Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን። በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
እናስተምራቸዋለን ለሚሏቸው ተከታዮቻቸው ሌላው የማሳሳቻ መንገድ..... ቅድስት ቤተክርስትያን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አትሰብክም የሚለው የዘመናት የሀሰት ትምህርት በራሳቸው በተማሪዎቻቸው ተቃውሞ ቢነሳባቸውና በትምህርቶቻቸው ተከታዮቻቸው የሚያነሱትን ጥያቄ ማስቆም አልያም በተገቢ መንገድ መመለስ ቢያቅታቸው ደግመው ቀድሞ የሚያውቁትን የማደናገር መንገድ ደገሙት ያልተማረውን መፅሐፍ በማንሳት ለማስተማር ሞከረ! አለማወቅ ደፋር ያደርጋል የሚለው የቆየ የሀገራችን አባባል በዚህ ፓስተር አየነው! ጊዜውን ቅድስት ቤተክርስትያን በተገቢው እየተጠቀመችበት ነው ልጆቿን ከተሳዳቢ ወንጌል ሰባኪ ነኝ ባይ ከምንፍቅና ትምህርት እንዲጠበቁ ለቀጣይ ዘመናት መሰረት የጣለ ስራ እያየን ነው ለቅድስት ቤተክርስትያን ክብር ይግባት መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛም በሰማነው ነቅተን ሰርተን በሃይማኖት እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን!