ለመጀመርያ ጊዜ የት ተሳማችሁ? - ምን ስሜት ፈጠረባችሁ? | People Describe Their First Kiss | Selamta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • Follow us on Social media :
    ▶ Telegram : t.me/selamta_1
    ▶ Instagram : / _amaha__
    ▶ Instagram : / selamta_1
    ▶ Tiktok : www.tiktok.com...

КОМЕНТАРІ • 128

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 роки тому +63

    ሊቀ መልዕክቱ ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🏻💚💛❤️

  • @ethiopiangurl248
    @ethiopiangurl248 2 роки тому +33

    He says he’s ye bet lij but thinks his first kiss was in church
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bint4181
    @bint4181 2 роки тому +20

    ይገርማል መቸነው የምሞቺው ተብሎ ጥያቄ አለዴ ላሀውላ ወላቁወተ ኢላቢላህ

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ

    እግዞ ምሀረነ ክርስቶስ ዝሙት ተስፋፋ ብቃ ዝብሎነው ተሳምነምናምን እዴ ከትዳር በፊት ሁሉ ዝሙት ነው እናስተው በሀገራችንላይ መከራው የብዛው ሀጥያታችን በስቶነው እሲኪ እናስብ እናስተውል

    • @inspiretionworld
      @inspiretionworld 2 роки тому

      Ere mashkabet demo kiss kemch behula nw zimut yhonewu agul atmenatsedkubn jezba

    • @nazrawitabera
      @nazrawitabera 5 місяців тому

      Be mesehaf kidus meseret mesasam medarat new so it is zemut demo mesehaf kidus yaye yetemeye amenzrual ylal

  • @nasasma9659
    @nasasma9659 2 роки тому +36

    ምን አይነት ጀዝባ ነው ,አላስተውስም ብሎ የተሰማው ሰሜት ደስ የሚል ይላል!!እንዴት አስታወሰው ???😂😂😂

  • @benreg5953
    @benreg5953 2 роки тому +2

    ---------------------------
    3:22 - አባ ፥ ወንድ ነው እንዴ የገለጨጨህ ????? 🙄 እንዴት ነው ነገሩ ?! 🙄 አወዛገብከን
    ---------------------------
    |
    |

  • @ዛሬንኑርስለነገአትጨነቅ

    እድሜ የፈጣሪ ፈቃድ ነው እርሱ በፈቀደው ልክ ያኑረን። እምየ ኢትይዩፕያን ሰላም ያድርግልን ሀገር ከሌለ መኖር የለም።

  • @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን

    200አመት ብቀመጥ ደስ ይለኛል በምን አጋጣሚ ብሞት ደስ የሚለኝ ሶላት ላይ ሁኜ ዱአ እያረኩ ተድገት ትን ብሎኝ ብሞት ደስ ይለኛል አላሁ አዕለም

  • @samritube9007
    @samritube9007 2 роки тому +8

    እንዴ ፈጣሪ እስከ መቶ አመት ያኑርኛ እየቀለዳችው ነው 68 እኮ ገና ነው የቤተስቦቻችን እድሜ በሉ ጨምሩበት

  • @fetawitaboa-i1i
    @fetawitaboa-i1i 2 роки тому +17

    እዚ ቻናል ሚመጡት ፍቅር ፈላጊዎች ወንድም ሴቱም በጣም ነው ምያማምሩት💙☺

  • @bint4181
    @bint4181 2 роки тому +7

    ግን ሆላችሁም ተፋቀራችሁዴ ንገሩን ባለፈው ጥያቄ ስትጠያየቁ ነበር😂😝

  • @fatumatubegds2183
    @fatumatubegds2183 2 роки тому +3

    ኧረ 65 እና68 ያላችሁት ግን ደሞ ለምኞት 100 አትሉምደ እድሜ ሲሄድ አይቆይም

  • @eyoba7465
    @eyoba7465 2 роки тому +9

    #Liyu u have to open ur youtube soon u rock it gal...u r a showbiz sensation ❤❤❤❤❤❤

