ማግባት የሌለባችሁን ሰው የሚነግራችሁ ትክክለኛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • ማግባት የሌለባችሁን ሰው የሚነግራችሁ ትክክለኛ #ህልም ይህ ነው!!! | Ebs Tv | Addis View |
    #ethiopia #Dream #ebstv
  • Навчання та стиль

КОМЕНТАРІ • 22

  • @mulutube1648
    @mulutube1648 9 місяців тому +1

    ሰላም ቤትዬ በሰላም ነው የጥፍሽሁ የኔ እናት
    ስጠፊ ይጨንቀኛል እንደ እህቴ ሰለማይሽ ነው ሰለምሽ ይብዛልሽ❤❤❤

    • @mulutube1648
      @mulutube1648 9 місяців тому

      ያለሁት በስደት ነው ግን በተደጋገሚ በህልሜ እናቴ ቤት እሄደለሁ ስሄድ ግን ምንም ሻንጣ ምንም እቃ አሊዝም እቀየንም የልብስ ሻንጣይንም አልዝም እረሳዋለሁ እና እናቴ ሰፍር ስደርስ እቃዬን እንደርሳሁት ትዝ ይለኝና እናደደለሁ አሁን ተመልሸ አልሄድ ትኬት የለኝም እላለሁ ስባንን ግን እዛሁ ሀገር ነኝ

    • @mulutube1648
      @mulutube1648 9 місяців тому +1

      ከወገቤ በታች ጩጫን ወሮኝ ሳራግፈዉ አንድ እማለቀዉ ሰው ወደ ዉስጥሽ እንዳይገባ ይለኛል እኔ ደሞ አይ አይገባም ሱሪ ለብሻለሁ እያልሁ አራግፋለሁ

  • @hailenmamo1144
    @hailenmamo1144 9 місяців тому

    ቤቲዬ በጣም እወድሻለሁ ድምፅሽ ሠላም አለው በጣም አድናቂሽነኝ ህልም አስፍትቼሽ አላቅም ግን እከታተልሻለው በርቺልኝ ይሄ ትልቅ መንፈሳዊ ጥበብ ነው እግዚአብሔር በፀጋው ይባርክሽ

  • @BiniSenayt
    @BiniSenayt 9 місяців тому

    ቤትዬ አመሰግናለሁ ስለፈታሽልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @tigists9420
    @tigists9420 9 місяців тому

    እባክሽ ቤትዬ ህልሜን ፍቺልኝ
    ቤታችን በስው ተጭናንቆ የናትና የአባቴ
    አኒቨርሰሪ ነው ተብሎ ግን ለእኔ ግን ምክንያቱ አይገባኝም እናቴና አባቴ በህይወት የሉም

  • @freweyniafewerki766
    @freweyniafewerki766 9 місяців тому

    በትየ አመሰግንሽ አለሁ ህልሜን ስለፈታሽልኝ

  • @JhsHh2122
    @JhsHh2122 9 місяців тому

    ሰለም ቤት ህልም በትክክ ነው ይምትፈችሁ ፀጋው ያብዛልሽ ግን ያእኔ ለልታፈታልኝ shera like አድሪጉ እህቶቼ ብዙ እህያታ እድኖራው 25:29

  • @DesetwFesea-hx8cn
    @DesetwFesea-hx8cn 7 місяців тому

    Selam

  • @Mahder-k6z
    @Mahder-k6z 9 місяців тому

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 9 місяців тому

    ቤቲዬ ጠፋሽ በህልሜ ወፍ ትከሻዬ ላይ እረፍብኝ ነበር እኔም ደንግጬ ወደቅኩ

  • @selamyesehak
    @selamyesehak 4 місяці тому

    በጌታ ይሄን አትዝለይው Please በህልሜ የማላቀው ሰው ቆንጆ ጠይም ወጣት ካላገባዋት ብሎ አስቸግሮ ከዛ ቤተሰቤ ያለፍቃዴ አጠገቤ እንዲቀመጥ እንዲያገባኝ ያረጉታል ከዛ ከጎኔ ሲቀመጥ እሱ ደግሞ ትከሻዬን ይደገፈኛል ምን ይሆን በጌጌጌጌጌ ❤ንገሪኝ

  • @ImuyeAdifiris
    @ImuyeAdifiris 9 місяців тому

    Beti selm new ples qoxirshin ❤❤ baz agatsam. I love you❤❤

  • @mdmastar9175
    @mdmastar9175 9 місяців тому

    ስላምነው፣በህልሜ፣ቁልፍሴስጠኝ፣፣ቡዙ፣ብርይዠ፣ግማሹ፣ከጄ፣ሴወስድ፣አየው፣ምንድነው

  • @nestinatiye7473
    @nestinatiye7473 9 місяців тому +1

    ሰላም ለዚ ቤት እኔ በህልሜ ወጥቼ ስመለስ ልብሴን አሰርወቼ ይመስልኛል ንስንስ አርገው 9000ሺ ድረሃም ከቦርሳየ ወስደው እና እዚ አብረን ምሰራዋ ልጅ ከነሱ ጋ ቆማ አየሁት ልብሴን ከነሰነሱት ጋ እኔ ምንም አላልኩኝ ብሬ መውሰዱን ሳይ ቆሜ እገረማልሁ ልጁቱንም ሳይ ወይ good ብዬ እሷም እያልኩኝ ፍቺልኝ 🥺🥺

