You two know what is best for you. If there is a will, there is a way. If it is meant to be, you will be together again. Only God know your destiny. You’re mature for your age. Best wishes!
You guys are so mature to sit discuss and decide what should happen in the future. I hope you're dreams will come true and both of y'all find yourself where you wanna be.
Typical for people in their early and mid 20s to go their separate ways because they think their careers will be hindered by being in a relationship(I.e to be able to travel, stay out late for work, work with opposite gender freely)….until you’re in your 30s and wishing you fought to keep that love because now that you’re “ready” you can’t find it and will have to settle. Anyway this is just from the experience of people who did what you guys did. At the end of the day it’s your choice and hope you know the consequences. Much love and wish you the best!
I waited to watch this and Alicia and Ferhan you guys are so mature to sit and talk about what happened. Older couples who've been married and divorced should take notes from you guys and Alicia ur so pretty>3333
Ferhanovich
instagram.com/p/CdDg1KgI4QE/?igshid=YmMyMTA2M2Y=
The NOVICH
instagram.com/p/Cd472QnI7iH/?igshid=YmMyMTA2M2Y=
እንደህፃን ያረጋችዋል እንዴ ትዳርና አብሮ መኖር ቀላል ነገር አደለም አስባቹበት ነበር መግባት የነበረባቹ ያሁሉ ከለፈለፋቹ በዋላ እንደቀላል ነገር መታቹ ተለያየን ትላላቹ እንዴ unsubscribe ከዚበዋላ ምን ለመማር እኸተላችዋለዉ እደጉ ገና የህፃን ስብስብ
the teru love ማሳያ ናቹ ብለን ነበር ምናስበው every fan
ደግሞ ችት ችት አላችሁብንስ ደጋገማችሁት አይገልፀውም ኤጭ
ለምን ትለያያላቹ challenge መወጣት ከበዳችሁ ግድ የላቹም ድጋሚ አስቡበት #Broye ለማንኛውም ካንተ ጎን ነን ሴቶች በ አንዴ 13 ሰው ማፍቀር ይችላሉ አንተ ቶሎ ብለህ እራስህን ቀይረ አሳየን ✌️ አንተ ብቻ 💪💪💪
Gn betam kefitoalal 💔
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ሮጅም ከደዚ አይነት የተጃጃለና የተበላሸ ሂወት አላህወይ ጠብቀኝ መጨረሻየንም አሳምርልኝ ኢላሂየ 🤲
Amin .lehulachin❤❤❤❤❤
ውሳኔያችሁ የእውነት ከሆነ በጣም በሳሎች ናችሁ ይህን ያልኩት ስለተለያያችሁ አይደለም የተለያያችሁበትን ምክንያት በጨዋነት ወደ ተመልካቻችሁ ማቅረባችሁን ነው ድንቅ ናችሁ #ያስተዋለ ኢትዮጲያዊ ወይ ኤርትራዊ ከናንተ ብዙ መማር ይችላል# ከኔ ጋር ካልሆንሽ ወይ ከኔ ጋር ካልሆንክ መሞት አለብሽ ወይ አለብህ በሚባልበት ሀገር ቁጭ ብላችሁ እንዲህ አይነት ሰውን የሚያስተምር ፍቅረኛሞች አብረው መጋዛቸው ለሰኬታቸው እንቅፋት ከሆነ በጨዋነት በፍቅር ተነጋግሮ መለያየት እንደሚቻል በጣም አሳይታችኃል አይምሮኣችሁ አስተሳሰባችሁ አሁንም ይባረክ😘😘
