ከዚህ ህልም በኃላ ይህን ሰው መተው አለብሽ አለበለዚያ ውጤቱን አትችይም!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 30

  • @Same-to6px
    @Same-to6px Рік тому

    Selam, endet neshi, ትልቅ የተበላሸ መኪና ከጠገንኩት ቡሀላ አስነስቸ ነቃሁ,

  • @kedo7259
    @kedo7259 Рік тому

    አመሠግናለሁ ቤቲ

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 Рік тому

    እንዴት ነሽ ቤቲዬ
    ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @fregenetwondimu5939
    @fregenetwondimu5939 Рік тому

    Egiziabeher yistelegn.

  • @Almiteshome
    @Almiteshome Рік тому

    ሰላም ስለምትሰጭው አገልግሎት ተባረኪ። ህልም አለኝ ፍችልኝ። አንድ የማቀው ሰው ተቀያይመን ከተለያየን ቆየን ይህ ሰው የተዘጋ ቤት ቁልፍ ከፍቷ እንገባለን ግን አንነጋገርም።ቤቱ የጭቃ ቤት ነበር

  • @Wintawelday-qg7pd
    @Wintawelday-qg7pd Рік тому

    Selam endet nesh betty....behleme ketute keyay tel eyawetahu egedlachewalew ena please bettye ngerign 🙏🙏🙏

  • @sebilmekuriyaw8932
    @sebilmekuriyaw8932 Рік тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mahletdessie-c2k
    @mahletdessie-c2k Рік тому

    ቤቲዬ ደህና ነሽ እባክሽ ይሄን ህልም ፍችልኝ መንገድ ላይ አንድ አረንጓዴ እባብ ሲያባርረኝ ዞር ብዬ ሳየው አሁንም ይክተለኛል ትልቅ ድንጋይ አንስቼ ስወረውርበት አምልጦ መጥቶ ዘሎ ከራሴ ለይ ይከመረብኛል አስጨንቆኛል እባክሽ ፍችልኝ

    • @hannujonur1095
      @hannujonur1095 Рік тому

      መልካም የሚመስል ሰው ሊጎዳሽ ይችላል ፀልይ

  • @Meaza-j9f
    @Meaza-j9f Рік тому

    Behlime adiss kamis balebet geztolign serategnaye ayamirm bye setehuwat lebsech

  • @Freweyni1690
    @Freweyni1690 Рік тому

    ቤቲዬ አመሰግናለው ስለፈታሽርኝ ዘመንሽ በደስታ ይለቅ እህቴ እራሴንም እግዚያብሔርንም ሁሌ እጠይቃለው ለምን ይሞታል ሰው እያልኩኝ አብይንም ይሄን ያክል በህዝብ መጠላቱ ስለሚያሳዝነኝም ጭምር

    • @HelenSisay-y5c
      @HelenSisay-y5c Рік тому

      በሕልሜ የሖነ ልጅ ድሮ በጣም እወድሽ ነበር አሑን ግን ብሎ ተወው

  • @RomanMeselu
    @RomanMeselu Рік тому

    Selam ehte fkregnye hyimanoto lela newo ene ortodks negn mateb sasrlet ayeho

  • @Almiteshome
    @Almiteshome Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ህልማለኝ አንድ የማውቃት ልጅ ጋር ሁኜ ምግብ አዝዤ እየጠበኩ ያዘዝኩት ምግብ በየአይነቱ ነበር ግን የመጣው ጥብስ በዳቦ ነው ልጅቱ ብይ ትለኛለች እሷ የቀየረችልኝይመስለኛል አንድ ግዜ ጎርሼ ነቃሁ

  • @helendimotros1205
    @helendimotros1205 Рік тому

    Bitya yakreta abzhulsh eneji eni balbeyty lila agre hedwal enam esu khed behala betam helem ayalwe. Enam tukur ebab yamselgnal hulim abrogen new rasi yasadgkut yamselgnal enam yahonu sewoch nebruna ebabu behala legodagen yachlale ena yat wasji letalwe selachwe. Yahun seweya kalhubt bota rak yamil Betiycretyan yalbt bota tayu tmaleso ayamtam yalle. Bity benatesh malshlegn amesgnalu

  • @sebilmekuriyaw8932
    @sebilmekuriyaw8932 Рік тому

    ሰላም እህቴ ፍቅርኛየ እሱም እኔም ዉጭሀገርነን ምንአለኝ መሰለሽ አገርቤት ሂድን እጅሽን ይዠ ስሂድ በህልሜ የሆነሰዉ አለያየን አለኝ እሱግ አግብቷል እኔግን መቸም ቢሆን እዉደዋለሁ አሁንም እናዉራል እኔም ህልሜ እሱጋር ነዉ የሚሳየኝ እጠብቃለሁ😢😢😢😢😢😢😢በተስፋ

