +1

    እንኩዋን ለብረሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ቃልየ እግዚያብሄር ይማርሽ እዮባየ የቤታችሁ ድምቀት ነው ሲያገባ ጉድ ነው😂😂

  • @hhhugj8789
    @hhhugj8789 7 місяців тому +20

    እዮብ እና ቃል ታናሽና ታላቅ ነው የሚመስሉት😍ፈጣሪ ምረቱን ይላክልሽ❤❤

  • @WelensaTesfu-ds8oo
    @WelensaTesfu-ds8oo 7 місяців тому +16

    አረ በስመኣም 😢😢😢 ቃልየ ምን ሆነች ኣምላኬ ሆይ አረ ቃልየ እዉነት ነዉ አኔ ኣልኣምንም በስመኣም እግዚኣብሄር ይማርሽ 😢😢 የኔ ፍቅር እመ ብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z 7 місяців тому +2

    ጨርሶ ይማርሺ ቃልየ የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጪ ውጋት ድንገት የሆነ በሺታ ከምን እደሚመጣ ታቂአለሺ

  • @hiritihaile4068
    @hiritihaile4068 7 місяців тому +2

    ክላሲካሉ ግን ምንድነው ያስፈራል ቃልየ የኔ እህት ኣይዞሽ

  • @Abitube35
    @Abitube35 7 місяців тому +47

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ቃልዬ ❤❤

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 7 місяців тому +25

    እዴት ደስ እደምትሉኝ ወድሞቾቹ
    በጥባጮቹ እዮብና አቤል😊
    አይዞን ቃል አላህ ሰላም ያርግሽ

  • @user-zp6ph9ep4v
    @user-zp6ph9ep4v 7 місяців тому +3

    አይዞ እማ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ❤❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 7 місяців тому +1

    ወየኔ ይህ ቤተሰብ ፍቅረ እኮነው አይዞሽ ቃልየ ምህረቱን ያምጣልሽ ቤቢየም ጎረመሰ እድግ በልልን

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 7 місяців тому +25

    አቤት የተባረከ ቤተሰብ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f 7 місяців тому +11

    ቃል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የአዲስ ወንድሞች ፍቅርችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @AsineKing
    @AsineKing 7 місяців тому +1

    እግዚ አብሄር ይማርሽ

  • @arsemayeabuye6319
    @arsemayeabuye6319 7 місяців тому +3

    እማምላክ ትማርሽ እናቴ ደሞ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 7 місяців тому +14

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ቃልዬ አይዞሽ የወንድማማቾች ፍቅራችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 7 місяців тому +28

    ትንሹ ቅመም😂❤❤❤❤እዮባ ቃልየ እግዚአብሔር ጨረሶ ይማረሺ

  • @adanuabebaw
    @adanuabebaw 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይማረሽ ቃልየ ❤❤❤

  • @zuzu7018
    @zuzu7018 7 місяців тому +4

    እንደእናንተ አይነት ፍቅር ለሁላችን ይስጠን ፈጣሪ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 7 місяців тому +11

    የምር ሰወዳቹህ ኡፍ መታደል ቃሌ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @weloyewa527
    @weloyewa527 7 місяців тому +11

    ፈጣሪ ይማርሽ ቃልዬ የኔ እናት እምወዳችሁ ቤተሰቦችች😍😘🙏ፀንሳ እንደሆነ ቤተሰብ

  • @gcrrll8031
    @gcrrll8031 7 місяців тому +2

    ድንግል ማርያም አንቺ ጋርቶን❤❤

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 7 місяців тому +2

    እግዚሐብሔር ይማርሽ ቃልዬ 🥰

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 7 місяців тому +5

    ቃልየ አይዞሽ አላህ ያሽርሽ ማማየ የቤተሰባችሁ ፍቅር በጣም ያስደስታል መታመም ያለ ነው አይዞሽ የኔ ቆንጆ ባባየ እድግ በልልን

  • @user-qr5fx2eq8m
    @user-qr5fx2eq8m 7 місяців тому +10

    እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤ ቃልዬ ምነው የኔ እናት ምን ነካብኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ😢❤❤ውይ ምርጥ ቤተሰቦች በደስታም በሀዘንም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ❤❤❤እዮባዬ😂❤