  • @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ
    @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ 2 роки тому +4

    እኔኮ ፈገግ ያደረገኝ ነገር ቢኖር አሏህ የወሰነዉ ነገር እያለ የነሱ ምኞት አንዱ ሳልጃጃ አንዱ በተኛሁበት አንዱ በአደጋ ባይሆን ይላል

  • @ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ

    ይህ ሁሉ ሳያገባ ነው የዘሞተው እግዚኦ ተሳሀለን

  • @meab7556
    @meab7556 2 роки тому +4

    እነዚህ እንዲህ ካየን ልጆቻችን እንዴት ይሆኑ ይሆን አቤቱ አንተ ምራን

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew 2 роки тому +3

    እኔ 100 ምናምን አመት ብሞት ደስ ይለኛል እፍፍፍ እድሜኮ ፀጋ ነው

  • @kokobtemelso7555
    @kokobtemelso7555 2 роки тому +1

    Ene melew ehe program ke utube genzeb lemagegnet new weys mndn new miastemerew just nonsense useless

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 роки тому +2

    የተሳምክበትን ሳታስታውስ ሰሜቱን እዴት አስታወስከው😋😋😋😋😋

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ

    አድኳ ንስሀ ገብቸ የሚል ጠፋ ያው ሀይማኖት የለሽ ሁነናል ማለት ነው ወደልባቸን ይመልስን

  • @waleayehu1472
    @waleayehu1472 2 роки тому +3

    Ewunetun lemenager be snt ametie endemmot alakm the fincht one 😂😂

  • @mesaymekonnen4024
    @mesaymekonnen4024 2 роки тому +4

    3:20 ፌዴራል/ደህንነት ነው እንዴ የሳመህ?😂😂😂

  • @inspiretionworld
    @inspiretionworld 2 роки тому +1

    The guy with Light blue shirt "can u please about ur first kiss" tewu bakh

  • @joyshimelesweightlosschann1724
    @joyshimelesweightlosschann1724 2 роки тому

    be 65 amete newu memot mefelgew yalshew lej gen endet nesh? hulu selam?

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 роки тому +8

    ደግሞ የመሞቻችሁን ነገር ታመቻቹ ጀመረ አይ እግዚአብሔር እዳለ ፈጣሪ እደፈቀደ ነው የሚባል ለንሰሀ ሞት በቅተን እንሞት

  • @ለሚወለተብርሀን
    @ለሚወለተብርሀን 2 роки тому +2

    አንድኛችሁእንኳን ንስሀገብቸ ብሞት ያለየለም ፡፡፡አይየኛነገር

  • @bertokanabebe8659
    @bertokanabebe8659 2 роки тому +1

    በእናንተ ዘመን ምን ያላየነዉ ያልሰማነዉ አለ የነነዌ ህዝቦች ነን እኮ እግዚአብሔር በምህረቱ ይየን

  • @hanaganet414
    @hanaganet414 2 роки тому +1

    ምድረ ወጠጤ ሥራውን ሠርታችሁት ሞታችኋላ

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ

    አየ ዱኒያ በምን አይነት መንገዲ ብትሞት ይሻልሀል ተብሎ አንዳችሁ እንኳን ወደጌታየ ተመልሸ ብሞት ትላላችሁ ብየ ጠብቄ ነበር ግን ሁላችሁም አካላችሁን እንጂ ነብሳችሁን ከዱኒያ ማውጣት አልፈለጋችሁ አልሀምዱሊላ የሙሀመዲ ተከታይ ላደረገኝ ጌታ ከመስገጃየ ላይ ውሰደኝ ያረህማን አዛኝ ነህና

    • @ደስታዩቱብ
      @ደስታዩቱብ 2 роки тому

      አጀብ አንች ባይሉ ውስጣቸው ሳይል ይቀራል ብለሺ ነው!!!!

