Misiker Media ምስክር ሚዲያ
Misiker Media ምስክር ሚዲያ
  • 169
  • 676 583

Відео

የአለማየሁ ታደሰ አስገራሚ ንግግር "እናንተም ሚስቶቻችንን አትዩብን!!" አንቀጽ 17 ይከበርልን
Переглядів 80Місяць тому
የአለማየሁ ታደሰ አስገራሚ ንግግር "እናንተም ሚስቶቻችንን አትዩብን!!" አንቀጽ 17 ይከበርልን
የገጣሚ ነብይ መኮንን አይረሴ ግጥም
Переглядів 1884 місяці тому
ገጣሚ ደራሲና ተርጎሚ ነብይ መኮንን በብሔራዊ ቴአትር በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን የሚዘጋጀውን መርሐ ግብር ላይ ያቀረበው ድንቅ ፕሮግራም ነው።
የፒያሳ ጉዳይ
Переглядів 245 місяців тому
ፒያሳ ለብዙ ሰው ትዝታው ህይወቱ ፍቅሩ ጥላቻው ሰላሙ ግጭቱ ማግኘቱ ማጣቱ ሁሉ ነጠሩ ናት።ፒያሳ .....
በቅዱስ ሲኖዶሱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የተሰጠ አንጀት አርስ ጠንካራ ምለሽ!!!
Переглядів 357Рік тому
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በቤተክርስቲያን ላይ የተሰጠን ያልተገባ አስተያየትን ቅዱስ ሲኖዶስ በመቃወም የሰጠው መግለጫ@misikermedia
ጋዜጠኛ ፍርድያውቃል ንጉሴ ፖትሪክ ሉሙምባ እና የኮንጎ ልብ ሰባሪ የመከራ ጊዜያት።
Переглядів 494Рік тому
ይህ ዘጋቢ ፕሮግራም የተዘጋጀው በጋዜጠኛ ፍርድ ያውቃል ንጉሴ ሲሆን በኮንጎ የመከራ ጊዜያት ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን ትልቁ መሪዋም ፖትሪክ ሉሙንባም ይወሳል።@misikermedia
አርቲስት ፈቃዱ ከበደ እጅግ አስቂኝ የሆነ በእውነታ ላይ የተመሠረተ የጦርነቱ ሰሞን አሰገራሚ ክስተትን በወግ አቅርቦታል።
Переглядів 318Рік тому
ሰለሰላም በአዲስ አበባ ባህልና ቴአትር አዳራሽ በተዘጋጀው ድንቅ ዝግጅት ላይ አርቲስት ፈቃዱ ከበደ በሰፈሩ ያስተዋለውን አሰገራሚና አስቂኝ ክስተት እንዲህ ገልጾታል።@misikermedia
ደራሲ መሐመድ ቡርሃን"ሀገር ማለት ዕዳ ናት።ከአባቶች ተቀብለን ለልጆች የምንከፍላት።"
Переглядів 365Рік тому
የበረካታ መጽሐፍት ደራሲና የፍልስፍና መምህሩ መሐመድ ቡርሃን ስለመንግስት እና ሰለሀገር ተዛምዶና ግዴታ የተነተነበት ድንቅ ንግግር።@misikermedia
ለፖስተር ዮናታን በዲያቆን ብርሃኑ አድማስ የተሰጠው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ እና የየኔታ ቲዩብን ለማዘጋት እነማን ዘመቻ ከፈቱ?
Переглядів 727Рік тому
በየኔታ ቲዩብ ላይ ጋዜጠኛ ተ/ሃይማኖት ከዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ጋር ያደረገው ግሩም ቃለ ምልልስ ለየኔታ ቲዩብ መዘጋት እና ዘመቻ በቲዩቡ ላይ እነዲከፈት ምክንያት ሳይሆን እንዳለቀረ ይገመታል@misikermedia
ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ"ኢትዮጵያዊነት ላይ ያለው የትርከት መብዛት እና መጣረስ ለኢትዮጵያ መጻኢ ሁኔታ ዋንኛ ችግር ነው።
Переглядів 593Рік тому
ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ በብሔራዊ ቴአትር መሻገሪያው ኢትዮጵያዊነት ነው በማል ርዕስ ላይ ያቀረበው ድንቅ ንግግር ነው።@misikermedia
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ የሚፈራ የሃይማኖት አባት እና የሚከበር የሀገር ሽማግሌ መጥፋት ሀገርን አደጋ ውስጥ ከቷታል።
Переглядів 777Рік тому
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ በአዲስ አበባ ባህልና ቴአትር አዳራሽ በነበረን ስለሰላም በተዘጋጀው ኹነት ላይ ያቀረበው ድንቅ ንግግር።@misikermedia
ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ከአሮጌ ቅኝት አዲስ ዜማን መጠበቅ ሞኝነት ነው።ሀገር አዲስ ዜማን ትሻለች!!!
