Glory!Glory!Glory! To God Almighty! May the lord bless the Ethiopian orthodox! God bless America 🇺🇸🙏🏼🙏🏼🙏🏼 We have to build school within the church we can build a strong Ethiopian community with ethics and training center 🙏🏼
This is such great and exciting news. The Ethiopian Orthodox Church is flourishing in the Western World, and Almighty God is willing to allow this to happen.
በአገራችን ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ገዳማት አንዳንዶቹ ችግር ያለባቸውን በከፍተኛ ደረጃ ችግር ላይ ያሉትን ክርስቲያን እህት ወንድሞችን መርጃ ብታደርጉት ገቢውን በተለይ የነዚህ ክርስቲያን ወገኖቻችን ልጆቻቸውን ከተለያዩ ቦታዎች መጥተው በአዲስ አበባ ጎዲና ላይ የወደቁትን የቤተክርስቲያን ልጆች እፃናትን ማሳደጊያ አድርጋቹ ሏጆቹም ለመንፍቅና ለመጥፎ ምግባር እንዳይጋለጡ ብታሰባስቧቸውና ክርስቲያናዊ ግዱታችንን ሁላችንም ብንወጣ እላለሁ እህት ወንድሞች እንኳን እግዚአብሔር እረዳቹ ተመስገን
ዶላር ተልኮ የነበስ አባትህ ሉጢው አብይ አህመድ ድሮን ገስቶ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚገልበት ይሻላል!
በእርግጥ ሀገር ውስጥ ያለውን መርዳት ጥሩ ነው ጎን ለጎን ደግሞ ጌታችን መዳኒታችን በአለም ሁሉ ወንጌልን ስበኩ ስላለ እዛም ያሉት ነብሳት መዳን አለባትና ይበል የሚያስብል ነው ደስ ይላል
አባታችን ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና ስላየሆት እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔ አባት የእርሶን መጽሐፍት እያነበብን ነው ያደግን በተለይ አምደ ኀይማኖት የሚለው መጽሐፎን ደግሜ ደጋግሜ ያነበብኰት በእምነቴም የበረታሁበት ቤተክርስቲያኔን ታሪኳን እምነቷን ይበልጥ ያወቅሁበት መጽሐፍ ነው ሉሎቹም እንደዛው ረጅማ የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን አባታችን እንኳን ደስ አሎት አለን ተመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
❤❤❤ ደስ ዝብል እግዚኣብሄር ይመስገን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲❤️
በጣም ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሚያችሁን ያሳምረው እንኳን ደስ አላችሁ
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እልል።እንኳን ደሳለን።በስደት ሀገር ስንጠነክር ለወገንም ለመድረስ አቅም እናገኛለን።የምዕመኑም ገንዘብ እንዲህ ያለ ንብረት ላይ ሲውል እርጉዝ ላም እንደመግዛት ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚያብሔር ይመስገን😢😢😢❤❤❤
ስለአማይነገር ስጦታው እግዚያአብሔር ይመስገን ። ለጌታዬ ለእግዚአብሔር ስለስጦታው ምን እመስልሳለው ምስጋና ነው እንጂ ሌላ ምን እላለው
እልልልልል ተመሰገን አምላኬ። ገና በአምነት አገሩን እንሞላዋለን።
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን።
እንኳን ደስ አለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲
እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ።
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ላደረገ።
ተመስጌን አምላኬ ❤❤❤❤❤❤
እግዚሐብሔር ድንቅ ነው
እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልን
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር መ ቀ ብርሃኑ
በጽሑፎት ስንማር ኖርን ሕይወቶ ጠንካራ ስለሆነ አሁንም እንዲህ ደክመው ውጤታማ ሥራ ሲሰሩ ሳይ ምን ያህል በእናንተ እንደምፅናና ለሥራ እንድበረታ የሠራሁት ምንድነው ስል ባዶነት ይሰማኛል፡፡ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ
አባታችን አባ ፍቅር ማርያም ስላየወት በጣም ደስ ብሎኛል
እግዚሐብሔር ይመስገን
ይህን ላደረገ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ስታበራ ትኖራለች!