Thank you
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!🙏
ሲጀምር ፍቅር እንዴ አይደለም ፍቅር እኮ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ሳያቁ ፍቅር የለም ሁሉም ውሸት ነው ።በአደባባይ ዝሙት መሰራት እና ፍቅርን መለየት አለብን ፍቅር ዘላለማዊ ህይወት ለጠቢባን ብቻ የሚታደል እውነተኛ ፀጋ ነው። እውነተኛ ፍቅር እና የእግዚአብሔር ሰላም በኃጥያታችን ምክንያት ከኛ ተወስዶል ፍቅር የለም እግዚአብሔር ፍቅሩን እና ሰላሙን እንዲልክልን እንፀልይ አንተ ወንድሜ ብትችል እራስክ ላይ ያለውን የጋኔን መስፈርያ ፀጉርክን ተቆረጥ አንችም እህቴ ከዙሙት የራቀ አለባበስ ልበሺ ከዛ ስለክብር ፍቅር ታወራላችሁ
Exactly 💯
ሀሀሀሀሀ እረ ክክክክክ
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@@Aynu24Tube ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@@naaaemaalln1191 ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
አንድ ማወቅ ያለብን ነገር በፍቅር ግንኙነት ላይ ሁሉንም ነገር መናገር አይጠበቅም !በቃ ተውዋቸው !ግን ለኛ ያሳያችሁት ክብር ትልቅ ነው❤❤❤❤❤❤
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
ሰዉ አብሮ ሁኖ ተለያየን አይደብርም ግን ፕራክ ይሁንላችሁ አሁን የፍቅር ሳይሆን የሀገር ጉዳይ ነዉ የሚያሳሰበን
Lmn ayeshiw videowen tadiya
በጣም
ሳህ❤❤
Are yerasachu guday zorbele wdeza ega sinet myaschenkn neger alen min temolafetalachu
😂😂 temechtognal
መለያየት እንደ መገናኛት ቀላል አይደለም እባካቹ አትለያዬ ምርጥ ጥንዶች እኮ ናቹ ፈጣሪ አይለያቹ የሴጣን ጆሮ ይደፈን
ድሮም የቃቃባልናሚስት ነበር የምመስሉት የከተማ ልጆች ትዳር ፊልም ላይ ያለው ሰይመስላችሀል ሁሉ ስላልተከለከለከላችሁ መብታችሁ ይመስላችሀል መጋባት መፋታት ለናተቀልድነው ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!🙏
ፍትህ ፍትህ በወለጋ ላይ ለሚታረዱት ንፁሀን ወገኖቻችን
ትልቅ ትምህርት ነው ለሌላው እየሰጣችሁ ያላችሁት
ተነጋግሮ ችግሩን አውቆ መፍቴ ማግኘት የለም እኛ ሀገር
አዋቂነታችሁን አሳይታችሆል በዚ video ውሳኔያችሁን ወድጄዋለሁ don't listen negative things ከሰው
እናንተ ዞራችሁ ትገናኛላችሁ እኛ አሁን የሚያስጨንቀን የአገራችን ጉዳይ ነው
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!🙏
እዉነት
አታስቡ የመጨረሻ ዘመን ምልክቱ ይሄ ኔው እንኳን ደስ ያላቹ ብለን ሳንጨርስ ተፋቱ ተለያዩ ።ይባስ ብሎ ደሞ ሳንጠይቃቹ የሚገርም የሚመስል የሆሊውድ ፊልም አይነት ተረት አውርታቹ ተለያየን።
እረ ተው ተው እዛው ተሰተሩ ለትውልዱ ክፉ መንገድ አታስተምሩ።
እኮ
ንገሪልኝ አቦ ስራ ፈቶች
You two know what is best for you. If there is a will, there is a way. If it is meant to be, you will be together again. Only God know your destiny. You’re mature for your age. Best wishes!