Переглядів 2 тис.Рік тому
ሙሐዘጥበባት ዳንኤል ክብረት ይህን ሃሳቡን ያቀረበው ፍትህ ይንገስ ሰላም ይመለስ በሚል በብሔራዊ ቴአትር ያዘጋጀነው መርሐ ግብር ላይ ነበር የምንጊዜም ምርጥ ሃሳቡ ነው ብለን እናምናለን።@misikermedia
ፓስተር ቸርነት በላይ(ቸሬ) ህዝብን የማይሰማ መሪ እያለ ምን ሰላም አለ?
Переглядів 1,8 тис.Рік тому
በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን የተዘጋጀውና ፓስተር ቸርነት(ቸሬ)ስለሰላም በአዲስአበባ ባህልና ቴአትር (መዘጋጃ)የቀረበ ድንቅ ንግግር።@misikermedia
አርቲስት ደሳለኝ ኃይሉ የእኛ ችግር ወንጌልን ቢዝነስ ያደረጉ ሰባክያን ናቸው። (መምሬ ዘውድነህ እና ሰይድ)
Переглядів 2 тис.Рік тому
አርቲስት ደሳለኝ ኃይሉ በብሔራዊ ቴአትር በተካሄደው የሃይማኖቶች ሚና ለሀገር ሰላም በሚል በቀረበው ኹነት ላይ ያቀረበው ድንቅ ንግግር @misiker media ምስክር ሚዲያ
መምህርት ዕፀ ገነት ከበደ "አንዳንዴ ከጉድጓድ አወጣን ብለን የምናመሰግነው ጉድጓዱን ቆፍሮ ገደል የከተተንን ሊሆን ይችላል !!!"
Переглядів 475Рік тому
መምህርት ዕፀ ገነት ከበደ "አንዳንዴ ከጉድጓድ አወጣን ብለን የምናመሰግነው ጉድጓዱን ቆፍሮ ገደል የከተተንን ሊሆን ይችላል !!!"
ፖስተር ጻድቁ አብዶ መንግስት ለምን ዝም እንደሚል ባይገባኝም የሌላውን ሃይማኖት መስደብም ሆነ የጥላቻ ንግግር የተከለከለ ነው።
Переглядів 3,2 тис.Рік тому
ፖስተር ጻድቁ አብዶ መንግስት ለምን ዝም እንደሚል ባይገባኝም የሌላውን ሃይማኖት መስደብም ሆነ የጥላቻ ንግግር የተከለከለ ነው።
ረዳት ፕ/ር ነብዩ ባዬ"የሃይማኖት ሰባኪ ነኝ የሚል ሰው እንዴት ነቀፋን፣ጥላቻን፣መራራቅን ስድብን ያስተምራል?ይህ ለሀገር አደጋ ነው።"
Переглядів 24 тис.Рік тому
ረዳት ፕ/ር ነብዩ ባዬ"የሃይማኖት ሰባኪ ነኝ የሚል ሰው እንዴት ነቀፋን፣ጥላቻን፣መራራቅን ስድብን ያስተምራል?ይህ ለሀገር አደጋ ነው።"
ዲያቆን ዶክተር ቴዎድሮስ በለጠ።በየእምነት ተቋማቱ ያሉት አብዛኛዎቹ የሃይማኖት መምህራን አሳማኞች እንጂ አማኝ ባለመሆናቸው ሀገር አደጋ ውስጥ ናት።
Переглядів 2,3 тис.Рік тому
ዲያቆን ዶክተር ቴዎድሮስ በለጠ።በየእምነት ተቋማቱ ያሉት አብዛኛዎቹ የሃይማኖት መምህራን አሳማኞች እንጂ አማኝ ባለመሆናቸው ሀገር አደጋ ውስጥ ናት።
"አንድ ሴትን ለበርካታ ሆኖ ከመድፈር የከፋ የአዕምሮ ህመም የለም ... ለህውአት " ዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ
Переглядів 7922 роки тому
"አንድ ሴትን ለበርካታ ሆ ከመድፈር የከፋ የአዕምሮ ህመም የለም ... ለህውአት " ዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ
"ሀገር መውደድ እንዲህ ነው እንዴ ? ሀገርህ ስትፈልግህ ከሸሸህ ጠላቷ አንተም ነህ !" መምህርት ዕፀገነት ከበደ ።
Переглядів 1,1 тис.2 роки тому
