Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቤቲ ተባረኪ፣በህልሜ፣በቼክ ገንዘብ ተጽፎ እና ተፈርሞ በስሜ ማለትነዉ፣እና ለሰዎች በደስታ እየነገርኳቸዉ ቸኩ በአጎተ እጅ ነዉ ያለዉ አልኳቸዉ ፣እነርሱ ታድያ ይሰጣል ? አሉኝ ፡፡ ኤኔም አዉ ይሰጠኝል ሰዉ አይቱዋል አልኳቸዉ። ቤቲዬ፦ያ አጎተ ግን የሞተ ነበረ ፡፡ፍችልኝ ቤቲዬ ተባረክልኝ ፡ አሜን ። 1:39
Betsha nuriligni ine yayehut hilim fkregnahe kelela set fkr siserunwu mdnwu ihite
selam bettye zare new yetekelakelekushi gin hulem esimashalehu
ሰላምሽ ይብዛ ቤቲየ እኔ በስደት ነው የምነረው አብራኝ የምትኖር ጓደኛነ አለችን በህልሜ እኔና እሷ ነበርን ከዛ ሻንጣ ሙሉ ልብስ አለኝ ከዛ ሻንጣየ የጎደለ መስሎ ታየኝ ከዛ ጓደኛየን ጠየኳት እሷዋ ግን አልጎደለም መስሎሽ ነው እንጂ ትለኛለች ለመሻፋፈን እየሞከረች አስተያየትዋ ደሞ እልወደድኩትም ማለቴ በጎን አይኗ ነበር እምታየኝ ።ይቅርታ ግን አበዛሁብሽ አመሰግናለሁ ❤
እንኳን ደህና መጣሽ ቤቲ ስለሀይማኖት የተናገርኩት ነገር ይቅርታ አርጉልኝ ህልሜንፋችልኝ ቀላ ያለች ድመት መታ ግማሽ ጎኔን እስርስር ብየ ስጨነቅ አሰርዬን እዲያድነኝ ልጠራው ስል አደቤቴ ተዘግትዋል እና ከራሴጋ ሳወራ ቆይ ማታ ከመተኛቴ በፊት መፀሀፋ ቅዱስ አንብቤ ፀልየ አይደል ያደርኩት እና ከአሁን በፊትም እባብና አይጥ በጣም አስጨንቀውኝ ነበረ እደዛ እጨነቅ መስሎኝ ፀልየ አይደል የተኛሁት ለምን ታስጨኒቂኛለሽ ስላት ቶሎ ነቃሁ በመቃቴ በጣም ደስ አለኝ ምን ይሆንፋችልኝ።
የኔናት ሰይፈ ስላሴ የዘወትር ፀሎት አድርጊ እሺ እሱ ነው መፍትሄው
ሠላም ቤቲዬ, የድሮ ፍቅረኛዬ ፀጉሬን ጥቅልል እየደረገ ብትን ሲያደርገው የሚያምር ፍሪዝ ሆኖና ከመጠኑ በጣም ፀጉሬ ረዝሞ ሲሰራኝ አየሁ ትርጉሙ ምንድን ነው ??
ሰላም ቤቲየ እንኳን ደና መጣሽ❤ በህልሜ ሁሌ የድሮ ቤታችን (የልጅነት ቤታችን ነው እማየው) ፊቺው ምንድን ነው ይቅርታ ግን በተደጋጋሚ ስለ ማየው ነው
ሰላም ቤቲ
ቤቲዬ እንዴት ነሽ አንድ ህልም አይቼ ልቤ ላይ ቀረ ቤት ቀይረን ይመስለኛል አፓርታማ ይመስለኛል እረጅም ይመስለኛል ጀረጃው ከዛ ልጄ ጋር ደረጃውን ዝም ብለን እንወጣለን እንወርዳለን ግን ከቤቱ አንገባም ስንወርድ ከታች ደስ የሚል ከተማ ነው ባሌን አግቸው ስለሰፈሩ እያወራን ደሞ እዚ ሰፈር የነጭ ድንጋይ ማምረቻ ቦታ አለ ይለኛል ከዛ ከልጄ ጋር ተመልሼ በደረጃው ወጥተን እንመለስ ብዬ ስንወርድ ደረጃው በሌላ ቦታ አወጣን አና ግራ ገብቶኝ የት ነው ያለነው እያልኩ ከፍለፊት ሳይ ቤተክርስቲያን አየሁ ከዛ ቤተክርስቲያንኑም ግቢው በሙሉ በጣም ነጭ ነው ነጭ የሆነው እንዴት ነው እያልኩ በሀሳብ ጭልጥ እያልኩ ከዛ ለካ የነጭ ድንጋይ ማምረቻ ያለኝ የሄነው እያልኩ ነቃሁ
