ሁሉም ሴቶች አስተሳሰባቸው አንድ አይነት ነው? | Do all women think the same? | Selamta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2022
  • Follow us on Social media :
    ▶ Telegram : t.me/selamta_1
    ▶ Instagram : / _amaha__
    ▶ Instagram : / selamta_1
    ▶ Tiktok : www.tiktok.com/selamta_1

КОМЕНТАРІ • 271

  • @selamta
    @selamta  2 роки тому +5

    የሰላምታ ቤተሰቦች ቪድዮውን ስላያችሁት እናመሰግናለን!
    ቤተሰብ ካልሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን።
    የትኛው ሃሳብ ላይ ተስማማችሁ? ወይም አልተስማማችሁም?
    ሃሳባችሁን ስለምታካፍሉን ደስ ይለናል!

    • @Farukotube
      @Farukotube 2 роки тому +1

      ምርጥ ዝግጅት ነው። ሁለገብ ርዕስ አብዙና ቀጥሉበት በጣም አስተማሪ ነው።

    • @natitesfayee
      @natitesfayee 2 роки тому +1

      Y'all miss the point plus some of the questions are vague. In Ethiopia Women and children are the most powerful part of the society but unfortunately they are ignored and almost the entire society is oblivious about it. You can discuss these things only when the society gives women the attention and the opportunities they deserve. How can she question her future husband's financial status when the society buried her under ABAWERA system?

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 роки тому

      وَوَصَّيْنَا الْإِنسَانَ بِوَالِدَيْهِ حَمَلَتْهُ أُمُّهُ وَهْنًا عَلَىٰ وَهْنٍ وَفِصَالُهُ فِي عَامَيْنِ أَنِ اشْكُرْ لِي وَلِوَالِدَيْكَ إِلَيَّ الْمَصِيرُ
      (ሱረቱ ሉቅማን - 14)
      #ሰውንም #በወላጆቹ (በጎ እንዲያደርግ) #በጥብቅ #አዘዝነው፡፡ #እናቱ #ከድካም #በላይ #በሆነ #ድካም #አረገዘችው፡፡ ጡት መጣያውም በሁለት ዓመት ውስጥ ነው፡፡ #ለእኔም #ለወላጆችህም #አመስግን #በማለት (አዘዝነው)፡፡ መመለሻው ወደኔ ነው፡፡
      ۞ وَقَضَىٰ رَبُّكَ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا إِيَّاهُ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا ۚ إِمَّا يَبْلُغَنَّ عِندَكَ الْكِبَرَ أَحَدُهُمَا أَوْ كِلَاهُمَا فَلَا تَقُل لَّهُمَا أُفٍّ وَلَا تَنْهَرْهُمَا وَقُل لَّهُمَا قَوْلًا كَرِيمًا
      (ሱረቱ አል-ኢስራእ - 23)
      ጌታህም (እንዲህ ሲል) አዘዘ፡- እርሱን #እንጂ #ሌላን #አትገዙ፡፡ #በወላጆቻችሁም #መልካምን ሥሩ፡፡ #በአንተ ዘንድ #ኾነው አንዳቸው ወይም #ሁለታቸው #እርጅናን #ቢደርሱ #ፎህ #አትበላቸው፡፡ #አትገላምጣቸውም፡፡ #ለእነርሱም #መልካምን #ቃል #ተናገራቸው፡፡
      وَاخْفِضْ لَهُمَا جَنَاحَ الذُّلِّ مِنَ الرَّحْمَةِ وَقُل رَّبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا
      (ሱረቱ አል-ኢስራእ - 24)
      #ለሁለቱም #ከእዝነትህ #የመዋረድን #ክንፍ #ዝቅ #አድርግላቸው፡፡ «ጌታዬ ሆይ! #በሕፃንነቴ (በርኅራኄ) #እንዳሳደጉኝ #እዘንልላቸውም» በል፡፡

  • @badryamohammed1858
    @badryamohammed1858 2 роки тому +71

    ሁሏም ሴት ገንዘብ ትወዳለች ሀብታም ወንድ ትፈልጋለች ያልሽዉ ልጅ ሁሉም ሴት እንዳንች ብር ወዳድ አደለንም እራስሽን ወክለሽ ተነገረ እሽ።

  • @tms6349
    @tms6349 Рік тому +5

    ሙስሊም የሆነችን ሴት በዚህ ሁኔታ ማየት እጅግ ልብ ያማል አሏህ ሂዳያ ይስጥሽ ኢክራም እስልምና የሰጠሽን ክብር ጠብቂ ጠንከር ያሉ ሙስሊም ሴቶችጋ ተጎዳኝ

