ገና መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም አይደለም። | Pastor Tizitaw Samuel | Dawit Fasil

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 81

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 День тому +6

    ዴቭና ትዝታ ው እግዚኣብሔር ይባርካችሁ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 День тому +4

    ዲቭ & ፓስተር ቶዜ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ!!!❤❤

  • @bekelewana5246
    @bekelewana5246 День тому +7

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ለዚህ ሰው ለአጵሎስ ከፊት ይልቅ ወደ ትክክለኛው መንገድ እንድመለስ ፈቃድ እንደሆነው ሁሉ(ሐዋሥራ18:24-26) የሐዋሥራ19:1-6...በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠምቆ እንደ አፌሶናውያን ኤፌ4:4-5 አንድ ጌታ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ(ይሁዳ ቁ4)፥አንድ ሃይማኖት (ይሁዳ ቁ3 ገላ1:27 ኤፌ2:20) ፥አንዲት ጥምቀትን(ሐዋሥራ2:38 ሐዋሥራ19:1-6) ይግለጥላችሁ በእውነት።

  • @ዳፉርሳ2017
    @ዳፉርሳ2017 День тому +5

    በርታልን፡ ትዙ!! ሁለም በቃሉ።

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 День тому +5

    🙏🙏🙏 ትክክል ገናን ማክበር የለብን ም ይልቁንስ ወንጌልን ( ኢየሱስ ) መስበክ ነው ያለብን

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus 21 годину тому

      ተባረኪልን

  • @yonatanfeleke313
    @yonatanfeleke313 День тому +2

    ተባረኩ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 День тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክ !!!!

  • @መላክ
    @መላክ День тому +3

    ገና ብቻ አይደለም በዓለት ሁሉም ጥላ ነበሩ 🎉ጌታ ይባርክ ነፃ ሆንን

    • @LawofGod
      @LawofGod 16 годин тому

      Show me where it says they were the shadow ? Have you ever read your Bible ? Show me here ???

    • @መላክ
      @መላክ 12 годин тому

      @LawofGod ቆላስይስ 2
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለ በዓል ወይም ስለ ወር መባቻ ወይም ስለ ሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ፤
      ¹⁷ እነዚህ ሊመጡ ያሉት ነገሮች ጥላ ናቸውና፥ አካሉ ግን የክርስቶስ ነው።
      ¹⁸ ትሕትናንና የመላእክትን አምልኮ እየወደደ፥ ባላየውም ያለ ፈቃድ እየገባ፥ በሥጋዊም አእምሮ በከንቱ እየታበየ ማንም አይፍረድባችሁ።ገላትያ 4
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁹ አሁን ግን እግዚአብሔርን ስታውቁ ይልቅስ በእግዚአብሔር ስትታወቁ እንደ ገና ወደ ደካማ ወደሚናቅም ወደ መጀመሪያ ትምህርት እንዴት ትመለሳላችሁ? እንደ ገና ባሪያዎች ሆናችሁ ዳግመኛ ለዚያ ልትገዙ ትወዳላችሁን?
      ¹⁰ ቀንንና ወርን ዘመንንም ዓመትንም በጥንቃቄ ትጠብቃላችሁ።
      ¹¹ ምናልባት በከንቱ ለእናንተ ደክሜአለሁ ብዬ እፈራችኋለሁ።

  • @AndualemTenkir-po9kz
    @AndualemTenkir-po9kz День тому +2

    በጌታ ፀጋ በርታ ትዝ

  • @kondaleabate9857
    @kondaleabate9857 6 годин тому

    My God bless you ❤❤❤

  • @tigistabate8131
    @tigistabate8131 23 години тому +1

    Tebareku.