  • @Almiteshome
    @Almiteshome Рік тому

    ሰላሞ ቤቲ ህልሜን ሰለምትፈችልኝ አመሰግናለሁ። ህልሜን ልንገርሽ አንድ የማላቀው ሰው እቤቴ መጥቶ ሁለት ስቷታዎችን ይሰጠኛል አንዱ በካኪ ፖስታ የታሽገ ብር መሆኑን ፖስታው ቀደድ ብሎ ይታየኛል ሁለተኛው ትንሽ በስቷታ ወረቀት የተጠቀለለ ነው ምን እንደሆየ አላውቅም።ብሩን የለከልሽ አንድ የማውቀው ከገልጋይ እንደላከልኝ ይነግረኛል።

  • @saedaAbebe
    @saedaAbebe Рік тому

    Bealh lijn kafer sewta aywat negrgn eski

  • @LilyZofen
    @LilyZofen Рік тому

    እንዴት ነሽ እህቴ... በጣም ጨንቆኛል... እባክሽ ፍቺልኝ.. መፀዳጃ ቤት አተት ይዞኝ እየተፀዳዳው... ሌላ ቀን ደሞ እንደኮሶ ሆኖ ቀጭን ከአይኔ መስሎኝ ነበር ከዛ ግን ስጎትተው ከ አመልካች ጣቴ ነው ከዛ ስጨምቀው ትል እና ነጭ ወፍራም መግል ነገር አወጣው ምን ይሆን

  • @sebilmekuriyaw8932
    @sebilmekuriyaw8932 Рік тому

    ሰላም እህቴ የድሮዉ ፍቅረኛየ በህልሜ እወሀዳር ተኝተን ግን ወሀዉሳነካን አለኝ

  • @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ

    ውህትዋየ ይህን ፍችልኝ ባለትዳርነኝ እናማ
    ከባሌጋ እራቁታችነን ግንኙነት ልናደርግ ብለን ተኝተን እሱ ፈሳሹን ከብርድልብሱላይ ያፈሰዋል ከዛ ተነስቶ በሶፍት ይጠርገዋል ብልቱን እኔ አብሺርአብሺር እያልኩት ነቃሁ. ሌላሂዜ ደግሞ በግራ እጀ ውሃ የተሞላ ብርጪቆ ይዥ ነበር ከዛ አንድ የማላቀው ስው ጀርባየን ወገኝ በቢላዋ ከዛ ጀርባየ ደም በደም ሆነ በግራጀ የያዝኩት ብርጪቆ ለቀኩት ተሰባበር ብርጪቆው ውሃውም ተደፋ. ሌላ ቀን ደግሞ ግራጡቴ ፀጉር አውጥቶ አየሁት ከጫፍላይ በናትሺ ድችልኝ

  • @helendimotros1205
    @helendimotros1205 Рік тому

    Bitya selamshe yabeza zareya bahelemi bal bitya lila agr lihed belo yaget ber yasetgenl enam. Enatu. Kàngti setayawe beru. Yaleji newe telgnlch ena wasedcew bohala edgena tmalesa raswa aserchelegen enam akefa samchegn kaza edgena yahon tenshya wanez agnalw enam yarsin chamayan etsafaf ayahut enam yahohc siyat taywe telgnalch enim tawekut. Banatesh bitya helmi fechlgn bal biyate Lela sela hed