Well said dear
መጥፎ ልምምድ ነዉ እንደኖርማል እንዲታይ እያለማመዳችሁ ነዉ እምነትም ከናተ ጋር የለም ማለት በጣም መጥፎ ትምርት እግዝአብሔር አምላክ አይልም ሥሜታችሁን ተከተሉ ሥይሆን ሥሜታችሁን ግዙ ነዉ የተባልነዉ እናተ ለኢትዮጵያ አትሆኑም ልቦና ይሥጣችሁ
ከሁሉም ነገር ሰላም ፍቅር ይበልጣል ሰላም ፍቅር ይስጠን እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ህዝባችንን አንድነት ይስጠን ✝️❤️🙏
አሉዬ እሱ ያፈቅርሻል ያስታዉቃል ጊዜ ወስዳችሁ ብታስቡበት ደስ ይለኛል ፈጣሪ ይርዳችሁ
በፍቅርም ተነጋግሮ መለያየት ትልቅነት ነው🙏
Thank you
አራ በድንግል ታራቁ ካፋኝ እናቴ እያላቹ እኔን ካፋኝ 😢😢😢
She's not in a good mood.....her face saying everything 💔 🙃 😔
Awo betam 💔
Absolutely
ሲጀመር እናተ እራሳችሁን ሳትችሉ ትልቁ ትዳር ላይ ጉብ አላችሁ ይሄንን አውቃችው መሰለኝ የገባችሁበት ትዳር ዘጋኝ 🏃🏃🏃🏃
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!🙏
ሲጀመርም አላማራችሁኝም..... ለመፌመስ ተተቀማችሁበት እንጅ.... በቃ የOnline ትዳር...ወደድኳት ከሱ ውጭ ከሷ ውጭ እስትንፋሴ.... ከዛ ተለያየን🤣🤣
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!🙏
በጣም የሚያስጠላ ህይወት ነው የምትኖሩት ለምን እንደ ምትኖሩ እራሱ አታውቁም ሲጀመር ማስቀደም ያለባችሁን አታስቀድሙም ነበር ጌታ ያስባችሁ
You guys are so mature to sit discuss and decide what should happen in the future. I hope you're dreams will come true and both of y'all find yourself where you wanna be.
ስንት የሚያሳስብ ነገር እያለ ሰለእናተ ምን ያገባናል ሠላም ለኢትዮጵያ
በጣም ነው የምወዳችው ትናፍቁኛላችው አብራችው በፍቅር ብትኖሩ ደስ ይለኝ ነበር አብሽሩ ፈጣሪ ምኞታችሁን ያሳካላችው የኔ ውብ ጥዶች Love yov❤❤❤❤❤
ውይይይይይይ ኣሳዘኑኝ 🥲🥲🥲ውስጣቹን ኣድምጡ እወድቹሀለው ግን እኔ መለያየታቹ ኣሳዝኖኛል🥺🥺🥺🥹🥹🥹🙌🙌🙌
Sry
መጀመሪያውንም እሷም በእምነቷ አተም በእምነትህ ሲሆን እሚምረው ወላሂ ባል ና ሚስት የተለያየ እምነት ከሆነ ለልጆች ጠንክ ነው የምትሆኑት
ትክክል ጎበዝ
እምነታቸው የተለያየ ነው እንደ
በትክክል እኅቴ 👍👍
@@zeynebdamte1506 አዎ
የምን ተከታይ ነዉእሱ
ሃይማኖት ከምንምምምምም በላይ ነው የየሃማኖታቹ ማክበር በጣም ጥሩ ነው የወጣቹ ቤተስብ ሰለሆነ ለነፍስ ለስጋ መኖርምምም ተገቢ አይደለምምም
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!🙏
መጀመርያ አብራቹ መኖር አነበረባቹሁም ወጣት ናቹ ብዙ ነገር ይጠብቃቹሀል ከወላችጆቻቹ እየኖራቹ መማር መስራት ትችላላቹ አትቸኩሉ አብሮ መኖር ወጪ ነው የሚሙጠብቃቹ በኢትዮጵያኑሮ ከባድ ነው አሁን ሁሉም ነገር ተወዳል አሁን አብሮ የሚኖርበት ሰአት አይደለም ገወላጆቻቹ ጋር እየሆናቹ መገናኘት ትችላላቹ አይዛቹ አይሰማቹ ብዙ ነገር መፈላሰፍ ትችላላቹ ለሁሉም ነገር እትቸኩሉ በቱ ከተማራቹ ከሰራቹ መለወጥ ትችላላቹ 👏👍
Yeah
ተግባብቶ/ተነጋግሮ መለያየት ጥበብ ነው ያፈቀሩትን ሰው እየተጣሉ መለየት ብቻ መሆን የለብትም ::በነገራችን ላይ """"""""""""""""""" ፎርመር ኤክስስ ቢካም ዘ ጉድ አድቫይዘርስ /ቤስት ፍሬንድ """""" """""""
ከራሴ ሂወት የተማርኩት ይሄን ነው ::ፍቅር ባይሳካም በጥሩ ትዝታ መለያየት ለክፉ ግዜ አጋዦቻችን ይሆናሉ ።ሰለዚህ ፍቅረኛሞች በሙሉ አስቡበት "" ስተለያዩ ሁልግዜ 3ኛውን የአለም ጦርነት አትፍጠሩ "::🙏🙏🙏🙏🙏
Are you guys teleyaytachwal malet new?
