🔴 ከሚጥል በሽታ በዩሃንሷ ማርያም ጠበል ዳንኩ || ባለማወቄ ትልቅ ስህተት ሰርቻለሁ || አስገራሚው ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 97

  • @enawegigule898
    @enawegigule898 18 днів тому +42

    እውነት እኮ ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፕሮቴስታንቶች እኔን ማሸማቀቅ ይችላሉ ምክንያቱም ማሪያምን መላእክትን ፃድቃንን አምላክ አርጋቹ ነው ምታመልኳቸው ይሉኛል ፀሎቴ እመቤቴ ፃድቃን ሰማእታት ከፈጣሪ አስታርቁኝ ነው ግን እነሱ ሲሉኝ እውነት ነው ሚመስለኝ አሁን በቅርብ የኦርቶዶክስ ወጣት አገልጋዬች ለፕሮቴስታንትቶች የሚሰጡት መልስ ለኔ አይምሮዬ መብሰል ማሰብ እውነት ነገረኝ ተመስገን ኦርቶዶክስ ስላረከኝ❤

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 17 днів тому +2

      ወላጆች እናስብበት

    • @wondesenberhanu5860
      @wondesenberhanu5860 13 днів тому +1

      ያ አስተሳሰብ ያሠጣብሽ ያንቺ ድክመት ነበር ቤተክርስቲያናችን ከማስተማር ወደኋላ ያለችበት ጊዜ የለም እኔ ቲኦሎጂ ውስጥ ገብቼ አይደለም የተማርኩት የሰርክ ጉባዔ ማለትም 11 ሰዓት ላይ ባለማቋረጥ እማር ነበር ወርሃዊ የማኅበረቅዱሳን ጉባዔ እማር ነበር እና ዛሬ ላይ ጠቅሞኛል የትኛውም መናፍቅ ተነስቶ እንዲህ ነው እንዲያ ነው ቢሉ አልሰማቸውም እንዳመጣጣቸው ነው የምመልስላቸው አንቺምጨባገኘሽው አጋጣሚ ሰርክ ጉባዔ ቁጭብለሽ በደብርሽ ተማሪ

  • @selamawitdebebe9354
    @selamawitdebebe9354 18 днів тому +17

    ወላጅ ልጅ ወልዶ ማብላት ማጠጣት ብቻ የለበትም፡፡ ህይወት የሆነዉን ሃይማኖት እንዲያዉቁ ማድረግ ማስተማር አለበት፡፡ በልምድ መመላለስ ብቻ ነዉ ብዙ ኦርቶዶክሳዊያንን ከቤቱ ያጠፋዉ፡፡ እምነት ከሁሉም የሚበልጥ ነዉና ልጆቻችን በቀናዉ መንገድ እንዲሄዱ ካላረግን እንዲያዉቁ ካላረግን ከእሳት ልንጠብቃቸዉ አንችልም፡፡ እንዲህ ከሆነ ምኑን ወላጅ ሆንነዉበልምድ መመላለስ ትተን እምነታችነንን አዉቀን እንኑረዉ፡፡ እግዚአብሔር ይርዳን፡፡እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @merontemesgen4450
    @merontemesgen4450 17 днів тому +11

    እግዚአብሄር ይመሰገን😍 የዬሖንሷ ማርያም ክብር ይግባት ሚሰጥረኛዬ ጓዳዬ የምትሰሚኝ የምትረጂኝ😍 በቤቱያጸናሸ

  • @arsemareta5187
    @arsemareta5187 17 днів тому +8

    ቃልዬ የኔ እናት እንኳን ደና መጣሽ አንቺ የጥንካሬ ምሳሌ ጓደኛዬ ለእኔ እና መሰሎቼ ምሳሌ ነሽ የጥሩ ልብ ምሳሌ ነሽ ❤❤❤

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 17 днів тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወደ መሠረትሽ የመለሰሸ በቤቱ ያጽናሽ ።

  • @ሰውለሰው-ጐ4ሐ
    @ሰውለሰው-ጐ4ሐ 18 днів тому +10

    መንገድሽን የመራ አምላክ ይመስገን። ያፅናሽ የበርታሽ።

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 18 днів тому +13

    ሣርዬ ጀግኒት በርቺ ፕሮግራሞችሽ ጥሩ ናቸው አስተማሪ ናቸው

  • @esayasmesfin4665
    @esayasmesfin4665 19 днів тому +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። በቤቱ ያፅናሽ። አንችን የመሰለች እህት ስላገኘን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ስለተጨመረችልን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ።