  • @kiyabekona1902
    @kiyabekona1902 7 місяців тому +1

    የምህረቱ ባለቤት ይማርሽ በሰላም ወደ ቤትሽ ግቢ ቃል

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 7 місяців тому +2

    ቃልዬ የኔ ናት ምነው ምን ገጠመሽ እህቴ እግዚያብሔር ይማርሽ ድንግል ማርያም ትዳብሽ የኔ አስተዋይ❤

  • @user-ni9yw2tn8s
    @user-ni9yw2tn8s 7 місяців тому +16

    እግዚአብሔር ይማርሽ ቃልየ❤❤

  • @enatager5416
    @enatager5416 7 місяців тому +12

    ታልየ ጥሩነታን የሚያሳይነዉ የባሏወድሞች ያላቸዉፍቅር

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 7 місяців тому +1

    ቃልዬ ፈጣሪ ይማረሽ ግና ፕራክ እንዳትሉ አይዞሽ ቃልዬ ፀበል ግቢ ቤተክርስቲያን ሔጂ

  • @E-bk8ix
    @E-bk8ix 2 місяці тому

    ቃል ፈጣሪ ምረቱን ይላክልሽ የኔ እናት ❤❤❤ልጅሽንም ያሳድግልሽ እዮብ እወዳችሗለሁ💝💝💝

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 7 місяців тому +10

    ዉዶቼ ጠፋቹብን እኮ የኔ ቆንጆ አግዚአብሔር ይማርሽ እመቤቴ ትዳብስሽ❤❤❤❤❤

  • @user-pu8mt7ty4o
    @user-pu8mt7ty4o 7 місяців тому +21

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር ቃልዬ❤❤🙏🙏🙏

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 7 місяців тому

      ውዴ ደምሪኝ

    • @zabeebakwt5561
      @zabeebakwt5561 6 місяців тому

      ውደ እኔንም ደምረኝ ደምሬሽ አለሁ❤​@@AyatMensur

  • @ayshah.885
    @ayshah.885 7 місяців тому +1

    አሏህ ያቪረሺ ቃልዬ❤❤❤

  • @RahmaRahma-lg7bf
    @RahmaRahma-lg7bf 7 місяців тому +1

    Mashalla tabrakalla dassi sittiluu❤❤

  • @TigistTadesse-qq9ee
    @TigistTadesse-qq9ee 7 місяців тому +11

    እግዚአብሔር ይማርሽ ቃልዬ❤

  • @user-kv8kc2nl9y
    @user-kv8kc2nl9y 7 місяців тому +7

    ወይኔ ሮቤላ የቤት ድምቀት ቃልየ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ❤❤❤

  • @user-fw5dn1ix4j
    @user-fw5dn1ix4j 7 місяців тому +2

    እዬባ ቃልዬን ይወዳታል እዉነት ከልብ ወንድምነትነዉ የሚያሣያት

  • @user-tn9oz6qd3j
    @user-tn9oz6qd3j 7 місяців тому +1

    ፈጣሪ ይማርሽ ቃልዬ የኔ እናት አይዞሽ

  • @meryeshetu3412
    @meryeshetu3412 7 місяців тому +9

    እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ😢

  • @user-jt3sj6ht6e
    @user-jt3sj6ht6e 7 місяців тому +3

    ቃልዬ እግዚአብሄር ይመርሺ እዩባ የቤቱ አደማቂ ሁላችንም ፍጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 7 місяців тому +1

    አይዞሽ ፋጠሪ ጨርሶ ይማርሽ. በበዬ ያኔ ቆንጆ እድግግግግ በል🎉. እናንተም ሰብሰብ ስትሉ ተዝናናላቹ በርቱ🎉🎉🎉🎉

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 7 місяців тому +1

    I love this brothers love and respect for eachother

  • @hani8649
    @hani8649 7 місяців тому +35

    የኔ እናት ቃልዬ ምነው አይዞሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 😢😢😢😢

    • @AlemTolasa
      @AlemTolasa 7 місяців тому

      Bayee. Bareedu. Ruutaa. Abirsh ❤ ,😍

  • @dafna4027
    @dafna4027 7 місяців тому +17

    እግዚአብሔር ይማርሽ ቃልዬ አይዞሽ❤

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j 7 місяців тому

    ማሻአሏህ ወድም እናወድም ሲዋደድበጣምደስስስስይላል❤❤❤አሏህ የጨምርላችሁመሉ አፊያሽንይሰጥሽ ቃል

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i 7 місяців тому

    ውይ በስላሣ እማምላክ ትማርሽ ቃልዬ በስማም ክው ነው ያልኩት አትመመኝ አይባልም ማረኝ እንጂ አይዞሽ ብርቱዋ እህቴ ደስ የሚል ቤተሰብ ፍቅራቹ ይብዛ ለማንኛውም ከዚ በኃላ ሕፃናት ያለበት ቤት ስትሄዱ ቅድሚያ ሕፃኑን ሳሙ አባቱ እንዴት እያያቹ እንደነበር ቆንጆው እማምላክ በፀጋ ታሳድግክ

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 7 місяців тому +5

    እመቤቴ ትማርሽ ቃልዬ

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s 7 місяців тому +13

    ምነውቃልየ የኔፈድሻ እግዚአብሔር ይማርሸውደ❤❤ ፍቅርየሆናችሁ ወድማማቾች እግዚአብሔር ፍቅሩንያብዛላችሁ❤

  • @eyerusmekonenMARIKON19
    @eyerusmekonenMARIKON19 29 днів тому

    ቃልየ እግዚአብሄር በምህረት እጁ ይዳብስሽ አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @madinam4674
    @madinam4674 7 місяців тому +1

