Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አይ ፍቅረ በጥቅም ከተሸጠ ቆየ ቅመሞችየ ገንዘባችሁን ጠበቅ በራሡ ጊዜ ይመጣል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሳህ ❤❤❤❤❤
እኮ 😂😂😂ዝም ብለን እሸቅል አባቴ ሌላው ይደርሳል በግዜው ❤
@nibrettube8913 አወ
@nibrettube8913 እንደውም ወንዲ ልጂ የሚወዳትን ሣት ይደብቃታል እንጂ በየቦታው አያሠጣትም
ሳህ የደረሠበት ያቀዋል እኔም ካሰናበትኩ አመታት አስቆጠርኩ እየሠራሁማ አልሠጥም ሳላቅ ብዙ ተሸውጃለሁ ግን ተማርኩበት
እኔስ የምወደው የመፍትሄ ቤት ነው ቅመሞች አስተውላቹ ተማሩ ምንም ባታተርፉ ራሳችን እናተርፋለን ❤❤❤
♥
ወላሂ የኔፍቅረኛ በጣም ልዩነው የእውነት ለኔ ከኔ በላይ ያስብልኛልአይደለም ከልብ ጓደኞቹ አልፎ እናቱን አባቱን እህቱን ወንድሙን አስተዋውቆኛል ግን በትንሽ ነገር ተነስተን እንጨቃጨቃለን ለዝህ መፍትሔ ንገረኝ❤❤❤❤❤
በደንብ እስክትግባቡና እውነተኛ ባህሪ ለባህሪ እስክትተዋወቁ ጭቅጭቅ የማይቀርና የእውነት የሚዋደዱ ጥንዶች መሃል የሚፈጠር ነው ዋናው ነገር የምትጨቃጨቁበትን መንገድና ከአንደበታቹ የሚወጡ ቃላትን መጠንቀቅና ያጨቃጨቃቹን ነገር የምትፈቱበት መንገድ ነው
ወው ዳስ የሚል ምክር ነው እነመሰግነላን ዎንድሜ ኑርልኝ 😍😍😍
😊😊
በትክክል 🙏🙏❤❤❤
ትምርቱበጣምጥሩነዉአናመሰግናለን
ትክክለኛ መረጃ ነው ወንድሜ በረታ
ሕግዚሃብሄር ይመስገን እናመስግናለን❤❤❤
እኒመሰግናለን
አሪፍ የስነ ልቦና ምክር❤
🙏♥
እናመሰግናለን
ትክክል👌እናመሰግናለን🎉❤
ስላም ❤ስላም❤ስላም❤
እውነትነው ወደ
ዋው ነው የኔው ሁሉንም ያሟላል❤❤❤😢
Ewnet new betam new emamsegnew
Tnx betam comment adirge alkim gn like 👍 adrglew admitlew bartalin
❤️🩹የኔ🤌🫀ብርር ብቻ ነው mwedew😂😂😂😂😂😂
እረ ወደዛ በየዉ ወንድ ደሞ ብር ሲፈልግ በጣም ነው ሚያስጠለዉ😅😅😅
Yemieedegn ymeslegnal gn ykoral mn yshalal
❤❤❤❤
አይቆዩም እኮ ትንሽ አውርተው የሄዱበት ነው ሚጠፋው እውነተኛ ፍቅር ግን አለ የኢትዮጵያ ወንዶች ??? ገበሬ ማግባት ነው ሚሻል በቤተሰብ የመጣ
ዛሬ 1ኛ ነኝ🎉❤
❤❤❤tikikil naw 👍
አዲስ የተዋወቅኩት ልጅ ሁለታችንም ተዋደናል በባህሪይም ተግባብተናል 90% ባህሪው እኔ የምፈልገው አይነት ባህሪይ አለው የትዳር ምርጫዬ ነው ነገር ግን በስልክ ስናወራ ሁልጊዜ ስለ ወሲብ ያወራኛል በቃ ጨዋታው ሁሉ ስለዛ ነው በዚህ ጉዳይ ሁልጊዜ እንጣላለን ስለዚህ ጉዳይ ማውራት እንደማልፈልግ ደጋግሜ እየነገርኩት ይቅርታ አይደገመኝም ስለምወስድሽ እና ሁልዚጌ ስለማስብሽ ነው ይቅርታ ይለኛል ግን መልሶ እዛው ነው ምንም ለውጥ የለውም እና ምን ይሻለኛል ምን ትመክረኛለህ ?