  • @SarahKidane-i9v
    @SarahKidane-i9v 17 днів тому +9

    መናፍቃን መጀመርያ ከቤተሰብ ያለያያሉ ከዛ ከጓደኛ ካካባቢ ሰው መጥፋ ነገር እየነገሩ ይለያሉ ከዛ ያጋንንት መጫውቻ ነው የሚያደርጉት

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 3 дні тому

    እግዚ አብሔር ይመስገን የጠፉት በጎች እየተመለሱነዉ ኑበብረሀኑ ተመላለሱ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💜💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 18 днів тому +5

    ኦርቶዶክሳውያን ለምንድነው ላይክ የማታደርጉት እህታችን እንኳን ወደ ቤቱ ጨመረሽ በቤቱ ያፅናሽ❤

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 18 днів тому +3

    እንኳን ተመለስሽ እህታችን የዮሀንሷ ማርያም አሁንም መጨረሻሽን ታሳምርልሽ በርቺ 🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺 💙💛❤️💚☦️🙏🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿🌺🌿

  • @sisayabera512
    @sisayabera512 17 днів тому +2

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤ቀጥተኛዋ መንገድ ኦክቶዶክስ ብቻ ናት

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 17 днів тому +3

    እንዲያዉ ተባረኪ በጣም ትምህርት የሚሆነን ፕሮግራም ነዉ የምታቀርቢዉ እናመሰግናለን ፡፡

  • @goldenhandes.7
    @goldenhandes.7 18 днів тому +5

    እግዚአብሄር ይመስገን ረጅም እድሜና ጤናን ከአገልግሎት ዘመን ጋር ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 14 днів тому +1

    ኦ እንኳን ደወ እውነተኛው ቅድስት ቤተክርስቲያን መጣሽ ።ብዙዎች እኛ እየሱስን እደምናውቀው ወይም ሰዎችን ለማሳመን ሲባል ደጋግመው አንድ አይነት ቃል ከመጻፉ እያወጡ ሰውን ግራ ያጋባሉ ግን ቤተክርስቲያን በጠዋት ኪዳን ቀን በቅዳሴ ማታ በሰርክ ጸሎት እየሱስን የምትሰብክ ናት ቤተክስስቲያን ኦርቶዶክሳያን ንቁ ንቁ ንቁ

  • @nunushmulatu6963
    @nunushmulatu6963 18 днів тому +4

    የናትሽ አምላክ መለሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 18 днів тому +3

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ በቤቱ ያጽናሽ፡፡

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 11 днів тому

    አመሰግናለሁ፡ለእግዚአብሔር፡እንጂ፡ለሰው፡አይባልም።ለሰው፡ልጅ፡ምርቃትና፡እግዚአብሔር፡ይስጥሽ/እግዚአብሔር፡ይስጥህ፡ነው፡የሚባል። ተባረኩ። በርቱ፡እና፡ቀጥሉበት።

  • @fikeryibeltal5997
    @fikeryibeltal5997 13 днів тому

    እንኳን በሰላም ወደ እውነተኛዋ መንገድ በሰላም መጣሽልን በጣም መልካም ልጅ ነሽ ባገኝሽ ግን የምር ደስስስ ብሎኝ አብሬሽ በኖርኩ እድሉን ባገኘሁና አምላኬን ባመሰገንኩት

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 11 днів тому

    እንኳን ደህና መጣሽልን እህታችን የስለት ልጅ ስለሆንሽ ጠላት አፈረ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስይላን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @marugeb6280
    @marugeb6280 13 днів тому

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፈተናሽ ጨርሰሽ ወደ ትክክለኛ እምነት ስለተመለሽ ደስ ብሎናል! እህቴ የምትቀርቢያቸውን ስለአንች ጠይቀው እንደአዋቂ ነግረው ያሳስቱሽ ነበር እንሱ የሰይጣን ተልእኮ ይዘው ስለሚጏዙ አምላክ ስለሚወድሽ ወደ ትክክለኛው መንገድ እያመለከተሽ ነው!

