ወንዶች በተደጋጋሚ ወደ ህይወትሽ መጥተው ተመልሰው የሚሄዱት ለምንድነው? መፍትሄ | መፍትሔ | yemefthe bet

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 68

  • @Tig-e4i
    @Tig-e4i 2 місяці тому +22

    በመጀመሪያ ከልቤ አመሠግናለሁ❤
    ባንተ ትምህርት ተቀይሬበትአለሁ አሁን ላይ ማንም እንደፈለገ አይረማመድብኝም እሱ ጋም ተለይቻለሁ ተመስገን🙏 አሁን ላይ ከሱ ከተለየሁ በኃላ ያለ ለዉጥ ፀጉሬ እንኳን አደገልኝ 🤣ሰላምና ጤናን የመሰለ ነገር የለም❤

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv 2 місяці тому +1

      እንዴት አለፍሽው አስከፊውን ጊዜ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 місяці тому +1

      ♥♥

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂ፀጉሬ አደገ ትክክል እኔም 2ግዜ ትቻቸዉ !! አሁን 3ኛ ተጀናጅኔ አላህ ካለ ቀጣይ አብረን እንሆናለን

    • @Tig-e4i
      @Tig-e4i 2 місяці тому +1

      @@omg-cb9qv ፈጣሪ ሲረዳኝ አንድት ማዳም ስትጮ ብቻ ቆሌን ስትገፈዉ ነዉ የምትዉለዉ ከዛ እኳን እሡ ይቅርና የደመወዜን ቀን ታስረሳኛለች 🤣
      እንድህ እንድህ እያልኩኝ አለፍኩት😍

    • @Tig-e4i
      @Tig-e4i 2 місяці тому +1

      @@RihnaHassen ያሳካልሽ❤

  • @Eruksewne
    @Eruksewne 2 місяці тому +24

    ላንተ ቃል የለኝም ባሌ ትቶኝ ልሞት ደርሸ ነበረ በአንተ ትምህርት ጠንክሬ ከወር በላይ ታግሸው ጥየው ሚድያዬን ቀይሬ ጠፋሁኝ አሁን ክብሬን ጠብቄአለሁ እየጠነከርኩኝ ነው. አመሰግነሀለሁኝ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 місяці тому +11

      ይሄን መስማት ለኔ ከምንም በላይ ነው 🙏♥♥

    • @hadiamohammed4527
      @hadiamohammed4527 2 місяці тому +1

      አብሸራይ የኔ ዉድ አላህ ካቺጋር ይሁን

    • @r-bf4sm
      @r-bf4sm Місяць тому

      ​@@yemefthebetየኔንማ በቀፊው የምናገርበት ጊዜ እየጠበኩ ነው የኔ ደግሞ ከስዋ በላይ ነው ኑርልን ከፍ ከፍ በልልን

    • @r-bf4sm
      @r-bf4sm Місяць тому +1

      ​@@yemefthebetእስዋ የተገሰችው አንድ ወር ነው እኔ 10 አመት ግን በሰፊው እናገራለሁ ኢንሻአላህ ሁላችንም ደህና እንሁን

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 2 дні тому

    ፈጣሪ ረጂም ጤና ይስጥህ ወንድሜ በረታ❤❤

  • @Sofia.Fekeri.Gilema
    @Sofia.Fekeri.Gilema Місяць тому +1

    ደስ የሚል አሰተማሪ ነገር ነው በረታ ጠክር

  • @Sayed-sk1fd
    @Sayed-sk1fd 2 місяці тому +4

    ሰላም ብሮየ አንተን አለማዲነቅ አይቻልም ለኛለሴቶቺ ወሳኚ ሰዉ ነህ እናመሰግናል ይመቺህ

  • @EteneshEtenesh-d2y
    @EteneshEtenesh-d2y Місяць тому +2

    አውነት ነው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ኤልሮኢል-v5m
    @ኤልሮኢል-v5m 2 місяці тому +2

    አመሰግናለሁወድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 2 місяці тому +2

    ሁሉም ትክክል ነው እናመሰግናለን ብሮ ❤❤🙏🙏

  • @Jemalhamed-o3l
    @Jemalhamed-o3l Місяць тому

    እናመሰግናለን

  • @DelesaWolde
    @DelesaWolde 2 місяці тому

    ተባረክ, በ ትክክል ገልፀሃል ወንድሜ. Respect 🎉

  • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
    @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 2 місяці тому +1