  • @ZechariahWolde
    @ZechariahWolde 10 годин тому

    ትዝታው ጌታ ይባርክህ የአንተን ቪድዮ ከጠማማው ሰውዬ ቪድዮ ጋር ለምን እንዳገናኙት ባላውቅም

  • @SeleshiSeifu-t5d
    @SeleshiSeifu-t5d День тому +6

    ገና ገና ገና ከማለት ከመቃወም በገና ዉስጥ ኢየሱስን መስበክ

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus 21 годину тому +1

      ስለሺ ልክ ነው ግን እውነተን በፍቅር መግለፁ አይከፋም

  • @ygms1300
    @ygms1300 День тому +1

    Yes 👍🙌 you are correct 💯💯💯 our Heroes 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @kalkidanmolla5867
    @kalkidanmolla5867 9 годин тому

    ትክክል

  • @haimanotw.rufael9752
    @haimanotw.rufael9752 День тому +2

    እውነት ነው በአል የሚባል የለም አክብሩ አልትባልንም

  • @ygms1300
    @ygms1300 День тому +2

    The only way to heaven is Jesus Christ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ygms1300
    @ygms1300 День тому +1

    All of you please accept Jesus 👑👑👑 Christ 💪

  • @TizaluTerefe-zw4uq
    @TizaluTerefe-zw4uq День тому +4

    በረከትህ ይብዛ ወንድማችን የበዓል አከባበር ከንቱነትን ተረድተን ስንተዉ ተቃዉሞዉ የሚቀርብልን ከበጴንጤ ነዉ አታመናፍሱት ይሉናል ፓስተሩ ሳይቀር እንደንፉግነት ቆጠረዉና ብዙ ተባባልን......እንኳን አንተን ሰጠን ጌታ

    • @DeginetTadesse-vt7yj
      @DeginetTadesse-vt7yj 22 години тому +1

      አልቀራብሽም ሰዉን አኮስሶ ራሱ መንኩሶ😂😂😂😂😂😂😂

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus 21 годину тому

      ​@@DeginetTadesse-vt7yjአይባልም ሰው በተረዳው መጠን ቢመላለስ ምን ክፋት አለው?

  • @ygms1300
    @ygms1300 День тому +1

    Bible is the word of God 👑👑👑

  • @yonatanfeleke313
    @yonatanfeleke313 День тому +1

    ልክነው እኔም ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር የጌታየየሱስ ተከታ መሆን ከዚሁሉ የተለየነወ ባዕላትን መክበር ሐዋርያቶች ነበያቶች ወንጌልና ኢየሱስነው የሰበኩቶ እንጂ ባዕላትን አላከበሩም

  • @ygms1300
    @ygms1300 День тому +1

    All of you please read the Bible only for your life 🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹

  • @ygms1300
    @ygms1300 День тому +3

    The word Gena is not found in the Bible ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @MebratuGetachew-u2w
      @MebratuGetachew-u2w 23 години тому +1

      marti luther is not found in the bible

    • @LawofGod
      @LawofGod 16 годин тому

      @@MebratuGetachew-u2wwhat is your foolish point here ?

  • @SamuelTessema-yu6sq
    @SamuelTessema-yu6sq День тому +4

    ትዜ የእግዚአብሔር ሰው አንተን የሚሰድብ ሰይጣን ብቻ ነው!!!!

  • @RuthaBurty
    @RuthaBurty День тому +1

    Yes ❤❤

  • @YohannesHailu-y3o
    @YohannesHailu-y3o 8 годин тому

    maseb mastawes new eko...ye lijochihin lidet atakebrim wey...

  • @SeleshiSeifu-t5d
    @SeleshiSeifu-t5d День тому +1

    ከፖለቲካ ይልቅ ለጌታ መገዛት

  • @kassahunwoldetsedik7887
    @kassahunwoldetsedik7887 День тому +1

    ራሰዋ በጨለማ ዉሰጥ ቁጭ ብላ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የምትል ኦርቶ,,

  • @ygms1300
    @ygms1300 День тому +1

    The Birthday 🎉🎂🎂🎂🎉 of Jesus 👑👑👑 Christ 💪 not Gena in the Bible!!!

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 23 години тому

    ወገን የእግዝአብሔር ስንል፣ መጽሐፍ ቅዱስ ነው ምትሉን ከሆነ አደጋ ውስጥ ናችሁ፣እናንተ ገናን ከገዳም ዋሻ ነው ያገኛችሁት?"ቸብሎ ተጽፏልን"መሸምደድ አደጋ አስከትሏል

  • @teferitekle7250
    @teferitekle7250 День тому +1

    በመጀመሪያ "ገና" የሚለው የቃላት ፍቺ የሚያቅ አለ ?
    ለምን እንደተባለ ስትረዳ ያንጊዜ ይገባሃል::

    • @malattedrose
      @malattedrose День тому +1

      ተይው እንዲህ የሚያቃጥለው ፤ ክርስቶስ ለምን ተመሰገን ብሎ ነው ፤፤ ዳቢሎስ ሁሌም የጌታ መወለድ እና መመልክ ፤መክበሩ ፤ ያበሳጨዋል ፤ ዳቢሎስ ምንም ማራገ ሰላይችል ፤መቃወም ብቻ ነው አቅሙ ፤፤ የወደቀ ሰለነ '፤፤

    • @meseretgebreyesus8856
      @meseretgebreyesus8856 День тому +1

      ​@@malattedroseእውን በዚህ ቀን እየሱስ ነው የሚመሰገነው ታዲያ ለምን የዘፈንና የመጠጥ ማስታወቂያ እና ጭፈራውስ ?

  • @LOGA-zo1ni
    @LOGA-zo1ni 10 годин тому

    Hagerituan ke tarik wchi ltarguat nwde wet gud??

  • @zelalemyonas9849
    @zelalemyonas9849 День тому +1

    የአከባበር አላማ የኢየሱስ ልደትን ብቻ የሚገልፅ ከሆነ ችግር የለውም ታህሳስ ቀርቶ ጥርም ብሆን ገና ብባልም ባይባልም ግን በዚህ በዓል የኢየሱስ መወለድ በአለም እየተሰበከ ስለሆነ ከጉዳት ይልቅ ጥቅም ስላለ ተስማሙ ኃጥያት አይደለምና

  • @AndualemBeshada
    @AndualemBeshada 22 години тому

    እናንቴ ሆደቹ አምላክ የሆነበቹ ግን ምን አዚም አደረገባቸሁ

  • @EyaelJesus
    @EyaelJesus 21 годину тому

    ልክ ነሀ ትዜ 60ሚሊዮን አይደለም 8ቢሊየን የአለም ህዝብ ቢደግፈወም የጌታ ቃል ያፈርስባቸዋል ተባረኩልን

  • @AmanuelEliasAmanuelElias
    @AmanuelEliasAmanuelElias 22 години тому

    መጸሐፍ ቅዱስ በየትኛውም ክፍል ላይ በዓልን አክብሩት አታክብሩት ይላል?? እንዲሁ የዳስ በዓል፣ የቂጣ በዓል፣ እንዲሁ የአዲስ ኪዳን የበዓል ሃምሳ ቀን ተብሎ ይከብራል ስለዚህ እንዚህ ከወዴት መጡ??

  • @TLLT-t8x
    @TLLT-t8x День тому

    ትዜ እወድሃለሁ ቀጥል

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 23 години тому

    " አብርሃም ይስሃቅን፣ ይስሃቅ ያዕቆብን ወለደ" ቢባል ፣መጽሐፍ ቅዱስ ሊሆን ነው ወይ?ኢየሱስ ተወለደ፣የማርያምና የዮሴፍ ለጅ ነው"የተባለው የመጽሐፉ ከፍል ኢየሱስን ከቶ አያሳይም፣ፍልስፍና ነው

  • @SeleshiSeifu-t5d
    @SeleshiSeifu-t5d День тому +2

    ቀንን የሚያከብር ለጌታ ብሎ ያከብራል

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 День тому

    ትርጉሙን ሳናውቅ ስንቴ ፆምን ለማ እንደምንፆሞ ሳናውቅ ለማ እንደምንሰግድ ሳናውቅ ለስእላን ሰገድን ፆም ከተባለ የናንተው ጾም ይሻላል

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus 21 годину тому

      አትሸንግል

  • @SelemonSele-j8n
    @SelemonSele-j8n День тому +3

    በአዲስ ኪዳን በአል የለም

  • @TegegnA70
    @TegegnA70 7 годин тому

    😂😂😂😂😂😂😂 min maletik nw aba

  • @Zosimas-e7w
    @Zosimas-e7w День тому

    አማኑኤልን አታውቀውም!አማኑኤል(ሆስፒታል )ግን ታውቀዋለህ??