  • @thisnightitme3889
    @thisnightitme3889 2 роки тому +4

    ማታ ተኝተክ ጠዋት ስትነሳ ነዉ 😂😂😂😂😂

  • @seritoain1786
    @seritoain1786 2 роки тому +1

    ኧረ በሰት አመት ምትሞት/ ች አይበልም ሰዉ የከፈሩን ፍሬ ይበላል ይላል በእግዚአብሔርም ቃል ሰው የምሙትበትን ቀን በምን የወቃል ምን አይነት ጥያቄ ነው ግን😎🤔🤔🤔

  • @etneshabebe8701
    @etneshabebe8701 2 роки тому +2

    እኛ ስለሀገር ያሰብን እናተ አለሙ ሀገር ናችሁ እድሜ ትዳረወ የእግዜር ነው የሚሰጠን

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +3

    ፈጣሪ ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን በሉ በዚህ ሚዲያ ፍሬ ያፈሩትንም ዱቅ አድርጓቸው እኛንስ የመዳም ቅመሞችን አትጋብዙንም እኛ ኦፍኮርስ ባይዘወይ ምናምን እያልን አንሞላቀቅም😂😂😂😂

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 роки тому +4

    በተኛንበት ያሉት ግን ጤነኛ ናቸው 🙄 አስቡት እስኪ ስለነገ እያሰባቹ ተኝታቹ በዚያው ስትቀሩ አኡዙቢላህ አንተ አሟሟቴን አሳምርልኝ
    ሰው ታሞ ሲሞት ደስ ይላል ታዳ ከ3ና 4ቀን ያላለፈ በሽታ ሲሆን ማለት ቤተሰብም እንዳይቸገር

  • @habubrhane8933
    @habubrhane8933 2 роки тому +7

    በረቱ ወንድማችን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 2 роки тому +3

    ሁሎም ወሸታም

  • @ijibuabebe3034
    @ijibuabebe3034 2 роки тому

    Shameless!!! Useless. Is the time to talk about all these garbage?

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 2 роки тому +3

    Get hoyi ebakehn Ethiopian asebate 💚💛❤😭😭😭💔💔💔👏

  • @ሠመርትንሿ
    @ሠመርትንሿ 2 роки тому +10

    አላህ እደፈቀደልኝ እኖራለሁ እሞታለሁ😭

  • @mekdelawittaye2633
    @mekdelawittaye2633 2 роки тому

    60 bet mtlut gn yan yahl eko atarejim bezi gize ኤርሚያስ አመልጋን ataywm 67 ametu eko nw mnshe koy 🙄

  • @benyaminjamma
    @benyaminjamma 9 місяців тому

    This is so embarrassing 😳 walk iyaderegin nw yetesamkut mnamn Btm asafari nw 😂😂

  • @husniyamohammedsirag
    @husniyamohammedsirag 2 роки тому +1

    አይ መግማማት እደዚህም ተሰለጠነ ነዉ ሚሉት ማለት ነዉ

  • @believe1664
    @believe1664 2 роки тому +2

    Hop betam nw emizazawu

  • @ayanjamal894
    @ayanjamal894 2 роки тому +1

    Hope ewnate belahale allah becha nw yemyawkew mnemotebten ken

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 5 місяців тому

    የሞልፋጣ ጥርቅም

  • @ketemabelay3668
    @ketemabelay3668 2 роки тому

    mendnew mkelut kletam shmagle

  • @matyas9926
    @matyas9926 2 роки тому +2

    65 kkkkkk

  • @meskermstba5151
    @meskermstba5151 2 роки тому

    Omg bka agra wetat problem of mind only with relationships new that really shame on guys Bzu. Emisasb eyale.
    Pls tech support to great work not this easy game like tom and jerry 😂