  • @nameslastss8465
    @nameslastss8465 2 роки тому +23

    Those two girls are smart

  • @geramitube782
    @geramitube782 2 роки тому +70

    ይሄ video በ አማርኛ ቢሆን በጣም ብዙ ተመልካች ይኖረዉ ነበር 😂😂

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 роки тому +3

      😆😆😆😆😆 የኔም ሀሳብ ነው ተንተባተቡብን እኮ

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 2 роки тому +1

      ክክክክክ ትክክል

    • @shewangzawetesema4657
      @shewangzawetesema4657 2 роки тому +7

      በ ብሮክን ኢንግሊሽ ቀጠቀጡን

    • @beataarmeda7132
      @beataarmeda7132 2 роки тому

      Betesebe yemenkebakeb gedate yelebegnime are men ayentochi selfish nachew ay enteshi yehe video betaye endate endemetaferbeshi shame new getan

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому +1

      @@beataarmeda7132 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @fikirtegoshu4666
    @fikirtegoshu4666 2 роки тому +23

    የገባቹ ትርጉሙ እንግሊዘኛ ላይ ብዙም አይደለውም ምንድነው የሚያወሩት

    • @fjfdhd6702
      @fjfdhd6702 2 роки тому +2

      ያእህቲ እኳንም አልገባሽ የገባውም መውጫ አቷል አለ አድ ሠውየ ምድረ ፈልሰፋ የራሳቸውን ፍልስፍናነው እሚያወሩት

    • @etneshabebe8701
      @etneshabebe8701 2 роки тому +1

      እኔም አልገባኝ የራሳችን ቂንቂ እያለ መገሸላለጥ

    • @etneshabebe8701
      @etneshabebe8701 2 роки тому +1

      @@fjfdhd6702 😆😆 እውነት ብለሻል ተገሸላለጡ

  • @andualemkibret9194
    @andualemkibret9194 2 роки тому +4

    አባትህ እና እናትህን አክብር ያለውን ፈጣሪ የሚያምኑ ፍጡራን በሙሉ አባትና እናት የመጦር ግዴታ አለባቸው ሰው ወደዚህች ምድር ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ አይመጣም እና የእግዚአብሔር ሕግና ፈቃድ ባናማላውም ትእዛዙን ማክበር ግን በከፊልም ቢሆን ግድ ነው

  • @elhammohammedtube2781
    @elhammohammedtube2781 2 роки тому +18

    ሁለቱ ሴቶች አመለካከታቸው አጉል ዘመናዊ ነኝ ባይ ናቸው እናትን መርዳት ግዴታሽ ነው መብት ሳይሆን

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 2 роки тому +1

      አስተዳደግሽ ይወስነዋል እኮ !
      ዜሮ የሆነ ዘመናዊነት ነው በእድሜም በእውቀትም ከነሱ በታች የሆኑትን ሰብስበው ነጻ በሆነ ሶሻል ሚዲያ መርዛቸውን ይረጫሉ !
      ምን አለ በይኝ መርዝ ተደፋባቸው ወይም በመኪና ሞቱ ምናምን የሚል ዜና ካልሰማን !

    • @dureti7986
      @dureti7986 Рік тому

      Be fitsum aydelem lik nachew

  • @selamta
    @selamta  2 роки тому +1

    ተጨማሪ ቪድዮ 👉👉 ua-cam.com/video/atnd8iIDnRA/v-deo.html

  • @Sounds827
    @Sounds827 2 роки тому +16

    1.የልዩ እና የhope ድምፅ እኔ ብቻ ነኝ ያልተሰማኝ🤔🤗
    2.ልዩ እና its yo girl ሀሳባቹ አንድ ሆኖ ሳይሆን እየተያያቹ እየተመካከራቹ ነው በተለይ ልዩ ልጅቷ የሄደችበት ነው ምገቢው🙄 ከሌላው ለየት ለማለት ይመስላል ግን green በblack she is so ቀልጣፋ እና አሳማኝ ተናጋሪ
    3.ሰማያዊ ለባሽ ሳላደንቅሽ ማለፍ አልፈልግም ማንንም አታይም and በራስ መተማመኑአ እስከ ጥግ ነው
    4.other girls ተናጋሪ እየፈለጉ ነው ሚሄዱት ምንም ሀሳብ የላቸውም ዝም ብለው ነው ሚወዛወዙት🤔🙄 በአጠቃላይ ምርጥ ኘሮግራም ነው

  • @zebidar-8555
    @zebidar-8555 2 роки тому +5

    I really appreciated you coming with such interesting program. Suggestion , It gives sound with similar media of communication and awesome if you have expert on area of discussion or it might be a guest older than the discussant.

  • @dagi7967
    @dagi7967 2 роки тому +13

    የ 2 የገባቸው ህይወት 👍
    5ቱ ሲበስሉ ይምጡ 🤔🤔 😁

  • @habibamohammed2882
    @habibamohammed2882 2 роки тому +10

    እናቴን የመያዝ ግዴታ አለብኝ ምክንያቱም የሰው አመጣጡ ራሱ አንዱ ላንዱ ግዴታው ነው አየሽ ስፈልግ የማደርገው ሳልፈልግ የማላደርግ ከሆነ ይህ የህሊና (የሞራልሽ) ሁናቴ ነው ህሊናውን በቀና ያዘዘ ሰው የሂወት ህግ ግዴታው እንደሆነ አውቆ ይተገብራል
    አረጋውያንን የሚንከባከቡ ድርጅቶች የሂወት ህግ ስለገባቸውነው አንዱላንዱ ግድ ነው!!!!

    • @lula6977
      @lula6977 2 роки тому +1

      ክበሪልኝ

  • @telltruth4427
    @telltruth4427 2 роки тому +3

    ኢትዮጵያውያዊ አዲስ ትውልዶች አስተውሉ እባካችው ከ 'western countries ‘የምትወስዱትን አዲስ ሀሳብ ሁሉ ሳትመርጡ መሰብስብ የለባችሁም:: የጠቀማቸው እንዳለ ሁሉ ብዙ የጎዱዋቸውም ባህልና አስተሳሰቦች አሉ:: እኛም ኢትዮጵያውያን ማስቀረትም : ይዘን መቀጠልም ያለብን አስተሳሰቦች እና ባህሎች አሉን:: ኢትዮጵያዊ ደስ ብሎት እና በፍቅር ያሳደገውን ወላጅ ይጦራል:: መቀጠልም ያለበት ባህል ነው:: unlike most westerners

  • @benthessnetube7103
    @benthessnetube7103 2 роки тому +16

    እኔ እምለው የውጪ ዜጋ ነው እንደ የሚከታተላችሁ እንግሊዝኛ አበዛችሁ
    ተሰተካከሉ ከሁሉ ነገራችሁ

  • @esayiyasmengistu5516
    @esayiyasmengistu5516 2 роки тому +2

    wow...Liyuye you are different! I am proud of you.

  • @bettymesfin5376
    @bettymesfin5376 2 роки тому +6

    Girl with sky-blue dress please try to be logical and non impulsive.Those two samrties ♥️♥️♥️♥️

  • @abrakadabra611
    @abrakadabra611 2 роки тому +6

    This show is very interesting keep it up guys 👍

  • @lak8366
    @lak8366 2 роки тому +3

    Wuhuuuuu telekeke lelam 😁
    Cant wait for another episode fr
    Am a fan of this show now. 😁

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝️☝️

  • @muhammedahmed8056
    @muhammedahmed8056 2 роки тому +1

    what is the language zis program can prepared? a person that can speak only amharic language cannot understand. pls speak only by one language. we understand ur....

  • @nahomahmed4737
    @nahomahmed4737 2 роки тому +31

    Blue dress girl lacks logic and she's to emotional. sometimes its ok to accept you lost an argument or the other person is much more better than you when it comes to getting their points across!!!

    • @curlyms8504
      @curlyms8504 2 роки тому

      That's what i was thinking too

    • @inspiretionworld
      @inspiretionworld 2 роки тому

      Exactly 💯

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      Logic and emotions are all formed in the brain not skin. I don't see any white or yellow skinned girl in the group.

    • @nahomahmed4737
      @nahomahmed4737 2 роки тому +1

      @@tenalehulum i wasn't talking about her skin tone you knew what i was trying to point out don't search for issue where there is none.!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      @@nahomahmed4737
      Be honest ! Everyone has a skin tone preference. If dark was your type , you wouldn't start your comment by mentioning her skin color. You could have identified her by her name or dress. 🤔

  • @zulayka4658
    @zulayka4658 2 роки тому +3

    ኢጊሊዝኛው የግድ ነው መቀላቀል?????