Sorry
ቆንጆ ነሽ ጸባይሽን አሻሽይ፣ በጣም ተጣዬ፣ አኩራፊ እንደሆንሽ ነው ያየሁት ከሰራሻቸው ቪድዮዎች።
አሁን ወጣቶች ስለሆናቹ አይታወቃቹሁም በሃላ ግንን እያደረ ዝታድጉ ይሰማቸዋል ፍቅርር ብቻ ወሳኝ አደለም ለነፍስ ለስጋ መኖርም ጥሩ አደለም ሃይማኖትም ከቤተሰብ ጋርርር የሚተሳሰር ስለሆነ ምንም አይመችም ልጅ ስወለድምም በኔ ሃይማኖት ይሂድ ባንቺም ዝትባባሉ ለሱም ጥሩ አይስማዉም የምሬ ነው እኔ እማቃቸው ስንት ፍቅርር ስንት ቤተሰብ ችግርር ደረስባችው በመጠረሻ ተፋቱ ልጆቻችው በመሃል ቀሩ ደስ ብሎኛል የሄ መወሰናቹ እግዝኣብሔር ላንተ እምትሆን ይስጥህ ለስዋም ጥሩ ባል ይግጠማት በርቱ አይዛቹ ልወደፍትም ቡዙ ዕድልነው ያላቹ🙏🏻🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹💃🏻💃🏻💃🏻❤❤
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
ያመቻችሁ ተነጋግሮ ተማምኖ መለያየቱ በጣም አሬፍ ነገር የምር ግን ደብሮኛል ስለተለያያችሁ😔😔
Thank you
Why is no one talking about his eyes?........ He looks so sad...... May God be with you guys, this will pass I guess. Be strong .😊
ከዚህ ታሪክ መማር የምንችለው ሴት ልጅ ለትዳር ለሚመጥን ወንድ እስክታገኝ አብራ መኖር እንደሌለባት እና ወጠጤ ወንድ አላስፈላጊ መሆኑን ነው
😀😀
እሺ ጋሼ 🤣🤣
😂😂😂😂የተመቸኛ ኮሜንት
👏👏👏👏👏👏👏
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!🙏
Ali look like angel she is the most beautiful woman with beautiful soul...keep strong angel you got this yen konjo
ተፋታችሁ አልተፋታችሁ በኛ ህይወት ምን ይጨምርልናል go to ገደል 🚶♂🚶♂
Gefegha
😂😂😂
ምንአይነት መርዝነገርነሽ እዲ ይባላል ኢትዮጲያ በፍቅርና በተስፍ ትሞላለች ብለን ተስፋ ያረግንባቸው ሰውች ተፋቱ ቲያለሽ እረ ይደብራል
😀😀😀😀
😂😂😂😂😂😂
የዘንድሮ ፍቅር ከአቦ እስከ ስላሴ ነው ብቻ በፍቅር መለያየት ጥሩ ነው ለማንቻቸውም አይዞሽ ገለቴ አይዞክ ገለታ
Typical for people in their early and mid 20s to go their separate ways because they think their careers will be hindered by being in a relationship(I.e to be able to travel, stay out late for work, work with opposite gender freely)….until you’re in your 30s and wishing you fought to keep that love because now that you’re “ready” you can’t find it and will have to settle. Anyway this is just from the experience of people who did what you guys did. At the end of the day it’s your choice and hope you know the consequences. Much love and wish you the best!