Betam gobeznesch
ዝናብ ዘንቦ ያቆረ ይመስለኛል እና ውሃ መጠጣት ፍልጌ ጉድጓድ ላይ ያቆረዉን የዝናብ የደፈረሰ ውሃ አጎንብሼ በሃይላንድ ለመቅዳት ስሞክር ውሃው ላይ ተንሳፍፎ የተሰራው ዕንጨት ላይ ገባሁኝ። ለመውጣት ስሞክር አቃተኝ እና የሆነች ልጅ መጥታ በእጅ ስባ ታወጣኛለች።
ቀኝ እጄ ውሻ ነከሰኝ ምን ድነው ፍችልኝ።
Ke wendime gar be jelba eyehedin wihaw betam yedeferese ena tinish new yehone bota sinders terara kefit lefitachin ale ena sewoch be ejachin eyesabu wede teraraw yaswetunal enam teraraw ashagerun.jelbaw lay bizu sewoch neberin
ኣመግናለዉ እህቴ ኣሁን ደሞ ያየሁት ህልም እኔና እህቴ ሽፎን ለብሰን ወደ ሰርግ ነዉ መሰለኝ የእህቴ ሰመያዊ የኔ ደሞ ሮዛ ከለር ነዉ እህቴ ቀለል.ያለ ነጠላ ኣርጋ እኔ እንዲ ኣይመቸኝም ሰፊ ጥለት ያለዉ እንደእናቶቻችን ነዉ ምወደዉ እላታለዉ ከዛ እያወራን እየሄድን እስዋ ወደ ጎረቤታችን ሰዎች ቤት ልተገባ ስትል ዉሻዉ ይጮሃል እኔም ለብቻየ የራሳችን ከብቶች ነዉ መሰሉኝ እጠብቃለዉ ከሳ ጋ ኣልገባሁም እኔ ግን ብዙ ግዜ ከብት ስጠብቅ ኣያለዉ ምንድነዉ
Betty benatshi hilemen fichelegne yediro suryen lebeshi suru kurfide bilwale ere yasitelale keyeriw telegnaleche gwadegnaye en gin yihun diro betam new yememir neber ahun gin min edhon alakim biye be waha negere dibisebis areg ewtalehu ben 1:59 2:01 atshi yen wude fichelegne
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ወርቃማ ከለር ቅጠል ቅጠል ያለው ጆሮ ጌጥ አርጌ ነበር ጆሮ ጌጡን አውልቄ እያንዳንዱን ቅጠል ፈትቼ አልጋ ላይ አስቀመጥኩት ከዛ እንዳይጠፋብኝ ብዬ ሰብስቤ አስቀመጥኩት ምን ይሆን ፍችልኝ አመሰግናለሁ
በህልም የእህቴ ባል ሌላኛዋን እህቴን ሴክሰ ሳትፈልግ ሊያደርጋት ሲሞሞክር እና ስትጨናነቅ ሳያት እኔ ጓትቼ አስጣልኳት የህልሙ ፍቺ ምንድን ነው
ቤቲዬ እደምን ዋልሽ በውኔ ካሰርዬጋ ፓሪስ ተሳፉረን ነው ያለሁት ብዙነገር በውስጤ አስባለሁ ግን ትላት ማታ ሆዴላይ በብዛት ተልባ ተለጥፎ ሆዴላይ አለ ወይኔ ይሄሁሉ እያልኩ ከሆዴላይ አራግፍለሁ ምድነው በናትሽ እዳታልፊኝ