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 День тому

    jil

  • @voiceofnature504
    @voiceofnature504 День тому

    Namni deebii qabdu yoo jiraatte akkanatti ibsii as bahii deebii laadhu. Kanaan ala gungummii naannoo keessaa nu dhiisaa.

  • @yifrumenna6783
    @yifrumenna6783 День тому

    ኢየሱስ ራሱ ፈራጅ ስለመሆኑ ተናግሯል !
    ዮሐ 16፥26 በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ ። እኔም ስለእናንተ አብን እንድለምን የሚላችሁ አይደለሁም ።

    • @ephremyoseph-uu3lw
      @ephremyoseph-uu3lw День тому

      በዚያ ቀን ሲል....የትኛው ቀን ተብሎ ይጠናል::

  • @malattedrose
    @malattedrose День тому +1

    እንዲህ እሚያቃጥለህ ፤ አምላክ ለምን ተመሰገነ ብለህ ነው ፤፤ ይሄ ጤነኝነት አይደልም ፤ትዝታው የዳቢሎስ ትዝታ የዳቢሎስ ራት ነክ ፤፤

  • @KananiYohanis
    @KananiYohanis День тому

    Essey geta yihinin alasfelagi Negeri ke amagnoch hiywet be qalu megelet endnannor yirdan ; yih Hulu le Kristian Tila newu Wanawu Kristosn meyaz newu degmom ewunet newu paulos Ena hawariyatu yalakeberut yalemakber mebt Alen bealachin slegna kesemay werdo motom letenesaw letaredew beg newu

  • @BanchuGet
    @BanchuGet 20 годин тому

    Are you OK please go to hospital

  • @AfeworkAgenechew
    @AfeworkAgenechew День тому

    ይህ የእላፋት ዝማሬ ተጽኖ ፈጥራል።
    ጴንጤዎች ተበሳጬ ልክ ነህ የሉተርን ቀን የች አይቪ አዲስ የመሳሰሉትን አክብሩ።
    እንግዲህ መጽሐፋ ቅዱስ 66 ነው አይልም ከየት አመጣኸው?
    ይህን የመሰሉ ከምታምናቸው መጽሐፍ ቅዱስ የለሉ ብዙ ናቸው።መጽሐፍ ቅዱስን ራሱ ወዴት አመጣኸው?
    የፕሮ መጨርሻው ወደ ኢቲስት ነው የሚያመራው የጌታን ቤተ ክርስቲያን ካልተቀበሏት እስከ አለም ፈፃሜ አልለይሽም ያላትነን።ማቴ 28:20

    • @ephremyoseph-uu3lw
      @ephremyoseph-uu3lw День тому

      81 ወይም 85 መጽሀፍ ቅዱስ ከየት መጣ የሚለውን ማስረዳት አይሻልም? የአባ እከሌ ወይም የመልአኩ እከሌ የወር ወይም የአመት ንግስ (ንጉሱ አንዱ ጌታ መሆኑ ተረስቶ) እንዲነግሱ የት ቦታ ላይ ነው የተጻፈው?

    • @AfeworkAgenechew
      @AfeworkAgenechew 11 годин тому

      @ephremyoseph-uu3lw ለሁሉ መልስ የምትሰጥ ቤተ ክርስቲያን አለች በመንፈስ ቅዱስ የምትመራ ገብተህ ተማር።ግን የጠየቁትን ከራሱ ከመጽሐፍ ቅዱስ መመለስ ትችላላችሁ ?

  • @willyou2030
    @willyou2030 День тому

    X- mas ነዉ ጰንጤ የሚያከብረው ማለትህ ነዉ ? እየሱስ ክርስቶስ ተወለደ ብለዉ ቢያከብሩ በተለይ የኢትዬጰያ ገና ! በመጽሐፍ ቅዱስ ከሆነ 7th Festival of israel ማክበር ነበረብን ግን ለኢስራኤላዉያን ነዉ የተሰጠው! ዋናዉ ነገር የእየሱስ ክርስቶስ ልደትን ማክበሩ ላይ ነዉ !

  • @uridamtew462
    @uridamtew462 День тому

    አባትህ ማርቲን ሉተር እንደዚህ ስትናገር ቢሰማህ አባትነቱን ይሰርዝ ነበር የቀድሞ ዝሙተኛ ቄስ የዛሬ የፔንጤ ቀሽም ሰባኪ ትዝታው!!

    • @meseretgebreyesus8856
      @meseretgebreyesus8856 День тому +1

      ቀድሞ ዝሙተኛ ከሆነ አሁን በእየሱስ ነፃ ወጥቷል

    • @DeginetTadesse-vt7yj
      @DeginetTadesse-vt7yj 22 години тому +1

      አኮ ከዚያ ከዝሙት መንደር እኮ ነዉ ወደ ኢየሱስ ኑ አርሱ ገደብ እና ልክ በሌላዉ አማላጅነቱ ያነጻችኃል የምንላችሁ ትዝታዉ አሁን የዳነ ሰዉ ነዉ

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus 21 годину тому +1

      አግዚአብሐር የፀደቀውንማነ ይኮንነዋል?አንተ ተሳዳቢ እሱም ሰራ ያልከው እኩል ሀጢያት ነው ማርያም ደሟን አላፈሰሰች ጌታ ግን ወዶታልና አዳነው

  • @Habeba-j1k
    @Habeba-j1k День тому

    ስትአነትሰው አለ ደነዝ

  • @GetahunGezahegn-f3n
    @GetahunGezahegn-f3n День тому +1

    አንተ ሰውዬ ራስ የሰው ሰውነት ብቆረጥ ተመሳሳይ ደም ያፈሳል ያንተ ግን ውሸት ነው ሚያፈሰው !!!!!

    • @MengistuMarkos-go7ol
      @MengistuMarkos-go7ol День тому

      የጌታን ለጌታ፤የሠይጥያንን ለሠይጥያን ብላችሁ ለዩ አታቀላቅሉ።

    • @GideyGido
      @GideyGido День тому

      Ahun mnun nw yewashew, eski bemasreja asayen.

    • @GetahunGezahegn-f3n
      @GetahunGezahegn-f3n День тому

      ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስወለድ (የጌታን ልደት እንስሳት እንኳን አከብሯል ደስ ብሏቸው በዛኔ የተቃወመው ሰጣን ብቻ ነው ልክ እንደ ስሙን አልጠቅሰው የሰጣን ጎረበት)!!!!!! በመጽሐፍ ቅዱስ የለም የሚለው ጉድ እኮ ነው ሚገርመኝ አሁን የተረዳሁት መናፍቃን(ፕሮተስታንት ) ቃሉን ሳይሆን ቁጥሩ እንደምሸመድዱነው!!!

  • @EjegayehuAbera
    @EjegayehuAbera День тому

    አሁን እሄን መሀይም የሚሰማ ሰው ጤነኛ ነውን?

  • @ShodiplcSodi
    @ShodiplcSodi День тому

    ምን ታርገዋለህ ያለ ሀይ ባይ ቃሉን ትተረትዋለህ ምንስ ብትናገር ማን ይቆጣጠራሀል ቤቱ ያንተ ማይኩ ያንት ስለዚህ የፈለከው አውራ ካንተ በቀር አዋቂ ላፈር

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus 21 годину тому

      አሱስ የገባው ገበቶት ነው አንተስ? ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይናገር የነበረ ነው ነገሩ በርተለት ወዶታልና አዳነው የቀመሰው ፍቅር መጥፋታቸሁ አላስችል ብለተ እኮ ነው አትፍረድ አትቅና አንተው ቢበራልህ አያሰችልህም አባቴ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ንቃ

  • @aschutegeng3340
    @aschutegeng3340 День тому

    አይ ትዝታው እንደ አሳማ ፍግህ ላይ ተንከባለህ ትችለዋለህ?መንፈስህ እንዴ እነደበሠበሠ ንግግርህ እንዴት እንደሚከረፋ...ቀፎህ ብቻ ነውየቀረው...ጨለምተኛ.