Thank you
የዘመኑ ፍቅር ይገርማል አይ ጊዜ ሢጀመር ምን አሥቸኮላቹ ሢቀጥል አሁን አሚያሣሥበን የአገር ጉዳይ ነዉ 😊
እና እዚ ምን ትሰራለህ ሂድና ኢቲቪ አታይም
@@sihnovich6922 💀
በምነት ስለምትለያዩ ትዳርም ፍቅርም ደስ አይልም ከምንም በላይ እምነት ይቀድማል🙏
este.xegurhn.telchteh.wend.msel.anchem.endeset.lbeshe
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!🙏
@@HaregGetachew-tj8ws ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!🙏
Yes
❤❤❤bfetari abo ateleyayou tarekachew ande layeh wnachew yekdemo ngerochachew endimalseh telota new
I waited to watch this and Alicia and Ferhan you guys are so mature to sit and talk about what happened. Older couples who've been married and divorced should take notes from you guys and Alicia ur so pretty>3333
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!🙏
ወጣት ስለሆናቹ ነው እንጂ በሃላ ልጅ ስትወልዱ 2ት ሃይማኖት በምንም ተኣምር አይሆንም አይሄድም ጥሩ ሃሳብ ጥሩ ዉሳኔነው የውስናቹ እግዝኣብሔር ጤና ይስጣቹ እኔ ደግፌኣልሁ ❤🙏🙏💃🇪🇷🇪🇷
በትክክል
በሃይማኖት ጉዳይ ነው የተለያዩት?
አዎ እማውቃት እህቴ በእስላም ፍቅር አግብታ ልጆች ተስቃዩ ግማሹ ይሱ ግማሽ የስዋ ሆኑ በጣም ከባድ ነዉ በቴሰብ ተጨምሮ ኡእ አሉ ተፋቱ ይሄነው መጨረሻው
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!🙏
@@oneloverahel7468 ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!🙏
Why does all Fegegta react couples end up like this 🤔
That show is cursed asf🤦♀️
🙅🙅🙅 mekome alebeti fegegta😂😂
internet scam bruh!!
Lmao
Inem yegeremegni fegegita react layi isuni kaxayu motalehu isunwani kaxahu abidalehu yaliti ngr ere fack hulum ngr
Yeamerica ej slemigebabet
በኪዳን ምህረት እንዴት እንዴ ደነገጠኩኝ😥🙏 በጌታ በማርያም በአላህ እንዳትልዮብን😥☝️ ማፋቀረ ከናንተ ነው የተማረኩት😭የድያብሎስ ጆሮ ይደፈን እስክ ወልዳቸው ከብዳቸው ቡሩክ ሆናቸው ድያብሎስን አቃጠሉት እፀልልሃቸዋለው አብራቸው እንድትሆኑልም😳🥰🙏
Sry
የተለያየ ሀይማኖት ሆነው እነሱስ እደት አስቡት ከሁሉም በፌትትትትት እምነት ይቀድማል መጀመሬያ ሴገናኙ ስለእምነታቸው ማወቅ አሁንማ ይህ የለም ዝብለው ጥልቅ ነው እሜሎት
በጣም ነው የደበረኝ ስሰማ ግን የ ፍቅር አምላክ አይለያቹ
ደስ ይላል ግን ብዙ ልታይ አላችሁ የሰዉ አይን ደግሞ ብረት ያጣምማል ለሚቀጥለዉ ጥንቃቄ
Lik nw
*_I admire your maturity guys good luck on your future._*
Thank you
ደህና መሸቀያ አገኘህ አሹ
የኔ ምርጥ አሹርካ 💜
በሳል ሴት ከወጠጣ ጋር ከትዳር በፊት አብራ አትኖርም በዚህ ነገር ውስጥ ተጎጂዋ ሴት ናት ከቤት አስወጥቷት ተዋት
@@eshetubeyene9557 የደራሲዉ ስም ማነዉ
Ayzoh ayzosh life ant a clear path just keep on shining.