ሰላም እህቴ እደትነሽ በህልሜ የሆነች ትንሽ ሱቁ ይመስለኛል ገብቸ ምስር ከተከካው ወይንስ ከድፍኑ ልስጥሽ ይለኛል እኔም ከተከካው እለዋለው ሰው የውን አላቀዎም እና በውነታው አለም የማሳድጋት 1 አመት ልጅ አለች ያለሁት አረብ ሀገር ነው እሷምን አቅፌያት ነበር ግን ከወገቧ በታች አራቁቷን ትመስለኛለች የልጅቱአባት ደግሞ አራቁቱን ተደፍቶ ተኝቶ ወገቤን እርገጭ ይለኛል ምድነው ቤቲየ ፍችልኝ አዳታልፊኝ ስለገረመኝ ነው
ቤትሻ እንዴት ነሽልኝ ሁሉ አማን እኔ ጋ አልሃምዱሊላሂ። ይህን ህልም ካየሁት ቆይቷል። ረጅም ስለሆነ አንዱን ብቻ አሳጥሬ ልፃፍልሽ ፍቺልኝ ማማዬ እባክሽ። ያም ምንድነው። ከአመት በፊት የምሰራባቸው ሰውች ቤት ለተመልሼ ሄጄ ይመስለኛል። ክፍሌ አምሮበታል በዛ ላይ ሰፍቷል። ከአንድ በኩሉ ደግሞ ደግሞ ሙሉ ግርግዳው በመስታወት ተቀይሯል። እና ከግቢያቸው አንዱ መቁመት ያለግርግዳ ግንቡ በትወሰኑ መልኩ ተገማምሷል ወደውጭ አስፋልት ሁላ ያሳያል። የዚሁ ግንብ ግማሹ ፓርት ደግሞ በትላልቅ ዋርካ ነገሮች ታጥሯል። ማለትም የአንደኛ የግቢው ግንብ ግማሹ በአረንጓዴ ነገር የተሸፈነ ነው። ግማሹ እራሱ ግንቡ ሆኖ በተወሰነ መልኩ የተፈረካከሰ ነው። እና ምን ይሆን። ከወጣሁ ሁሉት አመት ሆኖኛል ያን ቤት።
ሰላም ቤቴየ ህልም ነበረኝ አንዲት በሂወት የለች አንድዋ ደሞ የሞተች ናት እና የመተቹው ደሞ በሂወት የለች እህትዋ ናትና የሞተች ሰትዮው መጥታ የመስለኛል እና እህትዋ ደሞ ልጅ አቅፋለች አሞዋት መንቀሳቀስ አትቾልም ሁሉ ነብስዋ አብጠዋል ከዛ ሰላም በይኝ ትለኛልች በጣም እየፈራሁት ሰላም ስላት ከስዋ የለ እብጠት እንደ ኤሌትረክ የዘኛል እንደገና ሰላም ትለኛልች መናገር ግን አትችልም እጅዋ ብቻ ነው ምትቃሳቀስው እና እንደገና ሰላም ስላት እጄ ስጋው ንቅል ይላል እጄ ከዛ ትቻት ሲሄድ የሞተቹ ትክተለኛለች እንየ ደሞ እየረጥኩ ከዛም ከፊቴ አገኘህዋት ከዛ እጅሽ አሳይኝ አለችን እኔ ደሞ እምቢ ስላት በግድ ስትነካኝ እጄ ተከፈተ ግን ደም የለውም ስጋም አይታይም ነጭ ሁኑ የታይኛል ከዛ ታሚሜ ነው አህቶቸይስ ንገርኝ ሰላት አትናገርም ግን አዝናለች ከዛ ትቻት እየረጥኩ እርቃነቸው ሁለት ሴቶች አይሁት የሄ አለም አላፌ ነው ለምን ብየ ልነገር ስል በውስጤ የዜው ዝም እላለው ቁልቁል እየወረድ እንዴት ልውረደው እያለኩ ወረድኩት ወደላ እንዴት ልውጣው እያለኩ ወጣሁት ከዛ ሽኮር ያዘ ወንድ አገኘሁት አንስቼ በላህቶ ሰውየው ግን አትብየ ብሎኛል እኔ ግን በላሁት ደሞ የተባላሼ የመስለኛል ግን ብሃላ ብቻየ ብአመድ የተሰራ ጥርግያ እየሄድኮት ነቃሁት እጄ ግን በጣም እያመመኝ ነው ብጣም ይቅረታ ስለ ፈራሁት ነው 😢😢😢
ሰላም ቢቲሻ ህልሜን ፍችልኝ አዲስት ወጣን ሴት ሳባራት ሮጣ ሰው ቤት ትገባና ታመልጠኛለች የገባችበት ቤት ሬት በሳፋ ተተክሎ ልቀጥፈው ብዬ እተወውና ቤቴ ስመለስ ሽን ቤት ሲንክ ውስጥ የትል ጎርፍ ይወጣል ደንግጬ ወደ ቤት ስገባ ትሉ እንደጎርፍ ሲመጣ ደንግጪ ሮጬ ወጣሁ ትንሽ ቢረዝምም ህልሙ አሳስቦኛልና ባክሽ ፍችልኝ
