You are great pastor Chere we christians are in need of such honesty person. I am a shame of our carnal service rather thanked Jesus christ likeness life
I have seen all the comments before my comments bellow to give my own . I have understand this pastor is controversial. Therefore, he has to review comments of his audience. I appreciate his feedback about his son & his wife.
I want to see whether you have asked him or not about his insult God's people and watering down the Gospel of Jesus Christ to get acceptance. The way he defended his son is not acceptable Gospel is not about holding degree or masters. It is about life. As I see he is keeping simple everything. One should not compromise with Gospel. Having good or innovative ideas cannot save. Believing in Christ is the only means to be saved.
The interviewer fake he isn't asking critical questions rather agree with all gust idia don't say hhhh just ask and listen then continuing to the next question leave the comment for the audience thanks.
Chre pleas don't generalize just by mentioning single problem try to mention those whose have an exampler christain marrage life. Your teaching is not the standard the standard is the word of God so try to qoute and navigate your teaching specially about marriage on the base of bible don't chase the fame bro be blessed!
@@ethiopiakebede5931 Don't be misled. There is no one has personal issues with him. Our questions is why is he insulting protestants in general by saying don't tell your secrets to believers(pente). Is he not pentecostal ( protestant)? Why has hee categorized protestant as enemies of Mary? Really do we hate St. Mary? There are several points to raise here. I think he has gone this mile to get acceptance. There are many to list. He has to talk according to the word of God. Not according to postmodern ideology that destined to one world religion which obscure Jesus.
ቸሬ በድፍረት ከወጣበት መድረክ በክብር እንዲወርድ እመኛለው::
ወንድም ቸሬ ለመሆኑ እራስህን በእግዚአብሔር ፊት ጊዜ ወስደህ ታውቃለህ ? ትንሽ በአገልግሎትህና ባሳለፍከው የህይወት ውጣ ውረድ እየተመካህ ያለ ይመስለኛል ሌላው ሁልጊዜ ሃሳብህና ንግግርህ የወንጌል አሜኙን የመኮነን እንጂ እግዚአብሔር በልጆቹ ያደረገውንና እያደረገ ያለውን መልካም ነገር ስትናገር ሰምቼህ አላቅም አንተ እራስህ ወንጌል የገባህ ወደ ደህንነት የመጣህው አይንህም የተከፈተልህ የወንጌል አማኙ ቤት በተሰበከልህ ወንጌል መሆኑን እንዳትዘነጋ በተረፈ ወንድማችን ነህና ልንፀልይልህና ጌታ በምታወራው ነገር ጌታን እንታድበድል መምከራችንና መገሰፃችንን እንቀጥላለን
Simetawi hono mesaf melkam ayidelm yetekorarete sibiket eyesemachu atichuhu eziga kuchu yalew sew geta bizu eyeserabet Yale sew new
የሆዳም ሰው ኮሜንት😂😂
እንደናንተ ወንጌልን ለዘረፋና ገንዘብ ለመበዝበዝ ይጠቀምበት ነው የምትሉን ?? እናንተ ግብዞች ፣ ሌቦች !! ስራ መስራት ሲያቅታችሁ በወንጌል ስም ዘረፋ ጀመራቹ
ጌታ በብዙ እየባረከው እያበዛው ስለሆነ ሰልፉ በዝቶል ።
እግዚአብሔር: የሚወደውን : እየስራ : መሆኑ : ስራው: ይመስክራል : ምስክር : አያስፍልገውም : በዛላይ: አጥር : የለውም : ስውላይ : ነው: የሚስራው :: ፍሪሳዎ : አትሁንኘ : እኔ: ምንእየስራው:ነው:በይ: እሱ: በተስጠው: መክሊት : እየስራ : ነው: እግዚአብሔርም :እየርዳውም: ነው ::
እራስን : መፍለግ : ማወቅ : መልካም : ነው!!
በነገራችን ላይ አክሊለ ከሚመቹኝ ወንድሞች መካከል አንዱ ነህ! ተባረክ!
ቸሬ ብዙ ማሰብ ማስተዋል ይጠበቅበታል የገረመኝ ለጴንጤዎች ሚስጥር አታውሩ ይላል ምን ማለት ነወ? ሲፈልግ እኔ ያስቸገሩኝ ጴንጤዎች ናቸው ይላል ምን ማለት ነው በዚህ ንግግሩ ውስጥ የእግዚአብሔር መንፈስም ፍቃድም የሌለበት ስድ ንግሩን መግታት እራሱን ከፍ ለማድረግ ሌላውን ለማሳነስ የፈለገ ይመስላል ግን ስን ዘመን የኖረውን አማኝ የጥቂቶችን ድካም ተጠቅሞ ከፍታ የሚፈልግ ድራሚስት አትሁን ዝም ብለህ ፀልይ
ጥሩ ውይይት ነው - በአጠቃላይ ቤ/ክ ዋና ተልኮዋ ላይ እሱም ደቀመዛሙርትን ማፍራት ላይ ብትሰራ አቋሙ የተስተካከለ የክርስቶስ መልክ ያለው
በሚገባበት የትኛውም ሀላፊነት (ትዳርን ጨምሮ) ውጤታማና ህይወቱን በእግዚአብሔር ቃል የሚመራ ትውልድ ለሀገር ታበረክታለች!