ወንዶች ስለ እንደዚህ ዓይነት ነገር ማውራት ያስደስታቸዋል፣ ሴቶችም የሚደሰቱና የሚመቻቸው ስለሚመስለው ነው ነገር ግን አንቺ ከአቋምሽ ፈቀቅ አትበይ፣ እንደውም በዚህ ምክንያት ልትለያዩ እንደምትችሉ ንገሪው
@@yemefthebetተመልሶልኛል አመሰግናለሁ
ምን ዋጋ አለው በራሴ ስህተት አጣሁት😢
ይቅርታ ጠይቂው
@@ትግስት955 ጠየኩት ግን እምቢ አለኝ በቅርብ ቀን ነው የተለየኝ ታቂያለሽ ሳወራው ፀብ ፀብ ነው የሚለኝ ቶሎቶሎ ካላወራኽኝ እያልኩ እጨቀጭቀው ነበር
@@AsSa-tg9bfጥፋቴን አምናለሁ ይቅርታ ብለሽ አንዴ ደጋግመስ አትፃፊ አደውይ ይመለሳል ውዴ ያንቺ ከሆነ።
@@hanna4751 እሺ ውዴ አመሰግናለሁ
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወደድም
Hulum alewu gne salfeleg sex adergen beza chokubet bihonem degagemo yikerta bilegnm be seatu seletenadedku zegawut bezi mehale sanawera sament honen gne ahun alchalekum Wendeme please astarkegn😢
በተፈጠረው ነገር ስሜትሽ እንደተጎዳ በጣም ለዘብ ባሉ ቃላት አስረጂው፣ እንደዚህ ዓይነት ስሜት ውስጥ እንዳትገቢ ከፈለገ ከዚህ በኋላም ግንኙነት ስለማድረግ እንዳያነሳ ወይም እንዳያስገድድሽ በጣም በተዘዋዋሪና ጠንከር ባላሉ ቃላት ንገሪው ይሄን የምታደርጊው እንደመጀሪያ ነው ወደፊት ጠንካራ አቋምሽን በሂደት ታሳይዋለሽ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመደዋወል ከከበደሽ እርዳታውን እንደምትፈልጊ የሚያመለክት አንድ ርዕስ (ምክንያት) ፍጠሪና በዛ አሳበሽ አዋሪው በመጀመሪያ ቀን ንግግራችሁ ግን ስለዚህ ነገር አታንሺበት መደዋወል እንድትጀምሩ መንገድ ከከፈትሽ እሱ መደወሉና ድጋሚ ይቅርታ መጠየቁና ስለዛ ጉዳይ ማንሳቱ አይቀርም በዚህ ጊዜ መጀመሪያ ላይ እንዳልኩሽ ታደርጊያለሽ።
አረ ፍቅር እምባል የለም ፍቅር በፍልም ብቻ ነው
Bergt simetshn inrdashalen yawi indaz litawor yechalishu keselafishacho hiwotochsh yetenesa lihon yichlali gin fikir ale huligze fikir ale anchi mawudadina mafikare kechalish huligze fiqr ale mikinyatum huluminagar kers now yemijamro silaz fiqr huligze ale sawoch nani yeminqyaro injy fiqr ayiqayarm m/m fiqr isyesus selahona
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
❤
❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤
አይ ፍቅረ በጥቅም ከተሸጠ ቆየ ቅመሞችየ ገንዘባችሁን ጠበቅ በራሡ ጊዜ ይመጣል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሳህ ❤❤❤❤❤
እኮ 😂😂😂ዝም ብለን እሸቅል አባቴ ሌላው ይደርሳል በግዜው ❤