እኔ አልሰላችም አንች በየቀኑ መፋታት ካልሰለቸሽ ሁለተኛው ህልሜ እቤተሰቦቼ ቤት አረቄ ላወጣ እስራ ጥጄ እሳቱን ከግድግዳው ስር ውሀ ወርዶ ትንሽየ ደለል ይመስለኛል እሳቱን ስያጠፍው ሌላ ምድጃ ቀይሬ እስራ ጥጄ የስራው ክዳን እስራው ውስጥ ገብቶ አልሳካ ስለኝ እና አክስቴ ይዛ የመጣችው ወጥ ያልተዋሀደ ሽኩርቱ ይታያል።
እሳት ነገር ነው አረቄ ንዴት ነው ቤተሰቦችሽን ነገር አትፈልጊያቸው😂😂
Ahun balebet yiqetel . tiru new
ጥቁር እባብ ከኮርኔስ ሰውርድ ማየት ምድነው
Betty benatshi hilemen fichelegne yediro suryen lebeshi suru kurfide bilwale ere yasitelale keyeriw telegnaleche gwadegnaye en gin yihun diro betam new yememir neber ahun gin min edhon alakim biye be waha negere dibisebis areg ewtalehu benatshi yen wude fichelegne
ጎረቤቴ እና የማትወደኝ የማልወዳት ሴት ፀጉሬን ቀለም ተቀቢ እያለች ትሰጠኛለች እኔም እየፈራሁኝ ፀጉሬን እቀባውአለሁኝ ።ይሄ መድሃኒት ነው ተቀቢ ግን እንዴት እንደዚህ ታደርግያለሽ እንደ ቁጣም ምክርም ትናገረኛለች NB መድሃኒቱ የጽንስ ማቋረጫ ይመስለኛል
ቤቲዬ እኔ ብዙ ግዜ እፅፍልሻለሁ ግን ምንም እየተፈታልኝ አይደለም እስኪ የአሁኑን ህልሜን ፍችልኝ ዛሬ በህልሜ ኦፖሮሽን አድርገውኝ ይመስለኛል ስነቃ ጎኔ ላይ ዝም ብሎ ይደማል ምን ሁኚ ነው ስላቸው አይ ትንሽ አሞሽ ነበር ብለው የባሌ ጎደኛ ፐላስተር ይስጠኛል ቁስሉን ስሽፍነው ዝም ብሎ ይደማል እባክሽ ፍችልኝ ቤትዬ አበዛሁብሽ 😢😢
ሰላም ህልም ፈችለኝ የሆነ ልጄ የማውራው ነበር የሆነ ሌባ እያባር ሌውስድበት አርቆ ውርውረ ከዘ እኔ እሩጭ አነሳሁ አልውሰድበትም አስመለስኩለት
Mekina mendat mindnew
ሰላም ቤቲ በተከታታይ ያየሁት ህልም አለኝ ፍቅር ከጀመርን 2ወር ሆኖናል እና እኛ ቤት መቶ ምግብ ላቀርብለት እቃ ስፈልግ እማላቃት ሴት ያው ሳዕን ስትለኝ እሱ ትንሽ ነው እኔ ምፈልገው ትሪ ነው ብዬ በትሪ አቀረብኩለት። እና በሌላ ቀን ደሞ የማቃት ልጅ የተሰቀለ ኮት አለ ማንም እንዳይወስደው አንቺ ውሰጂና ልበሺው ስትለኝ አውርጄ ለበስኩት በጣም ያምራል ነጭ ሻይን የሚያረግ በልኬ የተሰራ ኮት ነው እያልኩኝ መኝታ ክፍል ገባው ስገባ አልጋላይ የጠቆር እና አንድ ንፁ ሙዞች አሉ ከዛ መሃል አንዷን ንፁዋን አንስቼ በላሁኝ ቤትዬ ፍቺልኝ
ቤቲየ እንት ነሽ
ሰላም