Matured comment.
እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏
አቶ ቸሬ ጥሩ የትዳር አማካሪ ነው።ግን ፓስተር ገረመሌ አትበሉ እዚህም እዚያ እወደድ ባይ አስመሳይነት ፀረ አማኒያን
ወንድም አክሊለ በእውነቱ አልጠየከውም፣ Please ክፍል 2 ላይ ይህን ጠይቅልን
1) ኦርቶዶክስን ኢየሱስን ተቀበሉ አትበላቸው ያልክበት ምክንያት ? ድነዎል ብለህስ ታምናለህ ወይ ?
2) ጼንጤ የማርያም ጠላት ናቸው ብልሀል? እንዴት
3) ምስጢራችሁን ለጼንጤ አትንገሩ ብለህ ፣ ሁሉንም ጼንጤ በውሸት ፈረጅከው ለምን ?
4) እያዳንድሽ ጼንጤ ማርያም ማርያም ተብሎልሽ ነው የተወለድሽው ብለሀል ይህ ደግሞ ያሳፍራል እንጂ ጭራሽ ያኮራሀል ወይ ? እና አሁን ምን አድርጉ ነው ምትለን ?
5) አንተ ወንጌልን እየሰበክ አናይህም(አንሰማህም) ትዳርን ብቻ እንጂ ? ወንጌል ስለ ልጁ እንጂ ስለ ትዳር አይደለምና። ይልቁን ወንጌልን ስትቃወም ትታያለህ (ትሰማለህ) እንጂ
እነኝህን እና ሌሎችንም ጥያቄዎች እና ምላሾችን በክፍል ሁለት ታገኛለህ ወንድሜ
Progressive ክርስትና ብዙውን ጊዜ ከመጽሐፍ ቅዱሳዊ ሥልጣን ይወጣል, በእግዚአብሔር ቃል ግልፅ አስተምህሮ ላይ አማፂ ነው፣ የሰው ስርዓቶችን ያቆለዻዽሳል. እንደ የቅዱሳት መጻሕፍት አለመሳሳት፣ የክርስቶስ አምላክነት፣ እና የንስሐ እና የእምነት አስፈላጊነትን የመሳሰሉ መሰረታዊ አስተምህሮቶችን የመካድ ዝንባሌ አለው። ግላዊ ስሜቶችን ወይም ማህበራዊ አዝማሚያዎችን በማስቀደም የወንጌልን የመለወጥ ሃይል እና ጊዜ የማይሽረው የእግዚአብሔር ቃል እውነቶችን ይክዳል (2ኛ ጢሞቴዎስ 3፡16-17፣ ገላትያ 1፡6-9)። በዚህ መንገድ ላይ ጉዞ የጀመረ ይመስላል።
You are great pastor Chere we christians are in need of such honesty person. I am a shame of our carnal service rather thanked Jesus christ likeness life
ፓስተር አሉባልታ
እረ እባክህ እኔ ፓስተር አልልህም ሀሰተኛ ነበያት አለ እናዉቃለን። ግን አንተ የአራዳ ቋንቋ እየለቃቀምክ ማሳቅ ስብከት አድርገኸዋል ያሳፍራል እዛዉ ጋብቻህ አስተምር
እስኪገባህ ደጋግመህ ስማ አትዝረክረክ
በጌታ ያመነ ሰው እንዴት የለህም ተመለስ
መቼ በለኝ ብሎክ ነው?😂😂😂😂😂
የስህተት ትምህርቱን ቆም ብሎ ማአተዋል አይችልም።ኦዲያንስ የሚያስደስት ለሚዲያ ደስ የሚል ገንዘብን የሚያመጣ 😮ታዋቂነትነት መጨመር የሚችልበት ሁኔታ ብቻ ነው ማእከል አድርጎ የሚይሰተምረው።
ትክክለኛ ኮሜት እኔሁሌ የምናገረውን ነው ተባረኩ
እናንተ የምትፈልጉት ምን እንደሆነ እየጠየቀ መስበክ አይጠበቅበትም በዚህ ዘመን ለተጋቢዎች ለባለትዳሮች ያስነሳው ጌታ ይባረክ ።
ቸርነት እንደ ይሁዳ ኢየሱስን እንደይሁዳ የሸጠ
።
ፓስተር ቸሬ የመጀመሪያ ቃለ ምልልስ ከአማኞች ጋር
Chere yezemenu jegna really Chere yebet mises.sintun bet yetadek Geta zemenh ybarkew
ሀይ !እትዬጵያውያን አንደበታቸው ሁሉ እርግማን ስለዚህ ሁለም የተረገማችሁ----====-==========
I have seen all the comments before my comments bellow to give my own . I have understand this pastor is controversial. Therefore, he has to review comments of his audience. I appreciate his feedback about his son & his wife.
