የወገኔ ስቃይ እህት ዘምዘም ከ3ኛ ፎቅ ወድቃ ሰውነቷ ተሰባብሮ ሆስፒታል ትገኛለች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 216

  • @هقهقتبنب
    @هقهقتبنب 3 роки тому +4

    አይመን እር ማይጁዝ። ሴትየዋን አትንካት አትደግፋት

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 8 місяців тому +1

    😭😭😭😭😭👐👐👐👐እግዛብሔር ይታደግሽ እግዛብሔር ይርዳሽ አይዞሽ 👐👐👐👐👐👐👐👐😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @FaTm-r2p
    @FaTm-r2p 6 місяців тому +1

    ወየትነዉአተዉ

  • @egizabhareregnayenew463
    @egizabhareregnayenew463 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳቹ ወገኖቸ በፆለት እና በዱአ አስባት

  • @ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ

    እግዚአብሔር ይማርት እፍፍፍፍ በጣም ያማል 😭😭😭😭

  • @mekdesmekdes1361
    @mekdesmekdes1361 3 роки тому +3

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይድረስልሽ ያሳዝናል😭😭😭😭

  • @belaineshworede8360
    @belaineshworede8360 3 роки тому +1

    Praying God bless her

  • @zahra-v4m9w
    @zahra-v4m9w 6 місяців тому

    ኧረ አላህየ ይቅር በለን ምድነው እሚሻለን አገር መቀመጫ አጣን እዚህም ስቃይ ያረቢ አላህ ይድረሥልሽ ሚሢክን 😢😢😢

  • @agwachedesiy914
    @agwachedesiy914 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይማራት ፈጣሪ ይድረስልሽ

  • @مريما-ر8ق
    @مريما-ر8ق 8 місяців тому

    አላህ ይርዳን ለእናቷ ለሀገሯ ያብቃት

  • @እግዚኣብሔርእረኛየነ-ደ5ጘ

    እመ አምላክ ትድረልልሽ እህቴ
    አይ ስደት አይኑ ይጥፍ ስንት ሰው ቀጠፈ

  • @zamzamyimam3459
    @zamzamyimam3459 3 роки тому +2

    አላህ ይርዳሸ እህት ያረብ😭😭😭

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ

    ዉይ በፈጣሪ እግዚ አብሄር ይማርሽ😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @susuqueen-n3b
    @susuqueen-n3b 3 роки тому

    የኔውድእህት እህህህህ አላህይድረሥልሽ የኔከርታታ መዳኛሽን አላህ ያቅርብልሽ😭😭😭😭

  • @adiswaLibelebewelek
    @adiswaLibelebewelek 3 роки тому +2

    Ufffffffffff awenes 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zd8671
    @zd8671 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍእህቴ አላህ ያሽርሽ ማማየ አይሥደት እረየዘድሮው ምንላይ ደረሥን ያረቢ

  • @نعيمةعبدالله-ص6و
    @نعيمةعبدالله-ص6و 3 роки тому

    ኡኡኡኡ ያአላህ እህቴ አላህ ምህረቱ ይላክልሽ አይ የኛ ስቃይ በየ ቦታዉ በዛ ኢንሻ አላህ እንረዳለን 😭😭😭😭😭

  • @kaalisanewyoutuber2266
    @kaalisanewyoutuber2266 3 роки тому

    Subahan Allah Subahan Allah 😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @HaAy-l5k
    @HaAy-l5k 11 місяців тому

    አላህ ይዲረሥላት አለህ ያክማት ኢናሊላሂ ወኢኒ ራጂኡን

  • @hayate1235
    @hayate1235 3 роки тому +1

    ያአላህ እሱ በእዝነቱ ይይሽ የድሀ አምላክ ይርዳሽ 😭😭😭😭😭

  • @Tube-ly3ys
    @Tube-ly3ys 3 роки тому

    ተወከል አላህ ነውይ እደት እናቃለን ክፉ መሆናቸው ስደውሉ ስናዋራቸው ጥሩ ነው መስሉት የሚያወሩት ከገባን ነው የምናቃቸውይ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 6 місяців тому