  • @hanaazene9508
    @hanaazene9508 2 роки тому +1

    The girls in white and high light green are very right in every way .

  • @eyosiasephrem9415
    @eyosiasephrem9415 2 роки тому +2

    Wowww huletu lijoch yemecheresha smart nachew

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 роки тому +11

    አቤት ስራ ፈት አበዛዙ🤣🤣🤣🤣🤣🤣እኛ እኮ የመዳም ቅመሞች ብትል ነው የምንለው😍🥰🥰

  • @comedyclip1697
    @comedyclip1697 2 роки тому +2

    በመጠኑ እስማማለሁ እና በመጠኑ አልስማማም አንድ ናቸው፣ ክርክሩ የልኬት መመሳሰሉ አለመረዳት ይመስለኛል።

  • @user-dc4wr5gv3h
    @user-dc4wr5gv3h 2 роки тому +10

    የልጅ የወላጅ ለማስተዳደር ግዴታ ነው
    በሜካፕ አልስማማ ያለኝ ወበት ኦርጅናሉ ነው ለኔ ኮፊደስ የሚሰጠኝ
    ባል ቢቻውን ሳይሆን ሁለቱም ተጋግዘው ሲሰሩነው ጥሩ
    ለኔ ሀሳብ ይህ ነው

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ ከትልቅ ይቅርታ ጋር ለኔ ቻናል እስካሁን ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን ብዬ ልጋብዝ??? ግብዣ ደግሞ አይናቅም እ ውዴ???

    • @user-dc4wr5gv3h
      @user-dc4wr5gv3h 2 роки тому

      @@christinatube760 እሺ ውዴ

  • @hewotsahleyemane8033
    @hewotsahleyemane8033 2 роки тому

    I like this program for episode 2 I cant wait

  • @shadowone01x99
    @shadowone01x99 2 роки тому

    Please include english subtitles.... It will make your videos more accessible to a wider audience.

  • @metrooo23
    @metrooo23 2 роки тому

    Nice program

  • @tena9047
    @tena9047 2 роки тому +10

    በደንብ ደና አርጎ ሚከራከር አምጡልን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому +1

      የኔ ውድ ከትልቅ ይቅርታ ጋር ለኔ ቻናል እስካሁን ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን ብዬ ልጋብዝ??? ግብዣ ደግሞ አይናቅም እ ውዴ???

  • @edtube4207
    @edtube4207 2 роки тому +4

    come on guys please dont bring those five again who were against the two they were so out of the topic next time please bring some intelligent girls and who can support their ideas with a better reason and can clearly understand what the question is,,,,,by the way if keep making it better and better it will go viral good job keep it up

  • @djjopethiopia
    @djjopethiopia 2 роки тому +2

    የቋንቋ መዘበራረቅ ሳይ እኔ ብቻ ነኝ ግን ሚጨንቀኝ??? በጣም ደስ አይልም

  • @habeshawettube7780
    @habeshawettube7780 2 роки тому +4

    ዋዉ አሥተማራ ነገር ነዉ በርቱ እህቶቸ ደምሩኝ

  • @purple4692
    @purple4692 2 роки тому +5

    It would have been great if you gave credits from where you copied the content's idea from FYI its from Jubilee

    • @whitedarkwhitedark1739
      @whitedarkwhitedark1739 2 роки тому

      thank u

    • @etparadise7277
      @etparadise7277 2 роки тому

      bruh almost everyone knows they copied this from them

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому +1

      Just like keffa , Ethiopia is never mentioned and given credit as the original birthplace of coffee when they (the world) drink and enjoy it every morning, afternoon and evening. 🤔

  • @etparadise7277
    @etparadise7277 2 роки тому +1

    why do they feel the need to add english when the program is in amharic i know sometimes it slips though your tongue and you cant control it but this was way too much

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ዝግጅቱም በአማርኛ ስለሆነ ፡ አስተያየቱም በቋንቋችን ቢጻፍ መልካም ነበር ።