እሕቴ አመሰግናለው ስለሁሉ አገልግሎትሽ ትዳሬ ፈርሳል ግን ከዚሕ በዋላ በጣም መቆየት እፈልጋለው በቅርበት የምወዳት ልጅ በሕልሜ የቤተክርስቲያን ሚሮን ከሕዝብ ሁሉ ተመርጬ ሲቀብኝ ቄሱ አየው ምን ይሆን አለችኝ ምን ይሆን
ቤቲዬ እባክሽ እባክሽ
በሀይማኖት ገብቶ መፈትፈት አያስኬድም
be hileme en ena wendem eyho bota eyehiden meshibin meslegn gin eza akebabi jebi begeze edmiwta akalehu mesilegn en eyehiden eyale jebochu betera betera meutate jemru wendem ferito lechi sile ere atefera ayenekunem alekut andegnaw jebi lebelan rot simeta en gondoro silew hide lelagnawm edzaw bicha edeza eyalen yane sfer alefinew mindenew
ቤቲ ተባረኪ፣
በህልሜ፣በቼክ ገንዘብ ተጽፎ እና ተፈርሞ በስሜ ማለትነዉ፣እና ለሰዎች በደስታ እየነገርኳቸዉ ቸኩ በአጎተ እጅ ነዉ ያለዉ አልኳቸዉ ፣እነርሱ ታድያ ይሰጣል ? አሉኝ ፡፡ ኤኔም አዉ ይሰጠኝል ሰዉ አይቱዋል አልኳቸዉ።
ቤቲዬ፦ያ አጎተ ግን የሞተ ነበረ ፡፡
ፍችልኝ ቤቲዬ ተባረክልኝ ፡ አሜን ። 1:39
Betsha nuriligni ine yayehut hilim fkregnahe kelela set fkr siserunwu mdnwu ihite
selam bettye zare new yetekelakelekushi gin hulem esimashalehu
ሰላምሽ ይብዛ ቤቲየ እኔ በስደት ነው የምነረው አብራኝ የምትኖር ጓደኛነ አለችን በህልሜ እኔና እሷ ነበርን ከዛ ሻንጣ ሙሉ ልብስ አለኝ ከዛ ሻንጣየ የጎደለ መስሎ ታየኝ ከዛ ጓደኛየን ጠየኳት እሷዋ ግን አልጎደለም መስሎሽ ነው እንጂ ትለኛለች ለመሻፋፈን እየሞከረች አስተያየትዋ ደሞ እልወደድኩትም ማለቴ በጎን አይኗ ነበር እምታየኝ ።ይቅርታ ግን አበዛሁብሽ አመሰግናለሁ ❤
እንኳን ደህና መጣሽ ቤቲ ስለሀይማኖት የተናገርኩት ነገር ይቅርታ አርጉልኝ ህልሜንፋችልኝ ቀላ ያለች ድመት መታ ግማሽ ጎኔን እስርስር ብየ ስጨነቅ አሰርዬን እዲያድነኝ ልጠራው ስል አደቤቴ ተዘግትዋል እና ከራሴጋ ሳወራ ቆይ ማታ ከመተኛቴ በፊት መፀሀፋ ቅዱስ አንብቤ ፀልየ አይደል ያደርኩት እና ከአሁን በፊትም እባብና አይጥ በጣም አስጨንቀውኝ ነበረ እደዛ እጨነቅ መስሎኝ ፀልየ አይደል የተኛሁት ለምን ታስጨኒቂኛለሽ ስላት ቶሎ ነቃሁ በመቃቴ በጣም ደስ አለኝ ምን ይሆንፋችልኝ።
የኔናት ሰይፈ ስላሴ የዘወትር ፀሎት አድርጊ እሺ እሱ ነው መፍትሄው
ሠላም ቤቲዬ, የድሮ ፍቅረኛዬ ፀጉሬን ጥቅልል እየደረገ ብትን ሲያደርገው የሚያምር ፍሪዝ ሆኖና ከመጠኑ በጣም ፀጉሬ ረዝሞ ሲሰራኝ አየሁ ትርጉሙ ምንድን ነው ??
