This is class reggae music that we can sell to the global reggae loving audience. This could put Ethiopia on the global map of reggae music. Look what you did to us Veronica, our cool girl. Thank you!
Dear Veronica Adane, I wanted to take a moment to express my heartfelt appreciation for your incredible work on your new music. Your vocal prowess and artistic vision have truly created something special. Your latest release is a testament to your hard work and talent, and it's clear that you poured your heart into every note. Thank you for sharing your gift with us and making the world a little more magical with your music. Congratulations on this amazing achievement! Best wishes, F.A
እስቲ ማነው እንደኔ አልበሟን ከጠበቀው በላይ ያገኘው ❤❤👍👍አሳውቁኝ
የዘመኑ ኮከብ የምትሏት እስኪ የሙዚቃ ቅመም ጆሮዋችን ተፈወሰ 👍
የቬሮኒካ አድናቂዎች አላቹ
እስኪ እንያቹ 👍👍👍
💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
ይሄ ግጥም ብስለቱ የሚገርም ነው, መሰረታዊ ነገራችን ነው ሰላም ያንቺ አዚያዚያም ደሞ ዘፈኑን እንድንወደው እንድናደምጠው አርጎናል, ላዜምሽውም ለደራሲውም ትልክ ክብር!!!!
ሰላም ለአማራዉ
ሰላም ለወገኔ
ሰላም ለየዋሁ ገበሬዉ ሰላም ሰላም ሰላም ለወገኔ❤❤❤
ለሔቨን የሰጠሽው ክብር የበለጠ እዳከብርሽ አድርጎኛል መልካም እድል
ጠንክሮ የሰራ ጥሩ ነገር ያገኛል ። ጠንክረሽ ስሪ በርች አግቢ ውለጅ ዘርሽ እንደ አሸዋ ይብዛ
አሜን ❤❤❤❤❤
This is class reggae music that we can sell to the global reggae loving audience. This could put Ethiopia on the global map of reggae music. Look what you did to us Veronica, our cool girl. Thank you!
በጣም የሚገርም ሙዚቃ...
አቤል ሙሉጌታ እናመሰግናለን
ቬሮኒካም በሚገርም ብቃት አዚመሽዋል።።
እንወድሻለን
በድኝ የታሸ መሰንቆ ደረቱ ላይ ታትቆ በሸጋ ድምፁ እያዜመ ብዙኦችን ያስደመመ ዝነኛው አዳነ ተካ ሌላ ምርጥ መረዋ ተካ...
ማር አለወይ ከከንፈሯ ጥፍጥ ይላል ዜማዎቿ
ጃራኒካዬ እንኳን ደስ አለሽ ደሞ በርችልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ጀግኒት አስደሚሚን፡፡ አቢቲ ነኝ
ጣፋጭ ድምፅ
ውብ ሙዚቃ
veroኒካ ተካ
አዝማሪ አዳነ ተካ ክብር ይገበሐል ይቺን ውብ እና ድንቅ ልዕልት ልጅህን መርቀህ ሥለሰጠከን❤❤❤❤🙏🙏🙏
እኔ ማመሰግነው አቤል ሙሉጌታን ነው
እሷማ ስጦታ ነች.......አቤላ 👌👌
ሳልሰማ ነው ላይክ እና ኮመንት ያረኩት ምክንያቱም ሙዚቃው የወጣቷ ንግስት የቬሮኒካ ነው 💚💛❤️
Abet asteyayet hagere eko tileyalech
veronica የኔ ፍልቅልቅ እስኪ እንደኔ የምትወዷት የታላችሁ እስኪ እንያችሁ
እውነት ሰላም ለሀገራችን💚 💛❤ሰላም ይሻለናል ካለ ሰላም ምንም የለም የኛ ቨሮንካ መልካም እድል እህታችን❤
ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለሀገራችን 🥰🥰🥰🥰
am from Jamaica 🇯🇲 i love Veronica and Ethiopian music
yarada lij like aregu
My God! የነካሽው ሁሉ የሚያምርብሽ❤
ው ማድነቅና የህትነት ናፈቆቴን ለማን ላዎራው
BOb Marleyn new yastaweshighe one love yemr tlryalsge zemen teshagari sra new yakerebsheln Gegna neshe betam enwedshaln❤❤❤❤Selam Selam
Woww❤❤🇪🇹🇪🇹
ሰላም ሰላም 🇪🇷🇪🇷
የኔ አስተዋይ ሴት congregations❤️🎉🎊all👌
ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ አልበም ቁጭ ብዬ ስጨርስ
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም 🙏🙏🙏
አቤል አድናቆቴን ዉሰድ 🙏
Big tune! Selam!