Thank you
የዘደሮ ፍቅር እቃቃ ጪዋታ ነዉ 😎
😂😂😂እኮ
እንደሹራብ መቀያየር ሆነ እኮ ውይይ ፍቅር 😅😅😅
@@maranat7829 😂😂😂😂😂😂
🙈🤤🤤🤤🤣🤣🤣🤣
ተጃጃሉብን
እውነተኛ ፍቅር በመሀከላቹ ካለ ምንም ነገር አይከብዳቹም ነበር አሁንም ልጁ እንደሚወዳት ያስታውቃል እኔ በድጋሚ አንድ ላይ ሆናቹ ባይ ምኞቴ ነው የፍቅር አምላክ ያጣምራቹ ታስቀኑ ነበር
Ljita lela lemida yhonal
አሜን ለሁለታቸው አዝኛለው😥
የሴጣን ጆሮ ይደፈን 😭😭😭😭ፈጣሪ ይርዳቹ አመናለው ዞራቹ ትገናኛላቹ 🙏🙏🙏
How mature of you. This is the most mature way to handle things. May God be with you kido's
ከሞትና ከዝሙት ዉጭ ትዳሩን የፈታ በእግዚአብሔር ፊት እጅግ የተናቀ እና ያመነዘረ ነዉ።
አስቡበት ካለማወቅ የተነሳ ነገያችሁ ፀፀትና እምባ የሞላበት አለም ይሆናል።
Sijmer beEgzabher fit mech tegabu...ymatakuteh atkebatru...sra fet hula
የፈጣሪ ያለህ በሃይማኖት ከማይመስሉ አትጋቡ የሚል ቃል ሳትጠብቅ ያመነዘረ የሞተ .... ሙስሊም ላገባ አይመለከትም
Yamer bxam nber modachu stil ahunem deras yawe hulum labago nw aberachu betamerum mnm marag aychalm das baylm💙😌
Thank you
ምድነው ግን አንድ ላይ ሆኖም እኮ ትልቅ ደርጃ ላይ መድርስ ይቻላል ሌላ ችግር ከሌለ የምር ግን ፍቅር ጠለው ጌታን😔😔ያሁሉ ውሽት ነበር
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!🙏
ayzon hulum melkam yehonal be hayemanot kehone gn betam azenalew ewnt amelak yerdacu
Thank you
ወይኔ እኔ በምንም ተአምር አላምንም፡ መለያየት የሌለባችሁ ጥንዶች ናቹ፡ እረ ብሩኬ የት ነህ አስታርቅልኝ ብሮ
ሀይማኖታቼውስ አረ ይደብራል እውነት ከሆነ ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰኑት
@@ዚነትደጋንUA-cam መጀመሪያ ለመፋቀር ያብቃን እኮ፡ ፍቅር ይቀድማል
@@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ እምነት ከለለ ፍቅር የለም
@@ዚነትደጋንUA-cam ዊ እሳ ምን ደነዉ እምነትዋ
ሚስኪን አሣዘንሽኝ የሂወት መገድ ወደየት እደሚወስደን አናንቅም ችግር ነው ሆደ
Bro eskezare yehen neber metebkew ahun yene tera new tagebignalesh
ምርጦች እኔ ነኝ ወይስ እናተ ናቹ የጠፉቹት?!በተረፈ እንኳን በሰላም በጤና ተከሰታቺ❤❤❤🙏
ናፍቃኛለች you tube ስሟን በአላ አስቀምጥልኝ💔💔💔😭
Instawa @aliciatasew_b
"የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰምበሌጥ" መሆኑ ስለሚገባን ኣይደንቀንም "እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ደብቁኝ ያመጣል" የተባለው ኣሁን ገና በእናንተ ኣየነው እደጉ ትደርሳላችሁ እሺ።
ከዚ በላይ ቀንድ ያብቅሉ ወይስ 40 ካልሞላቸው ልጅ ነቸው
Denkoro neh ende?yenetolotolo bet malet hulunim neger afatenut lemalet new. Decent sira yelacehew or timhirt altemaru, just flashy life eyenoru neber. Yihem yaw chewata kalhone , prank bilew kaltejajalu new
ድሮም ሙስሊም እና ክርስትያን አብሮ መኖር አይችልም
ዛሬ ልደቴ ነው ውዶቼ አስደስቱኝ ቤተሰብ እየሆናቹ 100 ሰው ነው የቀረኝ እመልሳለሁ 🎂🎉💐
መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ/ዘመንህ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ስራ እምሰሩበት ይሁንላችሁ
Amedam Lela bota atadergim/ GM ende
b
መልካም ልደት🔥
@@donaytroyal860 Amen Ehete Thank you so much💕🌸🌸🌸
መጀመሪያ ለመለየት ነው ወይ የተገናኘው ስራ ትዳርን አያስተውልም
ተጋባን ተፋታን ከዛ ፕራንክ ነው መናምን ስልችት ያለን ነገር youtub ን እንድንጠላ አታድርጉን አቦ ደሞ ታምሩ ነበር ለምን ተፋታችሁ በናንተስ አያምርም እሺ እኔ ምን አንደደኝ 🤔🥺🙄
😁😁😁😁😁
That's how they make money
ምን ይመስላሉ በፈጣሪ ሰው በሚታረድበት ሀገር የናንተ ፍቅር፣፣ፀብ ማን ያስጨንቀዋል?