❤በየገጠሩ ሚገኙ ቤተክርስቲያናትንና ሙዋለ ህጻናትን በዘመናዊ መልክ እናሰራ
ኧረ ተው ስለሚሞተው ምዕመን አብዝታችሁ ጩሁ ተው ተው ይሄ ምዕመን ደክሞት እየዛለ ነው በችግሩ ጊዜ ከጎኑ የሚቆምለት አጥቶ ተው አባቶችንም ጎትጉቱ ህንፃ ስላሴ እየጠፋ እየፀረሰ ነው
ምዕመኑ የሚጠፋው በድህነት ነው የሁሉ ነገር ምንጭ ኢኮኖሚ ነው። የተጋነነ ትልልቀ ቤተ-ክርስትያን በውድ ዋጋ ከመግዛት በአቀም አነስ ያለ ገዝቶ ቢዝነሰ ላይ መጠንከር ተመራጭ ነወ ኢትዮጵያ ያለወ አማኝ ከዚ ተምሮ ቢዝነሰ ላይ ሊበረታ ይገባል። ይህን ስል መንፈሳዊ ነገር ይረሳ ማለቴ አይደለም። ሌላወ ነገር መጠጥ ያለበት ዝክር ድግስ ሰርቅ ምርቃት ካህናት እንዳይገኙ ቢታገድ የተጪው ቁጥር በቀነሰ። ውጩ እና ትላልቅ ከተማ የሚገነባው በመቶ ሚልዮን የሚቆጠር ገንዘብ ተትቶ አንዴም ቢሆን ለገጠር ቤተ-ክርስትያን ቢውል ጥሩ ነበረ። ግን ሰው ሃይማኖቱን ሚገይረው ከድህነት የተነሳነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም 80% የመቀየሩ ችግር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ምንጩ ኢኮኖሚ ነው
ወንድሜ እነሱ እየጮሁ ነወ።እኛም በፀሎት እናግዛቸው ።ተባረክ።
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
በጣም ደስ ይላል ለፍሬ ያብቃው መጨረሻው ይመር በጣም ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሄር ይመስገን።
Glory!Glory!Glory! To God Almighty! May the lord bless the Ethiopian orthodox!
God bless America 🇺🇸🙏🏼🙏🏼🙏🏼
We have to build school within the church we can build a strong Ethiopian community with ethics and training center 🙏🏼
የሰሜን አሜሪካ ኦርቶዶክሳውያን አኮራችሁን ታሪክ ነው ያስቀመጣችሁት የቤተ ክርስቲያን አምላክ ይጠብቃችሁ።
እልልልልልልልልልልልልልልል። ምነው ለበጎ ነገር ምእመናን ተቀዛቀዝን። እግዘብሔርን እናመስግን። 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር፡ይመስገን፡፡
ከዚ ምን ተማርክ ካላችሁኝ እያንዳንዳችን አስራት በኩራታችንን ብናወጣ ኖሬ ። የሚራብ ባህታዊ ። የተዘጋ ቤተክርስትያን ። ጃንጥላ ተዘቅዝቆ አይለምንም ነበር ። እንደ ጸሃይ የሚያበሩ ቤተ ክርስቲያን በሰራን ነበር ። ግን አስራት በኩራት ወሰድን ቤት ሰራን ቤታችንም ፈረሰ እኛም አለቅንስ ።እግዜብሔር ይማረን አሜን
Yes, it own by kidnmerat & all Ethiopians contributions.Thanks God it is final after 3 years hard work.
እናቴ ኪዳነ ምህረት በዕለተ ቀንሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደስስስስስስስስ ይበልሽ
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤
Thanks to God!🙏 It is very imortant and helpful for our kids to know thier religion and culture
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ለአሌክሳንደርያና አካባቢው ምዕመናን ትልቅ የምሥራች ነው። 💚💛❤️
እግዚአብይር ክብሩን ይውሰድ❤🙏
ተመስገን❤❤❤
This is such great and exciting news. The Ethiopian Orthodox Church is flourishing in the Western World, and Almighty God is willing to allow this to happen.
Elelelllll beswe hager yakeberen yekber🙏🏾
Elililililililililili Egziabher yimesgen 🎉🎉🎉🎉🎉.
እልልልልልልልልል😊
ዛሬ ወደድኳችሁ ወንድሞች ትክክለኛ መስመር ላይ ሆናችሁ በመጠንከራችሁ ብትሯ ሌሎችንም ማህበር ዋጣችሁ ሀይላችን ጉልበታችን ብርታት በሆነንበክርስቶስ በሚራዱን ቅዱሳን ምልጃ ሁሉ ለመልካምሆነ
የእግዚአብሔር ወንጌል በአለሙ ሁሉ ይደርሳል
Congratulations 🎉!! It is time to think about future strong EOTC services and community. Well done!! Thank you who made it happen ..
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን ገና ታብባለች፣ትደምቃለች ።
ወርቃማ ዘመን አሉ አባ ፋኑኤል ?