ሰላም ላገራችን 🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቃል አታውልሽ 🙌🙌🥰🥰
This reggae track is dope 🔥🔥🔥I am listening Gashe Girma Beyene & Chelina on this one 😘😘😘
እንዴ ቬሮ የምር እንደዚህ አልጠበኩሽም ትችያለሽ 👏👏
እውነትም
ድምፃዊ አዳነ ተካ ሌላ መረዋ ተካ ❤❤❤❤
ቃል የለኝም❤🎉🎉🎉
ዉበት ከነፀባይ አብዝቶየቸረሽ
የሚስረከረከዉ የሚያረካዉ ድምፅሽ
አንጀቴን አራሰዉ ኑሮዬን ዘፍነሽዉ
የኔ ቆንጆ ቀበጥ ነፍ አመት ኑሪልኝ❤❤❤❤
Ethiopia ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሠላም
Wow wowwww 12ቱን ኩጭ ብየ ሰማሁት ምንም በቃ ቃላት ኣጣንልሽ ❤❤❤❤ ቬሮ queen ❤❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🫶😘
የኔ ቆንጆ ከጠበኩት በላይ ነዉ♥
አቦ ሰላምሽ ዪብዛ 🇪🇹❤🇪🇷
Veronica on 🔥
የሚገርም መልክት ሬጌ ቢት ❤❤❤❤ ስቺይበት በጣም የሚጥም
ያባትዋ ምትክ ፍልቅልቅዋ እንኻን ለዚህ ኣበቃሸ 🙏🙏🙏የድካምሸ ፍሬ ምርጥ ሙዚቃ ቃላት የለኝም Congratulations 🥂🍾🎼🕊️🌿🕊️🌿🕊️🌿🕊️💯🌟🌟🌟🌟🌟🫶🏻👍
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏😍
ወቅቱን የዋጀ ሙዚቃ ነዉ። አወ ሰላም ለሁሉም በሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ይሻለናል።
WOW ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
ሬጌ 🟩🟨🟥🟢🟡🔴🟩🟨🟥 One Love ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለዓለማችን
ለሀገር ሰለም ❤❤❤❤❤
Yesaye selame ❤selame ❤yeshale👌
አባትሽማ ልጅ ወልዷል
ጀግኒት🙏🙏🙏
Reggae vibe amazing 💫
ይሄ አንደኛ ነው ለኔ!
💕💕💕🥰🥰🥰
Wow!!!!
Wow Wow ye Adane konjo ❤❤❤🎉🎉🎉🎉💚💚💛💛❤❤👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
Shalom Ethiopia
Congratulations 🎊 👏 🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉 wawoooo
Veronica ❣️
Wow wow wow ❤❤❤🔥🔥
ያበደ ነው ይሄ ዋው ❤
Awe,wude,❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሠው ዘር ሁሉ ሰላም ❤
Selam Le 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰላም ለሰው ልጆች thank u veronica
ድምጸ መረዋ ምረጥ ሰራ አንደኛ
ዋዉዉዉዉ
Ur voice is nice for reggae great work
😢.....Shallom ! 🇪🇹❤
this is a master piece wish yohana do the featuring with hopefully you can remix it on the future with him or on stage.
ስወድሽ 😘😘😘👌👌👌
ጀግና
ሃሪፍ ዜማ
የኔ ድምፃም🥰🥰.....sewedesh😘......Congratulations🎉🎉🎉
Wow, i love it ❤❤❤. Keep it up, Veronica. Great job. 👍 😍😍❤
ጀግና ነሺ ችግርንም አልፈሻል በርች የኔ ውድ አንደኛ ነሺ ውዴ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Selam
Reggae ❤ peace and love for Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
ሰላም ☮️☮️☮️ ለሐገራችን ሰላም ☮️☮️☮️💚💛♥️☮️☮️☮️
ዎው❤ደሰ የሚል ሙዚቃ
Veronica Super Star ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
I swear girl you nailed it you gonna take me back to listen Amharic music again lol you did a fantastic job
Dear Veronica Adane,
I wanted to take a moment to express my heartfelt appreciation for your incredible work on your new music. Your vocal prowess and artistic vision have truly created something special. Your latest release is a testament to your hard work and talent, and it's clear that you poured your heart into every note.
Thank you for sharing your gift with us and making the world a little more magical with your music. Congratulations on this amazing achievement!
Best wishes,
F.A
Good luck 👍
ቪዬ አሜን❤ ያርግልን ሰላም ይሄን አልበም በመስማቴ ግን እድለኛ ነኝ !!!
Wow this is number one
Viva Veronica
Reggae 💚💚💚💚💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️ One Love
እኛ ስንኖር ነው ሁላችንም ችግራችንን ወደ ኋላ ጥለን የወደፊቱን ለእግዚአብሔር ሰጥተን 🙏🙏 ወደፊት 💃💃💃🕺🕺
😮😮😮 ዋው
❤❤❤
This is the best song. Why it underrated?????????????????
Yene jegna set berch❤❤
kimem yehine album...love it
woww🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰላም
Good job ❤
Abela thanks for this Lyrics and melody
edete edemewedesh yene konjo❤❤❤
አንደኛ በርችልን❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ውድ ሰላምን ዘፈንሽልን ፀብ ሰልችቶናል💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏❗‼❗‼❗
ይገርማል ማርያምን ትቺያለሽ ብቻ ሳይሆን you r gifted እግዚአብሔርይርዳሽ ቬሪ ቬሮ queen
This ''selam'' nusic is legendry 👏👏 why is it underrated??
ይሄ ሙዚቃ በጣም ጥሩ music vedio ይፈልጋል አቦ ❤ufffff
Queen of Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇬🇧🇬🇧 👸👸👸
This one is so so Gusse bumping