    አምላከ:ይርዳሺ😢😢

  • @bayrtaub9529
    @bayrtaub9529 3 роки тому

    ያአለ የረብ ምናው ማከራችን በዛ አለሀ ይድካስልሽ😭😭😭😭😭😭😭

  • @ihyg279
    @ihyg279 3 роки тому

    አለን እንራዳለ አካውት ወይም ቁጥር አስቀመጥ

  • @mamezedtube731
    @mamezedtube731 3 роки тому

    የአላህ😭😭

  • @zinetz7492
    @zinetz7492 3 роки тому

    ሱባሀን አሏህ 😭😭😭😭😭

  • @rcggtghh855
    @rcggtghh855 3 роки тому

    የአላህ የአላህ ያረብ ድረስል ይበቃል በለን ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jeeds4073
    @jeeds4073 3 роки тому +1

    ፈጣሪ ይማርሽ

  • @العربيه-ط2ط
    @العربيه-ط2ط 3 роки тому +3

    እፋፋፋፋ ኧረ እስከ መቸ ነው በባዕድ አገር መከራ😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይማርሽ ማማየ🙏😥

    • @almaz1390
      @almaz1390 3 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭አይይይይይ የኛ ስቃይ ማቆሚያው መቼ ይሆን በሀገር ስቃይ በሰው ሀገር ስቃይ ያማል እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሺ እህት

  • @ቢንትአህመድየሰኪናታናሽ

    😢😥😥😥😥

  • @zahranasser1869
    @zahranasser1869 3 роки тому +1

    ይሰማል

    • @makkahm628
      @makkahm628 3 роки тому

      ቁጥሩ ላኩልን

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 роки тому

    ወይኔ አልቅሸ ልሞት ነው እህቴ አላህ ያሽርሽ 💔😭💔😭💔😭💔😭💔👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ETHIO889
    @ETHIO889 3 роки тому

    በጣም ያሳዝናል

  • @youtubeyoutube-jz5mu
    @youtubeyoutube-jz5mu 3 роки тому +2

    አረ ተው አላሂ የወገኔን ስቀይ አታሳየኚ😭😭😭😭

  • @bintendris2288
    @bintendris2288 3 роки тому

    ያረብ

  • @ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ

    ያሣዝናል ስቃያችን በዛ የውነት አመመኝ እስከመቸ ይሆን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እመብርሃን ትማርሽ እህቴ

    • @AaAaAaAa-zd9yv
      @AaAaAaAa-zd9yv 3 роки тому +1

      አላህ ይድረሣላት ያረቦ አሁንሥ ሥቃያች በዛ ምን ማለት አለብን

  • @fatmaalfatma2988
    @fatmaalfatma2988 3 роки тому

    አለህ ይርዳሽ ያራብ አፍያሽን ይማልስልሽ እሂት

  • @ስላምነኝገጠሪዋ
    @ስላምነኝገጠሪዋ 3 роки тому +1

    አይ ስደት. አይኑ ይጠፋ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት

  • @xut6dtudtud250
    @xut6dtudtud250 3 роки тому

    እህት ወይ አላህአፋሽንይመልስልሽ
    ዜድየምንልበልሽ የኔከርታታ

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 3 роки тому

    አው ይሰማል

  • @አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር

    ውይኔህቶቼአላህይጠሽቃቹ

  • @cronacrona8220
    @cronacrona8220 3 роки тому

    ፈጣሪ ይማራት

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 3 роки тому

    አላህ ይድረሥላት ሡብሀነላህ እዳው በጣም ከፋ ሣኡዲም እዲህ አይነት ተጀመረ አይ በጣም ያሣዝናል አይ

  • @saifrana1408
    @saifrana1408 3 роки тому

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @YfvbFxhj
    @YfvbFxhj 11 місяців тому

    Getahoo😢😢😢😢😢😢

  • @salamweldu7185
    @salamweldu7185 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይማራት እህቴ

  • @aloeidaloeid3471
    @aloeidaloeid3471 3 роки тому +1

    የአላህ አላህ ይዲረሥላት

    • @serawetserawet388
      @serawetserawet388 3 роки тому

      አይመን አህለል ከይር ይረረዳል እኛም እንረዳለን

  • @habtamhabtam4051
    @habtamhabtam4051 3 роки тому

    አይ ሰደት😭😭😭😭😭

  • @eilngamer5836
    @eilngamer5836 3 роки тому

    አላህዩማርሽ

  • @amrh610
    @amrh610 7 місяців тому

    😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @ayoabera8541
    @ayoabera8541 3 роки тому