  • @diongotwonder5741
    @diongotwonder5741 2 роки тому +1

    That tall smart girl tho 🥺🥰🥰🥰

  • @liylabanitislamliyla4143
    @liylabanitislamliyla4143 2 роки тому +1

    ላይክ ላይክን ላይክ ሴቶች ዘድ ፋሽነዉ ልበል ልዩ😘

  • @mansewtefera7809
    @mansewtefera7809 2 роки тому

    ልዩ እና አትሮንስ ግን የትም አትገኙም እሺ...ምርጦች u guys are so civilized

  • @ritabirhanu286
    @ritabirhanu286 2 роки тому +6

    Leyuye ur smart eko ❤️

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 2 роки тому +4

    ሀሀሀ ቺኮችዬ እንደው ድሀ ወንድ በፊልም እንጂ የምታገቡን በውኑ አለም ግን አአ ደሞ እንደ መጥፎ ባህል ይመሥለኛል የኛ ሤት እህቶች ለትንሽ ጊዜ ችግር ነጭ ይሁን ሡዳኒ ባንጋሊ ናይጄሪያ ሀታ ቡርኪናፋሦ ቢሆንሥ መች ትለቁትና እሥቲ የትኛዋ ሡዳኒ ሤት ናት ሀበሻ ምታገባው ኧረ ተው ችለነው እንጂ ያም ሥል ሁሉም ሤት ማለት አደለም አብዛኛዎቹ ግን ነጮች ደሞ አፈር የመሠለም ቢሆን ወጋ ወጋ ብቻ ይመቻት እንጂ እሥከነ ድህነቱ የሂወት መንግሥተ ሠማያት ታሥገባዋለች እናንተ አላማቹ ወጣ ያለነው የሤት መብት አከብራለው ግን ልጅሽማ በደንብ ማሣደግ ግድ ይላል ቤተሠብ ለልጆች ከልጆች በላይ ተጨንቆና ተጠቦ ደህና ቦታ እንዲደርሥለት ነው ሚፈልገው የነጮቹ ባህል ተከትላቹ ገደል እንዳትገቡ any ways bertu apprciate

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 2 роки тому +10

    እንዴት ነው አንድ አይነት የሚሆነው ልዩ ስወድሽ እኮ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ ከትልቅ ይቅርታ ጋር ለኔ ቻናል እስካሁን ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን ብዬ ልጋብዝ??? ግብዣ ደግሞ አይናቅም እ ውዴ???

    • @emebetaberatube8924
      @emebetaberatube8924 2 роки тому

      @@christinatube760 መጀመርያ የምትሰራው ጥሩ ነገር ከሆነ አይቼ ቤተሰብ እሆናለሁ አያሳስብሽ /ክ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      @@emebetaberatube8924 እሺ

    • @emebetaberatube8924
      @emebetaberatube8924 2 роки тому

      @@christinatube760 ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቺ

  • @user-nm4ct6kf1z
    @user-nm4ct6kf1z 2 роки тому +5

    ለወንድ ወጠጤ ካልን ለችክ ምን እንላለን?ሙሉ አማረኛ ወይ English አርጉልን በ500 አማረኛ 1እንግሊዘኛ ሰለቸን

  • @Tube-zuzu1iz
    @Tube-zuzu1iz 2 роки тому +1

    እኔ እንግሊዘኛ በመስኮት ነው የተመሰርኩት መሰለኝ ምንም አልገባኝ ሆ

  • @DailyWord3832
    @DailyWord3832 2 роки тому +1

    Problem around most modern women is thinking that men are only the provider. Many girls are the insecure. We men's are confidence but women's truly create there problem and want men to solve it. For me the women that I want is the women who have confidence on her and mostly who respect me

  • @wondewossendebebe2974
    @wondewossendebebe2974 2 роки тому

    እግሊዝኛው የስልጣኔ ምልክት ነው ዘይገርም ?

  • @goitomebuy3529
    @goitomebuy3529 2 роки тому +2

    ኣትሮንሰ በጣም ገበዝ በሳል ሴት ነች ዋው

  • @kaliyeabe7043
    @kaliyeabe7043 Рік тому

    love the black diamond she is different right

  • @user-dc4wr5gv3h
    @user-dc4wr5gv3h 2 роки тому +4

    እር አለባበሳቹ አስተካክሉ በተቻል የቀርው ሀሳብ ልስማውና እመለስላሁ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ሞቅ ሲል ቀለል ያለ ልብስ እና ቀዝቀዝ ሲል ከበድ ያለ ልብስ መልበስ ትክክለኛ አለባበስ ነው ።

  • @Kidylicious
    @Kidylicious 2 роки тому +1

    Atronsye wuy i love her

  • @landoforigins3172
    @landoforigins3172 2 роки тому +1

    all i hear is like, like and like

  • @habibamohammed2882
    @habibamohammed2882 2 роки тому +2

    ሜካፕ ተቀባሁ አልተቀባሁ ለኔ
    በራስ መተማመኔ እኩኩል ነው!!!
    የግድ የምሄድበት ቦታ የምጠቀምውን ሜካፕ ይወስነዋል

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      [ሜክ ሴም] ስለምትቀቢ ይሆናል በራስ መተማመንሽ እኩል የሆነብሽ ። 🤗

