Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቢሳማ ለብዙ ሰው የሚጠቅም ፕሮግራም ስለሆነ ሼር በማድረግ አብረውን ይቁሙ
ሁሉ ነገር ትችትና መንቀፍ ስሆን አያንጽምወንጌል ትምህርት ስብከት መዝሙር ውይይት የማዳን ወንጌል የፀጋ ወንጌል የመንግስት ወንጌል መስበክ እንጅ ቁጭ ብሎ ወሬ ወንጌል አይደለም ያለ ጥር አታገልግሉት ሁለታችሁም የወንጌል ጥር የላችሁም ሌላ ስራ ስሩ ገና መማር መጠመቅ አለብህ አቤል አቡና
ለመኮመት የምትፈጥኑ ሙሉውን መልክት ሰሙት መጀመርያ አሉባልታ አይጠቅምም😏@@selassiemollatrinity2803
@@selassiemollatrinity2803😅አቤላን ለመናገር ዙሪያ ጥምጥም አትሂድ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይተኛ እንደእንንተ አይነቶች ናቸው ::
አቡና ከአንተ ስድብ እንጂ እውቀት አይገኝም
ማፈሪያ ነህ አፈርብሐለው በጣም!! አቤል አቡና ተብዬው እውነትም ተራ ተራ ምናምንቴ ነህ!! ሀያላንን፤የትውልድ አባቶችን የምትደፍር ሌባና ወራዳ ሰው ነህ!! ነውረኛ ነህ እጅግ በጣም!! ነቢያትን እና ሀዋሪያትን ስትሳደብ አገልግሎታቸውን ስትቃወም የእግ/ርን ድንቅ ስራ ስትሳደብ ከርመህ አሁን ደሞ ወደ ዘማሪዎች መጣህ!!??? አንተ እኮ አስር ብር ነህ!! ልጅ ለናቱአ ምጥ አስተማረች እንደተባለው!! አድራሻህ እንካን የማይታወቅ ከየት እንደመጣህ ማን እንደሆንክ የማትታወቅ ሰው በስራቸውና እግ/ር በሰጣቸው ታላቅ ፀጋ የታወቁትን የትውልድ አባቶች ስትሳደብ ስታዋርድ ስመለከትህ እነሱም የዚህ ዘመን ታላላቅ የትውልድ አባቶች ነቢይ ኢዩ ጩፋን፣ነቢይ(ፓስተር) ዮናታን አክሊሉ፣ሀዋሪያው ታምራት ታረቀኝን...ሌሎችም አገልጋዮችን ሁሉ በመሳደብ እና በመተቸት ልታወቅ ስትል ሁሌ እሸማቀቅብሀለው!! የትችት አገልግሎት እኮ የለም!! አንተ ደፋር ባለጌ!!! ነውረኛ!!! ደሞ ሙዚቀኛው ተንታኝ ሲጀምር በወረደ ሰፈር መገኘትህ በራሱ ተዋርደሀል!! ሲቀጥል ድካም ነው ብለህ ለዘረዘርከው የሙዚቃ ቀውስ ታዲያ አንተ ምን አስተዋፆኦ አደረክ?? መልሱ ምንም፡፡ ተቺ ብቻ ነህ!!
በጣም የምወደው የዝማሬና የሙዚቃ ሰው ለኢትዮያ ቤተክርስትያን በዚህ ዘመን በጣም አስፈላጊ ሰው።
በጣም ደስ የሚል ተባረኩ ለሁሉ የሚሆን ለዘማሪም ለምእምርንም ትልቅ ትልቅ ምክር ነው እና ወንድሞች ተባረኩ ❤❤❤
ረታ ሊሰማ ይገባል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በእውነት በጣም የሚገርም መልክት ነው ዘማሪዎቻችን ጌታ ማሰተዋል ይሰጣቹ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ::
I learned a lot thank you and God bless you all!
የሚገርም ነገር ተምሬአለሁ ስለ ሙዚቃ እና ዝማሬ ተባረኩመስቀል ሚዲያ በርቱ በርቱ
ድንቅ መልዕክት ለወጣቶች የሚጠቅም ነው ተባረኩ ውንድሞች🥳🥳🥳🥳🥰🥰❤❤❤
እረታ ለኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የተሰጠ ስጦታችን ነህ በሁሉ ነገር እግዚአብሔር መከናወን እንዲሰጥህ ምኞቴ ነው ተባረክ
በርቱ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም. ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ
ረታ የድሮ ናፋቂ ነው።
የእግዚአብሔር በረከት ከአንተ ጋር ይሁን ደሬ። መንገድህ ይለምልም 😊
Enem erasu deron lijneten eyenafekugn new... Ahun yalenbet wutnket yasdenegtal@@Thesilentecho3832
ድሮን መናፈቁ ጥሩ ነው ወይስ መጥፎ ደሬ
@@Kaleababera-w1c የዚህን ያህል የአሁኑ ከተኮነነና ከተካደ ችግር ነው። ድሮም የራሱ ችግር አለው ዛሬም የራሱ ችግር አለው ሚዛን ካልተጠበቀ ነገር ይበላሻል። የዚህን ያህል ድሮ ላይ መጣበቅ ጤና የለውም። የድሮዎቹም በድሮዎቹ መተቸታቸውን አለመርሳት ጥሩ ነው። በመሰረቱ እኔም የድሮ ነኝ።
በብዙ እየተማርን ነው ተባረኩ
❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ይህ ሰዉ እንዴት የተዎደደ ነዉ! መስቀል መድያዎች ለተጎዳዉ ልባችን ፈዉስ የሆነ ሃሳብና ዝማሬ ስላስደመጣችሁን ተባረኩ :: አንድ ቦታ ተቀምጦ ልባችንን በ አምልኮ ዝማሬ የት እንዳደረሰው በምን ቃል እንደምገፅ አላዉክም : ብቻ ድስስስ... ብሎኛል :: ያንን ሪትም ኩአየር ጉዳይ ቸል እንዳትሉት እባካችሁ :: እኛም የጌታ ቤት ስራ ነዉና አለን.:
ፖውሎ እግዚአብሔር ይባርኽካ ወደኋላ መለስከኝ መዝሙር ምርጫ ናፈቐኝ ፣ በሁሉ ቻነል መጥተህ ደጋግመህ አስተምር እንዳንተ አስተማሪ ዝምታ ነው የጎዳን ጩህ ብዙ ሰው ይድናል፣፣ አጻጻፌ ይቅርታ
Welcome ❤❤❤❤❤❤
ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ ነው። አምልኮ ሰፊ ትምህርት ያለው ነገር ነው። መለኮት ለሆነው እግዚአብሔር መገዛት ፣ በእውነት እና በመንፈስ ወደ እርሱ መቅረብ ማምለክን አይቼበታለው። አምልኮ ተፈጥሮአዊ መሻታችን እንጂ ትምህርት የወለደው መንገዳችን አይደለም። የሰው ልጆች ከኖሩ በኋላ አምልኮን አልወጠኑም። በሰው ውስጥ የተቀመጠ ተፈጥሮአዊ ጥማት ነው እንጂ የ ብቃት ማሳያ አይደለም።ተባረኩ!!!
Yetebarekachu geta yebarkachu
ተባረኩ
ወንድሞች ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ
ወድሞች ተባረኩ🥰🥰🥰🥰🙌
በጣም ጥሩ ለጊዜው የሚሆን ውይይት ነው። ነገር ግን ደረጄ በሚገርም ሁኔታ የዳቢሎስ አገልጋይ ሆኖ ግደለው ጨፍጭፈው እያለ የሚውል ሰው ከሆነ ቆየ። ጸልዩለት
Continue 👏❤❤❤🎉🎉🎉
በርቱ❤❤ በፀጋው ይብዛላችሁ ❤❤
Amen Tebareku tsega yebzalachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Welcom tawodajochi Geta yibarkichu Bertu❤❤🙏🙏
Teru weyeyet temhert sechi new tebareku
ደዘ ነኝ ጋሽ ግርምሽ ያቀኛል በርታ ጌታለ ከንተጋ ተባረኩ
እርግጠኛ ሆኜ ለመናገር እናንተ በዛ ዘመን ብትኖሩም በዚሁ መንፈስ የሚያገለግሉትን ተቃዋሚዎች ናችሁ!!! ስራችሁ መቃወም ብቻ ስለሆነ!! ዘማሪው የድሮውን ዝማሬ በመቻልክ ከአሁኖቹ እበልጣለው አልክ በጣም!! ጌታ ዛሬም ይሰራል!! እንደትላንቱ በፀጋ የሚያገለግሉ አሉ ዛሬም ክብር ለጌታ ይሁን!!! ከሳሽ መንፈስ የጌታን ፀጋ ማክፋፋት ብቻ ይረገጥላችሁ በኢየሱስም!!! ቴቄል ቴቄል...ቴቄል!!!
እስኪ የኮመትከውን ወይም የኮመትሽውን መልሰህ አዳምጥ እውነቱን እየተናገሩ ነው አንተ አሁን እየተቃወምክ ነው
GOD bless you brothers
ወንድሞች 👏👏👏
❤❤❤❤❤
Tebareku
እንኳን ዳና መጣችሁ 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳
GBU more and more Eritrea ❤❤❤
❤❤❤❤MESKEL MEDIA ❤❤❤❤ for ever❤❤❤
በርቱ አሁን አምልኮ ተብሎ የሚጨፈረው እግዚአብሔር የማያሸተው ከንቱ መጋጋጥ ነው ያሳዝናል ያሳፍራል
❤❤❤🎉
ላይክና ሼር ቢደረግ ለብዙ ሰው ይደርሳል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህንን ልጅ አልተተክምንበትም ጌታ ይቅር ይበለን
ማን እንደ ዱሮ መዝሙር እኔ ምስክር ነኝ ወደ ጌታ የመጣሁት በቀደሙት ዝማሪዎች ነው አሁን የምናፍቀዉ ያን ዘመን ነዉ እግዚአብሔር በስራ ላይ መሆኑን ከእናንተ እየተረዳሁ ነዉ በቅርቡ ሁሉ ወደ ቦታው ይመለሳል አምናለዉ ።
Welcome abla and jarmy we love you so much ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you!!
ረታ ሆይ የዚን ያህል የድሮን አክብዶ የዛሬን ማኮሰስ ከባድ ነው። የድሮ 5 ሰዎችን አጉልቶ የየዘመናት ተረኞችን መርሳት በእውነት ላይ መዋሸት ይመስለኛል ቻሌንጅ ያልተደረገ ውይይት ነው። በዚህ ደረጃ የለም የተባለ ጉዳይ "የት ሆነሽ ማንን ታሚያለሽ?" የሚል ጥያቄ ያስነሳል።...ችግር አለ አዎ። እድገት አለ አዎ። ፈተና ተቀያይሯል አዎ። የድሮ ጀግኖችስ ደህና ናቸው??? ረታ
የለው ስህተት ሁሉ ትክክል እና እውነት ነው የሚታየው ነገር ላይ አይን መጨፈን አያስፈልግም እውነቱን መጋፈጥ እንጅ ሲቀጥል አንድ ጳውሎስ ይህን አለና 99% ህዝብ ዝም ብሎ እያየ ስለሆነ የዘመኑ ሰዎች ብዙ ደጋፊ አላቸው
ደሬ እያወከኝ ይህን ካልክ ምን እላለሁ። ስለ ትናንት ስለተነሳ እንጂ ሆን ብዬ ሚዛን ለመድፋት አይደለም። ስለ ሁሉ ዘመን በአንድ ቀን አይወራም ጊዜም አይበቃም። በዚህ ዘመን ያለውን በጎ ነገር ተብሎ ቢነሳ ብዙ ምለው አለኝ እመነኝ ድሮን ናፋቂ መሆን ክፋት የለውም ደግ ደጉን። ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ የምንለው ለዚህ ነው። የነገም ናፍቆት አለ የዛሬም ደስታ የትናንት ትዝታ ሀጢያት አይመስለኝም። ልቤን እያወቅከው??
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♨
Zefenam linor yichilal gin andun lemenkat geta yekebaw tinekalachu please lerasachu sitilu yesewuyew lifestyle sataki atinageru
Enea gin minew metfo gonu bicha😢😢
እረ ዳሬክተሮች ይሰማቹ ይሆን
Enante zefenamoch nachi kenanent belay zefagn yelem tadiya enante zefen komkumo
Abel demo tasmesiyalesha wef yelem awutarun ena bereket ......mezumurochalchew kakelelk bewala nefisobikal
ምንም መቃወም የለው በሁላችንም ላይ ያለውን ችግር እናስተካክል አለ እንጅ ምን ተናገረ?
❤❤❤❤❤❤
🎉❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ቢሳማ ለብዙ ሰው የሚጠቅም ፕሮግራም ስለሆነ ሼር በማድረግ አብረውን ይቁሙ
ሁሉ ነገር ትችትና መንቀፍ ስሆን አያንጽም
ወንጌል ትምህርት ስብከት መዝሙር ውይይት የማዳን ወንጌል የፀጋ ወንጌል የመንግስት ወንጌል መስበክ እንጅ ቁጭ ብሎ ወሬ ወንጌል አይደለም ያለ ጥር አታገልግሉት ሁለታችሁም የወንጌል ጥር የላችሁም
ሌላ ስራ ስሩ
ገና መማር መጠመቅ አለብህ አቤል አቡና
ለመኮመት የምትፈጥኑ ሙሉውን መልክት ሰሙት መጀመርያ አሉባልታ አይጠቅምም😏@@selassiemollatrinity2803
@@selassiemollatrinity2803😅አቤላን ለመናገር ዙሪያ ጥምጥም አትሂድ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይተኛ እንደእንንተ አይነቶች ናቸው ::
አቡና ከአንተ ስድብ እንጂ እውቀት አይገኝም
ማፈሪያ ነህ አፈርብሐለው በጣም!! አቤል አቡና ተብዬው እውነትም ተራ ተራ ምናምንቴ ነህ!! ሀያላንን፤የትውልድ አባቶችን የምትደፍር ሌባና ወራዳ ሰው ነህ!! ነውረኛ ነህ እጅግ በጣም!! ነቢያትን እና ሀዋሪያትን ስትሳደብ አገልግሎታቸውን ስትቃወም የእግ/ርን ድንቅ ስራ ስትሳደብ ከርመህ አሁን ደሞ ወደ ዘማሪዎች መጣህ!!??? አንተ እኮ አስር ብር ነህ!! ልጅ ለናቱአ ምጥ አስተማረች እንደተባለው!! አድራሻህ እንካን የማይታወቅ ከየት እንደመጣህ ማን እንደሆንክ የማትታወቅ ሰው በስራቸውና እግ/ር በሰጣቸው ታላቅ ፀጋ የታወቁትን የትውልድ አባቶች ስትሳደብ ስታዋርድ ስመለከትህ እነሱም የዚህ ዘመን ታላላቅ የትውልድ አባቶች ነቢይ ኢዩ ጩፋን፣ነቢይ(ፓስተር) ዮናታን አክሊሉ፣ሀዋሪያው ታምራት ታረቀኝን...ሌሎችም አገልጋዮችን ሁሉ በመሳደብ እና በመተቸት ልታወቅ ስትል ሁሌ እሸማቀቅብሀለው!! የትችት አገልግሎት እኮ የለም!! አንተ ደፋር ባለጌ!!! ነውረኛ!!! ደሞ ሙዚቀኛው ተንታኝ ሲጀምር በወረደ ሰፈር መገኘትህ በራሱ ተዋርደሀል!! ሲቀጥል ድካም ነው ብለህ ለዘረዘርከው የሙዚቃ ቀውስ ታዲያ አንተ ምን አስተዋፆኦ አደረክ?? መልሱ ምንም፡፡ ተቺ ብቻ ነህ!!
በጣም የምወደው የዝማሬና የሙዚቃ ሰው ለኢትዮያ ቤተክርስትያን በዚህ ዘመን በጣም አስፈላጊ ሰው።
በጣም ደስ የሚል ተባረኩ
ለሁሉ የሚሆን ለዘማሪም ለምእምርንም ትልቅ ትልቅ ምክር ነው እና ወንድሞች ተባረኩ ❤❤❤
ረታ ሊሰማ ይገባል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በእውነት በጣም የሚገርም መልክት ነው ዘማሪዎቻችን ጌታ ማሰተዋል ይሰጣቹ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ::
I learned a lot thank you and God bless you all!
የሚገርም ነገር ተምሬአለሁ ስለ ሙዚቃ እና ዝማሬ ተባረኩ
መስቀል ሚዲያ በርቱ በርቱ
ድንቅ መልዕክት ለወጣቶች የሚጠቅም ነው ተባረኩ ውንድሞች🥳🥳🥳🥳🥰🥰❤❤❤
እረታ ለኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የተሰጠ ስጦታችን ነህ በሁሉ ነገር እግዚአብሔር መከናወን እንዲሰጥህ ምኞቴ ነው ተባረክ
በርቱ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም. ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ
ረታ የድሮ ናፋቂ ነው።
የእግዚአብሔር በረከት ከአንተ ጋር ይሁን ደሬ። መንገድህ ይለምልም 😊
Enem erasu deron lijneten eyenafekugn new... Ahun yalenbet wutnket yasdenegtal@@Thesilentecho3832
ድሮን መናፈቁ ጥሩ ነው ወይስ መጥፎ ደሬ
@@Kaleababera-w1c የዚህን ያህል የአሁኑ ከተኮነነና ከተካደ ችግር ነው። ድሮም የራሱ ችግር አለው ዛሬም የራሱ ችግር አለው ሚዛን ካልተጠበቀ ነገር ይበላሻል። የዚህን ያህል ድሮ ላይ መጣበቅ ጤና የለውም። የድሮዎቹም በድሮዎቹ መተቸታቸውን አለመርሳት ጥሩ ነው። በመሰረቱ እኔም የድሮ ነኝ።
በብዙ እየተማርን ነው ተባረኩ
❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ይህ ሰዉ እንዴት የተዎደደ ነዉ! መስቀል መድያዎች ለተጎዳዉ ልባችን ፈዉስ የሆነ ሃሳብና ዝማሬ ስላስደመጣችሁን ተባረኩ :: አንድ ቦታ ተቀምጦ ልባችንን በ አምልኮ ዝማሬ የት እንዳደረሰው በምን ቃል እንደምገፅ አላዉክም : ብቻ ድስስስ... ብሎኛል :: ያንን ሪትም ኩአየር ጉዳይ ቸል እንዳትሉት እባካችሁ :: እኛም የጌታ ቤት ስራ ነዉና አለን.:
ፖውሎ እግዚአብሔር ይባርኽካ ወደኋላ መለስከኝ መዝሙር ምርጫ ናፈቐኝ ፣ በሁሉ ቻነል መጥተህ ደጋግመህ አስተምር እንዳንተ አስተማሪ ዝምታ ነው የጎዳን ጩህ ብዙ ሰው ይድናል፣፣
አጻጻፌ ይቅርታ
Welcome ❤❤❤❤❤❤
ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ ነው። አምልኮ ሰፊ ትምህርት ያለው ነገር ነው። መለኮት ለሆነው እግዚአብሔር መገዛት ፣ በእውነት እና በመንፈስ ወደ እርሱ መቅረብ ማምለክን አይቼበታለው።
አምልኮ ተፈጥሮአዊ መሻታችን እንጂ ትምህርት የወለደው መንገዳችን አይደለም። የሰው ልጆች ከኖሩ በኋላ አምልኮን አልወጠኑም። በሰው ውስጥ የተቀመጠ ተፈጥሮአዊ ጥማት ነው እንጂ የ ብቃት ማሳያ አይደለም።
ተባረኩ!!!