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!🙏
😂😂የነሱን አይነት ፍቅር ይስጠኝ ያላቹ ሰዎች እንዴት ይሆናቹ ይሆን
Stop
አንች ክፉ 😂😂😂
😂😂
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!🙏
😁😁
የቶማስን ኬክ ላይ ሪማክስ አርጌዋለው ቻናሌን ቼክ አርጉልኝ 🙏🙏
ተዋዶ መለያየት ከባድ ነው🥺ውሳኔያችሁ ከሆነ ደግሞ ለቀጣይ ህይወታችሁም ቢሆን በየሀይማኖታችሁ ጠንካራ ሁኑ አጋሮቻችሁንም ስትመርጡ በሀይማኖታችሁ ይሁን ብትለያዩም ተዋደድ ጎደኝነታችሁን አጠንክሩ
እህ ከፈርሽን ምድነውባአሏህ መቸምያምራል አትሉም😢😢😢
🥺በነዚክ ልጆች በመለያየት ልቤ የተሰበር እኔብቻነኝ
የሆናች ኮተታሞች ህዝብ እያለቀ የማንም ጨምላቃ እየወጣ ተለያየን ተለያዩ ምን ይጠበስእኛ ስንት የሚያሳስበን ነገር አለ
ውይ በጣም ነው ያዘንኩት መልካም ነገር ይግጠማችሁ
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!🙏
Fitachin ley endeza endaltelalasachu 😂😂😂😂😂
yane argza yhonal or asordachut yehonal 😂😂😂😂😂😂
ያጋጥማል ከዚ የምትማሩትን ነገር አስቡ መለያየት ቢኖርም መከባበር ና ጓደኝነት መቀጠል ይቻላልኮ❤❤
ህፃን ልጅ የለም የሚታለል # 🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
Okay well this happened ....soo it's ok nobody is perfect .... you two kids are so young you have more to experience . Keep shinin' kidos
የነተን ፍቅር ስማኝ ከርሜ ፍቅር እንድጠላ ምክንያት ስለ ሆነቹኝ አመሰግናለሁ 😂😭💔💍🔐
hhhhh
Sorry
የምትሳደቡ ልጆች ግን ጤነኘ ነችሁ መብታቸዉ ነዉ በነሱ ሂወት ምነዉ እኛ እንዘዝ አላችሁ
ከሚገርመኝ፣አንዱ፣በስው፣ህውት፣እሚፍርዱ፣እደ፣ሞትም፣አለ፣እንኮን፣መለያየት፣መቸም፣ጥሩ፣እዳነገር፣የተያዝን፣እንመስላለን፣አጃኢብ፣ነው፣
Ere bgata ande wenu ateleyau tareku benatachew❤❤❤
በጣም እኮ ነው የምወዳቹህ የ7አመት ፍቅረኛዬን የተጣላሁት በናተ ምክንያት ነው ፍቅርህን አትገልፅልኛም እኔ የምፈልገው እዲህ አይነት ፍቅር ነው ብዬ 🥺ጉድ አደረጋቹህኝ 🙄በቃ ቶሎ ይቅርታ ልበለው ሳያመልጠኝ🏃♀️
አረ ቀልደኛ ነሽ እውነትሽን ነው ?????
😂😂😇😇🕵🕵
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
🤣🤣🤣
ክክክ ስው እንደቤቱ እንጂ እንደጎርቤቱ አይኖርም እንደቤተሽ ኑሪ መንደር ያይሽውን አድርግልኝ አተብይ
Ebakachu fker ekaka adelm ferso megenba bedenb asebubet ena awertachu tetareku🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እሰይ እንኳንም ተፋታችሁ ጡጦ ጠብታችሁ የልጠገባችሁ ሁሉ አፈቀርኩ ምናምን እያላችሁ በደቂቃ ተፋታን ትላላችሁ መጀመሪያ መች ተጋባችሁና
Kiberulign tilik sew nachu ewinet be fkr indez masebachu legna arf timirt nw 🙏
Thank you
የሚመጥናችሁ አይነት ገለፃ ነዉ እናመሰግናለን👏👏👏
Lidu beteseb adrgign ema
Thank you
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!🙏
Ba geta atilayayu 😢😢😢😢 mendenaw gen 😢
ድምፅሽ የሰላም ተስፋዬን ይመስላል ወኬ
በቃ ተለያዩ ቻው 😭
0-2500000 ua-cam.com/video/DyxfbVNXKFc/v-deo.html
Enem endeza eyalku neber
Hulem liteyikat mifeligew tiyake neber tnx
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!🙏
አማኑኤልን ቲክቶክ ላይ ስሳማ ደንግጨ ነበር በጣም ግን አብራችሁ ስላየኃችሁ መቸም እንደማትለያዪ አመንኩ 😍
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!🙏
ቆይ ሲጀመር አብራቹ ሆናቹ የፈለጋቹበት ቦታ መድረስ አትቺሉም ፍቅር ካለ ሆሉንም ነገር ማሸነፍ ትቺላላቹ ለመለያየት ለምን ጀመራቹት የምር ይደብራል ሲጀመር ፍቅራቹ የውነት አልነበረም ማለት ነው😒😒😒😒💔
እንዴ ቀብዲ ተቀብለሻል እንዴ?😂😂😂 መዋደድ ና መለያየት ያለ ነው ።በልጅነት መጋባት እራሱ በጣም ይከብዳል ።በሰው አይፈረድም ብዙ ተጋብቶ ልጆች ወልዶ የልጅ ልጅ አይቶ ይፋታል እኮ በነገራችን ላይ አንደዚ ተከባብረው ጓደኝነታቸውን መስቀጠሉ በጣም ደስ ይላል በርቱ
የራሳቹ ጉዳይ ታዲያ እኛ ምን አገባን ምድረ ኩታራ ሀገር ሲቃ ውጦት የናንተ መፋታት ለኛ ምናችን ነው?
ይሻላል ምክንያቱ 2ት ሃይማኖት አይሄድም ምንም ቢሆን ምክንያቱ ወይ እስዋ አንታጋር ትሂድ ወይ አንተ ካልሆነ እንደወንድማማችነት ሁኑ💃🏻🙏🇪🇷💃🏻🙏🇪🇷💃🏻
0-2500000 ua-cam.com/video/DyxfbVNXKFc/v-deo.html
የልጁቷ ሐይማኖች ምንድ ነው
ኦርቶዶክስ
አይሆንምምምም
@@luluhabtu6808 እሱ እሣ ማሬ
አማርኛ ከጊሊዘኛጋ አታቀላቅሉብን ወይ አማርኛ ወይ እግሊዘኛ አውሩ
Eshi
@@ferhanovich እናም በጣም ነው የምወዳችሁ ባትለያዩ ደስ ይለኛል የምር😥🥺
በቃ የዘንድሮ ፍቅር ወር አያልፍም
Why🥺??? Her smile is not real... I think that was the wrong decision. Her eyes say a lot. She is very sad and trying to hide it ...Please get back 🙏 😢
Sry
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!🙏
ባካችሁ ውደዛ ውደቁ ምን ይመስላሉ የናተ ምች አስጨነቀኝ ሀገሬ ነው ያስጭነቀኝ
Mn tseralh ye couple video wist
So is it a divorce or u guys are just taking a break? I wanna see u get back together
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰቤ ያልሆናችሁ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!🙏
ሙዝዝ አላቹሁ😅😅 ስነስርአት ግን ጥግ ድረስ ነው አይይ ሆፕ ሚዲያ ስለሆነ እንዳልሆነ😂
the way he look at her ufaaa💖