  • @Aster-8he4xo5x
    @Aster-8he4xo5x Рік тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህት ለቤትሽ አዲስ ነኝ videoችሽን አይቼዋለሁ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልሽ ያስጨነቀኝን ህልም እንደምተፈችልኝ ተስፋ አለኝ እህቴ ሱዳን ነው ያለቺዉ ታማ ፍራሽ ላይ ተኝታ ፍራሹ ነጭ ነገረ ተጠቃልሎ ተነጥፏል ነጭ ወፉራም ጥለት የሌለው ጋቢ ነገረ የለበሰች ይመስለኛል ምንም አትታይም 2 ወንድሞቼ ቆመው እያዪት ትልቁ ጠጋ ብሎ አንገቱን ጎንበስ አድርጎ እያያት ሃይለኛ ጨጓራ ይዟታል በርበሬ እሚባል እንዳትሰጧት ሲል እማይዬ ማሪያም እያልኩ እየደጋገምኩ እየጮዉክ ሲሄድ እስራ ሳልደርስ ነቃሁ ..አሁን ካወራዋት 8 ወር አለፈኝ ስልኳ አይሰራም በፊትም ቶሎ ቶሎ አትከፍትም ግን የአሁኑ ባሰ ከነ አይሰራም መጨረሻ ያወራዋት ግዜ ልጇ እጢ ወቶበት እታከማለሁ ብር ላኪልኝ እየለ አገባበት እሱ አለኝ ስል እያለች አዝና ነበር ሰሞኑን አሞኝ ነው የከረምኩት ብላኝ ነበር ግቢ ወደ ሃገርሽ እኔ እረደሻለዉ ስላት እሱ ካገባ ምን አደርጋለዉ እሱን አስተምራለሁ ብዬ ነበር እያለች ስልክ ተቋረጠብን....ይቅርታ አዛሁብሽ ግራጌብት ስላለኝ ነዉ አመሰግንሻለዉ❤

  • @saedaAbebe
    @saedaAbebe Рік тому

    Ene degmo lijn kafer setwta aywat eski negrgn bealh

  • @meserat1627
    @meserat1627 Рік тому

    ሰላም ነሽ ህልሜን ፍችልኝ መኪና ተሸክሜ ድልድይ ስሻገር አንዲት ሴት ከእኔ ፌት ፌት ትሻገራለች እሳን እየተከተልኩ ነበር

  • @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ

    ትፈቻለሺ ላይብላይ ቤቴ

  • @feqertselasi8965
    @feqertselasi8965 Рік тому

    ገደኛይ አዲስ ልብስ ገዝቶ ለኔ እሺ አትለኝ ደብቀሽ ጫት ብሎ ለህቴ ይሰጣታል ይልብስ እይው አያም ትለኛለች ያምራል ብይ እወስዳለው

  • @hayatumer2879
    @hayatumer2879 Рік тому

    ሰላምእህት ይቅርታ. ህልሜን ፍችልኝ አማቴ በልጅ ጡጢ ወተትሰጠጣ አየሗት እያናገርኳትእያለ ቡና ላፍላብየሰጠይቃት ዝምትለኛለች ለምንትምአለችብየ ቅርሲለኝ ወተቱንእየጠጣችሰለሆነ ሰታቋርጥ አፈሊቡናውን ብላይ ጓደኛነበርችኝ ላግዝሸበትለኛለች አይ አንቺ እግዳነሺ ብየ አጎዛ አነጥፍላታሁኝ እኔ ቡና ቆላሁኝ ከዚያብሗላ መፈላቱንአላወኩም. እጓደ ትመሰለኛለችእና አማቴ በትንሺየ ኪሰ የመሰለችነገር የወርቅ አይነትየመሰለ ትናንሺ ድቡልቡልነገሮች ይዤነበርና ደህናወሉ ልሄድነው ብየ ሰሰናበት የያሰኳት ኪሰ እዛው ወዴቀቸብኝ አናሳታለሁሰል እርሰቻት ተነሰተን ፓርሳየንይዤ ወጣን ከጓደኛየጋር ሰንወጣ ባሌነበር በጎን ዝም ብየው አለፍኩትእሱም አልተነጋገርኝም እና ምንድነው

  • @milanmilann9613
    @milanmilann9613 Рік тому

    ሠላም በህልሜ የማቀው ወንድ ይዞኝ ከዛ ከሆላዬ ድመት ወሲብ ስያደርገኝ እኔም የድመቱን ብልት ሳየው ድመቱን ወስብ ልያደርግ ስል አረ ድግልናየን ስለው ከዛ ወንድ ስያድነኝ አንች አንች ድግልናሽን ማጣት አትፈልግም እደዝሁ መርካት ነው ስለኝ አዎ እሽ ወደዛ እኒሂድ እና እናድርግ ሲለኝ እሽ ብየው ስንሄድ ቀስ ሳር ስያጭድ አየሁ እና እንኳንም ሰው ያለ ማድረጉን ይቀራል ብየ ጓደኛዬ ሞተ ብላ ስትነግረኝ ምንም አልመሰለኝም ነበር ኮቱን እያጠፈች ስታለቅስ ሳይ እኔም አሳዝኖኝ ሳለቅስ ነቃሁ።

    • @milanmilann9613
      @milanmilann9613 Рік тому

      እመሃል ቃላት ተሳስቻለው ቀስ የሚለው ቄስ ለማለትፈልጌ ነው