  • @binuasmamaw179
    @binuasmamaw179 2 роки тому

    Ye Atrons idea gn temechitognal...i like she, also she is cute....💗💗💗

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝️☝️☝️

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 2 роки тому +4

    ሁሉም ሴቶች ሀብታም ወንድ ያላችሁት ግን እኔ ባሌ ደሀ እንደሆነ አታቁም እኮ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому +1

      አብዛኞቹ እመቤቶች ባሎቻቸው ፡ የእውቀት፣ የሀብት ወይም የስልጣን ጌቶች ናቸው ።

    • @emebetaberatube8924
      @emebetaberatube8924 2 роки тому +1

      @@tenalehulumአመሰግናለሁ በደንብ ተረድተሻል

  • @kibi9721
    @kibi9721 2 роки тому

    ሁሉንም ፕሮግራማችሁን ለማየት ሞከርኩ ከሌሎች እጅግ በጣም የተሻለ ሆኖ ነው ያገኘሁት ቀጥሉበት

  • @hasetlove2207
    @hasetlove2207 2 роки тому +2

    ለእኔ ብቻ ነዉ ግን ያልገባኝ🙄🤔

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ ከትልቅ ይቅርታ ጋር ለኔ ቻናል እስካሁን ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን ብዬ ልጋብዝ??? ግብዣ ደግሞ አይናቅም እ ውዴ???

  • @fenetbekele7104
    @fenetbekele7104 2 роки тому

    We can tell who is intellectual

  • @Haileyesus71
    @Haileyesus71 2 роки тому +3

    ይሄ ሁሉ ጡረተኛ ወጣት ሴቶች ከየት ነው የመጡት 😂😂

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ወጣትና ጡረተኛ ተቃራኒ ናቸዉ ። 🤔

  • @user-jk8zz5ej4x
    @user-jk8zz5ej4x 2 роки тому

    አገሪቷ የገባችበትን አደጋ እና የእናንተን ነገር ሳይ እንባችን ገና በቀላሉ እንደማይታበስ ነው የገባኝ።
    የውቅያኖሱ አረፋ (bubble) ላይ የምትንሳፈፉ፤ መርዘኛው የምዕራብ ወጀብ እያጠዳፈ ወደ መጥፊያችሁ ሲወስዳችሁ እየዋኛችሁ የሚመስላችሁ ብልጥ መሳይ አሻንጉሊቶች እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይመልስ።

  • @aynekulutekeste4361
    @aynekulutekeste4361 2 роки тому +2

    the black one beauty

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      Aren't them all black beauties?

  • @marhuny
    @marhuny 2 роки тому

    I don’t know why English!!! Choose one language

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p 2 роки тому

    ትክክል ወንድ ልጅ ሊኖረው ይገባል

    • @abenetbersu4628
      @abenetbersu4628 2 роки тому

      ልጦርሽ ነው እንዴ የማገባሽ? አንቺ ራስሽ ሊኖርሽ ይገባል

  • @hamuze9086
    @hamuze9086 2 роки тому +7

    አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ ከትልቅ ይቅርታ ጋር ለኔ ቻናል እስካሁን ቤተሰብ ካልሆንን አሁን እንሁን ብዬ ልጋብዝ??? ግብዣ ደግሞ አይናቅም እ ውዴ???

  • @belaytechbtc5219
    @belaytechbtc5219 Рік тому

    lij wedweshe siyhone tegedshe new mitwoljiew its nature cycle...

  • @asterdebebe6200
    @asterdebebe6200 2 роки тому

    እኔ እምላችሁ እህቶች እኛ ታታናሾቻችሁ ከእናንተ ምን እንማር እ?