  • @Christian2425.
    @Christian2425. 18 днів тому +3

    እህታችን እንኳን በደህና መጣሽልን ወደ እምዬ ተዋህዶ ቤት ባንቺ ምክንያት የወጡትን በፀሎት አስቢያቸው

  • @AY-fk1mh
    @AY-fk1mh 18 днів тому +3

    Egziabher yetemesegeneyehun! Amen!!!

  • @danielteshome6708
    @danielteshome6708 17 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ

  • @RozaRozi-s6x
    @RozaRozi-s6x 11 днів тому

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሽ❤

  • @Eyob_k
    @Eyob_k 16 днів тому +1

    በቤቱ ያፅናሽ እህት 🌎

  • @AdinewTelore
    @AdinewTelore 18 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ በጣም ዳስ ብሎናል ❤

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 18 днів тому +3

    እልልልልልል እስይ እንኳን ወዳባትሽ ቤት በሰላም መጣሽልን ድንግል ታፅናሽ እህቴ

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus8028 18 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ነብስ ዳነ

  • @GetuBirhanu-xf7kh
    @GetuBirhanu-xf7kh 19 днів тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ትምህርት በተግባር ያየንበት ትምህርት ነው በርቱ ቀጥሉበት ሳርዬ እህታለም።

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ

    እኳን ወደቤትሽ በሰላም ተመለሽ ከዳቢሎስ መጋጋ አወጣሽ🙏🙏🙏

  • @MeazaMeaza-r7z
    @MeazaMeaza-r7z 14 днів тому +1

    ቤተሰብ ልጆቹ ላይ መስራት አለበት እላለሁ።እኔም ልጆቼም የተማርነው እምትይው ትምህርት ቤት ነው ግን ማንኛችንም አልሆንም

  • @thomasta2161
    @thomasta2161 13 днів тому

    ተባረኪ እህታቸውን።

  • @achutube1688
    @achutube1688 14 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ❤❤❤❤

  • @aboaomr5163
    @aboaomr5163 19 днів тому +2

    እግዚአብሔርአምላክይመስገንበእውነትቃለህይወትያስማልን❤

  • @ደረስጌማርያምቲዩብ
    @ደረስጌማርያምቲዩብ 18 днів тому +1

    ፈጣሬ ፍጻሜሽን ያሳምረው እህቴ በርች ተማሪ ጓደኛ ምረጭ

  • @ine-h3
    @ine-h3 19 днів тому +2

    በቤቱ ያፅናሽ

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 18 днів тому +1

    እህታችን በርቺ ክርስቶስ እየሱስ በእምነትሽ ያጽናሽ❤❤❤

  • @marteemar20
    @marteemar20 18 днів тому +1

    በቤቱ ያፅናሽ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ninasee19
    @Ninasee19 18 днів тому +2

    Wow what a beautiful story ❤❤❤

  • @GentYitafer
    @GentYitafer 18 днів тому +2

    ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ!!!!

  • @yehiwotm3991
    @yehiwotm3991 18 днів тому +1

    እንኩአን ደና መጣሽ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ እመ አምላክ ደግሞ በትዳር በልጅ ትባርክሽ አባቴ ሰሚዬ ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ይጠብቁሽ በፀሎት አስብሻለሁ በርቺ

  • @ተዋህዶእናት
    @ተዋህዶእናት 18 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 17 днів тому

    ቅድስት ኪዳነምሕረት ትጠብቅሽ

  • @HagereWendale
    @HagereWendale 19 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔርይመስገንእግዚአብሔርይመስገን

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 17 днів тому

    እንኳን ወደ ቤቱ እግዚአብሔር መለስሽ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 11 днів тому

    እኳን ደናመጣሽ❤እልልልልልተመሥገን

  • @debemoke506
    @debemoke506 19 днів тому +1

    Kal Igziabiher yistilin. Bebetu Fetari yanurish.