    እግዚአብሄር.ይማርሽ.እህቴእፍፍፍ

  • @enatbayou3465
    @enatbayou3465 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

  • @merilove5932
    @merilove5932 3 роки тому

    Uuuuuuuffffff fetari houye ebakeh beqa belen sede meteraw ehte fetari yedereslesji 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ganetmero8888
    @ganetmero8888 3 роки тому

    WondimeeWubbAtaliqsFexarrryirdan😭😭😭😭🙏🙏

  • @اميهيا
    @اميهيا 3 роки тому +1

    ያማል ኡፍፍፍፍፍ

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 3 роки тому

    ያማል በእውነት

  • @Maeza-k2c
    @Maeza-k2c 11 місяців тому

    ሱብሀነሏ ያረብ አሏህ አፉያ ያርግሽ

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 3 роки тому

    Uuuuuuffffff bexam taasazenalech ewunet yenyaa mekera ayilaqem 🤦🤦🤦💔💔💔fexaarii kesuwa gar yihun 🤲🤲🤲

  • @rrruhitub8672
    @rrruhitub8672 3 роки тому +1

    ኡፉፉፉፉ ሁሌ መልቀስ ግን መቼናዉ ምበቀን😭😭😭😭💔

  • @Tube-qc6tc
    @Tube-qc6tc 3 роки тому

    እግዚያብሔር ይማራት

  • @oujdiuae599
    @oujdiuae599 3 роки тому

    እዴነወ መረዳት የምንችለወ አካወት አስቀምጡልን

  • @YasaHamir
    @YasaHamir 6 місяців тому

    አላህ ይማራት

  • @abebatube7207
    @abebatube7207 3 роки тому +1

    እግዛብሔር ይርዳሽ የኔ ከርታታ

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ

    እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ አይ ሰደት 😭😭😭🖤🖤🖤💔💔💔 ህንድሽ በማርያም አንድ ጥያቅ ለጠይቅህ ዲስ እንባሲ ማሰራት ዪችላል ሀገር መግባት ፍልጌ ነበር መልስልኝ በማርያም ወንድም የተዋህዶ ልጅ🙏🙏🙏

  • @madinaaman7455
    @madinaaman7455 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍ አይ ስደት አይኑ ይጣፈ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kalamuaferede1712
    @kalamuaferede1712 3 роки тому +2

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ባገር ስቃይ በስው ሀገር ስቃይ አሁንስ የት እንሂድ እህቴ እመብርሀን ትዳብስሽ

    • @Hayat-z4s
      @Hayat-z4s 3 роки тому

      የአላህ ምነው ሥቃያችን በዛ

  • @fathima349
    @fathima349 3 роки тому

    😭😭💔

  • @rajambotla1260
    @rajambotla1260 3 роки тому

    ኣሁንስ የምለው ጠፋኝ ምን ኣይነት ፈጣሪን የማይፈሩ ሰዎች ናቸዉ ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ

  • @brakataltt2892
    @brakataltt2892 3 роки тому

    የትአገሪነዉ

  • @mariamkasa5825
    @mariamkasa5825 3 роки тому

    Ufffffffffffff😭😭😭😭😭😭

  • @sablaali8769
    @sablaali8769 3 роки тому

    አላይያድንሽእህቴዋኡፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @gyu9596
    @gyu9596 3 роки тому

    የወድሟን ቁጥር ሥጡን አሥቀምጡን

  • @salamahmm9007
    @salamahmm9007 3 роки тому

    ኣይይይይ ሰደት ረሳሕሕሕሕ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 роки тому

    ያረብ ቁጥራችሁን አናቅም እዴትእንደዉላለን

  • @ሉባበነኝተሰተኛዋ
    @ሉባበነኝተሰተኛዋ 3 роки тому

    ምንሆንነዉ

  • @dbdh8030
    @dbdh8030 3 роки тому

    አአአአአአአአአአአአአአይይይይይይይይይይይይይይይ ሠደት

  • @messytube
    @messytube 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍ የኛ ስቃይ መቼ ነው የማልቀው ሀገርም መከራ ሰደትም 😭😭😭😭😭