"ሀገር መውደድ እንዲህ ነው እንዴ ? ሀገርህ ስትፈልግህ ከሸሸህ ጠላቷ አንተም ነህ !" መምህርት ዕፀገነት ከበደ ።
" ወያኔን እንኳን ዛሬ ድባቅ ተመቶ ያኔም ጥርስም ጥፍርም ባለው ዘመን እንኳን ታግለነዋል ፤ አንዳንድ ባለሥልጣን ለሽሽት ተዘጋጅተው ነበር "አቶ ታዬ ደንድአ
Переглядів 3452 роки тому
" ወያኔን እንኳን ዛሬ ድባቅ ተመቶ ያኔም ጥርስም ጥፍርም ባለው ዘመን እንኳን ታግለነዋል ፤ አንዳንድ ባለሥልጣን ለሽሽት ተዘጋጅተው ነበር "አቶ ታዬ ደንድአ
"ወታደር ነኝ!!"በመቶ አለቃ አስማረ ሰውአገኝ።
Переглядів 8472 роки тому
"ወታደር ነኝ!!"በመቶ አለቃ አስማረ ሰውአገኝ።
ወያኔን መገላገያው መንገድ ወያኔን ማጥፋት ብቻ ነው።ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት
Переглядів 1,4 тис.2 роки тому
ወያኔን መገላገያው መንገድ ወያኔን ማጥፋት ብቻ ነው።ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት
የድንቁርና ማስተርስ ነው ሀገር የሚያፈርሰው።ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
Переглядів 1,4 тис.3 роки тому
የድንቁርና ማስተርስ ነው ሀገር የሚያፈርሰው።ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ የመስቀል በዓል ታሪካዊ አመጣጥ የማይጠገብ ድንቅ ትምህርት
Переглядів 3763 роки тому
ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ የመስቀል በዓል ታሪካዊ አመጣጥ የማይጠገብ ድንቅ ትምህርት
"ኑ !ሀገሬን እናዋልዳት!"ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት እንደጻፈው አርቲስት ፈለቀ የማርውሃ እንዳቀረበው።
Переглядів 4063 роки тому
"ኑ !ሀገሬን እናዋልዳት!"ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት እንደጻፈው አርቲስት ፈለቀ የማርውሃ እንዳቀረበው።
ከአማራ ህዝብ ጋር ሒሳብ እናወራርዳለን ያለው የህወሓት ሴራ በወሎ ህዝብ ላይ ተግባራዊ ሲሆን።
Переглядів 1423 роки тому
ከአማራ ህዝብ ጋር ሒሳብ እናወራርዳለን ያለው የህወሓት ሴራ በወሎ ህዝብ ላይ ተግባራዊ ሲሆን።
የአብኑ ም/ሊ/መንበር አቶ የሱፍ ኢብራሂም በወሎ የተከሰተውን ርሀብ አጋለጡ!!!
Переглядів 773 роки тому
የአብኑ ም/ሊ/መንበር አቶ የሱፍ ኢብራሂም በወሎ የተከሰተውን ርሀብ አጋለጡ!!!
ካልሞትክ አይገሉህም።ደራሲ ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት አቅራቢ አርቲስት ተስፋዬ ገ/ሃና
Переглядів 1463 роки тому
ካልሞትክ አይገሉህም።ደራሲ ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት አቅራቢ አርቲስት ተስፋዬ ገ/ሃና
አዋጅና ጸሎት በአርቲስት አለማየሁ ታደሰ
Переглядів 7053 роки тому
አዋጅና ጸሎት በአርቲስት አለማየሁ ታደሰ