  • @777MK37
    @777MK37 19 днів тому +1

    ጉበዝ ልጅ ❤

  • @MehretuGetasew
    @MehretuGetasew 19 днів тому +1

    Egziabher ymesgen bebetu yatsnash mechereshshin yasamrew🎉🎉🎉

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 18 днів тому +1

    ነፍስ ይማር ❗️❗️❗️❗️

  • @YeshiYesh-b1n
    @YeshiYesh-b1n 17 днів тому

    des ylal ekan dehna metash❤❤❤

  • @EfrataMesele
    @EfrataMesele 16 днів тому

    Enkwan wede Enat Betekiristiyan beselam temelesh

  • @hanaeshetu6997
    @hanaeshetu6997 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Egzer yemsgen

  • @ZenashGebru-u2g
    @ZenashGebru-u2g 13 днів тому

    Egzhabr bebti yabrtashe bervh

  • @hopeanddawn8140
    @hopeanddawn8140 14 днів тому

    Fetari Enkuan werde tikkilegnawa menged ametash!!!!

  • @MeseretMehertu
    @MeseretMehertu 15 днів тому

    ዮሐንስ ማርይም ምስጠረኝይ ጎደኝዮ

  • @ashenafigebretsadik9942
    @ashenafigebretsadik9942 12 днів тому

    AMEN 🙏 🙏

  • @Mekonnen-r4q
    @Mekonnen-r4q 15 днів тому +1

  • @tigstaddis7629
    @tigstaddis7629 12 днів тому

    Enquan dena metashi be betu yasenashi dese yemetey neshi

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 18 днів тому +1

    አቤለዘር የሚባለው ወንድም ካንቻ ጋር አብሮ የሚሰራው የት ደረሰ

  • @AnelkaKgopane
    @AnelkaKgopane 19 днів тому +1

    unknown wodh tawaido basalamh tamalash esh ith fatar.yimasegenh

  • @መልካምይሁን-mr2pm
    @መልካምይሁን-mr2pm 18 днів тому

    በተአምር ልጆቹን መሰብሰብ ያውቅበታል:: ታላቅም ሙሉም እውነትም የሆነ አምላክ የሚመለክበት ቅድስት ቤተክርስቲያን አለን እግዚአብሔር ይመስገን::ስለሁሉም አብዘተን እንፀልይ ኦርቶዶክሶች እባካቹ በጣም እኮ ነው የሚያሳዝኑት

  • @debemoke506
    @debemoke506 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤

  • @solomonmatebu
    @solomonmatebu 18 днів тому

    የአብዛኛው ሠው የፕሮቴሥታንት ጎዞ እንደዚክ ነው ። መንገድ ላይ ሣገኛቸው በትምሕርት ሢያቅታቸው የ ሒይወት ጉሥቁልናቸውን ነው ሚነግሯችሑ ።

  • @tsegayekassa8604
    @tsegayekassa8604 18 днів тому +1

    ጠያቂው ወንድ ቢሆን ጥሩ ነው
    የሰፈር ወሬ አደረገችው መጠየቅ የነበረባትን ወሳኝ ጥያቄ እየዘለለች ተራ ጥያቄ ትጠይቃለች ወይንም ጥያቄ ሌላ ሰው ቢያዘጋጅላት

    • @lijegirum
      @lijegirum 18 днів тому

      ምን አይነት አስተያየት ነው? የምታሻሽለው ነገር ካለ መናገር ወንድ ከመሆን ጋር የሚያያይዝ ነገር የለም:: እናቶቻችን ማበረታታት ነው ያለብን::

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 18 днів тому

    የተወዱ አመት

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 14 днів тому

    ጴንጤ አስመሳይ ተኩላ ናቸዉ ከነሱ ተጠበቁ እየሱስ እየሱስ የሚሉ በስሜ ይመጣሉና ተጠቀቁ የተባለዉን አንንርሳ እባካቹ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 17 днів тому +1

    ወይኔአሳሞ ሰልባጃምእዳቺማንምእርዳታሰቶየለቀመውንእምነትአደለምእውነተኛዋን ሀዋርያዊቷንአዲቷንሀይማኖት ልቃሚቆሻሻሰይጣን የሰራቹ

  • @birtukanmekonnen3326
    @birtukanmekonnen3326 18 днів тому +1

    ስለ ህይወት ነዉ ግድ የሚላችሁ ወይስ የቤተክርስቲያን ስም እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 17 днів тому

      አንቺንእርጉምሰይጣን መናፍቋን ይርዳሽ

  • @Miklesime-br6jh
    @Miklesime-br6jh 11 днів тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Miklesime-br6jh
    @Miklesime-br6jh 11 днів тому