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 2 роки тому +2

    የውዴታ ግዴታ ምናምን እረ ሼም ግዴታሽ ነው ብድር ለመመለስ ሳይሆን ህሊናሽ ያስገድድሻል ያ ማለት ደግሞ ከህሊና የትም አይሸሽም ስለዚህ ወላጆችሽን መንከባከብና መጦር ግዴታሽ ነው

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga4573 2 роки тому +4

    ጋጣጣ ሁላ መጀመርያ ልብስ ልበሱ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ሽክ በልክ አለባበስ ይባላል ። 💃

  • @danielg2177
    @danielg2177 2 роки тому +1

    At the End of the Day & At the End of the Day

  • @user-uo1qu6ng3d
    @user-uo1qu6ng3d 2 роки тому +2

    ሁሉም አሴት አንድ አየደለም እኔ ባሌ አንድም ብር የለዉም ገዘብ ሲገኘም ሲታጣም ነዉ

    • @abenetbersu4628
      @abenetbersu4628 2 роки тому

      ሁሉም ባይሆን አብዛኛዎች ሴቶች በሚያዩትና በሚሰሙት ነው የሚሳቡት

  • @mercytem727
    @mercytem727 2 роки тому

    Hulum setoche ande aynete nachew telalchi ende anchi kemeselocheshi gar eyewalshi kanchi gar teteklyenalshi ende defar

  • @senisha2166
    @senisha2166 2 роки тому

    eski atmolakeku like bella letmot new end eski mejmriya bamargna asbiew tekekl endhonshie like enaja becha😂😂😂

  • @sabaabate6177
    @sabaabate6177 Рік тому

    እውነት ነው የሚበልጠው ገንዘብ ይፈልጋል

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 2 роки тому

    Arife nw

  • @habeshatube5124
    @habeshatube5124 2 роки тому +4

    ከልጅነት ሳይወጡ ስለ ልጅ ማዉራት ትንሽ አይከብድም

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ልጅ በልጅነት ይባል አይደል ፦

  • @abel1598
    @abel1598 2 роки тому +2

    ከጥቁሯ ልጅ ሀሳብ ጋራ እስማማለው በስርአት እንዳደገች ቤተሰቧን የምታከብር ትመስላለች ልዩና ያቺኛዋ ግን እንጃ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ሌሎቹ ልጆች ነጮች ወይም ቢጫዎች ናቸው እንዴ ፧ ወይስ ዐይኔ ነው ፧ 🤔

    • @abel1598
      @abel1598 2 роки тому

      @@tenalehulum አይ በቅንነት ካየሽው ሀሳቤ ይገባሻል

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      @@abel1598
      በቅንነት አብዛኛው ህዝባችንን ስመለከት ጥቁሮች መሆናችን ይታየኛል ፤ ወንዳታው ፦

    • @abel1598
      @abel1598 2 роки тому

      @@tenalehulum አሁንም ትንሽ ቅንነት ጨምሪበት ከዛ ለማለት የፈለኩት ይገባሻል ደግሞም ገብቶሻል አውቀሽ ከልሆነ

  • @solinekahiwot2212
    @solinekahiwot2212 2 роки тому

    yes it is a gideta a "moral obligation" legally kaweranma tha parents has the right to disown you too, just because they brought you to this world doesn't mean they're obligated to raise you but there is a moral obligation in having to do so. infact more parents disown children than children disowning parents. i guess there are some people who feel good with or without makeup but they put on makeup when they're going somewhere fancy, why? i wouldn't know. but me even tho i haven't had the luxury of practicing a makeup look on my self i know i feel more confident with a lipstick on than without it sadly lol

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      Is true that Lipstick 💄 makes you play the kissing game often ?

  • @helenmoges3287
    @helenmoges3287 2 роки тому

    Wiy tkura lij besmam

  • @wondewossendebebe2974
    @wondewossendebebe2974 2 роки тому +3

    ወንድ ልጅ ምርጥ መምቻአ ካለው በቂ ነው እኔ እስካሁን ሚስቶቼ ናቸው የሙያኖሩኝ "

  • @SaraSara-nw4nh
    @SaraSara-nw4nh 2 роки тому +1

    ኧር በፍጠርችሁ በአማርኛ ተናገሩ እኔ አይገባኝ ሊላ ቋንቋ አትጨምሩ

  • @elenimasresha695
    @elenimasresha695 2 роки тому

    Enkuan hulum and set erasu kegize gize yileyayal hasabua

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @user-ym4lh9fm7f
    @user-ym4lh9fm7f Рік тому

    የተበላበት እንግሊዘኛ. ምናለ በለመዳችሁት አማርኛችሁ ብታወሩ. ዘጋችሁኝ ከምር. እኛም አልፈንበታል. ግን እኛ ቦታ ቦታ አለው እምናወራበት. የእናተስ ከፋ ገና ለመጀመሪያ ቀን እየተያያችሁ ነው መሰል ጎበዝ ነች እንድትባሉ አስባችሁ ይሆን. 🤔 ተመችቶኛል በተለይ ሁሉንም በእንግሊዘኛ ቢሆን ጡሩ