ሰላም ቤቲየ እንኳን ደና መጣሽ❤ በህልሜ ሁሌ የድሮ ቤታችን (የልጅነት ቤታችን ነው እማየው) ፊቺው ምንድን ነው ይቅርታ ግን በተደጋጋሚ ስለ ማየው ነው
ሰላም ቤቲ
ቤቲዬ እንዴት ነሽ አንድ ህልም አይቼ ልቤ ላይ ቀረ ቤት ቀይረን ይመስለኛል አፓርታማ ይመስለኛል እረጅም ይመስለኛል ጀረጃው ከዛ ልጄ ጋር ደረጃውን ዝም ብለን እንወጣለን እንወርዳለን ግን ከቤቱ አንገባም ስንወርድ ከታች ደስ የሚል ከተማ ነው ባሌን አግቸው ስለሰፈሩ እያወራን ደሞ እዚ ሰፈር የነጭ ድንጋይ ማምረቻ ቦታ አለ ይለኛል ከዛ ከልጄ ጋር ተመልሼ በደረጃው ወጥተን እንመለስ ብዬ ስንወርድ ደረጃው በሌላ ቦታ አወጣን አና ግራ ገብቶኝ የት ነው ያለነው እያልኩ ከፍለፊት ሳይ ቤተክርስቲያን አየሁ ከዛ ቤተክርስቲያንኑም ግቢው በሙሉ በጣም ነጭ ነው ነጭ የሆነው እንዴት ነው እያልኩ በሀሳብ ጭልጥ እያልኩ ከዛ ለካ የነጭ ድንጋይ ማምረቻ ያለኝ የሄነው እያልኩ ነቃሁ
Betam gobeznesch
ዝናብ ዘንቦ ያቆረ ይመስለኛል እና ውሃ መጠጣት ፍልጌ ጉድጓድ ላይ ያቆረዉን የዝናብ የደፈረሰ ውሃ አጎንብሼ በሃይላንድ ለመቅዳት ስሞክር ውሃው ላይ ተንሳፍፎ የተሰራው ዕንጨት ላይ ገባሁኝ። ለመውጣት ስሞክር አቃተኝ እና የሆነች ልጅ መጥታ በእጅ ስባ ታወጣኛለች።
ቀኝ እጄ ውሻ ነከሰኝ ምን ድነው ፍችልኝ።
Ke wendime gar be jelba eyehedin wihaw betam yedeferese ena tinish new yehone bota sinders terara kefit lefitachin ale ena sewoch be ejachin eyesabu wede teraraw yaswetunal enam teraraw ashagerun.jelbaw lay bizu sewoch neberin
ኣመግናለዉ እህቴ ኣሁን ደሞ ያየሁት ህልም እኔና እህቴ ሽፎን ለብሰን ወደ ሰርግ ነዉ መሰለኝ የእህቴ ሰመያዊ የኔ ደሞ ሮዛ ከለር ነዉ እህቴ ቀለል.ያለ ነጠላ ኣርጋ እኔ እንዲ ኣይመቸኝም ሰፊ ጥለት ያለዉ እንደእናቶቻችን ነዉ ምወደዉ እላታለዉ ከዛ እያወራን እየሄድን እስዋ ወደ ጎረቤታችን ሰዎች ቤት ልተገባ ስትል ዉሻዉ ይጮሃል እኔም ለብቻየ የራሳችን ከብቶች ነዉ መሰሉኝ እጠብቃለዉ ከሳ ጋ ኣልገባሁም እኔ ግን ብዙ ግዜ ከብት ስጠብቅ ኣያለዉ ምንድነዉ
Betty benatshi hilemen fichelegne yediro suryen lebeshi suru kurfide bilwale ere yasitelale keyeriw telegnaleche gwadegnaye en gin yihun diro betam new yememir neber ahun gin min edhon alakim biye be waha negere dibisebis areg ewtalehu ben 1:59 2:01 atshi yen wude fichelegne
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ወርቃማ ከለር ቅጠል ቅጠል ያለው ጆሮ ጌጥ አርጌ ነበር ጆሮ ጌጡን አውልቄ እያንዳንዱን ቅጠል ፈትቼ አልጋ ላይ አስቀመጥኩት ከዛ እንዳይጠፋብኝ ብዬ ሰብስቤ አስቀመጥኩት ምን ይሆን ፍችልኝ አመሰግናለሁ