    አላህ ያሽራሽ ሀቢበቴ❤❤❤❤

  • @user-hu8id1lk3h
    @user-hu8id1lk3h 7 місяців тому +4

    አላህ አፊያሺንይመልስልሺ ቃልየየኔዉድ አላህያሺርሺ❤❤

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 7 місяців тому +4

    ቃልየ እግዚአብሔር ይማርሽ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tiruworku
    @tiruworku 12 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ ቃልዬ

  • @WudineshAlemuWudinesh
    @WudineshAlemuWudinesh 7 місяців тому +1

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ቃልየ የኔ ውድ😢 💔💔❤❤❤

  • @TINSAE-ke9hh
    @TINSAE-ke9hh 7 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር ቃልዬ❤❤❤

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p 7 місяців тому +5

    ቃልዬ የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RadetAyalew
    @RadetAyalew 7 місяців тому

    ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እድሜ መቱ ሳላ ፅድቅ ማቱሳላ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛላችሁ! ❤

  • @saaa-ht5vs
    @saaa-ht5vs 7 місяців тому +1

    እረባካቹ ተው ሀዘን አታምጡ ልትሞት ያለች እኮ አስመሰላቹት እኮ ሆሆሆሆ ጸሎት አርጉላት እባ ካቹ

  • @Abu-wv9md
    @Abu-wv9md 7 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ጨርሶይማርሸቃልዬ❤❤❤❤❤❤

  • @user-lu5wd5bl8z
    @user-lu5wd5bl8z 7 місяців тому +7

    እግዚያብሄር ይማርሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤

  • @Roziitube
    @Roziitube 7 місяців тому +1

    One love family ❤❤❤❤❤

  • @agizasurakoyomedia
    @agizasurakoyomedia 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይማራት ቃልዬ ዉይ እህተ ምን አመማት አበልም እግዚአብሔር የማር ክበሩ ሁላችዉም ጥሩ ቤተሰብ ናቹ😂የምር ፈፅሞ ይማራሽ ቃልነተ እዮበ የኔ ዉድ

  • @firehiwotzenabu8420
    @firehiwotzenabu8420 7 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ይማርሸ ቃልዬ🙏🙏

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 7 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔዉድ❤❤አቤት የተባረከ ቤተሰብ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ🙏🙏

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 7 місяців тому +1

    ቃልየ ፍጣሪ ይማርሸ ወይ መታደል❤😢 ደሰ ስሉ ዉንድምች❤❤❤

  • @rahwagebreselassie7017
    @rahwagebreselassie7017 7 місяців тому +1

    አግዚያብሔር ይማርሽ ቃልዬ፡ እኔ ግን በነእዮብ እና ኣቤል ንግግር በሳቅ ልሞት ነው፡ ኣዝጎች❤❤❤

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo 7 місяців тому +5

    ወይኔ የሰማይ አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ😢😢

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 7 місяців тому +14

    አይዞሽ እመብርሀን ትዳብሰሽ እህታችን ❤❤🙏

  • @samrawitbitaw3861
    @samrawitbitaw3861 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ ቃል🙏

  • @fhhghhg1179
    @fhhghhg1179 7 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ ❤ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ❤❤

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 7 місяців тому +8

    እኔን የኔ እህቴ አላህ የማርሽ የኔ ምርጤ ሴት😢😢❤❤

    • @hekmahhekmah5823
      @hekmahhekmah5823 7 місяців тому

      አላህ ይማረሽ አይባልም እህቴ በአላህ አያምኖም

  • @user-zy8cj6gs5m
    @user-zy8cj6gs5m 7 місяців тому

    የኔ ውዶቺ ወላሂ ስወዳቺሁ ቃልዬ አላህ ጨርሶ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔ ውድ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦቺ አይለያቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigstMelkamu-uh9mt
    @TigstMelkamu-uh9mt 7 місяців тому +1

    በዚህ ስሀት መታመሞን እረስታለች በጣም ታምራላቹህ ፈጤሪ ይጠብቃቹህ❤❤❤❤❤❤

  • @SalamSalam-ex1fr
    @SalamSalam-ex1fr 7 місяців тому +14

    የሰው ኣይን ይሆናል እኮ😢ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ❤ቃልዬ

    • @user-ot1jw3lf8cmsete
      @user-ot1jw3lf8cmsete 7 місяців тому +7

      ማለት ምን ሰለሆነች

    • @asnichootube8032
      @asnichootube8032 7 місяців тому

      ​@@user-ot1jw3lf8cmsetekonjo sela honech nwa❤

    • @user-ot1jw3lf8cmsete
      @user-ot1jw3lf8cmsete 7 місяців тому

      @@asnichootube8032 እረ ወደያ ቆንጆ አታቂም ባለፈሁ ተሳደባ ነበር የማዳም ቅመሞችን የነሱ ግፍ ነው🏃

    • @user-xz3yz2hi1f
      @user-xz3yz2hi1f 7 місяців тому

      🤭🤭😁😁😁😁​@@asnichootube8032

    • @user-lh7sc5zv1e
      @user-lh7sc5zv1e 7 місяців тому +1

      ምን ስለሆነች ነው የሰው አይን ሰውስ አታውቁም🙈🙈🙈🙈🙄🙄🙄🙄