    Sami😂

  • @GeremachewWeldeyohans
    @GeremachewWeldeyohans 15 днів тому

    ገላትያን አንብብ

  • @KibruyisfaTemesgen
    @KibruyisfaTemesgen 16 днів тому

    lelochinm wede hiwot godana yamitalin

  • @eyasum.dessalegn2444
    @eyasum.dessalegn2444 13 днів тому

    አቃቂ ሌስፕራንስ ት/ቤት ተመሳሳይ ድርጊት ይከናወናል። አብዛኛዎቹ ተማሪዎች ኦርቶዶክሳዊ ቢሆንም በተለይ ከ1-6ኛ ክፍል ለሆኑ ተማሪዎች በየሳምንቱ ረቡዕ ቻፕል እየገቡ ምንፍቅና እንዲማሩ እና ዓይናቸውን ጨፍነው እንዲፀልዩ ይገደዳሉ።

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 14 днів тому

    አልሸሹም ዞር ዞር አሉ።
    ላ ኢላሃ ኢለሏህ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 18 днів тому +1

    ቲ ! ተረትተረት አይሰለቻቹ መቼም ሰዎ ንጽሁን ወንጌል እየሰማ እያመለጠ ነው ። ስንት ጸበል ነው ያለው፣ ስንት ቤተክርስቲያን ነው ያለው ?
    ወደ ሮሜ ሰዎች 10:12 በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤
    👉👂 ለሚጠሩት ሁሉ ባለጠጋ የተባለው ረዳታችን፣ አዳኛችን፣ ሰሚያችን ኢየሱስ ነው 🙌

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 17 днів тому +1

      አይሻልክምዩጩፋዳንስዘማዊበየአዳራሹመዳራትነውስራቹአርፈክቁጭበልና ሳርጋጥለኦርቶዶክስ ክርስቶስንልታሳውቃት ዝባም ላንተም ተርፋለች ማፈሪያእዳንተለዪጩፋአደለም ለዮናታ ላሰግድአደለም የድንግልን ልጅየቅዱሳንን አምላክ ነው እኛበእመቤቴበቅዱሳንምልጃበደምብእናምናለን እዩጩፋንአደለም ክርስቶስን የሚያገናኙን ወሳኝአማላጆቻችን ናቸው እውቀተቢስ ቅድሚያ እውቀት ይኑርክ

    • @selamawitgebregiorgis4901
      @selamawitgebregiorgis4901 15 днів тому +1

      Pro ke ewket nexa

    • @werzdfc2991
      @werzdfc2991 15 днів тому

      ወላሂ በል

    • @marukebede4433
      @marukebede4433 13 днів тому +2

      አቶ ሉተር ፣ጌታህ ጋንጩር ነው

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 13 днів тому +1

      @@Eagle1503 የሉተር የልጅልጅ አንተእኮ ልጆችክሰይጣንአባትክ ጋኔል ስለዚእዴት ተዋህዶን ያስወድድካል የኛዘመናዊ

  • @tetelestasavior2632
    @tetelestasavior2632 18 днів тому +1

    ከብርሃን ወደ ጨለማ። ከነገር ጅማሬ የነገር ፍፃሜ ይሻላል። መጀመሪያም ማህበራዊ ተፅዕኖ ነበረባት። የቀብር ስፍራ በመከልከል ከማህበራዊ ኑሮ በመግፋትና በማስጨነቅ ከእዉነት መንገድ ማስወጣት ተገቢ አይደለም። ሰፊው መንገድ የጥፋት ወደ ሲዖል የሚወስድ መንገድ ነው። መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው!!

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 17 днів тому

      ከጩኸትውጪእደቁራምንሊገኝከናንተ ከዝብ ማር ይጠበቃል

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 18 днів тому +1

    ሣርዬ ጀግኒት በርቺ ፕሮግራሞችሽ ጥሩ ናቸው አስተማሪ ናቸው

  • @DeseZomba
    @DeseZomba 19 днів тому +2

    በቤቱ ያፅናሽ

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 18 днів тому +1

    በቤቱ ያፅናሽ

  • @yoseph07mf
    @yoseph07mf 18 днів тому

    በቤቱ ያፅናሽ