በህልም የእህቴ ባል ሌላኛዋን እህቴን ሴክሰ ሳትፈልግ ሊያደርጋት ሲሞሞክር እና ስትጨናነቅ ሳያት እኔ ጓትቼ አስጣልኳት የህልሙ ፍቺ ምንድን ነው
ቤቲዬ እደምን ዋልሽ በውኔ ካሰርዬጋ ፓሪስ ተሳፉረን ነው ያለሁት ብዙነገር በውስጤ አስባለሁ ግን ትላት ማታ ሆዴላይ በብዛት ተልባ ተለጥፎ ሆዴላይ አለ ወይኔ ይሄሁሉ እያልኩ ከሆዴላይ አራግፍለሁ ምድነው በናትሽ እዳታልፊኝ
ሰላም እህቴ እደትነሽ በህልሜ የሆነች ትንሽ ሱቁ ይመስለኛል ገብቸ ምስር ከተከካው ወይንስ ከድፍኑ ልስጥሽ ይለኛል እኔም ከተከካው እለዋለው ሰው የውን አላቀዎም እና በውነታው አለም የማሳድጋት 1 አመት ልጅ አለች ያለሁት አረብ ሀገር ነው እሷምን አቅፌያት ነበር ግን ከወገቧ በታች አራቁቷን ትመስለኛለች የልጅቱአባት ደግሞ አራቁቱን ተደፍቶ ተኝቶ ወገቤን እርገጭ ይለኛል ምድነው ቤቲየ ፍችልኝ አዳታልፊኝ ስለገረመኝ ነው
ቤትሻ እንዴት ነሽልኝ ሁሉ አማን እኔ ጋ አልሃምዱሊላሂ። ይህን ህልም ካየሁት ቆይቷል። ረጅም ስለሆነ አንዱን ብቻ አሳጥሬ ልፃፍልሽ ፍቺልኝ ማማዬ እባክሽ። ያም ምንድነው። ከአመት በፊት የምሰራባቸው ሰውች ቤት ለተመልሼ ሄጄ ይመስለኛል። ክፍሌ አምሮበታል በዛ ላይ ሰፍቷል። ከአንድ በኩሉ ደግሞ ደግሞ ሙሉ ግርግዳው በመስታወት ተቀይሯል። እና ከግቢያቸው አንዱ መቁመት ያለግርግዳ ግንቡ በትወሰኑ መልኩ ተገማምሷል ወደውጭ አስፋልት ሁላ ያሳያል። የዚሁ ግንብ ግማሹ ፓርት ደግሞ በትላልቅ ዋርካ ነገሮች ታጥሯል። ማለትም የአንደኛ የግቢው ግንብ ግማሹ በአረንጓዴ ነገር የተሸፈነ ነው። ግማሹ እራሱ ግንቡ ሆኖ በተወሰነ መልኩ የተፈረካከሰ ነው። እና ምን ይሆን። ከወጣሁ ሁሉት አመት ሆኖኛል ያን ቤት።
ሰላም ቤቴየ ህልም ነበረኝ አንዲት በሂወት የለች አንድዋ ደሞ የሞተች ናት እና የመተቹው ደሞ በሂወት የለች እህትዋ ናትና የሞተች ሰትዮው መጥታ የመስለኛል እና እህትዋ ደሞ ልጅ አቅፋለች አሞዋት መንቀሳቀስ አትቾልም ሁሉ ነብስዋ አብጠዋል ከዛ ሰላም በይኝ ትለኛልች በጣም እየፈራሁት ሰላም ስላት ከስዋ የለ እብጠት እንደ ኤሌትረክ የዘኛል እንደገና ሰላም ትለኛልች መናገር ግን አትችልም እጅዋ ብቻ ነው ምትቃሳቀስው እና እንደገና ሰላም ስላት እጄ ስጋው ንቅል ይላል እጄ ከዛ ትቻት ሲሄድ የሞተቹ ትክተለኛለች እንየ ደሞ እየረጥኩ ከዛም ከፊቴ አገኘህዋት ከዛ እጅሽ አሳይኝ አለችን እኔ ደሞ እምቢ ስላት በግድ ስትነካኝ እጄ ተከፈተ ግን ደም የለውም ስጋም አይታይም ነጭ ሁኑ የታይኛል ከዛ ታሚሜ ነው አህቶቸይስ ንገርኝ ሰላት አትናገርም ግን አዝናለች ከዛ ትቻት እየረጥኩ እርቃነቸው ሁለት ሴቶች አይሁት የሄ አለም አላፌ ነው ለምን ብየ ልነገር ስል በውስጤ የዜው ዝም እላለው ቁልቁል እየወረድ እንዴት ልውረደው እያለኩ ወረድኩት ወደላ እንዴት ልውጣው እያለኩ ወጣሁት ከዛ ሽኮር ያዘ ወንድ አገኘሁት አንስቼ በላህቶ ሰውየው ግን አትብየ ብሎኛል እኔ ግን በላሁት ደሞ የተባላሼ የመስለኛል ግን ብሃላ ብቻየ ብአመድ የተሰራ ጥርግያ እየሄድኮት ነቃሁት እጄ ግን በጣም እያመመኝ ነው ብጣም ይቅረታ ስለ ፈራሁት ነው 😢😢😢