  • @derejetesfa9018
    @derejetesfa9018 9 місяців тому

    ሰላም ቤቲ ከማውቃት ትእግስት ከምትባል አብራኝ ከተማረች አስቤያት ከማላውቅ ልጅ ጋር ልዳር ካባ ለብሸ ከእናት እና አባቴ ጋር ቆሜ ጭፈራ የለ እርግት ያለ ነገር ነው የሚታየኝ የልጅቷ አባት በማላውቀው ምክንያት እየወቀሱኝ እና አዝነውብኝ ተደፍቸ ጉልበታቸውን ስሜ ተነስቸ ቆሜ ስጠብቃት አየሁ በቤተክርስቲያን ስርአት እየተዘመረ ሳለ መጣች ተብሎ ሣላያት ባነንኩ በተመሳሳይ የዛኑ ቀን በሬ ሊወጋኝ ተንደርድሮ መጥቶ አጠገቤ ያለ እንጨት ጋ ተጋጭቶ ተመልሶ ሣይወጋኝ ሲሄድ አየሁ።እባክሽ ፍቺልኝ

  • @samrawit376
    @samrawit376 9 місяців тому

    ቤቲዬ አልፈታሽልኝም የፃፍኩልሽን ! እባክሽ አሁን አትለፊኝ !?? ህልሙን ያየችው ጓደኛዬ ናትህልሙ ምን መሰለሽ እኔ እና ጓደኛዬ የሆነ የተከለከለ ቦታ ላይ ቁጭ ብለናል ከዛ እዛ ቦታ ላይ የቦታው ጠባቂ ነገር ይመጣና የባርረናል ,ከዛ ያለንበት ቦታ የኛ ሰፈር ነበር እና እኔ እየሮጥኩ ጓደኛዬን ትቻት ወደ እኛ ቤት እገባለሁ። ቤታችን ግን የጭቃ ቤት ሲሆን ቀለምም ያልተቀባ ነበር ። ከዛ እሷም ሮጣ ከኛ ቤት ጀርባ የነበረ የጭቃ ኩሽናችን ውስጥ ትደበቃለች ። ከዛም አንድ ሰው ዱቄት ተሸክሞ ወደ ኩሽናው ይገባል እሷ ዘበኛው መስሏት ፈርታ ተደብቃ ስታየው ዘበኛው እንዳልሆነ አይታ ዱቄቱን እዛው እንዲያስቀምጠው ነግራው ትወጣለች ።ዘበኛው ደግሞ እኔን ለመያዝ እኛ ቤት ሲገባ እኔ ደግሞ ሮጬ እሷ መጀመሪያ ወደ ተደበቀችበት ኩሽናችን ሄጄ ተደበኩ ። ከዛም ጓደኛዬ እየሮጠች ወደ ቤት መሄድ ትጀምርና ሰፈር እንደደረሰች የለበሰችው አጭር ነጭ ቀሚስ ነበር እና አክስቷ እንዳትቆጣት እየፈራች ወደ ቤት ስትሄድ ....የእኔም የእሷም ጓደኛችን ወንድም ሚስት መንገድ ላይ አጊንታት የለበሰችውን ረዘም ያለ ኮት እንድትሰጣት ትጠይቃታለች ። እሷም ትሰጣታለች ። ኮቱን ትለብሳለች ግን ወደ ቤት ትግባ አትግባ አታስታውስም ።ያቺ ኮቱን የሰጠቻት ሴት ግን በትክክለኛ መልኳ ፀይም ስትሆን ህልሙ ላይ ግን ቀይ ሆና ነበር ። እባክሽ ቤቲዬ በደንብ ፍቺልኝ !!?

  • @DesetwFesea-hx8cn
    @DesetwFesea-hx8cn 7 місяців тому

    Hi

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol 9 місяців тому

    ወንድምሽ አልሞተም ማለትነው

  • @elsanuguse-ym4cm
    @elsanuguse-ym4cm 9 місяців тому

    Bujama melisa ab hade zeyfelto Bota ab fit maexo tetew ele xegurey btami newihu kimshito jemire, kabti geza dima sinkulan sebat ywexu emo ane kea yhgzom. Amharina mixhaf sile zkebdeni eye , amesgnalehu sile tfethley.

  • @BiniSenayt
    @BiniSenayt 9 місяців тому

    አዲስ ፓርሳ አዲስ ስልክ ያልተከፈተ እውስጡ እንዳለ ሌባ ነጠቀኝ እጮህ ነበር ግን ምንም አይሉኝም ሰውም ትንሽ እልፍ ብሎ ስልኩን አውጥቶ ያይይ ነበር