አኔ ግን ሁላችንም ስሜታዊ የሆንን መሰለኝ! እስቲ ሰከን እንበል አየሱስ ፍቂር ነው ሃሳብ ከማግራታችን በፊት ይህን እናስብ!! ሁላችሁም ተባረኩ!!
ፓስተር ቸሬ ተባረክ መክሊትህን እየተወጣህ ነህ ❤❤❤❤❤❤
ቸሬን በቅርብ አውቀዋለሁ እንኩዋን አሁን መካኒሳ fbi ቸርች እያለ ለሰው የሚቆረስ ክርስትናን አገልግሎትን በሥርዓት የኖረ አገልጋይ ነው ቸሬ ❤❤❤ የኔ ገመና ነበር የብዞዎቻችን የነካው ያውቀዋል ቸሬ ❤❤❤❤
ልወደድ ባይ
Commedian Cherie
ጥሩ መልክት ነው ጌታ ይባርክህ ቸሬ!!!!!!
I want to see whether you have asked him or not about his insult God's people and watering down the Gospel of Jesus Christ to get acceptance.
The way he defended his son is not acceptable Gospel is not about holding degree or masters. It is about life. As I see he is keeping simple everything. One should not compromise with Gospel. Having good or innovative ideas cannot save.
Believing in Christ is the only means to be saved.
Agree 100%
እኔ እኮ የሚገርመኝ አሁንማ ጌታ ባረከኝ ።ከችግር አንስቶ ሃብታም አደረገኝ ይላሉ።ችግሩ የፕሮቴስትንት ፓስተሮቹ ብቻ ናቸው የሚባረኩት? እሱ ሲሰብካቸው የኖረ ምእምናት ለምን ከችግር አልወጡም? እሱ ሲያልፍለት ለምን ምእምኑ አላለፈለትም?ምእምኑን አምጣ እያሉ ትባረካለህ ስጥ እያሉ።ትዳርህ ላይ ችግር ሲያቃጥም ፀሎት ባደረጉ ቁጥር ክፍያን የሚጠብቁ ናቸው።በነፃ አያገለግሉም ።ለዚህ ነው ህብታም የሚሆኑት😢
ፖስተር ቸሬ ጋ በነፃ ነው ኑ።
አንተን ፓስተር ብሎ መጥራት እኔ በግሌ ይከብደኛልክብር ዝናን ለማግኘት ተግተህ የምትሰራ እንጂ በክርስቶስ አምነው ለዳኑ ቅዱሳን እረኛ አባትነት ታይቶብህ አያውቅም ግን ጌታ ቸር ነው ጌታይርዳህ
Cheriye tsega yibizhaleh ante ye mider bereket geta ahunim moges yihunileh enwedhalen
The interviewer fake he isn't asking critical questions rather agree with all gust idia don't say hhhh just ask and listen then continuing to the next question leave the comment for the audience thanks.
ድህነቴ እኮ ሁሉም ኢትዮጰዉያ የኖሩትና እየኖሩት ያለ ነዉ
ይማርህ
እውነትነውፖስተር በርታ
ጥሩ ነዉ ያወራኃው ነገር ግን አንድ ላነሳው የፈለኩት ሀሳብ አለኝ ወንድሜ ጳውሎስ በመልክቱ ሲፅፍ ገላ 1÷8 ላይ ነገር ግን እኛም ብንሆን ወይም የሰማይ መልአክ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የተለየ ወንጌል ቢሰብክላችሁ እርሱ ለዘላለም የተረገመ ይሁን ብሎ እኮ ነው የሚናገረወ ታዳ ወዳጄ የእግዚአብሔር ቃል ይህ ካለ ለኦርቶዶክስ ወንጌል መሰበክ የለበትም ማለት ሰዎቹ ወደዚህ ዞር እንዳይሉ አላደረክም ወይ
የድምፅ ጥራት ችግር አለው:: የሚረብሽ ቀጭን ድምፅ አለ:: ፓስተር ቸሬን ግን ስላመጣችሁ እናመሰግናለን::
ፖስተር ቸሬ ላይፏን እንደሚመቸው አድርጎ የሚኖር ዘናጭ ሰው ነው
ወንጌል አማኙን የሚተችበት መንገድ ግን ይበዛል
ለፅኑ ትዳር መብትሔው ወንጌልን መሥበክ ነው🙏🙏🙏
እንደ ፓስተርነትህ ወንጌልን ስበክ!!!
