MK TV || ጠበል ጸዲቅ || አላከበራችሁኝም ብሎ የሚቆጣ ታቦት አለን ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 17

  • @a20mas18
    @a20mas18 День тому +1

    አሜን / በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 День тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መምሕራችን

  • @jdcell63
    @jdcell63 День тому +1

    መምህር ምትኩ ባንተ ብዙ አትርፌአለሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ በቀንዲል ሚዲያ ብዙ አትርፈሃል ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sirazemed7444
    @sirazemed7444 День тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችንና እህታችን

  • @ሀዩነኝ-ሰ6ቈ
    @ሀዩነኝ-ሰ6ቈ День тому +2

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @YarabbYarabbb
    @YarabbYarabbb День тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይዉት ይሰማልን መምህራችን እህታችን

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 День тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን መምራቺን 💞🤲🤲🙏🙏🙏

  • @mekedsbekele3257
    @mekedsbekele3257 День тому +2

    ❤❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 23 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እኅታችን አሜን አብሮ ይስጠን እንኳን ደህና መጣችሁ:ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር🙏✝️

  • @YoniAbabe-kh6eb
    @YoniAbabe-kh6eb 23 години тому

    መሠረታዊ የሆኑ ጉዳዮችን እንድንረዳ ስለምታደርጊልን አርሴማዊትዬ እናመሠግናለን ።መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @stc6291
    @stc6291 День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 День тому +1

    የእኔ ጥያቄ ያለመለለሳችሁ በእዉነት ያሳዝናል

    • @Tewahido727
      @Tewahido727 День тому

      ምን ነበር ጭያቄዎ ?

  • @GvdGsj
    @GvdGsj 2 дні тому +1

    እሺ ቃለ ሂወት ያሰማልን እባካቹ ከቻላችሁ በፅሁፍ አሁን መልሱሉን በቅዳሜ በሰንበት 12 21 29 ተበርክከህ ውዳሴ ማርያም ፆሎት ማድረስ ይቻላል ንንንንን?

  • @DesalegnDesu-d8t
    @DesalegnDesu-d8t День тому +1

    የመርሀ ግብራችሁ ስያሜ ጠበል ፀዲቅ ነው ወይስ ጠበል ጠዲቅ ወይስ ጠበል ፀሪቅ የሆኑ መምህር ጠበል ፀዲቅ እንደማይባል አስተምረውናል ። ምላሽ ቢሰጥበት ።

    • @KebedeM
      @KebedeM 23 години тому

      ፀበል ፀሪቅ እንደሆነ ነው እኔም የማቀው