  • @ሀብታምፍቃዱ
    @ሀብታምፍቃዱ 3 роки тому +1

    አረ እግዚአብሔር በቀበለን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hawi3131
    @hawi3131 3 роки тому

    እንድሽየ ♥♥♥♥♥

  • @ihyg279
    @ihyg279 3 роки тому

    አይ ስደት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማራት

  • @hayathayat6312
    @hayathayat6312 3 роки тому

    አላህ ይድረሥልሽ ዉድ እህቴ

  • @mekdesmekdes1361
    @mekdesmekdes1361 3 роки тому

    አዎ ይሰማል

  • @aumer1618
    @aumer1618 3 роки тому

    Ya allahe yarbi !!!

  • @fafiRY
    @fafiRY 3 роки тому

    ወይኔ እህቴ ምላርግሺ😭😭😭😭😭😭😬

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 2 роки тому

    Effffffffff efffffffffffff men aynat. Makara now. Ysow lg. Efffffffffff. Yamole🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷😭😭😭😭😭

  • @toyiba.1626
    @toyiba.1626 3 роки тому

    በሃገራችንም ስቃይ በውጭም ስቃይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zinetz7492
    @zinetz7492 3 роки тому

    ወይይይይይይ አላህ ይድረስላት

  • @ለዘለኣለምንበርለይትግራይ

    😢😢😢💔💔💔

  • @toyiba.1626
    @toyiba.1626 3 роки тому

    አላህ አፍያያድርጋት ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @نورالهدى-ص3ذ7ي
    @نورالهدى-ص3ذ7ي 3 роки тому

    የአላህ።የእኛስ።መከራበዛ።ዘንድሮ።አላህ።ይርዳሽ።እህት

    • @brakataltt2892
      @brakataltt2892 3 роки тому

      እሶህፅንነቹ፣እንዲ፣ወረዳየምትፈጠፈጠዉ??

    • @brakataltt2892
      @brakataltt2892 3 роки тому

      ጉበዝነቹ፣ባኪ፣ቁጥሪም፣ዪዛነዉ፣የወደቀቹዉ፣ጉሺ

  • @enatbayou3465
    @enatbayou3465 3 роки тому

    ትክክል

  • @fatema2338
    @fatema2338 3 роки тому

    አላህይረዳሽ እህት በሰዉ አገረ በስደት አለቅን

    • @zAhmad2922
      @zAhmad2922 2 роки тому

      አላህ ካችጋ ይሁን እህት

  • @خديجةاندريه
    @خديجةاندريه 3 роки тому

    Uuuuuuuuuuufffff😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️

  • @MosMoj
    @MosMoj Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💔💔

  • @halimatube7942
    @halimatube7942 3 роки тому

    ወይዘንድሮ በሀገረም በውጭም መከራው በዛ ያረብ አላህ ያሽረሽ

  • @hadiethio-
    @hadiethio- 3 роки тому +3

    አይመኒታ ልጅቷ ካልተደገፍክ መቆም አትችልም እዴ እረ እጅህ አንሳ ይደብራል አበዛህው አላህ ይህዲክ ባስ

    • @ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ
      @ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ 3 роки тому

      ደነዝምንአገባሺ

    • @hadiethio-
      @hadiethio- 3 роки тому

      @@ሰሚራፍቅር-ቀ9ተ
      ከመሳደብሽ በፊት ፊደሎቹን አስተካክለሽ ፃፊ ሀሀሀ

    • @seadawe1268
      @seadawe1268 3 роки тому

      ወሬኛ ጅል

  • @narditube1455
    @narditube1455 3 роки тому +1

    የኔ ምስኪን

  • @سمرسمر-ي6ل
    @سمرسمر-ي6ل 5 місяців тому

    Yesaml

  • @shamsihserag5967
    @shamsihserag5967 3 роки тому

    ኣላህ ኣፍያ ያርግሸ እህቴ ቁምሸ ለምሄድ ኣላህ ያብቃሸ