ጭብጨባውና አድናቆቱም ይቅርብህ!!
ሚራክል ይሻለዋል
ትዳር መፅሀፍ ቅድስ ላይ የለም?
Be pastor chere yemitincachu sewoche adibu kirstos eko simeta yemetaw be chelema lalu new enam gibez atihunu
ቸሬ በጐ አገልጋይ ነህና አሁንም በርታልን።
“የወንጌላዉያን አማኞች ማርያምን ጠምደዋታል “ ብሎ በዉሸት ጥላቻን የሚሰብከዉ ፓስተር ቸሬ በየሚዲያዉ ላይ እየዞረ ከመለፍለፍ ይልቅ ለሚነዛዉ ጥላቻ እና የሀሰት ዉንጀላ በሩን ከኃላዉ ዘግቶ ንስሀ ነዉ መግባት ያለበት። የወንጌል አማኞች ለኢየሱስ እናት ለድንግል ማርያም ተገቢዉን ክብር እና ስፍራ ይሰጣሉ። ይሄንን እዉነት ደግሞ የራስህ ህሊና ያዉቀዋል። እወደድ ባይነትን ለማትረፍ ዉሸትን መናገር እና ስም ማጥፋት በጣም ክፉ ሀጥያት ነዉ። “ኦዚያን” እያልክ በአሽሙር ከመሳደብ ይቅል እንደ አገልጋይነትህ ለአገርህ ለምን አትፀልይም? አንተ ወንጌል መስበክ ካልፈለክ ወንጌል መስማት ለሚያስፈልጋቸዉ ሰዎች ለምን ወንጌልን አትስበኩ እያልክ ትከለክላለህ? እባክህ አድናቆትን እና ከንቱ ዉዳሴን ከሰዉ ዘንድ ለማግኘት ብለህ አትሩጥ። እግዚአብሔርን ፍራዉ። ጌታ ምህረቱን ያብዛልህ።
አንተ የምታገለግለው አለምን እንጂ እግዚአብሔርን አይደለም ወንድሜ እስኪ ቆም ብለህ እራስህን ገምግም/ተመልከት ጌታ ይባርክ
ባታቀርበውስ.......ምንም የሚረባ ነገር አያወራ......መቀደድ ብቻ..........
ባለቤቱ የሱ አይደለም የኦርቶዶክስ ነው።😅
ኦርቶዶክስን ለመስደሰት ሲል የወንጌል አማኞችን ይሰዳባል
እኔ እኮ ለማየት ጓጉቼ
ለካ የተሸጠዉ ፓስተር ነዉ ምን ትምህርት ልወስድበት ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ayebalem lebona yestachew
በነገር የተካነ ፈፅሞ ግራ የተጋባ ግራ አጋቢ አሁንም ከቀድሞ ባህሪው ያልወጣ አዋቂ መሰል ብልጣ ብልጥ ጮሌ ነው።
ልወደድ ባይ አስመሳይ አንተ ማለት ንግግርህ እራሱ ክርስቲያን አትመስልም አንድ ቀን እንኳን እየሱስ አይወድም እንኳን አትልም
አረ ጠይቀዉ ለአማኝ ያለዉ ጥላቻ ለምንድነዉ እና ከኦርቶዶክስ አማኝ ጋር ለማጣኀላት ሞከርህ ለምንድነዉ
ምን ሆንኩ ብሎ ነው ያነባው🤔
ሊያዳምቅለት ነውን?
Chre pleas don't generalize just by mentioning single problem try to mention those whose have an exampler christain marrage life. Your teaching is not the standard the standard is the word of God so try to qoute and navigate your teaching specially about marriage on the base of bible don't chase the fame bro be blessed!
ቸሬ በዚህ ወር በየቻናሉ በሽ ሁነሀል ደሞ የትኛው ነብይ ተናግሮህ ነው ይህ እርእስ የተፃፈው
ቅ*ት
ብዙ ጴንጤ ጥልቅ የቅናት መንፈስ እንዳለባችሁ በጣም ግልፅ እየሆነ የመጣ ነው pastor ቸሬ ለምን ከቦክሱ or a little circle የወጣ ስው ብርሀኑን ለሌሎች እያበራ ያለ አገልጋይ ነው እያስመሰለ ከናንተ ጋር እንዲኖር አትጠብቁ ዋናዎቹ ቤተእምነት ውስጥ የጁንታ መንፈስ ብለው ህዝቡን ሲያፀልዮ እሜን እልል ስትሉ አልነበረም ምነው ዛሬ የፅድቅ ተክራካሪ ሆናችሁ.ብዙ የሚጠራ ነገር ቤተክርስቲያን ጋር እዛው ለቀቅ አድርጉት እግዚአብሔር ለትውልዱ ያስነሳው ስው ነው ብዙ ወጣቶች ቤተሠብ እግዚአብሔር እየጠገነ ነው you have to stop being hypocrite
ቸሬ we all ethiopians love you !! አንተን የሚቃወም ካለ አሳደን እኖጋዋለን እናቱንና !!
አየህ ቸሬ ያፈራቸው ሰዎች እንወጋቸዋለን የሚሉ ናቸው፣እውነተኛው ወንጌል ግን አጋንንት ነው ሚወጋው ok!!
@@felekemelesse7730apple falling from trees awesome..bless you brother
ትምክህተኛ ነገር ነው እዬ ሰውዬ
ሁሌ ስለ ሀሰተኘኛ አገልጋዮች ከምናወራ!! እስቲ እግ/ር በዚህ ዘመን በነቢያቶቹ ብዙ ድንቅ እያደረገ ነው ለምን እሱን አትናገሩም??? ሰዎች ሲድኑ፣ሲፅናኑ፣ታምራትና ድንቅ ሲሆን ያን ለማንሳት ለምን ትፈራላችሁ??አገልጋዮችን በጀማ ለመውቀጥ እንዲመች ነው?? ደሞ ፓስተር የክርስቶስ ጠላት ስትል እስካሁን በየ ሚዲያው ለወንጌል እንቅፋት ሆነህ ምን እየተናገርክ እንደቆየህ ረስተሀው ነው??
ተላልፎ የተሰጠ ይሁዳ በመጨረሻ ጌታዉን እየሱስን አሳልፎ ሰጠ በዚህ ዘመንም ተላልፎ የተሰጠ ወንድሙን እና እህቱን ለሚዲያ እና ለመታወቅ ለገንዘብ አሳልፎ ይሰጣል ። ሰለዚህ ተላልፍ የተሰጠ ምክር ፣ ፀሎት ፣ ተግሳፅ አይመልሰዉም።።።።።
ትዳርማ በሁሉም ሀይማኖት ሠው ሠልጥኖ ነው ማግባት ያለበት
ቸሬ የተባለ ወንበዴ መስሎ ሁሉም መስሎ መኖር ነው የሚፈልገው ጋጠወጥ አንድ ቀን በአለም ሚዲያ ስለ እየሱስ ሲናገር አይቼው አላውቅም እና ይሄ አሁን በጌታ ነው የምትሉት ዱርዬ ነው ሰውየው
😂😂😂😂 ራሄል የእየሱስ ልጅ 😂😂😂😂😂😂 የቱ እየሱስ ይሆን የገባሽ😂😂😂😂😂
እራሱን በአቃለሁ ሰማይ የሰቀለ የወንጌል አማኙን በመኮነን ቲፎዞ ሰብሳቢ ወሬ ብቻ
አስተያየታችሁን ሳይ ከመስመር የወጣ ነው! ወንጌል የቀመሣችሁ አትመስሉም የግድ ቸሬየእናንተ አይነት ወንጌላዊ መሆን የለበትም እላለሁ! በየትኛውም ቤተእምነት ላይ ጥላቻ ሊኖርብን አይገባም ቸሬ ሊሳሳት ይችላል የእናንተ ከፍቅር መታጣት ግን ጥያቄ ዉስጥ አስገብቷችኋል!
በትክክል
The same conversation keeps happening across different media, over and over again. So tyring 😢😢
ፓስተር ቸሬ ህሊና ያለዉ በራሱ ሚተማመን ሰዉ ግን ፔንጤወች ተቃጠለችሁ በተለይ ነቢያትና ሀዋርያት ተብየወች እንዳናንተ ዘይትና ጨዉ ግድ ካልሸጠ ጠንቆይች
Mnagbchu lksksoch wta kzhi weshet ewnet ayhonem
የኔ መምህር ❤
ለጠያቂው፥ ይህ አስተያየት ለጠያቂው ነው። የስህተት መምህራን/ ነብያት አሉ ላልከው ጉዳይ። እንተም ሆንክ ብዙ ሰዎች መድረክ ሲያገኙ ስህተት በዛ፡ ሀሰተኛ ነብይ፡ ምንትስ በዛ ትላላችሁ። ልክ ነው። ግን ማናችሁም የመድረክ አገልጋዮች ሳይቀሩ ለምሳሌ ማሙሻም ቢሆን ስም ጠቅሳችሁ ተኩላው ማን እንደሆነ ስም ለመጥቀስ ትፈራላችሁ። ስም ማጥፋት አይደለም - ትምህርታቸውን የተመለከተ ስም ትቀሱ ነው ያልኩት እንጂ እከሌ ይዘርፋል፡ ሰውን ያታልላል ማለት ተህግ ጉዳይ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን አስተምህሮአቸውን የተመለከተ ግን ስም መጥቀስ ለምን ትፈራላችሁ? እዩ ጩፋን እና እስራኤል ዳንሳን የመሳሰሉት ለመጥቀስም ትፈራላችሁ - በላይና የመሳሰሉትን ስም ለምን ታልፉታላችሁ።
ስሚ/ስማ ኢዩ የእግ/ር ሰው መሆኑ ካልተገለጠልሽ/ህ እመነኝ አጋንንት እየተዋጋሀ ነው!!
@@abuluke-k1v ቀልድህን መሆን አለበት ብዬ አስባለሁ። የምርህን ከሆነ ግን የልቦናህ ዓይኖች እንዲበሩ ከመጸለይ በስተቀር ምንም ማለት አልችልም።
የወንጌሉ ሃይል የትርኢት ጉዳይና የአጀብ ጭብጨባ ሳይሆን የህይወት ጉዳይ ነውና - መለኪያውም የህይወት ጥራት ጉዳይ ነው።
እነ እዩ ጩፋና መሰል ትርኢት ሰሪዎች ሲነቀፉ የሚሏት ነገር አለች "አንድ በሽተኛ ፈውሶ የማያውቅ ነው'ኮ የሚነቅፈን፡ የናንተ ፍሬ የት አለ?" ይላሉ።
ችግሩም ያለው እዚህ ጋ ነው - በፍሬአቸው ታውቋቸዋላችሁ ሲባል የአጨብጫቢና የኣአጀብ ብዛት ይመስለዋል። ጌታ ኢየሱስም'ኮ የ5 ገበያ ያህል ህዝብ ይከተለው ነበር ይባላል። ያ ሁሉ ግን አማኝ አልነበረም። አንዳንዱ በንግግሩ ተስቦ/ተማርኮ፡ ሌላው ታምራት ለማየት፡ ሌላውም ፈውስ ፍለጋ ወይም እንጀራ ሊበላም የሚመጣ ነበር። በፍሬአቸው ሲል ግን የህይወት ጥራቱን ማለቱ ነው - ማለት እንደእግዚአብሄር ቃል የመኖር ልምምድ - ከዚህ ዓለም ክብር፡ ምኞት የራቀ ህይወት!
ለማንኛውም እኛ ቤት የጩፋም የዳንሳም፡ የነ ነብይ ነኝ ሃዋርያ ነኝ ቴአትረኛ ቻናል አይከፈትም እንጂ ቢከፈት ያው ድሮ ሰው ለሰው፡ ገመና ድራማ እንደምናየው ነው ሊታይ የሚችለው!
ስለዚህ?
ንቃ!
አስተሳሰብህ እንደወረደ የሙስሊም ነው እንዴት ነው ሙስሊም ያልሆንከው
ጀሮ ለባለ ቤቱ ባዳ ነው አሉ!!! የስንቱን ትዳር ያፈረሱ ትንቢቶች ከሚል በሱ ትምህርት የተናወጠ ትዳርን ቢያውቅ ጥሩ ነበር።የሚስቱን ችግር የሴቶች ሁሉ ችግር የአንድ ወንድ ችግር የባሎች ሁሉ ችግር አድርጎ ሲያስተምር ምን ይህል መጥፎ ትምህት እንደህነ የደረሰበት ያውቀዋል።እንዲህ ናት አትችላትም ገለመሌ ይላል በትምህርቱ።እኛ ቤት የሌለውን ችግር ሚስቴ ነኝ ብላ እንድትቀበል እያሰለጠናት ነው።እኮ።እንዲህ አይነት ብዙ ልቆጥርልህ እችላለሁ።በፊት በፊት ሚስቶችን ብቻ የሚደግፍ ት/ት ነበር የሚያስተረው።ሰው ሲነቅፈው ጊዜ ስለ ሚስቶች ማውራት ጀመረ።ብቻ የዚህ ሰው ት/ት አብዛኛው ስህተት ነው ።
Mistun yemkdebedb sew comment 😂😂
ተሳዳቢው በሙሉ ጴንጤ ነው
ቱቱቱቱቱቱ ሆዳም አንተ የትኛዉን ኒብይ ተሳደበክ ወገል አማኝን ሰደብክ እንጅ አንተን ከመሰሜት ብምትይሻለኛል ጋዘተኛ ተብዮዉ ሰዉ አተክ ነዉ
ማሠብማ ነውር የሆነባት ሀገር
ኻ
Wenbede nbeyat nen bayoch bezu nachew gen endante aynet adegegna ewenet wesht sebaki alayenem atachebrerber erasken meremer
CHERE malet deqiqe Biniam shitaye malet nuw, CHERE malet deqiqe Biniam shitaye malet nuw CHERE malet deqiqe Biniam shitaye malet nuw.
ጥያቄ አቅርቡልኝ ብትል ኖሮ ዘንቦ የማያባራ ጥያቄ ነበረኝ ለዚህ ግለሰብ።
ብያለሁ አላየህም ይሆናል ወንድም ደረጄ :: ምን አልባት ጥያቄዎችህ በክፍል ሁለት ምላሽ ያገኛሉ የሚል ተስፋ አለኝ
@mikurabmedia2572 አህህ my bad!!
አቀራረብሕ በርስ አለማዊ ንው
ከማጅራት መቺነት ከሌብነት ያዳነህን ክርሰቶሰን የካድክ በወንጌል የምታፍር ክርሰቶሰን ለኦርቶዶክሰ መሰበክ ሼም ነዉ ብለህ የምትሰብክ አሰመሣይ ቄሰ ቸሬ
ክርስትና ስድብ አይድለም
ፓስተር ቸሬ በትክክል ጌታየሰጠውን ፀጋ እያገለገለ ነው ያስቀናል ተሰጥቶ ነው የሚያገለግለው
ዱርዬ ጴንጤዎች ኑ በሉ ስሙት--
አንተ እራሱ ስለወንጌል አማኞች ምን አግብቶህ ነዉ እንዲያና እንዲህ የምትለዉ ስትናገር እኮ ለጴንጤ ሚስጥር አትናገሩ እያልክ የምታወራዉ ግን ስለልጅህ ስትመልስ ግን በቅርብ ስለምታዉቀዉ ለዘብ አድርገህ መለስከ ሌላዉንም በማታዉቀዉ ነገር ላይ ጀጅ አታድርግ
አቶ ቸርነት ንስሃ ግቡ እርሶው ትልቅ ሰውየ
በመድረክ ወጥቶ ጵንጥ ማማት መሳደብ
እንድህ አደረጉኝ በማለት ሃሜተኛ እግዚኣቢሄር
የማይፈሩ ደፋር ሰው ኖት እርሶው መጽሃፍ ቅዱስ አያውቁም ሃሜት ግን አንደኛ ኖውት
በሜድያ ጵንጠ የምያቆሽሽ እንዳንተ የለም
ሃሚት እግዚኣቢሄር ልሚጽየፎው ነው
ጌታ የምያውቅ ሰው እንዲህ አያደርግም
ኣባቶቻችን ስንት ተሰድቦው ስንት ዋጋ ከፍሎው
ኢንተርቭው ስያደርጉ የጌታ በጉነት እንጂ አንዳንተ ኣልተሳደቡም ኣንተ ጉረኛ ነህ ኣንተ ማንህ የገታ ልጆች ምትሰድባቸው ወርኛ
መጽሃፍ ቅዱስ ብታቅ ኖሮ እንድሁ ህስሜተኝ
ኣትሆንም ነበር፡ አሁንም ግዜ ኣለህ ንስሃ ግባ
ሰም ከማጥፋት ራቅ ትልቅ ሰው ሲወድቅ ያሳፍራል ወደ ቃሉ ተመለስ
ሁለታችሁም በጣም ጉረኛ ሰዎች ናቸው
ፖስተር ቸሬን የምትስድቡ ስዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ🙏🏾 ውሀና ዘይት እየሽጠ ስላላጭበረበረ ወይም የባንክ ደብተር የሌለውን ስው ሚሊዮኖች ብቡክህ ገባልህ ስላላለ ነው ወይስ የስውን ሚስትና ባል አይሆንሽም አትሆንህም እያለ የሀስት ትንቢት ስላልተናገረ ነው ይልቅ አስመሳዮቹ ጌታ ጌታ እያላችሁ ስውን አትንቀፉ ትውልድን ለማዳን የተነሳ ጎበዝ የወንጌል ስው ነው እየዘለለ ወንበር ስላልስበረና የውሽት ቋንቋ ስላልተናገረ ወንጌላዊ አይደለም ባትሉት ጥሩ ነው እናንተም ከቸርዬ ተማሩ ጌታ ይርዳችሁ
ተሳዳቢ ነዉ ማን ይሰድበዋል ከስድብ ትምህርት ቤት የተመረቀ ነዉ አትቸገሩ
@@ethiopiakebede5931
Don't be misled. There is no one has personal issues with him. Our questions is why is he insulting protestants in general by saying don't tell your secrets to believers(pente). Is he not pentecostal ( protestant)? Why has hee categorized protestant as enemies of Mary? Really do we hate St. Mary? There are several points to raise here.
I think he has gone this mile to get acceptance. There are many to list. He has to talk according to the word of God. Not according to postmodern ideology that destined to one world religion which obscure Jesus.
እናንተ comment የምትሰጡ ተሳዳቢዎች የክርስቶስ ልብ የላችሁም ጌታን አታውቁትም! እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ!
ጠያቂዉ ግን አቋም የለህም አንተስ በጌተ ነህ?እንደጋሽ ቸሬ በወንጌል ማልያ ለአለም የሚጫወት ነህ?ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬም ለዘለዓለም ያዉ ወንጌልን ለኦርቶዶክስ አትስበኩ ያለ ማሪያም ማሪያም እየተባለልክ ነዉ የተወለድከዉ የሚል ወገኑ ያልታወቀን ሰው ልክ ነዉ ልክ ነዉ አልከዉ ልጁ ዘማሪ ነዉ ታዲያ?አንተ ጠያቂዉ እራስህ ቤተክርስቲያን አለችህ ?እረኛስ አለህ?የእኛ ሀገር ችግር ብለሀል መፅሐፍ ቅዱስ ወይስ የእኛ ሀገር ችግር ?ኢየሱስ ብቸኛዉ አዳኝ የማናፍርበት ጌታ ነዉ በየአደባባዩ ጌታን ለኦርቶዶክስ ለሙስሊም ሳንል አህዛብን ሁሉ እንሰብካለን እናንተ ግን ትገርማላችሁ
መሪ ጌታ ቸሬ ወይም ውይዘሮ ቸሬ እዛው ጣኦትህን እያጀብክ ስድብህን ቀፅል ይሄ አንተ እያጣጣለከው እምነት ኢየሱሰ ብቻ በቂ ነው ስላለ ለዘመናት ክህዝብ ተገልሎእድር እንዳይገቡ ቀብር እንዳይቀብሩ እንደ እርኩስ የተቆጠሩት ፕሮቴስታንቶች አንተ በስማቸው ከረባት አርገህ የቅቤ እቃ መስለህ እንድትሄድ ስንት የደም ዋጋ ከፍለዋል አንተም ከፈሪሳውያን ጋር ልክ እንደይሁዳ ወገኖችን ስትሳደብ ከርመህ እዚህ ፔጅ ላይ መቅረብህ ሚዲያውን ማንም ክርስቲያን እንዳያያው ሚዲያው ለሳንቲም ብለህ ይሁዳን መርጠህ ማቅረብህ አለም ደግሞ እንዲህ ያሉትን ይወዳል
እሺ የኔ ውድ የተረገመ አጨበርባሪ ጌታ ይገልብጥክ
Ante yenechew pente beh
ሚራክል ስለሚቃወም ነዉ
@ እንዲህ የሚያሽክረክረው ትራክ እንዲህ የቅቤ እቃ የመስለውወንጌል ብቻ ስለስበከ ነው ? ዱርዬ ነው
እስኪገባህ ደጋግመህ ስማ አትዝረክረክ
አተ ማትረባ ሄደክ እዛ 44 ቱን መከተል ትችላለክ እደው ባገኝክ እፈነክትሀለው አተ የሰይጣን አጋፈርይ ገደል ግባ ሲጀመር አተወክለን
ሰይጣኑ አንተ ጋር ነዉ ያለዉ ዲንጋይ ሊያስወረዉርህ ነዉ ሽንቁሩ ሚካኤል ፀበል ግባ
ኸረ ፈንካቹ ከወዴት ነህ ዱርዬ
አንተ ከአባትህ ከአጋንንት መሆን አለብህ እንጂ ወንጌል አልሰማህም
አንተ ኸክርስትናን አትወክልም የጻፍከው አሳፋሪ ነው ጌታን አታውቅም
አረ ፈንካቹ ከወዴት ነህ ስለሚበልጥህ ቅናት ነው አመለካከትህን አስተካክል እሱ ይሄን ቢያይ እንደሚወድህ ይነግርሀል
አንተ የምታገለግለው አለምን እንጂ እግዚአብሔርን አይደለም ወንድሜ እስኪ ቆም ብለህ እራስህን ገምግም/ተመልከት ጌታ ይባርክ
እራሱን በአቃለሁ ሰማይ የሰቀለ የወንጌል አማኙን በመኮነን ቲፎዞ ሰብሳቢ ወሬ ብቻ
አንተን ፓስተር ብሎ መጥራት እኔ በግሌ ይከብደኛልክብር ዝናን ለማግኘት ተግተህ የምትሰራ እንጂ በክርስቶስ አምነው ለዳኑ ቅዱሳን እረኛ አባትነት ታይቶብህ አያውቅም ግን ጌታ ቸር ነው ጌታይርዳህ
እራሱን በአቃለሁ ሰማይ የሰቀለ የወንጌል አማኙን በመኮነን ቲፎዞ ሰብሳቢ ወሬ ብቻ