  • @merisemi665
    @merisemi665 2 роки тому

    Mogerm idea new yzachu yemetachut bertu

  • @hanan-ov4wl
    @hanan-ov4wl 2 роки тому

    liyu'ye as always u da best

    • @hanan-ov4wl
      @hanan-ov4wl 2 роки тому

      also the girl accompanying u😘😘

  • @dawitstar6325
    @dawitstar6325 2 роки тому

    "Like attract like" ,if you have the money ,if u have the brine then you get the same as you are .
    Its a universal law,unless otherwise you will be your male partner servant ,because he has it ,u don't have it all.
    Clear

  • @andualemhabte3826
    @andualemhabte3826 2 роки тому

    English techemalekachu eko yalenew Ethiopia wust mehonun think about it

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @TG-yc7nl
    @TG-yc7nl Рік тому

    የፈረንጅ ትምርት የተማረች 80/100ትዳርለይ ያለቸው አመለካከት የተሳሳተነው ያየሁትም እንደዛነው

  • @ritaseid
    @ritaseid 2 роки тому +1

    ልዩዬ ስወድሽ እኮ

  • @fadilalovetube1001
    @fadilalovetube1001 2 роки тому

    This is the Amazega😁🤣🤣🤣wayn yagera saw tigebu seydar mekolati seyamraw😜😜

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 роки тому

    እባካችሁ ዛሬ በሰለጠነው ሀገር የተማሩት ሴቶች ወደራሳቸው እየተመለሱ በኔቸር መቆም ጀምረዋል። እናነተ የምእራባውይን ኮተት ማራገፊያ አትሁኑ። ኢትዮጵያዊያን በተፈጥሮ የራሳቸው ውበት አላቸው አስተውሉ። ውይይቱ በአማርኛ ከሆን በራሳችሁ ቋንቋ ብቻ አውሩ። የውጭውን አታንግሱ። እራሳችሁን ሁኑ። አይደንቲቲ ክራይስስ ወይንም በራስ አለመተማመንን አስወግዱ። ውብ ሀገር፣ውብ ቋንቋ፣ቆንጆ ህዝቦች ነን። ስታወሩ ደግሞ ተደማመጡ። እግዚአብሔር በራሱ ፈቃድ የሰራውን ማነት መቀበል ጥሩ ነው። ተፈጥሮ ያሸንፋል። በርቱ፣በርቱ።

  • @AzmachRecords
    @AzmachRecords 2 роки тому

    🤔

  • @hiduhidaya8577
    @hiduhidaya8577 Рік тому

    ኧረ የሴቶች የገንዘብ ጥማት አንድ አልስማማም የሚል ይጥፋ

  • @yotorawi_blata
    @yotorawi_blata 2 роки тому

    All r kids not matured enough u cn see it by thier answers except the two girls with the white coat and black trousers they answering maturely

  • @mercy9120
    @mercy9120 2 роки тому

    It’s supposed to be a discussion not argument. The girl with blue dress got too much attitude she’s not trying to listen and understand but force her ideas into them. Grow 🆙

  • @user-hq1lp2eq5t
    @user-hq1lp2eq5t 2 роки тому +1

    መድረ ቁሊታም ሁላ
    ወላጆችን መከባከብ
    በእምነቱ እንለፍውና
    በኢትዮጵያ ህግ. ግደታ አለባችሀ እኮ

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y 2 роки тому +1

    ኤጭ አበረኛ የራሳችን ቋንቋ አለን የግድ በ… ……… መሆን አለበት!!!

  • @Tube-mr2mo
    @Tube-mr2mo 2 роки тому

    የከብት ጥርቅም አስጠሊታ ሴቶች የሚያወሩትን አያዉቁም

  • @waldaytean8658
    @waldaytean8658 2 роки тому +1

    Eyamarachu ykeral bir kale endebeg new mingezachu::

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 роки тому

    Ene bebkule wendi lij bene li xigena indi Hon bica alfelegem Erasun yecale yehun Ene 1 santim alfelegem Erasen macal new desa yemileg Gen 1 1 Ken yene Erdata kasaw biredeuw ceger yeleum ibza inji

  • @kassaufura910
    @kassaufura910 2 роки тому

    This two opposing women I think feminist ideology its dead wrong 🤔

  • @melakuabi3898
    @melakuabi3898 2 роки тому +2

    Chocolate my choice. I would marry dark chocolate .

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      It's been said dark don't crack.