እልልልልልልልልል ደስስስስስ ሲል ፓርኪግ አይቸገሩም እኛ የዳላስ ምህምናን በጣም እንቸገራለን በፓርኪግ
ድምጽ የለውም የመጀመርአ አንድ ደቂቃ ክላሲካል መግብያ ብቻ ነው የሰማውት ከዛ በሃላ ድምጽ የለውም፥ መሃል ላይ የሚመጣው advertisement ግን ድምጽ አለው
ኧረ በደምብ ይሰማል። ምን አልባት የድምፁ ችግር ከርስዎ ስልክ ሊሆን ይችላል።
❤❤❤❤❤❤❤❤
Egziabher yemesgen ...enkuan abro des alen
Temesgen
Thank God!
እንኳን ደስ አላቹህ።
እንኳን ደስአላችሁ በጣም ትልቅ ነገር ነው የተፈጸመው እግዚአብሔር ታቦቱ ህጉ ገብቶ ለማየት ያብቃን
❤Praise the Almighty GOD 🙏 🙌 👏.
Thank you, Our Saviour, Kings Of King, Lords Of Lord Jesus Christ 🙏 Amen.
እንኳን ደስ አላችሁ
Kal hiwot yasemalen
እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልል
መልካም
Glory to the God!
እልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ገና እንበዛለን
አይሰማም እኮ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በል !!?
እልልልልል
Tegeza , tegeza,temereke,temerek,ende awrei eyetaden slemitaredew mehmn man dmst yhun,kehnsta ena kesew lji nefs man ybeltal?
ገንዘብ ንጉስ ሆነ የአምላክን ፍጥረት ማን ዋጋ ሰጠዉና ማስቆም እየተቻለ ለፖለቲካ ጥቅም ንፁሁን ይገላል እሄን አደረግንላችሁ ይላሉ ሁሉም ሀጢያተኛ
@@gbesvk. እኔ ምን ሰራሁ እንበል?
ሁላችንም ሀላፊነት አለብን ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ይሄንን ቢያደርግ ይዘጋል ። በመሆኑም ማቅ ቴሌቪዥን ይህንን ማድረግ የለበትም። because ብዙ የወንጌል ስራ ይቋረጣል ።
ከቻልን እኛው እንታገል !
ወንድሜ በሚችሉት ሁሉ ስለሚታረዱት ስለሚፈናቀሉት እየዘገቡ ነዉ ከዚህም አገር ገንዘብ እየሠበሠቡ እህልም በተለያዮ መጠለያዎች እያቀረቡ ነዉ ።ስለ ሚታረዱትም መንግስትም ፊለፊት ተጠይቆ የተሠጠዉን መልስ የሠማህ ይመስለኛል ወንድሜ ።እግዚአብሔር ምህረቱን እንዲያወርድልን ሁላችንም ሌላዉ ላይ መጠቆም ሳይሆን ሁላችንም ንሠሀ እንግባ ።የመጨረሻዉ ዘመን መሆኑን ሁላችንም እናስብ ።በፀሎት እንትጋ ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ።
አረ ድምጽ የለውም ምን ሆኖነው
❤❤❤
ወሎ በረሀብ እየሞቱ ላሉት ወገኖች ምን አለበት እጃቹህን ብትዘረጉ
💚💛❤🙏
እንደ አንድ ክርስቲያን ይህ ሀብትና ንብረት የማግበስበስ ተግባር እንደ ትልቅ ስኬት ሊቆጠር አይገባም፡፡ ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል? ይል የለ መጽሐፉ፡፡
ድምጽ የለውም
Elililil
Yezina reasachu des ayelem bitechristeyanua malet yelila emnet atasmeselut
ቤተ ክርስቲያኗ ግን የማናት???
ሕዝብ በርሀብና ጦርነት እያለቀ .... ሕዝብ ሲኖር አይደለምን ንግዱስ???!
እና ህዝቡ የት አምልኮት ይፈፅም ህዝብንም እረዱ ነው የታወቀ ነው ሁሌ negative mind አንሁን እባካችሁ
Igzi'abiheer yikbar yimasgan
Yagerachen chger meftate ayeshalem?
14,000,000x120=????