  • @monelove3308
    @monelove3308 2 роки тому

    Mamotu ayidelem miyasfaraw min dagi nagarochin sariche new mimotaw malati new miyasfaraw sirachin Arif kahone moti ayasfaram sirachin yasamirew lasaw dagi hasabi yeta chagare mirada yadirgan irasi wadadii anihun please please

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 2 роки тому +1

    እናንተ ግን እውነት ኢትዮፕያዊ ናችሁ

  • @ህይወቴሰመረ
    @ህይወቴሰመረ 2 роки тому +9

    90አመት ብኖር ደስ ይለኛል

  • @ethiopianpoetry160
    @ethiopianpoetry160 2 роки тому +1

    How to be in this game?

  • @helenmoges3287
    @helenmoges3287 2 роки тому

    Ere ke bizu sew gar new yetesasamew

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 2 роки тому +1

    እሡ እንደፈቀደልኝ 😥😥

  • @kiyaa88
    @kiyaa88 2 роки тому

    sher like sher like sher like sher like sher like

  • @ሱሱቢትባባ
    @ሱሱቢትባባ 2 роки тому +1

    እኔደሞ ሊጋቡነው ያለ መስሎኝ

  • @tsehaytube6198
    @tsehaytube6198 2 роки тому

    ኤጭ ዝሙታም ሉላ ሰውን አታዠናጉት

  • @ashiraqsirgota2360
    @ashiraqsirgota2360 2 роки тому +1

    ወነትህን ነው

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 2 роки тому

    ከላይ ነው ሁሉም እሱ በቀፈደዉ ቀን ሰዓት እሞታለሁ ከኔ አይደለም

  • @kedirseydi5682
    @kedirseydi5682 2 роки тому +1

    አላህ ባለውቀን ነው

  • @mastuchalie7092
    @mastuchalie7092 2 роки тому

    ሆፕ እና ልዮ የፍቅር መንገድ ምን ላይ ደረሰ

  • @4U_00
    @4U_00 2 роки тому

    ቆ*ሻዎች ስቱቲዲቲ አት ኢትስ ሀየስት ሌቨል

  • @denbena3718
    @denbena3718 2 роки тому +5

    አንደኛ ነኝ ሼር ላይክ በርቱ👍👍

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 2 роки тому

      ውድ ኢትዩጵያን ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልን በያላችሁበት በዱዋ በፀሎት አስባት ነገም ዛሬም ኢትዩጵያ ወደፊት🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      ሰላምበቅንነት #ሰብስክራይብ #አትለፊኝ😢

  • @umhabib172
    @umhabib172 2 роки тому

    እኔሥ አላህ ሢል ይገለኛል መቸበኛ ምርጫማ በሆነ ሆ

  • @حياتيكلهالله-ف5ج
    @حياتيكلهالله-ف5ج 2 роки тому +1

    ደግሞም ከሀድዎች ሁናችሁ ሞትን ትመኛለች እዛኮ እሳት ነው የሚጠብቃችሁ ሙስሊም ሁኑና መልካም ሰርታችሁ ሞትን ተመኙ

  • @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ
    @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ 2 роки тому

    ኧረ ዛሬ ሸበላ ሸበላወቹ ምንድነዉ ነገሩ ክክክክ

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ

    እኔ ብኖር ደስ የሚለኝ መቶ አምሳ

  • @pubgvideos2842
    @pubgvideos2842 2 роки тому +2

    hi

    • @sayidas9838
      @sayidas9838 2 роки тому

      በጣምያስጠላልጥያቄዉደግሞእንደዚህአይነትዉሬሚዳያላይ

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ

    ውዶቸ ገጠመኝ አድምጡ ብዙትምህርት ታገኙበት አላችሁ ብይቱብ

  • @amehamchuye9505
    @amehamchuye9505 2 роки тому

    4:12 beautiful 😍 ❤ 💖 ♥ 💕 ✨

  • @bitbek6813
    @bitbek6813 2 роки тому

    Blue tshirt with tattoo

  • @ashewizzee2080
    @ashewizzee2080 2 роки тому

    Wrong question

  • @DeguDerese-w9b
    @DeguDerese-w9b 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 роки тому

