MK TV || ዕለታዊ መረጃዎች || ከ70 በላይ ካህናት ፣ ዲያቆናትና ምእመናን መታሰራቸው ተገለጸ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 28

  • @mamaruMengesha
    @mamaruMengesha 21 годину тому +2

    ፍትህ ለቅድስት ቤተክርስቲያናት

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 День тому +6

    አይዟቹ ወገኖቻችን ይህ ክፉ ጊዜ ያልፍና መልካም ጊዜ ይመጣል በርቱልን በእምነታቹ የዕውነት አምላክ ፍርድ ያሰጣቹ😢

  • @kidistkidane1100
    @kidistkidane1100 День тому +4

    ፍትህ ለኦርቶዶክሳውያን ፍትህ ለወላይታ ክርስትያኖች ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @alemtshayekebede
    @alemtshayekebede День тому +6

    ሶሪያዎች የገና ዛፍ ለምን ተቃጠለብን ብለው ለሃይማኖታችን አንግታችንን ለሰይፍ እንሰጣለን ብለው ሰልፍ ወጡ ነቅለው እኛ ግን ተገደለ ዝም ታሰረ ዝም መጨረሳሻው ምን ይሆን እያንዳንዳችን ቤተ አስከሚደርስ ነው ሲኖዶሱም ዝም፡፡

    • @ZenebeGudeta
      @ZenebeGudeta 14 годин тому

      ወንድሜ የቤ/ያን ት/ት አድማ አይፈቀድም (አድመኝነት) የሥጋ ፍሬ ነው ይላል።ገላትያ፭:.መከራ ለቤተክርስቲያን አዲስ አደለም አብዝተን እንድፀልይ ያደርጋል እንጂ

    • @alemtshayekebede
      @alemtshayekebede 3 години тому

      @@ZenebeGudeta ወንድሜ አድመኝነት አይደለም አባቶቻችን የቀደሞ ስለሃይማኖታቸው ስለቤተክርሰቲያኖች አንገታቸውን ለሰይፍ ሰተዋል ተሰደዋል በሳት ተፈትነዋል መከራን ስቃይ ተቀብለዋል ይህንን ነው ያልኩት አድመኝነት አይደለም ስለሃይማኖታችን ስለቤተክርስቲያናችን ዝም አንበል ነው ያልኩት ፡፡

  • @yeshyezeleke9046
    @yeshyezeleke9046 День тому +4

    እግዚኦ 😢😢😢😢😢 ማረነ ክርስቶስ

  • @BogaleGebresilassie
    @BogaleGebresilassie День тому +3

    ማበረቅዱሳን የፅናት ምልክት ...

  • @gojeb8381
    @gojeb8381 День тому +1

    ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ይቅር በለን

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 День тому +3

    እግዚአብሔር ይታረቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀሙ
    @ሀሙ День тому +2

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና 🥺☝️

  • @seifegebrielfenta1375
    @seifegebrielfenta1375 День тому

    kalehiwot yasemalin

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 День тому +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde3921 11 годин тому

    Egzabhir becherenetu yemlketachew.

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 День тому +3

    ወይ አምላክ ሆይ ቆይ ግን ኦርቶዶክሳዊ በሃገራችን ሁለተኛ ዜጋ ሆንን

  • @Ethio-503
    @Ethio-503 День тому

    Selam

  • @zaleyabi1441
    @zaleyabi1441 День тому

    ፍቱቸው

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu День тому +2

    ይህ ሁሉ ግፍ በክርስቲያኖች ለምን ሲኖዶሱ ምን እየሰራ ነው ድምፅ እማይሆኑ።

  • @ttewodrospoly
    @ttewodrospoly День тому

    😢😢😢

  • @TurungoJima
    @TurungoJima День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemesgenGetahun-mq1ud
    @TemesgenGetahun-mq1ud 19 годин тому

    😢😢😢😢

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 День тому

    Hulun yemiyaye amlak yeferdal lehulim gize alew

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p День тому

    እኔ የማይገባኝ ስንት ወንጀለኛ እያለ ኦርቶዶክስ ክንድ ማብርታት ነው የእኛ ድክመትነው

  • @yoyobuddy9874
    @yoyobuddy9874 День тому +1

    🤔

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ День тому

    Meriwechu kemengist egir wedkewal hizbun man yitadegew😢

  • @aya8710
    @aya8710 День тому

    እንደ ኢራቅ ኦርቶዶክስ ከአልተደራጀህ ከኢትዮጵያ ምድር በየተራ ያጠፋሃል።

  • @MiheretTema-ud4rx
    @MiheretTema-ud4rx 22 години тому +1

    ፍትህ ለኦርቶዶክሳውያን ፍትህ ለወላይታ ክርስትያኖች ፍትህ ፍትህ ፍትህ