@nibrettube8913 አወ
@nibrettube8913 እንደውም ወንዲ ልጂ የሚወዳትን ሣት ይደብቃታል እንጂ በየቦታው አያሠጣትም
ሳህ የደረሠበት ያቀዋል እኔም ካሰናበትኩ አመታት አስቆጠርኩ እየሠራሁማ አልሠጥም ሳላቅ ብዙ ተሸውጃለሁ ግን ተማርኩበት
እኔስ የምወደው የመፍትሄ ቤት ነው ቅመሞች አስተውላቹ ተማሩ ምንም ባታተርፉ ራሳችን እናተርፋለን ❤❤❤
♥
ወላሂ የኔፍቅረኛ በጣም ልዩነው የእውነት ለኔ ከኔ በላይ ያስብልኛል
አይደለም ከልብ ጓደኞቹ አልፎ እናቱን አባቱን እህቱን ወንድሙን አስተዋውቆኛል
ግን በትንሽ ነገር ተነስተን እንጨቃጨቃለን ለዝህ መፍትሔ ንገረኝ❤❤❤❤❤
በደንብ እስክትግባቡና እውነተኛ ባህሪ ለባህሪ እስክትተዋወቁ ጭቅጭቅ የማይቀርና የእውነት የሚዋደዱ ጥንዶች መሃል የሚፈጠር ነው ዋናው ነገር የምትጨቃጨቁበትን መንገድና ከአንደበታቹ የሚወጡ ቃላትን መጠንቀቅና ያጨቃጨቃቹን ነገር የምትፈቱበት መንገድ ነው
ወው ዳስ የሚል ምክር ነው እነመሰግነላን ዎንድሜ ኑርልኝ 😍😍😍
😊😊
በትክክል 🙏🙏❤❤❤
♥
ትምርቱበጣምጥሩነዉአናመሰግናለን
ትክክለኛ መረጃ ነው ወንድሜ በረታ
ሕግዚሃብሄር ይመስገን እናመስግናለን❤❤❤
እኒመሰግናለን
አሪፍ የስነ ልቦና ምክር❤
🙏♥
እናመሰግናለን
ትክክል👌እናመሰግናለን🎉❤
♥
ስላም ❤ስላም❤ስላም❤
🙏♥
እውነትነው ወደ
♥
ዋው ነው የኔው ሁሉንም ያሟላል❤❤❤😢
♥
Ewnet new betam new emamsegnew
Tnx betam comment adirge alkim gn like 👍 adrglew admitlew bartalin
🙏♥
❤️🩹የኔ🤌🫀ብርር ብቻ ነው mwedew😂😂😂😂😂😂
እረ ወደዛ በየዉ ወንድ ደሞ ብር ሲፈልግ በጣም ነው ሚያስጠለዉ😅😅😅
Yemieedegn ymeslegnal gn ykoral mn yshalal
❤❤❤❤
♥
አይቆዩም እኮ ትንሽ አውርተው የሄዱበት ነው ሚጠፋው እውነተኛ ፍቅር ግን አለ የኢትዮጵያ ወንዶች ??? ገበሬ ማግባት ነው ሚሻል በቤተሰብ የመጣ
ዛሬ 1ኛ ነኝ🎉❤
♥
❤❤❤tikikil naw 👍
♥
አዲስ የተዋወቅኩት ልጅ ሁለታችንም ተዋደናል በባህሪይም ተግባብተናል 90% ባህሪው እኔ የምፈልገው አይነት ባህሪይ አለው የትዳር ምርጫዬ ነው ነገር ግን በስልክ ስናወራ ሁልጊዜ ስለ ወሲብ ያወራኛል በቃ ጨዋታው ሁሉ ስለዛ ነው በዚህ ጉዳይ ሁልጊዜ እንጣላለን ስለዚህ ጉዳይ ማውራት እንደማልፈልግ ደጋግሜ እየነገርኩት ይቅርታ አይደገመኝም ስለምወስድሽ እና ሁልዚጌ ስለማስብሽ ነው ይቅርታ ይለኛል ግን መልሶ እዛው ነው ምንም ለውጥ የለውም እና ምን ይሻለኛል ምን ትመክረኛለህ ?
ወንዶች ስለ እንደዚህ ዓይነት ነገር ማውራት ያስደስታቸዋል፣ ሴቶችም የሚደሰቱና የሚመቻቸው ስለሚመስለው ነው ነገር ግን አንቺ ከአቋምሽ ፈቀቅ አትበይ፣ እንደውም በዚህ ምክንያት ልትለያዩ እንደምትችሉ ንገሪው
@@yemefthebetተመልሶልኛል አመሰግናለሁ
ምን ዋጋ አለው በራሴ ስህተት አጣሁት😢
ይቅርታ ጠይቂው
@@ትግስት955
ጠየኩት ግን እምቢ አለኝ በቅርብ ቀን ነው የተለየኝ ታቂያለሽ ሳወራው ፀብ ፀብ ነው የሚለኝ ቶሎቶሎ ካላወራኽኝ እያልኩ እጨቀጭቀው ነበር