    85 ደፋር

  • @ashewizzee2080
    @ashewizzee2080 2 роки тому

    Wrong question

  • @ዉቢትYouTube
    @ዉቢትYouTube 2 роки тому +3

    እነዚህ የተጣበሱ ናቸዉ ወይ😌

  • @alhamdulilahayu477
    @alhamdulilahayu477 2 роки тому

    yemote desta alew gud eko new

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 роки тому

    የሞቱ ነገር በሳቅ

  • @tigistamubekeklejust251
    @tigistamubekeklejust251 2 роки тому

    wow ወንድሜ እግዚአብሔር ቅድ ደስይል ❤🌾

  • @AaAa-nm5fy
    @AaAa-nm5fy 2 роки тому

    ምንላ ደርሰዋል ፍቅራቸው

  • @Yነኝነፍጠኛው
    @Yነኝነፍጠኛው 2 роки тому

    65ትንሽ ነው😜😂

  • @as-lw5vq
    @as-lw5vq 2 роки тому

    ሠው ዝም ብሎ ይሳማል እዴ ካለ ምንም ትዳር ዝሙት እጭጭጭ

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 2 роки тому

      RIP JUNTA 🙏. Don't be hypocrite.

  • @lijtesfu3409
    @lijtesfu3409 2 роки тому

    😉😜

  • @qerrooromiya3557
    @qerrooromiya3557 2 роки тому

    Wow

  • @ekeramapp8825
    @ekeramapp8825 2 роки тому

    እርእዚጋሰውወደድኩ

  • @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ
    @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ 2 роки тому

    ወይ እኔ እስካሁን ሰሚ አላቅም🤣🤣🤣

  • @starksa736
    @starksa736 2 роки тому +4

    ልጅቷ የማልችል መስሏት አላለም😂😂

  • @bekelesnyt3598
    @bekelesnyt3598 2 роки тому +1

    ምሰሩት አጣችው ነው ለሁለት ለሶስት መቶዶላር ትሞታላችው

  • @hayuhayu1868
    @hayuhayu1868 2 роки тому

    እንደ የምትሞቱበትን ቀን በምን አዉቀችዉ አትጃጃሉብን

  • @መርየምጉራጌዎዩቱብ
    @መርየምጉራጌዎዩቱብ 2 роки тому +7

    ጅሎች ናቹ

  • @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ
    @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ 2 роки тому +1

    100አመት ብኖር ደስ ይለኛል

    • @abdelaseid2718
      @abdelaseid2718 2 роки тому

      ለራስ ሲቆርሱ
      አያሳንሱ ይሉሃል
      ምን ነው 300,400ብትል

  • @ሜሪ-ጐ5ዀ
    @ሜሪ-ጐ5ዀ 2 роки тому +1

    ታምራላቹ

  • @mihretlakew7642
    @mihretlakew7642 2 роки тому

    Ke baslel wchi duket bcha nachew wendochu

  • @ashiraqsirgota2360
    @ashiraqsirgota2360 2 роки тому

    ጥሩ ብለሀል ኦሮምየ ንግድ በንክ

  • @lididuye
    @lididuye 2 роки тому

    Still now yebet lij negn alalem lol

  • @bitbek6813
    @bitbek6813 2 роки тому

    The one with blu shirt ....he is so fake j can c it

  • @AsdfAsdf-y3y
    @AsdfAsdf-y3y 4 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፍቅርቃልነኝየኢትዮጵያልጅ

    😂😂😂

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 2 роки тому

    ውድ ኢትዩጵያን ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልን በያላችሁበት በዱዋ በፀሎት አስባት ነገም ዛሬም ኢትዩጵያ ወደፊት🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ሰላምበቅንነት #ሰብስክራይብ #አትለፊኝ😢