አህቴ እዚህም አገር ሠዉ በልቶ ቢያድርም በጣም ብዙ ችግር ነዉ ያለዉ ግብረ ሰዶም በተለይ ልጆቻችንን እየቀማን ነዉ ።ልጆች በተለያየ ምክንያት እራሳቸዉን እያጠፉ ነዉ ።ገንዘቡን ዋጋ አጥቶ እንጂ ብዙ ሆኖ አይደለም።
ሃገር ቤት አለመተባበር እና ቤተ-ክርስትያን ውስጥ ሌባ ተሰግስጎ ነው ከውጬ እርዳታ የሚፈልግ ነገር አይደለም። ቤተ-ክርስትያን ብዙ ገንዘብ አላት የከተማ ቤተ-ክርስትያን ልብሰ ኩሚቀያይሩ በውድ ዋጋ ወጪ ከሚያበዙ አንድ የከተማ ቤተ-ክርስትያን ቢያንስፐበአመት አንድ የገጠር ቤተ-ክርስትያን ባሰሩ ። ሌላው ሃገር ቤት ያለው ህዝብ ተደራጅቶ ሱፑር ማርኬት ፋብሪካ እና እንደ አቅሙ ቢነግድ እርስ በራስ ቢነግድ ችግሩ በተፈታ። ህዝቡን ማንቃት ነወ መፋትሄው የውጪ ሰው ሁሌ ሊረዳ አይችልም በእርዳታየ የሚቆም ደሞ ጠፊ ነው። ሃገር ቤት ያለው ከቤተክርስትያን ሳይጠብቅ ተደራጅቶ በንግድና ቢዝነስ መሰመራት እርስ በራስ መገበያየት መልመድ አለበት
"የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ" (ምሳ.1፥7)
ስላሴ ካቴድራል ቤተክርሰቲያን አዲስ አበባ በእድሳት ስም የምን መስቀል ነው በአማኙ መረጋገጫ ላይ ተነጥፎ ያየነው ይህን የሚያወገዝ አባት አማኝ ተቋም እንዴት ይጥፋ
Big church big house big money big family if we don’t have big heart and believe it’s useless.
በቤትህ ልማት ይሁን፡፡ አንቺ ቤተ ክርስቲያን ከዚህ ስናሳድድሽ አሜሪካንን ልትወርሺ ነው? ተቃጠልን አኮ፡፡
ምዕመን እየሞተ ቤተክርስቲያን እየፈረስ እናንተ የደላቹ ስለ ሕንፃ ግዢ ታወራላቹ
edime ke tena gar yisitachuh
ende enanite ayinet yalu ababoch fetari yabizalin
Enata batecrstiyan
capitalism highly insert in orthodox church
ውይ አለማፈር። እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ። ይህ ፍቅረነዋይ የተበተበው ማህበረሰብ ውስጥ ተሸብባችሁ ስንት የሚበላው ካጣ ማህበረሰብ እየፈረሰ ያለን ህንፃ ሥላሴ ዘንግታችሁ በምትገነቡት ሱቅ ውስጥ ምን ልትሽቅጡበት ይሆን? ልቦና ይስጣችሁ ፤
የድሮው ቤተክርስትያን ብጣም ትንሽ ነው እንም ከውጭ ሆኖ ለማስቀደስ በጋ ሙቀቱ ክረምት ደግሞ ብርዱ ከባድ ነው በዛ ላይ አሜሪካ ያለው ምእመንም ቤተክርስትያን ማስገንባት ክርስትያኒያዊ መብት እና ግዴታው ነው. በውጭ ሀገርም የቤተክርስትያን እገልግሎት እንደ ኢትዮጵያ አስፈላጊ ነው. ውጭ ሀገር ያለ ሰው ቤተክርስቲያን እያሰራ ገንዘቡን እየሰራ ኢትዮጵያ ብቻ ይላክ ብሎ ማሰብ ትክክል አይደለም እናም ሰውን ከመተቸት በፈት ነገሮችን በቅንነት ማገናዘብ ያስፈልጋል
የቀደመ ግብሩ ሱቅ ነበር የተባልህ እኛ ደግሞ አገልግሎት ይሰፋበታል። ሳይገባህ አታዉራ
ምኑንም ስታውቂ እራስሽን ፅድቅ አድርገሽ አታውሪ መጀመርያ አንቺ ለቅድስት ቤተክርስቲያኑ ሰራሽ ከሰራሽም መልሱ ለአንቺ ነው ስለዝህ እራስሽ መርምሪ
አንተ እኮነህ ህንጻ ስላሴን እያፈረስክ ያለኸው ሌላ ማን መሰለህ/ሽ/? ደሞ እንደ ሰው ጽትጽፍ እጅህ እንዴት እነደ ታዘዘ አላቅም ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ።
እግዚአብሔር ሥራው አይመረመርም። ዝም ብትል። የተሰጠው አስተያየት ከአሁኑ ደስታ ጋር አይገናኝም።
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
እግዚያብሔር ይመስገን
Temesgen
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን!