ወንዶች አንቺ ላይ ያላቸው ፍቅር እንዲያንሰራራ እነዚህን 4 ነገሮች አድርጊ | yemefthe bet

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 100

  • @የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ
    @የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ Місяць тому +25

    እስኪ ላይክ አድርጉት ትምርትም መውሰዱ ጠሩ ነው❤❤❤❤

  • @NuraAwal
    @NuraAwal Місяць тому +6

    ሁሉም ትክክል ነህ ። እደዚ እጥርምጥን የለች ምክር ደስ ይላል። ደቂቃ ሲባዛ አሎድም

  • @AaAa-v3h2y
    @AaAa-v3h2y День тому

    ትክክል ወድሜ አመሰግናለው አስተዋይ ነህ አቤት አገላለፀ ይመችህ

  • @GenetSaudi
    @GenetSaudi Місяць тому

    ያለሁበት ሁኔታ ለምወደዉ ብዬ የሚወደኝን ጎዳሁ በጣም አመሰግናለሀ ወንድም ሰላምህ ይብዛ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @KHADIJA-sd9rg
    @KHADIJA-sd9rg Місяць тому +7

    የኔ የፕራንክ ቪዶ ቢሆን ላይኩ የት በደረሰ ነበር😢 ላይክ አድርጉት እጃችሁ አይሠበርም በርታልን ወንድማችን ሀሪፍ ትምህርት ነዉ

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t Місяць тому +2

    በጣም በጣም ትክክል 100% ይሰራል ቀና ልብ ይዞ ዝም ዋው ብሮ ልዩ ነው እናመሰግናለን የኛ ልዩ ወንድም 🙏🙏❤❤

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 Місяць тому +6

    እናመሰግናለን ሁሌ እጥር ምጥን ያለ አቀራረብ ነው

  • @SamrawitSamri-g3h
    @SamrawitSamri-g3h 13 днів тому

    ምክር እንደዚህ ነው እጥር ምጥን ያለች ተባረክ❤❤❤

  • @WubitTekeba
    @WubitTekeba Місяць тому +1

    አመሰግናለሁ🎉🎉🎉❤❤

  • @SfghRtyy
    @SfghRtyy 29 днів тому

    የኔዉ ደግሞ ምኑም ልቡ አይገኝም በርቀት ነን ግን ብዙ አያወራኝም ስለማስብልሽ ነዉ እዳትጎጂ ብዬ ነዉ ይላል እኔ ግን ጨጓራዬን ሲያመኝ ብሎክ አረኩት ሁለት ወር ሆነዉ ከቦለኩት ቲክቶኬን ጭራሽ አያቀዉም ነበር አሁን ስንጣላ ከየት እዳገኜዉ አላቅም እየገባ ላይክ ያረገኛል እኔ ባላዬ ነዉ የማልፈዉ የምለቀዉን እያንዳንዱን ያያል ግን እኔም እወደዋለሁ🙈🙈🙈🙈

  • @HanaBirke-z4r
    @HanaBirke-z4r Місяць тому

    ጎበዝ ወድማችን በርታ🙏🙏

  • @Qlokilm-yz1lg
    @Qlokilm-yz1lg Місяць тому +1

    በጣም የተመቸኝ ት/ት እናመሰግናለን ,,አንድ ለኔም ስራልኝ ሱሰኛ ሰውን እንዴት ከሱስ እናርቀዋለን ❤❤❤❤❤መልስልኘ❤❤❤❤❤❤❤

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  Місяць тому +2

      አንድ ምርጥ ት\ት ይዤ እመጣለሁ በዚህ ርዕስ

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Місяць тому

    አሪፍ ምክር:: እናመሰግናለን!

  • @MaimonaMmm
    @MaimonaMmm Місяць тому

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤ምክርህ ያበደ ነው

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Місяць тому

    በጣም እናመሰግንአለን ወንድም❤❤❤❤🎉🎉🙏

  • @SnitSenayt-uz4ub
    @SnitSenayt-uz4ub Місяць тому +2

    ኣንደኛ😊💖💖💖💖

  • @AbeFikir
    @AbeFikir Місяць тому

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @NesrdinSeada
    @NesrdinSeada Місяць тому

    3ስተኛው በጣም ልክ ነው ❤

  • @Mm-ov7id
    @Mm-ov7id Місяць тому

    እሺ እናመሰግናለን❤

  • @سعدى-س3ر
    @سعدى-س3ر Місяць тому

    ዋዉ ምርጥ ምክር ነዉ በርታ ወንድም አለም

  • @meseretasefa-7363
    @meseretasefa-7363 Місяць тому

    Thenkyou so much brother ❤❤❤

  • @BusyLine-g3g
    @BusyLine-g3g Місяць тому

    ሠላም መፍትሄ🎉. እኳን ደህና መጣህ 🎉

  • @ገነትስድስተኛ
    @ገነትስድስተኛ Місяць тому +1

    Thank ❤️❤️

  • @ምርጥኢትዮጵያዊ
    @ምርጥኢትዮጵያዊ Місяць тому

    ❤❤❤ እንካን ድህና መጣህ

  • @kukushadoye
    @kukushadoye Місяць тому

    ለሩቅ ዎይም በተለያየ አገር ለምኖሩ በአካል ፍፁም ላልተገናኙት ፍቅረኛሞች ይሆናል ይህ ምክር? 🤔

  • @EnathunAyanaw
    @EnathunAyanaw Місяць тому

    በጣም,አመሰግናለሁ

  • @TadaluTashome-g9v
    @TadaluTashome-g9v Місяць тому

    Betekekil wandime 🥰🥰🥰🥰

  • @FikerAbb
    @FikerAbb Місяць тому +1

    አመሰግናለው

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Місяць тому +3

    ፍቅር ግን በቃላት መጠቀም ከተግባር በላይ ወሳኝ ነው እንዴ please መፍትሄ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  Місяць тому +5