ሰላም ቢቲሻ ህልሜን ፍችልኝ አዲስት ወጣን ሴት ሳባራት ሮጣ ሰው ቤት ትገባና ታመልጠኛለች የገባችበት ቤት ሬት በሳፋ ተተክሎ ልቀጥፈው ብዬ እተወውና ቤቴ ስመለስ ሽን ቤት ሲንክ ውስጥ የትል ጎርፍ ይወጣል ደንግጬ ወደ ቤት ስገባ ትሉ እንደጎርፍ ሲመጣ ደንግጪ ሮጬ ወጣሁ ትንሽ ቢረዝምም ህልሙ አሳስቦኛልና ባክሽ ፍችልኝ
እኔ አልሰላችም አንች በየቀኑ መፋታት ካልሰለቸሽ ሁለተኛው ህልሜ እቤተሰቦቼ ቤት አረቄ ላወጣ እስራ ጥጄ እሳቱን ከግድግዳው ስር ውሀ ወርዶ ትንሽየ ደለል ይመስለኛል እሳቱን ስያጠፍው ሌላ ምድጃ ቀይሬ እስራ ጥጄ የስራው ክዳን እስራው ውስጥ ገብቶ አልሳካ ስለኝ እና አክስቴ ይዛ የመጣችው ወጥ ያልተዋሀደ ሽኩርቱ ይታያል።
እሳት ነገር ነው አረቄ ንዴት ነው
ቤተሰቦችሽን ነገር አትፈልጊያቸው😂😂
Ahun balebet yiqetel . tiru new
ጥቁር እባብ ከኮርኔስ ሰውርድ ማየት ምድነው
Betty benatshi hilemen fichelegne yediro suryen lebeshi suru kurfide bilwale ere yasitelale keyeriw telegnaleche gwadegnaye en gin yihun diro betam new yememir neber ahun gin min edhon alakim biye be waha negere dibisebis areg ewtalehu benatshi yen wude fichelegne
ጎረቤቴ እና የማትወደኝ የማልወዳት ሴት ፀጉሬን ቀለም ተቀቢ እያለች ትሰጠኛለች እኔም እየፈራሁኝ ፀጉሬን እቀባውአለሁኝ ።ይሄ መድሃኒት ነው ተቀቢ ግን እንዴት እንደዚህ ታደርግያለሽ እንደ ቁጣም ምክርም ትናገረኛለች NB መድሃኒቱ የጽንስ ማቋረጫ ይመስለኛል
ቤቲዬ እኔ ብዙ ግዜ እፅፍልሻለሁ ግን ምንም እየተፈታልኝ አይደለም እስኪ የአሁኑን ህልሜን ፍችልኝ ዛሬ በህልሜ ኦፖሮሽን አድርገውኝ ይመስለኛል ስነቃ ጎኔ ላይ ዝም ብሎ ይደማል ምን ሁኚ ነው ስላቸው አይ ትንሽ አሞሽ ነበር ብለው የባሌ ጎደኛ ፐላስተር ይስጠኛል ቁስሉን ስሽፍነው ዝም ብሎ ይደማል እባክሽ ፍችልኝ ቤትዬ አበዛሁብሽ 😢😢
ሰላም ህልም ፈችለኝ የሆነ ልጄ የማውራው ነበር የሆነ ሌባ እያባር ሌውስድበት አርቆ ውርውረ ከዘ እኔ እሩጭ አነሳሁ አልውሰድበትም አስመለስኩለት
Mekina mendat mindnew
ሰላም ቤቲ በተከታታይ ያየሁት ህልም አለኝ ፍቅር ከጀመርን 2ወር ሆኖናል እና እኛ ቤት መቶ ምግብ ላቀርብለት እቃ ስፈልግ እማላቃት ሴት ያው ሳዕን ስትለኝ እሱ ትንሽ ነው እኔ ምፈልገው ትሪ ነው ብዬ በትሪ አቀረብኩለት።
እና በሌላ ቀን ደሞ የማቃት ልጅ የተሰቀለ ኮት አለ ማንም እንዳይወስደው አንቺ ውሰጂና ልበሺው ስትለኝ አውርጄ ለበስኩት በጣም ያምራል ነጭ ሻይን የሚያረግ በልኬ የተሰራ ኮት ነው እያልኩኝ መኝታ ክፍል ገባው ስገባ አልጋላይ የጠቆር እና አንድ ንፁ ሙዞች አሉ ከዛ መሃል አንዷን ንፁዋን አንስቼ በላሁኝ ቤትዬ ፍቺልኝ