    እንኩዋን ደና መጣህ መመህራችን❤❤❤❤❤

  • @BelaToo
    @BelaToo 2 місяці тому

    እናመሰግናለን🙏🥰🥰🥰🥰

  • @Mm-ov7id
    @Mm-ov7id 2 місяці тому

    እሺ አመሰግናለሁ❤

  • @TseTsehay
    @TseTsehay 2 місяці тому

    እናመስግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @bateldamte
    @bateldamte 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ወንድሜ ❤❤❤

  • @084Dudududu
    @084Dudududu Місяць тому +1

    አውነት❤❤❤❤❤❤

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 2 місяці тому

    እናመሰግናለን በርታልን

  • @madenamadena1688
    @madenamadena1688 2 місяці тому

    ❤❤❤❤አናመሰግናለን

  • @ሀበሻ-ቢ4ጀ
    @ሀበሻ-ቢ4ጀ Місяць тому +1

    የሚገርም አነጋገር ነው ወድጀዋለሁ ለቤትህ አድስ ነኝ ፍቅርም ጀምሬ አላቅም በ15 አመቴ ስደት መጣሁ እድሜዬ 22 ደረሰ ክክክክክ ወንዶች ሲጠይቁኝ ባለትዳር ነኝ እላቸዋለሁ ግን ትዳር ምን እደሚመስል አላቀውም ያው በስደት ፍቅር መጀመር ስለፈራሁ እጅ😢😅😢እና ምን ይሻላል ትሉኛላችሁ?

  • @atalayabebaw8261
    @atalayabebaw8261 Місяць тому +2

    እኔ እናንተን መከታተል ከጀመርሁ በኋላ በጣም ተለውጫለሁ ግን አንድ ልጅ በአካል አግኝቸውም ሆነ ስለ ልጁም ሰምቼ አላውቅም ስለ ልጁ የማውቀው እኔ ብቻ ነኝ ግን ከእሱ ፍቅር ያዘኝ ከዚህ ስሜት ለመውጣት ምንድን ነው መፍትሄው! በእናትህ መልስልኝ?

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Місяць тому

    Thanks

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 2 місяці тому

    በርታ❤❤

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 2 місяці тому

    በትክክልወንድም

  • @bizuneshteshom7987
    @bizuneshteshom7987 2 місяці тому

    thank you 🎉🎉❤❤

  • @Hena-j3q
    @Hena-j3q 2 дні тому

    ወዶች ለምን ትተውሽ ይሄዳሉ
    1በትክክል ምን እደሚፈልጉ ባለማወቃቸው ነው
    2ጫና ካለበት
    3እንደማይረባ ከተሰማው
    4በማንነት ቀውስ ገገባ
    ያልተከበረ ሲመስለው
    የተጣደፍሽ ከመሰለው
    መሄጃ እንደሌለው እያሰብሽ ከሆነ
    ወደተለያየ አቅጣጫ እያሰባቹሁከከሆነ
    ቅድሚያ መስ
    በመካከላቹሁ ያለው ፍቅር ሲያልቅ
    5

  • @ajdchxndjdh
    @ajdchxndjdh Місяць тому

    ❤🎉

  • @MmmTyty
    @MmmTyty 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @medinaseyd6344
    @medinaseyd6344 2 місяці тому

    🥰🥰🌺

  • @fireweynia3762
    @fireweynia3762 2 місяці тому

    ❤❤🎉

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
    @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 2 місяці тому

    🎉❤🎉❤

  • @mintutube1160
    @mintutube1160 2 місяці тому +1

    መፍትሄ ትለያለህህህህህ

  • @Mm-ov7id
    @Mm-ov7id 2 місяці тому

    ልዩነክ ግን ብጣም ወንድሜ

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 2 місяці тому

    ♥️🌹👑🤴✝️♥️❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹💯💯

  • @SemeonGirma
    @SemeonGirma Місяць тому

    ❤❤❤

  • @fanos1235
    @fanos1235 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SemeonGirma
    @SemeonGirma Місяць тому

    ❤❤❤

  • @Genet1223
    @Genet1223 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @rufu3986
    @rufu3986 Місяць тому

    ❤❤