      ተግባር ይበልጣል

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv Місяць тому

      ​@@yemefthebetአመሰግናለሁ ❤❤❤❤

    • @shashumerach846
      @shashumerach846 Місяць тому

      የተግባረ ይበልጣል እንጂ ❤

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv Місяць тому

      @@shashumerach846 እሽ ማር

  • @bateldamte
    @bateldamte Місяць тому +1

    ክበርልን ወንድማችንንንንንን❤❤❤❤❤

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ Місяць тому +3

    የኛ ጀግና ወንድም ሁሉም ትክክል ነው❤❤🎉🎉

  • @ZewdeDamtew
    @ZewdeDamtew Місяць тому

    ዋዉዉ❤❤❤❤

    • @fanos1235
      @fanos1235 Місяць тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MoMo-js6dx
    @MoMo-js6dx Місяць тому

    👍👍👍👍

  • @TemiKemal
    @TemiKemal Місяць тому +2

    2 ተኛ 😅

  • @هياءالطحامي
    @هياءالطحامي Місяць тому +1

    ወላሂ የኔ እንዳው ምንም ባደርግ ግድ አይሰጠውም ግን ልርቀው,እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም ምንም ችላ ቢለኝ እወደዋለሁ ግን እንዳው ምላድርግ እንድረሳው ምንሆኜ ነው እላለሁ

  • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
    @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdiltegaTesema
    @EdiltegaTesema Місяць тому

    እሱልክነህ ግን ብርቅ የተዎወቅነው ፍቅርን ነበረኝ ነገርግን እኔሌላ ስው ከጎንህ አለ ለምነው ፍቅርህ የቀነስብኝ ስለው ስልክን ዘጋብኝ።አሁግን እኔም አላይህም አላናግርህም አልኩት አሁንግን ጭራሽ አናወራ

  • @RihnaHassen
    @RihnaHassen Місяць тому +1

    እናመሰግናለን!! እኔ አሰቀይሜዉ ቴክሰቴን አያይም ሰደዉል አያነሳም ፀፀተኝ በሌላ ሰልክ ደዉየ ይቅርታ አልኩት ይቅርታየን ተቀበለ አዉቄ በዚህ አፕልኬሺን መገናኘት እንችላለን ብየ ሰጠይቀዉ አዉቆ ፣ሰልኬ ተበላሺቷል አድሰ ገዝቸ እንገናኛለን አለኝ ኦኬ ብየ ከዛ ቀን ጀምሮ ቴክሰትአልክም አልደዉልም በራሱ ግዜ ይምጣ ብየ ዝም መኖር አለመኖሬ አያሰታዉቅም

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z Місяць тому +1

    1ኛዋ የኔ ናት 😢ከዚህ በኋላ እርሱ ይልፋ

  • @richabebaw3894
    @richabebaw3894 Місяць тому

    Woww dess yemile akerareb

  • @ameenalam1223
    @ameenalam1223 Місяць тому +1

    ❤😊

  • @ZxcZxc-fv9li
    @ZxcZxc-fv9li Місяць тому +1

    ❤❤🙏

  • @Shaklama
    @Shaklama Місяць тому

    እሷ እኔ እራሴ ነኝ😂❤

  • @yeti2828
    @yeti2828 Місяць тому

    🙏🙏

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z Місяць тому

    በተለይ 2ተኛው እኔን ይመለከታል

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 Місяць тому

    👍👍👍👍👍👍👍💯💐

  • @melkethany
    @melkethany Місяць тому

    ያንተን ትምህርት እየተከታተልኩ አፈቀርኩሽ ብለው የሚለምኑኝ ወንዶች በዝተውብኛል ለትዳር የሚሆነኝን ወንድ ግን እንዴት መምረጥ እችሌለሁ ?

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  Місяць тому +1

      ለትዳር የሚሆንሽን ወንድ ምረጥ የምትችይባቸው መንገዶች ብዬ የሰራሁት ትምህርት አለ፣ ተጨማሪ ካስፈለገ በቅርቡ ሌላ ት\ት እለቃለሁ።

  • @Nነኝተስፈኘዋ
    @Nነኝተስፈኘዋ Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤️😍🙏

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  Місяць тому

      🙏♥

    • @hggff9535
      @hggff9535 Місяць тому

      እግዚአብሔር ያክብርልን❤ወንድማችን

  • @ganettgigi6594
    @ganettgigi6594 Місяць тому +1

    ከዚህ ሁሉ ለምን አግብተህኝ አትገላግለኝም😂

  • @hayat2870
    @hayat2870 Місяць тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shashumerach846
    @shashumerach846 Місяць тому

    ❤❤🎉ሴት ልጂ ብትኑሹም ቢሆን ኮሰተረ ማለት ሰትችል ነወ በይበለጥ ይቀሪባታል❤

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 Місяць тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👈

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur Місяць тому

    Thanks ❤😊

  • @RadiSeid-ox2fd
    @RadiSeid-ox2fd Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @negat-k6e
    @negat-k6e Місяць тому

    ❤❤

  • @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ

    ❤❤❤❤

  • @EMANMuhammed-c5o
    @EMANMuhammed-c5o Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MariamHassan-ux3oc
    @MariamHassan-ux3oc Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @UfstgGfguy
    @UfstgGfguy Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